ለመጀመሪያ ጊዜ ቤቱንና ኑሮውን አሳየን! የፖለቲካ አቋሙን ግልፅ አድርጓል!

2024 ж. 1 Мам.
916 323 Рет қаралды

Ethiopian motivational speaker and cunsultant Dr wedajeneh Meharene life style and home with journalist Gizachew Ashagrie on maraki weg.politics,power,love,money ,bank,finance

Пікірлер
  • ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን!

    @marakiweg2023@marakiweg202318 күн бұрын
    • አመሰግናለሁ ዶር

      @teferaseifu8464@teferaseifu846418 күн бұрын
    • I like him

      @tsehayarega848@tsehayarega84818 күн бұрын
    • How can I get access to his counseling ? I live outside the country

      @elsageremew6233@elsageremew623318 күн бұрын
    • ሶፍያ ሽባባው ነዋ የምትወደው😂

      @jemilsharif9750@jemilsharif975018 күн бұрын
    • ግዝሽ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏 መንፈስ የሚስደስት ውሎ ያረጋቹ የልጅ አዋቂ አስተዋይነህ ለእግዶችህ የምታቀርብላቸው ጥያቄዎች በሳል ና አስተማሪ ናቸው አነተ አድማጪ ነህ እግዶችህን አታዋክብ በርታ አይቀይርህ 👌🙏

      @kalkal1691@kalkal169118 күн бұрын
  • ይሄ ሰው ትዳሩ እንዲመለስ ምትመኙ like ገጩ

    @mengistumin6247@mengistumin624716 күн бұрын
    • አህያ ይግጭህ አቦ

      @KibralemLisanwork@KibralemLisanwork12 күн бұрын
    • 😅😅

      @shebreshebre2952@shebreshebre295212 күн бұрын
    • 😂😂😂😂😂😂

      @blessings2335@blessings233512 күн бұрын
    • ቆለጥ፣አጨብጫቢ

      @user-jy8ow7tq1p@user-jy8ow7tq1p10 күн бұрын
    • tdaru yegil gudayu new bemaymeleketen bangeba melkam new...

      @sew1391@sew13917 күн бұрын
  • በአጭር ቃል ስገልፀው የመወደድ ፀጋ የተሰጠው ምርጥ ኢትዮጵያዊ.

    @meazahaile4588@meazahaile458818 күн бұрын
    • አሁን ያለው ኢትዮጵያዊ ነገር የማይገባው ከንቱ ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ምስጥ ማለት ነው፡፡ ወዳጀነህ በጀርብ የአብይ አህመድ ቀኝ እጅ ነው፡፡ ወዳጀነህ መነፍቅ ሆኖ እያለ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ለማጥፋት እየሰራ ያለ አደገኛ መርዝ ሰው ነው፡፡ ወዳጀነህ አክሱም ጺዮንን በመውደድ ሳይሆን ሊያጠፋ የፈለገውን እንደወዳጁ አብይ አህመድ ጠጋ በማለት አጥንቶ ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ለአክሱም ጺዮን አንዳችም መልካም ነገር የለውም፡፡ የወዳጀነህ ጺዮን ማርያም “ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ጅግራ ናት ይሏታል" ነው ነገሩ፡፡ ሌላው ወዳጄነህ መልካም ወጣት እያለ ወጣቱን በለሰለሰ መርዛም አፉ እየገደለ ያለ መናፍቅ ነው፡፡ አብይ አህመድ አሊ ለወዳጄነህ የሰጠው ስራ (!) አክሱም ጺዮንን የት እንዳለችና እንዴት ማግኜት እንደሚቻል ማጥናት (2) እራሱን አለሳልሶ በመርዛማ አፉ በመልካም ወጣት ስም ወጣቱን ከንቱ ማድረግ ናቸው፡፡ በአጠቃላይ ወዳጄነህ የአገር ነቀርሳ ተኩላ ነው፡፡ አብይ አህመድ ያታለለን አልበቃ ብሎ አሁንም ማንም እየመጣ በአፉ ሲደልለን የምንታለል ከሆነ ከንቱዎቹ እኛው ነን፡፡ ወዳጀነህ በተግባር ለአገሩ ምን የሚጠቅም ነገር ሰራ? አንዳችም የሰራው ነገር የለም፡፡ የዚህን ሰው መርዛም አፍ ማዘጋት የሁላችንም ኃላፊነት ነው፡፡ ወዳጀነህ ትክክለኛ ሰው ቢሆን በመጀመሪያ መናገር ያለበት አገርን ለማዳን ምን እናርግ ? የተፈናቀሉትን እንርዳ? የተቸገሩትን እንርዳ? ወዘተ በማለት አገርን፤ ህዝብን ይጠቅም ነበር፡፡ ወዳጀኔህ ብቻ ሳይሆን ሌሎች አገርን ለማጥፋት እራሳቸውን መልካም በማስመሰል ከወዳጄነህ ጋር የሚሰሩ ብዙ አሉ፡፡ እነሱንም ለይቶ ማወቅና በአደባባይ ማውጣት አገርን የማዳን አንዱ ስራ ይሆናል፡፡ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን፡፡ አሜን፡፡

      @abemolla5124@abemolla512414 күн бұрын
    • ወገኖቼ አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ሲመጣ ኦርቶዶክስ አገር ናት ይል ነበር፡፡ ሁለት የነበረውንም ጨርሶ ሊያጠፋው አንድ አደረገው፡፡ ይህ ማለት የወዳጄነህ ነገር 100% ተመሳሳይ ነው፡፡ አክሱም ጺዮንን በማጋነንና እሷ ብቻ ትክክል ናት በማለት፡ አክሱም ጺዮንን በማሰረቅ ሌላውን ታቦት ትክክል አይደልም ለማለትና ኦርቶዶክስን ለማፍረስ በእጅጉ እየሰራ ያለ ክፉ መርዛም ግለሰብ ነው፡፡ ይህ መናፍቅ የሆነ ሰው ከአክሱም ጺዮን ጋር ምን አጣበቀው ብትሉ ለማጥፋት ያለው አላማ ነው፡፡ ይህን ክፉ ሴራው ከአብይ አህመድ የተሰጠው ነው፡፡ የተሰጠውን እራሱም ፍላጎት ስላለውና ኦርቶዶክስን በዘዴ ተመሳስሎ ማጥፍት በሚል ሴራቸው አንዱ አካል ጺዮን ማርያምን ማጥፋት ነው፡፡ ወገኖቼ አባታቶች ጀግኖች ናቸው፡፡ እግዚአብሔርም በራዕይ ስለሚነግራቸው ብዙ ታቦታትን ወደ አልታወቀ እግዚአብሔር በሚመራቸው ቦታ ያስቀምጣሉ፡፡ ወዳጄነህ የመሰለ የአብይ አህመድ የውስ ለውስጥ ወዳጅ ወደ ቤተክርስቲያን ጠጋ ብሎ ታቦቱ የት እንዳለ ለማወቅና ለአብይ አህመድ በመናገር እንዲዘረፍ ማስደረግ ነው፡፡ እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋና መቼውንም ሰይጣን ይህን ፈጽሞ አያገኜውም፡፡ ነገር ግን የልናውቅ የሚገባን ወዳጄነህ ሴራ ይህ ነው፡፡

      @abemolla5124@abemolla512414 күн бұрын
    • Best Ethiopian entelectual person

      @DemlieAyalew-yl5cp@DemlieAyalew-yl5cp11 күн бұрын
    • ❤❤❤❤❤

      @user-lh8hq7iw2t@user-lh8hq7iw2t10 күн бұрын
    • ​@@abemolla5124 yehen hulu telacha sehuf le messaf yewsdbhen energy minale le raseh teru nager betadegbet

      @zu.z67@zu.z673 күн бұрын
  • ዶ/ር ወዳጄነህን መስማት ብትሰማው የማይሰለች ለሁላችንም ትምህርት የሚሰጥ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏

    @mekdesassefa6368@mekdesassefa636812 күн бұрын
    • በትክክል

      @DEREJESEYIFU-es5yy@DEREJESEYIFU-es5yy5 күн бұрын
  • ዶክተር ወዳጄነሕ እርጋታሕ የሰዉ አክብሮትሕ ትሕትናሕ አንተን የወለደች ማሕፀን ትባረክ ፣፣

    @YeromnsheKadir@YeromnsheKadir14 күн бұрын
  • ወይኔ ማነዉ ግን እንደኔ 𝙙𝙧 ወዳጀነህን የሚወድ????👍👍

    @seada9327@seada932718 күн бұрын
    • Enam ewedewalehu

      @abayabat9960@abayabat996018 күн бұрын
    • እኔ

      @meseretberihun9047@meseretberihun904718 күн бұрын
    • 𝙢𝙚❤

      @Nejat197@Nejat19718 күн бұрын
    • እዮብ እኔም

      @user-hq1tz4vf9j@user-hq1tz4vf9j18 күн бұрын
    • እኔም በጣም❤

      @user-hw4kf4wx3y@user-hw4kf4wx3y18 күн бұрын
  • ግሩም የኢትዮጵያ ልጅ ብሰማው ባየው የማይሰለቸኝ የትህትና ምሳሌ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

    @yaredenayared8873@yaredenayared887318 күн бұрын
    • አማራ ነው👍🙏🙏🙏👍❤❤❤❤

      @seifukebede9824@seifukebede982418 күн бұрын
    • @@seifukebede9824 He is Ethiopian 💚💛❤️

      @annatikuye9603@annatikuye960318 күн бұрын
    • ውስጡን ለቄስ አስመሳይ የሚያወራውና የሚናገረው የማዬገናኝ ሰው ነው

      @MesiMesi-jy2rt@MesiMesi-jy2rt18 күн бұрын
    • @@MesiMesi-jy2rt 🤣🤣🤣ተቃጠል እንግዲህ ምን ታደርገዋለህ??? አዬ ምቀኛ😛😛😛

      @seifukebede9824@seifukebede982418 күн бұрын
    • እኔ የማውቀው ከልቡ ሰው መሆኑን ነው

      @yaredenayared8873@yaredenayared887318 күн бұрын
  • ዶ/ር ወዳጄነህ የእናትህ ወዳጅ ብቻ ሳትሆን የብዙዎቻችን ወዳጅ ነህና በውነት ከልብ እንወድሀለን። በአንተ ላይ የሚታየውን እጅግ ግሩም ሰብዓዊ ስብዕና ብዙዎችን የሚያስደምም ነው። ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ!!! ፈጣሪ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያንን ይጠብቅ!!!

    @dirshademam4298@dirshademam42984 күн бұрын
  • ይህን ሰው ለምግለፅ ቃል የለኝም በህወቴ ብዙ ለውጥ አግኝቻለው ከንግግሮቹ እድሜ ይስጥልኝ ❤️

    @SelamPhone@SelamPhone13 күн бұрын
  • እኔ ሙስሊም ነኝ ዶክተር ወዳጄነህ በጣም የማከብረው የምወደው ብሎም ንግግሮቹን በጣም የምከታተል በህይወቴ ብዙ ያመለካከት ለውጥ አምጥቻለሁ::አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ!

    @hayatmohammed2255@hayatmohammed225518 күн бұрын
    • አጭበርባሪ ነው

      @yegaramedia1466@yegaramedia146617 күн бұрын
    • እንዴት እኔ ሙስሊም ነኝ ማለት ለምን አስፈለገ Dr ወደጅነህማ የክርስቲያን ፓስተር ወይም ቄስ አይደለም ይህ ባልሆነበት እኔ ሙስሊም ነኝ ማለት አያስፈልግም።

      @lopisoasalifew4230@lopisoasalifew423015 күн бұрын
    • የረሱልን (ሰዐወ) ሀዲስ ተከታተይ በሂወትሽ ለዉጥ ለማምጣት ቁርአንን እና ሀዲስ ላይ ጊዜሽን ስጭ

      @hanutube1921@hanutube192115 күн бұрын
    • ​@@lopisoasalifew4230ቤተክርስቲያን አስተምራለሁ እያለ ነው ብዙ የሚታወቀውም ፓስተር እንደሆነ ነው

      @hanutube1921@hanutube192115 күн бұрын
    • አሁን ያለው ኢትዮጵያዊ ነገር የማይገባው ከንቱ ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ምስጥ ማለት ነው፡፡ ወዳጀነህ በጀርብ የአብይ አህመድ ቀኝ እጅ ነው፡፡ ወዳጀነህ መነፍቅ ሆኖ እያለ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ለማጥፋት እየሰራ ያለ አደገኛ መርዝ ሰው ነው፡፡ ወዳጀነህ አክሱም ጺዮንን በመውደድ ሳይሆን ሊያጠፋ የፈለገውን እንደወዳጁ አብይ አህመድ ጠጋ በማለት አጥንቶ ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ለአክሱም ጺዮን አንዳችም መልካም ነገር የለውም፡፡ የወዳጀነህ ጺዮን ማርያም “ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ጅግራ ናት ይሏታል" ነው ነገሩ፡፡ ሌላው ወዳጄነህ መልካም ወጣት እያለ ወጣቱን በለሰለሰ መርዛም አፉ እየገደለ ያለ መናፍቅ ነው፡፡ አብይ አህመድ አሊ ለወዳጄነህ የሰጠው ስራ (!) አክሱም ጺዮንን የት እንዳለችና እንዴት ማግኜት እንደሚቻል ማጥናት (2) እራሱን አለሳልሶ በመርዛማ አፉ በመልካም ወጣት ስም ወጣቱን ከንቱ ማድረግ ናቸው፡፡ በአጠቃላይ ወዳጄነህ የአገር ነቀርሳ ተኩላ ነው፡፡ አብይ አህመድ ያታለለን አልበቃ ብሎ አሁንም ማንም እየመጣ በአፉ ሲደልለን የምንታለል ከሆነ ከንቱዎቹ እኛው ነን፡፡ ወዳጀነህ በተግባር ለአገሩ ምን የሚጠቅም ነገር ሰራ? አንዳችም የሰራው ነገር የለም፡፡ የዚህን ሰው መርዛም አፍ ማዘጋት የሁላችንም ኃላፊነት ነው፡፡ ወዳጀነህ ትክክለኛ ሰው ቢሆን በመጀመሪያ መናገር ያለበት አገርን ለማዳን ምን እናርግ ? የተፈናቀሉትን እንርዳ? የተቸገሩትን እንርዳ? ወዘተ በማለት አገርን፤ ህዝብን ይጠቅም ነበር፡፡ ወዳጀኔህ ብቻ ሳይሆን ሌሎች አገርን ለማጥፋት እራሳቸውን መልካም በማስመሰል ከወዳጄነህ ጋር የሚሰሩ ብዙ አሉ፡፡ እነሱንም ለይቶ ማወቅና በአደባባይ ማውጣት አገርን የማዳን አንዱ ስራ ይሆናል፡፡ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን፡፡ አሜን፡፡

      @abemolla5124@abemolla512414 күн бұрын
  • ሲናገር ውሎ ቢያድር የማይሰለች ምርጥ ሰው ዶ/ር ወዳጄነህ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ🙏 ተባረክ

    @asmeretfessha6102@asmeretfessha610218 күн бұрын
    • አሁን ያለው ኢትዮጵያዊ ነገር የማይገባው ከንቱ ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ምስጥ ማለት ነው፡፡ ወዳጀነህ በጀርብ የአብይ አህመድ ቀኝ እጅ ነው፡፡ ወዳጀነህ መነፍቅ ሆኖ እያለ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ለማጥፋት እየሰራ ያለ አደገኛ መርዝ ሰው ነው፡፡ ወዳጀነህ አክሱም ጺዮንን በመውደድ ሳይሆን ሊያጠፋ የፈለገውን እንደወዳጁ አብይ አህመድ ጠጋ በማለት አጥንቶ ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ለአክሱም ጺዮን አንዳችም መልካም ነገር የለውም፡፡ የወዳጀነህ ጺዮን ማርያም “ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ጅግራ ናት ይሏታል" ነው ነገሩ፡፡ ሌላው ወዳጄነህ መልካም ወጣት እያለ ወጣቱን በለሰለሰ መርዛም አፉ እየገደለ ያለ መናፍቅ ነው፡፡ አብይ አህመድ አሊ ለወዳጄነህ የሰጠው ስራ (!) አክሱም ጺዮንን የት እንዳለችና እንዴት ማግኜት እንደሚቻል ማጥናት (2) እራሱን አለሳልሶ በመርዛማ አፉ በመልካም ወጣት ስም ወጣቱን ከንቱ ማድረግ ናቸው፡፡ በአጠቃላይ ወዳጄነህ የአገር ነቀርሳ ተኩላ ነው፡፡ አብይ አህመድ ያታለለን አልበቃ ብሎ አሁንም ማንም እየመጣ በአፉ ሲደልለን የምንታለል ከሆነ ከንቱዎቹ እኛው ነን፡፡ ወዳጀነህ በተግባር ለአገሩ ምን የሚጠቅም ነገር ሰራ? አንዳችም የሰራው ነገር የለም፡፡ የዚህን ሰው መርዛም አፍ ማዘጋት የሁላችንም ኃላፊነት ነው፡፡ ወዳጀነህ ትክክለኛ ሰው ቢሆን በመጀመሪያ መናገር ያለበት አገርን ለማዳን ምን እናርግ ? የተፈናቀሉትን እንርዳ? የተቸገሩትን እንርዳ? ወዘተ በማለት አገርን፤ ህዝብን ይጠቅም ነበር፡፡ ወዳጀኔህ ብቻ ሳይሆን ሌሎች አገርን ለማጥፋት እራሳቸውን መልካም በማስመሰል ከወዳጄነህ ጋር የሚሰሩ ብዙ አሉ፡፡ እነሱንም ለይቶ ማወቅና በአደባባይ ማውጣት አገርን የማዳን አንዱ ስራ ይሆናል፡፡ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን፡፡ አሜን፡፡

      @abemolla5124@abemolla512414 күн бұрын
  • በጣም የምንወደውን እንግዳ ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን ሁለታችሁም የጌታዬ እናት ከክፉ ትጠብቃችሁ

    @mululegesse165@mululegesse16515 күн бұрын
    • አሁን ያለው ኢትዮጵያዊ ነገር የማይገባው ከንቱ ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ምስጥ ማለት ነው፡፡ ወዳጀነህ በጀርብ የአብይ አህመድ ቀኝ እጅ ነው፡፡ ወዳጀነህ መነፍቅ ሆኖ እያለ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ለማጥፋት እየሰራ ያለ አደገኛ መርዝ ሰው ነው፡፡ ወዳጀነህ አክሱም ጺዮንን በመውደድ ሳይሆን ሊያጠፋ የፈለገውን እንደወዳጁ አብይ አህመድ ጠጋ በማለት አጥንቶ ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ለአክሱም ጺዮን አንዳችም መልካም ነገር የለውም፡፡ የወዳጀነህ ጺዮን ማርያም “ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ጅግራ ናት ይሏታል" ነው ነገሩ፡፡ ሌላው ወዳጄነህ መልካም ወጣት እያለ ወጣቱን በለሰለሰ መርዛም አፉ እየገደለ ያለ መናፍቅ ነው፡፡ አብይ አህመድ አሊ ለወዳጄነህ የሰጠው ስራ (!) አክሱም ጺዮንን የት እንዳለችና እንዴት ማግኜት እንደሚቻል ማጥናት (2) እራሱን አለሳልሶ በመርዛማ አፉ በመልካም ወጣት ስም ወጣቱን ከንቱ ማድረግ ናቸው፡፡ በአጠቃላይ ወዳጄነህ የአገር ነቀርሳ ተኩላ ነው፡፡ አብይ አህመድ ያታለለን አልበቃ ብሎ አሁንም ማንም እየመጣ በአፉ ሲደልለን የምንታለል ከሆነ ከንቱዎቹ እኛው ነን፡፡ ወዳጀነህ በተግባር ለአገሩ ምን የሚጠቅም ነገር ሰራ? አንዳችም የሰራው ነገር የለም፡፡ የዚህን ሰው መርዛም አፍ ማዘጋት የሁላችንም ኃላፊነት ነው፡፡ ወዳጀነህ ትክክለኛ ሰው ቢሆን በመጀመሪያ መናገር ያለበት አገርን ለማዳን ምን እናርግ ? የተፈናቀሉትን እንርዳ? የተቸገሩትን እንርዳ? ወዘተ በማለት አገርን፤ ህዝብን ይጠቅም ነበር፡፡ ወዳጀኔህ ብቻ ሳይሆን ሌሎች አገርን ለማጥፋት እራሳቸውን መልካም በማስመሰል ከወዳጄነህ ጋር የሚሰሩ ብዙ አሉ፡፡ እነሱንም ለይቶ ማወቅና በአደባባይ ማውጣት አገርን የማዳን አንዱ ስራ ይሆናል፡፡ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን፡፡ አሜን፡፡

      @abemolla5124@abemolla512414 күн бұрын
    • ወገኖቼ አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ሲመጣ ኦርቶዶክስ አገር ናት ይል ነበር፡፡ ሁለት የነበረውንም ጨርሶ ሊያጠፋው አንድ አደረገው፡፡ ይህ ማለት የወዳጄነህ ነገር 100% ተመሳሳይ ነው፡፡ አክሱም ጺዮንን በማጋነንና እሷ ብቻ ትክክል ናት በማለት፡ አክሱም ጺዮንን በማሰረቅ ሌላውን ታቦት ትክክል አይደልም ለማለትና ኦርቶዶክስን ለማፍረስ በእጅጉ እየሰራ ያለ ክፉ መርዛም ግለሰብ ነው፡፡ ይህ መናፍቅ የሆነ ሰው ከአክሱም ጺዮን ጋር ምን አጣበቀው ብትሉ ለማጥፋት ያለው አላማ ነው፡፡ ይህን ክፉ ሴራው ከአብይ አህመድ የተሰጠው ነው፡፡ የተሰጠውን እራሱም ፍላጎት ስላለውና ኦርቶዶክስን በዘዴ ተመሳስሎ ማጥፍት በሚል ሴራቸው አንዱ አካል ጺዮን ማርያምን ማጥፋት ነው፡፡ ወገኖቼ አባታቶች ጀግኖች ናቸው፡፡ እግዚአብሔርም በራዕይ ስለሚነግራቸው ብዙ ታቦታትን ወደ አልታወቀ እግዚአብሔር በሚመራቸው ቦታ ያስቀምጣሉ፡፡ ወዳጄነህ የመሰለ የአብይ አህመድ የውስ ለውስጥ ወዳጅ ወደ ቤተክርስቲያን ጠጋ ብሎ ታቦቱ የት እንዳለ ለማወቅና ለአብይ አህመድ በመናገር እንዲዘረፍ ማስደረግ ነው፡፡ እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋና መቼውንም ሰይጣን ይህን ፈጽሞ አያገኜውም፡፡ ነገር ግን የልናውቅ የሚገባን ወዳጄነህ ሴራ ይህ ነው፡፡

      @abemolla5124@abemolla512414 күн бұрын
  • ዶ/ር መልካም ሰው ነህ እንዳንተ መሆን እኔ ሁሌም እመኛለሁ፡፡ረጅም እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥህ፡፡

    @yosephzewdu7243@yosephzewdu724310 күн бұрын
  • ዶር ወዳጄ በጣም ሚወደው ሰው ነው ❤እንደኔ ምትወዱት እስቲ በላይክ👍

    @Lovejoy955@Lovejoy95518 күн бұрын
  • እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ዶክተር ወዳጄነህን በጣም እወደዋለሁ አደንቀውማለሁ ስለ ክርስቶስ ሲያስረዳ ሁሌም አለቅሳለሁ ተባረክ የተባረክህም ነህ ወንድሜ ያንተን ጠንካራ መንፈስ ለእኔም ፈጣሪ ይስጠኝ. አሜን

    @user-ny9gx9bu3w@user-ny9gx9bu3w18 күн бұрын
    • ምንድነው እምነቱ እኔ ራሱ ኦርቶዶክስ ይመስለኛል ስለ ምስጢራተ ቤተ ክርስቲያን ሲያብራራ

      @yelemsetketemayegebreallg4927@yelemsetketemayegebreallg492718 күн бұрын
    • እሱም እኮ ኦርቶዶክስ ነው

      @hirutbekele7003@hirutbekele700318 күн бұрын
    • እረ አይደለም ቤንጤ ነው

      @user-fv8qi8hj5t@user-fv8qi8hj5t18 күн бұрын
    • ​@yelemsetketemayegebreallg4927 እኛ ውስጥ አደለም ግን ስለሀይማኖትና ስለ ቤተ ክርሲቲያን አልፎም ስለ ድንግል ማርያም ተናግሮ አይጠግብም በእውነት አስራት በራሡ የሚሰጥ አክሰም ማርያም ነው በጣም ነው የማደቀው የምወደው የማከብረውም በስማም አንደበተ እርቱ ነው🤲❤️🤲

      @user-jo7qy9rg9r@user-jo7qy9rg9r17 күн бұрын
    • Sax orthodox bthogi mn endza asbalsh

      @Fell2fast1learn11@Fell2fast1learn1117 күн бұрын
  • አቤቱ ቅዱስ አባት እግዚአብሔር ሆይ ስላንተ ሲወራ መስማት ምንኛ ደስ ይላል ተመስገን ዶክተርዬ ፈካ ቀለል ያለዉ ቤትህና አኗኗርህ ግሩም ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ሰዉ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-yx8wq6ov6u@user-yx8wq6ov6u5 күн бұрын
  • "ማራኪ ወግ" አልፎ አልፎ እከታተለው ነበር:: ብዙም አድናቂ አልነበርኩም:: ዛሬ ወዳጀነህን ያደረከውን መጠይቅ እስከመጨረሻ ተከታተልኩት:: ወዳጀኔህን ብዙ ጊዜ በተለያዩ ጠያቂዎች አዳምጨዋለሁ:: በማሪኪ ወግ የቀረበው ግን እፁብ ድንቅ ነው:: ያደነኩት ዶ/ር ወዳጀኔህ በሰጠው መልስ ሳይሆን በማራኪ ወግ የጠያቂ ችሎታ ነው:: እግዚአብሔር ይባርክልኝ ወንድሜ:: የልብ አውቃ ጠያቂ ነህና አደነኩህ!!! "ምልዑ ዘኩሉየ" Genius Brilliant Man!!! Thank you buddy!!!

    @mulawkebede3996@mulawkebede399615 күн бұрын
  • ሰዎችን መለወጥ የሚችል ከ አንደበቱ ታላቅ ሀይል የሚወጣ እድሜ ይስጥልን ዶክተር!

    @henokTsige-bw3uq@henokTsige-bw3uq17 күн бұрын
    • አሁን ያለው ኢትዮጵያዊ ነገር የማይገባው ከንቱ ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ምስጥ ማለት ነው፡፡ ወዳጀነህ በጀርብ የአብይ አህመድ ቀኝ እጅ ነው፡፡ ወዳጀነህ መነፍቅ ሆኖ እያለ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ለማጥፋት እየሰራ ያለ አደገኛ መርዝ ሰው ነው፡፡ ወዳጀነህ አክሱም ጺዮንን በመውደድ ሳይሆን ሊያጠፋ የፈለገውን እንደወዳጁ አብይ አህመድ ጠጋ በማለት አጥንቶ ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ለአክሱም ጺዮን አንዳችም መልካም ነገር የለውም፡፡ የወዳጀነህ ጺዮን ማርያም “ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ጅግራ ናት ይሏታል" ነው ነገሩ፡፡ ሌላው ወዳጄነህ መልካም ወጣት እያለ ወጣቱን በለሰለሰ መርዛም አፉ እየገደለ ያለ መናፍቅ ነው፡፡ አብይ አህመድ አሊ ለወዳጄነህ የሰጠው ስራ (!) አክሱም ጺዮንን የት እንዳለችና እንዴት ማግኜት እንደሚቻል ማጥናት (2) እራሱን አለሳልሶ በመርዛማ አፉ በመልካም ወጣት ስም ወጣቱን ከንቱ ማድረግ ናቸው፡፡ በአጠቃላይ ወዳጄነህ የአገር ነቀርሳ ተኩላ ነው፡፡ አብይ አህመድ ያታለለን አልበቃ ብሎ አሁንም ማንም እየመጣ በአፉ ሲደልለን የምንታለል ከሆነ ከንቱዎቹ እኛው ነን፡፡ ወዳጀነህ በተግባር ለአገሩ ምን የሚጠቅም ነገር ሰራ? አንዳችም የሰራው ነገር የለም፡፡ የዚህን ሰው መርዛም አፍ ማዘጋት የሁላችንም ኃላፊነት ነው፡፡ ወዳጀነህ ትክክለኛ ሰው ቢሆን በመጀመሪያ መናገር ያለበት አገርን ለማዳን ምን እናርግ ? የተፈናቀሉትን እንርዳ? የተቸገሩትን እንርዳ? ወዘተ በማለት አገርን፤ ህዝብን ይጠቅም ነበር፡፡ ወዳጀኔህ ብቻ ሳይሆን ሌሎች አገርን ለማጥፋት እራሳቸውን መልካም በማስመሰል ከወዳጄነህ ጋር የሚሰሩ ብዙ አሉ፡፡ እነሱንም ለይቶ ማወቅና በአደባባይ ማውጣት አገርን የማዳን አንዱ ስራ ይሆናል፡፡ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን፡፡ አሜን፡፡

      @abemolla5124@abemolla512414 күн бұрын
    • @@abemolla5124ante/anchi manek /manesh masreja Apache ine minim alawkim

      @eteneshsisay3238@eteneshsisay323813 күн бұрын
  • ለዛሬው ቃለመጠይቅ ስንት ግዜ ነው ላይክ👍👍👍👍👍👍 መስጠት የሚቻለው??

    @bethelehem4989@bethelehem498918 күн бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

      @astesamuel3504@astesamuel350415 күн бұрын
    • አሁን ያለው ኢትዮጵያዊ ነገር የማይገባው ከንቱ ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ምስጥ ማለት ነው፡፡ ወዳጀነህ በጀርብ የአብይ አህመድ ቀኝ እጅ ነው፡፡ ወዳጀነህ መነፍቅ ሆኖ እያለ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ለማጥፋት እየሰራ ያለ አደገኛ መርዝ ሰው ነው፡፡ ወዳጀነህ አክሱም ጺዮንን በመውደድ ሳይሆን ሊያጠፋ የፈለገውን እንደወዳጁ አብይ አህመድ ጠጋ በማለት አጥንቶ ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ለአክሱም ጺዮን አንዳችም መልካም ነገር የለውም፡፡ የወዳጀነህ ጺዮን ማርያም “ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ጅግራ ናት ይሏታል" ነው ነገሩ፡፡ ሌላው ወዳጄነህ መልካም ወጣት እያለ ወጣቱን በለሰለሰ መርዛም አፉ እየገደለ ያለ መናፍቅ ነው፡፡ አብይ አህመድ አሊ ለወዳጄነህ የሰጠው ስራ (!) አክሱም ጺዮንን የት እንዳለችና እንዴት ማግኜት እንደሚቻል ማጥናት (2) እራሱን አለሳልሶ በመርዛማ አፉ በመልካም ወጣት ስም ወጣቱን ከንቱ ማድረግ ናቸው፡፡ በአጠቃላይ ወዳጄነህ የአገር ነቀርሳ ተኩላ ነው፡፡ አብይ አህመድ ያታለለን አልበቃ ብሎ አሁንም ማንም እየመጣ በአፉ ሲደልለን የምንታለል ከሆነ ከንቱዎቹ እኛው ነን፡፡ ወዳጀነህ በተግባር ለአገሩ ምን የሚጠቅም ነገር ሰራ? አንዳችም የሰራው ነገር የለም፡፡ የዚህን ሰው መርዛም አፍ ማዘጋት የሁላችንም ኃላፊነት ነው፡፡ ወዳጀነህ ትክክለኛ ሰው ቢሆን በመጀመሪያ መናገር ያለበት አገርን ለማዳን ምን እናርግ ? የተፈናቀሉትን እንርዳ? የተቸገሩትን እንርዳ? ወዘተ በማለት አገርን፤ ህዝብን ይጠቅም ነበር፡፡ ወዳጀኔህ ብቻ ሳይሆን ሌሎች አገርን ለማጥፋት እራሳቸውን መልካም በማስመሰል ከወዳጄነህ ጋር የሚሰሩ ብዙ አሉ፡፡ እነሱንም ለይቶ ማወቅና በአደባባይ ማውጣት አገርን የማዳን አንዱ ስራ ይሆናል፡፡ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን፡፡ አሜን፡፡

      @abemolla5124@abemolla512414 күн бұрын
  • በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው።ሰላምና መረጋጋት መልክ ቢኖረው ዶ/ር ወዳጄነህን ይመስላል። እያንዳንዷ ቃላት አስተማሪ ነበረች እናመሰግናለን! አቅራቢው ግዛቸው ልብህ ንፁህ ነው ያለህን አስተያየት እኔም እጋራለሁ! በርታ ህይወትን በሰላምና በእርጋታ የሚኖሩ ሰዎችን እየመረጥክ ጋብዝልን! ስለ ዛሬው እናመሰግናለን.

    @addisabebayehu9918@addisabebayehu991815 күн бұрын
    • አሁን ያለው ኢትዮጵያዊ ነገር የማይገባው ከንቱ ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ምስጥ ማለት ነው፡፡ ወዳጀነህ በጀርብ የአብይ አህመድ ቀኝ እጅ ነው፡፡ ወዳጀነህ መነፍቅ ሆኖ እያለ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ለማጥፋት እየሰራ ያለ አደገኛ መርዝ ሰው ነው፡፡ ወዳጀነህ አክሱም ጺዮንን በመውደድ ሳይሆን ሊያጠፋ የፈለገውን እንደወዳጁ አብይ አህመድ ጠጋ በማለት አጥንቶ ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ለአክሱም ጺዮን አንዳችም መልካም ነገር የለውም፡፡ የወዳጀነህ ጺዮን ማርያም “ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ጅግራ ናት ይሏታል" ነው ነገሩ፡፡ ሌላው ወዳጄነህ መልካም ወጣት እያለ ወጣቱን በለሰለሰ መርዛም አፉ እየገደለ ያለ መናፍቅ ነው፡፡ አብይ አህመድ አሊ ለወዳጄነህ የሰጠው ስራ (!) አክሱም ጺዮንን የት እንዳለችና እንዴት ማግኜት እንደሚቻል ማጥናት (2) እራሱን አለሳልሶ በመርዛማ አፉ በመልካም ወጣት ስም ወጣቱን ከንቱ ማድረግ ናቸው፡፡ በአጠቃላይ ወዳጄነህ የአገር ነቀርሳ ተኩላ ነው፡፡ አብይ አህመድ ያታለለን አልበቃ ብሎ አሁንም ማንም እየመጣ በአፉ ሲደልለን የምንታለል ከሆነ ከንቱዎቹ እኛው ነን፡፡ ወዳጀነህ በተግባር ለአገሩ ምን የሚጠቅም ነገር ሰራ? አንዳችም የሰራው ነገር የለም፡፡ የዚህን ሰው መርዛም አፍ ማዘጋት የሁላችንም ኃላፊነት ነው፡፡ ወዳጀነህ ትክክለኛ ሰው ቢሆን በመጀመሪያ መናገር ያለበት አገርን ለማዳን ምን እናርግ ? የተፈናቀሉትን እንርዳ? የተቸገሩትን እንርዳ? ወዘተ በማለት አገርን፤ ህዝብን ይጠቅም ነበር፡፡ ወዳጀኔህ ብቻ ሳይሆን ሌሎች አገርን ለማጥፋት እራሳቸውን መልካም በማስመሰል ከወዳጄነህ ጋር የሚሰሩ ብዙ አሉ፡፡ እነሱንም ለይቶ ማወቅና በአደባባይ ማውጣት አገርን የማዳን አንዱ ስራ ይሆናል፡፡ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን፡፡ አሜን፡፡

      @abemolla5124@abemolla512414 күн бұрын
    • Ye "Kebting" comment😂😂😂😂

      @melaku6264@melaku626412 күн бұрын
  • ዶ/ር ወዳጄነህ ለኢትዮጲያ ባለህ አመለካከት አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ይስጥልኝ። እንዳንተ መልካም ኢትዮጲያኖች ወደፊት እንዲወጡ ምኞቴ ነው።

    @KemeriaAman-yb4ej@KemeriaAman-yb4ej4 күн бұрын
  • የፕሮፌሰር አስራት ወ/እየሱስ ፍሬ ነህ ለካ እንደዚህ ጨዋና አስተዋይ ኢትዮጵያዊ እንድትሆን የእሷቸው እጅ አለበት🙏

    @Dagi-man@Dagi-man18 күн бұрын
    • Professor blh astekakl yesew mareg atabelash ante

      @user-oj1qk8sw1p@user-oj1qk8sw1p18 күн бұрын
    • @@user-oj1qk8sw1p 🙏

      @Dagi-man@Dagi-man18 күн бұрын
    • በሒወቴ ባገኝው ብየ የምመኝው ሰው ዶክተር ወዳጀነህ በጣም ነው የምወድህ

      @asmarech591@asmarech59118 күн бұрын
    • እውነት ነው :: ዘመኑም የጨዋ ነበር::

      @woine123@woine12318 күн бұрын
    • ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ ፦ Ojqkswp ​@@user-oj1qk8sw1p

      @TruthEz@TruthEz18 күн бұрын
  • ዘመንህ ህይወትህ ይባርክ፤ድንቅ እና አስተማሪ ፕሮግራም ነው፤ድንቅ ምስክር፤

    @mitikualemishet-qm7tf@mitikualemishet-qm7tf13 күн бұрын
  • ዶ/ር ወዳጄነህን መሥማት አይምሮን ያድሣል : ረጅም እድሜን ከመልካም ጤና ጋር እመኝልሀለው❤

    @gelilamussie7856@gelilamussie785614 күн бұрын
  • ዶ/ር ወዳጄነህ የህይወት ሚሥጥር የተገለፅልህና በተረዳህው መጠን የምትኖር የሐገረ ኢትዮጵያ በረከት ነህ፣እግአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ።

    @asratandarghe2938@asratandarghe293818 күн бұрын
    • አሁን ያለው ኢትዮጵያዊ ነገር የማይገባው ከንቱ ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ምስጥ ማለት ነው፡፡ ወዳጀነህ በጀርብ የአብይ አህመድ ቀኝ እጅ ነው፡፡ ወዳጀነህ መነፍቅ ሆኖ እያለ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ለማጥፋት እየሰራ ያለ አደገኛ መርዝ ሰው ነው፡፡ ወዳጀነህ አክሱም ጺዮንን በመውደድ ሳይሆን ሊያጠፋ የፈለገውን እንደወዳጁ አብይ አህመድ ጠጋ በማለት አጥንቶ ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ለአክሱም ጺዮን አንዳችም መልካም ነገር የለውም፡፡ የወዳጀነህ ጺዮን ማርያም “ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ጅግራ ናት ይሏታል" ነው ነገሩ፡፡ ሌላው ወዳጄነህ መልካም ወጣት እያለ ወጣቱን በለሰለሰ መርዛም አፉ እየገደለ ያለ መናፍቅ ነው፡፡ አብይ አህመድ አሊ ለወዳጄነህ የሰጠው ስራ (!) አክሱም ጺዮንን የት እንዳለችና እንዴት ማግኜት እንደሚቻል ማጥናት (2) እራሱን አለሳልሶ በመርዛማ አፉ በመልካም ወጣት ስም ወጣቱን ከንቱ ማድረግ ናቸው፡፡ በአጠቃላይ ወዳጄነህ የአገር ነቀርሳ ተኩላ ነው፡፡ አብይ አህመድ ያታለለን አልበቃ ብሎ አሁንም ማንም እየመጣ በአፉ ሲደልለን የምንታለል ከሆነ ከንቱዎቹ እኛው ነን፡፡ ወዳጀነህ በተግባር ለአገሩ ምን የሚጠቅም ነገር ሰራ? አንዳችም የሰራው ነገር የለም፡፡ የዚህን ሰው መርዛም አፍ ማዘጋት የሁላችንም ኃላፊነት ነው፡፡ ወዳጀነህ ትክክለኛ ሰው ቢሆን በመጀመሪያ መናገር ያለበት አገርን ለማዳን ምን እናርግ ? የተፈናቀሉትን እንርዳ? የተቸገሩትን እንርዳ? ወዘተ በማለት አገርን፤ ህዝብን ይጠቅም ነበር፡፡ ወዳጀኔህ ብቻ ሳይሆን ሌሎች አገርን ለማጥፋት እራሳቸውን መልካም በማስመሰል ከወዳጄነህ ጋር የሚሰሩ ብዙ አሉ፡፡ እነሱንም ለይቶ ማወቅና በአደባባይ ማውጣት አገርን የማዳን አንዱ ስራ ይሆናል፡፡ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን፡፡ አሜን፡፡

      @abemolla5124@abemolla512414 күн бұрын
    • ወገኖቼ አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ሲመጣ ኦርቶዶክስ አገር ናት ይል ነበር፡፡ ሁለት የነበረውንም ጨርሶ ሊያጠፋው አንድ አደረገው፡፡ ይህ ማለት የወዳጄነህ ነገር 100% ተመሳሳይ ነው፡፡ አክሱም ጺዮንን በማጋነንና እሷ ብቻ ትክክል ናት በማለት፡ አክሱም ጺዮንን በማሰረቅ ሌላውን ታቦት ትክክል አይደልም ለማለትና ኦርቶዶክስን ለማፍረስ በእጅጉ እየሰራ ያለ ክፉ መርዛም ግለሰብ ነው፡፡ ይህ መናፍቅ የሆነ ሰው ከአክሱም ጺዮን ጋር ምን አጣበቀው ብትሉ ለማጥፋት ያለው አላማ ነው፡፡ ይህን ክፉ ሴራው ከአብይ አህመድ የተሰጠው ነው፡፡ የተሰጠውን እራሱም ፍላጎት ስላለውና ኦርቶዶክስን በዘዴ ተመሳስሎ ማጥፍት በሚል ሴራቸው አንዱ አካል ጺዮን ማርያምን ማጥፋት ነው፡፡ ወገኖቼ አባታቶች ጀግኖች ናቸው፡፡ እግዚአብሔርም በራዕይ ስለሚነግራቸው ብዙ ታቦታትን ወደ አልታወቀ እግዚአብሔር በሚመራቸው ቦታ ያስቀምጣሉ፡፡ ወዳጄነህ የመሰለ የአብይ አህመድ የውስ ለውስጥ ወዳጅ ወደ ቤተክርስቲያን ጠጋ ብሎ ታቦቱ የት እንዳለ ለማወቅና ለአብይ አህመድ በመናገር እንዲዘረፍ ማስደረግ ነው፡፡ እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋና መቼውንም ሰይጣን ይህን ፈጽሞ አያገኜውም፡፡ ነገር ግን የልናውቅ የሚገባን ወዳጄነህ ሴራ ይህ ነው፡፡

      @abemolla5124@abemolla512414 күн бұрын
  • ዶክተር ወዳጀነህ ታዋቂ ብቻ ሳይሆን አዋቂ ስለሆነ በጣም ነው ማከብረው እስከመጨረሻው ሳይሰለቸኝ ያየሁት ያዳመጥኩት ኢንተርቪው

    @nubiyashenafi2894@nubiyashenafi289418 күн бұрын
  • ዶክተር ወዳጅ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ I'm sure 100 % እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም አንድ ቀን የስዋ ልጅና አገልጋይ እንደምታደርግክ ዕድሜ ከጤና ያድልክ ከምታደንቅክና ምትወድክ ኤረትራዊትዋ እህትክ ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    @user-bj7uu3qu9t@user-bj7uu3qu9t15 күн бұрын
  • በእውነት ዶክተር ወዳጀነህ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም የማከብርህ ሰው ነህ እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏

    @user-bn2yz1me4x@user-bn2yz1me4x5 күн бұрын
  • እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ዶ/ር ወዳጄነህን በጣም ነው ምወደው የማከብረው። እጂግ ትሁት ሰው አክባሪ ሰው ነህ እድሜ እና ጤና ይስጥልን

    @user-wm9lj5oz6f@user-wm9lj5oz6f17 күн бұрын
    • ሰውን ለመውደድ ሰው መሆን ብቻ ነው ሙስሊም መሆንህ አደለም

      @ephteshe8706@ephteshe870614 күн бұрын
    • @@ephteshe8706 Ahunma zernabhaymanot meglets telemede ene hulem yegermenal lemen endemyasefeleg .kemanenawem sew yemetekemenene bemewesed amenalhu

      @arsemabamkaku3275@arsemabamkaku327514 күн бұрын
    • አሁን ያለው ኢትዮጵያዊ ነገር የማይገባው ከንቱ ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ምስጥ ማለት ነው፡፡ ወዳጀነህ በጀርብ የአብይ አህመድ ቀኝ እጅ ነው፡፡ ወዳጀነህ መነፍቅ ሆኖ እያለ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ለማጥፋት እየሰራ ያለ አደገኛ መርዝ ሰው ነው፡፡ ወዳጀነህ አክሱም ጺዮንን በመውደድ ሳይሆን ሊያጠፋ የፈለገውን እንደወዳጁ አብይ አህመድ ጠጋ በማለት አጥንቶ ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ለአክሱም ጺዮን አንዳችም መልካም ነገር የለውም፡፡ የወዳጀነህ ጺዮን ማርያም “ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ጅግራ ናት ይሏታል" ነው ነገሩ፡፡ ሌላው ወዳጄነህ መልካም ወጣት እያለ ወጣቱን በለሰለሰ መርዛም አፉ እየገደለ ያለ መናፍቅ ነው፡፡ አብይ አህመድ አሊ ለወዳጄነህ የሰጠው ስራ (!) አክሱም ጺዮንን የት እንዳለችና እንዴት ማግኜት እንደሚቻል ማጥናት (2) እራሱን አለሳልሶ በመርዛማ አፉ በመልካም ወጣት ስም ወጣቱን ከንቱ ማድረግ ናቸው፡፡ በአጠቃላይ ወዳጄነህ የአገር ነቀርሳ ተኩላ ነው፡፡ አብይ አህመድ ያታለለን አልበቃ ብሎ አሁንም ማንም እየመጣ በአፉ ሲደልለን የምንታለል ከሆነ ከንቱዎቹ እኛው ነን፡፡ ወዳጀነህ በተግባር ለአገሩ ምን የሚጠቅም ነገር ሰራ? አንዳችም የሰራው ነገር የለም፡፡ የዚህን ሰው መርዛም አፍ ማዘጋት የሁላችንም ኃላፊነት ነው፡፡ ወዳጀነህ ትክክለኛ ሰው ቢሆን በመጀመሪያ መናገር ያለበት አገርን ለማዳን ምን እናርግ ? የተፈናቀሉትን እንርዳ? የተቸገሩትን እንርዳ? ወዘተ በማለት አገርን፤ ህዝብን ይጠቅም ነበር፡፡ ወዳጀኔህ ብቻ ሳይሆን ሌሎች አገርን ለማጥፋት እራሳቸውን መልካም በማስመሰል ከወዳጄነህ ጋር የሚሰሩ ብዙ አሉ፡፡ እነሱንም ለይቶ ማወቅና በአደባባይ ማውጣት አገርን የማዳን አንዱ ስራ ይሆናል፡፡ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን፡፡ አሜን፡፡

      @abemolla5124@abemolla512414 күн бұрын
    • ወገኖቼ አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ሲመጣ ኦርቶዶክስ አገር ናት ይል ነበር፡፡ ሁለት የነበረውንም ጨርሶ ሊያጠፋው አንድ አደረገው፡፡ ይህ ማለት የወዳጄነህ ነገር 100% ተመሳሳይ ነው፡፡ አክሱም ጺዮንን በማጋነንና እሷ ብቻ ትክክል ናት በማለት፡ አክሱም ጺዮንን በማሰረቅ ሌላውን ታቦት ትክክል አይደልም ለማለትና ኦርቶዶክስን ለማፍረስ በእጅጉ እየሰራ ያለ ክፉ መርዛም ግለሰብ ነው፡፡ ይህ መናፍቅ የሆነ ሰው ከአክሱም ጺዮን ጋር ምን አጣበቀው ብትሉ ለማጥፋት ያለው አላማ ነው፡፡ ይህን ክፉ ሴራው ከአብይ አህመድ የተሰጠው ነው፡፡ የተሰጠውን እራሱም ፍላጎት ስላለውና ኦርቶዶክስን በዘዴ ተመሳስሎ ማጥፍት በሚል ሴራቸው አንዱ አካል ጺዮን ማርያምን ማጥፋት ነው፡፡ ወገኖቼ አባታቶች ጀግኖች ናቸው፡፡ እግዚአብሔርም በራዕይ ስለሚነግራቸው ብዙ ታቦታትን ወደ አልታወቀ እግዚአብሔር በሚመራቸው ቦታ ያስቀምጣሉ፡፡ ወዳጄነህ የመሰለ የአብይ አህመድ የውስ ለውስጥ ወዳጅ ወደ ቤተክርስቲያን ጠጋ ብሎ ታቦቱ የት እንዳለ ለማወቅና ለአብይ አህመድ በመናገር እንዲዘረፍ ማስደረግ ነው፡፡ እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋና መቼውንም ሰይጣን ይህን ፈጽሞ አያገኜውም፡፡ ነገር ግን የልናውቅ የሚገባን ወዳጄነህ ሴራ ይህ ነው፡፡

      @abemolla5124@abemolla512414 күн бұрын
    • Amen

      @fevengola1987@fevengola198714 күн бұрын
  • ሲናገር ውሎ ቢያድር የማይሰለች ምርጥ ሰው ዶ/ር ወዳጄነህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ተባረክ🙏❤❤❤

    @selamisare5466@selamisare546618 күн бұрын
    • ትክክል

      @ccu3907@ccu390717 күн бұрын
  • ዶ/ር እጅግ በጣም የተከበርክ እና የምትወደድ ነህ ታሪክህ አስተማሪ እና የአነጋገር ዘይቤህ እርካታ የሚሰጥ እና እንዲደመጥ የሚያደርግ ንግግር በመሆኑ ኮርቼብሃለሁ እውቀትህም ኢትዮጵያዊ በመሆንህ አኩርቶኛል ::

    @SolomonDessalgn@SolomonDessalgn3 күн бұрын
  • ዶ /ር ብዙ ጊዜ ወንጌል ብርሀን እና ሙሉ ወንጌል ቤ ክ ስታስተምር በብዙ ተባርኬአለሁ መሀልይ መሀልይ ዘሰለሞን ግን መቼም በማልረሳው መንገድ ልክ ያሰተማርክበትን ቀን አልረሳውም ። ጌታ እረድቶህ እንደቀድሞ ደጋግሜ ከእግርህ ስር ሆኜ ልማር እናፍቃለሁ ! የተባረክ ነህ !

    @wongelawitsebsibe-rl1dp@wongelawitsebsibe-rl1dp15 күн бұрын
  • ኢትዮጵያ አለኝ ከምትላቸው ምርጥ ስዎች አንዱ ነህ ዶክተር እናመስግናለን❤

    @naodbeba6277@naodbeba627718 күн бұрын
    • አማራ ነው ዋው🙏🙏👍👍👍❤❤❤

      @seifukebede9824@seifukebede982418 күн бұрын
    • እድሜልኩን እንዳስመሰለ የሚኖር ሰው

      @MesiMesi-jy2rt@MesiMesi-jy2rt18 күн бұрын
    • እ​@@MesiMesi-jy2rt

      @FjRu-ci5bm@FjRu-ci5bm18 күн бұрын
    • @@MesiMesi-jy2rt ቆሻሻ ምቀኛ በበታችነት ስሜት የምትሰቃይ መለኩሴ ደፋሪ ትግሬ👹👹👿👿👿👹🤣🤣🤣😛😛😛🤮🤮🤮🤮

      @seifukebede9824@seifukebede982418 күн бұрын
    • በማስመሰል የተዋጣለት ሰው ነው

      @ketselazelalem1646@ketselazelalem164617 күн бұрын
  • ዶክተርዬ ያንተ አይነት የጨዋነት ፣የእውቀት፣ የአእምሮ ጥልቀት የቀናነት ጥግ የታለና! የኢትዮጵያዬ ብርቅ ሰው!

    @EnanaGashe@EnanaGashe18 күн бұрын
    • አማራ ነው🙏🙏👍👍❤❤

      @seifukebede9824@seifukebede982418 күн бұрын
    • ​@seifuk🙈🙈🙈🙈ebede9824

      @user-px6sj7ul8w@user-px6sj7ul8w17 күн бұрын
    • ​@@seifukebede9824you need a doctor

      @tutubevan932@tutubevan93215 күн бұрын
  • መልካም የኾነ ቃለ ምልልስ ነው ። ማራኪ ወግ እናመሰግናለን። ሌሎችንም እየጋበዝክ አስኮምክመን። እናመሰግናለን!!!

    @hirutkebede1319@hirutkebede131915 күн бұрын
  • መማር ማወቅ እንደ ዶክተር ወዳጀነህ ነው ሰው አክባሪ ነው ፍሪአ እግዚአብሔር አለው ለሰው ክብር አለው ግዞ❤ ምርጥ ፕሮግራም ነው

    @mameeuntue7673@mameeuntue76735 күн бұрын
  • 🙌ምን አለበት ቅድስት ድንግል ማርያም እመ ቤታችን እመ አምላክ እመ ብርሃን 💖 የእናትና ልጅ አገልጋይ አድርጋ ወደ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ብትመለስህ ጥሩ ነበር አንተ ደግና ርህሩህ ሰው ውዱ ወንድማችን ዶክተር ወዳጄነህ እንዴት እንደምወድህ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏 🙏 🙏

    @user-jr9gp5lp6l@user-jr9gp5lp6l18 күн бұрын
    • የሚገለገለው እግዚአብሔር ብቻ እንደሆነ ማርያምም ወዳጄነህም እኛም እናውቃለን እንድተውቁ አንብቡ መፅሀፍ ቅዱስ

      @mesfinlemma5209@mesfinlemma520917 күн бұрын
    • @@mesfinlemma5209ምነው መስፍን ክርድቶስ እንኳን እመቤታችንን አገልግሏት እንዳደገ መዘንጋትህ ለምን ይሆን? እሷን ማምለኩ ነው እንዴ? እናቱ ስለሆነች ብቻ እኮ ነው በትእቢት የሚወረስ መንግስተ ሰማያት የለም አንተ አንብብ ይልቅ

      @enathagertube4619@enathagertube461917 күн бұрын
    • እግዚአብሔርን ብቻ ለማገልገል ነዉ የተፈጠርነዉ ለምንድን ነዉ ማሪያምን ? ኸረ ሰማይና ምድርን የፈጠረ አምላክ እያለ?

      @habtamudehne8502@habtamudehne850217 күн бұрын
    • ✝️ኣ ኣ! የእግዚአብሔር አምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ አገልጋይ፥ልክ እንደእናቱ፥እንደድንግል ቅድስት እናታችን ፥በቅድስት ቤክርስቲያን ቤቱ!!! እምብርሐን የእግዚአብሔር አምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፥የሶስቱ ስላሴዎች አገልጋይ ናት፥ቅዱሳን መልኣክታቱንና ቅዱሳን ሰማዕታቱም እንዲሑ!!!✝️ እኛንም እንደድንግል ማርያም የእርሱ አገልጋይ ያድርገን!✝️💐🌿 የአለመረዳታችን ልክ ፥አጅሬው ጥንት ጠላታችን፥አንድ ክርስቲያን ሆነን ሳለን እርሱ በደካማ ጎናችን እየገባ የክርስትያን በየዓይነቱ የፈለሰፈልን፥እንድንለያይ ተግቶ ስለሚሰራ ነው። እናም እግዚአብሔር አምላካችን ይክበር ይመስገን እና እንዲሕ አይነት ድንቅ አእምሮ ባለቤቶችንም ጨልፎ አሳስቶ ወስዷል፥እናም ወደ ቀድሞዋ ቀጥተኛይቱ ቅድስት ቤተክርስቲያን ቤታቸው የሳቱትን ሑሉ ይመልሰን፥እንዳንስት፥እንዳንሳሳት እኛንም ሌሎቹንም የድንግል ማርያም አስራት ልጆችን ይጠቀን፤ይጠብቅልን!✝️🌿🙏

      @roseawk6631@roseawk663117 күн бұрын
    • ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ከመመስከር ከዚበላይ ምን አለ

      @AynalemAlemayehu@AynalemAlemayehu17 күн бұрын
  • So respectful person.. ሁሌም ካንተ አዳዲስ ነገር እማራለሁ። ❤ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ❤ ማርያምን።።።። አከብርሀለሁ❤ ዘመንክ ሁሉ የተባረከ ይሁን።❤

    @selamselam3065@selamselam306518 күн бұрын
  • dr ወፋጀነህ እጅግ እጅግ በጣም ራሱን የቻለ ቤተ መፅሐፍት ነው, እሱን ማድመጥ ያን ሁሉ መፅሐፍ ማንበብ ነው

    @user-tgiye@user-tgiye12 күн бұрын
  • የትትና ምሳሌ አዋቂ ምጡቅ እግዚአብሄርን የሚፈራ ሰው ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    @tenagng8956@tenagng895618 күн бұрын
  • እውነት እውነት እውነት እላችኋለሁ የተሰጠውን የእግዚአብሔር ጥበብ ፥ዕድሜና ዕድል በአግባቡ የተጠቀመ፥ባለምጡቅ አእምሮ ፥አስተዋይ፥ባለብዙ ሙያ፥አንደበተ-ርቱዕ፥ፈገግታ ከፊቱ የማይጠፋ፥ብልሕ፥...... ዕድለኛ ትልቅ ከዘመናችን ስጦታዎቻችን ሰዎች መካከል አንዱ ምርጥ እና ታላቅ ሰው!!!🙏💐✝️ ✝️💐🙏 እናም እግዚአብሔር ይመስገን የእኛ ዘመን ሰው አድርጎሕ ካለሕ የዕውቀት ፥የሕይወት ተሞክሮ ካንተ ለመማር ያደለን አምላካችን እርሱ ይክበር ይመስገን!!! ዕድሜ ከጤና ያድልልን!!!ያንተን አይነት ሚሊዮኖችን ይስጠን!!!🙏✝️

    @roseawk6631@roseawk663117 күн бұрын
    • አሁን ያለው ኢትዮጵያዊ ነገር የማይገባው ከንቱ ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ምስጥ ማለት ነው፡፡ ወዳጀነህ በጀርብ የአብይ አህመድ ቀኝ እጅ ነው፡፡ ወዳጀነህ መነፍቅ ሆኖ እያለ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ለማጥፋት እየሰራ ያለ አደገኛ መርዝ ሰው ነው፡፡ ወዳጀነህ አክሱም ጺዮንን በመውደድ ሳይሆን ሊያጠፋ የፈለገውን እንደወዳጁ አብይ አህመድ ጠጋ በማለት አጥንቶ ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ለአክሱም ጺዮን አንዳችም መልካም ነገር የለውም፡፡ የወዳጀነህ ጺዮን ማርያም “ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ጅግራ ናት ይሏታል" ነው ነገሩ፡፡ ሌላው ወዳጄነህ መልካም ወጣት እያለ ወጣቱን በለሰለሰ መርዛም አፉ እየገደለ ያለ መናፍቅ ነው፡፡ አብይ አህመድ አሊ ለወዳጄነህ የሰጠው ስራ (!) አክሱም ጺዮንን የት እንዳለችና እንዴት ማግኜት እንደሚቻል ማጥናት (2) እራሱን አለሳልሶ በመርዛማ አፉ በመልካም ወጣት ስም ወጣቱን ከንቱ ማድረግ ናቸው፡፡ በአጠቃላይ ወዳጄነህ የአገር ነቀርሳ ተኩላ ነው፡፡ አብይ አህመድ ያታለለን አልበቃ ብሎ አሁንም ማንም እየመጣ በአፉ ሲደልለን የምንታለል ከሆነ ከንቱዎቹ እኛው ነን፡፡ ወዳጀነህ በተግባር ለአገሩ ምን የሚጠቅም ነገር ሰራ? አንዳችም የሰራው ነገር የለም፡፡ የዚህን ሰው መርዛም አፍ ማዘጋት የሁላችንም ኃላፊነት ነው፡፡ ወዳጀነህ ትክክለኛ ሰው ቢሆን በመጀመሪያ መናገር ያለበት አገርን ለማዳን ምን እናርግ ? የተፈናቀሉትን እንርዳ? የተቸገሩትን እንርዳ? ወዘተ በማለት አገርን፤ ህዝብን ይጠቅም ነበር፡፡ ወዳጀኔህ ብቻ ሳይሆን ሌሎች አገርን ለማጥፋት እራሳቸውን መልካም በማስመሰል ከወዳጄነህ ጋር የሚሰሩ ብዙ አሉ፡፡ እነሱንም ለይቶ ማወቅና በአደባባይ ማውጣት አገርን የማዳን አንዱ ስራ ይሆናል፡፡ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን፡፡ አሜን፡፡

      @abemolla5124@abemolla512414 күн бұрын
  • በጣም ደስ የሚል ሰው ማራኪ ወግ እንደዚ አይነት ሰው ሁሌም ይቅረብልን

    @user-tp8es1hx9q@user-tp8es1hx9q15 күн бұрын
  • ካተ ብዙ ተምሬያለሁ ትትናን እራስን ዝቅ ማድረግን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ

    @zinashtfara7954@zinashtfara79544 күн бұрын
  • Dr. የአንተ መልካምነት ለልጆችህ ነው የሚቀመጠው የታደሉ ልጆች ናቸው ልጆችህ

    @hilinasete6941@hilinasete694118 күн бұрын
  • ወዳጅነህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰውነው በጣም የምንወድ ፈጣሪ ከነቤተሰብ ይባርከው❤❤❤

    @Warknish-kz3gf@Warknish-kz3gf18 күн бұрын
    • አማራ ነው🙏🙏👍👍❤❤❤

      @seifukebede9824@seifukebede982418 күн бұрын
    • ግሩም ኢትዬጲያዊ ነዉ

      @meazaampera3245@meazaampera324518 күн бұрын
    • @@meazaampera3245 🤣🤣🤣🤣🤣🤣ድሮ ቀረ🤣🤣🤣🤣

      @seifukebede9824@seifukebede982418 күн бұрын
    • @@seifukebede9824 የሞሽነሽ ማን ዘርጠየቀሽ።😭😭መፀሀፍ ዘር ለዘርነው የተበለው እወቄ⁉️⁉️

      @Warknish-kz3gf@Warknish-kz3gf18 күн бұрын
    • 🙏❤️🇪🇷​@@Warknish-kz3gf

      @user-px6sj7ul8w@user-px6sj7ul8w17 күн бұрын
  • Dr. Wedaje Neh, a great person with such a beautiful soul. 💞🙌🏽 Thank God for him. 🙏🏽

    @Tsi-Tsi@Tsi-Tsi15 күн бұрын
    • You as well have beautiful soal, if you use it properly. We all got a good soal from God.

      @user-hw3ec6tw5u@user-hw3ec6tw5u11 күн бұрын
  • አኔ ኦርቶዶክስ ነኝ D/r በጣም ነው የምወድህ የማክብርህ ይ ሄን ቃለ መጠይቅ ያየ ደሞ ይበልጥ ይወደዋል አንደዚህ አይነት ሰዎች ፈጣሪ ያብዛልን 🙏🙏🙏አሜን

    @user-dr1qj6dh4t@user-dr1qj6dh4t6 күн бұрын
  • I never get bored if I listen Dr. Wodajeneh for 24 hours. He is so matured, humble personality with full of knowledge.stay blessed🙏

    @mahletmergia9741@mahletmergia974118 күн бұрын
    • Wow tiru asitway neh

      @SaleamlakMisganaw@SaleamlakMisganaw18 күн бұрын
  • የአመቱ ምርጥ እንግዳ ቡርቅዬው ትሁቱ ዶክተር ሰላየሁህ በጣም ደሰ ብሎኛል ኑርልን እንወድሃለን ❤

    @EM-gq9ix@EM-gq9ix18 күн бұрын
  • እውነትም ማራኪ ወግ! እንዴት ልብ የሚገዛ ወግ ነው፣ ዶ/ር ወዳጄነነህን በተለያዩ መድረኮች ያካበተውን ሰፊ የዕውቀት እና የሕይወት ተሞክሮውን አለስስት ለወገኖቹ ሲያጋራ አየዋለሁ፣ በአካል አላውቀውም ። የኢትዮጵያ Icon የሆነ ግሩም Personality ያለው ሰው ነው። እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቃችሁ ወገኖቼ! ይህን የመሰለ ደርዝ ያለው ቃለ ምልልስ ስለአቀረበክልን አዘጋጁን በእጅጉ ላመሰግን እወዳለሁ፣ በርታ ወንድሜ!

    @kidistbelay8669@kidistbelay86693 күн бұрын
  • በጣም የእግዚአብሔር ሰው ነህ ተወዳጅ ነህ እግዚአብሔርን ጤና ይስጥህ ዶክተር ።

    @AlexAlemayehu-be4ip@AlexAlemayehu-be4ip15 күн бұрын
  • አቤት ስነስርአት አቤት ትትና ይታደሉታልጂ አይታገሉትም እድሜና ጤና ይስጥህ ዶ/ክ ወዳጄነህ ❤❤❤ግዛቼዉ ስላቀረብህልን እናመሰግናለን።

    @jjjjjme@jjjjjme18 күн бұрын
    • ወገኖቼ አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ሲመጣ ኦርቶዶክስ አገር ናት ይል ነበር፡፡ ሁለት የነበረውንም ጨርሶ ሊያጠፋው አንድ አደረገው፡፡ ይህ ማለት የወዳጄነህ ነገር 100% ተመሳሳይ ነው፡፡ አክሱም ጺዮንን በማጋነንና እሷ ብቻ ትክክል ናት በማለት፡ አክሱም ጺዮንን በማሰረቅ ሌላውን ታቦት ትክክል አይደልም ለማለትና ኦርቶዶክስን ለማፍረስ በእጅጉ እየሰራ ያለ ክፉ መርዛም ግለሰብ ነው፡፡ ይህ መናፍቅ የሆነ ሰው ከአክሱም ጺዮን ጋር ምን አጣበቀው ብትሉ ለማጥፋት ያለው አላማ ነው፡፡ ይህን ክፉ ሴራው ከአብይ አህመድ የተሰጠው ነው፡፡ የተሰጠውን እራሱም ፍላጎት ስላለውና ኦርቶዶክስን በዘዴ ተመሳስሎ ማጥፍት በሚል ሴራቸው አንዱ አካል ጺዮን ማርያምን ማጥፋት ነው፡፡ ወገኖቼ አባታቶች ጀግኖች ናቸው፡፡ እግዚአብሔርም በራዕይ ስለሚነግራቸው ብዙ ታቦታትን ወደ አልታወቀ እግዚአብሔር በሚመራቸው ቦታ ያስቀምጣሉ፡፡ ወዳጄነህ የመሰለ የአብይ አህመድ የውስ ለውስጥ ወዳጅ ወደ ቤተክርስቲያን ጠጋ ብሎ ታቦቱ የት እንዳለ ለማወቅና ለአብይ አህመድ በመናገር እንዲዘረፍ ማስደረግ ነው፡፡ እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋና መቼውንም ሰይጣን ይህን ፈጽሞ አያገኜውም፡፡ ነገር ግን የልናውቅ የሚገባን ወዳጄነህ ሴራ ይህ ነው፡፡

      @abemolla5124@abemolla512414 күн бұрын
  • አንተ ውብና ድንቅ ንፁህ ሰው ነህ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤

    @sebleleakemariam5212@sebleleakemariam521218 күн бұрын
    • ወገኖቼ አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ሲመጣ ኦርቶዶክስ አገር ናት ይል ነበር፡፡ ሁለት የነበረውንም ጨርሶ ሊያጠፋው አንድ አደረገው፡፡ ይህ ማለት የወዳጄነህ ነገር 100% ተመሳሳይ ነው፡፡ አክሱም ጺዮንን በማጋነንና እሷ ብቻ ትክክል ናት በማለት፡ አክሱም ጺዮንን በማሰረቅ ሌላውን ታቦት ትክክል አይደልም ለማለትና ኦርቶዶክስን ለማፍረስ በእጅጉ እየሰራ ያለ ክፉ መርዛም ግለሰብ ነው፡፡ ይህ መናፍቅ የሆነ ሰው ከአክሱም ጺዮን ጋር ምን አጣበቀው ብትሉ ለማጥፋት ያለው አላማ ነው፡፡ ይህን ክፉ ሴራው ከአብይ አህመድ የተሰጠው ነው፡፡ የተሰጠውን እራሱም ፍላጎት ስላለውና ኦርቶዶክስን በዘዴ ተመሳስሎ ማጥፍት በሚል ሴራቸው አንዱ አካል ጺዮን ማርያምን ማጥፋት ነው፡፡ ወገኖቼ አባታቶች ጀግኖች ናቸው፡፡ እግዚአብሔርም በራዕይ ስለሚነግራቸው ብዙ ታቦታትን ወደ አልታወቀ እግዚአብሔር በሚመራቸው ቦታ ያስቀምጣሉ፡፡ ወዳጄነህ የመሰለ የአብይ አህመድ የውስ ለውስጥ ወዳጅ ወደ ቤተክርስቲያን ጠጋ ብሎ ታቦቱ የት እንዳለ ለማወቅና ለአብይ አህመድ በመናገር እንዲዘረፍ ማስደረግ ነው፡፡ እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋና መቼውንም ሰይጣን ይህን ፈጽሞ አያገኜውም፡፡ ነገር ግን የልናውቅ የሚገባን ወዳጄነህ ሴራ ይህ ነው፡፡

      @abemolla5124@abemolla512414 күн бұрын
  • የበለጠ አደነቅሁህ አከበርኩህ ዶክተር ሀበሻ ገንዘቡን ቅጥ ያጣ እየቤት እቃ ላይ ነው የሚያውለው ለነአይጠግቤ ጥሩ ትምህርት ነው። ሀበሻ በፉክክር እኔ እበልጥ እኔበልጥ እያለ ያለ የሌለውን ደፋፉቶ የቤት እቃ ይጠቀጥቃል አጉል extravagance እያወጡ በኃላ ችግር ሲገቡ ወርዶ እቃ መሸጥ መበደር ይጀምራል ለእንደዚህ አይነቶቹም በጣም ትልቅ ትምህርት ነው። የምትወዳት እምዬ ማርያም ትጠብቅህ ወንድሜ

    @adrontube3361@adrontube336115 күн бұрын
  • ዶ/ር በጣም ደስ የሚል ነው አኗኗርህ በተለይም ደግሞ ለልጆችህ የምታደርገው በጣም የሚገርም ነው ምክንያቱም ብዙ ጊዜ አባትና እናት ሲለያዩ ልጆች እንዳይገናኙ ነው የሚያደርጉት የእናንተ ግን በጣም ደስ ይላል ለብዙዎች አስተማሪ ነው፡፡

    @haymanotefekadesellase3653@haymanotefekadesellase36534 күн бұрын
  • የሀገራችን መሪ በሆነ ብዬ ተመኘሁ ኢትዮጵያ በአንተ አይነት መልካም ሰው ብትመራ ሁሉም በደስታ የምንኖር ይመስለኞል ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

    @seniwelde9626@seniwelde962618 күн бұрын
    • 😂😂😂😂 Abby Ahmedim endezi neber wede zufan siweta. Anchekul ehtie !!!

      @Rmban121@Rmban12115 күн бұрын
  • Dr. Wedajeneh- You are so talented, kind and humble. Appreciate!!

    @DailyLife833@DailyLife83318 күн бұрын
  • Woww Simplicity , humility, dignity, purity Love this concept

    @yrgalemandom5365@yrgalemandom536511 күн бұрын
  • You don't know how I am calm when I'm always listening to you.

    @blainebelete7153@blainebelete715314 күн бұрын
  • መማር ደስ የሚለው ዶ/ር ወዳጄነህን🍀 ሳይ ነው በሆነ አጋጣሚ ባገኝህ ብየ እመኛለሁ ለትንሽ ደቂቃ ባዋራህ ብዙ የማማክርህ ጉዳይ አለኝ እናመሰግናለን ማራኪዬ✨

    @MeronAb7271@MeronAb727118 күн бұрын
  • ዶር ወዳጄነህ ሁሌም ከሚዲያ እትጥፋብን እንወድሀለን እናከብርሀለን የኢትዮጵያ እንቁ ነህ እድሜና ጤን እብዝቶ ይስጥህ 🙏🏾❤️❤️❤️

    @bazawitmengesha1147@bazawitmengesha114717 күн бұрын
    • አሁን ያለው ኢትዮጵያዊ ነገር የማይገባው ከንቱ ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ምስጥ ማለት ነው፡፡ ወዳጀነህ በጀርብ የአብይ አህመድ ቀኝ እጅ ነው፡፡ ወዳጀነህ መነፍቅ ሆኖ እያለ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ለማጥፋት እየሰራ ያለ አደገኛ መርዝ ሰው ነው፡፡ ወዳጀነህ አክሱም ጺዮንን በመውደድ ሳይሆን ሊያጠፋ የፈለገውን እንደወዳጁ አብይ አህመድ ጠጋ በማለት አጥንቶ ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ለአክሱም ጺዮን አንዳችም መልካም ነገር የለውም፡፡ የወዳጀነህ ጺዮን ማርያም “ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ጅግራ ናት ይሏታል" ነው ነገሩ፡፡ ሌላው ወዳጄነህ መልካም ወጣት እያለ ወጣቱን በለሰለሰ መርዛም አፉ እየገደለ ያለ መናፍቅ ነው፡፡ አብይ አህመድ አሊ ለወዳጄነህ የሰጠው ስራ (!) አክሱም ጺዮንን የት እንዳለችና እንዴት ማግኜት እንደሚቻል ማጥናት (2) እራሱን አለሳልሶ በመርዛማ አፉ በመልካም ወጣት ስም ወጣቱን ከንቱ ማድረግ ናቸው፡፡ በአጠቃላይ ወዳጄነህ የአገር ነቀርሳ ተኩላ ነው፡፡ አብይ አህመድ ያታለለን አልበቃ ብሎ አሁንም ማንም እየመጣ በአፉ ሲደልለን የምንታለል ከሆነ ከንቱዎቹ እኛው ነን፡፡ ወዳጀነህ በተግባር ለአገሩ ምን የሚጠቅም ነገር ሰራ? አንዳችም የሰራው ነገር የለም፡፡ የዚህን ሰው መርዛም አፍ ማዘጋት የሁላችንም ኃላፊነት ነው፡፡ ወዳጀነህ ትክክለኛ ሰው ቢሆን በመጀመሪያ መናገር ያለበት አገርን ለማዳን ምን እናርግ ? የተፈናቀሉትን እንርዳ? የተቸገሩትን እንርዳ? ወዘተ በማለት አገርን፤ ህዝብን ይጠቅም ነበር፡፡ ወዳጀኔህ ብቻ ሳይሆን ሌሎች አገርን ለማጥፋት እራሳቸውን መልካም በማስመሰል ከወዳጄነህ ጋር የሚሰሩ ብዙ አሉ፡፡ እነሱንም ለይቶ ማወቅና በአደባባይ ማውጣት አገርን የማዳን አንዱ ስራ ይሆናል፡፡ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን፡፡ አሜን፡፡

      @abemolla5124@abemolla512414 күн бұрын
    • ወገኖቼ አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ሲመጣ ኦርቶዶክስ አገር ናት ይል ነበር፡፡ ሁለት የነበረውንም ጨርሶ ሊያጠፋው አንድ አደረገው፡፡ ይህ ማለት የወዳጄነህ ነገር 100% ተመሳሳይ ነው፡፡ አክሱም ጺዮንን በማጋነንና እሷ ብቻ ትክክል ናት በማለት፡ አክሱም ጺዮንን በማሰረቅ ሌላውን ታቦት ትክክል አይደልም ለማለትና ኦርቶዶክስን ለማፍረስ በእጅጉ እየሰራ ያለ ክፉ መርዛም ግለሰብ ነው፡፡ ይህ መናፍቅ የሆነ ሰው ከአክሱም ጺዮን ጋር ምን አጣበቀው ብትሉ ለማጥፋት ያለው አላማ ነው፡፡ ይህን ክፉ ሴራው ከአብይ አህመድ የተሰጠው ነው፡፡ የተሰጠውን እራሱም ፍላጎት ስላለውና ኦርቶዶክስን በዘዴ ተመሳስሎ ማጥፍት በሚል ሴራቸው አንዱ አካል ጺዮን ማርያምን ማጥፋት ነው፡፡ ወገኖቼ አባታቶች ጀግኖች ናቸው፡፡ እግዚአብሔርም በራዕይ ስለሚነግራቸው ብዙ ታቦታትን ወደ አልታወቀ እግዚአብሔር በሚመራቸው ቦታ ያስቀምጣሉ፡፡ ወዳጄነህ የመሰለ የአብይ አህመድ የውስ ለውስጥ ወዳጅ ወደ ቤተክርስቲያን ጠጋ ብሎ ታቦቱ የት እንዳለ ለማወቅና ለአብይ አህመድ በመናገር እንዲዘረፍ ማስደረግ ነው፡፡ እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋና መቼውንም ሰይጣን ይህን ፈጽሞ አያገኜውም፡፡ ነገር ግን የልናውቅ የሚገባን ወዳጄነህ ሴራ ይህ ነው፡፡

      @abemolla5124@abemolla512414 күн бұрын
    • @@abemolla5124 ሁሉንም እርቅቅ እድርጎ እንደመስታወት የሚያይ እምላክ እንድሰው እይቸኩልም ሚስጥሩ እረቂቅ ስለሆነ የመድህኒእለም በወሰነው ጊዜ ይፈርዳል ከእሱ ፍርድ ማንም እውቅልሃለሁ የኔ ትክክል ነው ተከተሉኝ የሚል ሁሉ ጊዜውን ጠብቆ ይፈረድበታል !!እሁን ሆነ ወደፊት የምትለው ነገር እውነት ከሆነ ሁሉ ነገር በእግዚአብሔር እጅ ነውና ለእሱ እንተወው ...!!! እሁን ባለኝ እቋም ትምህርቱ ትህትናውን እክብሮቱን በጣም እደንቃለሁ እወድዋለሁ ብዙ እውቀት እግንቼበታለሁና እኔማን ፈራጅ እደረገኝ ??.... ትህትና ክእግዚእብሄር የሚሰጥ ስጦታ ስለሆነ ባለው ሰዋዊነትና በኢትዮጵያዊነቱ እውቀቱን ሼር በማድረጉ እከብርዋለሁ ::

      @bazawitmengesha1147@bazawitmengesha114713 күн бұрын
    • @@abemolla5124 እንተ ነገር ከገባህጥሩ ነው እንድ ኢትዮጵያዊ ተገኘ ሌላው ሁሉ ስለማይገባው 😂

      @bazawitmengesha1147@bazawitmengesha114712 күн бұрын
  • በእውነት እጅግ እጅግ ድንቅ አስተማሪ 🙏🙏 እግዚአብሔር አብርሃምን ወዳጄ አለው !!! እኔ ደግሞ ወዳጄ ልቤ ❤ ❤ ብዬሀለው !!! እጅግ እጅግ አክባሪህ ነኝ !!!!!!!!! 🙏🙏🙏

    @muletadewos7516@muletadewos751615 күн бұрын
  • እሁሁሁ በጣም የምወድህ ሰው ዶክ እንቁ ኢትዮጲያዊ የምታምነው የድንግል ልጅ አንድየው ይጠብቅህ እድሜና ጤናውን ይስጥህ!! የትሁት እና የእውቀት አባት

    @YoniYoni-mj7rz@YoniYoni-mj7rz11 сағат бұрын
  • በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ዶር ወዳጀነህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ❤

    @user-yg6jj4sm9t@user-yg6jj4sm9t18 күн бұрын
    • ወገኖቼ አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ሲመጣ ኦርቶዶክስ አገር ናት ይል ነበር፡፡ ሁለት የነበረውንም ጨርሶ ሊያጠፋው አንድ አደረገው፡፡ ይህ ማለት የወዳጄነህ ነገር 100% ተመሳሳይ ነው፡፡ አክሱም ጺዮንን በማጋነንና እሷ ብቻ ትክክል ናት በማለት፡ አክሱም ጺዮንን በማሰረቅ ሌላውን ታቦት ትክክል አይደልም ለማለትና ኦርቶዶክስን ለማፍረስ በእጅጉ እየሰራ ያለ ክፉ መርዛም ግለሰብ ነው፡፡ ይህ መናፍቅ የሆነ ሰው ከአክሱም ጺዮን ጋር ምን አጣበቀው ብትሉ ለማጥፋት ያለው አላማ ነው፡፡ ይህን ክፉ ሴራው ከአብይ አህመድ የተሰጠው ነው፡፡ የተሰጠውን እራሱም ፍላጎት ስላለውና ኦርቶዶክስን በዘዴ ተመሳስሎ ማጥፍት በሚል ሴራቸው አንዱ አካል ጺዮን ማርያምን ማጥፋት ነው፡፡ ወገኖቼ አባታቶች ጀግኖች ናቸው፡፡ እግዚአብሔርም በራዕይ ስለሚነግራቸው ብዙ ታቦታትን ወደ አልታወቀ እግዚአብሔር በሚመራቸው ቦታ ያስቀምጣሉ፡፡ ወዳጄነህ የመሰለ የአብይ አህመድ የውስ ለውስጥ ወዳጅ ወደ ቤተክርስቲያን ጠጋ ብሎ ታቦቱ የት እንዳለ ለማወቅና ለአብይ አህመድ በመናገር እንዲዘረፍ ማስደረግ ነው፡፡ እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋና መቼውንም ሰይጣን ይህን ፈጽሞ አያገኜውም፡፡ ነገር ግን የልናውቅ የሚገባን ወዳጄነህ ሴራ ይህ ነው፡፡

      @abemolla5124@abemolla512414 күн бұрын
  • አየኸዉ ተማሪ ምኑን ይመስላል እነዛ ደጋግ ስነምግባር ያላቸዉ ሰዎች ስላስተማሩህ ዉጤትህ እንዴት እንዳማረ። ተባረክ

    @mulukentaye4356@mulukentaye435617 күн бұрын
  • ክልሷ ሳይኪ የሚለዉን መፅሀፍ .D. r ወዳጄነህን ሳላቀው ነበር ያነበብኩት! ድንቅና ጎበዝ ሰዉ :እድሜና ጤና ይስጥልን!!!

    @user-mh3nu5si4g@user-mh3nu5si4g4 күн бұрын
  • Dr wedajeneh በጣም አከብርሃለሁ። ሺ አመት ኑር ኣባታችን🎉🎉🎉🎉እንወድሃለን

    @gdeyfkr8926@gdeyfkr892613 күн бұрын
  • ድሮውም ከጭዋ ቤተሰብ መጠህ ነው እንዲህ ያለ ስብእና ያለህ ሰው የምትበድሉ ሰወች ተማሩ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ::

    @selam9871@selam987118 күн бұрын
  • የኔ አባት ዶ/ር ወዳጄ ነህ የአምላክ እናት ከነ ልጇ, እረጅም እድሜ 'ና ጤና ትስጥህ!።🙏 ሐገሬ ዉስጥ ካሉ ነፍሴ ሰስታ ከምትወዳቸዉ ሰወች የመጀመሪያዉ አንተ ነህ! በጣም ነዉ የምወድህ! አንተ ስታወራ አዳምጥሃለሁ ,ሰዉ መሆን , ምን እንደሆነ በደንብ ታሳዬናለህ! በመኖርህም ዉስጥ ተገልጦ ይታያል!።

    @user-iy7js3gb7x@user-iy7js3gb7x18 күн бұрын
    • እናቱ እድሜና ጤና መስጠት አትችልም አምላክ ብቻ ነው ይህን የሚያደርገው

      @eshetud210@eshetud21018 күн бұрын
    • ​@@eshetud210 seytan asikeyami zim bitls mn tihonaleh

      @user-gg2jc4hi8f@user-gg2jc4hi8f17 күн бұрын
    • @@user-gg2jc4hi8f እሺ ዝም እላለሁ🤫 ግን አስቀያሚ መሆኔን እንዴት አወቅሽ? ጠንቋይ ነሽ እንዴ?🤔

      @eshetud210@eshetud21017 күн бұрын
    • ​@@eshetud210😂😂😂

      @zemenaybaye7457@zemenaybaye745717 күн бұрын
    • ወገኖቼ አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ሲመጣ ኦርቶዶክስ አገር ናት ይል ነበር፡፡ ሁለት የነበረውንም ጨርሶ ሊያጠፋው አንድ አደረገው፡፡ ይህ ማለት የወዳጄነህ ነገር 100% ተመሳሳይ ነው፡፡ አክሱም ጺዮንን በማጋነንና እሷ ብቻ ትክክል ናት በማለት፡ አክሱም ጺዮንን በማሰረቅ ሌላውን ታቦት ትክክል አይደልም ለማለትና ኦርቶዶክስን ለማፍረስ በእጅጉ እየሰራ ያለ ክፉ መርዛም ግለሰብ ነው፡፡ ይህ መናፍቅ የሆነ ሰው ከአክሱም ጺዮን ጋር ምን አጣበቀው ብትሉ ለማጥፋት ያለው አላማ ነው፡፡ ይህን ክፉ ሴራው ከአብይ አህመድ የተሰጠው ነው፡፡ የተሰጠውን እራሱም ፍላጎት ስላለውና ኦርቶዶክስን በዘዴ ተመሳስሎ ማጥፍት በሚል ሴራቸው አንዱ አካል ጺዮን ማርያምን ማጥፋት ነው፡፡ ወገኖቼ አባታቶች ጀግኖች ናቸው፡፡ እግዚአብሔርም በራዕይ ስለሚነግራቸው ብዙ ታቦታትን ወደ አልታወቀ እግዚአብሔር በሚመራቸው ቦታ ያስቀምጣሉ፡፡ ወዳጄነህ የመሰለ የአብይ አህመድ የውስ ለውስጥ ወዳጅ ወደ ቤተክርስቲያን ጠጋ ብሎ ታቦቱ የት እንዳለ ለማወቅና ለአብይ አህመድ በመናገር እንዲዘረፍ ማስደረግ ነው፡፡ እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋና መቼውንም ሰይጣን ይህን ፈጽሞ አያገኜውም፡፡ ነገር ግን የልናውቅ የሚገባን ወዳጄነህ ሴራ ይህ ነው፡፡

      @abemolla5124@abemolla512414 күн бұрын
  • ዶክተር ወዳጀነህ ለህዝቡንና ለሐገሩ ባካበተው እውቀቱንና የህይወት ተሞክሮውን በማካፈል አእምሮን በእውቀት አድማስ አስፊና ያላወቅነውን እንድናውቅ ያልሰማነውን እንድንሰማ እንዲሁም ከቤተሰብ ያልተቀበልነውን የህይወት ተሞክሮ አስተማሪ ወገኖንና ሐገሮን ባህሉን የሚወድ በኢትዩጵያዊነቱና በአፍሪካዊነቱ የሚኮራ ፍራ እግዜያብሄር ያለው ውድ ትሁት ሰውን አክባሪ እግዜያብሄር የመረጠው ሰው ነው!!🙏

    @user-yp6rg4vi6c@user-yp6rg4vi6c14 күн бұрын
  • ይቺ አባባል ተመቸችኝ "ሰው ያለውን ነውየሚሰጠው ይሳደብ " መልካም ሰው dr Wedajeneh ❤❤❤❤❤

    @saronabi1387@saronabi13876 сағат бұрын
  • ከሚዲያ በመጥፋትህ ትንሽ ቅር ብሰኝም ከብዙ ጊዜ በህዋላ ስላየሁህ ግን እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል የምወድህ የማከብርህ ዶ/ር ወዳጄ❤ አንተን ባየሁ ቁጥር በወጣትነቴ ዘመን በ ወንጌል ብርሃን ቤተ ክርስቲያን ከአንተ እና ከ ፓስተር ዳንኤል መኮንን የተማርኳቸዉን የወንጌል ትምህርቶች እና የሳለፍኳቸዉን ከባድ ጊዜያቶች በጣም ያስታዉሰኛል!! እድሜህ ይርዘም ወዳጅዬ ፀጋ ይብዛልህ ዘመንህ ይባረክ ይለምልም!! መልካም የትንሳኤ በዓል ከመላዉ ቤተሰብህ ይሁንልህ❤❤❤

    @Bt-Y2XLO@Bt-Y2XLO18 күн бұрын
    • MELEKAM yeEthiopia Lej tebarek yene Lej layehe betam eshalehu yeget Fekade yehun!!!

      @user-sf4rh2or2z@user-sf4rh2or2z18 күн бұрын
    • ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ ፦ Sfrhorz @@user-sf4rh2or2z

      @TruthEz@TruthEz18 күн бұрын
    • Tiru sew nesh

      @SaleamlakMisganaw@SaleamlakMisganaw18 күн бұрын
    • ?

      @NegashTeshoma@NegashTeshoma17 күн бұрын
    • ❤❤❤

      @user-fj1cq8fd2d@user-fj1cq8fd2d13 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ነው ሚያቀው የልቤን በጣም አክባራህ ና ወዳጅህ ነኝ ካንተ ብዙ ተምራለው ዶክተር ❤️❤️❤️ እግዚአብሔር ብራሀን በልብህ ይብራ አሜን 🙏🙏🙏🙏

    @user-nt8mp6gn8j@user-nt8mp6gn8j18 күн бұрын
  • አንደበት ጉልበት እንዳለው የምረዳብህ ውድ ወንድማችን፡፡ እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ ባለህበት ሰላም ሁን፡፡

    @wubittekelu4068@wubittekelu406814 күн бұрын
    • አሁን ያለው ኢትዮጵያዊ ነገር የማይገባው ከንቱ ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ምስጥ ማለት ነው፡፡ ወዳጀነህ በጀርብ የአብይ አህመድ ቀኝ እጅ ነው፡፡ ወዳጀነህ መነፍቅ ሆኖ እያለ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ለማጥፋት እየሰራ ያለ አደገኛ መርዝ ሰው ነው፡፡ ወዳጀነህ አክሱም ጺዮንን በመውደድ ሳይሆን ሊያጠፋ የፈለገውን እንደወዳጁ አብይ አህመድ ጠጋ በማለት አጥንቶ ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ለአክሱም ጺዮን አንዳችም መልካም ነገር የለውም፡፡ የወዳጀነህ ጺዮን ማርያም “ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ጅግራ ናት ይሏታል" ነው ነገሩ፡፡ ሌላው ወዳጄነህ መልካም ወጣት እያለ ወጣቱን በለሰለሰ መርዛም አፉ እየገደለ ያለ መናፍቅ ነው፡፡ አብይ አህመድ አሊ ለወዳጄነህ የሰጠው ስራ (!) አክሱም ጺዮንን የት እንዳለችና እንዴት ማግኜት እንደሚቻል ማጥናት (2) እራሱን አለሳልሶ በመርዛማ አፉ በመልካም ወጣት ስም ወጣቱን ከንቱ ማድረግ ናቸው፡፡ በአጠቃላይ ወዳጄነህ የአገር ነቀርሳ ተኩላ ነው፡፡ አብይ አህመድ ያታለለን አልበቃ ብሎ አሁንም ማንም እየመጣ በአፉ ሲደልለን የምንታለል ከሆነ ከንቱዎቹ እኛው ነን፡፡ ወዳጀነህ በተግባር ለአገሩ ምን የሚጠቅም ነገር ሰራ? አንዳችም የሰራው ነገር የለም፡፡ የዚህን ሰው መርዛም አፍ ማዘጋት የሁላችንም ኃላፊነት ነው፡፡ ወዳጀነህ ትክክለኛ ሰው ቢሆን በመጀመሪያ መናገር ያለበት አገርን ለማዳን ምን እናርግ ? የተፈናቀሉትን እንርዳ? የተቸገሩትን እንርዳ? ወዘተ በማለት አገርን፤ ህዝብን ይጠቅም ነበር፡፡ ወዳጀኔህ ብቻ ሳይሆን ሌሎች አገርን ለማጥፋት እራሳቸውን መልካም በማስመሰል ከወዳጄነህ ጋር የሚሰሩ ብዙ አሉ፡፡ እነሱንም ለይቶ ማወቅና በአደባባይ ማውጣት አገርን የማዳን አንዱ ስራ ይሆናል፡፡ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን፡፡ አሜን፡፡

      @abemolla5124@abemolla512414 күн бұрын
  • Dr Wedajeneh you are just one in a million! I love everything about you!! I've learned a lot from your life experience and timeless lessons. A million thanks with much love❤❤❤ And Maraki weg thank you very much for making my day!

    @truthonly2023.@truthonly2023.14 күн бұрын
  • ታዋቂዎች ሁሉ አዋቂዎች አይደሉም ግን ይህ ሰው በጣም ሁሉ ነገር ያለው ሙሉ ሰው ነው። እግዚአብሔር ይባርክህ።

    @belayk.8924@belayk.892417 күн бұрын
    • ምንም አያውቅም።

      @Emanuel1990@Emanuel199017 күн бұрын
    • @@Emanuel1990😂ያዉቃል አትቅና

      @iloveethiopia6348@iloveethiopia634816 күн бұрын
    • Emanuel, I don't know you, but your statement describes you who you are, that's how small-minded people talk. May God heal you.

      @esayastefera9304@esayastefera930414 күн бұрын
    • አሁን ያለው ኢትዮጵያዊ ነገር የማይገባው ከንቱ ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ምስጥ ማለት ነው፡፡ ወዳጀነህ በጀርብ የአብይ አህመድ ቀኝ እጅ ነው፡፡ ወዳጀነህ መነፍቅ ሆኖ እያለ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ለማጥፋት እየሰራ ያለ አደገኛ መርዝ ሰው ነው፡፡ ወዳጀነህ አክሱም ጺዮንን በመውደድ ሳይሆን ሊያጠፋ የፈለገውን እንደወዳጁ አብይ አህመድ ጠጋ በማለት አጥንቶ ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ለአክሱም ጺዮን አንዳችም መልካም ነገር የለውም፡፡ የወዳጀነህ ጺዮን ማርያም “ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ጅግራ ናት ይሏታል" ነው ነገሩ፡፡ ሌላው ወዳጄነህ መልካም ወጣት እያለ ወጣቱን በለሰለሰ መርዛም አፉ እየገደለ ያለ መናፍቅ ነው፡፡ አብይ አህመድ አሊ ለወዳጄነህ የሰጠው ስራ (!) አክሱም ጺዮንን የት እንዳለችና እንዴት ማግኜት እንደሚቻል ማጥናት (2) እራሱን አለሳልሶ በመርዛማ አፉ በመልካም ወጣት ስም ወጣቱን ከንቱ ማድረግ ናቸው፡፡ በአጠቃላይ ወዳጄነህ የአገር ነቀርሳ ተኩላ ነው፡፡ አብይ አህመድ ያታለለን አልበቃ ብሎ አሁንም ማንም እየመጣ በአፉ ሲደልለን የምንታለል ከሆነ ከንቱዎቹ እኛው ነን፡፡ ወዳጀነህ በተግባር ለአገሩ ምን የሚጠቅም ነገር ሰራ? አንዳችም የሰራው ነገር የለም፡፡ የዚህን ሰው መርዛም አፍ ማዘጋት የሁላችንም ኃላፊነት ነው፡፡ ወዳጀነህ ትክክለኛ ሰው ቢሆን በመጀመሪያ መናገር ያለበት አገርን ለማዳን ምን እናርግ ? የተፈናቀሉትን እንርዳ? የተቸገሩትን እንርዳ? ወዘተ በማለት አገርን፤ ህዝብን ይጠቅም ነበር፡፡ ወዳጀኔህ ብቻ ሳይሆን ሌሎች አገርን ለማጥፋት እራሳቸውን መልካም በማስመሰል ከወዳጄነህ ጋር የሚሰሩ ብዙ አሉ፡፡ እነሱንም ለይቶ ማወቅና በአደባባይ ማውጣት አገርን የማዳን አንዱ ስራ ይሆናል፡፡ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን፡፡ አሜን፡፡

      @abemolla5124@abemolla512414 күн бұрын
    • @@abemolla5124 ጥላቻ መናፋቅ ሰለሁን ነወ ግዜ ወሰደ ይህን ሁሉ ምትፀፋ

      @iloveethiopia6348@iloveethiopia634813 күн бұрын
  • በስመአብ እንዴት ደስ እንዳለኝ አጠይቀኝ ቪድዮውን ሳላይ ነው ኮሜንት መፃፍ የጀመርኩት ዶር ወዳጄነህዬ እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከዚህ ቃል በላይ አጣሁ አተን ለመግለፅ እንዴት እንደምወድህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የስንቱን ህይወት እንደቀየርክ እኮ የወለድካቸው ልጆችህ ይባረኩልህ በሄድክበት ሁሉ እግዚአብሄር ከፊትም ከሆላም ይቅደምልህ ❤❤❤❤❤❤❤ ዶር ወዳጄነህን ስላቀረብክልን እግዚአብሄር ይስጥህ አመሰግናለሁ በጣም።

    @Imfano2122@Imfano212218 күн бұрын
  • ዶክተር ወዳጄኔሕ መሐረነ እርጋታሕ የስው አክብሮትሕ ትሕትናሕ ሰው መውድሕ ምክርሕሑሉ በጣም ጠቃሚነው ጠቅሞኞል እግዚአብሔር እረጅም እድሜይሰጥሕ

    @YeromnsheKadir@YeromnsheKadir15 күн бұрын
  • Dr.Wodajeneh,you are always unique! We are grateful,dear!

    @uniqueenglishinamharic@uniqueenglishinamharic4 күн бұрын
  • ዶ/ ወዳጁ ስለ ምስቱ የሰጣቸው አስታየት በጣም አስተማሪና ለብዙዎች ተምሳሌት ነው ክብር ላንተ ይሁን

    @sophiamengesha2928@sophiamengesha292818 күн бұрын
  • ሳዳምጠው ብውል ፍጹም አይስለችኝም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛል

    @Dandibor1216@Dandibor121618 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይባርክ ዶክተር 🙏 A man of integrity

    @samrawitasefaKRF@samrawitasefaKRF4 күн бұрын
  • You are the best talk show host. Great listener without interrupting the guest. Excellent interview 🙏 Dr. Wodajeneh is icon and an inspiration for many others. I don’t sit and watch TV but I enjoy watching both of you!! Bertalen Love this show!

    @elsakifle7322@elsakifle732215 күн бұрын
  • ዶ/ር ወዳጄነህ በእውነት አንተ ብሩክ ሰው አንደበተ ርቱእ ክቡር በእውነት ከአፍህ የሚወጣውን ቅዱስ ቃላቶች እንናፍቃለን እናከብርሀለን እንወድሀለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመኛለን :: ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን ::🙏

    @user-yz6ip7ft5r@user-yz6ip7ft5r18 күн бұрын
    • ወገኖቼ አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ሲመጣ ኦርቶዶክስ አገር ናት ይል ነበር፡፡ ሁለት የነበረውንም ጨርሶ ሊያጠፋው አንድ አደረገው፡፡ ይህ ማለት የወዳጄነህ ነገር 100% ተመሳሳይ ነው፡፡ አክሱም ጺዮንን በማጋነንና እሷ ብቻ ትክክል ናት በማለት፡ አክሱም ጺዮንን በማሰረቅ ሌላውን ታቦት ትክክል አይደልም ለማለትና ኦርቶዶክስን ለማፍረስ በእጅጉ እየሰራ ያለ ክፉ መርዛም ግለሰብ ነው፡፡ ይህ መናፍቅ የሆነ ሰው ከአክሱም ጺዮን ጋር ምን አጣበቀው ብትሉ ለማጥፋት ያለው አላማ ነው፡፡ ይህን ክፉ ሴራው ከአብይ አህመድ የተሰጠው ነው፡፡ የተሰጠውን እራሱም ፍላጎት ስላለውና ኦርቶዶክስን በዘዴ ተመሳስሎ ማጥፍት በሚል ሴራቸው አንዱ አካል ጺዮን ማርያምን ማጥፋት ነው፡፡ ወገኖቼ አባታቶች ጀግኖች ናቸው፡፡ እግዚአብሔርም በራዕይ ስለሚነግራቸው ብዙ ታቦታትን ወደ አልታወቀ እግዚአብሔር በሚመራቸው ቦታ ያስቀምጣሉ፡፡ ወዳጄነህ የመሰለ የአብይ አህመድ የውስ ለውስጥ ወዳጅ ወደ ቤተክርስቲያን ጠጋ ብሎ ታቦቱ የት እንዳለ ለማወቅና ለአብይ አህመድ በመናገር እንዲዘረፍ ማስደረግ ነው፡፡ እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋና መቼውንም ሰይጣን ይህን ፈጽሞ አያገኜውም፡፡ ነገር ግን የልናውቅ የሚገባን ወዳጄነህ ሴራ ይህ ነው፡፡

      @abemolla5124@abemolla512414 күн бұрын
  • እርግጠኛ ነኘ ማንም እንደ እኔ ዶ/ር ወዳጄነህን የሚወደዉ የለም 100% ዶ/ር ወዳጄነህ አባቴን ነዉ የሚመስለኝ እፁብ ድንቅ አድርጐ የፈጠረህ ❤ ኑርልኝ አባ ❤

    @Heavennebiyu@Heavennebiyu18 күн бұрын
    • እንዴ እኔስ? ማንም እንደኔ የሚወደው ሆ አለ ቻይና ለልጁ ስም ሲያወጣ

      @switzerland7463@switzerland746318 күн бұрын
    • @@switzerland7463😂😂😂😂😂 crazy

      @ethiopialove2463@ethiopialove246318 күн бұрын
  • እጅግ በጣም የምወደው ሰው ነው ኑሮን ቀለል አርጎ የሚኖረው ደስ የሚለኝ አከብረዋለሁ እወደዋለው እድሜና ጠና ይስጥልን አመሰግናለሁ።

    @yimajmahammed7745@yimajmahammed774514 күн бұрын
    • አሁን ያለው ኢትዮጵያዊ ነገር የማይገባው ከንቱ ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ምስጥ ማለት ነው፡፡ ወዳጀነህ በጀርብ የአብይ አህመድ ቀኝ እጅ ነው፡፡ ወዳጀነህ መነፍቅ ሆኖ እያለ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ለማጥፋት እየሰራ ያለ አደገኛ መርዝ ሰው ነው፡፡ ወዳጀነህ አክሱም ጺዮንን በመውደድ ሳይሆን ሊያጠፋ የፈለገውን እንደወዳጁ አብይ አህመድ ጠጋ በማለት አጥንቶ ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ለአክሱም ጺዮን አንዳችም መልካም ነገር የለውም፡፡ የወዳጀነህ ጺዮን ማርያም “ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ጅግራ ናት ይሏታል" ነው ነገሩ፡፡ ሌላው ወዳጄነህ መልካም ወጣት እያለ ወጣቱን በለሰለሰ መርዛም አፉ እየገደለ ያለ መናፍቅ ነው፡፡ አብይ አህመድ አሊ ለወዳጄነህ የሰጠው ስራ (!) አክሱም ጺዮንን የት እንዳለችና እንዴት ማግኜት እንደሚቻል ማጥናት (2) እራሱን አለሳልሶ በመርዛማ አፉ በመልካም ወጣት ስም ወጣቱን ከንቱ ማድረግ ናቸው፡፡ በአጠቃላይ ወዳጄነህ የአገር ነቀርሳ ተኩላ ነው፡፡ አብይ አህመድ ያታለለን አልበቃ ብሎ አሁንም ማንም እየመጣ በአፉ ሲደልለን የምንታለል ከሆነ ከንቱዎቹ እኛው ነን፡፡ ወዳጀነህ በተግባር ለአገሩ ምን የሚጠቅም ነገር ሰራ? አንዳችም የሰራው ነገር የለም፡፡ የዚህን ሰው መርዛም አፍ ማዘጋት የሁላችንም ኃላፊነት ነው፡፡ ወዳጀነህ ትክክለኛ ሰው ቢሆን በመጀመሪያ መናገር ያለበት አገርን ለማዳን ምን እናርግ ? የተፈናቀሉትን እንርዳ? የተቸገሩትን እንርዳ? ወዘተ በማለት አገርን፤ ህዝብን ይጠቅም ነበር፡፡ ወዳጀኔህ ብቻ ሳይሆን ሌሎች አገርን ለማጥፋት እራሳቸውን መልካም በማስመሰል ከወዳጄነህ ጋር የሚሰሩ ብዙ አሉ፡፡ እነሱንም ለይቶ ማወቅና በአደባባይ ማውጣት አገርን የማዳን አንዱ ስራ ይሆናል፡፡ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን፡፡ አሜን፡፡

      @abemolla5124@abemolla512414 күн бұрын
  • ዶ/ር በጣም በጣም ነው ዛሬም ሰወደው እኔ መንፈሳዊ መጽሔቶችን ማንበብ በዘመኔ ላለማንበብ የወሰንኩትና ያቆምኩትም ያኔ ሰለ እርሱ ይወጡ ከነበሩ አላስፈላጊ ጽሑፎች ነበር እነርሱም በመጨረሻ ጠፉ እንጂ ለማንኛውም አስተማሪ የሆነ ቆይታ ነበር Tanx

    @user-un2pi2rz9i@user-un2pi2rz9i15 күн бұрын
  • ደ/ር ወዳጄነህ አጅግ በጣም ከሚያደንቁ ሰሆች አንዳነኝ ከእግዚያብሔር በታች የማከብር ንፁ ግልፅ ሰው ነህ እራሰህን የማትኮፍሰ አገርህን የምትሆድ በመሆንህ ልትመሰገን ይገባአል መድአኒያለም የወለድካችውን ልጆችህን ይባርክልህ ዘመናችውን በእግዛያብኤር ቤት የድርግላችው ከዚህ በበለጠ ተባረክ

    @almazyilma1007@almazyilma100718 күн бұрын
  • ዋው ዶክተር ወዳጀነህ ድንቅ ሰው ነህ ሁለንተናህ ይማርካል እግዚኣብሔር ኣብዝቶ ይባርክህ ይህን ቪዲዮ የሚያዩ ብዙ ምርጥ የህይወት ልምምዶችና ትምህርቶች ያገኙበታል ብየ ኣምናለሁ ኣንተም ጋዜጠኛው በጣም ማራኪ ነህ ኣጠያየቅህ ሁሉ ስርዓት ያለውና ደስ የሚል ነው በጣም እናመስግናለን በብዙ ተባረኩ

    @zufanberheberhaneberhe1577@zufanberheberhaneberhe157718 күн бұрын
  • ዶክተር ወዳጄነህ በጣም መልካም ሰው እና አስተማሪ ለብዙ ሰው አርአያ የሚሆን ነው እድሜና ጤና ይስጥልን

    @user-xx5jd2mc5q@user-xx5jd2mc5q15 күн бұрын
  • ደር. ወዳጀነህን ንግግር አሳድጄ ነው የሚሰማው ምን አይነት ስብዕና ከተሟላ እውቀት ጋር እንዲሁ ደስስስ ይለኛል ያስተምረኛል፤ ፈጣሪ ፍቃድ ቢሆን በአካል አልያም በስልክ ደውዬ ባገኘው ምነኛ በታደልኩኝ እላለሁ፤በተረፈ እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁለት አሜን!

    @teketelalemu2856@teketelalemu285610 күн бұрын
  • ❤❤❤An eloquent speaker! እርስዎ ማንም ሰው ሊያየው የሚችሉት የብሩህ ሰው ሁለንተናዊ ፅንሰ-ሀሳብ ነዎት! ምናልባትም ሁሉም የሚስማሙበት ሰው! ሊደነቅ የሚገባው ነው። Thank you my precious Dr.Wodajeneh.

    @EminaSoderstrom@EminaSoderstrom18 күн бұрын
  • ወየው ዶክተር ወዳጄነህን ስወደው የኔ ትሁት አስተዋይ በጣም ነው ማከብርህ በውነቱ ❤❤❤❤

    @zewdneshtadese@zewdneshtadese18 күн бұрын
  • ዶ/ር ወዳጄነህ ማህረነ በእውነት ተቀድቶ የማያልቅ እውቀት ስላለህና በቅንነት ስላሳለፍካቸው አለማዊና መንፈሳዊ ህይወት ለብዙዎቻችን ትምህርት ስለሆነን ከልብ እናመሠግናለን ። ማራኪዎች የዚህ ፕሮግራም አዘጋጂዎችንም በርቱ እንላለን!!!

    @Getachewsolomon@Getachewsolomon5 күн бұрын
  • እንዲህ አይነት ታላላቅ ሰዎቻችንን ጭምር አክብሮ የሚያስከብር ምርጥ ሰው ባለበት አገር ትናንሽ እውቀት አለን የሚሉ ደንቆሮዎች ሚዲያ ላይ እየወጡ የ ኢትዮጵያን ሕዝብ የሚሰድቡ አመዳም ልጆች ተከስተውብናል :: እናመሰግናለን ዶ/ ር ወዳጄነህ አስተማሪዎችህን ጭምር ሳትረሳ በማክበር ለሌሎቻችንም መልክት አስተላልፈኸልናል እና ክብር ይገባሃል::

    @JawsawFano-eh4zt@JawsawFano-eh4zt14 күн бұрын
  • የትኛውም ሚዲያ ላይ ተወዳጁ ዶ/ር ወዳጄነህ ሲቀርብ ያለምንም ማመንታት; ያለመሰልቸት እናም ምነው ባላለቀ እያልኩኝ የምከታተለው መሆኑን ሳልገልፅ ባልፍ ንፉግነት ይሆንብኛል፣ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ነውና❤

    @colfaxwireless@colfaxwireless18 күн бұрын
  • ዶ/ር ሰልፍሽ ነህ አትበለኝ ና ሠዎችን ሁሉ ለሚያድነዉ ወንጌል ሚሽን ብትሰጥ በሠማይ ትልቅ ብድራት ይጠብቅሃል 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

    @solomontadesse2028@solomontadesse202818 күн бұрын
    • Menew kenah mkegna

      @sofiyajemal8981@sofiyajemal898114 күн бұрын
  • ዶ/ር ወዳጄነህ ብዙ ነገር ሳዳምጥ በሂወቴላይ መማር ያለብኝን ነገር አዳምጫለሁ ተሞክሮ ብዙነገር ካንተ አግቻለሁ እድሜና ጤና ይሰጥህ

    @anketsa7255@anketsa72557 күн бұрын
  • ዶ/ር አንደበተ ርዕቱ ይብዛልህ ተባረክ!!! አቅራቢው በብዙ ተባረክ!

    @user-fh3zw8mf5i@user-fh3zw8mf5i10 күн бұрын
  • በጣም በስነምግባር የታነፀ መልካም ወንድም እርጋታውን ፀጋውን ያበዛልህ ፈጣሪ እድሜን ከጤና ያድልልን

    @wagayebelete6363@wagayebelete636318 күн бұрын
KZhead