Ethiopia - በምስራቅ የተቀበረው ፈንጂ እንቅስቃሴ | ሶማሊያ ያካለለችው የኢትዮጵያ ግዛት!

2024 ж. 24 Сәу.
87 119 Рет қаралды

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер
  • በጣም ጥሩ አስተያየት በመሆኑ ፈታ ደይልን ሳላመሰግን አላልፍም::በርቱ

    @gezahegnhaile2928@gezahegnhaile292824 күн бұрын
  • ከዘር ነፃ የሆነ መንግስት አላህ ያምጣ ኢትዮጵያ አላህ ይድረስልሽ።

    @user-rn8ob4eg7h@user-rn8ob4eg7h25 күн бұрын
  • በገባች

    @mulatutale7818@mulatutale781824 күн бұрын
  • ያሳዝናል ሁላችንም ከዘረኝነት አስተሳሰብ ብንወጣ አገራችን ሰላም ትሆን ነበረ ችግሮቻ ችንን ለመፍታ እስቲ ሁላችንም እራሳችንን እንመልከት ሊላው ላይ እጣት ሰንጦቅም እኛ ምን እየሰራን ነው እንበል ለእውነት እንቁም ሚዲያዋች በዚህላይ ተልቅ ቦታ አላችሁ ሰለዚህ ይህቺ ሚስኪን አገራችን ታደጋት አንድነትን የሚፈጥር አብሮነትን የሚጎላ ሰራ ሰራ 🙏🙏🙏🙏🙏

    @HailuGirma-we3bd@HailuGirma-we3bd9 күн бұрын
  • ከዘር ከሀይማኖት የፀዳ መሪ እግዚአብሔር ያምጣልን አሜን(3)

    @bertukanfekerberhan8907@bertukanfekerberhan890725 күн бұрын
    • አይመጣም ። ዘር የሌለው የለም 😊

      @samsamsun367@samsamsun36725 күн бұрын
    • መጀመሪያ እራሳቹህ ከ ዘረኝነት ፅዱ:: አታስመስሉ

      @amanuelbirhanu8142@amanuelbirhanu814224 күн бұрын
    • እራሳቹ እነማን ማንን ማን ፈልገህ ነው​@@amanuelbirhanu8142

      @wahido2121@wahido212124 күн бұрын
  • ካንተ ዜና እናትና አባቶቻችን እኛ ወጣቶች ምን እን ማር ምንምስ እናድርግ ሁሌ ተስፋ ማስቆረጥ አስፈለገ

    @SleepyClipperButterfly-mf9vx@SleepyClipperButterfly-mf9vx25 күн бұрын
  • Ogadenia belongs to the Somali we bring back soon Ethiopian get ready viva. Fano

    @leylaali7793@leylaali779324 күн бұрын
  • Selam Le Ethiopia

    @robiaddis1438@robiaddis143825 күн бұрын
  • Yes wonderful analysis ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @liyewgeremew6370@liyewgeremew637025 күн бұрын
  • ይግባ

    @bezayosef788@bezayosef78822 күн бұрын
  • የውስጥ ለውስጥ መግባባትና አንድነት ይኑረን እንጅ የሱማሊያን ህልም እንኳን ተወውት ቤተመንግስቱን በኛ ወታደር እያስጠበቀ እኛን ለመውጋት መጣጣር እራሱ እዲወጋና እዳይነሳ አድርጎ እዲጎዳ እዲቆሳቆል ያደርገዋል

    @user-qx9ih3qr2f@user-qx9ih3qr2f24 күн бұрын
  • Past is past, let us move forward! If we united today, we can decide what we’re gonna have tomorrow

    @hassenissa8539@hassenissa853925 күн бұрын
  • twererew

    @user-ch4ip7oc9t@user-ch4ip7oc9t25 күн бұрын
  • ያረቢ ይን ዘረኚነት ከምድር ያጥፋው

    @MizanMedia-pp2zo@MizanMedia-pp2zo25 күн бұрын
  • Welcome Somalia

    @user-dt3db5mm4q@user-dt3db5mm4q25 күн бұрын
  • ሱማሊያ ነይና አዲስ አበባንም ጨምረሺ ወሰጂው አያገባንም በዘር ለተዘፈቀቺ አገር በሠላም ላልኖረንባት አገር ይወሰዷት

    @user-jx4sb2oh1c@user-jx4sb2oh1c24 күн бұрын
  • ሶማሊያ አዲስ አበባ ም ትግባ እኛ ምን አገባን እናንተ የብልፅግና ሎሌወች መጀመሪያ ዘረኛው የምትለፈልፍለት መንግሥት ነው እየመረረህ ዋጠው ድል ጀግኖቻችንፋኖወቻችን ከ እግዚአብሔር በታች እሱ እና እሱ ብቻ ነው ተስፋነን ።

    @meheretfuchs4724@meheretfuchs472425 күн бұрын
    • 😮😮😮😮😮😅😮😮😮😮😮😮

      @eliasgurmu1883@eliasgurmu188325 күн бұрын
    • @@eliasgurmu1883 ምን ታፈጫለሽ ?እየመረረሽ ዋጭው ።

      @meheretfuchs4724@meheretfuchs472425 күн бұрын
    • Fanom endimeta ethiopia menor alebat

      @KingKT9@KingKT925 күн бұрын
    • የ አማራ ተወለደ አንዲም ነገር አይመለከተውም ይህ በለ ክልሎቺ ክልላቸውን ያዲኑ እኛ አማራወቺ ከዚህ ቡሃላ ለክልላቺን ብቻ ነው ደማቺን እሚፈሰው ምክኒያቱም ማንኛውም ቢሄር እራሱን ቀዲሞ ከዚህ መግስት እራሱን ነገ ለማወጣት ከ አማራ ጋር እስካልተነሳ ዲረስ የ አማራ የዘር ፍጂት እስከ አልተሰማው ዲረስ አያገባንም እስከዛሬ ለ ኢትዮጲያ የለን የገበርነው ደም እንደጨቋኚ አስቀጠረን እንጂ አልጠቀመንም

      @user-jx4sb2oh1c@user-jx4sb2oh1c24 күн бұрын
  • ወንድሜ አንድ ካልሆንክ ዙርያህን አሰፍስፎ የሚጠብቅህ ወፈ ምድር ይቀራመትሃል።ስለዚህም ፍትህን፣ እኩልነትንና ነፃነትን አስፍኖ ሁሉም የኔ ብሎ የሚጠብቃትንና መስዋዕት የሚሆንላትን ጠንካራ ኢትዮጵያ መገንባት ብቸኛው አማራጭ ነው።በዚህ በ21ኛው ክፍለ ዘመን አዋጭው ስለመንደር. ሳይሆን ስለአገር ማሰብ ነው። የጥንካሬያችን መሰረቱም እሱው ነበር።ፈጣሪ አገራችንን ይባርክ።

    @mayetmelkam9235@mayetmelkam923524 күн бұрын
    • ከዚህ ቡሃላ አንዲነት ይናፍቃቹሃል አበይን ይዛቹህ ሱማሊይ ስጠቀልለን ወደብም ይኖረናል ተምጣልን በደስታ እንቀበላታለን

      @user-jx4sb2oh1c@user-jx4sb2oh1c24 күн бұрын
  • እኛ የተናቅነዉ በራሳችን ጥፋት ነዉ። ሁልጊዜም ከሀዲ አይጠፋም በደርግ ጊዜ የኢትዮጵያ ሠራዊት ከወራሪው ጋር ጉሮሮ ለጉሮሮ እየተናነቀ ሳለ ኢህአፓ በይፋ ለዚያድባሬ ድጋፍ ሰጥቶ ነበር። አሁንም ሶማሊያን የሚደግፉ አሉ። ሁልጊዜም ከጎጥ ከፍ ብለን ማሰብ ይሳነናል። ተያይዘን መዉደቃችን አይቀርም።

    @samsontadesse9499@samsontadesse949924 күн бұрын
  • ኢትዮጵያ የሚጠብቃት እግዚ አብሔር ነው አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ መገስት አለ የለም ማንም ጥላት እዴፈለገው መፈጨት ይችላል ባሁን ስሀት ግን ኢትዮጵያ የሚጠብቃት እግዚ አብሔር ብቻ ነው መገስት አይደለም

    @tenaberihun7379@tenaberihun737924 күн бұрын
  • ሶማልያ ውዷ በቶሉ ነይ እኛ በጉጉት እየተጠበቅን ነው አማራው ከጎንሽ ነው 😌

    @Snako-cb1zn@Snako-cb1zn25 күн бұрын
    • እስከመቼ ባንዳነት

      @samsamsun367@samsamsun36725 күн бұрын
  • Aye hagra😢😢😢

    @user-du9nv7bw5y@user-du9nv7bw5y23 күн бұрын
  • ነገር ግን ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ና ጥላቻን ከሚሰብኩ በዘረኝነት ከሰከሩ ስትናገር ግን አንደ ጵላጦስ ከደሙ ነፃ ነኝ ሰው ነኝ ትላለህ ግዜ ጠብቆ ከተጠያቅነት አትተርፍም።

    @firehunmulugeta4759@firehunmulugeta475925 күн бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤❤❤

      @user-mj4nw9cz8z@user-mj4nw9cz8z24 күн бұрын
  • ለምን አዲስ አበባ አትመጣም እኛ ከ 4ኪሎ ላይ አይናችንን አናነሳም

    @shewangzawgetachew5620@shewangzawgetachew562025 күн бұрын
    • ማየት መች ተከለከለ? 400ብር ከፍለህ መጎብኘት : ፎቶ ሁሉ መነሳት ትችላለህ😊 አብሽር የሆነ ቀን እዚያው ጎዤም በረሃ ውስጥ ትፈንናለህ😂

      @kebirhassen6435@kebirhassen643525 күн бұрын
    • ​@@kebirhassen6435ከብት

      @user-ds6tx2tf4q@user-ds6tx2tf4q25 күн бұрын
    • አተ ማነህ ሽንታም እራስህን ቻል ስለሌለው ምን አግብቶ ነው ባንዳ ወይም ሸልል ግሳንግስ እያመጣ ዩቱዩበር ስለዘገበልህ አሁን የሆነ መሰለህ ድሮም ድንበር የጠበቁ አፋር እና ሱማሌ ናቸው አታስብ

      @vhgkvkgm8536@vhgkvkgm853625 күн бұрын
    • Oneg yiwagalachew Ethiopia bilew ayatochachin Ke Somalia gar tewagitew enesu gin Harerge yeminoru yemitulachewn yelij lij neftegna eyalu yardalu, bet yafersalu, yasadidalu. Amhara le manim mewagat yelebetim erasun yawta. Ezaw yalut yiwagu.

      @eg3549@eg354925 күн бұрын
    • ​​@@kebirhassen6435ante maneh AA ye Ethiopia hizb new. Oromo bicha yimira new yemitilut. Ende oromo ceflaqi yelem be midir. Fano eko hulum abro new yimra be ekukinet new yemilew. Ene oromo poletica nitsuhan, hitsanat ayardim. Ye enante giff beza. Fetari yiferdal. Tigabim yiberdal.

      @eg3549@eg354925 күн бұрын
  • It is good, Somalia has to take it's lànd!

    @danielbihon9082@danielbihon908225 күн бұрын
    • That is why we don't like Fano. Fano does not care for Ethiopia if Amhara is not a king! We're so sorry that can not happen ever again! Amhara is just one tribe out of 80+ tribes in Ethiopia.

      @tezitube1877@tezitube187725 күн бұрын
    • Who are the one who car lot for ethiopia, each part of ethiopia have owner you can go to your part, fake ethiopia , Somalia 🇸🇴 will prevail again and again

      @AbdulfetahMohammed-ef3eb@AbdulfetahMohammed-ef3eb25 күн бұрын
    • No you misunderstood it we amhara don't care for Ethiopia as long as we prohibited from entering addis abava like other people ,we displaced from our village​ ,we considered like colonizer so why we fight for sucj country tell me@@tezitube1877

      @gebretsadikaschalew1298@gebretsadikaschalew129824 күн бұрын
  • ሶማሊያዬ ነይልን እስከ ዱራሜ ነይልን በቶሎ ዘረኝነት ሰልችቶናል❤❤❤

    @tegegnmekengo444@tegegnmekengo44425 күн бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

      @user-mj4nw9cz8z@user-mj4nw9cz8z24 күн бұрын
    • እዳማረህ ይቀራል 😂መቼም የ ኢትዮጵያን ድበር አልፎ አይገባም❤

      @yewbdarkassye3020@yewbdarkassye302024 күн бұрын
    • ሶማሊያ ነይልን ??😂😂😂 እረ ምን አይነት ትውልድ ነው ሀገሪቷ ላይ ያለው ?!? አያትህ ይሄን ቢሰሙ ቱ ብለው ነው የሚተፉብህ 100% !

      @askme7620@askme762024 күн бұрын
    • ​@@askme7620ኢትዮጵያ ሞታለች!!!

      @Nationalismandpatryotisem@Nationalismandpatryotisem23 күн бұрын
    • ​@@yewbdarkassye3020ኢትዮጵያ ሞታለች!!!!

      @Nationalismandpatryotisem@Nationalismandpatryotisem23 күн бұрын
  • በአማርኛ ልፃፈው ይሄንንሰ እነ አባቴ እና ጓደኞቹ አንዴም ያልተንበረከኩላት ታናሿ ሶማሌ ከነድርሰቷ በሚገባት ቋንቋ ይሄ ትውልደ ያናግራታል ያቺ መራቱ የፓርላማ አባል መንገዷ ድጥና ማጥ ይሁን ።

    @wondiyetadesse1916@wondiyetadesse191624 күн бұрын
  • Selam Le somalia ❤

    @Soran4Ismail@Soran4Ismail24 күн бұрын
  • Keep off from Eritrea, Eritrea never ask and never wished any Ethiopian land. You're trying to make excuses, Solve your internal problems.

    @Simbathegreat9@Simbathegreat924 күн бұрын
  • ነገ ደግሞ ኬንያ ተንስታ የመሬት ይገባኛል ጥያቄ እንዳታቀርብ ሰጋው። የብሄር ፖለቲካ ትርፉ መኮሰስ ነው።

    @blackstone07@blackstone0724 күн бұрын
  • ታላላቅ ተግባራት የሚከናወኑት በጉልበት ሳይሆን በትዕግሥት ነው ። (ሣሙኤል ጆንሰን) በራሱ ለራሱ አመኔታ ከሌለው ሰው ቁም ነገር መጠበቅ ሞኝነት ነው (ጀምሥ ረዕል ሊዊዝ) ሰዎችን እመን ላንተም ታማኞች ይሆናሉ በትልቅነታቸው አክብራቸው ሥለትልቅነት ይማራሉ ። ( ፌመርሰን )

    @fk3365@fk336525 күн бұрын
  • እረተው ከግራቤቱችችን ጋ የምጠላነገር አተፈልፋልው እኔንኝ የራሳችን ችግር አለብን

    @aeshimohammed9684@aeshimohammed968424 күн бұрын
  • አንተን ምታርገው ተግባር ሌላ ቢያርገው ምኑን ይገርማል፧ ኢትዮጲያ ሶማሊላንድ ላይ የፈለገቹ ስታርግ ጽድቅ፣ ሶማሊ በተለየ መልኩ መልስ መስጠቷ ደግሞ ሀጥያት ሚሆንበት ምንድነው፧

    @tekleweiniokubamichael2545@tekleweiniokubamichael254525 күн бұрын
  • የዘር ፖለቲካ እስካልቆመ ድረስ የማን ተልካሻ መፈንጫ መሆናችን አይቀርም

    @amelyeyenewa1459@amelyeyenewa145924 күн бұрын
  • እድሜ ለነ ዋለልኝ መኮንን፣ ለነ __ ጥላሁን፣ ኦነግ፣ ወያኔ ሀገር ለዜጎች ሲኦል እንድትሆንባቸው አድርገዋል። ዜጎች በልተው እንዲጠግቡ ከማድረግ ይልቅ በቋንቋ እንዲገዳደሉ አደረጉ።

    @ZemenuBeyna@ZemenuBeyna25 күн бұрын
    • ፋኖስ😂😂😂 አገር እየገነባ ነው

      @samsamsun367@samsamsun36725 күн бұрын
    • ገልቱ

      @user-ig5zl3kp7d@user-ig5zl3kp7d24 күн бұрын
  • እኛ. አማራወች. አያገባነም. እያሰደዱ እየገደሉነዉ. ሱማሊ ያ. ኑእገዙን

    @user-mj4nw9cz8z@user-mj4nw9cz8z24 күн бұрын
    • 𝑨𝒚𝒏𝒆𝒇𝒂𝒎...

      @PeterosTamirat@PeterosTamirat24 күн бұрын
  • 😢😢

    @GfygGruj-ww3dq@GfygGruj-ww3dq24 күн бұрын
  • ሶማሌም ሆነች ኤርትራ አርፈዉ ቢቀመጡ ነዉ የሚሻለዉ

    @yohannesaklilu841@yohannesaklilu84124 күн бұрын
  • የአማራን ደም እያፈሰሱ ድንበር ማስከበር ቀርቷል። አእንደዉም ኦሮሚያ ተብዬዉ ክልል ትንሽ ጨምራ ብትወስድ ምን ይላታል😅

    @maremichael2961@maremichael296125 күн бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

      @user-mj4nw9cz8z@user-mj4nw9cz8z24 күн бұрын
  • አይ አብይይይይይይ ይድፋክ በዚ ሡዳን በዚ ሡማሌ አይ መጨረሻችን

    @msrak4498@msrak449825 күн бұрын
  • ለምን አዲስ ህግ አይወታም ብሔር የሚባለው ነገር ደምሰሶ ሁሉም አንድ የሚያደርግ በኢትዮጵያዊነት ብቻ ይታውቅ በቃ 1000 አመት ይኖር ይመስል ያለ ብሔር መኖር ይቻላል እኮ 🤔🤔🤔 ከዚህም ንትርክ የምንወጣው በዚህ መንገድ ነው

    @user-wr8ih1dv3o@user-wr8ih1dv3o23 күн бұрын
  • ዝም ብሎ ማካበድ አጀንዳ ለማስቀየር መተንተን አያስፈልግም። ሱዳን ሁለት መቶ ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የኢትዮጵያን መሬት ወስዳ ዝም ያለው የኢትዮጵያ መንግሥት ትልቁ የኢትዮጵያ ስጋት ነው። ሱማሊያ ይህንን አይታ ነው ለመዳፈር የበቃችው።

    @debebetessema7649@debebetessema764925 күн бұрын
  • ETHIOPIA PRIME MINISTER AMAN NEW ETHIOPIA COUNTRY LEADER

    @amandimisse2339@amandimisse233924 күн бұрын
  • ዘረኝነት ። ድኩማንነት ነዉ ። ዘረኝነት ይውደም!!!!

    @solomonbekele5391@solomonbekele539124 күн бұрын
  • እውነት ከሆነ ሱማሊያ አንድ ነች። ሱማሌ አንድ እምነት ሁለት ጎሣ አንድ ሱማሌ ነች።

    @user-yq6bw6go6v@user-yq6bw6go6v25 күн бұрын
  • Beshtey. Ethiopia lmen atktlem

    @Abrahamgebre595@Abrahamgebre59524 күн бұрын
  • ምነው ሶማልያ በለጠፈችው ካርታ ጨኋችሁ! ኤርትራ የትግራይ መሬት ወራ ይዛ እያለች ትንፍሽ የሚል ጠፋ። የዳጉ ጋዜጠኛ በዘረኝነት ነው እየለፈለፍክ ያለህው።

    @gebregiorgiskahssay2657@gebregiorgiskahssay265724 күн бұрын
  • ኢትዮጵያውያን እንኳን ይህን ለማየት ኣደረሳችሁ እኛ ኤርትራውያን ደሥሥሥሥሥ ብሎናል የሌላ እየተመኛችሁ በእጃችሁ ያለው ትነጠቃላችሁ ድል ለሶማላውያን ወንድሞቻችን

    @hermelagirmay2337@hermelagirmay233725 күн бұрын
    • fetary yasitekakilewal hulunim yenat xut nekash

      @SeifeAbera-hk3jq@SeifeAbera-hk3jq25 күн бұрын
  • allah agerachn selamyargln

    @TadeseFuad@TadeseFuad25 күн бұрын
  • ከሶማሊያ ይልቅ አውሬው ዳሽ አራጅ ዘረኛ ቡዳ ጭራቅ እሮሞ ሀይል አደል ትግሬው አውሬ አራጅ ዳሽ ህውሀት አደል ከምድሩ ፈጣሪ ንጉስ ምጥጥ አርጎ ያጥፋቸው እና አሜን የአማራ ህዝብ ደም ግፍ አሜን አሜን አሜን

    @user-lk4of8dl9d@user-lk4of8dl9d24 күн бұрын
  • የዚህ የዘርና የጎሳ ፓለቲካ በህግ ከህገ መንግስቱ ካልተነቀለ ወይም ካልተወገደ ለኢትዮጵያ አደጋ ይሆናል።የዚህኛው መንግስት ዘረኝነት ደሞ የባሠ ነው። ኢትዮጵያን የሚያሻግር መንግስት ፈጣሪ ይስጠን!!

    @Getachewsolomon@Getachewsolomon24 күн бұрын
  • YASAZINAL HAGERACHIN SELAM ENDITHON YEHULACHINIM ASTEWASO YIFELIGAL AND HAGER ETHIOPIA !

    @ETHIOPIAN-OLD-MUSIC-3533@ETHIOPIAN-OLD-MUSIC-353325 күн бұрын
    • አብይ ካሎረደ ሰላም የለም

      @user-hz2bf2km4k@user-hz2bf2km4k25 күн бұрын
    • Le Oromia oneg/ biltsigina yiwagu kefelegu. Lelaw yemitaredibet kilel

      @eg3549@eg354925 күн бұрын
  • ውይ እንደው ለዘረኞች መንጌ ቂጥ ቂጡን በሳንጃ ብሏል ያ ያስፈልጋቸዋል በእውነት፣ ቆፍጠን ያለ ውሳኔ፣

    @user-we8je5jb4d@user-we8je5jb4d25 күн бұрын
    • 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

      @user-mj4nw9cz8z@user-mj4nw9cz8z24 күн бұрын
  • Yesew bahr ketemegnek tekebro yeneberew meret yteykal somaliland ye somal enji ye Ethiopia New ende yemtsbut viva somal

    @EliasEstifanos-io6jb@EliasEstifanos-io6jb25 күн бұрын
  • እውነት ለመናገር ፅንፈኛው ኦሮሞ ዋጋ ይከፍላል በኦሮሞ ብቻ አይደለም ለድፍን ኢትዮጲያ ይተርፋል መከላከያን የዋረደው ወልዶ ባሳደገው በአማራ ሕዝብ ላይ ድሮንና ታክ ጭፍጨፋ ያደረገ ግዜ ነው በራሱ ተዋርዷል ድንበር መጠበቅ ሲገባው ራሱን አዋርዶ ከንፁሃን አማራ ገበሬ ጋር ውዲያ ገጠመ 😢😢😢

    @user-iu5ep2ku5w@user-iu5ep2ku5w24 күн бұрын
  • የኢትዮጲያ ችግር የብሄር ፖለቲካ መሆኑ ማንም እሚጠፋው የለም የታወቀነው

    @MohmadMoala-jt1cw@MohmadMoala-jt1cw24 күн бұрын
  • Ante Ahiya Eritrea🇪🇷 be semien alk? 1 Amara, 1 Oromo, 1 Agame eko Eritrea❤ wust yelem enante werariwoch hagerachinen yademachu balegiewoch dedeboch enante neberachu eko. Game over💪🇪🇷

    @tedrosmhreteab2741@tedrosmhreteab274125 күн бұрын
    • Ethiopiawin hula atisadeb. We all have our different beliefs for bout past history. Let's focus fr now Ethiopian ppl don't have bad intentions towards Eritrea except Abiy government and his likes. This guy also is pro government

      @eg3549@eg354925 күн бұрын
  • Leethiopia yemiyasfeligew wetaderawi mengist new kilil ,biher biheredeboch minamin yemibalewin teret teret band chefliko regto yemigeza like derg

    @yonasfikre694@yonasfikre69423 күн бұрын
  • Antenna yanteaynet nachu mitasdefrun. Asib yetigray gizatvwey ke hylesilase befit wedeneberew, wey wede derg wey wede ehadek keru. Mertachu atalksu. Ahun wsedu blachu ketigray tareku selam stun. Atwash leselam tarik sra. Zimbleh atawra.

    @ibrahimnur5952@ibrahimnur595224 күн бұрын
  • ገና ደቡብ ሱዳንም ኬኒያም ያደርጉታል ::

    @user-fy5yv4sq9v@user-fy5yv4sq9v25 күн бұрын
  • በአፋር ንፅሃን ለይ ሱመሌ ጭምር ጦረ አዲሰ ወረረ የተከፋተው ለዚህ ነው

    @user-br8qd9ey6i@user-br8qd9ey6i24 күн бұрын
  • ሶማልያ ደግ ኣረገች። ምክንያቱ ኣፋር እያላቹ ኤርትራን ቶንኮል ስትሰሩ ነበር። እንግዲህ የቆፈራቹት ጒድጓድ ራሳቹሁን ጉቡበት። ከልቢ እቲ ዝበልዖ ስጋምበር፡ እቲ ኣብ ርእሲኡ ዘሎ በትሪ ኣይሪኦንዩ። ቪቫ ሶማልያ

    @iskinderberhane1583@iskinderberhane158322 күн бұрын
  • During 1977 war between Ethiopia 🇪🇹 and Somalia 🇸🇴 ,the winner was Somalia because they entered and controlled half of eastern region of Ethiopia 🇪🇹. Your parents and grandparents and government did not tell you the truth about this. They hide the truth I have questions for you My question is What was the reason Russian and Cuban troops took part fighting besides Ethiopia troops? The truth is that your troops were destroyed by somal forces That’s Somalia troops were defeated by Cuban and Russian forces carrying latest weapons at that time So Somalia 🇸🇴 forces were defeated by 🇨🇺 Cuban and Russian soldiers but not Ethiopia troops

    @hasanmuse4007@hasanmuse400725 күн бұрын
  • Dire dawe ya cissa nawe

    @user-xq6zp9op2v@user-xq6zp9op2v25 күн бұрын
  • አይበቃም የዘር ፖለቲካ ይሄው ሀገርን ያስደፍራል

    @endalnewgossayechuko448@endalnewgossayechuko44824 күн бұрын
  • እንዴ ደርግ መውደቅያ ግዜ አሁን ነው ይህ መንግስት አበቃ ኡኡኡኡኡ🤔🤔🤔🤔🤔🤔

    @badrudin7674@badrudin767425 күн бұрын
  • እስኪ ሶማሊያ ትግበ በአካፋ ነው ምንላት

    @FuwadHassen@FuwadHassen20 күн бұрын
  • ልቦና ያለው በተለይም የአመራሩን ዘርፍ የጨበጡ ከሰሙ ያዘጋጃችሁት የአገር ተቆርቋሪነት የሚአስመሰግናችሁ ነው።

    @mulugetamindaye8391@mulugetamindaye839125 күн бұрын
  • የጅል ጅላፎ አመላካከት ይጋርመኛል አዲስ አበባ መግባት እንዴ ቀላል አትዩት ሳታት ብለሽ የባትሽ ቤት ይማስል ዛው ብሎ እሚገባ እንዳይመስላችሁ ዋጋ ያስከፍላል እኛ Ethiopian ይሄ ዛረኚናት እስክላቀን ድራስ ሁሌም እየታባላን እንኖራለን ምንግስትን ማውረድ እንዳለ ሆኖ ሀገራቹህን ማሸጥ ምን የሚሉት ነው አረ እንዴ ኢትዮጵያ ህዝብ ካፕት የላም ካ እንስሳት አትላዩም የማትራቡ ፈጣሪ ጭርስ አድርጎን መጫረሻቺንን ባየን ጥሩ ናበር 👍👍

    @abdeahimed7556@abdeahimed755624 күн бұрын
  • ዘረኝነት ይጥፍ አቆሼሼን የኛ ቆሻሻ ለልጆቻችንን መተላለፍ የለበተም

    @RakUae-in7cq@RakUae-in7cq24 күн бұрын
  • Geli

    @AymenMhommed-hm7hr@AymenMhommed-hm7hr15 күн бұрын
  • ስጋት አይግባህ ሱማሌ የሚባል አገር ተባታትኗል

    @seifuyazew5189@seifuyazew518925 күн бұрын
  • በታሪክ የ ሶማሊያ ክልል እስከ ድሬዳዎ ነው

    @bab5292@bab529225 күн бұрын
  • አብይ፡እባክህ፡ሰለም፡አስፍን፡ጦርነት፡ምን፡ይጠቅማል፡እባክህ፡ጦርነት፡ሰለቸን፡

    @SamsungSamsung-xz5te@SamsungSamsung-xz5te24 күн бұрын
  • በቀደም ስዩሜ ያተ ያሎነው የኔነው በል ሲል ነበረ ዛሬ ሱማሊያ ቀደመችን😂😂

    @BuzuneTeshome@BuzuneTeshome25 күн бұрын
  • Somaliam Ethiopiam and hzb nachew, Ethiopiawiveyala mizamaraw ye wushat zemare salchetonal, zaragna ezaw ba tsebalek! Egna ba feker ka hulum gar asa ena eshat eyatabasn ba fekr eyawatachawaten enenoralen! Torenat torenat metelut tawagtachu matawkut ashanefachum matawkut nachu! Somale dame new fanda!

    @nuradinabdulkadir9415@nuradinabdulkadir941524 күн бұрын
  • Somalia is takin they land back to somalia the british gave this land to ethiopia finaly looks like the dream is coming true

    @baskilyare@baskilyare22 күн бұрын
  • ogadenn mech nw beethiopia sere Yegebaw abralulin

    @feiselabdi@feiselabdi25 күн бұрын
  • Lik ede ethiopiawian eritrea aseb yemtlu new

    @fnan99633@fnan9963325 күн бұрын
  • ኢህአዴግ ስሙን ቀይሮ ደግሞ ብልጽግና እና አስተሳሰባቸው እስካለ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር አትኖርም

    @atrsawminichelferede1444@atrsawminichelferede144424 күн бұрын
  • "በዕውራን መንደር ኣንድ ዓይን ያለው ይመራል"፣ ዘይላ ወደብ እና ኦጋደን ኣንድ ኣካል እንደነበሩ የምትክደው ሓቅ ነው ብየ ኣልገምትም፣በእርግጥ፡ይህን የዜላ እና የኦጋደኑ የክል ኣንድነት እንደ ኣማራው ብሄር በጎጃም በሽዋ በበገምድር በተለያዩ ጠቅላይግዛቶች ቢኖርም ኣንድ ህዝብ መሆኑን በዚህ ሰዓት ያንድነቱን ትግል እያካሄደ ይገኛል።ሶማልያዎች እና ኬንያዎች በእንግሊዝ ቅኝ ግዛት በነበሩበት ወቅት የሶማልያ ዲሞግራፊ የስነ ሕዝብ አወቃቀር እንዴት እንደነበር እና እንግሊዞች እንዴት ኣርገው ኦጋደንን ወደ ኢትዮጵያ እንደኣጣበቋት ባታስታውሰውም ቅሉ፡ የሶማል ክልል ዲሞግራፊ የስነ ሕዝብ አወቃቀር እንደ ኣማራው እና ኦሮሞው ህዝብ በተለያዩ ጠቅላይግዛቶች እንደሚኖሩ ሁሉ፡ የሶማልያ ህዝብም ከዚህ የተለየ ኣወቃቀር የለውም፣እውነቱ ግን፡ ለኢትዮጵያ የማይቀርላት ጊዜውን ጠብቆ ብቅ ያለ የጊዜ ቦምብ ነው። ግመልን ሰርቆ ተደብሮ መሄድ ኣይቻልም፣ምንግዜም ሓቅ ታሸንፋለች!

    @dawiteliffe9027@dawiteliffe902724 күн бұрын
  • ሶማሌ ቀርቶ ሞሶሎኒ ተመልሶ ይምጣ የአማራን ህዝብ አይመለከተውም ብልጽግና ራሱ ወራሬ ነው

    @kebe7097@kebe709724 күн бұрын
  • 1977 war አንበሳ ያተባላች ሱማሊያ በ21 ቀን አዋሽ መንጋጥያ ደምስሳ ወደ ድማት ቃያረችው ። ታረክ አይከበድም።ለመሆን ኢትዮጵያ ያሚትባል ያለችም ቤህር አሌ ሜቀዠትህ ትተህ መንግሥት እረሱ ቤሄርተኛ ነው የሚያወጣው ለኢትዮጵያ ፂናቷን እያተማኛን ቤሄረን ማስቀደም አማረጭ ነው ኢትዮጵያ መንግሥት አይደለም እንዴ የረሱን ዜጋ በአውሮኘላን እምደበድበው።

    @user-ty8sc4rs3h@user-ty8sc4rs3h25 күн бұрын
  • Dire dawe ya cissa new somila

    @user-xq6zp9op2v@user-xq6zp9op2v25 күн бұрын
  • ይሄ ሁሉ የጅል የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ የወለደው የሌለ ጭቅላነት የፈጠረው የጋጠወጥ አሠራር ውጤት ነው

    @phun4379@phun437923 күн бұрын
  • Esey ahun gene ye ejachenen agegne

    @ogamobirega185@ogamobirega18525 күн бұрын
  • የዘረኝነትን ክፋነት ስላነሳህ እናመሰግናለን ። የክፋ ነገር ሁሉ ምንጩ ዘረኛነት ነዉ

    @user-jw5oy6rr8c@user-jw5oy6rr8c25 күн бұрын
  • ዛሬ ያበደ ዘገባ ነው ይናመቻችሁ

    @abeduteddy9349@abeduteddy934925 күн бұрын
  • Egna rasachin mecha selam honin?

    @user-vi2qx2qy9i@user-vi2qx2qy9i24 күн бұрын
  • Weslata. Ethiopia wuleta bisoch

    @tesfazghitekle538@tesfazghitekle53825 күн бұрын
  • ይሄንን ዜና ለአናሳው ፋኖ ሰፈርተኛው እንዲህ ንገርው ዝምብሎ እየፎከር እንኳን ጎርቤት ሀገርና መከላከያ ባይኖር ኖሮ አንዲት ህውሀት ተምትማ ርምርማቸው አ/አ አፍንጫ ስር ደርሰው አይቷል እና አርፈው መከላከያን ቢያከብሩ እና አርፈው ቢቀመጡ ይሻላቸዋል ምላሳቸውን አህያ ማሰሪያ ያድርጉት ስለርዘመባቸው

    @user-vd2hm2ok1l@user-vd2hm2ok1l23 күн бұрын
    • የፋኖን ጦስ ጡምቡሳስ ውሰድ ጋላው ። እኛ ምን አገባን ከእንግዲህ ? አባቶቻችን ለጋላ መሬት ብለው ቦረናና ባሌ አጥንታቸውን ከስክሰው ነበር ። አሁን ግን ታላቋ ሶማሊያ መሬቷን ፈለገች ። ጋሎች ልቀቁላት እስከ ናዝሬት ድረስ መሬቷ ነው ። አከተመ

      @user-nv9su8lm9b@user-nv9su8lm9b23 күн бұрын
  • Fano chegeram ayelum ayelum...

    @user-nt8le2mv3h@user-nt8le2mv3h23 күн бұрын
  • እስከ አሁን የአፋር ንፁሃን አርብቶ አደሮችሁ እየተወጉ እየተከላካሉም ማንም ኢትዮጵያዊ አልታራዳንም ነበር አሁንም ጦርነቱ ቀጥሎዋል

    @nasirabdu533@nasirabdu53325 күн бұрын
  • ኦሮሞዎች የሚፈልጉት እሱን ነው መገንጠል ስለሚፈልጉ

    @mathiyasmuna2793@mathiyasmuna279324 күн бұрын
  • የ ወያኔ ዘመን ናፈቀን ወያኔ ድረስልን😢😢

    @BibiKiki-iq6zv@BibiKiki-iq6zv24 күн бұрын
  • ምን የሌለ ታወራለህ በደቡብ ሱዳን በሰሜን ሱዳን በኤርትራ ግዛታችን ተይዞ ህዝባችን ተገሎ ተፈናቅሎ ይገኛል የኢሮብ ህዝብ ኢትዮጵያዊነቱን እምነቱንም እየተነጠቀ ነውየጋንቤላ ህዝብ ሃብት ንብረቱንና ህፃናት እየተነጠቁ ነው

    @Teyboawlou@Teyboawlou24 күн бұрын
  • እችን ቆማጣ አንገት የምቆረጥ ጠፋ

    @vftygyyi4799@vftygyyi479925 күн бұрын
    • ለምን አንተ አትሞክረውም ኮሜንት ከሞነጫጨር ይልቅ

      @jimihune9650@jimihune965025 күн бұрын
  • Anet muwaretgna kesumala belay le etyopia xelate anet neh gezahen xebek anet koshasha baneda

    @AmenGerma-zo6zt@AmenGerma-zo6zt25 күн бұрын
  • Down down Ziad Harre !

    @jarsoduba3246@jarsoduba324625 күн бұрын
  • Manewu chiger amichis? Manewu gabanechin galito yemihasayen? Ist nigaregni ka huletu beher lela beri ale Ethiopian yemifaris? Inarsuma alichalum EGZABHERIM asalifo ayisatim, ka razhim gize jamiro Ethiopian eyemaru gabanechin shinto shinto yebalawu.

    @MulatuTadesseHaile-jj8hi@MulatuTadesseHaile-jj8hi24 күн бұрын
KZhead