እዮብ ና ረዱን ሰርፕራይዝ አደረግናቸው

2024 ж. 29 Сәу.
196 992 Рет қаралды

እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ

Пікірлер
  • አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈 ቃል ፈርኒቸር (የበዓል ልዩ ቅናሽ) 0986888887 Telegram 👉🏻 t.me/kalfurnaddis 👈🏻

    @eyobeltube@eyobeltube21 күн бұрын
    • እዮቤል እንኳን ደስ አለህ ወድማለም ደስ ብሎኛል የናተ ደስታ መልካም ደስታን እመኝላችሆለሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤

      @FatumaTube-dp1sl@FatumaTube-dp1sl21 күн бұрын
    • ቃልዬ ታናሽ እህት አገኘች ደሞ ከላይ ሁለቱም ጥቁር መልበሳቸው😊❤❤

      @yeshumethiolove275@yeshumethiolove27521 күн бұрын
    • 😂😂አወ ደስ ደስ ደስ ትላላችሁ🎉🎉🎉🎉የወድማማቾች ሚስት እረድና ቃልየ አዳይነት ድምፅ ሁሉ ነገራችሁ ደስትላላችሁ🎉🎉🎉

      @user-cg3ok5jp9x@user-cg3ok5jp9x21 күн бұрын
    • እዮባዬ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ትዳሪ መልካም ነገር ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

      @haymanotkasaw8532@haymanotkasaw853221 күн бұрын
    • እዮቤ ቀ ሪዘመና ቹ በ ደስታ ይለቅ 2ታቹ ምምርጥ ናቹ 😘😘😘😘😘😘😘😘አይለያቹ 😘😘

      @mhsenailmhsenail2098@mhsenailmhsenail209821 күн бұрын
  • ❤ወንድሜ እጅግ ደስ ብሎናል መጨረሻውን ያሳምርልን ረዱ ወንድሜን አደራ

    @heniandtsi@heniandtsi21 күн бұрын
    • እኔ ያንተ ኣድናቂነኝ እንዳውም የመላው ቤተሰብ ግን ኣንተ እጅግ ብልሀተኛ ንግግርህ ቁጥብ ኣስተዋይ በጣም ዴስ የምትሉ ናችሁ

      @user-wp5em4qs7c@user-wp5em4qs7c21 күн бұрын
    • @fedilasurur5258@fedilasurur525821 күн бұрын
    • ❤❤❤❤😢

      @Fatma2300-pt2mp@Fatma2300-pt2mp21 күн бұрын
    • ❤🎉❤🎉​@@user-wp5em4qs7c

      @fatimanigus3261@fatimanigus326121 күн бұрын
    • Beallah lijih balefew yasitelalefelihin meliekt sitisema min alk benatih video sira besu guday

      @firdewsahmed4518@firdewsahmed451821 күн бұрын
  • ይሄን ፍቅር የሆነ ቤተሠብ በሞላ የሚወድ በላይክ አሣዩኝ👍

    @zenatabdo8867@zenatabdo886721 күн бұрын
    • ❤❤❤❤

      @user-tb8re9on8s@user-tb8re9on8s14 күн бұрын
  • እስቲ ለአቤል ቀልዶች ላይክ ግጩኝ እደኔ በፈገግታ የጨረሰው ለነሱም ድምቀት ለኛም ፈገግታነው አቤልን ሁሌየም አምጡልን ደክሞን ስንመጣ በሱ ቀልዶች ፈግግ እንላለን👍👍👌👌👌

    @user-db8ce7zt7y@user-db8ce7zt7y21 күн бұрын
    • Abiel btam newu feta yemirgn

      @genet19@genet19Күн бұрын
  • እዮባ ትልቅ ሰው ለአንተ እና ለረዱ ስለሆነላቹ ደስ ብሎኛል። ዛሬ ባየሁት ቪድዮ ትንሽ ቅር ያለኝ ካልተሳካ ህይወት ይቀጥላል... የሚለው ለአፍ ብቻ ያልከው ቢሆንም እንደ ፍቅረኛ ግን ደስ የሚል ስሜት አይሰጥም ልብህ ላይ እንዳለው ለእሷ መስዋህትነት ልትከፍል እንደምትችል በአንደበትህም በተግባርም ማሳየት ያስፈልጋል ጥግ ድረስ ለእሷ ስትል መሄድ እንደምትችል ማሳየት አለብህ ብዬ አስባለው እንዲሰማትም አድርጋት ።በተረፈ ግን በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ይጠብቃቹ።

    @MarthaArgaw-fp6ti@MarthaArgaw-fp6ti21 күн бұрын
    • I felt same, I don’t know what he was thinking, tenesh yhon odd yhon semet aychebetalhu

      @mamaethiopia8588@mamaethiopia858821 күн бұрын
    • የልቤን ነዉ የተናገርሽዉ❤❤❤❤❤❤❤

      @FjhShj5@FjhShj521 күн бұрын
    • ሳሂ

      @user-uu3ts9lh2n@user-uu3ts9lh2n20 күн бұрын
    • Tekekel

      @Nini-py2qg@Nini-py2qg20 күн бұрын
    • ❤❤❤ በትክክል

      @smegnAmare-jz8lr@smegnAmare-jz8lr18 күн бұрын
  • እስኪ የረዱን እርጋታ እደኔ እሚወድላት ማነው❤እኔማ እነሱጋ እደጅል እየሳእኩ ነው እምጨርሰው😂😂

    @user-gt9le8jy2m@user-gt9le8jy2m21 күн бұрын
    • እህትደምሪኝውዴ

      @user-he8tw5de4d@user-he8tw5de4d21 күн бұрын
    • እኔ

      @jvvbnnbb7514@jvvbnnbb751421 күн бұрын
    • እኔ

      @user-vc1qk4so1p@user-vc1qk4so1p21 күн бұрын
    • እውነት እምትገረም ናት

      @AlAlmas-xf6vw@AlAlmas-xf6vw21 күн бұрын
    • በጣም የተረጋጋችና አስተዋይ ነች

      @zelekashlulseged9795@zelekashlulseged979521 күн бұрын
  • በእውነት ይህ የመሠለ ቤተሰብ መሆን የተመኛችሁ በላይክ🎉👏

    @etagegenalamraw2193@etagegenalamraw219321 күн бұрын
    • ነበርኮ ያውም በከሚራ ሳይሆን በደጃፍ ቤቱማ አይችለንም ነበር ካያቴቤት ስንሰባሰብ ግን እኛ ስደት ጥለን ስንህድ እነሶም ወደአህራ ጥለውን ህድ እፍፍፍ አይ ስደት

      @fatimaa9853@fatimaa985321 күн бұрын
    • ​@@fatimaa9853Ayzosh yene konjoo hulum yalfal

      @halakoery1400@halakoery140021 күн бұрын
    • አረምልቶአል ሚድያ የማያቀው

      @AmsalMengistu@AmsalMengistu21 күн бұрын
  • በቅዱስ ቁርባን በተክሊል ተጋብተው የማየት ያብቃን ደስ ብሎናል🙏

    @komaistekle4512@komaistekle451221 күн бұрын
  • አቤት እናንተ በቀልዳቹ ውስጥ ትልቅ ቁመነገር ነው የምታስተላልፉት እዮብና ረዱ መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላቹ ❤❤

    @tsigeredagetachew6342@tsigeredagetachew634216 күн бұрын
  • ቃል እንደ የወንድም ሚስት ሳይሆን እንደ እህታቸው ነው ሁሌም ቪዲዮ ሲሰሩም አትለያቸውም አንድ ላይ ናቸው ደስ ሲሉ

    @kiya9587@kiya958721 күн бұрын
    • ኤረ ኡነትሽ ነዉ እነ ኢዮብ የቃል ወንድም ነዉ የሚመስለይ የነበረዉ በመጀመርታ❤❤❤

      @helenbaryagabr9964@helenbaryagabr996421 күн бұрын
    • ቃልዬ በጣም አስተዋይ ናት❤

      @user-xm2gt1zw1s@user-xm2gt1zw1s21 күн бұрын
    • በጣም❤❤❤❤

      @irikrir538@irikrir53821 күн бұрын
    • በጣምአሰተዋይናአብራቸውነውያደገችውእንደእህታቸው

      @gjyvng738@gjyvng73821 күн бұрын
    • Swdat, ❤ I haveyou,so much

      @user-ii8vi9or5t@user-ii8vi9or5t21 күн бұрын
  • ምርጥ ባልና ምስት ይሆናሉ የምትሉት እጅዎዳላይ ❤️❤️❤️❤️❤️

    @tigistDemeke-he7hi@tigistDemeke-he7hi21 күн бұрын
  • እረዱየ ስወድሽ ከዚህ ፍቅር ከሆነ ቤተሰብ ስለቀላቀለሽ ደስ ብሎኛል በተለይ ለሄኖክ ትልቅ ክብር አለኝ እዮባየ በጅህ ካስገባህ በሁዋላ ጀንተል አትበል እችን የመሰለች ኬክ የሆነች ልጅ አግኝተሀል ንግግርህ ሁሉ ኬክ ይሁን ወድሞችህ ለሚስቶቻቸው እዴት ክብር እደሚሰጡ እዴት ፍቅር እደሚሰጡ ከነሱ ተማር በተረፈ መጨረሻችሀን ያሳምርላችሁ❤

    @askalmesfin6669@askalmesfin666921 күн бұрын
  • ሬዲዬ ስወድሽ በጣም ደስብሎኛል ስለታጨሽ አዮቤም በጣም እድለኛ ነዉ አችን የመሰለ ቆጆ እና ደርባባ ሰላገኘ ❤❤❤

    @ruthkidane6643@ruthkidane664321 күн бұрын
  • እኔ ግን አቤላ ቁም ነገረ የሚወራ አይመስለኝም ነበረ😂😂😂ለካ መካሪ ነህ❤❤❤❤

    @fhgdjdjgf7310@fhgdjdjgf731021 күн бұрын
    • 😂😂😂😂 ልክ እንደኔ😂

      @kalkidan7912@kalkidan791221 күн бұрын
    • ቀልድ ስለሚያበዛ ነዉ እንጅ ጎበዝ ነዉ እኮ

      @user-uu3ts9lh2n@user-uu3ts9lh2n21 күн бұрын
    • ልክ እደኔ😂😂😊

      @molo3215@molo321521 күн бұрын
    • ደሞ ለዛ አለው ወላሒ ቀልዱ እራሱ ሚወደድ😅😅😅😅​@@kalkidan7912

      @sn-jn3eg@sn-jn3eg21 күн бұрын
    • 😅eko

      @fadillamarkosi9137@fadillamarkosi913721 күн бұрын
  • የእዮብ የረዱ መጣመር እንደትት ደስስስ እንደለኝኝ ማርያምን እመብርሀን ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ❤❤❤

    @hannadubai2030@hannadubai203021 күн бұрын
  • የምት ወዳት ኪዳነ ምህረት እሷ ትዳራችውን ትባርክላችው የእውነት እጅግ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @fikrtemariam21@fikrtemariam2121 күн бұрын
  • ረዱየ ሰወድሸ የኔ ደርባባ ሰነሰርአትሸ ደሰ የምትሉ ቤተሰቦች አቤላ ምርጥ ሰው ረዱየን ተከባከባት❤❤❤❤❤

    @user-fl8vb8go3f@user-fl8vb8go3f21 күн бұрын
  • ከ ረዱ በሀሪ የሚገርመኝ አንደበተ ቁጥብነቷ በብዛት ከአንደበቷ የሚወጡ ቃላቶች ማለት እና ስልክ የሚሉት ናቸው ምርጥ ልጅ ትመስላለች እግዚአብሔር አይለያችሁ 😍😍😍😍😍

    @tsegatsega8659@tsegatsega865921 күн бұрын
    • ናትም::

      @kidistkassa7093@kidistkassa709321 күн бұрын
    • በጣም ጠንቃቃ ነች የሆነችው ደሞ ለክፋት ሳይሆን እዳታስቀይም እየሰጋች ይመስለኛል ❤ስወዳት

      @user-sk1vp2wd6r@user-sk1vp2wd6r21 күн бұрын
  • ግን እንደኔ የተደሰተ ማነዉ ጥንድ በመሆናቸዉ👍👍👍👍👈

    @TamiAbaba-zu8rx@TamiAbaba-zu8rx21 күн бұрын
    • Me ❤❤

      @shawaye5579@shawaye557921 күн бұрын
  • ረዱየ የምር እድለኛ ናት … ይህን በፍቅር ፣ በመተሳሰብ ፣ በመከባበር የተሞላ ቤተሰብ መቀላቀል እግዚያብሄር በፍቅር ያኑራችሁ

    @tig4592@tig459221 күн бұрын
  • አብራችሁ በመሆናችሁ በጣም ደስብሎኛል ግን አተ ለምድነዉ ከሆነ ይሆናል ካልሆነም አልሆነም እምትለዉ ነገር አላስማማኝም ፍቅርዉስጥ ግዴለሽ አትሁን ካጠፋሁ ይቅርታ ሴትልጅ ተፈላጊነቷን ማወቅ ትፈልጋለች❤❤❤❤❤❤

    @FjhShj5@FjhShj521 күн бұрын
    • Betam tekekel

      @Nini-py2qg@Nini-py2qg20 күн бұрын
  • ወይን ይህን ሰሞን ዘበኛ ሆኜ ስጠብቅ ከረምኩ😂😂 በስተመጨረሻም እዮባ ከምር በጣም ደስ ብሎኛል መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤

    @user-du5dm9oj4y@user-du5dm9oj4y21 күн бұрын
    • 👍👍👍👍👍

      @user-li6yn7tm6i@user-li6yn7tm6i21 күн бұрын
  • በቁርባን ተጋብተው ለማየት ያብቃን ደሞ እግዚአብሔር ፍፃሜያቸው ያሳምርላቸው

    @ensratube@ensratube21 күн бұрын
    • በተክልሊ ነው የሚንጥብቀው❤❤❤

      @user-zb4cc5px8d@user-zb4cc5px8d21 күн бұрын
    • አሜን: አሜን: አሜን::

      @kidistkassa7093@kidistkassa709321 күн бұрын
  • እረ አቤላ በጣም ትለያለህ እዮቤል ትዩብ ላይ ፊዉቸሪንግ ቀልድ መስራትህ ግድ ነው በጣም ታዝናናኛለህ በነዚ ሁለቱ ጥንዶች ደስ ብሎኛል የሰፈሬ የቀጨኔ ልጆች በርቱ የቤተሰባችሁ ፍቅር መተሳሰባችሁ በእውነት በጣም ታስቀናላችሁ እውነት ለመናገር የአንበሳውን ድርሻ የሚወስዱት እናት እና አባታችሁ ናቸው በእውነት ትልቅ ክብር አለኝ ለሌሎች አረአያ ይሆናሉ ይሄን ፍቅር እግዚአብሄር ያብዛላችሁ ተባረኩ ሠርጉ የምናይበት ይለሁን

    @gashawtiku8497@gashawtiku849721 күн бұрын
  • 🎉🎉🎉ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እረዱ እና እዮብ እንኳን ደስ ያላቹ ፍጻሚያቹ ያማረ ይሁን ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ፍቅራቹሁ እጅጉን ደስ ይላል እግዚአብሔር አብዝቶይባርካቹ

    @misraktessfaye8975@misraktessfaye897521 күн бұрын
  • ቃልየ ትክክል ነሽ በተለይ የሲት ጎደኛ በፍፁም አያሰፈልግም

    @mrabdula5342@mrabdula534221 күн бұрын
    • ትክክል❤

      @AlAlmas-xf6vw@AlAlmas-xf6vw21 күн бұрын
    • ግንሴትሁነችሁ ሴትጎደኛየምጠሉትነገረስ

      @SimoSilo-md3xl@SimoSilo-md3xl21 күн бұрын
    • @@SimoSilo-md3xl ከባድ ነው ሴት ለሴት ሰይጣን ነን

      @AlAlmas-xf6vw@AlAlmas-xf6vw21 күн бұрын
  • እረዱ እድለኛ ነሽ ደስ የሚል ቤተሰብ ተቀላቅለሻል መጨረሻቹን ያሳምረው ደሞ ለወደፊት በትዳር በልጅ ይባርካቹ እና ደሞ ቶሎ ቶሎ ኑ ትናፈቃላቹ❤

    @user-xl5tt5jb6r@user-xl5tt5jb6r21 күн бұрын
  • አለ አደል ደስ በቃ ደስ የሚለዉ ደስታ ደስስስስስ ነዉ ያለኝ😂😂 እልልልልልልልልልልል ረዱዬ የኔ ቆጆ እመብረሀን በልጅ በትዳር ትባርካቹ❤❤

    @AlainAll-de1yf@AlainAll-de1yf21 күн бұрын
  • መሽ አላህ በጣም ደስ ሲል ❤❤በጣም እረጋ ያለች እደቃልየ ቆንጆ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤❤በጣም ነው እምወዳችሁ

    @user-xr6lk5pq7q@user-xr6lk5pq7q21 күн бұрын
  • እዳኔ በጉጉት ስጠብቅ የነበረ👍 እንኳን መጣችሁልን😊❤❤ ቃል እና ረዱ እህትማማች ይማስላሉ ማርያምን😂❤

    @menbiyemaryamlji@menbiyemaryamlji21 күн бұрын
  • ወላሂ እዪብ ወድሞችህ ይለያሉ ላተ ደስታ ያላቸው ነገር እረዱ ደግሞ ለትቅ ወድምህ በክብር ሂዳ ማማከሯ የኔ ልእልት አሏህ መጨረሻችሁን ያምርላችሁ❤❤❤❤

    @HhddHdhd-pz6zf@HhddHdhd-pz6zf21 күн бұрын
  • የአቤል አዝግነት ; የሔኖክ አክባሪና መካሪነት የአዲስና የቃል ሽምግልና መስራች አስተባባሪ መሆን ሳስበዉ ሙሉ ቤተሰብነት በጣም ነዉ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ ለመላዉ ቤተሰብ Much Love ❤❤❤❤

    @emnetassefa-qk3ex@emnetassefa-qk3ex21 күн бұрын
  • የአቤላ ጨዋታ መቸም አይጠገብም 😂ይመችህአባቴ አድናቂህነኝ

    @Rahma-vu7zm@Rahma-vu7zm21 күн бұрын
  • እዮባ አንድ ላይ በመሆናችሁ ደስ ብሎኛል ፍቅራችሁን ይብዛው እረዱ እረጋ ያለች ልጅ ናት ፍቅር የሆኑ ምርጥ ቤተሰብ ናቸው የሚል 👍👍👍👍

    @user-ip3xb5kp5n@user-ip3xb5kp5n21 күн бұрын
    • In❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

      @amsalegizaw7897@amsalegizaw789721 күн бұрын
  • ወይኔ እንደራሴ ህይወት በጉጉት ስጠበቀው የነበረ ማርያም በቻ ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳማረዉ 😘😘😘😍😍😍😍

    @lamlamlam7268@lamlamlam726821 күн бұрын
  • እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አይለያችሁ እስከርጂና😘😘አቤላ የሳቄ ምንጪ😂😂

    @user-cg9bs4pd2t@user-cg9bs4pd2t20 күн бұрын
  • ማሻ አላህ የቤተሠብ ፍቅራች ደሥ ሲለኝ በጣም ነው የምከታተላችሁ እወዳቸዋለሁ 🎉🎉🎉❤❤❤

    @khadijamohammed3612@khadijamohammed361221 күн бұрын
  • እዮብ እና ረዲዬ ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ይልቀቁልን የኛ ጣፋጮች ከነ አብርሽ ወደናተ ተከርብተናል አብርሽና ሩታ ክክክክክክ ወዮ ስታስቀኑ የምር ምንም የማይወጣላቹ የሚስት አመራራጣቹ ሁሉም ነገራቹ በለው እደው ስታስቀኑ የምር ሁላቹም ባድ ወዝ የተቀዳቹ ያ ሱብሀነላህ እናተን የሚያስደስት አላህ እኛንም የመዳም ቅመሞችን ያስደስተን እኛንም ጥሩ ሂወት ይስጠን መሮናል የሰው ቤት ኩሽና ጭቀት ሀላፍትና እረ ያአላህ ስማን ተመልከተን ያረብ😢😢😢

    @sadawifi8337@sadawifi833721 күн бұрын
  • የአቤል ቀልድ እኮ አይጠገብም ቢዶውን እደሳኩ ጨረስሁት እዮባና እረዱ ምልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤❤

    @user-ee2ri5tl4c@user-ee2ri5tl4c21 күн бұрын
  • Congratulations! So happy for you both!!!

    @Mr.believer123@Mr.believer12320 күн бұрын
  • ኡፍፍፍፍፍፍ የእውነት ደስ አለኝ. እኔ የምወደውን ሰው ለምወደው ሰው እመኝለው ለዘ ነው ደስ ለኝ so ከአንድ አመት ቦሃላ ታግብታቹ አብረቹ ሰርተቹ ታድጋላችሁ. የእህትነት ምክሬ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @hdfhdf2592@hdfhdf259221 күн бұрын
  • የኔማር ቃልየኮ ማለት ትለያለች የምር ደግሞ እረዱ ተጨመረች ዋዉዉ

    @TamiAbaba-zu8rx@TamiAbaba-zu8rx21 күн бұрын
  • ኢዮባዬና ራድዬ እንኳን ደስ አላቸው !ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን የሰው ልጅ መጨረሻ ስያምር ነውና ደስ የምለው መጨረሻቸውን ያሰምራችሁ🎉🎉❤

    @user-qm7vn7di3x@user-qm7vn7di3x21 күн бұрын
  • እዬባ እረዱ በፆሎት በርቱ ጠክሩ እረዱ በጣም ተመርቀሻል ምርጥቤተሰብ ጋር ስለተቀላቀልሽ ደስ ብሎናል እዴት ልምከርሽ ሱሪ አትልበሽ በሃይማኖታችሁጠካራሁኑ

    @sadasada4221@sadasada422121 күн бұрын
  • ዋዉ ደስ ሲል እረዱ ቆንጆ እርግት ያለች ስነስርአት ያለሽ በአንች ውስጥ ቤተሰቦችሽን ሳላደንቅ አላልፍም ጨዋ ዬጨዋ ቤተሰብ wow...❤❤እዮቤ አንተ ወንድሞችህ በሙሉ ቤተሰቦችህ በጣም ነው ደስ የምትሉት I respect all of you !! ልመርቃችሁ እ/ር ሁልግዜም ከናንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏🙏

    @zufetube1981@zufetube198121 күн бұрын
  • ታላቅ ወንድማችሁ ስርዓት ነግሮች የሚያይበት መንገድ የተለየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን❤❤❤❤

    @qweqwe444@qweqwe44421 күн бұрын
  • ማነዉ እንደኔ ደስ ያለዉ አስኪ በላይክ አሳዩኝ🥰🥰

    @naeemaali9791@naeemaali979121 күн бұрын
  • አቤት ይታደሉታል እሚባለው እንድህ ነው ምርጥ ቤተሰብ ጋር መቀላቀል መታደል ነው ❤

    @emano5974@emano597421 күн бұрын
  • እዮብና ረዱ እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ነው ደስ የለኝ የኔ ምርጦች እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ

    @marthateshager8284@marthateshager828421 күн бұрын
  • ኪዳነ ምህረት በቤታቹህ ትግባ❤

    @user-zj8my4me8r@user-zj8my4me8r21 күн бұрын
  • እረዱኮ ደግሞ እርጋታዋ ውይይይ የኔ እናት❤

    @HhddHdhd-pz6zf@HhddHdhd-pz6zf21 күн бұрын
    • ሱስ ሆነችብን

      @AlAlmas-xf6vw@AlAlmas-xf6vw21 күн бұрын
  • አቤሎ በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ እርዳታ እንኳን ደስ አላችሁ

    @user-tu6hj2ve6f@user-tu6hj2ve6f21 күн бұрын
  • 😂😂😂😂😂አቤል ዘና እኮ ነው የምታደርገኝ እዮባ & ረዱ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤

    @user-xu9ve6kx4q@user-xu9ve6kx4q21 күн бұрын
  • እውነት ለመናገር ጡልጅነች ድርብብያለች ነች ቆንጆ ነች ደሞ በጣም እርግት ያለች❤

    @brtukan8684@brtukan868421 күн бұрын
  • ከሁሉ ይለያል አቤሎ የሳቄ ምንጭ ነው እዮባ ደሥ ብሎናል መጨረሻቸውን ያሳምረው

    @aynalemearega5826@aynalemearega582621 күн бұрын
  • በእውነት. ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላቹ. ደሞ ስታምሩ ሁላቹም. ጌታ በደሙ ይሸፍናቹ. ይጠብቃቹ. ሁሌም ደስ ብልይበላቹ ተባረኩ

    @eledaneyasuseledan6771@eledaneyasuseledan677121 күн бұрын
  • ቃልየ ሁሌ ሳይሽ ደስ ትይኛለሽ የኔ ጨዋ ደሞ እድለኛ ነሽ እነ ሂኒን እነ አቤላን የመሳሰሉ ወንድሞች ስላገኘሽ

    @ferhanyoutube2804@ferhanyoutube280421 күн бұрын
  • እረዱ ከእንደዚህ ቤተሰብ ጋር በመቀላቀልሽ ፈጣሪሽን አመስጊኝ እናታችን ድንግል ማርያምን አመስጊኝ በተረፈ መልካም የፍቅር ጊዜ

    @Hayattariku@Hayattariku21 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን …. ብለናል ረዱዬ እንኳን ወደዚህ የሚያስቀና ፍቅርና ሰላም ያለበት ቤተሰብ በሰላም መጣሽ እዮ ብ ደግሞ እንኳን ቆንጅዬ አዋቂና የተረጋጋች ምርጥ ልጅ አገኘህ ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ

    @Emebeth-Emiru2777@Emebeth-Emiru277721 күн бұрын
  • የእዮባ እና የረዱ ጥምረት በጣም ነዉ ከምላችሁ በላይ ያስደሰተኝ❤❤❤ወድማማች ፍቅር በናተ ይብቃ አቤላ አዲስ ሆኖክ❤❤በጣም ነዉ የምታስቀኑት

    @sdetegawnegnbetesebochennafaki@sdetegawnegnbetesebochennafaki21 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን እዮባዬ ና ረዱ እንኳን ደስ ያላችሁ አዲስና ቃል ሄኖኬእናንተ የፍቅር ተምሳሌት ናችሁና ተባረኩ

    @endegenafiseha1750@endegenafiseha175021 күн бұрын
  • የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሰሞኑ ህመማት አደርሳችሁ❤❤❤

    @SalamWw-zp8fh@SalamWw-zp8fh21 күн бұрын
    • እንኳን አብሮ አደርሰን ❤❤❤❤❤

      @tigiabebu5804@tigiabebu580421 күн бұрын
    • እንኳን አብሮ አደርሰን 🙏🙏🙏

      @TiringoBelete@TiringoBelete21 күн бұрын
    • እኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤

      @user-wg3vh8rx2f@user-wg3vh8rx2f21 күн бұрын
  • ረዱ ከነዚህ አይነት ቤተሠቦች ስለቀለቀለሽ እድለኛ ነሽ በተረፈ ያዝልቅላችሁ እኖዳችኋለን🥰🎉🎉🎉

    @user-fo3xy6tc8r@user-fo3xy6tc8r21 күн бұрын
  • በጣም ደስ ብሎናል መጨረሻቹ ይመር ምርጥ ቤተሰብ ናቹ ❤❤❤

    @gedamneshferede9318@gedamneshferede931821 күн бұрын
  • ይሄ ቤተሰብ ከወንዶቹ እስከሚስቶቻቸው ረዱንም ጨምሮ የሆነ የደም ትስስር ያላችሁ እስኪመስለኝ ትመሳሰላላችሁ ከስረአታችሁ ሁሉ ❤❤❤

    @blueblue8966@blueblue896620 күн бұрын
  • እረዱ እድለኛነሺ ይሄን ፍቅር የሆነ ቤተሠብ መቀላቀልሺ ለቤተሠቦቻቸው ለሚስቶቻቸው ክብር ያላቸው ምርጥቤተሠብ❤❤❤❤

    @madinaendre1634@madinaendre163421 күн бұрын
  • እዮቤል @ እረዱ በጣም ደስ ብሎኛል ፉቅራችሁ አብቦ ያፉራ ❤❤🎉

    @kwaa9870@kwaa987021 күн бұрын
  • ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እዮቦ እንኳን ደስ አለክ❤❤

    @user-nw9nk2lc3m@user-nw9nk2lc3m20 күн бұрын
  • እዮባ እንኳን ደስ ያለህ እኛም ደስ ብሎናል እረዱዬ ከመልካም ቤተሰብ ተቀላቅለሻል እንኳን ደስ ያለሽ እግዚአብሔር ይባርካቹ❤❤❤❤

    @user-je2od2mh3e@user-je2od2mh3e21 күн бұрын
  • ወየው ሔኖክ ለወንድሞቹ ያለው ፍቅር ይለያል እንደ አባት ነው ታድላችው ማርያምን ወንድማችን አትበሉት አባታችው ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልክ ሔኖኬ በተረፈ ሁለት አዲሰ ጥንዶች እግዚያብሔር እሰከ መጨረሻው በፍቅር ያኑራችው

    @selmejons5098@selmejons509821 күн бұрын
  • 😂😂😂😂😂 አቤል ሳወራ ሳቅ ነው የሚመጣኝ ❤ ትንሽ ወንድማችሁ በዚህ መልኩ መያተታችሁ መታደል ነው በርቱ❤

    @Amazonwill-yt6hd@Amazonwill-yt6hd21 күн бұрын
  • ረድዬ መልካም የህይወት ዘመን ይሁንልሽ የኔ ቆንጆ ትንሽዬ እህት እወዳችኋለሁ

    @user-mg5ul7jx1n@user-mg5ul7jx1n21 күн бұрын
  • አዎ እኛም በጣም ነው ደሰ አለኝ እ&ረ ረድም ደሰያሚትል ልጆ ነት ቃልዬ እንኳ ደሰ አለሸ ታናሽ እህትን አግኝተሸል😃❤❤❤❤❤

    @meretechhassni305@meretechhassni30521 күн бұрын
  • ጠብቄ ነበር እንደምታደርጉት ❤❤🎉🎉🎉❤ዬኔ ምርጥ ቤተሰቦች ❤❤❤መጨረሻውን ያሳምረው አቤል ግን የአዝጎች አዝግ 😂😂😂😂

    @user-db2el3hp5t@user-db2el3hp5t21 күн бұрын
  • የኔ ዉዷች ትለያላች የምር ከዚህምበላይ ደስታን ይጨምርላች እዬባየ ረዱ እንኳንደስአላች♥♥♥

    @brtukankasa2250@brtukankasa225021 күн бұрын
  • በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ መጨረሻውንም እንዲህ ያሳምርላችሁ።

    @asselefechwondmagegn1059@asselefechwondmagegn105921 күн бұрын
  • Congratulations eybeeeyeee www best family 👪 love you 😍

    @InatuNedi@InatuNedi21 күн бұрын
  • እጅግ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችው እረዱ ደግሞ ሁሉንም ሴቶች ትበልጣለች ደስ የምትል እዮባ እንኩን ደስ አለህ፡፡

    @astermekonen8274@astermekonen827421 күн бұрын
  • ደስሲል ቃል እህታችህ ትመስላለይ መልካም ሴት ቃልየ

    @sharjahsharjah3513@sharjahsharjah351321 күн бұрын
  • ማሻአላህ አላህ አይለያቹ ደስ ትላላቹ አቤላ የሳቅ ምንጭ ሂኒ ምርጥ ምርጥ መካሪ

    @user-vd7sr6ui9p@user-vd7sr6ui9p20 күн бұрын
  • ማሻ አላህ ደስ ይላል ደስ ብሎናል ያማረ የሰመረ ተጋብቶ ፍሬ የሚፈራበት መልካም የሆነ መገናኘት ያድርግላችሁ ብዙውን ትልቅ ወንድማችሁ በትንሽ መልዕክት ትልቅ የሆነ ምክርና ሊሆኑ የሚገቡትን አመላክቶችሗል ይህ ሁሉ ግን እናንተ የትልቅ ወንድማችሁ አሪያ እና ውጤቶች ናችሁ አድስ አቤላ እዮባ ለምን የእሱን ማንነት እና ባህሪ ነው እያያችሁ ይዛችሁ ያደጋችሁት ለማንኛውም ረዱም እዮባም እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    @zekiyatube954@zekiyatube95421 күн бұрын
  • አፍሰሀል እችን የመሰለች ፀባዬ ሰናይ ልጅ❤❤❤❤❤❤❤

    @wnshawnsha1108@wnshawnsha110821 күн бұрын
  • Waqayyoo umuri dheraa wolini isini haa jiraachisuu beautiful family ❤❤❤❤

    @mirathmira7377@mirathmira737721 күн бұрын
  • እየባ የምርጦች ምርጥ በዴም ዴስብሎኛል አላህ መጨረሻዉን ያሳምረዉ ረዱዉ ቆንጆ ሁለቱም ምርጥ ጥዶች

    @user-zv2iu6nj2r@user-zv2iu6nj2r21 күн бұрын
  • እውይ መታደል እንደፍቅር እንደመከባበር ምን የሚያስደስት ነገር አለ ኢሄ ቤተሰብ ፍቅር ነው ደስ ሲሉ❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    @saradezi8588@saradezi858821 күн бұрын
  • ጌታ ያክብረችሁ መልካም ቤቴሰብ ነቹ ለኛም ፍቅር አስታምረችሁናል እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሰማሩ እንዴ ወንድሞቻችን ሁን እዮ ከነሱ ብዙ ነገር ብይ ተስፋ አረገሌው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    @user-uz2ot3cm6v@user-uz2ot3cm6v21 күн бұрын
  • እደ ቃሊየ ማንም አያገኝም አንደኛ ነች ዋው

    @elaftuyobyz5717@elaftuyobyz571721 күн бұрын
  • እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቹሁን ያፅናዉ ❤

    @rozakonjooo4988@rozakonjooo498821 күн бұрын
  • በጣም በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚያብሔር እንደናንተ አይነት ቤተሰብ ያብዛልኝ በጣም ፍቅር ናችሁ ረጂም እድሜ ኑሩልኝ ረዱዬ መልካም ዘመን ከዮባዬ ጋር ለዘላለም ኑሩልኝ

    @user-lk9tk8ri1g@user-lk9tk8ri1g20 күн бұрын
  • 😂😂😂♥️እነ እማዬ ይውለዱና እኔም ልቀላቀል በጣም ነው የማከብራችው የምወዳችው ♥️🙏

    @user-kp8vs2ox3z@user-kp8vs2ox3z21 күн бұрын
    • Kkkkkkk

      @user-lg6od4jc5p@user-lg6od4jc5p21 күн бұрын
  • በጣምደስይላል የኔ መጨነቅ አሁንየኔመደሰት ገርሞኛል ረዱየ ደግሞ እደኔአይናፋርነሽ ቀጥይበት አይን አፋርነት ራሱን የቻለውበት አለው

    @user-kt1ok3cx1r@user-kt1ok3cx1r21 күн бұрын
  • እውነት በጣም ደስ ይላል ይህን ከመሰለ ቤተሰብ ጋር መቀላቀል ያስደስታል እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን አብዝቶ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤ የሰው ልጅ ጂማሪው ሳይሆን ፍፃሜው ሲያምር ነው ይላል አባቴ እና መጨረሻችሁ ይመር እዮብና ረዱ❤❤❤

    @user-ok3lj4lc5q@user-ok3lj4lc5q21 күн бұрын
  • ይህን ቤተሰብ በጣም ነው የምወደው የእዬብ ሰርግ እባካችሁ ጥሩኝ

    @nitsuh8222@nitsuh822221 күн бұрын
  • ማሻአሏህ በጣም ደሥ ይላል እንኳን ደሥ አላችሁ

    @user-ry7kf5eb8v@user-ry7kf5eb8v21 күн бұрын
  • መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንለችሁ ረድ በጣም ደሰ ይላል እንኳንም ተቀለቀልሽ❤❤

    @menberelegesse4717@menberelegesse471721 күн бұрын
  • እዮባዬ እና እረዱ እንኳን ደስ አላችሁ በእውነት እግዚአብሔር ፍፃሜችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤

    @user-it5df5wx8o@user-it5df5wx8o20 күн бұрын
  • ውነት ለመናገር ከኒህ ቤተሰብ የተቀላቀለ እድለኛ ነሽ እረዱ❤

    @z-qh7dt@z-qh7dt21 күн бұрын
  • ሎተሪ ደርሶአታል ግን ቆንጆ ነች ግን የውስጥ ውበት ካላት የበለጠ ደስ ይላል

    @mulugetnet8992@mulugetnet899221 күн бұрын
  • ኡፉፉፉ ሰወዳቹኮ😂😂😂በሳቅ ገደላቹኝኮ አቤላዬ የምር ቀልድህ ኡዩዩ ረዱ ደስ ብሎኛል እኳን ደስ አላቹ ዉዶቼ

    @EymanAbdoo-oi6ts@EymanAbdoo-oi6ts21 күн бұрын
  • በጣም ደስ ይላል በተለይ የቤተሰቡ ፍቅር መተሳሰብ መከባበራቸው በጣም ደስ ይላል እኔ እነሱን ሳይ ቤተሰባዊነትን ስሜት ይሰማኛል እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ ሙሉ ቤተሰቡ እዬባ እመብርአን እይወታችሁን በበረከት ትሙላላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በስጋው በደሙ ያስተሳስራችሁ❤❤❤❤❤❤

    @tigisitbekana8489@tigisitbekana848921 күн бұрын
KZhead