አቤት ፍቅርህ.........መንፈስ የሚያድስ አምልኮ ከዘማሪ ተከስተ ጋር[PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2021

2021 ж. 2 Мам.
68 190 Рет қаралды

የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
Jesus Prophetic Spirit Church
👉 የኢየሱስ መንፈስ የትንቢት መንፈስ ነውና
ራዕ 19 ÷ 10
ውድ የJps Tv Worldwide ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለጌታችን እና ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በJps Tv የተዘጋጁ የትንሳኤ በዓል ልዩ ፕሮግራሞችን ስላሰናዳን ሁሉንም ወደናንተ እንደምናደርስ እያሳወቅን እናንተም ደግሞ ቪዲዮቹን በመጠበቅ እና በመከታቱት ትባረኩባቸው ዘንድ እናሳስባለን ።
#Jps_Tv_Worldwide
ይሁን አለ ሆነ
የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
Jesus Prophetic Spirit Church
👉 የኢየሱስ መንፈስ የትንቢት መንፈስ ነውና
ራዕ 19 ÷ 10
የፕሮግራም ቀናቶች
እሁድ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
( የአምልኮ,የቃል እና የትንቢት ጊዜ )
ሰኞ ምሽት ከ10:00 ጀምሮ
( ልዩ የአምልኮ እና ትንቢታዊ ምሽት )
አርብ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
( ልዩ የትንቢት,የፈውስ ና የነፃ መውጣት ጊዜ )
አድራሻ :- ከቦሌ ሩዋንዳ ወደ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ከጎልደን ኮፊ ቀጥሎ በስተግራ ባለው ሁለተኛው መታጠፊያ ያገኙናል
በእነዚህ ቀናት ይምጡ ና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !!!
ለበለጠ መረጃ :-
+251 9 39 34 35 35
+251 9 39 53 35 35
011 8 23 28 30 ይደውሉ
ሌሎችም አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ...
እናመሰግናለን

Пікірлер
  • አሜንንንንንንንንንንን ጌታ ይባረክ ተከስተ እወድአለው ወድሜ

    @user-sg8mn2cc5l@user-sg8mn2cc5l3 жыл бұрын
  • ኢየሱስ አየሁት እዚ መዝሙር ላይ ፍቅሩን መልካምነቱን አባትነቱን ኢየሱሴ

    @wengalkebedegospel5339@wengalkebedegospel53393 жыл бұрын
    • Not sure if anyone cares but if you guys are bored like me during the covid times then you can stream pretty much all of the new movies and series on InstaFlixxer. Been binge watching with my gf for the last couple of weeks xD

      @estebanjimmy8696@estebanjimmy86962 жыл бұрын
    • @Esteban Jimmy yup, I have been using instaflixxer for since november myself :D

      @alexanderbranson9578@alexanderbranson95782 жыл бұрын
  • አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሃሌሉያ

    @shalomlovesarajesus1848@shalomlovesarajesus18483 жыл бұрын
  • ወደ ድሮው ፍቅሬ መለሰኝ እረ ተኬ ተባረክ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ

    @selamabdu7584@selamabdu75843 жыл бұрын
  • Ameeeeeeen Ameeeeeeen kibre hulu ligzabhre yune Ameeeeeeen haleluy haleluy ielilelieileeeeeeeeelile ilelieileileile Ameeeeeeen dinahalo ka iyesuse bakule Ameeeeeeen libalei malkam nieyie libalei liyune yene geta haleluy haleluy Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen tabrku abate brukane hulchmi geta sega yicamrlachu

    @user-hu3pj7xj4e@user-hu3pj7xj4e3 жыл бұрын
  • ድንቅ አምልኮ ነው ተባረኩ

    @prophetrobelhailu7462@prophetrobelhailu74623 жыл бұрын
  • በጣም ነው የምወድህ ተባረክ❤️❤️❤️

    @Corradomonferrato8278@Corradomonferrato82783 жыл бұрын
  • Tebarek

    @haimanottemesgen139@haimanottemesgen1393 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

    @shalomlovesarajesus1848@shalomlovesarajesus18483 жыл бұрын
  • Takye siwodh eko...bruk neh

    @tafachbekel6934@tafachbekel69343 жыл бұрын
  • Ameeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeeen tebarkui zemenacewi yilemilimi

    @adanechberhanu1354@adanechberhanu13543 жыл бұрын
  • Teke zemenk yebareke Endet eko ende mewedek teke getan betam nw mewedek🥰🥰🥰🥰

    @bekisha5@bekisha53 жыл бұрын
  • እንኮን አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ጌታ ይባርካችሁ 🙏🙏❤❤❤

    @nishanraday7062@nishanraday70623 жыл бұрын
  • በጣም ነውየምወድሕ ተከሰታ ገናበጌታ ሳልሆን ያንተዝማሬ በገጠር በለለበት ስአት ከአድስአበባ ከሲትአስመጥተን በሰውቤት እየሔድን ተብእየተዋስን ከእሕቴጋእሰማነበር ግንበሆነ ስአት እዳለ እስራኤልን የሞተሰውነው ብሎይውቲብላይ ወቶሲናገር ነፈሰገዳይ ሰውን ስገድፍ በጣምአዘንኩ በዛየተነሳም መዝሙርም መስማት አስጠላኝ ከማልጠብቀውሰው ይሕሲወጣ ዩዩቲብም መግባትአስጠላኝ ሁሉምሰው እደዛመሰለኝ እኔበጣም አገልጋዮችን እወዳለሁ ግንእዳለ በልጠበቅነው ሁኔታ ብዙወችን ሰበርን በወድሞላይ ሞትንፈርደ በደካማጎኑ ሊቆምሊበርታው ሊያጽናናው ሲገባው ፈርደበት በዙወችም ተከተሉ እኛንአድስ ክርስቲያኖችም ያልጠበቅነው ሲሆን አዘንን ግንእናንተ አሁንም ታመልካላችሁ እኛግንበናንተ አዝነንአባታችንንም አሳዝነን የነበርን ተወሰደብን እኔግን ይሕንኮሜት የምታነቡ ጌታየይቅርታ ልብንይስጥሺ ብላችሁ በጾለታችሁ አስቡኝ ግንተከስታ አሁንምልቤእያዘነ መዝሙርሕን እሰማለሁ

    @astertadeseartx811@astertadeseartx8113 жыл бұрын
  • እንኳን አዳረሳችሁ የእግዝ/ር ልጆች አሜን ተባረኩ

    @meselechersado9315@meselechersado93153 жыл бұрын
  • እንኳን አደረሳቹ ቅዱሳን እህት ወንድሞቼ ተባረኩ🙌🙌🙏

    @kasechmitiku1927@kasechmitiku19273 жыл бұрын
  • AMEN AMEN AMEN

    @tmaniatmania4381@tmaniatmania43813 жыл бұрын
  • Amen amen yesuse semh yebareki🙏🙏🙏💞💞💞

    @zeritu6030@zeritu60303 жыл бұрын
  • ተኬ የምወድህ የተባረክ ነህ አሜንንንንንን

    @fritajesus5569@fritajesus55693 жыл бұрын
  • MN AYENT MENFES YALBET AMLUOK NEW TEKESTEYE TEBRKELIGN

    @mahlettechane2246@mahlettechane22463 жыл бұрын
  • Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Taberik 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @hcvc152@hcvc1523 жыл бұрын
  • Amen amen amen amen God bless you

    @edlovfikir560@edlovfikir5603 жыл бұрын
  • አሜን አሜን❤🙏🙏ጌታ አብዚቴ ይባርክ

    @heroutphonetastic7198@heroutphonetastic71983 жыл бұрын
  • Tekiye ስወድ እኮ💚💛💓

    @tseganshi.beyenalomono3725@tseganshi.beyenalomono37253 жыл бұрын
  • Amen amen amen

    @birhanabebe1782@birhanabebe17823 жыл бұрын
  • Amen amen halelueya keber leysues yehun Egzbaher yebarekhe Tekeste

    @wobituwordofa1130@wobituwordofa11303 жыл бұрын
  • What a blessed song! God bless y'all.

    @meleketmedia-5596@meleketmedia-55963 жыл бұрын
  • Hallelujah Elelelelelele!!!!!

    @praisegodbana8352@praisegodbana83523 жыл бұрын
  • በእውነት እኔን አቋም የለለኝን ወላዎይ ሰው፣ ዘመኔን ሁሉ በጥያቄና በመቅበዝበዝ የምኖረውን ሰው ያው በሆነ በማይለወጥ ፍቅሩ መያዙ ይገርመኛል። ቃላት የለኝም ፍቅሩን ለመግለፅ። እንዲያው ተመስገን። ጌታሆይ እንደቃልህ አሳርፈኝ። በቃኝ መቅበዝበዝ።

    @shalommandefro927@shalommandefro9273 жыл бұрын
    • Amen amen amen

      @genethabdi2647@genethabdi26473 жыл бұрын
  • ዘመንህ ይባረክ ተኬ

    @user-jw9qk9rg3b@user-jw9qk9rg3b3 жыл бұрын
  • ተኬ ድንቅ ዝማሬ ጌታ ይባርክህ

    @mebatube2010@mebatube20103 жыл бұрын
  • enkwan adersachewo wed wegenoch tebarekow

    @lilyyegeta2422@lilyyegeta24223 жыл бұрын
  • Amen, and Amen...In deed His love is eternal, unchanging, limitless , un measurable, un conditional ...He is the embodiment of Love, for He is Love. Amen.. May God Almighty bless and use you mightily in ad advancing His Kingdom.. Thank you, brother.

    @nigestyanfa1317@nigestyanfa13173 жыл бұрын
  • ተባረክ

    @user-hf7xq4je7i@user-hf7xq4je7i3 жыл бұрын
  • Beloved pastor take God bless you we love you 😍 😭😭😭😭 God you’re so good

    @yeneguyiso8267@yeneguyiso82673 жыл бұрын
  • Amen Amen Amen Amen Amen

    @fificell7338@fificell73383 жыл бұрын
  • አሜን አሜን ልበልህ መልካም እኔም ሃለሉያ ተባርኩ

    @user-nb4ev4vw6h@user-nb4ev4vw6h3 жыл бұрын
  • አሜን አሜን

    @yordanosteclehaimanot7694@yordanosteclehaimanot76943 жыл бұрын
  • አሜን

    @mazamaza5313@mazamaza53133 жыл бұрын
  • Tekiyee tebareki

    @misiganawaloo2043@misiganawaloo20433 жыл бұрын
  • Amen Amen Amen!!!

    @amanuelb9083@amanuelb90833 жыл бұрын
  • አሜንንንንንን ሀሌ ሉያ

    @yabugidey9937@yabugidey99373 жыл бұрын
  • Ameeeeeeen ameeeeeeen tabaraki

    @balyneshgaleto3493@balyneshgaleto34933 жыл бұрын
  • ሃሌሉያ❤❤

    @nani-pe3ip@nani-pe3ip3 жыл бұрын
  • Amen tekiye God bless you!!!

    @fekefre9616@fekefre96163 жыл бұрын
  • Ye wend galemota tekeste bltsgna

    @temietemu4958@temietemu49583 жыл бұрын
  • How is amazing songs

    @netsanetgange7330@netsanetgange73303 жыл бұрын
  • Hallelujah.....

    @luwigheta@luwigheta3 жыл бұрын
  • Uuuuuuu 😭😭😭 I can’t stop listening

    @rahelaregahegnofficial8992@rahelaregahegnofficial89923 жыл бұрын
    • Me too my dear

      @selamabdu7584@selamabdu75843 жыл бұрын
  • Abet fqir

    @aylaayla4704@aylaayla47043 жыл бұрын
  • Brother,Teke More grace!! ,I love you so much!

    @musekedir1793@musekedir17933 жыл бұрын
  • 5:34 ♥️

    @Mercy2Mee@Mercy2Mee Жыл бұрын
  • Ameeeeeeen🙏🙏

    @beruberu207@beruberu2073 жыл бұрын
  • Haleluya

    @lilyyegeta2422@lilyyegeta24223 жыл бұрын
  • God bless you!

    @amanuelb9083@amanuelb90833 жыл бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👌👌👌👌👌👌👌👌👌

    @AbinetFeleken@AbinetFeleken8 ай бұрын
  • Salam wanidim

    @lamlammokria4658@lamlammokria46583 жыл бұрын
  • 🙋🙌

    @user-jw7jr4cs4k@user-jw7jr4cs4k3 жыл бұрын
  • በተከስተ ምክኒያት ሰብስክራይብ አደረኳችሁ ለምን ይህ ሰው እውነተኛ የእግዚአብሔር ዘማሪ ነው አይቀዠቀዥ ረጋ ያለ ሰው እኔ ፐሮቴስታንት አይደሉም እንዲያውም በጣም ነው የምጠላችሁ ለምን ተሰበረ ተሰነጠቀ ቀበርና ትጥሳለህ ትጠረምሳለህ የሚል የሳይጣል ጩህታችሁ ስለ ዘማሪው ግን እግዚአብሔር ይመስገን ።

    @user-ow2cq5eg2i@user-ow2cq5eg2i3 жыл бұрын
  • 🙋‍♀️🙇‍♂️🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰

    @mpiyomasilvasiilva4782@mpiyomasilvasiilva47823 жыл бұрын
  • ቻናሌን ይቀላቀሉ ፣ ብሩክ ናችሁ

    @tafachbekel6934@tafachbekel69343 жыл бұрын
  • 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍💟💟💟💟💟💟💟💟👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋❤❤❤❤❤❤🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🤔🤔🤔🤔🤔aeeeeeeeèaaeeehaaa

    @foola22flool45@foola22flool453 жыл бұрын
KZhead