"የኢትዮጵያን አርማ ይዞ መብረር ልዩ ስሜት ይፈጥራል" ዉሎ ከካፒቴን ሚኪያስ ተስፋዬ ጋር በእሁድን በኢቢኤስ

2020 ж. 12 Қыр.
335 748 Рет қаралды

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha
It includes different multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер
  • ደስ የምትል ሴት ናት ሚስትህም አንተም ጀግና ነህ ትዳርህ ይባረክ ልጆችህ ይደጉልህ ፣ውለህ ግባላቸው ።

    @tihunyilma4347@tihunyilma43473 жыл бұрын
    • አሜን

      @fasikakebede8027@fasikakebede80273 жыл бұрын
  • ለአብራሪወቺ ልዩ ክብር አለን አላህ ይጠብቃቺሁ💚💛❤

    @lubabal7661@lubabal76613 жыл бұрын
    • አሚንንንን ወላሂ አላህ ይጠብቃቸው

      @zeharereshedzeharereshed3469@zeharereshedzeharereshed34693 жыл бұрын
    • Amen

      @helendoroti99@helendoroti993 жыл бұрын
    • aLa is not GOD OK MARYAM &JUEESE IS True godok dame you ala💀💀💀❤😏😑😑

      @dagimdagimboo6696@dagimdagimboo66963 жыл бұрын
    • @@dagimdagimboo6696 ተበዳ የጅል ልጅ

      @bodyshape1625@bodyshape16252 жыл бұрын
    • አሜን አሜን🙏🏾💚🙏🏾💛🙏🏾♥️

      @brookeb9199@brookeb91992 жыл бұрын
  • ካፒቴኑ ቤተሰቦቹን ቻው ሲል እንባዬን አመጣ የምር ካፒቴኖች ክብር ይገባቸዋል😍

    @user-rd3yt6kq4x@user-rd3yt6kq4x3 жыл бұрын
    • ውጆች👉 kzhead.info/sun/hr1mdJGpfpmKY40/bejne.html

      @user-qk8vz9iz3x@user-qk8vz9iz3x3 жыл бұрын
  • ለአብራሪወች ልዩ ክብር አለኝ በርታልን የኛ ጀግና ሰላምህ ይብዛ

    @burtey6105@burtey61053 жыл бұрын
    • ውድ👉 kzhead.info/sun/hr1mdJGpfpmKY40/bejne.html

      @user-qk8vz9iz3x@user-qk8vz9iz3x3 жыл бұрын
  • አሁን ከነዚህ ጋ ተደምረው ነው ቤት አፉራሾች ሰው አራጆች ኢትዮጵያዊ የሚባሉት ጤና እና እድሜ ይስጣቹ ከነቤተሰቦችህ ካፒቴን የ ኢትዮጵያ ኮራት🙏✈🇨🇬✌

    @tadios.a552@tadios.a5523 жыл бұрын
    • አይደል?

      @saragirma3927@saragirma39273 жыл бұрын
    • ልክ ነው 👉 kzhead.info/sun/hr1mdJGpfpmKY40/bejne.html

      @user-qk8vz9iz3x@user-qk8vz9iz3x3 жыл бұрын
    • 🤔🤔

      @aba5750@aba57503 жыл бұрын
    • ትክክክል ወላሂ

      @user-vc5rw6xy1v@user-vc5rw6xy1v3 жыл бұрын
    • Yehewelek alem Endezek nat 🙈🙈🙈

      @arsemabamkaku3275@arsemabamkaku32753 жыл бұрын
  • የኢትዮጵያ ፓይሌቶች አንደኛ ናቸው👍👍👍👍👍👍👍👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏🏾

    @user-xn7kp7xo1u@user-xn7kp7xo1u3 жыл бұрын
    • ዋውዋውዋ ጀግና ኢትዮጵያ ነሕ እግዚአብሔር ይጠብቅ ሕ ጀግና በርታ 👍👍👍👍👍👍

      @eytebaneyteban4147@eytebaneyteban41473 жыл бұрын
  • ካፒቴን ታኮራለህ ስለ ምርጥ ስራና አገልግሎት ምስጋና ይድረስህ ስትወጣ መንገድህን ቀና አድርጎ ፈጣሪ ለቤትህ እና ለአገርህ ሁሌም በስላም ይመልስህ🙏🏽

    @addis2653@addis26533 жыл бұрын
    • Amen🙏

      @kiwait9430@kiwait94303 жыл бұрын
  • የሚያምሩ ቤተሰቦች በጣም ደስ ትላላችሁ ተባረኩ 🙏😍

    @chunawegayehu2448@chunawegayehu24483 жыл бұрын
  • ዋው እዴት ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ስታምሩ በጣም አላህ በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላቹ

    @user-ri9xq2or8r@user-ri9xq2or8r3 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ምርጥ ቤተሰብ🥰 ጀግና ኢትዮጵያዊ ካፕቴን 👌

    @user-mw2rg5go7n@user-mw2rg5go7n3 жыл бұрын
  • ክብር ይገባቸዋል ካፒቴኖች በሙሉ 👍👍👍

    @user-bb1dn2vs5h@user-bb1dn2vs5h3 жыл бұрын
  • ምርጥ ኢትዮፕያዊ ጀግና ካፕቲን እድሚ ይስጥህ

    @user-qg5mf7fn2j@user-qg5mf7fn2j3 жыл бұрын
    • አሜን👉 kzhead.info/sun/hr1mdJGpfpmKY40/bejne.html

      @user-qk8vz9iz3x@user-qk8vz9iz3x3 жыл бұрын
  • ካፒቴል ሚኪያስ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን

    @user-lv4oc9ll8l@user-lv4oc9ll8l3 жыл бұрын
  • ካፕቴን ሚኪያስ ከነቤተሰብህ መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ: ፓይለቶቻችን ኢትዮጵያን በኩራት የምትወክሉ ዕንቁ ልጆቿ ስለሆናችሁ ለእናንተ ትልቅ ክብር አለኝ: ክሩውን በሙሉ በዩኒፎም ሳያችሁ ኢትዮጵያን አያታለሁ ሆዴም ቦጭ ቦጭ ይልብኛል: እግዚአብሔር አምላክ የበረራ ባለሞይዎቻችንን በሙሉ እቅፍ ድግፍ ያድርግልኝ

    @Janhoy723@Janhoy7233 жыл бұрын
  • አላህ ከክፉ ነገር ጠብቀን አገራችንንም የአገሬ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

    @user-sn6dz6ve2t@user-sn6dz6ve2t3 жыл бұрын
  • Wowww ደስ የሚሉ ቤተሰቦች አብሮ አደግ ፉቅርና ትዳር ሽ አመት ኑሩ

    @yesrayesra7757@yesrayesra77573 жыл бұрын
  • እጅግ በጣም የሚያምር ቤተሰብ የቤተሰቡ ፍቅር የበአሉ ድባብ ውብ ነው

    @user-jt4sc5kr1f@user-jt4sc5kr1f3 жыл бұрын
  • አላህ ይጠብቃችሁ በሄዳችሁበት ከመጥፎ ይጠብቃችሁ ክብረ ለናንተ

    @user-px7oj4hz3y@user-px7oj4hz3y3 жыл бұрын
  • ሰታምሩ 2 ክፍል እያላችሁ ይገረማል እግዚአብሔር ፍቅሩን ይሰጣችሁ ለኛም ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን

    @user-sb8st7yu9y@user-sb8st7yu9y3 жыл бұрын
    • አሜን👉 kzhead.info/sun/hr1mdJGpfpmKY40/bejne.html

      @user-qk8vz9iz3x@user-qk8vz9iz3x3 жыл бұрын
  • የምታምሩ።የካፒቴን። ቤተሠቦች መልካም በአል ይሁንላችሁ። የሚያኮራ።ነው። ፖይለትነት። መልካም። የስራ። ዘመን። ይሁንሎት። ብለናል። ከአውሮፓ ነን።

    @haschascha627@haschascha6273 жыл бұрын
    • ውይ ባንዲራችን ውብታችን ማንነታች አብራሪዎች ፈጣሪ ይጠብቃችው ሰላም ዎታችው ሰላም ግቡ

      @hirutekhachab8047@hirutekhachab80473 жыл бұрын
    • @@hirutekhachab8047 Amen Amen 🙏🙏🙏

      @arsemabamkaku3275@arsemabamkaku32753 жыл бұрын
  • ካፔቴን ሚኪያስ ከነ ቤተሰቦቺህ ረጅም ኢድሜ ከጤና ጋር ምርጥ ኢትዬጲያዊ ጋዜጠኛዋ 1ኛ ዋው ስታምሪ

    @harontube4205@harontube42053 жыл бұрын
  • ፓይለቶቻችን ኩራታችን በእውነት ክብር ለናተ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እውነት ነው የሀገርን ባንድራ ይዞ መጓዝ መታደል ነው ላወቀው ሰው💚💛❤

    @almazzewdu5717@almazzewdu57173 жыл бұрын
  • የእውነት ይሄን ግዙፍ አውሮፕላን ለሰሩትና ለሚያበሩት ከፈጣሪ በታች ሊመሰገኑ ይገባል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

    @user-hz2zb9lz3c@user-hz2zb9lz3c3 жыл бұрын
  • እዉነት አድንቄሀለሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ልጆችህ በኢትዮጵያ ዉስጥ በመወለዳቸዉ መልካም አዲስ አመት ከነቤተሰቦችህ 🌻🌻🌻🌻

    @edenzamanuel7650@edenzamanuel76503 жыл бұрын
  • ለአብራሪ ልዩ ክበር አለኝ አላህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት እኔ ወደፊት ልጅ ስወልድ ሴት ቢሆን ወንድም የአይር አብራሪ ብሄኑ በጣም ነው ድስ ይሚለኝ

    @user-sm3db9fm7y@user-sm3db9fm7y3 жыл бұрын
  • ለፓይሌታቻችንና ለመከላከያ ሰራዊታችን. ያለኝ ፍቅርና ክብር የተለየ ነዉ ፣ሳያቸዉ ገና ልቤ ስንጥቅ ይላል

    @seenaakoo2900@seenaakoo29003 жыл бұрын
    • እኔም

      @burtakalaadugna9256@burtakalaadugna92562 жыл бұрын
  • It's a beautiful success story. Amazing dad who loves his kids and job , great wife who understand and support her husband and blessed and very smart kids.Good bless your family. Great job EBS and my only wish was introducing the first officer and the crew would have been excellent.

    @yz6298@yz62983 жыл бұрын
    • Great observation. 👍

      @tenalehulum@tenalehulum3 жыл бұрын
  • Thanks you የ 14 ሰዓት ፕሮግራም በ 36 ደቂቃ ስላቀረባችሁን

    @dahab8362@dahab83623 жыл бұрын
  • ፅድት ያለ ፓይለት መልካም በአል ከነቤተሰብህ

    @letssaveamhara936@letssaveamhara9363 жыл бұрын
  • እንኳን ተወለድክ በጣም ደስ የሜል ቤተሰብ

    @hagaryhagry6890@hagaryhagry68903 жыл бұрын
  • አምበሲት ዳሳሽ ጋዜጠኞ ,ቀለል ያለ አቅርቦት, ትክክለኞ ልከኞ ጥያቄዎች በጥሩ ፕረዘንቴሽን :: በርቺ ::

    @wondwossen109@wondwossen1093 жыл бұрын
    • ibs

      @lamarkhreis2990@lamarkhreis29903 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጠና ይስጣችሁ ለሁሉም የበረራ አገልግሎት ሰጪዎች በሙሉ መልካም ዘመን ለመላው የኢትዮጵያን ያርግልን

    @almazbati2519@almazbati25193 жыл бұрын
  • ጀግና የሐገር ኩራት ፣🌻🌻🌻🌻 ,፣

    @melkamroulier896@melkamroulier8963 жыл бұрын
    • በጣም "በልቶ መጸለይ ይቻላል ? kzhead.info/sun/hJamnKWwkZyveYU/bejne.html

      @user-qk8vz9iz3x@user-qk8vz9iz3x3 жыл бұрын
  • ኢትዮያዊነት እኮ ኩራት ጨዋነት ነው ።የባንዲራ ቀለሙ ሲያዩት ይናገራል ፍቅርንንንን።

    @helensolomon886@helensolomon8863 жыл бұрын
    • ለአብራሪወች ለሀገር ጠባቂወች ለዶክተሮች ልዩ ክብር አለኝ

      @hadyaahmed4879@hadyaahmed48793 жыл бұрын
  • እኔ ማታ ላይ የሚከብደኝ ሳልበላ ማደር ነው ስላማችሁ ይብዛ ፍሬአችሁ ያብብ

    @hadiyasied3536@hadiyasied35363 жыл бұрын
  • ሠው ፕሌን ያበራል ህዝቤ ወሬና ነገር አብርሪ 😂😂😂😂ክክክ

    @user-xe6tg2wv7p@user-xe6tg2wv7p3 жыл бұрын
    • Kkkkkk

      @Joshdposh@Joshdposh3 жыл бұрын
    • 😃😃😃😃😃

      @rahimatube5792@rahimatube57923 жыл бұрын
    • Kkkkkk

      @emanmohammed6085@emanmohammed60853 жыл бұрын
    • እውነት ነው

      @tgterefe5146@tgterefe51463 жыл бұрын
    • በጣም

      @user-lb7ye4xy1l@user-lb7ye4xy1l3 жыл бұрын
  • He is truly Ethiopian and proud of flying the giant machine painted with Ethiopian flag.he witnessed about integrity instead of manipulating crisis. Happy new year Capt Mikyas with the blessed family.

    @tibebuwolde632@tibebuwolde6323 жыл бұрын
    • wwoooww👍👍👍👍👍👍

      @chaltuuchaltuu1803@chaltuuchaltuu18033 жыл бұрын
  • ዋው ደስ የሚል በተሰብ ዋው ካፕቲ እግዚአብሄር ይከተላችሁ በምትሄዱበት ሁሉ

    @hulagarzewudo1868@hulagarzewudo18683 жыл бұрын
  • እረጅም እድሜ ይስጥህ ትህትናህ ከነ ልጆችህ ከባለቤትህ ደስ ስትሉ 🌷🌷🌷🌷🌷👍

    @rahimatube5792@rahimatube57923 жыл бұрын
    • Amen

      @kiwait9430@kiwait94303 жыл бұрын
  • የኛ እንቁወድ እግዚአብሄር ይጨብቃችሁ🙏🙏🙏💚💛❤🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

    @MF-ws8te@MF-ws8te3 жыл бұрын
  • ኢትዮጵያ ለዘላልም ትኑር 💚💛❤ስታምሩ የኢትዮጵያ ኩራት ነው. አየር መንገዳችን

    @senaityoutubeshow6025@senaityoutubeshow60253 жыл бұрын
  • ያአላህ በራህመትህ በእዝነትህ ኢትዮጲያን ሀገራችንን ህዝቦቿን ብሄር ቋንቋ ሳይለየን እንቅፋትም ሳይነካት አንተ ጠብቅልን

    @user-dp6ie9eb1q@user-dp6ie9eb1q3 жыл бұрын
  • ዋውውውው ለካፒቴል ትልቅ ክብር አለኝ እንኳን አደረሳችሁ💪👍❤😍🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻

    @hirutmengstu9753@hirutmengstu97533 жыл бұрын
  • ጎበዝ ካፕቴን መንገድህን አምላክ ያከናውንልህ ቀላል ስራ አይደለም ስራህ ይባረክ

    @user-ps3vi6oy2j@user-ps3vi6oy2j3 жыл бұрын
  • I’m so excited to hearing our Hero Captain with his lovely family God bless you all!!!

    @denberemengistu816@denberemengistu8163 жыл бұрын
  • Proud of you Capt Mikyas!

    @1melkt@1melkt3 жыл бұрын
  • አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ኩራት ናችሁ አብራሪወቻችን

    @user-zk9ex2tu6t@user-zk9ex2tu6t3 жыл бұрын
  • ክብር ይስጥልን ካፒቴን እድሜ እና ጤና ከእነቤተሰቦችህ ይስጥልን 🙏

    @user-wq9dy8wg5i@user-wq9dy8wg5i3 жыл бұрын
  • ፓይለቶችን እና ዶክተሮችን አደንቃለሁ አላህ ይጠብቃችሁ

    @nejatabdu811@nejatabdu8113 жыл бұрын
    • ቤተሰብ እንሁን

      @ethiopianmamatalk3147@ethiopianmamatalk31473 жыл бұрын
  • የእውነት ክብር. ይገባቸውላል

    @sntayoberak8962@sntayoberak89623 жыл бұрын
  • ምርጥ ፕሮግራም !!!!

    @HilinaT@HilinaT3 жыл бұрын
  • @29:15 Excellent handover of the meal to the captain on his left side to prevent fluid spillage at the center pedestal!

    @essayasnigussie5790@essayasnigussie57903 жыл бұрын
  • ለካፒቴኖች ትልቅ ትልቅ ክብር እና ትልቅ ክፍያ ያስፈልጋቸዋል!! ይሄ የሞት እና የህይወት ስራ ነው!!! እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!!!

    @welansatesfaye5384@welansatesfaye53848 ай бұрын
  • ኢብኤሶች ለነብሳችሁ እሆናለዉ ይህቺን ልጅ አገናኙኝ ዳሩልኝ😘😘😘 እርጋታዋ መልኳ አለባበስዋ my God!!!! አቦ ይመችሽ ደደደደደደደስ የሚል ዝግጅት

    @Teddy-dq9eu@Teddy-dq9eu3 жыл бұрын
    • ሂድ ተራ ሰው

      @hawi3131@hawi31313 жыл бұрын
    • @@hawi3131 😃😃😃😃😃😃.

      @user-ux8qx8xj1z@user-ux8qx8xj1z3 жыл бұрын
  • Wow Hanye ,great to see this blessed family. Thank you EBS

    @sebleassefa2696@sebleassefa26963 жыл бұрын
  • ወላኢ። የናፈቀኝ። ነገር። ቢኖር። በሀልን። እንደዚህ። ሰብሰብ። ብሎ። ከቤተሠብ። ጋር። ማሣለፍ።

    @aminanuredine4278@aminanuredine42783 жыл бұрын
    • አላህ ይጠብቃቹ ያረቢ

      @sultanalkurdi1245@sultanalkurdi12453 жыл бұрын
    • አሜን👉 kzhead.info/sun/hr1mdJGpfpmKY40/bejne.html

      @user-qk8vz9iz3x@user-qk8vz9iz3x3 жыл бұрын
  • ሀገሬ ኢትዮጵያ በልጆችሽ ታፍረሽ እና ተከብረሽ ትኖሪያለሽ ደግሞም ትበለፅጊያለሽ! ክብር ለስራ ባልደረቦቼ ! በጠቅላላው ለአስተዳደሩ እና ለመላው የጉሩፑ ሰራተኞች ባዓላት ሳትሉ : ቤተሰብ :በሽታ: ጦርነት ሳትሉ : የሀገር ሀላፊነት ለመወጣት ቀንና ለሊት በትጋት ለደከማችሁ ምስጋናዬ ከብራሰልስ ይድረስ

    @behirudin@behirudin3 жыл бұрын
    • [ ሃው ኢዝ ዘ ስዊዝ ቺዝ ኤንድ ቻኮሌት ፧ ] 😋

      @tenalehulum@tenalehulum3 жыл бұрын
  • ጌታ ይጠብቅህ በመንገድህ ሁሉ ይከተልህ ደስ ምትሉ ቤተስቦች

    @Kt-kg1fo@Kt-kg1fo3 жыл бұрын
    • Amen

      @kiwait9430@kiwait94303 жыл бұрын
    • Amen amen

      @mitiktube7214@mitiktube72143 жыл бұрын
  • ዋው ደስ ስትሉ የሻጣዋ ጥያቄ የኔም ጥያቄ ነበረ 😁 እንኳን ጠየቅሽልኝ እሰይ አወኩኝ

    @hana967@hana9673 жыл бұрын
    • Kkkkk

      @seenaakoo2900@seenaakoo29003 жыл бұрын
    • 😃😃😃ወረኛ

      @mesimesi7783@mesimesi77833 жыл бұрын
    • 🤣🤣🤣

      @kiyatubechannel8857@kiyatubechannel88573 жыл бұрын
  • Big respect for Captains and their families . We are very proud of Ethiopian Airlines pilots in their decency, profession and diligence. Thank you.

    @kool2kiru@kool2kiru3 жыл бұрын
  • አሁን ይኸ ምን ዲስ Like ያስደርጋል እውነት ፕሌኑንም የሰሩት አብራሪወችም ሳላደንቅ አላልፍም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦቻቸው አላህ ያቆያችሁ ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር

    @user-hz4qz5zh1h@user-hz4qz5zh1h3 жыл бұрын
  • Wonderful family Wonderful Ethiopians🇪🇹 !!! United and ancient proud Godly Ethiopia 🇪🇹 forever!!!

    @fantastic1231@fantastic12313 жыл бұрын
  • Captain Miki, you are a pro. Have a happy new year.

    @Sorenay@Sorenay3 жыл бұрын
  • አረ ድስላይ የምታደርጉ የምዘቀዝቁ በስባሰወች ወሞ ለካቢቴን ትልቅምስጋና ይገባቸዋል ዉላችሁ ግቡ ፈጣሪ እቅፍ ድግፍ ያድርጋችሁ

    @user-yq2zn2tx7r@user-yq2zn2tx7r3 жыл бұрын
  • Much respect to you and other Ethiopian pilots who carry our national flag all over the world!

    @Godisbetter909@Godisbetter9093 жыл бұрын
  • ካፒቴን በጣም ደስ የሚል ሰው ቤተሰብ ጭምር አስገራሚ እህታችን ጥያቄሽ አጥጋቢ እናመሰግናለን : :

    @aselefechbalcha6277@aselefechbalcha62773 жыл бұрын
    • በልቶ መጸለይ ይቻላል ? kzhead.info/sun/hJamnKWwkZyveYU/bejne.html

      @user-qk8vz9iz3x@user-qk8vz9iz3x3 жыл бұрын
  • Proud to be an Ethiopian! God protect you and your family.

    @eframbelachew3479@eframbelachew34793 жыл бұрын
  • የኢትዮጵያ አይር መንገድ ኩራታችን ኑሩልን አገራችንንም አኩሯት ወሬኞችም ያውሩ እናንተ ከፍ ብላችሁ ብረሩ!!!!!!!!!!!!!!!

    @unitityisstrenght6578@unitityisstrenght65783 жыл бұрын
  • Really wonderful program & Miki along with his family are exceptionally exemplary successful person.

    @wondwossenbekele7916@wondwossenbekele79163 жыл бұрын
  • የኢትዮጵያ ኩራት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ነፍ አመት ኑሩልን

    @user-hz1yf2vv7d@user-hz1yf2vv7d3 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥቹህ ደስ እሚል ቤተሰብ ክብር ለካቤቲኖቻችን ክብር ይገባል

    @user-sr9qj6es2w@user-sr9qj6es2w3 жыл бұрын
    • ማሄድ ማሄድ አላኝ

      @uaee6768@uaee67683 жыл бұрын
  • This is so beautiful experience. He makes me proud! Ethiopia!!

    @lidyanaredeemed9848@lidyanaredeemed98482 жыл бұрын
  • Proud of ethiopian pilots God bless you 🙏

    @aduaa1174@aduaa11743 жыл бұрын
  • Impressive, happy , beautiful family. God bless!!

    @thekitcatcrew2612@thekitcatcrew26123 жыл бұрын
  • ዳስ ያምትሉ በታሳቦች ሳላም እስካበታሳብህ 💚💛❤️

    @teklitfeshakebede2890@teklitfeshakebede28903 жыл бұрын
  • amazing captain with hardworking crew. God bless U all

    @yohanestesfaye3926@yohanestesfaye39263 жыл бұрын
  • My Lord Jesus Christ with you to protect you and all passengers you’re great Ethiopian love and respect for Ethiopian Captain!!!

    @denberemengistu816@denberemengistu8163 жыл бұрын
  • ዋው ደስ ሲል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኩራታችን ናችሁ ካፒቴኖች

    @tigesttina9999@tigesttina99993 жыл бұрын
  • በሰላም ከቤታችሁ አውጥቶ በሰላም ይመልሳችሁ በጣም ክብር ይገባችኋል

    @dubaidubai6588@dubaidubai65883 жыл бұрын
  • ማሻ አላህ በጣም ደስ ምትሉ ቤተሰብ አብራሪ ናችሁ አሏህ ይጠብቃቹ ኢንሻ አላህ

    @munatube2736@munatube27363 жыл бұрын
  • ፈጣሪ የእናንተን ክፉ አያሰማን ሁሌም ይጠብቃችሁ

    @hanimoralstories2747@hanimoralstories27473 жыл бұрын
  • Capitain Mikeyas is a smart pilot, and don't have any confusion when it comes to Ethiopiyawent? God bless you and your family, Happy New Year

    @bitaniaethiopia2238@bitaniaethiopia22383 жыл бұрын
  • እግዚያብሄር ይመስገን ፈጣሪን መማመስገናችን እኛ ኢትዮጵያኖች እድሎኞች ነን !!!

    @tesfayechalla3939@tesfayechalla39393 жыл бұрын
  • ከልጅነቴ የምመኘው አብራሪነት ነበር ነገር ግን ለቤተሰብ ብቸኛ ልጅ ስለነበርኩ ሊድሩኝ ሲሉ በህገወጥ ስደትን መረጥኩ እድለኛነህ በእውነቱ ኪዳነ ምህረት ትከተልህ

    @mfgg6154@mfgg61543 жыл бұрын
  • ላብራሪውትልቅክብአለኝ አላህ ይድሜህንያርዝመው

    @user-vn7it9ti9l@user-vn7it9ti9l3 жыл бұрын
  • God bless u & ur family Captain. It feels great to see that Ethiopia has billions hard working & positive minded citizens . Melkam Adis amet🇪🇹🌼🌼🌼🌼🌼

    @JaydenTube2@JaydenTube23 жыл бұрын
  • ክብር ለካፕቴን

    @ethiogeremay2130@ethiogeremay21303 жыл бұрын
  • God bless your family and wishing you a happy new year!

    @TheTatsuper@TheTatsuper3 жыл бұрын
  • And I flew that flight on Microsoft flight simulator x all day,thanks to flight simulators I fulfilled my dreams

    @sofonyasmulugeta7212@sofonyasmulugeta72123 жыл бұрын
  • የኢትዮጵያ ጀግኖች በጣም በጣም ለናተ ክብር አለኝ ሚኪያስ ጀግናችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እመብረን ትቅደምላችሁ ከነ ቤተሰቦችሁ 💚💛❤

    @merymery382@merymery3823 жыл бұрын
  • በምትሄዱበት ሁሉ እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ

    @meronayelow2385@meronayelow23853 жыл бұрын
  • ዋው ብሠማው ብሠማው የማልጠግበው የካፒቴኖችንና የሠራዊት ፍቅሬን ኢንተርቪዎች ነው

    @user-bh5ev6mn3j@user-bh5ev6mn3j3 жыл бұрын
  • ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው ከባድ ምግብ መብላት የለበትም ይህችን ፖስታ አታብዛ ዳያቤትክ!!!!!!

    @welansatesfaye5384@welansatesfaye53848 ай бұрын
  • Excellent program! Enjoyed it a lot! God bless u all. Z journalist, v.good performance! Keep it up!

    @yidnekachewdamte7509@yidnekachewdamte75093 жыл бұрын
  • thank you for your service sir

    @addisethio494@addisethio4943 жыл бұрын
  • ኩራታችን ንህ ያገራችንን ባዲራ ተሽክመህ ካገር ሀገር እምታሳይልን እግዚአብሔር ከን ቤተስቡችህ ይጠብቅህ በሄድክበት ሁሉ እመቤቴ ማርያም ትከተክህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 አቅራቢዋም ከልብ እናመስግናለን ♥️♥️♥️♥️♥️ ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብራ ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    @GalilaRout@GalilaRout3 жыл бұрын
  • am really proud of ethiopian earlines and the pilots. happy new 2013.

    @HopeTube@HopeTube3 жыл бұрын
  • የሀበሻ ነገር ሠራተኛይቱን ለምንቪዶዎ አላሥገቧትም ክብር እሚባል የለም እኛ ለኛ

    @user-so6hw8bs1c@user-so6hw8bs1c3 жыл бұрын
    • ለምን ያስገቧታል ? እኔ በሷ ቦታ ብሆን አልፈልግም መካተት

      @21MarYam@21MarYam3 жыл бұрын
  • እድሜና ጤና ይስጥህ

    @seadamohammed2408@seadamohammed24083 жыл бұрын
  • የአየር መንገድ አብራሪዎች በመልክ ነው እንዴ የሚመለመሉት...ሁሉም ጉብሎች ናቸው። መልካም የስራ አመት እግዚአብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን።

    @ssatenaw@ssatenaw3 жыл бұрын
    • አወ አታቂም እዴ ማማየ መልክ ቁመና በጣም አስፈላጊ ነዉ

      @ghghh3547@ghghh35473 жыл бұрын
    • Sa

      @aba5750@aba57503 жыл бұрын
KZhead