አልሙኒየም ፎርምወርክ ቴክኖሎጂ የግንባታ ጥራትና ፍጥነትን የሚያቀላጠፍ ነው፡፡ Etv | Ethiopia | News

2022 ж. 12 Мау.
8 192 Рет қаралды

አልሙኒየም ፎርምወርክ ቴክኖሎጂ የግንባታ ጥራትና ፍጥነትን በማቀላጠፍ የግንባታዉን ዘርፍ ወደ ተሻለ ምእራፍ እንሚያሳድግ ተገለፀ፡፡
#ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily

Пікірлер
  • ድንቅ ፕሮጄክት ።

    @gebtezera5822@gebtezera5822 Жыл бұрын
  • Fantastic... Well done ❤️

    @peaceglory9773@peaceglory9773 Жыл бұрын
  • VERY GOOD JOB. KEEP UP THE GOOD JOB WE ALL READY TO PARTICIPATE WITH THIS NEW INVESTMENT IN ETHIOPIA. NOT ONLY BEUILD THE CITY IT OPEN A LOT OF JOB OPPORTUNITIES THOSE YUNG PEOPLE LIVING IN ETHIOPIAN. THANK BROTHER FROM ERITREA. VERY GOOD SHOW.

    @yosepheyehdego1589@yosepheyehdego1589 Жыл бұрын
  • አሁን የጉልበት ሥራ ትቀጥራላችሁ? አመግናለሁ

    @MezgebeTsegaye@MezgebeTsegaye15 күн бұрын
  • ቴክኖሎጂው ጥሩ ነገር ግን ሚሉ በሙሉ ብረትና ኮክሪት ሆን ፓርቲሽንን ጨምሮ ኮስቱ እዴት ሊቀንስ ቻለ ? ኮክሪቱ በራሱ ትልቅ ሎድ ስለሆነ መሰረቱ ያንን ሁሉ ኮክሪት መሸከም ስለለበት መሰረቱ ከበድ ማለቱ ግድ ነው ሌላው ፓርቲሽን ማሻሻል በያስፈልግ ለማፍረስ በጣም ከባድ ነው ምክንያቱም ብረትና ኮክሪት ስለሆነ በተረፈ ለፍጥነት እጅግ በጣም ጥሩ ነው

    @eligmain5619@eligmain5619Ай бұрын
  • ይህ ብእውነቱ የሚደነቅ ተግባር ነው። ባዲስ ኣበባ ዉስጥ ያለውን የሃይል ኣቅርቦት ችግርን በመጠኑ ለመቅረፍ እንዲረዳ ግን ቢያንስ ሶላር ፓናል በእንደዚህ ኣይነት ፎቆች ላይ ሊኖር ይገባዋል።

    @ephremfeyisa4119@ephremfeyisa4119 Жыл бұрын
  • ጥሩ ነው ነገር ግን አልሙኒየሙን ከእኛ ግዙ

    @user-lx9nr4os6x@user-lx9nr4os6x6 ай бұрын
  • በላስጠነትን እንደዚህ አፈጠችሁ ከልያዛችሁ በትክክል ስራቻውን አይሰራውም ውሻታቻውን እየቃጠፉ ሀገራችንን ወደሃለ እያጎታቱብን ነው መስራት ከልቻሉ ከተለየዩ ሀገራት በለሀብቶችን መስገባት ነው

    @Abudi-ib7ej@Abudi-ib7ej Жыл бұрын
KZhead