ማሪና ጉድ አፈላች ወገን ሶፊያን አሸማቀቀቻት / lijtofik

2023 ж. 8 Шіл.
288 809 Рет қаралды

Пікірлер
  • በሶፊያ ቦታ እናተ ብቶኑ ማሪናን ምን ታደርኅት ነበር..😂

    @LijTofik@LijTofik10 ай бұрын
    • ,ማሪና ምርጥ እህታቹ ነች እስከመጨረሻው አብራቹ ያኖራቹ ቶፊቅና ሶፊ አደራ❤❤

      @aregashgabre824@aregashgabre82410 ай бұрын
    • እንደ እኔ ዝምታኛ ናት እኔም ብጨንቃኝም ዝምታን ማርጣሎሁኝ

      @adisalemerdado7743@adisalemerdado774310 ай бұрын
    • እደፋት ነበር በባሌ ቀልድ የለም ግን እናንተ ምንና ምን እንደሆናችሁ ስላልገባኝ 🤔🤔

      @user-qx9tx3mv9d@user-qx9tx3mv9d10 ай бұрын
    • የምር በጣም ትዕግስተኛ ነች ፈጣሪ ይባርክሽ አንቺን ሳያደንቁ ማለፍ አይቻልም

      @aynalemgadesha@aynalemgadesha10 ай бұрын
    • ወላሂ ከግርግዳጋ ነው የማላትማት ሆሆሆሆ 😉🤨

      @kenubishe23@kenubishe2310 ай бұрын
  • እስኪ ዱአ አርጉልኝ ልጄን በጣም አሞብኛል በስዴት ያገኜኋት ገንዘቤ እሷ ብቻ ናት😭😭💔💔

    @madina3096@madina309610 ай бұрын
    • አላህ ያሸርልሸ ያርብ አይዙሸ

      @zaharamuhammad2691@zaharamuhammad269110 ай бұрын
    • አይዞሽ አላህ ያሽርልሽ

      @ughv4928@ughv492810 ай бұрын
    • የኔውድ ፈጣሪ ያድንልሽ እፍፍ እረልጅስ አይታመም ፈጣሪ የምረት እጁን ይዘርጋላት ትዳንልሽ🥰🥰🥰🥰🥺🥺

      @emususu@emususu10 ай бұрын
    • አላህ ያሽርልኝ😢

      @emanaliemanali-cs7nh@emanaliemanali-cs7nh10 ай бұрын
    • አላህ ያሺርልሺ😢

      @user-cw1fd3mj8i@user-cw1fd3mj8i10 ай бұрын
  • አች ማረና የራስሽን ህይወት ጀምሬ አትጨማለቄ የምትሎ በላይከ

    @workitye539@workitye53910 ай бұрын
    • ምን አረገች😂😂😂

      @hasanahamd6868@hasanahamd686810 ай бұрын
    • 😂😂😂የምትሉ

      @egghffuuhfh2706@egghffuuhfh270610 ай бұрын
    • Ikoo bexaam xecemaleeqeech 😅😅

      @alamuae8939@alamuae893910 ай бұрын
    • ሶፊን ስወዳት ማሪያምን ቁጥብ ልጅ ነች ይችኛዋ ግንአንች እንዳልሽው የራሷን ሂወት ብጀምር ይሻላት ነበረ

      @user-ti1amahara@user-ti1amahara10 ай бұрын
    • የሶፍን ማች ህርግጠኛ ነቹ

      @hhjjgg2775@hhjjgg277510 ай бұрын
  • ወላሂ የሰው ልብ መስበር ከባድ ነው በተለይ በትዳር ውስጥ ክፍተት ይፈጥራል ዛሬፕራንክ ቢሆን ነገ ሲደገም በልቧ ጥላቻን ይፈጥራል ስለዚህ አንተ ትዳርን እወቅበት በጣም ጀግና ሚስት አለችህ ግን በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል ይላሉ ያሀገሬ ሰዎች

    @GalaxyMobile-db7re@GalaxyMobile-db7re4 ай бұрын
    • ሳህ

      @aminatsulaiman395@aminatsulaiman39514 күн бұрын
  • አትጨማለቁ በማሀላችሁ 3ኛ ሰው አታስገቡ ማሪና በቃ ተያቸው የራስሽን ላይፍ ፈልጊ በትዳር ጣልቃ አትግቢ!!!

    @seadas9341@seadas934110 ай бұрын
    • ራሱወዶፕራክብሎነዋ

      @firdoushabasha@firdoushabasha10 ай бұрын
  • ሲጀመር በባልና ሚስት መካከል ለወንድልጅ የሴት ጓደኛ መኖር የለበትም🤔😅 ሚስጊን ሶፊ😥😆

    @speedcall9281rich@speedcall9281rich10 ай бұрын
    • ሲያጃጅሉን አብረን የምንጃጃለዉሥ ነገር ?@?@ይሄኮ የምክክር ፕራክነዉ

      @ekrutefe8481@ekrutefe848110 ай бұрын
    • በትክክል😂😂😂

      @haniwondimu9482@haniwondimu948210 ай бұрын
    • እች ተመካከርው የሚሰርትን እውነት አደለም

      @user-gq6nt6wv7u@user-gq6nt6wv7u10 ай бұрын
    • Eko😢😢😢😢

      @marm1529@marm152910 ай бұрын
    • ሲጀመር ሶፊን መቼ አገባት እና ነው ባልና ሚስት መሀል የምትይው ፓራክ ነው የሶፊም እኛን እያጃጃሉን ነው

      @rweftt1940@rweftt194010 ай бұрын
  • ይቅርታ አድርጉልኝ ግን እኔ ባሌ በሲስተር ብራዘርሊም ይሁን በስራ ምክንያት ምንም የሴት ጓደኛ እንድኖረዉ አልፈልግም 😏

    @samerajamal7990@samerajamal799010 ай бұрын
    • መኖርም የለበትም ሲጀመር

      @Helentube6170@Helentube617010 ай бұрын
    • በትክክ ባሁን ዘመን እንኳን ሰዉ ማመን ከንቱ ነዉ

      @roroed9946@roroed994610 ай бұрын
    • እኔም አልፈልግ

      @madinaalu3734@madinaalu373410 ай бұрын
    • እኔም አልፈልግ

      @ghi3546@ghi354610 ай бұрын
    • ትክክል ነሽ እህቴ! እኔም አልስማማም !

      @Asnakech100@Asnakech10018 күн бұрын
  • ጆሮ ክንድሽን ብየነበር እምጥልሽ እኔ ብሆን አላገኘችሽም የሴትዮ ልጅ ምስኪኗን ተጨወቱባት ሁለታችሁንም ነበር ቀንጭያችሁ እምወጣው ቱቱቱ ማሪና ውጭ ከሰው ሂወት ለፕራንክም ቢሆን እንዳትቀርቢያቸው ልቅ

    @saadas9954@saadas99549 ай бұрын
  • ይህንን ፕራንክ ለኛ አያምርም አስጠልቷልቢቀርብን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

    @IkramH-xu3do@IkramH-xu3do6 күн бұрын
  • ሶፊ ብድሯን መመለስ አለባት የምትሉ

    @user-wu3vg4lu9b@user-wu3vg4lu9b10 ай бұрын
  • አተ ቶፊቅ የሙስሊም አህላቅ ኢኑርህ አላህ ሳሊህ ሚስት ነው የሰጠህ ግን እደዚ ፕራክ ያልክ ምናም ልብዋን አትስበረው ሶፊ ፍቅር የሆነች ልጅ ናት

    @user-ye7ti9zr7f@user-ye7ti9zr7f10 ай бұрын
  • ማሪናን ፕራክአድርጋት የምትሉ ላይክግጩኝ

    @n.4027@n.402710 ай бұрын
  • ሶስቱም ተመካክረው ነው ኮማቾች አትጃጃሉ 😏

    @ShwilozaLoza-im1kq@ShwilozaLoza-im1kq10 ай бұрын
  • ትግስቷ ትግስቷ የምትሉ ተመካክረው የሚሰሩት ጨርሳቺሁ ሞኚ አትሁኑ

    @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y10 ай бұрын
    • ሳህ

      @user-sc2yl3zp9b@user-sc2yl3zp9b10 ай бұрын
    • ዝምብለውነውእጅእሰውቤትሄዳ እደዝህአትልም

      @muhajeryoutube512@muhajeryoutube51210 ай бұрын
    • ትክክል

      @user-lr6tn7ml7p@user-lr6tn7ml7p10 ай бұрын
    • ተመልካች ጂሎች ነን

      @Ddfghjkuygbn@Ddfghjkuygbn10 ай бұрын
    • ​@@muhajeryoutube512ውዴ ደምሪኘ

      @user-sd1wb3bk8k@user-sd1wb3bk8k10 ай бұрын
  • እኔ የሚታሳዝኑኝ የኢቶብ ኮማቾች እዴት አትሉም እውነት እና ውሸት የማይለይበት አለም ላይ ሆነን እና ያም ሲመጣ ያም ሲሄ መሸኘት ነው አላህ የመዳምን ቅመሞች አስበን ያሰብነው ተሳክቶ ቀልባችንን አላህ ያረጋጋልን. አሚን በሉ

    @zainbsaeed7414@zainbsaeed741410 ай бұрын
  • ሶፉያአትድከሚ ቶፊቅ የትዳር ጎደኛአይሆንሽም

    @IkramH-xu3do@IkramH-xu3do6 күн бұрын
  • ሲጀምር ለመሰቅም ቢሆን እውነቱን በመነገር ነው የሉት ረሱል ሷሎላሁ አለይሂ ወሰሊም ሲቀጥል አንድ ወንድ በሙስሊም ከሚስቱ ሌላ መነካከት እና አይኑን ፍጥጥ አድርጎ እያየ ይቅርና ውጭ ለይ እንኳን አይነችሁን ሰበር አድርጉ ነው የሚበለው ለወንድም ይሁን ለሴት ምን የሚበል ነው ይህ ዱኒያ ጠፊ ነው ሙስሊም ንቃ ይህ ሁሉ በለዕ በሀገራችን የሚፈሰው የኛው የሙስሊሞች ወንጀል ነው አዑዙቢሏህ

    @misamina2014@misamina201410 ай бұрын
  • እንኳን ያችን የማዳምን ጭቅጭቅ ችላ ኑራለች😑😔

    @emumesli9511@emumesli951110 ай бұрын
  • ለአረብ ሀገር ሴት ፅዳት ማስተማር አትችይም

    @zinab8199@zinab819910 ай бұрын
  • ጉድ እኮ ነው ተነጋግራችሁ ቢንሆንምእራስሺንአስከብሪ እራስሺንዝቅአታስደርጊ እደዚህእያደረጉሺ የሚመጣውገንዘብ ጥንቅርብሎይቅር ሴትእንስትመሆንሲኖርብሺ እደእርካሺጭራሺ ሲያንቋሺ ሹ እኔንነዘረኚ ሲስቱ ክብርሺንጠብቂ እናተደግምየሰውንሞራልአትኩ

    @HalimaMuhamed-br1or@HalimaMuhamed-br1or10 ай бұрын
  • የእዉነት ሶፍያ ባልዋ ከሆነ ግን ዮልኝታ አለባት አስተካክይ ትጎጃለሽ😢 1 ሜሪና በጠጣችበት ብርጭቆ ጠጣበት 2ተሻሸችሁ በጣም ያስጠላል የበታችነት ስሜት እየተሰማሽ ትጎጃለሽ 😢

    @user-rv3pu3gw1n@user-rv3pu3gw1n10 ай бұрын
  • ወንድ ማለት ሚሰቱን የሚያከበር ነዉ ከሚሰትክ ይልቅ ብር ታከበራለክ ደሮም የዲን እወቀት የሌላዉ የማንም ሴት ትመራዋለቺ ግን ለምን ሙሰሊም ሆነክ በአጂነብይሴት ትጫወታለክ አላህ ዲንክን ያሳወቅክ

    @user-ms5sb3ss2i@user-ms5sb3ss2i10 ай бұрын
    • ሳህ❤❤

      @aminatabemrefae9639@aminatabemrefae963910 ай бұрын
    • ትክክክል

      @OmuklsumTube@OmuklsumTube10 ай бұрын
  • እህት ወንድሞች ይህ ሁሉ ነገር ሁሉም አላፊ አላቂ ነው ከአላህ መንገድ አትራቁ ይህ ፕራንክ በእስልምና ሀራም ሀራም ነው ሚድያን ለመልካም ለኸይር ነገር ተጠቀሙበት

    @user-gp4sg9bb7v@user-gp4sg9bb7v10 ай бұрын
  • ወይኔ ማሪና እኔ በሶፊያ ቦታ ብሆን ኖሮ እደፍሽ ነበር ፕራንክ ምናምን አልሰማሽም ነበር ሶፊ ግን በጣም ትግስተኛ ነች ስደት ብዙ ነገር አስተምሮናል ትግስትን ብቻ ብዙ ነገር

    @mekdesfantahun80@mekdesfantahun8010 ай бұрын
  • እኛ የመዳም ቅመሞች ብዙ ታግሰን ብዙ አመት ኑረናል😢😢

    @hawaadem6676@hawaadem667610 ай бұрын
  • እኔ አላምንም ሶፍያ አጮኛው አይደለችም ምክኒያቱም ማሪና በጠጣችበት ብርጭቆ ሳያለቀልቅ እንኳ ነው የጠጣው ሲቀጥል ማሪናጋ ያላቸው አክት እኔ ምንም ደስ አላለኝም መጨረሻ ላይ ማሪናና ቶፊቅ የሚጋቡ ነው የሚመስለኝ

    @hyate-qm7pi@hyate-qm7pi10 ай бұрын
    • ሳህ😮

      @okok8293@okok829310 ай бұрын
    • Are sofe misetu nachi

      @user-bf6qk8je7o@user-bf6qk8je7o10 ай бұрын
  • አረ ይደብራል ለብር ብለክ የሚስትክን ክብር ዝቅ አታድርግ ፕራንክ ገደል ይግባ ክብሯን ጠብቅላት

    @user-Manatube@user-Manatube10 ай бұрын
  • ትዳር ትዳር ነው ዱርዬ እያስመጣ አታሰድባት የአሁን ጊዜ ጓደኛ አያስፈልግም😊😊😊

    @etyopis9292@etyopis929210 ай бұрын
  • እኛ ያረብ ሀገር ሴቶች እኮ ትግስት 100%👌👌❤️🌹🌹ይመቻችሁ 👍

    @makeiawerkenh9671@makeiawerkenh967110 ай бұрын
  • በቀልድ አርጋ የልቧን አወራች ቶፊቅ አትግማማ ዛሬ ቀልድ ነዉ ያወራቺዉ ነገ ዶሞ ታያለህ ኤጭ 😏

    @user-zf9iw5cd5w@user-zf9iw5cd5w10 ай бұрын
  • ፕራክ ጥላሁ በሀበሻ ብራክ አያምርም በሰዉ ሞራል እየተጨዋቱ ፕራክ በትዳርህ አቀልድ ሀላልህን አጥብቅ ወድሜ

    @temutube6321@temutube632110 ай бұрын
  • ኧርእኔ ሶፊን ብሆን ማላመጫዋን ወደማዳመጫዋ ነበር የማዞርላት😮😮😮😮😮😮

    @user-bg7ez6yg9l@user-bg7ez6yg9l11 күн бұрын
  • እኔ ግን ያልገባኝ ያለ ኒካህ አብራቹነው እንዴ የምትኖሩት እረ አላህን እንፍራ

    @hayatyuotube2300@hayatyuotube230010 ай бұрын
    • ወላሂ የኔም ጥያቄ ነው

      @laylamosa5306@laylamosa530610 ай бұрын
  • ገና ወር ሳይሆናት ጉልት ላካችሃት ያሳዝናል የኢትዮ ኑሮ 😂😂😂ምስኪን ሶፊ ማሪናዬ ውድድድ የዚህ ቪድዬ ብር ለማሪና ስልክ መግዣ ይሰጣት የምትሉ

    @aynalove3382@aynalove338210 ай бұрын
    • 👍👍👍👍

      @rew6664@rew666410 ай бұрын
  • የሚገርመው እንደቀልድ አርጋ ውስጦ ያለውን የተናገርችው ሶፊ ከቻልሽ ከሂወትሽ አውጫት የፈለገ ብራክ ቢሆን ቃላቱቹ ይከብዳሉ

    @neimaneima946@neimaneima94610 ай бұрын
    • ቢዝነሳቸው ነው ባክህ

      @mdSalman-wy2hg@mdSalman-wy2hg10 ай бұрын
  • 😂😂😂😂ዝም ብዬ ሰስበዉ እቺ ልጅ ያሶፍና የቶፍቅ ትደር ብጥብጥ የምተራገዉ ነዉ የሚመስለኝ ወለሂ በኔም ደርሶብኛ የሴት ጓደኛ ነበራች እነም እኔጋ ትማጣነበር ከበሌም ተጊበባች እኔም አድቀን ከበሌ ተጣልቼ ነበር ለምን አትፈችዉም ጥለሽዉ ኢጂ ትለኝ ነበር እኔም ሞኜ የሶን ወሬ ሰሚቼ በሌን ጥዬዉ ቤተሰቤ ጋ ሄድከ እነም በሌጋ እየመጠች በሩን በየ ሰቱ እየኳኳች ትገበለች አሉ ግን በሌ ወደዉን እኔጋ መጣነ ወሰደኚ በሌ ረሱ ሁለተኛ ጓደኛሽ እኛ ጋ አትምጣ አለኝ ምን እደለችዉ አለቅም እበከቹ በለ ትደር ሆነቹ የሴት ጓደኛ ቤተቹን አተሚጡ ወለ😂😂 😂😂የሴት ጓደኛ ኩፉነዉ በተለይ እደኔ አይነቱ ሞኚ ከሆነቹ

    @shamilanesire7344@shamilanesire734410 ай бұрын
    • እኔም ጋጥሞኛል ትዳሬ ፍርሶል በሴት ጎደኛ አሞኝ እቤተሰብ ጋር ሂጂ እሶዉ ጋር ከርሞ ሲሉኝ ከታየች ወድህ እቤት አመጣም ግንኙነታቸዉን አላቆርጥ ሲሉ እኔ ተፋታሁ አሁን ግን ወንዶቹን ፈራሆቸዉ

      @aishaaisha2657@aishaaisha265710 ай бұрын
  • ይሄ ትወና ነው ሀቂቃ እባሏ ፊት አንድ ሴት ስትዋረድ ማንም ዝም አትልም ግን ሶፊ አስቀድማ ነቅታለይ ተውፊቅ ደግሞ ዝም ማለቱ የበለጥ ያስነቃታል ።

    @kedireshetu226@kedireshetu22610 ай бұрын
  • ወይ ትግሰቷ እረ አጥብቀህ ያዝ ሶፊን ዋው ቤት ትሰራለች ምርጥ ልጅ ናት ካልተመካከራችሁ ፕራንኩን😂

    @user-sd5ur5sz8r@user-sd5ur5sz8r10 ай бұрын
  • ወላሂ ባሌ የሴት ጓደኛ እንዲኖረው አልፈልግም እውነት ውይትግስት😂

    @user-xd1qm8qi3i@user-xd1qm8qi3i10 ай бұрын
  • ማነው የሶፌን ትግስት የወደደላት❤❤

    @Tube-gy8hm@Tube-gy8hm10 ай бұрын
  • ከሴት ጓደኛ ራቅ አላህም አይፈቅደውም አትጃጃል ሴት በጅ በንካካት ኖ ሀራም አሌክ ያረጃል 😮

    @habibabintmohammed8274@habibabintmohammed827410 ай бұрын
  • ከማረና ጋር ባል እና ሚስት ወይም ፍቅረኛህ ነው የምትመስል ሲምርባችሁ ከማሪና ጋር

    @skjd-fm1xd@skjd-fm1xd10 ай бұрын
  • ትግሰትሽን ወደድኩልሽ ማሻአላህ

    @misssupeya5222@misssupeya522215 күн бұрын
  • ወላሂ እኔ ብሆን እገልሻሁ ወረቢ ኪቺን ገብ ቀስ ብየ በቢላዋ እወጋሽ ነበር ❤❤❤❤❤ሶፊ አሳዘንሽኝ ባክሽ የዋህ አትሁኒ

    @SurprisedChowChow-si6jk@SurprisedChowChow-si6jk7 күн бұрын
  • ተባአላ ግን መቅመጥ ያለባት ሚስት ናት የምእትሊ በላይክ

    @mifatmohammed4095@mifatmohammed409510 ай бұрын
  • ጀግና ሴት ለሰው ወሬ ቦታ አትሰጥም ለራሷ ወደፊት የሚጠብቃት ህልም አላት!!!! የመዳም ቅመሞች 🥰🥰🥰እራሳችሁን ጠብቁ ❤❤❤

    @haliahalia5521@haliahalia552110 ай бұрын
    • ትክክል ❤

      @user-ly6kr5gy6b@user-ly6kr5gy6b10 ай бұрын
    • ❤❤

      @eduyedingillijedu2494@eduyedingillijedu249410 ай бұрын
  • ሲጀመር ተመካክራችኀል እኔ እምወደዉን ልጅ ከእኔ ዉጭ ማንም እዲነካብኝ አልፈልግም 😂😂😂😂😂

    @selamh-kl4vn@selamh-kl4vn10 ай бұрын
  • የኔ ቅመም ትግስትሽ ይጨምርልሽ❤❤❤❤❤❤❤

    @user-tv2tt8ct6g@user-tv2tt8ct6g7 ай бұрын
    • አላሕ እደሶፈዪ ለኔም ትግስት ስጠኝ

      @HekmatAhmad-fp2ew@HekmatAhmad-fp2ew6 ай бұрын
  • ሶፊን አታናድብን ለፕራክ ቢሆንም ጌታን ቶፊክ ተከባከባት ለራሶ የመደም ጩህት ይበቃታል ደግሞ የናተ አረካት😑 ትረፍበት ተዋት❤

    @user-nn1nz7qn5f@user-nn1nz7qn5f10 ай бұрын
  • ትእግስቷ😔እኔ ብሆን እዛው ይለይልን ነበር ወንድ ልጂ ሲጀመር የምን የሴት ጓደኛ ነው እንኳን ለወንድ ለሴትም ሴት ጓደኛ አታስፈልግ በዚህ ጊዜ😒

    @senhywetfeshasenhywetfesha3955@senhywetfeshasenhywetfesha395510 ай бұрын
  • ወይኔ ሶፎ ጀግና ነሽ ወላሂ ትግስትሽ የሶፎ ትግስት የተመቸው በላይክ🥰🥰🥰🥰

    @Uaq-vk4sn@Uaq-vk4sn10 ай бұрын
    • ኧረ ባክሽ😂😂😂

      @ekrutefe8481@ekrutefe848110 ай бұрын
  • ተመካክረዉ ነዉ የምትሉ 👍😅

    @user-yk9nw3yw9w@user-yk9nw3yw9w10 ай бұрын
  • እኛ የመዳም ቅሞች እኮ ትግስታችን አይማሪና እኳን አችን የመዳምን ጩህት ችላ የኑረች ጀግና ነች ሲቀጥል እዲህ አይነት ፕራንክ ይቅርባችሁ የልጅቷን ትግስት አትፈታተኑ 😢

    @madamsspice6623@madamsspice662310 ай бұрын
    • ዳምማ ይቻላል የነሂግን ይከብዳል ለመቻል ለዛውግን ሶፊ ችላት አለች 😢😢😢

      @user-un8ju1wh4l@user-un8ju1wh4l10 ай бұрын
  • ኮመንተሮች እኮ ሚስኪን ናችሁ "ትእግስቷ" ምናምን🤣🤣ስራ እኮ ነው ሁሉም ነገር በምክክር ነው የሚሰራው የዋህ አትሁኑ

    @susulove665@susulove66510 ай бұрын
    • መቼም አይነቁ ኮሜታተሮችማ

      @user-hs7cp8rd2x@user-hs7cp8rd2x10 ай бұрын
    • ምስኪን ሲያሳዝኑ😂😂

      @Tta8yimm1ooo@Tta8yimm1ooo10 ай бұрын
    • 😢😂😂😅😅😅😅😮😮

      @manaloonardos1290@manaloonardos129010 ай бұрын
    • እኮ ትግስቷ ትግስቷ ይላሉይ የእውነት ይመስል😂😂😂😂😂

      @naeemamuhammed4041@naeemamuhammed404110 ай бұрын
  • የመዳም ቅማም እኮ በጣም ትግስት ነች የኔ ማር 😢❤❤❤❤

    @meroni7831@meroni783110 ай бұрын
  • ቅን ልብ ኮሆንክ ማሪና የየራሳን ዩቱብ ክፈተላት እና ከፍቅረኛዋ ጋር ትምጣ ኣብራቹ ደሞ በጉሩፕ ስሩ

    @kisuntkabomedia625@kisuntkabomedia62510 ай бұрын
  • ይርምር ታሳዝናለች እንዲህ ያለው prank የቅር ስሜቷ ይጎዳል 😢

    @saidasaida4620@saidasaida462010 ай бұрын
  • 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ይሄ ነገር መጨረሻው አያምርም ሶፊየ ይሄ ሰውየ ይቅርብሽ ላንች እሚሆንሽ ቆፍጠን ያለ ወንድ ሚድያ የማያበዛ ነው😢😢😢😢

    @user-jf6ix8rm7s@user-jf6ix8rm7s10 ай бұрын
  • ማሸአላ ሶፊ አላህ ይጨምርልሺ 🥰🥰

    @teybanuriya6170@teybanuriya61709 ай бұрын
  • ፕራክ መሆኑን የምታቅ ይመስለኛል እጅ በዚልክ ከባሌጋ ሙስታሂል

    @user-ln3vn1jm2c@user-ln3vn1jm2c10 ай бұрын
    • እኔምእንደዛነው የመሠለኝ😅

      @Mame12793@Mame1279310 ай бұрын
    • እኔም እደዛ መሠለኝ ነቅታባቸዋለች😅😅😅

      @saad-gj7zz@saad-gj7zz10 ай бұрын
  • እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! ሁላችንም ስላለን ጠና፣ ወተን መግባት ስለምንችል፣ መሄድ መራመድ፣ማአሰብ ያገኘነውን መብላት ስለምንችል ብቻ ይህ ጎደለን ይህን ለምን አላደረክልንም ማለቱን ትተን ሁላችንም በየምነታችን ፈጣሪያችን ስለሁልም ነገር ተመስገን እንበል፡፡ስለሁሉም ነገር ተመስገን አምላኬ 💕

    @Kiku-Kiki@Kiku-Kiki10 ай бұрын
  • ወላሂ ትግስትሽ ማሻ አላህ ነዉ እኔ መናገርም አልችል አለቅሳለሁ

    @user-ts1ir7bp5l@user-ts1ir7bp5l2 ай бұрын
  • ሰገጤው ስነስርአትህን ያዝ ሴፊያ ስነስርአት ያላት ልጂነች ቀልድና ቅዘን ቤት ያጠፋል

    @kazalakazazl1102@kazalakazazl110210 ай бұрын
    • ሳህወላ

      @user-pb3jd5dc2j@user-pb3jd5dc2j10 ай бұрын
  • እንደዚህ አይነት ፕራንክ አይነፋም የምር 😏😏 እኔ ብሆን ማሪናን አፍንጫዋን ነበር የምላት😡😡 የኔ ሚስኪን ሶፊ😢

    @tamr3943@tamr394310 ай бұрын
  • አረ አፈር በይ ማርና ምትባይ ገገማ አንተ ዶሞ ምስትህ ኣታሸማቅቃት አክበራት በያንስ እንኳን እንግድናዋ እስትጨረስ በራንካቹ ስያሰጠላ ሶፎዮ ትግስት ኣደሎሻል ማም ኣምላኬ ሆይ ለንየም እንደዝ ትግስተኛ ኣደርኝ

    @Meryem-jy8of@Meryem-jy8of10 ай бұрын
  • ውይ የኔናት ትግስቷን አለማድነቅ አይቻልም ሶፍ

    @shiwayeabebe4837@shiwayeabebe48373 күн бұрын
  • ትዳራችሁን ምትፈልጉ ከሆነ ማሪናን ከቤት አስወጥዋት

    @ayshamohammed1969@ayshamohammed196910 ай бұрын
    • ሲጀመር እሰው ቤት ምን ትሰራለች😂😂

      @zina5085@zina508510 ай бұрын
    • ላጊዜ፡ብቻ፡እንዳይሆን

      @silasila926@silasila92610 ай бұрын
    • መች ተጋብተው ነው በይ 😂

      @alemwubetutube4218@alemwubetutube421810 ай бұрын
  • እስኪ እንደሙስሊም ሁኑ የምትሞቱበትን ሰአት ደቂቃ ሰከንድ አታውቁም

    @linatube309@linatube30910 ай бұрын
    • ሳህ ወላሂ

      @laylamosa5306@laylamosa530610 ай бұрын
  • Aselamu Aleykum werahmetulahi weberekatu እረ አሂ አላህ ፊሪ እረ ኡኽቲ አላህን ፊሪ እረ አላህን እንፍራ ወደት እየሄድን ነው እኛ ሙስሊም ሆነን ሰዎች ሙስሊምነው ካፊር ብለው እስከ ሚጠራጠሩን ለምን እንደርሳለን ተው ሸሪአችን ዲነል እስላም አስውቦናል አክብሮናል እንጠቀምበት እረ ይብቃን በማይፈቀድ መንገድ እንዲ እየሆንን ዱኒያን ማካበት:: አላህ እንዲ ብሎናል "ወላ ተቅረቡ ዚና ኢነሁ ካነ ወሳአሰቢላ""ዙሙትን ራቁ እሱ መጥፎመንገድ ነው ብሎዋል ይህ ሲለን ወደዙሙት መቃረበያ መንገዶችን ራቁ እያለን ነው አንዱ ከዚ ውስጥ :-አንድ ወንድና አንድ ሴት አጅነቢይ ሆነው አንድ ቤት መሆናቸው ወደ አላስፈላጊ መንገድ ለመሄድ ትልቅ ሚና ይጫወታል:: ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም :-አጅነብይ የሆኑ ሴትና ወንድ እንዳይገለሉ ሶስተኛቸው ሴጣን ነው ያሳስታቸዋል ብለዋል ስለዚ እንጠቀቅ እስልምና ያመላከተንን መንገድ እንከተል ብዙዎች የዲን ጀግኖች እምነታቸውን ጠብቀው ዩ ቱዩብ እየሰሩ እየተጠቀሙ ነው እናንተ ያለ ኒካህ እንደፈለጋቹ እየሆናቹ ከምታገኙት በረካው የሰለፊይ የሱኒይ ጀግኖች ይበልጣል አላህ ይጨምራላቸው አሂ ልቀፍህ ሳይሆን ልመክርህ ነው ባወኩት ያክል የፃፍኩት ሶፊያን ምትፈልጋት ከሆነ ኒካህ እሰርላት ካልሆነ ኒካህ እስከ ምታስርላት ቤተሰቦችዋ ጋ ትሁን ያለ ኒካህ አብሮ መኖር ትሽሽት የለም በኢስላም ::ማሪና ከራስዋ ባል ትስራ ለወደፊት ለትዳራቹ ም ጥሩ አደለም አላህን ፍሩ አላህን ፍሩ አላህ ፍሩ በኡስታዞች ካልተመከራቹ በቁርአን በሀዲስ ሲመክሩን ካልተመከርን በምን እንመከራለን ተመለስ ወንድም ቶፊቅ በዲንህ ቀጥ ብለህ ስራ ማሪና ሚስትህ ናት እዴ? ምነው መዋዠቅ!!!! ሶፊያ አለባበስሽ ሸሪአውን አስጠብቂለት እስላም ያዘዘን አለባበስ ቦታው አለ የዘመኑ ፋሽን አሉ በውለት በኩል ክፍት ጉርድ አጣብቂኝ መልበስ ከዚህ ውጪ እንዲ እየሆናቹ ቆራጭ የሆነው ሞት እንዳይወስዳቹ ፍሩ ከሄዱት ከሞቱት ምሳሌ ውሰዱ እኔ እየተከታተልኳቹም አደለም ግን ሳልፍ ሳየው ግርምምም አለኝ ከፍቼ ሳየው አላሁ ሙስታአን ያስብላል አላህ ይጠብቀን::: ላይክ ምታረጉት ሼር ምታደርጉት በርቱ ምትሉት ሁላቹም የመጥፎ ነገር ተባባሪ ናቹ ከቻላቹ እንምከራቸው አላህ ሸሪአውን በጠበቀ መልኩ ቀጥአድርገን ምንሰራ ያድርገንንን

    @muksinaausman965@muksinaausman96510 ай бұрын
    • ትክክል ወላሂ ወደት ነዉ እየሄድን ያለንዉ ለነገሩ ሰዉ ምክር አይወድለትም

      @user-yn3mz9tk4t@user-yn3mz9tk4t10 ай бұрын
    • ሞኝ ሲመክሩት የቀኑበት ይመስለዋል ሚባል አባባል አለ እኛ ሰዎች እንዲው ነን

      @muksinaausman965@muksinaausman96510 ай бұрын
    • @@muksinaausman965 ሳህ አሏህ ይህድነ በስ

      @user-yn3mz9tk4t@user-yn3mz9tk4t10 ай бұрын
  • ሶፍያየ 😢😢😢የኔ ማር 😢😢❤❤❤ክፍት አይበልብኝ ውደ እኔን አጀቴን በላችው ግን እንደዚህ አይነትም የሚኖሩ ስንት እህቶቻችን አሉ ቤት የሚባለው ነገር ስንቱን ይሸፍናል😢😢😢❤❤❤

    @user-ns9hh5uc4u@user-ns9hh5uc4u10 ай бұрын
  • ሶፊያ የስውልክ ገናዛሬ ወደድኩሽ ቁልጭቁልጭ አለች ሴትልጅ ምንም ዋስትና የላትም በክብር ከቤተስብ ካላመጣት ባሌ ነውብላ ለመናነር ራሱ አፈረች የውነትኒካ ቢኖራት ጫፎን አታስነካውምነበር ሴቶችየ እንማር ለሀበሻ ወድ የፈለገ የፍቅርዋጋብንከፍልክብራችንዝቅ አድርገውሞራላችንንይስብሩታል

    @firdoushabasha@firdoushabasha10 ай бұрын
  • አኡዙባላህ ከባፊሩም ከሙስሊሙም ጋር መጃጃል አግብተህ ኑሮህን ምራ ሞት መቸ ነው ያአላህ መጨረሻየን አሳምርልኝ

    @user-qz4cf8mj7s@user-qz4cf8mj7s10 ай бұрын
  • ሶፊያ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ትግስትሽን ከዚህ በላይ ይጨምርልሽ ❤❤ማሪያና ደግሞ ጥግሽን ያዝ አድርጊ😂😂

    @user-vr5mr4vw2p@user-vr5mr4vw2p10 ай бұрын
  • ሶፊ ትዕግስትሽ እኔ ብሆን በጥፊ ነበር ማቃጥላት ቶፊቅ ለሚስትህ ክብር ይኑርህ

    @rehimakedir317@rehimakedir3178 ай бұрын
  • ግን ይሄ ፕራክ የሚባል ጣጣ ቢቀርስ እኔ ግን ሶፊያን ብሆን አጋጫት ነበረ😏😏😏😏😏😏

    @user-th2kd7kw6t@user-th2kd7kw6t10 ай бұрын
  • እሢኪ ተዉዋት ከሠዋ አገር ጉልበተዋ ጨርሣ ነዉ የሄደቹ አታሥከፉብን ሶፊዬ አይዞሽ

    @user-ei3dd3jw3j@user-ei3dd3jw3j10 ай бұрын
  • ወይኔ ሴቱ ሁሉ ትግስተኛ ነው እረ እኔንም ሹፈኝ 🥺

    @user-vd5ef9ne6k@user-vd5ef9ne6k10 ай бұрын
  • የኔ እናት ሶፊ እኔ እዚህ ሁኘ እደት እደተቃጠልኩ ትግስትሺ❤ ማሪና ስርአት አልባ እራቁታም ነሺ በዉሸት ማርያምን ስትይ አይከብድሺም☹️😏ዉልክፍ

    @mariyameinata5155@mariyameinata515510 ай бұрын
  • ተውፊቅ የሶፊን ሥሚት ጠብቅላት ጥሩአደለም

    @ekramhassan7711@ekramhassan77117 ай бұрын
  • ያስጠላል መደፋፈር ነው እሱነበር አናቱን ማለት ከብት ኤጭ እኔ ደሜ ፈላ አትግማሚ አላለችም

    @emuabukitube5400@emuabukitube540010 ай бұрын
  • ኧረ በንደዚህ አይነት አትቀልዱባት የራሱዋ የመዳምን ትዛዝ ተገላገልኩ ስትል ማርያምን ተው በተለይ ማሪናና ቶፊቅ ሃረካት እያሳያችሁ አታበሳጩዋት ይሰማታል ሌላ ነገር ቀይሩ ማሪና ደግሞ በቃሽ ስርአት ያዥ አትለጠፊ😏

    @tfhiyrrth2383@tfhiyrrth238310 ай бұрын
  • ማራና እነሱ ማህል ባትገባ ደስ ይላል ማርያምን ያስጠላል

    @bizuneshturuneh-xk4fe@bizuneshturuneh-xk4fe10 ай бұрын
  • በእውነት ትእግሰቱ እግዚአብሔር ጨምሩ ይሰጥሽ የኔ ማር።❤❤❤❤❤

    @edgrff7506@edgrff75069 ай бұрын
  • ሶፊዬዬ እኛማ የማዳም ቅመሞች ለፅዳት ማንም አይደርስንም የኔ ምስኪን ሶፊዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤

    @fekerlove6881@fekerlove688110 ай бұрын
  • ነቅተናል ተመካክራችሁ ነው ባትመካከሩ ሶፊያ ሻርብ አትለብስም ነበር እነገለቴ

    @user-tl3hk6ll3o@user-tl3hk6ll3o10 ай бұрын
  • ተመካክራችሁ ነው እንጅ ይሄን ሁሉ ትግስት የማይታሠብ ነው እኔ ነጫጭቻት ነበር😂😂😂

    @user-cl1mk5wc3k@user-cl1mk5wc3k10 ай бұрын
  • ወይኔ የሦፊያ ትግሥት እኔ ብሆን ምን ልበላችሁ ብቻ መሪና ሥታሥጠይ የራሥሽን ሒወት ብትጀምሪ ደሥ ይላል አታቃጥሪ ይኑሩበት 17:50

    @user-qx3vd3ej5z@user-qx3vd3ej5z10 ай бұрын
  • እኔ ብሆን ማላመጫዋን ወደ ማዳመጫዋ ነበር የማዞረው😼😹ግን ሶፊየ አሳዝናኛለች የኔ ትግስተኛ😢በቃ ከሷ ጋ እጅ ከሷ ውጭ ከሴት ጋ አትስራ😏ሶፊ ሲከፋት ደስ አይለኝም❤

    @user-bc2kq9vj8s@user-bc2kq9vj8s10 ай бұрын
  • እሄ ፕራክ የተባለ ሰይጣን በትዳር መሃል ባታስገቡ በጣም ጥሩ ነበር ወላሂ በማይቀለደው መቀለድ እህ ደሞም ኒካህ እሰር

    @user-xz1hc7mp6v@user-xz1hc7mp6v10 ай бұрын
  • ማሻአላህ ሶፊየ አላህ ይጨምርልሺ የኔትግስተኛ❤❤❤❤

    @FhffgFfgchg@FhffgFfgchgАй бұрын
  • እንዳው እንደ ኢትዩ ---ህዝብ ሞኝ የለም አሁን ይሄን አምናችሁ ነው በኮሜት ሚስኪን ሶፊ የምትሉት ተመከክረው ነው እንጂ ባልታጠበው እግሯ. ልቧን ነበር የምትላት😂

    @user-yy2vu6ep6n@user-yy2vu6ep6n10 ай бұрын
    • እኔሥ የገረመኝ

      @ekrutefe8481@ekrutefe848110 ай бұрын
    • 😂😂😂😂😂

      @egnanaegnamedia1660@egnanaegnamedia166010 ай бұрын
    • ትክክል😂😂

      @gultatube6696@gultatube669610 ай бұрын
  • ኧረ መዳም ያቃጠለቻት ይበቃል😢ትግስቷን ወደድሁት እዳታመልጥህ ይችን መሳይ ቆንጆ ተከባከባት አታናዳት❤

    @Enatnat617@Enatnat61710 ай бұрын
  • ሶፍየ ጀግና እኳን ማሪናንና የምዳምን ጩኸት ችላኑራለች

    @muhammedyahi3265@muhammedyahi326510 ай бұрын
  • አንተ ቶፊቅ ይችን ካፊር አርቃት አጠቅምህም ሶፊዬ አላህ ይጨምርልቭ ❤❤

    @zaynabzayna7410@zaynabzayna741010 ай бұрын
    • Mahmed ይብዳህ አንተ ድነዝ

      @user-fi6ev9vy6s@user-fi6ev9vy6s9 ай бұрын
  • ተውፈቅ ከማሪና ጋር የምትስሩትን ድራማ ብታቆም ጥሩ ነው ለትዳርህም ጥሩ እይደለም በእስልምናም እይፈቀድም ምክሬ ነው

    @mareyemahemed3663@mareyemahemed366310 ай бұрын
    • ገደል ጊቢ ጓደኛቸው ናት

      @marimasd6628@marimasd662810 ай бұрын
    • @@marimasd6628 እንች ገደል ግቢ እሳዳጊ የበደለሺ ክፍታፍ ከናንተ ምን ይጠበቃል ከዝንብ ማር እይወጣው

      @mareyemahemed3663@mareyemahemed366310 ай бұрын
  • ፕራክም ሆና አልሆና ፍቅረኛ እያለ ሌላ ሴት ጋር እደዚህ መሆን መጋተት አይነፋም እኔ አተጋር አንድም ቀን አላድር

    @user-op4mt4tm8f@user-op4mt4tm8f10 ай бұрын
    • 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

      @afomiyafikadu6015@afomiyafikadu601510 ай бұрын
    • 🙏🙏🙏🙏🙏

      @afomiyafikadu6015@afomiyafikadu601510 ай бұрын
    • 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

      @afomiyafikadu6015@afomiyafikadu601510 ай бұрын
    • 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

      @afomiyafikadu6015@afomiyafikadu601510 ай бұрын
    • Ere endezi ayintunma ayital nw Biyakom gn melkam nw ere tewu endi ayunet mekerareb

      @afomiyafikadu6015@afomiyafikadu601510 ай бұрын
  • ሙስልም እህቶቼ እዝ ምንም የመይጠቅመቹ ነገር አትፍዘዙ ወለሂ ወቢለሂ እጀቹ ነገ አለህ ዘድ ይጠይቅበተል ስለዝ አደረ ይምለቹ በመይሆን ትምርት በሌለው ቦተ ከምትከተተሉ የእስለም ጀግኖች ስት እየለ እዝ በመይረበ ቦተ ሞልተቹሀል ወደአለህ እንመለስ ወለህ 10000ሺ ለይክ ከምተረጉ እስለመዊ ቸነል ሂደቹ 100 ሰብስክረይ ብተረጉ ነው ሚሸለቹ ነገ አለህም ዘድ ተጠየቅነቹነ አትጀጀሉ እዝ ቤት አለህን ያምትፈሩ ቢቸ የአለህ ፊረቸ የለቹ ቢቸ ሰብስክረይበቹን አስታቹ ዉጡ

    @habebaandres4996@habebaandres499610 ай бұрын
  • ይቅርታ አርጉልኝ እና እኔ ባሌ ከሀይነብይ ሴት ጋ እደዚህ ቢገለፍጥ አበደን አብሪው አኖርም😳

    @user-pt9dw1jj7t@user-pt9dw1jj7t9 ай бұрын
  • እኛ የመዳም ቅመሞች እኳን አችንና ሱቱን ችለን ታግሰን ያለፍን ነን

    @user-ot4ty5zc7v@user-ot4ty5zc7v10 ай бұрын
  • የኔ ማር ትግስቷ እግዚአብሔር ይባርክሽ አንች ግን ስነስራት ያዥ እሽ እኔ ክርስቲያን ነኝ ነገር ግን እምነቴ ሲነካም አልወድም የሰውም እምነት ሲነካ አልወድም እሱም ምንድነው በሙስሊም እምነት ወንድ ልጅ ከሜስቱ ወጭ ሌላ ሴት አይነካም ለዛውም ከሷ ፊት አይደብርሽም ጋጡ ወጥ ባልየ ነሽ እኔ ብሆን አይንሽን ነበረ የማጠፋው

    @ddesiy6325@ddesiy632510 ай бұрын
    • አሺቃባጭ ምን አገባሺ

      @user-yz7yq9ki5p@user-yz7yq9ki5p10 ай бұрын
    • እነሱ ከተዋደዱ ምን አገባሽ በፈጣሪ ስም😌😌😌😌😌😌😌

      @user-hx1pm4rh9n@user-hx1pm4rh9n10 ай бұрын
    • ​@@user-yz7yq9ki5pእኮ በቻይንኛ አይኗን አጥፊያት ነው😂😂😂😢😢😢

      @user-hx1pm4rh9n@user-hx1pm4rh9n10 ай бұрын
KZhead