Ethiopia - ‹‹ገንፎ ያበሰሉህ ሊበሉህ ነው›› | የጠቅላዩ አነጋጋሪ ቪዲዮ!

2024 ж. 5 Нау.
52 084 Рет қаралды

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер
  • ድል ለታላቁ ለተጨቋኙአማራ ፋኖ

    @user-pu2qd3gf7v@user-pu2qd3gf7v2 ай бұрын
  • ስትመታ "ሠላማዊ" ስትገድል ጀግና!

    @InnocentGuitar-yv4hf@InnocentGuitar-yv4hf2 ай бұрын
  • ከውጪ ጠላት ሀይል ይልቅ እንዳንተ አይነት የውስጥ የህዝብ ጠላት የለም

    @tedyengida2821@tedyengida28212 ай бұрын
  • እኔ እደዝህ አይነት መንግስት አይቸም ሰምቸም አላውቅ ገዳይ 😢😢😢😢

    @najat7211@najat72112 ай бұрын
    • ተይ እባክሽ

      @gravitymobile7558@gravitymobile75582 ай бұрын
  • የውጪ ጠላት የሚባል የለሞ የራሳችን ችግር በውጪ ማሳብ አይገባም

    @chuchugadesachuchugadesa9607@chuchugadesachuchugadesa96072 ай бұрын
  • ትውልድ ሆይ እንደ ገንፎ እንዳትበላ አስተውል።

    @InnocentGuitar-yv4hf@InnocentGuitar-yv4hf2 ай бұрын
    • ያለው ሌላ የምትሉት ሌላ

      @NaziraAdiss-fz6gi@NaziraAdiss-fz6gi2 ай бұрын
    • በትክክል አብይ ሊበላንነው

      @user-jp9xt8nm9g@user-jp9xt8nm9g2 ай бұрын
  • አድ ቀን ትጠበሣለህ የግዜ ጉዳይ ነው ድል ለፋኖ

    @AbebeKebede-ik9gx@AbebeKebede-ik9gx2 ай бұрын
    • ፈጣሪ ይጠብቀዋል

      @gravitymobile7558@gravitymobile75582 ай бұрын
    • ፋኖ አምላኪ

      @mohammedibra9444@mohammedibra94442 ай бұрын
    • ዶሮ ብታልም ጥሬዋን እስቲ ከፍ በል ዘረኛ

      @NaziraAdiss-fz6gi@NaziraAdiss-fz6gi2 ай бұрын
    • ወሬ ቱሪናፋ

      @ethioFikir_GizeTube@ethioFikir_GizeTube2 ай бұрын
  • አሰይ እንኳን ኖረ!! ለአማራ ከዚህ ስርዓት የባሰ ኃይል የለም።

    @abrahamaddis4499@abrahamaddis44992 ай бұрын
  • የዘር የቋንቋ ፖለቲካ መጨረሻ ማባላት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @netsereabmengifteab741@netsereabmengifteab7412 ай бұрын
  • Dr Abiy ❤ . 💪Oromoo

    @OS-FIVE@OS-FIVE2 ай бұрын
  • Washo!!

    @eftemafework4907@eftemafework49072 ай бұрын
  • አንድም የውጭ ጠላት የለም

    @TewodrosAlebachew-bd3ch@TewodrosAlebachew-bd3ch2 ай бұрын
  • Fanoooooo yehzebe leje new ❤️❤️❤️ Fanoooooo Freedom Etiopiyan 💚💛❤️ Fanoooooo Freedom Amahara Hezebe new ⭐⭐⭐⭐⭐⭐

    @hannaamare3434@hannaamare34342 ай бұрын
  • ጥላቶቻችን እኛን ለማጥፋት ከጎርቤት ሀገር ጋር ባንድነት ይሰራሉ የኛ መንግስት ነኝ ባይ ንፁሀንን በጅምላ ይጨፈጭፋል ሀገር ወዳድ ኢትዮጲያውያን ሀገራችን እዳትፈርስ ከፈለጋችሁ ሁሉም ፋኖን ሊደግፍ ይገባል ድል ለፋኖ

    @molamirade109@molamirade1092 ай бұрын
  • የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ያበሰልንህ ልንበላህ ነው እያለ ነውበተለይ የአማራን ህዝብ

    @mimia7202@mimia72022 ай бұрын
    • አላለም ወይ ከእውቀት ነፃ ነህ ወይ ጭር ሲል አትወድም

      @NaziraAdiss-fz6gi@NaziraAdiss-fz6gi2 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤

    @user-cq1bb4mp7i@user-cq1bb4mp7i2 ай бұрын
  • ❗️ Ethiopia doesn't have an external enemy❗️ No more diverting people's attention💪🏼✌️FANOS 💪🏼✌️

    @NatalBruck1948@NatalBruck19482 ай бұрын
  • ፋኖ ሊበሉህ ሲቀርብ አሁን መናዘዝ ጀመክ ገነ ምን አየህ።

    @samuelkidane-ve4nm@samuelkidane-ve4nm2 ай бұрын
  • When he plan to enter to Amhara region based disarming Fano, he was actually steering " Genfo"

    @super-star3@super-star32 ай бұрын
  • ለአማራ ህዝብ ጦረነቱ ኖረም አለኖረም ሁሌም በችግርና መከራ የሚኖር ነው ሰለዚህ የአማራ ህዝብ ማንኛውንም መሰዋትነት በመክፈል ራሱ በክንድ ብቻ ያሰከበራል💪💪💪💪‼️‼️

    @A21979@A219792 ай бұрын
  • True!

    @ethioFikir_GizeTube@ethioFikir_GizeTube2 ай бұрын
  • ትክክል!

    @segededemissie3505@segededemissie35052 ай бұрын
  • ከኦነግ በላይ ሀገር ለማፍረስ የተማማለ አለእንዴ ? ድል ለፋኖ

    @AbebuaynalemTeshale@AbebuaynalemTeshale2 ай бұрын
  • Free amara

    @weld5200@weld52002 ай бұрын
  • ይሄ የጠቋይ ልጂ ተጫወተብነ 😢😢

    @toibaahmad2342@toibaahmad23422 ай бұрын
  • ያበሰልናቺሁ ልንበላቺቹ ነው በለን እንጅ😂 😢😮😮😮

    @UugGyuu-im1wm@UugGyuu-im1wm2 ай бұрын
    • በትክክል

      @user-jp9xt8nm9g@user-jp9xt8nm9g2 ай бұрын
  • አብይ አህመድ ሁሉንም የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያታለልባትን መንጋድ እየተጠቀመ ነዉ። ይህ ሁሉ በመድራክ ለይ የተደመ ህዝብ የሚያነሰዉ ሀሳብና የሚጠይቃዉ ጥያቄ ዋጋ ቢስ አድርጎ ይጥላል። በአብይ ዘንድ ህዝብ የሚየነሳቸዉ ጥያቄዎች ቦታ የለቸዉም።

    @user-dl5ev8xb3g@user-dl5ev8xb3g2 ай бұрын
  • ከአቢይ አኅመድ ይልቅ ፡ ፕረሲደንት ኢሰያስ የኢትዮጵያ አንድነትና ሠላም ይመኙ ነበር ። የኢትዮጵያ አንድነትና ሠላም ደግሞ ህወሀት እስካለ ድረስ አይረጋገጥም የሚል ጽኑ አቋምም አላቸው ። አቢይ አኅመድ ግን በገዛ ራሱ አቋም ግራ የተጋባ በመሆኑ ራሱም ቢሆን አቋሙን የሚያውቀው አይመስልም ። 😂😂😂😂😂😂😂

    @user-xh4dp6ij4r@user-xh4dp6ij4r2 ай бұрын
    • የበሰለ ሰው አባባል በጣም ትክክል ነህ !!!!!

      @yonas9945@yonas99452 ай бұрын
  • ማዳበሪያ የሚሠርቅ ባንዳ።

    @InnocentGuitar-yv4hf@InnocentGuitar-yv4hf2 ай бұрын
  • አሁንም ? ከመተላለቅ , በትግስት መነጋገሩ ትልቅ ትግስት ይጠይቃል?

    @segededemissie3505@segededemissie35052 ай бұрын
  • ግብጽ እውነት ነው! ሌላውም ግን ብዙ ...? እንዳሉ ሆኖ!

    @segededemissie3505@segededemissie35052 ай бұрын
  • Convinced and confused !

    @hukaebconstruction@hukaebconstruction2 ай бұрын
  • ሠውየው ምንድን ነው የሚያሳብበው ? ትግራይን በጦርነት አድቅቆ አማራ አልንበርከክ ሲለው የውጭ ኃይል የሚለው ምንሼ ነው

    @netsereabmengifteab741@netsereabmengifteab7412 ай бұрын
  • ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ!

    @InnocentGuitar-yv4hf@InnocentGuitar-yv4hf2 ай бұрын
  • ኢትዮጵያን እማ ልታጠፋ የፈለከው አንተና ሺመልስ አብዲሳ አዳነቺ አበቤ ናቺሁ

    @tesfatesfa6003@tesfatesfa60032 ай бұрын
  • ጠቅላይ ሚኒስቴር ሆኖ ስለገፎ ያዋራል ገፎ ሞቶ ይበልጠዋል ቢያስ ብዙዎች ይመገቡታል

    @NaNa-lw3xq@NaNa-lw3xq2 ай бұрын
  • ❤❤

    @user-sm8jb5gm1e@user-sm8jb5gm1e2 ай бұрын
  • የአገሪቱ ጠላት ወዳጄ አንተ ነህ ትክክል በስራ አትታማም ስራህ ደም ማፍሰስ ስለሆ ነ ኤሜሬት ሌላ የኖቤል ሽልማት ታዘጋጅልህ ይሆናል ሰውየውን ወንድሜ ትለው የለ?

    @zewditumulugetta4665@zewditumulugetta46652 ай бұрын
  • አይ ኮሬ ኬኛ እድሜ ለበሻሻው

    @meskineway4162@meskineway41622 ай бұрын
  • እውነት ነው! ከታች ያሉት የመጥፎ ሴራ ..? ቡድኖች እንዳሉ ብናውቅም ? ማቅቃላሉ እና,? በሌላ ሀገሩን, ወገኑኑን ባስቀደም መተካት መልካም ነው?

    @segededemissie3505@segededemissie35052 ай бұрын
  • እስኪ የእኛ ጀግና መንግስት ሰፈር ለሰፈር እየሄዱ ወንድ ነን እሚሉትን ደህና አድርገህ ግረፍልን ከጎንህ ነን 💪💪💪🇪🇹🇪🇹

    @sauditaif-gw2ud@sauditaif-gw2ud2 ай бұрын
    • አይ ከብት እየተገረፈልህ ነው የአብይ ተላላኪ መከላከያ ይገርማል አማራ ክልል ማዳበሪያ ሆነ ቀርቶልሀል መከላከዪው ፋኖ እደው ማንም አያገኘውም አትልፉ እነከብቶች

      @AdenchAbeba@AdenchAbeba2 ай бұрын
  • እውነቱን ነው

    @NaziraAdiss-fz6gi@NaziraAdiss-fz6gi2 ай бұрын
  • ድል ለፋኖ ሞት ለአብይ

    @user-tv8zz8hx7r@user-tv8zz8hx7r2 ай бұрын
  • He went to Amhara region based on disarming Amhara Fano who were armed for more than 100 years, his whole thing to confuse and convince doest work in Amharic region.

    @super-star3@super-star32 ай бұрын
  • አብይ አህመድ እና መሰሎቹ ብቻ ናቸው ለአሁኗ እትዮዽያ መመሰቃቀል ተጠያቂዎች አታስመስል ልጅ

    @dagimelke5999@dagimelke59992 ай бұрын
  • ተረት ተረት የሚቀጥለው የመፅሃፍ ርዕስ:

    @user-fy5yv4sq9v@user-fy5yv4sq9v2 ай бұрын
  • እራስህ በተሳሳተ የጦር እስቤ ይዘህ በ 20 ቀን ጨርሳለው ብለህ ገብተ ገንፎ አጥሚት ትላለህ እዛ እራስህ ጋር 50 አመት ለሚገነፉት ንገራቸው

    @GgGg-ix1cm@GgGg-ix1cm2 ай бұрын
  • ያ መርቃ ሲሀፉፉ ሲሊቂምሱ የሚለዉ ገንፎ ሆይ የሚያሰማምሩህ ሊጎርሱህ ነዉ የሚለዉ አባባል የቆየ የኦሮምኛ አባባል ሲሆን ከመፅሀፍቅዱስና ከሂትለር አባባል ጭምር የሚያጣቅሰዉ ጠቅላዩ ለራሱ የሚመቸዉን ሁሉ ይጠቅሳል

    @mekonnenredi3078@mekonnenredi30782 ай бұрын
  • ገንፎ መሞቷን አላወቀች ትተነፍሳለች ድል ለመከላከያ

    @akakimekanagechu1983@akakimekanagechu19832 ай бұрын
  • ቀላል ነው ውጣ ከክልላችን

    @KasahunMola@KasahunMola2 ай бұрын
  • አንደኛው p.m አጥፍ ናቸው ።

    @user-ty8sc4rs3h@user-ty8sc4rs3h2 ай бұрын
  • ዋናው ? በሀገራችን ላይ ስላም, አንድነት , የህዝብን በሳም ወቶ መግባት የሚያስከብር እውነተኛ ለሀገሩና , ለወገኑ የሚቆም ስራዊት እስካለን ? ሌላው ታሪክ ሆኖ ይቀራል?

    @segededemissie3505@segededemissie35052 ай бұрын
  • የራሡ ስራነው አማራ ወለጋላይ ሲገደሉ መልስ ስጥ ሲባል ለሬሣው ጥላየሚሆን አታክልት ተክያለው ያለውን አይርሣ

    @tigistbobagale792@tigistbobagale7922 ай бұрын
  • ስትገሉ ጀግና ድሮን ስያራሩጣችሁ ተገደልን ሰላማዊ

    @user-xc4fq1sx3h@user-xc4fq1sx3h2 ай бұрын
  • ህዝብ ሳይሆን ደካማ መንግስት ሁሌም የውጭ ሀይል ስራ አስፈፃሚ ነው። የUAE ጉዳይ አስፋፃሚ ማነው?????

    @tesfayeassefa5677@tesfayeassefa56772 ай бұрын
  • የአገራችን የሠላም ችግር አብዛኛው ውጫዊ ሳይሆን ውስጣዊ ነው። መንግስት ቀላል የሆነውን የራሱን ሚና መወጣት እንኳን አለመቻሉ ያሳዝናል።

    @user-cs3oj1tk9q@user-cs3oj1tk9q2 ай бұрын
  • ፈታዎች ትገርማላቾሁ እንደሰፈር ባልቴት ህልም መፋታት ጀመራችሁ

    @mohammedibra9444@mohammedibra94442 ай бұрын
  • MR ABYE DO YOU REALY BELIEVE IN GOD?

    @Zewge@Zewge2 ай бұрын
  • Eyekefelik atikefaflu , There are three to four Ethiopia after a few years.

    @wegayehuassefa7371@wegayehuassefa73712 ай бұрын
  • OK ህገ መንግሥቱ ቀደህ ጣለው በለው የጠላት ስራ ነው 1000%% ወሬ ተረት አታብዛ ጥያቄዎችንም መልሱንም ታውቀዋለህ ህግ የመቀየር አቅም ይኑርህ አዳምጥ አማካሪዎችን ቀያይር አዳዲስና ዘመናዊ ሀሳቦች አምጣ የመምራት ብቃትና ድፍረት ቀይር ህዝቡ አንድ እንዲሆን አሁን።።።።

    @elaybright8884@elaybright88842 ай бұрын
  • Addis abeba😢

    @bee2beeTube@bee2beeTube2 ай бұрын
  • 😂😂ገፎ ያበሰሉልህ ሊበሉህነው ተመቸኝ😂

    @ZeynebBur@ZeynebBur2 ай бұрын
  • ወይ "ጠቅላይ ሚኒስትር" ተብዬ ኮልኮሌው! አሁን ክ/ር ጠ/ሚ አክሊሉ ኃብተወልድ እና ይህ ትንሽ ወጠጤ እንዴት አንድ ወንበር ላይ ይቀመጣሉ?

    @kessuma76@kessuma762 ай бұрын
  • OM Abiy ahunis asazengn.hizbu aligeba alew,yehe dingay hizb.meche new gin yemiseletinew?

    @yaredmelesse2834@yaredmelesse28342 ай бұрын
    • ተዋቸው መቼ እንደሚገባው እንጃ

      @gravitymobile7558@gravitymobile75582 ай бұрын
  • Kafafayu man new ??

    @kichuu129@kichuu1292 ай бұрын
  • ሲመቱ ቅዱስ ትንሽ ሀይል ሲያገኙ አመፅ ያወራሉ

    @user-df7bk4rc5q@user-df7bk4rc5q2 ай бұрын
  • ይህ ድንጋይ

    @esubalewyigzaw218@esubalewyigzaw2182 ай бұрын
  • Who are Human rights watch and US government?..…..... They wish our peace ?

    @sysnsua.2919@sysnsua.29192 ай бұрын
  • አቢይ ውስጡን እያነኮሩና እያመሡ ወደ ውጪ ማላከክ ትልቅ ውሸታምነታቸውን ያጋለጠ ነው።የሰው ልጅ እንዲህ አይነት ጭካኔና ክፋት ያለው መሆኑን በእሳቸው አየሁ።የቀር ጊዜያችንም የነፍሳችን ጉዳይ ዋስት የሌላትና የለለን መሆኑን ተገንዝበናል ማምለጫ መፈለግ የግድ ሆኗል።ኢትዮጵያዊ ውም ከፍታቸውም የምስጋና ናዳ እያወረደ ከጀርባ

    @yohanishabite@yohanishabite2 ай бұрын
  • ሰው እነደዚህ የሚያቅለሸልሽይሆናል

    @user-gg4bb8ls5d@user-gg4bb8ls5d2 ай бұрын
  • የኢትዮጵያ ጠላት የኢትዮጲያ ህገ መንግስትነ እነ የኢትዮጲያ መንግስት ነው እስኪ እውነቱን ከሆነ ህገመንግስቱን ይቀይርው ሲያስመስል ነው

    @esubalewyigzaw218@esubalewyigzaw2182 ай бұрын
  • When it comes to the Amharas, there is no foreign hand. It's the oromoma politics. Amharas are struggling for survival. Abiy, please don't blame any foreign countries except you and your party.

    @beidemariamworkneh@beidemariamworkneh2 ай бұрын
  • አይይይይይይይይይይይ..... እዬን ያፈጀ የጃጀ የፖለቲካ ዲስኩር በፊት በህወሓት ግዜ ብዙ ብዙ ደንቁረናል ኢትዮጵያ የውጪ ጠላት አለባት በተለያዩ አከባቢ የሚደርሰው ችግር የውጪ ጠላት ነው ይሉን ነበር ....እዬ አውን የስልጣን የወንበር ማቆያ ታክቲክ ሊሆን አይችልም... 5 አመታት እንዲሁ በአማራ የዘር ጭፍጨፋ ሲደረግ እዬን ክንዋኔ የሚፈፅመው የውጭ አየለ ነው___ አማራው ሲፈናቀል _____አማራው አብት ንብረቱ ሲወድም ______አማራ እንደ ከብት ሲታረድ እፃናት አዛውንት ወላድ በየቤቱ አማራው እንደ ችቦ ሲያነዱት እዬ ሁሉ የትኛው የውጭ አየለ ነው ጥቃቱን የሰነዘረው .... መንግስት ኢትዮጵያ ውስጥ አውን አልቆለታል አምራው ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ የእልውና ትግሉን ጀምሯል ማንም አያስቆመውም ድል ለአማራ ፋኖ

    @yoseph3397@yoseph33972 ай бұрын
  • መንግሥት እራሱ ህዝብን እያሰገደሉ፣የመንግስት ሀይል አዲስ አበባ ዙሪያ 8ሚሎን ህዝብ ቤት በማፈራስ የራሱ ዜጋ ሰደትኛ ስያደረግ፣ማፈናቀል መገደል፣ መንግስት ሰራተኛ በኑሮ ውድነት እየቀጡ ፣ህዝብን በኑሮ ውድነት እየቀጡ ይገኛል፣በተላይ ብልፅግና ባለስልጣን ለሰው ባትፈሩ ለእግ/ር ፍሩ።

    @apostleamarufetalagodfamil6881@apostleamarufetalagodfamil68812 ай бұрын
  • አረ ይህን ሰውዬ የማናይበት የት እንሄድ😅

    @user-rz9ek5dg2n@user-rz9ek5dg2n2 ай бұрын
  • የነግርማ ሺጥላ ደም በጀዊሣው እጅ ላይ ነው።

    @InnocentGuitar-yv4hf@InnocentGuitar-yv4hf2 ай бұрын
    • ኪኪኪኪ ግርማ የሺጥላ ባንዳው ብሻሻው በልቶታል ደግ አደረገ

      @meskineway4162@meskineway41622 ай бұрын
  • አባባ ተስፉዬ በቴሌቭዥን የልጆች ተረት ነበር የሚነግሩን ! ዶር ዓቢይ ደግሞ ለትላልቅ ሰዎችበቴሌቪዥን ተረት ይነግረናል! ምንም ወደሌላ ክፍል ጣት መቀሰር አያስፈልግም ተጠያቂው የብልፅግናና የኦሮሚያ ጠባብ አመራር አመለካከት ነው።

    @hananabdurahman6578@hananabdurahman65782 ай бұрын
  • ፀበል ነው መፍትሂው ለዚህ ሰውዬ ገፎ ላይ ደርሰ😂

    @haregadinokatar8035@haregadinokatar80352 ай бұрын
  • ገንፎአፍ ይገናፋህ ጦጣ ዝንጀሮ ውሻ ደሞ በገንፎ መጣህ በስመአም ምኑን ሰጠን ምን አጥፍተን ተረገምን ነው ይሄን ሰውዬ ሰጠን አምላኬ አረ ገላግለን

    @KsKsa-nz9bc@KsKsa-nz9bc2 ай бұрын
  • ምንድነው የሰራው ፓርክ? አንድ ስራ የሰራው የህዳሴ ግድብ ነው ግን ስመኘውን ለምን ገደልከው ይህ ሰውዬ ሚሰራውን ያቅ ይሆን?

    @user-vs4pm4hw6b@user-vs4pm4hw6b2 ай бұрын
  • X Weshatam Agerachen YEMeyafersat GALA Ena Teneb GALA NEW ABey Mweged ALebet

    @mominaamina2263@mominaamina22632 ай бұрын
  • እኔ ግን የዚህ የፓስተር ነገር ሊገባኝ አልቻለም ።እራስህ የፈጠርከውን ችግር እራስህ ከመፍታት ይልቅ ወደ ሌላ ሀገር ማላከከም ምን ይሉታል???

    @solomonhaile8848@solomonhaile88482 ай бұрын
  • ዋናው ከፋፋይ እራሱ አደለም እንዴ?

    @user-vs4pm4hw6b@user-vs4pm4hw6b2 ай бұрын
  • ገንፎ ታዲያ ምን አለ ? ካካካካካ😂

    @mengistutadessetesema3861@mengistutadessetesema38612 ай бұрын
  • Abiye Ahmed Sew Bela... Amahara Hezebe Eymotte Etiopiyan Yemetemera Yemeselhal ❓❓❓❓ 😡💔😡😭👈

    @hannaamare3434@hannaamare34342 ай бұрын
  • Ayi Daniel kibret Kebt lekebt 😂😂😂

    @devwide3304@devwide33042 ай бұрын
  • He went to a Amhara region to disarmed Fano based on Mike Hummer told him . Who is influenced by foreign power ? It is Abiy himself. He told us he love USA , he will work for them for ever

    @super__star6823@super__star68232 ай бұрын
  • ገንፏም😂

    @ejigayehu-cq5bi@ejigayehu-cq5bi2 ай бұрын
  • Adgi aheya Eritrean tedmern Ethiopian le yaferse meklakeyan yewgan astateqen lekun setenew ahun ke fano ga Ethiopian menwgawe lemn ?afewan ena ketuwan yekftech hager ewent new ye genfo eta

    @user-yb9xl9br1f@user-yb9xl9br1f2 ай бұрын
  • ይህን ትቢተኛ አስተንፈስውታል

    @esubalewyigzaw218@esubalewyigzaw2182 ай бұрын
  • አብይ እድ_ሜህ ይጠር! ሞት ይናፍቅህ። ኢትዮጵያ እንደ ኦሮሚያው አብይ ዘመን መሳቂያ እና የደም መሬት ሆና አታውቅም።

    @user-uw3zp7nd8v@user-uw3zp7nd8v2 ай бұрын
  • Kendega telat wnawocu esraelina usa nachaw atzbarki lelochun meyasemarut enasu nachaw sekatil hiweht

    @photography6969@photography69692 ай бұрын
  • እሄ ተረተረት ሰለቸን የደሀ ቤት እያፈረስክ አገር መምራት አይከብድም ግን

    @belaymengesha3915@belaymengesha39152 ай бұрын
  • Amahara Hezebe Eymotte 👈 Etiopiyan Yemetemera 👈 Yemeselhal Abiye Ahmed ❓❓❓💔💔😡😡👈

    @hannaamare3434@hannaamare34342 ай бұрын
  • ምንም ጠላት ቢኖር ከቤት እያወጣ ሚረሽን የውጭ ጠላት የለም። መንግስት ነው የኢትዮጵያ ጠላት

    @solomonyilma4759@solomonyilma47592 ай бұрын
  • he open five war on the country and he blame it on other countries.

    @super-star3@super-star32 ай бұрын
  • ገንፎ አፍ ቢኖረው ለጠ/ሚኒስቴሩ የሚመልሰው " እንኳን የአንተን ውሸትና ሰበካ ከምሰማት መበላት ይሻላል" ይለው ነበር

    @hananabdurahman6578@hananabdurahman65782 ай бұрын
  • ETV number two yemtakerbew Atahe? Kentu

    @Senait-Senait@Senait-Senait2 ай бұрын
  • አንጀትህ ይግፋ መቸም አማራ የኢትዮጵያ ጠላት እይሆንም አንተ መከራ ነህ ካንሰር

    @user-ex4ln2ud1l@user-ex4ln2ud1l2 ай бұрын
  • Rip 🙏 abye

    @genetsolomoneshete8178@genetsolomoneshete81782 ай бұрын
KZhead