መሰረት እናቷን አገኘች ....ለሰላሳ ስድስት አመት የተጠፋፉት እናት እና ልጅ ተገናኙ !! /ቅዳሜን ከሰዓት/

2022 ж. 18 Нау.
1 121 561 Рет қаралды

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер
  • ዮወኒ ትትናህ ማንነትህን ሰው አክባሪነትህ የትልቅ ሰው ልጅ መሆንህን ያመላክታል እግዛብሔር ይባርክህ

    @yakovisrael5000@yakovisrael50002 жыл бұрын
    • ዮወኒ አይባልም ዮኒ ነው የሚባለው ይቅርታ

      @nesanetgebru7912@nesanetgebru79122 жыл бұрын
    • በጣም ዮኒዬ ስወደው

      @astermengistu2500@astermengistu25002 жыл бұрын
    • ስወደው

      @user-kp9ug8in1z@user-kp9ug8in1z2 жыл бұрын
    • @@nesanetgebru7912 ?????????????????????""???????????????????????????????????????????????.

      @hamidpictures@hamidpictures2 жыл бұрын
    • l) l

      @gmaf2621@gmaf26212 жыл бұрын
  • ባለቤቷ ጥሩ አጋር ነው ። ከጎኗ መቆሙ ጎዶሎዋን ለመሙላት ሊመሰገን ይገባዋል። ጀግና ነህ።

    @ayaneshume3593@ayaneshume35932 жыл бұрын
    • በጣም

      @geteneshalemu2975@geteneshalemu29752 жыл бұрын
    • በጣም

      @Kedija6466@Kedija6466 Жыл бұрын
  • እኔን ግን በጣም የምገርመኝ ነገር ይሄ ትውልድ በጣም መልካም ትውልድ ነውእናት ትጨንቃ ልጅዋን ጥላ ስትሄድ ችግሯን ተርድተው እነሱ አፈላልገው ይመጣሉ ባይደላት ነው ብለው ሊያገኙ ይምክራሉ በጣም የሚገርም ትልድ ተባርኩ

    @abebatewolde9201@abebatewolde92012 жыл бұрын
  • እናትና ልጅ በጣም ነው እሚመሳሰሉት!! የከንፈራቸው ቅርፅ እና መጥቆሩ አንድ አይነት ነው!!! እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ🙏🙏!!!EBS is Amazing!!!!😍😍😍

    @emmy1365@emmy13652 жыл бұрын
    • በትክክክል የኔም ሀሣቤነው የፃፍሺው

      @sadibutajiratube4070@sadibutajiratube40702 жыл бұрын
    • አዎ 👍👍

      @sweetfamily5514@sweetfamily55142 жыл бұрын
    • @@sadibutajiratube4070 በቅንነት እነደማመር

      @TubeTube-vf4yb@TubeTube-vf4yb2 жыл бұрын
    • @@TubeTube-vf4yb R ŔR '-😍&😍'፬AR😍!

      @joseflalibela373@joseflalibela3732 жыл бұрын
    • Awo enatun new yemtmeslew afalay erasu aynachewla quchu

      @jesusking7000@jesusking70002 жыл бұрын
  • ፈጣሪ እኮ ቢዘገይም ያለቀሱትን እንባ ያብሳል ☝ebs እውነት በጣም የምትደነቁ ናችው ከማንም በላይ 👏😍እናት እና ልጅ እንኩዋን ደስ አላችው ደስታ ይጋባል 😀

    @webitemelka2283@webitemelka22832 жыл бұрын
  • በጣም ድንቅ የሚገርም ታሪክ ነው እርግጠነኛ ነኝ ብዙኾኑ የ ዮናስ እና የፀዲ ቀዮ ፕሮግራምን ነው በጉጉት የሚጠብቀው በርቱ በጣም እናመሰሰግናለን!

    @ahmed-ud9su@ahmed-ud9su2 жыл бұрын
  • የማዘርን ፎቶ በስነስርአት ልጅቱ እጅ እንዲደርስ ያደረጉት በጣም ሊመሰገኑ የሚገባቸው ባለውለታ ናቸው የአያት ልጅ እድለኛ ነሽ እንኳን ደስ ያለሽ ያላችሁ እግዚአብሔር መልካም ነው ! ፎቶው እንኳን ማስታወሻ የሆነልሽ አባትሽም እናትሽም ስማቸው አልተቀበረም ትልቅ ክብር ለእንጀራ እናቶች እግዚአብሔር ዘራቸውን ይባርክ ሃዘንን በደስታ የለወጠው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን !

    @asnabelayneh7228@asnabelayneh72282 жыл бұрын
  • ቀልጣፋ ቆንጆ እናት ነሽ አዳነች ደስ ይበልሽ ።

    @mercymercy9309@mercymercy93092 жыл бұрын
  • ወይ ኢቢኤስ በጣም ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።ደሞ ያቅራቢዎቹ እንደ ስራ ሳይሆን ተጨንቃችሁ ተደስታችሁ በሰው ደስታ ተባረኩ

    @diborayejesus7720@diborayejesus77202 жыл бұрын
  • እንኳን ነካክተዉኝ እንደዉም ስደት ያስለቅሰኛል ኢቢኤሶች አላህ ምንዳችሁን ይክፈላችሁ

    @semirashemles8876@semirashemles88762 жыл бұрын
  • ያ አላህ ተአምረኛ የሆንክ ጌታ አልሀምዱሊላህ ስላገናኛሀቸው ደስ ስስ ብሎኛል

    @fetufeture1139@fetufeture11392 жыл бұрын
  • ይሄ ፕሮግራም ስወደው እናት እና ልጂን ያገናኛል እባየ እየፈሰሰ የምሰማቸው እንኳን ተገናኙ

    @user-nx4sj3cw8b@user-nx4sj3cw8b2 жыл бұрын
    • ወዴ ሰብሰክራብ አርጊኝ

      @zehara605@zehara6052 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ላደረገ EBS ለዚህ መልካም ነገር ምክንያት ያረጋችሁ ፈጣሪ ያክብራችሁ

    @asniit1199@asniit11992 жыл бұрын
  • መሲየ አይዞሽ እኮን ደስ አለሽ ዋናው ነገር መገናኘታቹሁነው እረግጠኛነኝ ሰላልሞላላት እጅ ትፈልግሽ ነበር

    @user-yz5ch4uf3d@user-yz5ch4uf3d2 жыл бұрын
  • የመሰረት36 አመት ጥያቄዎ በደስታ የመለስክላትፈጣሪ ሀገራችን ሰላም አድረግልን አስደስተን

    @memmeem7920@memmeem79202 жыл бұрын
    • አሚን

      @tube-nf7dp@tube-nf7dp2 жыл бұрын
    • @@tube-nf7dp በቅንነት እነደማመር እህቴ

      @TubeTube-vf4yb@TubeTube-vf4yb2 жыл бұрын
    • ከሚን

      @user-ku8fo2xb3y@user-ku8fo2xb3y9 ай бұрын
  • ዋው ደስ ይላል እንደዚህ ነው የሚያምርብን መረዳዳትን ማጎልበት አለብን

    @procell803@procell8032 жыл бұрын
  • እህቴዋ መሲየ እንኳን ደስ አለሽ እናትሽ በጣም ይመስሉሻል ሳምንት ሙሉ ልቤ ተንጠልጥል ነበር የቆየሁት ለካ ደስታ ትንሽ ነው ይገርማል በጣም ደነገጥኩኝ ኢቢኤስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤

    @selamawitghebre3118@selamawitghebre31182 жыл бұрын
    • እኯን፤ደስ፤አለች፤yገሬ፤ልጂ

      @fatimaahmed5822@fatimaahmed58222 жыл бұрын
  • በአለም ላይ እጅግ ምርጡ ስጦታ እንዲህ አይነቱ ነው የእናት ስጦታ፡፡ እናት ለዘላለም ትኑር፡፡

    @segenetmedia@segenetmedia2 жыл бұрын
    • እህትበቅንነትሰብስክራይብአድርጊኝማር

      @emufaisal796@emufaisal7962 жыл бұрын
    • Enatnet masadeg new aleke

      @wintakinfe5935@wintakinfe59352 жыл бұрын
    • Amen

      @bicanu2521@bicanu25212 жыл бұрын
    • amen amen amen enat lalachu legnugn Enatna lju nachew enatna abatachun edlegnua nechu enatuan bea hiwet magnugnutua

      @jesusking7000@jesusking70002 жыл бұрын
    • @@emufaisal796 እንደማምር

      @tube-gj7mm@tube-gj7mm Жыл бұрын
  • ምድነው እናት ካልቸገራት ልጇን አትጥልም ይቅርታሰትጠየቅ ብድግ አትልም

    @frehiwotkidane5771@frehiwotkidane57712 жыл бұрын
  • አንደይነት ናቸው ይመሳሠላሉ ልጅቶ ብዙም ደሥተኛ አትመሥልም

    @burhanamareh4498@burhanamareh44982 жыл бұрын
  • ልጅቷ ግን እንደዛ አጥብቃ ስትፈልግ ኖራ ሲገኙላት ብዙም አልደነቃት ማዘር ግን ምድር አልበቃ አላቸው ደስ ሲሉ ይቅርታም ጠየቁ እሷ ግን ከዚ በላይ ምን እንደፈለገች አልገባኝም ደመ ቀዝቃዛ ሆነችብኝሳ🤔

    @gedag5658@gedag56582 жыл бұрын
    • Minalbat yefelegechiw alagegnech yihonal

      @alemlemma7911@alemlemma79112 жыл бұрын
    • ደንገጠነዉመሲ

      @tigist3240@tigist32402 жыл бұрын
    • ደግጣነው

      @SarahSarah-hy2hh@SarahSarah-hy2hh2 жыл бұрын
    • ደንግጣ ነው በምትሉት አልስማማም ምክንያቱም ቀድማ እንደሰማች ያስታውቃል

      @gedag5658@gedag56582 жыл бұрын
    • @@alemlemma7911 ይመስላል

      @gedag5658@gedag56582 жыл бұрын
  • የሚገርም ታሪክ በይህወት ካለ ሰው ይገናኛል ደስ ይላል የተጠፋፋ የሚገናኝበት ጊዜ ይሁንልን

    @hiyabalay2742@hiyabalay27422 жыл бұрын
  • ደስ የሚሉ እናት ደሞ በጣም ነው ሚመሳሰሉት እናትይው ያስታውቃሉ ኑሮ አልተመቻቸውም እሷን ሲወልዱ እኮ ልጅ ነበሩ ሁለቱም እንደነገሩን እንደሰማነው ቢሆንም አረጁ ብስጭትም ልጃቸውን የሚያገኙበት ነገር ስላጡም ነው ፎቷቸው ደሞ ራሳቸው ናቸው መልካቸው አለ መሲ ተንከባከቢያቸው ምርጥ እናት ናቸው ያስታውቃሉ

    @user-tv5sy9vo7o@user-tv5sy9vo7o2 жыл бұрын
    • እረ ምንም አላረጁም አሪፍ አቋም ላይ ናቸው

      @eshetubeyene9557@eshetubeyene95572 жыл бұрын
  • The mother’s young picture looks exactly her. I don’t know why these stories make me cry. I thank God and glad to see their reunion before the mother passed away. Enjoy your mother now. Don’t look back life is too short.

    @user-rn9sv6ls6l@user-rn9sv6ls6l2 жыл бұрын
    • Yes you are right

      @jesusking7000@jesusking70002 жыл бұрын
  • እናተጋ መቶ የፈለገውን ሰው ሳያገኝ የተመለስ ሰው የለም ሁሌም አደንቃቻለው እውነት ትደነቃላቹ

    @lovefetum440@lovefetum4402 жыл бұрын
  • ተመስገን 🙌🙌🙌🙌እውነት ድብልቅልቅ ያለ ስሜት 😭 ደስ ይላል ❤🕊❤🕊❤🕊❤🕊እናቴ ሺ አመት ኑሪልኝ

    @user-vb7my2ou6x@user-vb7my2ou6x2 жыл бұрын
    • Betsab Huglgn Wude

      @user-fy6hh9uv9n@user-fy6hh9uv9n2 жыл бұрын
    • እህትበቅንነትሰብስክራይብአድርጊኝማር

      @emufaisal796@emufaisal7962 жыл бұрын
    • @@user-fy6hh9uv9n በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

      @TubeTube-vf4yb@TubeTube-vf4yb2 жыл бұрын
  • ያረብ በቅርቡ ሳናስበው እንደነዚ ፍሚሊ ደስታን ያስማን ሀዘን ይብቃ አንገት መድፍት ይብቃ ያረህማን እንዴው በቅርቡ 🤲

    @hayatyesuf3896@hayatyesuf38962 жыл бұрын
    • አሜን😥🙏

      @eduyedingillijedu2494@eduyedingillijedu24942 жыл бұрын
    • Amin yareblalimin 🤲🤲🤲

      @hayatsirag7083@hayatsirag70832 жыл бұрын
    • አሚን ያረብ

      @zehara605@zehara6052 жыл бұрын
    • @@hayatsirag7083 ወዴ ሰብሰክራይብ አርጊኝ

      @zehara605@zehara6052 жыл бұрын
    • @@zehara605 ደምሪሻ ለው አንችስ🥰🥰👍

      @hayatyesuf3896@hayatyesuf38962 жыл бұрын
  • እንኩዋን ደስ አላችሁ የኔ እናት ልጅቷ ግን በውስጧ ቂም የያዘች ነው የምትመስለው ምንም ደስተኛ አደለችም እናትዬው በጣም ያሳዝናሉ

    @misrakgezahegn3731@misrakgezahegn37312 жыл бұрын
    • Ewnet nw yhonechiwn eswa ena fetariwa nachew yemiyawkut

      @amezanmullatu9671@amezanmullatu96712 жыл бұрын
    • @@user-ex9vv5ub7x አይየኔ እህት እንደዛ እኮ ያልኩት ለሰላሳ ስድስት አመት የተጠፋፋ እናትና ልጅ እሳቸው በጣም ደስ ብሏቸው ሲያመሰግኑ ሲስሟት እንኳን ቁጭ ብላነው የሳመቻቸው የዛን ያህል የናፈቀች አትመስልም ባለፈው እናትና ልጅ የተገናኙትን ቤተሰቦች ካየሽ የመጀመሪያ ቀን እንኩዋን ሲገናኙ እንዴት ነው የሆኑት ከዛ አንግል ነው እሷ ቂም የያዘች ያልኩት እናቱ እንደተገኘለት አልነበረም ደስታዋ

      @misrakgezahegn3731@misrakgezahegn37312 жыл бұрын
    • @@misrakgezahegn3731 እኔም የገረመኝ ፈልጋት ከመጣች ምነዉ ደንገጥ እንኳን አላለችም እንዲ ሲንሰፈሰፉላት

      @AtatuAtatu.bzuwerq1990@AtatuAtatu.bzuwerq19902 жыл бұрын
  • እምትገርም እናት ነች አዱ ለኔ ሁለተኛ እናቴ ውድድድድ ኑሪልን

    @user-sb8kl4yr7e@user-sb8kl4yr7e2 жыл бұрын
  • እናት ያለ ምክንያት ልጇን አትተውም እህቴ እባክሽ ቅር ያለሽ ትመስያለሽ ተደሰች በህይወት ስላገኘሻቸው

    @alemlebanon4947@alemlebanon49472 жыл бұрын
  • እናትዋ ይቅርታ ሲልዋት ምንም ችግር የለውም ብላ እናትዋን ያየችበትን አስተያየት በጣም ልቤን ነካው ይገርማል ደጋግሜ አየሁት ።በጣምም ደስ አለኝ በጣምም ፡መሢ አሳዘነችኝ ።ለማነንኛውም እንኳንም ደስ አላችሁ።

    @amanmiko8814@amanmiko88142 жыл бұрын
  • መሠረት ድርብብ ያለች ፀባየሰናይ ሴት እንደሆነች ታስታዉቃለች እንኳን አገኘሽ እናትሽን የዘመናት ጥያቄሽ ተመልሷል አሁን ደስ ሊልሽ ይገባል ቅሬታ ይታይብሻል ውስጥሽ ያመነ አይመስልም ማንም ሰዉ የድሮ ፎቶዉን አይመስልም ያዉም ከ 36 አመት በኋላ

    @user-vu5gp2qe8c@user-vu5gp2qe8c2 жыл бұрын
  • እንኳን ደስ አላችሁ በእውነት በጣም ደስ ይላል እናት እኮ መቼም እናት ነች እኮ ነች ለሁሉም ለእናቶች እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ኢቤስ አቅራቢዎች ተባረኩ

    @bezagadisa1124@bezagadisa11242 жыл бұрын
    • betsab Hugnlgn Wude

      @user-fy6hh9uv9n@user-fy6hh9uv9n2 жыл бұрын
    • አግዚአብሔር፣ደመ ሰገን፣ አንኳን፣ጀሰሰሰሰሰ፣👏👏👏

      @sofiymessay4134@sofiymessay41342 жыл бұрын
    • የኔ ውድ ሰብስክራይብ አድርጊኝ 🥰🥰

      @user-hv2ro1wh7s@user-hv2ro1wh7s2 жыл бұрын
    • @@user-hv2ro1wh7s eshi

      @user-fy6hh9uv9n@user-fy6hh9uv9n2 жыл бұрын
    • ከተማሪው ጋር ተደባድቦ ህይወቱ የተቃናለት መምህር - MrJared33 እውነተኛ ታሪኮች kzhead.info/sun/ipmih5mai516Z5s/bejne.html kzhead.info/sun/ipmih5mai516Z5s/bejne.html

      @kiflomgmedhin8373@kiflomgmedhin8373 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን ዮኒና ጸዲ እንኳን ምስራች ነጋሪ ሆናችሁ❤️

    @ethiopiakebede5931@ethiopiakebede59312 жыл бұрын
    • Masallah Masallah Allah with you

      @letebrhanambaye2155@letebrhanambaye21552 жыл бұрын
    • mecy you are a great woman you're mshein you're organized you're fole respect you're right you're gearing by good family and friends l Love so much good Like

      @letebrhanambaye2155@letebrhanambaye21552 жыл бұрын
    • Thanks ..ñ£0

      @gebreassefa8999@gebreassefa8999 Жыл бұрын
  • ቢኖረኝ ቅዳሜ ከሰዓት አዘጋጆችን በሙሉ ህይወታቸው የሚቀይር ነገር በደርግላቸው ደስታዬን አልችልም ነበር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👍👍👍👍💘💘💘

    @worknehbelen1516@worknehbelen15162 жыл бұрын
  • ዕድሜና ጤና ቅዳሜ ከሰዓት በኃላ አዘጋጆች። ስራችሁ ይባረክ

    @yezlemtesfa1407@yezlemtesfa14072 жыл бұрын
  • ስለአባትየው በግልፅ እስካላወሩ ድረስ ትክክለኛ ስሜታቸውን መገላለፅ አይችሉም። አባትየው ቤተሰባቸውን ጠይቆ ለምን በትዳር አልጠቀለላቸውም ነበር? ልጅቷም ስታነሳበት ይቆጣ ነበር። እናትየዋ ከ4አመት በኋላ ነው ያገቡት። ቢያንስ ሳይሞት ቢያገናኛቸው ምን ነበረበት? የኮራ ቤተሰብ እንዳለው ሰማን አይደል? እናትየው በልጅነት ግራ መጋባት ውስጥ እንድታልፍ ያደረጋት እሱ ነው። እናትየዋን ከሰው ቆጥሮ ሊያገባት አልፈለገም ነበር ወይ ደግሞ እናትየው አፈቀረችው እንጂ እርሱ ለቁም ነገር የሚያስባት ሴት ስላልነበረች የልጁን ህይወት መስዋዕት ማድረግ መረጠ። ልጅቷ ከበላች ከጠጣች ምን ይጎድልባታል በማለት። እውነታው ይሄ ነው። መሰረት ማድረግ ያለባት በእናቷ ቦታ ራሷን አድርጋ ተርድታት በፍፁም ይቅርታ በደንብ ማውራት። አብረው ሆነው ስለሁሉ ነገሯ መጠየቅ በእያንዳንዱ እድሜዋ እናቷ ምን እያረገች እንደነበር ሁሉን ነገር ማውራት።መቀራረብ ጠረኗን ማሽተት አቅፋት ማልቀስ.... time heals የኔ ቆንጆ እንኳን ያልሞቱ እንኳን አየሻቸው

    @abnett.6429@abnett.64292 жыл бұрын
    • Great vision thank you Abnet

      @workabekele5370@workabekele53702 жыл бұрын
  • እንኳን ደስ አላችሁ:: በርግጠኝነት መናገር የምችለው ከዚህ ሁሉ አመት በሗላ የናትና ልጅነት ስሜት ግን አይኖረውም:: የማንነት ጥያቄ ብቻ ነው የሚመለሰው

    @mahlet2454@mahlet24542 жыл бұрын
    • ስጋ ምንም ቢሆን ስጋ ነው ዋናው ልብ ነው እናትን ያክል ነገር

      @roserosa8426@roserosa84262 жыл бұрын
    • ዋናው የነሱ አቀራረብ እናፍላጎት ነው በደንብ ከተቀራረቡና አብሮ የመኖሩ እድል ካለ የበለጠ ስሜት ይኖራቸዋል

      @Naniya254@Naniya2542 жыл бұрын
    • አወ

      @selamtube3774@selamtube37742 жыл бұрын
    • @@Naniya254 በቅንነት እነደማመር

      @TubeTube-vf4yb@TubeTube-vf4yb2 жыл бұрын
    • @@selamtube3774 በቅንነት እነደማመር

      @TubeTube-vf4yb@TubeTube-vf4yb2 жыл бұрын
  • ዮኒ መቸም ስላንተ ሁሌም የሚለው ምንአይነት ጨዋቤተሰብ እንዳሳደገህማንነትህ ሰውአክባሪነትህ ይመሰክራል አባትህን በኢ፣ቢ፣ስ አይቻቸዋለሁ ምርጥአባት ዘመንህይባረክ ጥሩስራ ነው የምትሰሩት ሁላችሁም በርቱ

    @user-vu7wc9ho9l@user-vu7wc9ho9l2 жыл бұрын
  • በልጂቱዋም በባለቤቱዋም ድንገተኛ የእናትየዋ ብቅ ማለት አስደንግጪ ነው የሆነባቸው በሁኔታዎች ከዚህ ውጪ ሊሆኑ አይችሉም ለምን ዘላ አላቀፈችም ለምን ባልየው ቆሞ አልተቀበለም ብለን ልንል አንችልም አቅርቦቱ ድንገት ነው አላውቅም ለሁለተኛ ግዜ ሲቀርቡ እናት ተገኝተዋል ተብለው ተነግሩዋቸው ከሆነ እናቱዋን የመፈለጉዋን ያህል ለማየት ጉጉት አይታይባትም እሱም ለመቀበል ተቀምጦ መቀበሉ እናትን ያህል ቅር ያሰኛል እንግዲህ እናትዋን ለማየት ቅድመ መረጃ ካላቸው ማለቴ ነው ለሁሉም እንኩዋን ደስ አላችሁ አዘጋጆችም ትልቅ ክብር ይገባችሁዋል መልካም ስራ እየሰራችሁ ስላለ ።

    @getachewhabtemariam9841@getachewhabtemariam98412 жыл бұрын
  • እንክዋን ደስ አላችሁ EBS ሶች በጣም ትልቅ የቤተሰብ ማገናኘት እየሰራችሁ ነው በርቱ ! መሰረትና እናት የቀረውን ጊዜአችሁን enjoy አድርጉት ።

    @meletsega6255@meletsega62552 жыл бұрын
  • መልካቸው እራሱ በጣም ይመሳሰላል እግዚአብሔር ይመስገን እናትሽን ስላገኘሽ

    @user-de9hw9ob7i@user-de9hw9ob7i2 жыл бұрын
  • ስም ፡ ሙሐመድ ﷺ ✔︎ የአባት ስም ፡ አብደላህ ✔︎ የእናት ስም ፡ አሚና ✔︎ የትውልድ ቦታ ፡ መካ ✔︎ የሞቱበት ቦታ ፡ መዲና ✔︎ የሞቱበት ቀን ፡ ረቢአል አወል 12 ✔︎ ዕድሜ ፡ 63 ✔︎ የመጀመሪያ ሚስታቸው ፡ እመት ኸድጃ ✔︎ የመጀመሪ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ ዕድሜቸው ፡ 25 ✔︎ የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው ዕድሜቸው ፡ 40 ስሞቻቸውና ሙሉ ተሪካቻውን እንመራለን ኑ ቤቴ

    @sumayatube-5687@sumayatube-56872 жыл бұрын
    • Mash Allha

      @neimaahmedin4180@neimaahmedin41802 жыл бұрын
    • اللهمَّﷺ🌸صَلِّﷺ🌺وَسَـــلِّمْﷺ🌷وَبَارِكﷺْ🌻علىﷺنَبِيِّنَـــا🌸ﷺمُحمَّدﷺ-🌻🌺🌷اللهمَّﷺ🌹صَلِّﷺ🌺وَسَـــلِّمْ🌸ﷺمُحمَّدﷺ-🌹🌺🌺🌹

      @fedilaabdlgni5644@fedilaabdlgni56442 жыл бұрын
    • ነብያችሁ ውሸም ነብይ ነው ንቁ ሙስሊም ወገኖቼ

      @sarayoutube4678@sarayoutube4678 Жыл бұрын
    • ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

      @YeAbe-ed7kn@YeAbe-ed7kn26 күн бұрын
  • እንኳን ደስ አላቹ እናትና ልጅ ዮኒ ትህትናክ አክብሮትህ ግሩም ነው ይጨምርልህ ፈጣሪ

    @tinamulugieta4561@tinamulugieta45612 жыл бұрын
  • በጣምነው የደነገጥኩት ከየት መጣች ሳልል ከች አለች እናትየዋ እኮን ደስ አላችሁ😘😘 ኮሜቶች ለምድነው ቁማ ያልተቀበለቻት የምትሉ ለራሶኮ ደግጣለችኮ ወገን አስታውሉ

    @user-kc8hn5so1d@user-kc8hn5so1d2 жыл бұрын
    • በጣም እነጂ

      @peacelove4778@peacelove47782 жыл бұрын
    • Denegetehu

      @meskaremmaskerem8832@meskaremmaskerem88322 жыл бұрын
    • ይመስለኛል ቀድመው ተገናኝተዋል

      @selamawit7917@selamawit79172 жыл бұрын
    • እኔ እራሱ በጣም ነው የደነገጥኩ እንኳን እሷ

      @zeytonahelile3161@zeytonahelile31612 жыл бұрын
    • ኢወላ

      @user-nx4sj3cw8b@user-nx4sj3cw8b2 жыл бұрын
  • ወይኔ ምን ነበር ሚዳያወችን እንዲህ ለበጎ ነገር ብንጠቀም

    @nunuyesuf6078@nunuyesuf60782 жыл бұрын
    • yወናስ፤እደአተ፤አሳዳግወችህን፤አመሰግናለሁ፤

      @fatimaahmed5822@fatimaahmed58222 жыл бұрын
    • yወናስ፤ምንአነት፤ሰዉ፤ነህ፤ተባረክ

      @fatimaahmed5822@fatimaahmed58222 жыл бұрын
  • አቤት ምን አይነት እርጋታ ነዉ መሲ ያላት መንፈስ ቅዱስ ያደረብሽ ። እንኳን ደስ ያላችሁ ።

    @asratbiruhirpo9721@asratbiruhirpo97212 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን ! እውነትሽን ነው እናትሽን አልወቅሳትም ማለትሽ ልጆችሽ ይባረኩልሽ ! ለምን እንደሆን ባላውቅም ሰው ጥሩነቱ ሲመሰከርለት በ ጣ ም ደስ ይለኛል ። የመሠረት አያት ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ ጥሩ ስራ ከመቃብር በላይ ነው የሚባለው ለካ እውነት ነው ። በአንድ ሳምንት ባለ እናት : ባለ አያት : ባለ አማት እና አማች የሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ። እነ ዮኒም ሁሌ ስራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ።

    @aschalechtesfaye4687@aschalechtesfaye46872 жыл бұрын
  • በ እዉነት ebc ዎች የሰራዊት ጌታ ሀያሉ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣቹ ኑሩልን ❤️ ❤️ ❤️

    @rahelkifle8829@rahelkifle88292 жыл бұрын
  • እንኳን ደስ አላቹ እግዛብሔር የወደደውን ነገር ሁሉ ያደርጋል እና ሁሉም ነገር ለመልካም ነው

    @kedestkebede262@kedestkebede2622 жыл бұрын
  • እኔ በጣም አደንቆታለሁ ይችን ልጅ ሳይመቾትም በመውለዶት። ሀጢያት ቀረሎት አለማስወረዶት። ስንቶቻችን ልጆቻችንን ገድለናል አሁን እንውለድ ብንል እንቢ ያለን ብዙዎች ነን። የልጅነት ፍቅረኛ ትዝታው ብዙ ነው። ፍቅረኞቻችንም እንድናስወርድ ይገፉናል። ቤተሰብንም ከቤት ያባርሩናል ብለን እንፈራና ስህተት እንሰራለን አሁን ግን ይቆጨናል።እኔ የመጀመሪያ ፍቅረኛየን ባገኘው የምጠይቀው ለምን እንዳስወርድ አደረግኸኝ ነበር የምለው። አንዳንዴ ፍቅር በተግባር ቢሆን ጥሩ ነው።ሁሌም እወቅሰዋለሁ ። ይኸው መሰረት በማደጓ እናቷንም እሳቸውም ልጃቸውን አገኙ። እንኳን ደስ አላችሁ ። እነ ዮናስም እግዚአብሔር ይስጣችሁ። በርቱ ብዙዎችን ትረዳላችሁ።

    @user-gp1vi8et1d@user-gp1vi8et1d2 жыл бұрын
  • ወይኔ ዲኤን ኤ የማያስፈልገው መልክ አቤቱ አምላኬ የሠው ደስታ እንደ ማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ እንኳን ደስ አለሽ መሲዬ ዳግም መወለድ ነው ይህ ኢቢኤሶች ልትመሠገኑ ይገባል የሠው እንባ ከእግዚአብሔር በታች የምታብሱ

    @Titay2348@Titay23482 жыл бұрын
  • Congratulations for all of you.Praise God

    @daniellemma9514@daniellemma95142 жыл бұрын
  • ቅዳሜ ከስሀት ደስ ምል ነገር ነው ምታደርጉት ያለ እናት አለም ባዶ ናት በርቱ ለእናቶችችን እድሜ ና ጤና

    @user-nu6tt5oo8u@user-nu6tt5oo8u2 жыл бұрын
  • አዳነችዬ እንኳን ደስ ያላችሁ ቹቹዬ ቤቢዬ ቤተዘመዱንም ስላየሀችሁ ደስ ብሎኛል የእሱባለው እህት ነኝ መልካም ግዜ ይሁንላችሁ

    @seblegizachew7752@seblegizachew77522 жыл бұрын
  • መሲ ድንጋጤሽ እኔንም ደስታዬን ቀላቀለብኝ፣ እንኮን ደስ አለሽ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን አሜን

    @mussiegebretensay2394@mussiegebretensay23942 жыл бұрын
  • እንኳን ደስ አላቹ አይዞሽ ድንጋጤው አደነዘዛት ኑሮን ለማሸነፍ ብለን ለተሰደድ ነው እኛም ከናፈቅናቸው ልጆቻችን ቤተሰቦቻችን ያገናኘን ❤🙏

    @martatube5156@martatube51562 жыл бұрын
    • አሜን

      @tiruyeyilma8482@tiruyeyilma84822 жыл бұрын
    • አሮጊቷ እንደ አክስቴ ዱርየ ናት

      @suzanshimelis5947@suzanshimelis59472 жыл бұрын
    • @@tiruyeyilma8482 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

      @TubeTube-vf4yb@TubeTube-vf4yb2 жыл бұрын
    • @@suzanshimelis5947 በቅንነት ደምሪኘ

      @tube-gj7mm@tube-gj7mm Жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @HanaHana-io3bq@HanaHana-io3bq Жыл бұрын
  • እኳን ደስ ያላችሁ በጣም ደስ ይላል ደግሞ መልካቸው አንድ ነው

    @meselechzedingilds9618@meselechzedingilds96182 жыл бұрын
  • አቤቱ እግዚአብሔር የሚሳንህ የለም!!! ኢቢኤስ ባልደረቦች ተባረኩ።

    @bezuayehubekele7174@bezuayehubekele71742 жыл бұрын
  • መሲ በጣም አስተዋይ ነሽ በቃ ከዚ በሃላ ግን ቀሪ ዘመናችሁን በፍቅር ኑሩ ምንም ነገር ወደሃላ መመለስ አያስፈልግም ያው ባለማወቅ በወጣትነት ብዙ ጥፉት እናጠፍለን በማወቅም ባለማወቅም እድለኛ ነሽ በጣም

    @tigistasfaw6121@tigistasfaw61212 жыл бұрын
  • አዱዋ እናቴ እንኳን ደስ አለሽ እናቴ❤❤❤❤

    @user-sb8kl4yr7e@user-sb8kl4yr7e2 жыл бұрын
  • What great work yoni and Tsigi doing. Congratulation for the reunion.

    @haddishgebrekrstos9789@haddishgebrekrstos97892 жыл бұрын
  • ሰው ? በተለይ እናቶች? ከወለዳችሁ ወዲያ? ቤተሰብ እንክዋን ባይፈልግ?ልጃችሁን ጥላችሁ አትሂዱ? ልጅን በፍቅር ማሳደግ? ትልቅ ነገር ነው:: የወላጅ ፍቅር ማጣት? በህይወት ሙሉ ጎዶሎ ነገር ይሰማል::

    @tenad7309@tenad73092 жыл бұрын
  • መሠረት በጥሩ ትህትናና ደግነት ማደግሽ አነጋገርሽ ሁኔታሽ ያስታውቃል አንቺ በአያትሽ እጅ ስላደግሽ እድለኛ ነሽ ባለቤትሽ ጥሩ ስው ይመስላል አንቺ በጥም በጥሩ ቤተስብ ስላደግሽ እግዚአብሔር አመስግኝ:: ሳይሽ በጣም ቅር ያለሽ ትመስያለሽ በፍፁም ያለፈውን እንዳታስቢ ቀሪ ዘመናችሁን እንደ እናትና ልጅ ተጥያይቃችው ኑሩ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ

    @abebaali8933@abebaali89332 жыл бұрын
  • የዛሬው አላስለቀሰኝም ምክንያቱም እዝሁ ቁጥ ብለው ማን ልጠይቅ ማለት ይከብዳል

    @user-ry8qs9di1z@user-ry8qs9di1z2 жыл бұрын
  • ባሏ ግን ዋው አላህ ደስታችሁን ይጨምርላችሁ

    @user-zm1tv7ot9j@user-zm1tv7ot9j2 жыл бұрын
  • የኔ ደርባባ ልጅቱ የዋህ ደስ የምትል ናት ❤ እናት እና ልጅ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤

    @asnakutigabu4301@asnakutigabu43017 ай бұрын
  • ለመሢ እናት የምጠይቃቸው ነገር ቢኖር እርሶ ቢፈልግዋት የማግኘት ቻንሥ ይኖር ነበር ይሄን ያህልአመት ከሀገር አልወጣች ያለችበትን ቦታ እያወቁ የትእንደምትኖር ያዉቃሉ ለእሥዋ ከባድ ነበር መፈለጉ እርሦ ግን አማራጭ ነበሮት ጭካኔ አለቦት

    @misrakabebie5241@misrakabebie52412 жыл бұрын
  • Congratulations ! I’m glad you found each other. God is good! 👏🏽👏🏽

    @naomi5061@naomi50612 жыл бұрын
  • መሠረት ብዙ ጥያቄ አላት መመለስ ያለበት

    @oumahmed965@oumahmed9652 жыл бұрын
  • እውነት በጠም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር እናት አባት አብሮ ሲኖሩ ክብር ለማይስጡ ሰዎች ልቦና ይስጣቸው ።

    @utbe6565@utbe65652 жыл бұрын
  • በስመአብ እደት ደስስስ ይላል እኳን ደስስስ አላችሁ እናት ና ልጅ ከምንም በላይ በሂይወት መኖር ደግ ነዉ 😍😍💐💐

    @user-vo4uz8cc8e@user-vo4uz8cc8e2 жыл бұрын
  • በስተመጨረሻ እንካን ፈጣሪ አገናኛቹ ልጅታ ስሜታ ጠፍቶባታል አይዞሽ እህቴ👍

    @peacelove4778@peacelove47782 жыл бұрын
  • My question is why we always couldn't find beautiful words to express such kind of positive vib oh wow what can I say tsedi & yoni no words At least let me say this tebareku for all the happiness and positive energy you inject on our life week in week out yanurachehu

    @melakea2671@melakea26712 жыл бұрын
  • መሲ እናትሽን እንዳትቀየምያቸው እናትሽም የተውሽ አያትሽ ጋር ነው የሳቸው ን ችግር አይቶ ጥሩ ባል ሰጥቶሻል መሲ እናትሽም ያሳዝናሉ አትፍረጅባቸው ችግር ነው እናት እናት ነት አይዞሽ እንኳን ደስአላቹህ

    @alemgirmay2631@alemgirmay2631 Жыл бұрын
  • መሲዬ የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ። እውነትሽን ነው እናት የከፋ ነገር ካልገጠማት አትጨክንም እንኳን አገኘሻቸው💚💛❤️💚💛❤️💐

    @Elsadebebe321@Elsadebebe3212 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን

    @dagihiwifamily8876@dagihiwifamily88762 жыл бұрын
  • ልብይነካል😭ግን ደንግጣነው ተነስታ እናቷን መቀበል ያልቻለችው ። እናት ምንያክል ቢጨንቃት ልጆን ትታ የምትሄድ ይህንን ለመገመት ሰው መሆን በቂነው እናት እናት ክፉ አይንካት🙏

    @hagerenlemma3991@hagerenlemma39912 жыл бұрын
  • መሰረት ድርብ ያለች እመቤት።እንኳን ደስ አለሽ

    @menberelakew4238@menberelakew42382 жыл бұрын
  • መሲ ስሜትሽ ይገባኛል። ግን ቀስ በቀስ ትረጂዋለሽ። ለማንኛውም እንኳን ደስ አላችሁ። የባለቤትሽ እርጋታ በጣም ደስ ይላል። በደስታ ያኑራችሁ

    @ibrahimmuktar6306@ibrahimmuktar63062 жыл бұрын
  • 😭😭😭😭😭 ስሜቴን አላውቀውም ተዘበራርቀብኘ እኮን ድስ አላችሁ ዮኒየ እርጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እናተ ቢትኖሩ እናት ልጆን ፈልጋ አታገኘም ልጅም እናቷን ፈልጋ አታገኘም ነበር ሁላችሁም ሺአመት ኑሩልን 💚💛❤🌷💚💛❤🌷

    @helanhelan50@helanhelan502 жыл бұрын
  • ኧረ አልቅሼ ልሞት ነው መሲዬ አይ እናት መዳኒት እንኳን ደስ አላችሁ ረጅም የደስታ ዘመን እመኝላችኋለሁ

    @emnetkebede7426@emnetkebede74262 жыл бұрын
  • EBS በእውነት ምንም ማለት አልችልም። በአጭሩ የህዝብ ለህዘብ በህዝብ የተወደደና የተባረከ ጣቢያ ነው!!! አዘጋጆች ዮኒና ፀዲ እንዲሁም ባለቤቶች ተባረኩ። ክብር ይገባችኋል። እንባችን በደስታ እንዲፈስና ጥሩ የስነልቦና ንቃትን ሰጥታችኋልና። ምነ ሌላው ሁሉ ሚዲያ እንደናንተ ቢሆንልን። ግን ግን አይ አይ ........

    @mershaewnetu673@mershaewnetu6732 жыл бұрын
  • ebs በጣም ነው ማመሰግናችሁ በጣም ደሰሰሰሰሰሰ ብሎኛል መሲዬ እንኳን ደሰሰሰሰሰ አለሽ እናት እናት ናት ምንግዜም እንኳን በህይወት ተገናኛችሁ ፈጣሪ አንባሽን አበሰልሽ ሁሌም ደስተኛ ሁኝልኝ ቀሪ ዘመንሽን

    @abebaabebe9930@abebaabebe99302 жыл бұрын
  • በጣም ደስ ይላል እንኳን በሰላም ተገናኛቹ

    @user-do7ns6uo4f@user-do7ns6uo4f2 жыл бұрын
  • ዋውውው በጣም ደስስ ይላል እንኳን ደስስስ አላችሁ እናትና ልጅ ኢቢሶች በእውነት የምትሰሩት ስራ በጣም ጥሩ ነው በርቱልን❤👍😢🙏

    @herutmengistu1947@herutmengistu19472 жыл бұрын
  • የሳምንቱን ፕሮግራም አላየሁትም ነበር ወደ ኃላ ሄዳችሁ ሰላሳያችሁን አመሰግናለሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ዮኒ መልካም ሰው ጸጊ ሁላችሁም ebs በርቱ::🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    @hanaethiopia1059@hanaethiopia10592 жыл бұрын
  • Congratulations god’s bless you guys amazing 🤩

    @tsigewynitesfay7855@tsigewynitesfay78552 жыл бұрын
  • በጣም ደስ ይላል እንኩአን ደስ አላችሁ. እግዝአብሔር ፍቅር ይስጣችሁ

    @zuretbeamerica1748@zuretbeamerica17482 жыл бұрын
  • ልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ 💐💐💐💐

    @user-xi4jf3ut4z@user-xi4jf3ut4z2 жыл бұрын
  • Congratulations 🎊 Thanks be to Our Lord God The Almighty! Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Gentleman Yoni & Beautiful lady Tsegi, Wonderful job & keep up..

    @guenetagonaferadfrese313@guenetagonaferadfrese3132 жыл бұрын
  • የኔ ምርጦች ኢቢየሶች ዘመናቹ የፈካ ያማረ ይሁን እንኳን ደስ አላቹ ወገኖቼ😘😘😘😘እኔም ተስፋ አለኝ እናቴ አገኛታለው በቅርቡ መጣለው ወደሚዲያችው ኢቢየሶች አሁን ጓጓው እናቴን ለማግኘት ባትፈልገኝም እስኪ እኔ ልፈልጋት🙄🙄🙄🙄

    @tarikuaselassa3498@tarikuaselassa34982 жыл бұрын
    • በአሁን ዘመን ልጅ ሆናል ፍላጊ እና ፍልጊ ታገኛለሽ

      @rozaroza4288@rozaroza42882 жыл бұрын
    • @@rozaroza4288 እሺ እማ

      @tarikuaselassa3498@tarikuaselassa34982 жыл бұрын
    • @@rozaroza4288 በቅንነት እነደማመር

      @TubeTube-vf4yb@TubeTube-vf4yb2 жыл бұрын
    • @@tarikuaselassa3498 በቅንነት እነደማመር

      @TubeTube-vf4yb@TubeTube-vf4yb2 жыл бұрын
    • @Tarikua Selassa ተይ አትሳሳቺ እናትሽ አንቺን ማግኘት ሳትፈልግ ቀርታ ሳይሆን ምንአልባት መረጃ የላትም ይሆናል ልክ እንደዚች እናት የት ብላ እንደምትፈልግ ግራ ገብቷት ሊሆን ይችላል , እናት ምንጊዜም እናት ናት ችግር ካልሆነባት በስተቀር ልጇን አትርቅም አትጥልም የእናት መስዋዕትነት ልጅ ከሷ ጋር ተንከራቶ እንዳያድግ በምቾች እንዲያድግ ስለምትፈልግ እንጂ ልጇን ጠልታ አይደለም please ጊዜ ሳትወስጂ ፈልጊያት ምን አልባት አንጀቷን አስራ ውስጧ ስላንቺ እያብሰለሰለ ይሆናል please please ፈልጊያትና አግኛት የእናት አንጀት ጨካኝ አይደለም ምንአልባት ብዙ መከራ አሳልፋ ሊሆን ይችላል ምንአልባትም ሰዎች ስለሷ የተሳሳተ ነገር ነግረውሽ ይሆናል አንቺ በቅንነት በበጎ ጎን አስበሽ እንደምንም ፈልጊያት እውነታውን ታራኩን ከወላጅ እናትሽ አግኛትና ስሚ ,እናት አንድ ናት በሂወት እስካለሽ ድረስ ፈልጊያት....🙏🙏🙏

      @emmalondon7542@emmalondon75422 жыл бұрын
  • አቤት ያንተ ስራ የኔ ጌታ እንኳን ደስ አላችሁ

    @user-wn5pu8oh2e@user-wn5pu8oh2e2 жыл бұрын
  • I am so happy for you ema and my sis....💕💕💕Temesgen!!!

    @frehiwotseyoum4196@frehiwotseyoum41962 жыл бұрын
  • ይህን ፕሮግራም ከሁሉም ይለያል ቀጥሉበት በጣም ልዩ ነው

    @user-ob8ro4iw9u@user-ob8ro4iw9u2 жыл бұрын
  • እኳን ደስ አለሽ መሲዬ እናት ምንም ግዜ ቢሆን ያዉ እናት ናት 💔😭

    @user-qc5nj7dq6h@user-qc5nj7dq6h2 жыл бұрын
  • እረ በጣም ደስ ይላል ደነገጥኩ እናቷን አገኘች ስባል

    @leylabintshifa13@leylabintshifa132 жыл бұрын
  • እኔ አላምንም 😳ክብር ለመድኃንያለም ይሁን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🥰🤲🏿ወንድማለሜ የት ይሆን ያለህው?? 😥

    @bosenagashu1673@bosenagashu16732 жыл бұрын
    • አሜን፫

      @fffgftyhgjj8533@fffgftyhgjj85332 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ላደረገ ሌላ ምን ይባላል እንኳን ደስ አላችሁ 🙏🙏🙏

    @user-vu5vs2ud8s@user-vu5vs2ud8s2 жыл бұрын
  • እስይ ፈጣሪ ይመስገን የስንት አመት ጥያቄ ስለተመለሰልሽ እህቴ እንኳንም ደስስስስ አላችው እናትም ልጅም

    @user-bg5sf8sz2c@user-bg5sf8sz2c2 жыл бұрын
KZhead