ካሜራ

2024 ж. 27 Сәу.
70 626 Рет қаралды

#aradaplus #aradplus #adagnu #donkey #addiskimemeoch #addischewata #ethioinfo #ethiopian #eyoha #seifuonebs #shegerdigital #seifuonebs

Пікірлер
  • ሌባና ወንጀለኛን እየተከታተልን የምናጋልጥበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ እያደረጋቹህ አበረታቱን kzhead.info/sun/ppuchdydqaykm40/bejne.htmlsi=782qzCF_70tkTZDi

    @Diamonds8011@Diamonds801117 күн бұрын
    • ጠንክር ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ

      @hayatyarsulwdaji7600@hayatyarsulwdaji760017 күн бұрын
    • ሀብትሽየ እባክህ ተሸፈል ፊትህን

      @agereaddis1762@agereaddis176217 күн бұрын
    • Anbesa gegna neh. Berta katel

      @aychiluhimeshetu4289@aychiluhimeshetu428917 күн бұрын
    • አቤት ደስ ሲል

      @ToibaAli-zh4qd@ToibaAli-zh4qd17 күн бұрын
    • እስከዛሬ ካየሁት ቪዲዮ እጂግ ልብ የሰበረኝ ምክንያቱም እዉነተኛ ምንም የማያጠራጥር ነገር የለዉም እዉነትና እዉነትነዉ ።ባለቤቷ እጂግ ጨዋ ጨዋያሳደገዉ ነዉ አላህ ጥሩ ሚስት ይግጠመዉ እሷን መተዉአለበት ።

      @ToibaAli-zh4qd@ToibaAli-zh4qd17 күн бұрын
  • ልጁ ዝምተኛ ነው ስለሆነ ዉስጡ ይጎዳል በጣም ሰርዓት ያለው ነው ሲያሳዝን አስከ መጨረሻ ያለዉን ነገር ተከታተለዉ

    @MeeryemMeryem@MeeryemMeryem17 күн бұрын
    • በጣም ልጁ ያሳዝናል የስራውን ቤት ልቆ መውጣት የለበትም መካፈል አለበት ሴትየዋ ግን ለትዳር አትሆንም መፍታት ነው ያለበት

      @usahandsoffethiopia8486@usahandsoffethiopia848617 күн бұрын
    • ብጣም አንድ አንድ ውድ ቢሆን ጭንቅላትዋ ነበር ሚላት

      @seniyasemantube@seniyasemantube16 күн бұрын
  • እኔ የምለው ይሄንን ጀግና ሃብታሙን ለምን like በማድረግ አንድ መቶ ሽህ አናስገባውም ?

    @mulugetaseleshi7422@mulugetaseleshi742216 күн бұрын
  • ወንድማችን ጋዜጠኛ ሀብትሽ እባክህ እባክህ ራስህን ጠብቅ ማንንም እትመን በቅርቡ የስራኽው የግብረስዶሞቹ. እነዚህ ስዋች መቼም እንደማይተኙልህ እወቅ አረሳስተውም ቢሆን እንድ ሊበቀሉህ ይሞክራሉና ተጥንቀቅ።

    @samuelnegash5663@samuelnegash566317 күн бұрын
    • እውነት እኔም እራሱ እያሰብሁት ነበር ና ስራልን ብለው አፍነው እንዳይበቀሉት እፈራለሁ

      @jhonsend7352@jhonsend735216 күн бұрын
    • ትክክል ከክፉ አላህ ይጠብቅህ!!!!!

      @TINATINA-gi2go@TINATINA-gi2go16 күн бұрын
    • ወላሂ እሳሳልሀለው ክፉ እንዳይነካህ !!!

      @TINATINA-gi2go@TINATINA-gi2go16 күн бұрын
    • እውነት ነው ። እኔ ከምኖርበት ሃገር በብዛት ይኖራሉ ክፉ እፉኝት ናቸው ። መጠንቀቅ አለበት ።

      @asefashabebe2933@asefashabebe29335 күн бұрын
  • በለጌ ነሽ ባል እየለሽ ሌላ ወንድ ፍለግ ምን ዋሰደሽ ጅግና ገዜጣኛ ነህ❤❤

    @yamchyamch-md9tx@yamchyamch-md9tx17 күн бұрын
  • ትግስት ከግርማ መጎስጋ ያሰላም ጀግናነክ ሀብትየ በርታ የመንግስት ሰራተኞች እሚባሉት ወርደው እነተ ወንበሩን ተቀመጡበት አቦ ጀግና ናችሁ

    @medinatube5989@medinatube598917 күн бұрын
    • እኔ ለራሱ ስልጣን ቢኖረኝ አደርገው ነበር የዘመናችን ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

      @user-es6gy8pq1t@user-es6gy8pq1t17 күн бұрын
    • ሀብትሽ ወድሜ እራስህን ጠብቅ ብዙም ብቻህን አትጋፈጥ የኛ ጀግና የድሀ እና የተበዳይ ጠበቃ ነህ አንወዳሀለን

      @awarAxmed-uv6hd@awarAxmed-uv6hd17 күн бұрын
  • ዘንድሮ የምናየው ነገር አና የምናየው ያስጠላው በላክ ያሳይ 😢😢

    @eyerusdemsew550@eyerusdemsew55017 күн бұрын
  • እንደዚህ ፊታቸዉን ማጋለጡ ጥሩ ነው እንደዚህ አይነት ሰዎቹ ከድርጊታቸው እንዲቆሙ ያስተምራል 👍

    @selamabkulu7075@selamabkulu707517 күн бұрын
  • ሀብት በጥፌ ባልክልን ኖሮ ይች ዝሙተኛን ሴት እረ ያልስማነው እንጂ ያልተደረገ የለም ብለካል ሀብትሽ❤❤

    @accacc5974@accacc597417 күн бұрын
  • አረ አህቶች ወንድሞቻችንም እባካችሁ ወደራሳችሁ ተመለሱ ትዳር ከተገባ ወደሌላ መንሿከከ ይቅር አሰቡ አሰቡ

    @muluwerkbeyene6037@muluwerkbeyene603717 күн бұрын
  • ፊትህን ብትሸፉን ደስይልነበር ወድማችን ስራው ከባድ ነው ቅዱስ ገብሪል ከፊትህ ከሆላህ ይከተልህ ❤❤❤

    @HhcHhc-sn9uk@HhcHhc-sn9uk17 күн бұрын
    • ወላሂአሁንዘመንጓደኛአለኝብሎየሚተመንአለ ጓደኛማለትአማናየተሠጠውንሢሆንከሌላምመጠበቅነበረበት እሱእራሱገብቶመዋረድ እንደትእንዳናደዱኝ

      @user-ph2sv6xx8f@user-ph2sv6xx8f17 күн бұрын
  • አተ ጀግና ጋዜጠኛ ደሞ ያገሬ ልጂ ወለየ ትመስላለህ❤❤❤❤❤❤ በርታለን ተጠቅቅ ስራው ከባድ ነው

    @hajar3573@hajar357317 күн бұрын
    • እረ. ዘር አይቀርም እዚህ ቱልቱሎች

      @accacc5974@accacc597417 күн бұрын
    • ዘሩን አንፈልግም መልካም ስራወን እንጂ ሃቢቢቴ

      @user-cq2ku2ph2r@user-cq2ku2ph2r17 күн бұрын
    • ❤❤❤❤new

      @user-cr3yq9kr1o@user-cr3yq9kr1o17 күн бұрын
    • Aree liju weleye adelem senegal naw hageru le Alhaji diof ye akistu lij naw.

      @medid.454@medid.45417 күн бұрын
    • አንተ/አንቺ የጎጤ ልጅ ስለሆንሽ /ስለሆንህ ደስተኛ ነኝ።

      @aayalew7@aayalew717 күн бұрын
  • ።። ጋዜጠኛ ሐብታሙ በጣም ጎበዝ ጀግና ነህ።።ፈጣሪ ይጠብቅህ።።

    @etetewami9042@etetewami904217 күн бұрын
    • አሜን

      @user-zd9tn5rn5q@user-zd9tn5rn5q17 күн бұрын
  • እሱ ምን ይቅርታ ይላታል እሷ ትበል እንጄ ልጅን አሰመርምርለት የሱ ላትሆን ትችላለች

    @muluwerkbeyene6037@muluwerkbeyene603717 күн бұрын
  • ሀብቴ ጀግና ጋዜጠኛ በርታ ❤❤❤❤

    @user-lo7rc1pm1l@user-lo7rc1pm1l17 күн бұрын
  • እኔ ግን በጣም እየፍራሁ ነው ሀብትሺ ተጠቀቅ ይሄ ስራ ቢቀርብህ ሬስክ አለው

    @hajar3573@hajar357317 күн бұрын
  • ጅራፍ ራሱ ተጋርፎ ራሱ የጮሀል ይላሉ አባቶቻቸ‍ን መታመን ለራስ ነው ጀግናው ወንድማችን ስለ መልካም ስራህ ምስጋና ይብዛልህ

    @frehiwotkifle2634@frehiwotkifle263417 күн бұрын
  • ሰው እኮ እሚያገባኡ ከዝሙት ለመጠበቅ ነው ምድን ጉድ ናት ባአላህ አቦ አላእ ያዋርዳቹ ትዳራቹ ላይ የምትማግጡ

    @user-mr8np9mc2s@user-mr8np9mc2s17 күн бұрын
  • ጎበዝ በዚህ ዘመን ጓደኛ በውጭ እንዲሁም በሩቁ 😮😮የምትስማሙ ብቻ።

    @solomonhaile8848@solomonhaile884817 күн бұрын
    • በዚህ ዘመን ጓደኝነት በውጭ

      @sirajsirajsirajmohammed1634@sirajsirajsirajmohammed163416 күн бұрын
  • እሢቶች ግን ምነው እደዚ የሚቃጥላችው ከወድ ላይ ሊላ ወድ እምደርቡ የናተው ከኛ የተለየ ነው እዴ እኔ ባል አለኝ በወር 1 ነው እምን ገናኘዉ ግን ከናፍቆት ውጭ ሊላ አምሮኝ አያቅም 😂😂😂😂😂😂😂

    @rozayouhanes2766@rozayouhanes276617 күн бұрын
    • 😂😂😂 በርቺ ጀግና መታመን ለራስ ነው

      @user-dg1uh6kf1k@user-dg1uh6kf1k17 күн бұрын
    • አቺ ጀግና በርች የኔህት ጥሩነሽ ውነትሽከሀነ😅😅😂😂😂

      @jgyyfuf3891@jgyyfuf389117 күн бұрын
    • 😂😂አንቴ ናቸው ስላልተቆረጠ ኖ 🤪

      @mhsenailmhsenail2098@mhsenailmhsenail209817 күн бұрын
  • ጉድ ነዉ ዘንድሮ በዚህ ዓብይ ጾም እንኳን ታማኝ ብትሆኑ እዝጋብሔር ይቅር እንዲለን ኡፍውው

    @selamgebremedhin@selamgebremedhin17 күн бұрын
  • ወንድሜ እባክህን ፊትህን ተሸፈን በጣም ነው የተገላለጥከው ስራችሁ ከባድ ነው እናተ ባትኖሮ ይህንን ሁሉ ጉድ በምን እናውቀው ነበር

    @zobibazobiba2665@zobibazobiba266517 күн бұрын
  • ጋዜጠኛው ና አዚቦታ ሲሉህ ሰውን ማመን የለብህም ተጠንቅቀህ ከእግዚአብሔር ጋር ማለቴ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

    @hana.6956@hana.695617 күн бұрын
  • ይች ሴት አይን አውጣ ባለጌ ናት። ጋዜጠኛ ሐብታሙ ግን የኛ ጀግና።❤❤❤❤❤❤❤ራሰህን ጠብቅ አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው።❤❤❤

    @tesfathunasress5718@tesfathunasress571814 күн бұрын
  • መቼም ሀብታሙ የተባለ ጀግና ነው እና ምን ለማለት ነው በርታልን 👌🏼👌🏼👌🏼

    @habtamunigatu8812@habtamunigatu88128 күн бұрын
  • እኛ እዚ አርባ ሀገር ያለነው ወጣት ነን ስሜት አለን ግን አርፈን ስራችን እንሰራለን እዛ ያሉት ሴቶች እና ወንዶች በዝሙት እየወደቁ ኃጢአት ይስራሉ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው

    @user-eu2os2jq1m@user-eu2os2jq1m11 күн бұрын
  • ሀብቴ 🎉🎉🎉🎉እኔ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ወንድሜ ሚስቱ ግንፀበል ያስፈልጋታል ሁለት ሰባት 🎉🎉🎉🎉

    @user-ui3tb7dz5h@user-ui3tb7dz5h16 күн бұрын
  • በቀጥታ እጅከፊንጅ መያዝ የተሸለ ነበር ያ ከሰውዬ ጋር እቤት አልጋ ላይ እያሉ😂😂😂

    @Hundumak@Hundumak17 күн бұрын
  • የኔ አባት ፈጣሪ ትግስቱን ይስጥህ

    @user-dg1uh6kf1k@user-dg1uh6kf1k17 күн бұрын
  • እኛ አረብ ሀገር እሰከ 10አመት ምንም አልሆነም እሱ 2ውር አኡዚቢላሂ

    @FgehdfsTddhf@FgehdfsTddhf17 күн бұрын
  • በጣምአሳዘከኝ፣ባላ፣ገደኛ፣ጡሩ፣ነው፣ወንድ፣ልጁ፣የዚህ፣አይነቱ፣ነገር፣አይችልም፣ወንዶች፣ፈጣሪ፣ገንደዚህች፣አይነት፣ባለጌ፣ሚስት፣ይጠብቃችሁ

    @user-zx8ki7rs7x@user-zx8ki7rs7x10 күн бұрын
  • ማሪያምን ይህን ጋዜጠኛ ስወደው እኮ።

    @zuzu7018@zuzu701816 күн бұрын
  • ወንድሜ ተባረክ እራስህን ጠብቅ ጎበዝ

    @genettekele5696@genettekele569617 күн бұрын
  • ሀብትሽዬ እመብርሃን ትጠብቅህ የኔ ጀግና ስወድህ❤❤❤🎉🎉

    @magnessmagness6555@magnessmagness655517 күн бұрын
  • ፏዎ የተወሰደ እርምጃ መልካም ባይሆንም አማራጭ የለም ጋዜጠኛዉ ተባረክ

    @eyobteweldemedhin@eyobteweldemedhin17 күн бұрын
  • ኡፈ ክርስ ምን አይነት ጉድ ነው 😢🙄ብቻ አንት በርታ የኔ ዎንድሜ እግዚአብሔር ከ ክፉ ሁሉ ጠበቂልን ጃግና ነህ ❤

    @user-qm4dd1dp5j@user-qm4dd1dp5j17 күн бұрын
  • You are a very blessed man. God bless you. You did well

    @user-pu5xm4oz4l@user-pu5xm4oz4l17 күн бұрын
  • እንኳን ለሆሳእና በአል በሰላም አደረሰህ ። በርታ ወንድማችን።

    @fekadetessera3412@fekadetessera341217 күн бұрын
  • ወንድሜ አግዚአብሔር ይባረክ ሀብትሽ መልካም ሰው 🙏

    @user-be8gn4xo9t@user-be8gn4xo9t14 күн бұрын
  • ምርጥ ጋዜጤና በርታ❤❤

    @miram-ed4dr@miram-ed4dr17 күн бұрын
  • Uuf ባልዮ ሲያሳዝን 😥😥 እና ልጅቱ DNA ትመረመር ✍️

    @kemeriakela9761@kemeriakela976117 күн бұрын
  • አቤት ጀግንነት ሀብትሽየ ፈጣሪ ይጠብቅክ❤❤❤

    @user-od8xj8hg2y@user-od8xj8hg2y17 күн бұрын
  • ፍታቸውእንደዚህአሳዩኝ

    @user-ms2io4uc7n@user-ms2io4uc7n10 күн бұрын
  • ወንድማለም እግዝአብሔር ከአንተጋር ይሁን

    @amengetachew5963@amengetachew596317 күн бұрын
  • የኔ አባት ማሳዘኑ የኔ ጌታ 😢😢ፈጣሪ ይጠብቅህ

    @kakajqj1215@kakajqj121517 күн бұрын
  • ❤❤Habteee ❤❤ yene liyu wendim liyu eko neh

    @Ade-sm5xq@Ade-sm5xq16 күн бұрын
  • የኔ አባት ባልየው አይዞህ የኔ ወንድም

    @user-lr1xg9vj4f@user-lr1xg9vj4f16 күн бұрын
  • በእውነት ያለንበት ዘመን የሚያሳዝን ነው: ታማኝነት የጎደለው ዘመን ::?

    @elsag2834@elsag283411 күн бұрын
  • ሃብት ሽየ እኳን ደህና መጣህ እኳን አደረሳችሁ ለሆሳና ❤🎉

    @GxhHchc-ti9xe@GxhHchc-ti9xe17 күн бұрын
  • ሀብትሽ ጎበዝ እንደዝ ፍታቸውን አለመሸፈንክ ምስጋናዬን❤❤❤❤❤❤

    @user-rn9wh1ck8b@user-rn9wh1ck8b13 күн бұрын
  • ልጅትዋ፣የራሱ፣መሆንዋ፣ማረጋገጥአለበት፣

    @kokebtekle-kc3zk@kokebtekle-kc3zk17 күн бұрын
  • ጎበዝ እና የተከበረ ወንድ ኣእንዲሁም ድንቅ ስው! ግን ባለጌ ሚስት ገጠሙ!

    @user-xz1rs2xx7h@user-xz1rs2xx7h17 күн бұрын
  • የነጀግና አላህይጠብቅህበሄድክበትቦታ❤❤❤

    @user-ph2sv6xx8f@user-ph2sv6xx8f17 күн бұрын
  • ይዘመኑጀግነ እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅህ ግን እራስክን ጠብቅ ማንንም አትመን እባክክ

    @user-ks9jy2bl1c@user-ks9jy2bl1c15 күн бұрын
  • Bless you strong 💪 man

    @gadisedaabbsegadise8585@gadisedaabbsegadise858515 күн бұрын
  • Selam selam our hero brother wellcome always 👍 ere egzio maharene christos what's happening ere shame 😮

    @nanny3146@nanny314617 күн бұрын
  • ድሩየናት ባልየው ግን ሰላማዊ ይመስላል

    @letenguskahsay8314@letenguskahsay831417 күн бұрын
  • ሀብቴ ማነው እንደኔ ሚወደው በላይኩ ግለፁልኝ

    @zadolove9583@zadolove958316 күн бұрын
  • ወይ ጉድ🤔🤔🤔ወንድምየ ኣላህ ይጠብቅህ♥♥♥♥♥♥♥

    @user-co9gf3xk9m@user-co9gf3xk9m17 күн бұрын
  • የፊልድ ሥራ የምታዘወትሩ ወንድም ሆነ ሴት ትዳር አትያዙ።

    @JKGedlu@JKGedlu17 күн бұрын
  • ጀግናችን ጋዜጠኛ ኑርልን አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤

    @hanimuhammad3753@hanimuhammad375317 күн бұрын
  • Habitish ere selam belegn,❤koy setu chigiru mindnew atafirim

    @gigike1500@gigike150017 күн бұрын
  • ባልዬዉም እንኳንም ደረስክባት ይቺ አብረሀት ብቶኖርም ይገሉሀል እሷ የምትወደዉ ሹፌሩን ነዉ ትቅርብህ ሲቀጥል ለህግ አቅርባት

    @hanimuhammad3753@hanimuhammad375317 күн бұрын
  • በጣም ይከብዳል ምን አይነት ጉድ ነው

    @tsigetesfaye1299@tsigetesfaye129917 күн бұрын
  • ራስህን ጠብቅ እግረኝወይ ❤❤❤❤❤

    @HxhxhdHdhdhd@HxhxhdHdhdhd17 күн бұрын
  • ትዳርሽን የበጠበጥሺው አንቺ ነሽ

    @sarabarkot1646@sarabarkot164617 күн бұрын
  • Tebareku habtish eskinder Egziabiher be negerachu hulu kefitachu yiwta...

    @alganesharaya4779@alganesharaya477914 күн бұрын
  • ሀይ ጋዜጠኛዉ ጎበዝ ትእግስቱ ታድላሀል

    @eyobteweldemedhin@eyobteweldemedhin17 күн бұрын
  • ጋዜጤኛው❤አበሳ

    @madenasaeed7607@madenasaeed760716 күн бұрын
  • ሲያሳዝኝ ባልየዉ የኔ ከርታታ አያገናኝምኮ ቀርሞ

    @FhfGnf-tn6sm@FhfGnf-tn6sm17 күн бұрын
  • ወይይ መድሀኒያለም ምን ጉድ ነች

    @achamyalish9593@achamyalish959317 күн бұрын
  • አይኗ ይውጣ ባለጌ😮

    @user-yt9gq6le8d@user-yt9gq6le8d17 күн бұрын
  • ወንድማችን ጀግና ነህ ማስክ ብታደርግ ጥሩ ነው እራስህን ጠብቅ ❤ልጅቷ ግን ፈጣጣ ጉድ ነሽ 😂😂😂

    @haregadinokatar8035@haregadinokatar803517 күн бұрын
  • ጀግናየ. እኔኮ. ልሸልማችሁ. እያለ. ሙዱ. ነዉ. የገረመኝ😅

    @AdgSfhb@AdgSfhb17 күн бұрын
  • ጎ ኦ በ ዝ ወ ን ድ ማ ች ን በርታ አግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

    @user-pq5ef9wc3u@user-pq5ef9wc3u17 күн бұрын
  • ፊታቸው ሲጋለጥ 😅😅😅😅😅 ደስ ብሎኛል ዋው ጉደኛ ሰው ሲገለጥ ያምራል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍

    @user-ps2je3uh6h@user-ps2je3uh6h6 күн бұрын
  • Good job my brother 👍👍👍👍

    @akberetsium3492@akberetsium349217 күн бұрын
  • የብድ መንፈስ ከኢትዮጵያ ውስጥ ይውጣ በስማም ምን ጉድ ነው ሴቶች ፈላባቸው

    @racheltakala7118@racheltakala711813 күн бұрын
  • ሀብትሽዬ እኔ በጣም ነዉ እምወድህ ተረዳኝ እባክህ ❤❤❤❤

    @user-zl3xh8jh1k@user-zl3xh8jh1k11 күн бұрын
  • ወንድሜ መታገስህ ጥሩ ነው እራስህን ጠብቅ ልጇ ታሳዝናለች የሷ ልጅ በመሆንዋ

    @kelemuabekele647@kelemuabekele64717 күн бұрын
  • ሀብሸ እኔ ጀግና አላህ የጠብቅህ ዛሬ ግን ፊታቸውን አለመሸፈንህ ደሰአለኛ ደም ወጀለኛ ለምን አባታቸውነው ሚሸፈነው ማገለጥነው

    @MadinaAbdalkarem@MadinaAbdalkarem12 күн бұрын
  • ልጁን ተከታተለዉ በጌታ ሲያሳዝን ዉይ😢💔

    @user-ts9dg5gu6u@user-ts9dg5gu6u6 күн бұрын
  • እኔኮ.በርታ.ብለው.ሺ.ግዜ.ያንስበታል.የአምላክ.ጰጋ.ይከተልክ.ወንድም.አለም.ትህትናክ.ለማንም.አልተሰጠም.ደሜ.አስተዳደግክ.የከተማ.አደለም.ያስታውቃል.ትሁት.ሁን.አትቀየር.ፀጋነው.እሺ.ወንድሜ.በርታ

    @user-mo5pn1gx1b@user-mo5pn1gx1b17 күн бұрын
  • ተትክክልነህ

    @MasiMasi-ri1jp@MasiMasi-ri1jp16 күн бұрын
  • ልጅትዋን አስመርምር ምናልባት ከአንተ ላይሆን ይችላል

    @sarabarkot1646@sarabarkot164617 күн бұрын
  • ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ

    @user-jz8ub3vc4m@user-jz8ub3vc4m16 күн бұрын
  • እኛ አድ የለነም በስደት እድሜያችነን ጨረስነ 😢😢😢

    @GxhHchc-ti9xe@GxhHchc-ti9xe17 күн бұрын
  • በርታ ጀግና ነክ

    @HawaEtupeya@HawaEtupeya17 күн бұрын
  • ሀብትሽ ጀግና ጋዜጠኛ ❤

    @nishanraday7062@nishanraday706217 күн бұрын
  • ይቅር.ይበልሺ

    @ghada1723@ghada172314 күн бұрын
  • Gazetegna tebye❤❤❤❤❤❤ geobez awoo endih new le wenjelegna fin endatshfin

    @SalamBrhea@SalamBrhea17 күн бұрын
  • ሀብትሽ ስቴዲዎ ወይም ቢሮ እየመጡ ያናግሩህ እቤታቸው አትሂድ ለደህንነትህ ጥሩ አይደለም ሰዎችን አትመን አደራ ታስፈልገናለህ።

    @user-vb8rt9hx1w@user-vb8rt9hx1w14 күн бұрын
  • አንደኛ ነኘ ሀብቴ

    @accacc5974@accacc597417 күн бұрын
  • 🎉🎉 ባልየው ቤት ጥለህ አትውጣ ። እሷ ነች በለበሰችው ልብስ ብቻ የምትወጣው 0 5 ሳንቲም አትካፈልም።።ከጓደኛህም አትጣላ እሷ ፊት ካልሰጠች አይደፍርም።። ይህቺ ልክስክስ ነች ባለጌ በጣም ባለጌ

    @etetewami9042@etetewami904217 күн бұрын
  • እንድህ ገላልጠህ አምጣልን ጀግናየ😅😅😅

    @mehamedabduu6063@mehamedabduu606317 күн бұрын
  • Good job my brother❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💯

    @abebagudiso4142@abebagudiso414217 күн бұрын
  • እሱ አረጋጉት ወንድሜየ

    @user-vt6sj2yr6c@user-vt6sj2yr6c17 күн бұрын
  • ጥጋብ አናቶ ላይ ወቶ እኮ ነው እራሶ በሰራችኡ ነውር አተህን ትወቅሳለች ጭራሽ በስመቴ አይመለከትእም አላለችም። ልጁ የሱ ባይኦንስ

    @user-mr8np9mc2s@user-mr8np9mc2s17 күн бұрын
  • ያዛዝናል

    @marrym8549@marrym854917 күн бұрын
  • ልጂ በጣም ጥሩ እና ትዳሩን አክባሪ ነው ስለዚህ እባክህ ወንድሜ አትራቁት የሆነ ነገር እንዳይሆን

    @user-zx6ye9ih2f@user-zx6ye9ih2f8 күн бұрын
KZhead