ትረካ ፡ ወርቃማው የይባላል ዘመን - አንቀፀ ደስታ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2023

2023 ж. 28 Қыр.
14 351 Рет қаралды

Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka ትረካ
ደራሲ፡ አንቀፀ ደስታ / በቀለ ሙለታ
የመጽሀፉ ርዕስ፡ የከሀዲዎች ወግ
ታሪክ፡ ወርቃማው የይባላል ዘመን
ትረካውን ከወደዱት ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
Music credits:
Intro:
🎵 Song: Emahoy - by Exodus Getahun www.exodus.et/
/ @atoexodus
Background Kirar track:
🎵 Song: Zemede - by Addis Geira • Zemede
/ @addisgera571
#ፍቅር #ትረካ #መጽሐፍ #audiobook #amharic #books #ethiopian #ethiopianmusic #Ethiopia

Пікірлер
  • ከምልከታ ቲቪ ትረካዎች ሁለቱን ተጋበዙ፡ ከአድማስ ባሻገር (በዓሉ ግርማ) - kzhead.info/sun/q7qIepFomoSYZnk/bejne.htmlsi=aL8usDfWZtBB6bCS ክቡር ድንጋይ (ይስማዕከ ወርቁ) - kzhead.info/sun/YMtqlbqhimSlqp8/bejne.htmlsi=m4wELoNVU_DVoL7_

    @tirekatube@tirekatube7 ай бұрын
  • ሁሉም ትረካዎች እና ድምጽህ ደስ ይላል ነገርግን ትርጉም ስራዎች ታዘወትራለህ እና እባክህ የሀገር ውስጥ መፅሐፍትን አብዛልን እናመሠግናለን

    @TamiruAmare@TamiruAmare21 күн бұрын
  • ድንቅ ስራ

    @mustphayassin6786@mustphayassin67866 ай бұрын
  • Ebaki ato wushetin seralin

    @tujubaaseffa1648@tujubaaseffa16487 ай бұрын
  • ❤❤❤❤

    @mikimiko7378@mikimiko73787 ай бұрын
  • Abet yenaneten adis tereka metebek endet endemiyaguagu...thank you guys please keep feeding us with the best works and background song is one of the best and iconic.

    @kiwo2490@kiwo24907 ай бұрын
  • ሰላማት

    @dawi6131@dawi61317 ай бұрын
  • Nice

    @solomontesfaye3717@solomontesfaye37174 ай бұрын
  • እውነት ነው ምልከታ ቲቪ በጣም ብዙ ቆንጆ ቆንጆ መጽሓፎችን በሚያስደንቅ መልኩ ተርኮ አቅርቦልናል ። ጎራ በሉ ትደሰቱበታላቹሁ 🏃‍♂️🏃‍♀️

    @lemlemg542@lemlemg5427 ай бұрын
    • I😉😉

      @metadeltube7525@metadeltube75257 ай бұрын
    • U 😅😊 😊 😊 😊 😊 😅 😅 😅 😅 😅 😊 😅 😊 😅 😅 😊 😅 😅😅 😅 😊 😅 😅 😅😅😅 😅😅😊 😅 😅😅 😅 😅 😅 😅 😊 😊😅 😅😅 😅😅 😅 😅 😅😅 😅 😅 😅😅 😅😊 😅 😅😅😅😊 😊 😅 😅 😅 😊😊 😊 😊 😅😅 😊😅😅 😅 😅 😅 😅 😅 😅😊😅😅 😊 😅😅😅 😊😅

      @metadeltube7525@metadeltube75257 ай бұрын
    • 😅😊😊😅😅😊😊

      @metadeltube7525@metadeltube75257 ай бұрын
    • @@metadeltube7525 አልገባኝም ምን የሚያስቅ ነገር ጻፍኩ ? 🤔👍

      @lemlemg542@lemlemg5427 ай бұрын
  • ታዉቃለክ መፅሀፍ ዉጥ ብዙ ህይወቶ አሉ በተለይ አንተ ስትተርካቸዉ መፅሀፎቹ ነፍስ ትዘራባቸዋ በእዉነት በአንተ ትረካዎች የራሴን ህይወት በደንብ እዳስተዉላቸዉ አድጎኛል አመሠግናለዉ ።

    @robelsirak3321@robelsirak33217 ай бұрын
    • አመሰግናለሁ! 🙏

      @tirekatube@tirekatube7 ай бұрын
  • Yeah endzi too too lekekelen😊

    @fkertemesgen341@fkertemesgen3417 ай бұрын
  • Bertalgn

    @mikimiko7378@mikimiko73787 ай бұрын
    • አመሰግናለሁ 🙏

      @tirekatube@tirekatube7 ай бұрын
  • We really love the background music guys u got a good taste

    @kiwo2490@kiwo24907 ай бұрын
    • 🙏አመሰግናለሁ። ክራሩ የሙዚቀኛ አዲስ ጌራ ሲሆን የወሰድኩት ከዚህ ቪዲዮ ነው ፣ በኮሜንት አመስግኑልኝ kzhead.infoGnR-mJS2MVk

      @tirekatube@tirekatube7 ай бұрын
  • ለኔ ግን የአንተ አቀራረብና ትረካን እመርጣለው:: ከአድማስ ባሻገርንም በአንተ ቢቀርብ እወድ ነበር:: የ ምልከታ አቀራረብ ትንሽ ውጥረትና ግነት አለበት:: ከዚያ በላይ ተራኪው ድምጹን ለማጎርነን መድከሙን ስለማስብ እኔ ለእርሱ ይደክመኛል:: ለኔ ጆሮ የአንተ ተስማምቶኛል:: በተለይ አጫጭር ስራዎች ላይ በርታ!!

    @woldu100@woldu1007 ай бұрын
  • የባክ ግራውንዱ ክራር በጣም ይረብሻል።

    @ezu867@ezu8677 ай бұрын
    • ክራሩን አልወደዱትም ወይስ ድምጹ በዛ?

      @tirekatube@tirekatube7 ай бұрын
  • ከቻልክ መግቢያው ላይ ምትጠቀመው ክላሲካል ለጆሮ ይከብዳልና ለስለስ ባለ ክላሲካል ቀይረው።

    @hagoskifle8034@hagoskifle80347 ай бұрын
KZhead