መንፈሳዊ አረመኔዎች Memehir Girma Wondimu Video

2024 ж. 25 Сәу.
9 079 Рет қаралды

መንፈሳዊ አረመኔዎችና ዓለማዊ አረመኔዎች Join this channel to get access to perks:
/ @nkutamirtsion

Пікірлер
  • ቅዱስ ሚካኤል አባቴን ነግሬዋለሁ አያሳፍረኝም አባን አግኝቼ መስቀላቸውን ብቻ እድሳለም አባቴ እድሜ እና ጤና ይስጥዎት

    @hanamarem6300@hanamarem630018 күн бұрын
    • እኔም አሜን❤

      @abebatessema4159@abebatessema415918 күн бұрын
  • ኣባታችን መላኣከ መንክራት ግርማ የዘመናችን ሃዋርያ ፈጣሪ የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ከነቤተስብዎ ክፉ ሁሉ ኣይንካቹ የድሃ የታመሙ የተቸገሩ ኣባት ንሩልን በጣም ነኝ ማከብሮት ምወዶት ኣባታችን ❤❤❤❤❤❤

    @rishane9576@rishane957614 күн бұрын
  • ድንቅ ነው የታሰሩትን ፍቱና ወደኔ አምጡልኝ ያለው የከምላክ ቃል በተግባር እንደዚህ ነው አባታችን በፀጋ ላይ ፀጋን ያድልልን ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ከ❤እወዶታለው አከብሮታለው ትልቅ አባት ኖት የአምላክ ስጦታችን ❤❤❤

    @ahanamesert6742@ahanamesert674218 күн бұрын
  • አባታችን በፀሎት አስቡኝ ሃይለ እየሱስ ዛር አይነ ጥላ ቡዳ በእኔ ላይ አለ

    @getachewalmaw3677@getachewalmaw367718 күн бұрын
  • በድንግል ማሪያም ልጅ በእየሱስ ክርስቶስ ስም በፀሎት አስቡኝ ሃይለ እየሱስ

    @getachewalmaw3677@getachewalmaw367718 күн бұрын
    • እመአምላክ ታስቢህ ወንድማችን

      @belibeli8619@belibeli861918 күн бұрын
    • እግዚአብሔር ያስብህ

      @hanamarem6300@hanamarem630018 күн бұрын
  • መድሃኔአለም ኃይል ነው እኛ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን አሜን 🙏

    @werkewerke-ln5qu@werkewerke-ln5qu18 күн бұрын
  • ቀሪ ዘመንዎትን እግዚአብሔር ይባርክ አባታችን ከዚ በላይ የሚያገለግሉበት ጊዜ ያምጣልን በርከትዎ ለኛም ይድረሰን 🙏

    @user-zj8eh1be1q@user-zj8eh1be1q18 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት በረከትሁ ይደርብን በጸሎትሁ ይማረን አሜን አሜን አሜን

    @zed96@zed9618 күн бұрын
  • እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ

    @fevengetnet5352@fevengetnet535218 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እኔም ለዚህ በረከት ያብቃኝ አሜን

    @alexjijo9080@alexjijo908018 күн бұрын
  • አሜን አባታቺን በረከተወ ለኛም ይዲረሰን ፀልዩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @MaryamenataKrstosabata-hn9sm@MaryamenataKrstosabata-hn9sm17 күн бұрын
  • እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጸጋን ያብዛልን ኣባታችን❤❤❤

    @user-uf1bq7gf9d@user-uf1bq7gf9d15 күн бұрын
  • እንኳን ደህና መጡልን አባታችን በእድሜና በጤና የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን

    @senayitlove2885@senayitlove288518 күн бұрын
  • ብሕቂ ድሰ ዝብል መደብ ብሕቂ ምምህረና አምላኽ ዕደመ ጥዕና ይሃባም

    @berhaneftwi468@berhaneftwi46818 күн бұрын
  • Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

    @michaelkidane6578@michaelkidane65783 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እድሜ ከጤና ይሰጦት ቅድሰተ ማርያም በፅሎት አሰቡኝ

    @user-cx1wm8wv1x@user-cx1wm8wv1x17 күн бұрын
  • አባታችን በእውነት ሁሉን እድንፈትሽ ከተደነባበረ ህይወት ወተን ቀጥተኛዋን መንገድ እድንይዝ ስለረዱን ስላገዙን እናመሰግናለን !!!!

    @dagtadele5616@dagtadele561618 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡

    @SergutSisay-sm8lf@SergutSisay-sm8lf18 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏አባቴ ሸ ዓመት ኑሩልን የኔ ሁንቁ አብባት

    @yedingilmeriyamlijnegn4442@yedingilmeriyamlijnegn444218 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ፀጋውን ያልብስልን እርሶ እውነተኛ አባት ኖት የእግዚአብሔር ፀጋ መንፈሳዊ ሀይልና ጉልበት ጋሻ የሆናት ለኛ በሀጢያት ፣ በእርግማን ፣ በዲያብሎስ ፣ በድንቁርና ፣ በቤቱ እየተመላለስን እንኳን አይናችን ታውሮ ፣ ማስተዋላችን በክፉ ጠላት ተይዞ እስራትን የሚያፀኑ አልበቃ ቡሎቸው እርሶን ዛሬም ይገፋሉ አበታችን ጋሻ የሆኖት ኤልሻዳይ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ቅድስናን ፀጋና እድሜን ሙሉ ሙሉ ሙሉ አድርጎ ይስጥልን ፡፡ ከተኛንበት ከዛልንበት ከጠፋንበት ጠላትም ሆነንባቸው በእንባ ፀሎት ፣ በፋውሳቸው ፣ በወንጌል አቸው ፣ በአባትነታቸው ፈልገው ያነቁን ያነቁን ያነቁን አባታችን ኖት የእርሶ መገፋት የኝ ህመም ነው አባ ከጎኖት ነን፡፡

    @fetlekiflefetle6246@fetlekiflefetle624617 күн бұрын
  • በእውነት ቃለ ሒይውት ያሰማልን አባታችንም ፈጣሪ እድሜን ይስጥልን ጠላተወትን ፈጣሪ ልቦና ይስጥልን እውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-vy1ux5vl1y@user-vy1ux5vl1y18 күн бұрын
  • አድራሻቸዉን ንገሩን ሂጀ ልፈወስ ከሰይጣን ከአጋንንት ልላቀቅ

    @getachewalmaw3677@getachewalmaw367718 күн бұрын
  • Amen Amen Amen Egzihabihe ymasgen unken baa selam maxu Abbatchin ❤❤❤🙏🙏🙏

    @oromtitiiintalashawaa5094@oromtitiiintalashawaa509418 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን እእእእእእእእእእ ልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

    @tifit589@tifit58918 күн бұрын
  • ልቦና ስጠን😢😢ለንስሀ ሞት አብቃን

    @gigitubeweloo@gigitubeweloo18 күн бұрын
  • በጸሎት አስቡኝ ለምትሉ ሁሉ የነገው ኃያሉ ቅዱስ ገብርኤል ያስባችሁ ይማራችሁ ከስራታችሁ ይፍታችሁ በርቱ በጸሎት ❤

    @user-is6jb6ro4m@user-is6jb6ro4m18 күн бұрын
  • እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የአምላኬ እናት ❤ ❤ እናቴ ነግሬታለሁኝ የኣባታችንን መስቀላቹ ብቻ እንድሳለም ብእድሜና ብጤና ይጠብቅልን ጸጋበርከቱን ይደርብልን በእውነት 🙏🙏♥️♥️♥️♥️

    @Tsegabteklay@Tsegabteklay15 күн бұрын
  • እግዚአብሔር አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

    @tifit589@tifit58918 күн бұрын
  • የነፃነታቸውንና የመዳናቸውን ድርብ በፍታ ተጎናጽፈው በደስታ ወደቤታቸው ስለሚመለሱት ወገኖች ኹሉ ቸሩ አምላክ መድኃኔዓለም ምስጋናና እልልታ ለእርሱ ይኹን።"በርቺ!በርታ!"በማለት አርነት የወጡትን የሚሸኙትን ናዛዚ የጌታ አገልጋይ መምህር ግርማን ያበርታልን!!

    @user-wg5jk8sq9z@user-wg5jk8sq9z18 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ዕንደ ማቱሳላ ያኑርልን ውድ አባቴ መምህር ግርማ።

    @Eyob797@Eyob79718 күн бұрын
  • ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    @tgistytagesu992@tgistytagesu99218 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን አባታችን ብዙ ተባዙ በኢትዮጵያ ለይ በአለም ለይ ዳቢሎስ ተቃጠለ አሜን

    @banchiyehugelana3738@banchiyehugelana373818 күн бұрын
  • አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤❤

    @roziawoke1301@roziawoke130118 күн бұрын
  • አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት

    @AsamamwuBoss@AsamamwuBoss18 күн бұрын
  • አምላኬ፣ዳዊት፣ሆይ፣የአባታቺን፣የማቶሳላን፣ኢዲሜ፣ሰጥልን።❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹💋

    @tesfanesh.woldmiram4628@tesfanesh.woldmiram462818 күн бұрын
  • ኣባታችን በፀሎት ኣስቡኝ ኣስኳለ ማርያም🙏

    @askalgremay@askalgremay18 күн бұрын
  • Amen Amen Amen 🤲🤲🤲

    @user-zx8me3du7u@user-zx8me3du7u18 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን

    @user-vf1wj6vl2e@user-vf1wj6vl2e18 күн бұрын
  • ክቡር አባታችን እንኳን ደህና መጡልን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አንተ መድሀኔ አለም ተመሰገን

    @user-ft5ih6bw3f@user-ft5ih6bw3f18 күн бұрын
  • Amen Amen Amen

    @user-rf8dm5pc8r@user-rf8dm5pc8r18 күн бұрын
  • እግዚአብሔር አምላክ አባታችን መምህር ግርማን ይጠበቅልን አባታችነን መምህር ግርማን ሳላያቸዉ እዳልሞት እባካቹሁ እኛ እንዳንበት ሰለ አባታችን ቡዙ የምታዉሩ😢😢

    @fyry8481@fyry848118 күн бұрын
    • አሜንን አሜንን አሜንን❤❤❤🎉🎉🎉 እኔም ስደት ላይ ነኝ ፈጣሪ ፈቅዶልኝ ባገኛችው😢😢😢

      @user-pz6ur8ow6l@user-pz6ur8ow6l18 күн бұрын
    • @@user-pz6ur8ow6l አወ ማርያምን

      @fyry8481@fyry848118 күн бұрын
  • Amen🙏🙏🙏💓💓💓amen🙏🙏🙏💓💓💓amen🙏🙏🙏💓💓💓

    @KjvccYexs@KjvccYexs14 күн бұрын
  • Yena abata she ameta nurulana be ewunet tsegawun yabazalot egzbiher 🤲🤲🤲❤❤❤🙏🙏🙏

    @yrgg1047@yrgg104718 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ለሁላችን ይድርስልን አሜን.. አድምና ጤና ለአባታችን ❤️❤️❤️❤️

    @tsehaaydagne2211@tsehaaydagne221118 күн бұрын
  • አባዬ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወለተ ወልድ ከነቤተሰቦቼ በፀሎቶዎት አስቡኝ አባ

    @user-zg6mz6nb8f@user-zg6mz6nb8f18 күн бұрын
  • aba fetari yetebekwete❤👉👏👏👏💞👏👏💞👆👏👏

    @MekdsMulugata@MekdsMulugata18 күн бұрын
  • Abataten Abatatene Kale Hiwot yesemalene Egezhaber yemesegenew

    @kidanetekle5831@kidanetekle583118 күн бұрын
  • በፆለት አችው አሰብኝ ወለተ ሰለሴ

    @user-gr6mt1cy9w@user-gr6mt1cy9w18 күн бұрын
  • ወለተ ማርያም አሜን ፫

    @fairoozfairooz3607@fairoozfairooz360718 күн бұрын
  • የመምህር ተማሪዎች ቤተሰቦቼ በፀሎት አስብኝ ፀዳለ ማርያም ነኝ

    @tsediloveworku1646@tsediloveworku164618 күн бұрын
  • Ba egzabehare aderashachawen yametaweku ebakachewe

    @SelamawitGod-gl2we@SelamawitGod-gl2we14 күн бұрын
  • Laha abaha girmaa adarsuulinyii

    @SabontuSaba-ul3ic@SabontuSaba-ul3ic18 күн бұрын
  • ❤❤❤

    @user-hd1mj2qf1j@user-hd1mj2qf1j18 күн бұрын
  • Aboya egziabher nakum zhabana kbru ysfah.

    @genetgezaitewolde5530@genetgezaitewolde553018 күн бұрын
  • ❤❤

    @NatnaelTomas-rz9vb@NatnaelTomas-rz9vb17 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤

    @tsehyneshhaile8845@tsehyneshhaile884518 күн бұрын
  • ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

    @hananalghamdi9625@hananalghamdi96258 күн бұрын
  • ኣባታችን በፀሎት አስብኝ ወለተ ቻኣል ብለዉ😢

    @temesagenamalaka4511@temesagenamalaka451118 күн бұрын
  • እግዚአብሄር አምላክ በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን

    @user-gr6mt1cy9w@user-gr6mt1cy9w18 күн бұрын
  • ❤🎉👍👍👍🤞🤞🙏🙏

    @dasashasefa9215@dasashasefa921517 күн бұрын
  • Er binatachu yi aban silk weym adrasha situgn chenqognal 😢😢

    @nigatyiarsama9587@nigatyiarsama958717 күн бұрын
  • Ytizawo naw imikawo egzibhare bsawo laie adro mfwase ihulawale lhulom itliaia xagia istwale

    @BeniAbe@BeniAbe15 күн бұрын
  • አባታችንእድሜናጤናይስጠወትእግዚአብሔርይጠብቀወትአባታሁሉንካንቱተማርኩኝእግዚአብሄርያውቀዋል

    @user-gb2pw7kr5o@user-gb2pw7kr5o18 күн бұрын
  • አባታችንንእግዚያብሔርበእድሜናበፀጋያኑርልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    @user-ek3hw6nf5h@user-ek3hw6nf5h18 күн бұрын
  • እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    @user-vy1ux5vl1y@user-vy1ux5vl1y18 күн бұрын
  • የመላከ መንክራት እድሜና ጸጋ በረከት ይደርብን መላከ መንከራት መምህር ግርማን በረከቱን ያብዛላቸው እድሜያቸውን ይጨምርላቸው ጸጋቸውን ያብዛላቸው

    @orthodox6875@orthodox687518 күн бұрын
  • ቅዱስ እግዚአብሔር ኤድሜ እና ጠና ይስጥልኝ አባታችን🙏🙏🙏🙏

    @Sara-is7dl@Sara-is7dl18 күн бұрын
  • የት በተክርስትያን ናቸዉ ምያገለጉሉት መምጣት ፈልገኣለው

    @NatnaelTomas-rz9vb@NatnaelTomas-rz9vb17 күн бұрын
  • ለ ዘ መድ ኩ ን አስስ ዩ ትይ

    @user-qs9pq9of1k@user-qs9pq9of1k18 күн бұрын
  • እርዱኝ

    @abelasamnew@abelasamnew17 күн бұрын
  • ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @user-jt2wb1ls6k@user-jt2wb1ls6k2 күн бұрын
  • Abate betselotwo asebugn tsige mariam

    @user-rf8dm5pc8r@user-rf8dm5pc8r18 күн бұрын
  • አባታችን የት ቤተክርስቲያን ነው ሚያገለግሉት በማርያም ንገሩኝ

    @Tsega-kg8pt@Tsega-kg8pt18 күн бұрын
  • ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ነው

    @MwgbaruBelayneh@MwgbaruBelayneh17 күн бұрын
  • የ1000 ዶላር ነገር አስደንግጦኛል

    @jerusalemisrael1686@jerusalemisrael168618 күн бұрын
    • እግዚአብሔር ይግፅፅሽ በትክርስቲያን ምልዖን ብስጥ ምን አቅጠለሽ, የዲያብሎስ የግብር ልጆች... የዘምድኩን በቀል ልጆች ተቃጣሉ እንግድህ

      @tsehaaydagne2211@tsehaaydagne221118 күн бұрын
    • እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦና ያድለን😥አ

      @fyry8481@fyry848118 күн бұрын
  • abaa keenyaa umurii dheera sinifa haa kenuu bayyee sin jalaana hojjii sexana kan qabame kun hin beekani nuf jiraadha yeroon video keessan laalee furmaata argaana

    @Yedawitzer@Yedawitzer18 күн бұрын
  • Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

    @michaelkidane6578@michaelkidane657818 күн бұрын
  • Amen Amen Amen

    @BriBrhane@BriBrhane18 күн бұрын
  • ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    @yemanesolomon5286@yemanesolomon528618 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤

    @AzmaraAbate@AzmaraAbate18 күн бұрын
  • እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    @user-vy1ux5vl1y@user-vy1ux5vl1y18 күн бұрын
  • እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh@KsakpksaKsakpksa-qd2eh18 күн бұрын
KZhead