EOTC TV | የሰንበት እንግዳ | አስደናቂዋ ሴት የግእዝ መምህርት እማሆይ ዜና ማርያም!! !

2022 ж. 14 Там.
258 447 Рет қаралды

Пікірлер
  • ድንቅ ቃለ-መጠይቅ ነው።እኔ በበኩሌ 4 ነገሮችን ተምሬያለሁ። 1.ዓላማ፣ 2.ዓላማን ለማሳካት ጥረትን፣ 3.ቁርጠኝነትን 4.የእግዚአብሔር አጋዥነትን በፍፁም ልብ መተማመንን።እማሆይ ድንቅ ሰው ኖት።

    @bulchabekele1782@bulchabekele1782 Жыл бұрын
    • በጣም ወጣት ሆነው እማ ሆይ መሆን ይሄን ከንቱ ዘመናዊ አለም ንቆ ጥቁር ቆብ መልበስ ትልቅ ጥንካሬ ትዕግስት ነው በእውነት እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናቸው

      @mekedsasalf1259@mekedsasalf1259 Жыл бұрын
    • እውነት ነው

      @ethio8774@ethio8774 Жыл бұрын
    • በእውነቱ ፀጋውን ያብዛሎት እማሆይ

      @gaithessa7981@gaithessa79812 ай бұрын
  • ደጋግሜ አደመጥኩት.... ምን አይነት ፀጋው የበዛላቸው እናት ናቸው!!! ለመንፈሳዊ ህይወት ያላቸው ትጋት፣ መንፈሳዊም ሆነ አለማዊ ትምህርት ለማወቅ ያላቸው ጉጉትና ያላቸው እውቀት እንዲሁም በራስ መተማመን ለወንዱም በተለይ ደግሞ ለመነኑም ሆነ በአለም ለሚኖሩ እህቶቻችን ተምሳሌት የሆኑ እንቁ እናታችን ናቸው። ቤተክርስቲያንም እኒህንና መሰል ሴት መናንያንን ወደፊት በማምጣት በመንፈሳዊም ሆነ በአለማዊው እውቀት የበለፀጉ እንዲሆኑ በማመቻቸትና ያላቸውንም እውቀት ፍሬ ሳያፈሩ መጥፋት ስለሌለባቸው ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን በጠበቀ መንገድ ለሌሎች ማስተማር እንዲችሉ እድሉ ቢመቻችላቸው፤ በተመሳሳይ በቤተክርስቲያን እውቀቶች ላይ ጥናትና ምርምር እንዲያደርጉ የምርምር ተቋም ቢከፈት መልካም ነው እላለሁ። ያላደመጣችሁት በሙሉ እባካችሁ አድምጡት

    @zelalemfikre6881@zelalemfikre6881 Жыл бұрын
    • በትክክል እውነት እኔም ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት ፀጋው ላይ ፀጋውን አብስቶ ያድልልን

      @konjititube4674@konjititube4674 Жыл бұрын
    • @@imdove7849 Mawek ena metegber yileyayal. Zemenawi timihrt yemnmarew le ewket new. kezam yaweknewn ena yemnamnewn eninorewalen.

      @eshetubeletederzie3821@eshetubeletederzie3821 Жыл бұрын
    • @@imdove7849 America yetemare sew silalat meselegn be technology yerekekechiw. Yale timihrt sew bado new.

      @eshetubeletederzie3821@eshetubeletederzie3821 Жыл бұрын
    • 👏

      @ehtemaryamb1431@ehtemaryamb1431 Жыл бұрын
    • Really በእርግጥ የኦርቶዶክስ ምንኩስና ነው ብለው ነው???? የተደሰቱት እኔ በደንብ እማመዛዝን ነው ጋዜጠኛው ትንሽ ፊሺ ሆኖበታል I agree with him!!! እኔ በኦርቶዶክስ ውስጥ ያደኩ ነኝ ምንኩስና እንድዚህ ሞደርናይዝ መሆኑ ትልቅ ሰርፕራይዝ ነው ለእኔ እኔ እማውቀው መናኝ ስለሚያስመለክታቸው ተነስተው ማንም ሳይሰማ ይመንናሉ ከዛ በኃላ አንገታቸውን ደፍተው በፆም በፀሎት ብቻ ቤተክርስቲያንን ማግልገል ነው ይሄ ልኔ ትልቅ ጥያቄ አለው ዩንቨርስቲ ለይንቨርስትት መዞር ከወንዶች መወያየት????? አልገባኝን ወይንም ተቀይሮ ይሆን የኦርቶዶክስ ምንኩስና???? አልገባኝም!! ከኮምፕዩተር ጋር ግንኙነት ሶሻል ሚድያ ዋው ስላልገባኝ ነው???? ይቅርታ ይደረግልኝ::

      @welansatesfaye5384@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
  • ይህን ላደረገ ለሕያው እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው እማሆይ በረከትዎ ይደርብን እግዚአብሔር ፀጋውን ያጎናፅፍዎት እናታቺን

    @-tenamamikrkedoctor8593@-tenamamikrkedoctor8593 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን በረከታቸው ይደርብን በሃይማኖታችን ያፅናን 💗🙏

    @seaseas3400@seaseas3400 Жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @user-cf6nx5no4s@user-cf6nx5no4s Жыл бұрын
  • ወይ መታደል ወይ መመረጥ አቤት ፅናት የክርሰቶሰ ፍቅር አቤት ደሰ ሲል ፍፃሜዎት ይመር እማሆዬ እፉፉፉፉ

    @tigi_habeshawit@tigi_habeshawit Жыл бұрын
  • ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው እማሆይ ዜናማርያም እግዚአብሔር ዘመነዎን ይባርክልዎት

    @yihena4041@yihena4041 Жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @ethio8774@ethio8774 Жыл бұрын
    • Amen Amen Amen

      @tatualemayehu4175@tatualemayehu4175 Жыл бұрын
    • @@ethio8774 m

      @adamubadeg7699@adamubadeg7699 Жыл бұрын
    • AAmen AmenAmen

      @kwtkwt6841@kwtkwt6841 Жыл бұрын
  • የታደለ ነው ለዚ ክብር የሚበቃው እግዚአብሔር ፀጋው ይብዛላችሁ

    @degneshkidanu355@degneshkidanu3552 ай бұрын
  • እናታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፈጣሪ በረከትዎ ይደርብን !!!!!!!!!!!!

    @keralemmengistu1084@keralemmengistu1084 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር አምላክ ቤተክርስቲያናችንን በሰፊው የሚያገለግሉበትን ብርታት ከሙሉ እድሜና ጤና ጋር ይስጥልን፤

    @tsegagiorgis702@tsegagiorgis702 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንዎትን ያርዝምልን እሞሀይ እድሜ ጤና ይስጥልን በረከትዎ ይደርብን😭🕊🇪🇹⛪❤🌹

    @freshmantube7592@freshmantube7592 Жыл бұрын
  • ዜና ማርያም እማሆይ በጸሎትዎ ያስታውስን እግዚአብሔር ይመስገን ቤቴክርስትያን እንዲህ ያደረሰች መምህራኖች ምስጋና ይድረሳቹ ።

    @user-up7tp8il3u@user-up7tp8il3u Жыл бұрын
  • እማሆይ መምህርት ዜና ማርያም እንደ እማሆይ ገላነሺ ሐዲስ (ዘጎንጅ)የሚያስተምሩበትን እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥዎ! ይበርቱልን ፡፡ አሁን ያሉበት ቦታ ቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዩኒቨርሲቲ ትልቅ ቦታ ነው፡፡ ብዙ ተማሪዎች የሚማሩበትና የሊቃውንት ምንጭም ስለሆነ ደስ ብሎናል፡፡ ዘለዓለም ሥላሴ!አሜን:::

    @tegbaruadane@tegbaruadane Жыл бұрын
  • አሁንም ፀጋውን ጨምሮ ያድልልን እማሆይ ዜና ማርያም የእድሜ ዘመነዎትን ይበሠርክልዎት

    @shegawfasil8532@shegawfasil8532 Жыл бұрын
  • እናታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልል በቤቱ ያጥናዎት እኛንም በፆለትዎ ያስቡን በረከተዎ ይደርብን

    @mariyamenatiymariyamenatiy8459@mariyamenatiymariyamenatiy84592 ай бұрын
  • ደስ ሲሉ እናታችን ፅናቶ ትጋቶ ደስ ይላል በሁለቱም የተሳሉ ይሄ መመረጥ ነው አለም ውስጥ እየኖሩ ዓለም መናቅ መመረጥ ነው ምን ያህል የክርስቶስ ፍቅር ቢበዛሎት ነው በረከቶ ይደርብን በእውነት በፀሎቶ አስቡን በአለም ሀሳብ እና ብልጭልጭ ለተያዝነው አምላክ የእርሱንም የእናቱንም የመላዕክቱን የሐዋርያቱን የሰማዕታቱን የነብያቱን የቅዱሳን አባቶችን እና የቅዱሳን እናቶች ፍቅራቸው ይብዛልን አሜን

    @liyuyeabata484@liyuyeabata484 Жыл бұрын
  • 🙏🏽❤💐ኣቤትትትት ትዕድልቲ ኣቤት መባረክ ኣቤት ጸጋ እግዚብሄር ዘመን ኣገልግሎትክን ይባርክ ሓፍተይ እመሆየ 😭😭😭😭❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽በጸሎትክን ዘክራኒ ነዓይ ሓጣተኛ ሓፍትክን

    @fasikamesfun7232@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
  • አቤት ፀጋ አቤይ ክብር እማሆይ እረዴት በረከተዎ ይድሰን በመጀመሪያ ክብር ለታላቁ ልዑል እግዚአብሄር ሲቀጥል ለእርሰዎ የአላማ ፅናት በሶስተኛ ደርጃ አርሰዎን ለወለዱ እናትና አባተዎት ክብርና ምስጋና ይገባል 🙏🏽❤️❤️❤️

    @selam7747@selam7747 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን እማሆይ ጸጋ በርከቱን ይስጥልን ክርስቶስ አባታችን ይጠብቅልን በርከትዎ አይለየን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    @mulumekonnen5684@mulumekonnen5684 Жыл бұрын
  • እምሆይ የእርሶ ፅናት በመንፈሳዊ ቅናት እንድቃጠል ብቻ ሳይሆን ያደረገኝ የኔን ባዶነት ገልጦ አወጣው። በእውነት ጠቢቡ ሰለሞን ‹‹በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ›› ብሎ የተናገረው ቃል የተገበሩና የተመረጡ ነዎት። ብዙ መልካም ፍሬ እንዲያፈሩ ፀጋዎትን ይብዛልን!!! እኛንም ለንስሃ ያብቃን!

    @user-vv8vz2un8j@user-vv8vz2un8j Жыл бұрын
  • ግሩም ነው በመንፈሳዊ ቅናት ቀናሁ እኔም ምኞት አለኝ ቸሩ መድኃኔዓለም ቅዱስ ፍቃዱ ከሆነልኝ ። እማ ሆይ ድንቅ ጥንካሬ ነው በእውነቱ ።

    @Tube-up5ij@Tube-up5ij Жыл бұрын
  • PHD በዚሁ ቢቀጥሉበት መልካም ነው...በሴትነቴም በሐይማኖቴም እንድኮራ ነው ያደረጉኝ ። እግዚአብሔር በፀጋ በበረከት ይባርክዎት።🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤

    @ethio8774@ethio8774 Жыл бұрын
  • በእውነት ለብዙሆች አራያየሆኑ እናትናቸው እግዚአብሔር ፀጋዎን ያብዛሎት

    @user-bj1mo9wo5k@user-bj1mo9wo5k Жыл бұрын
  • መምረጥ ነው እማ ሆይ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያብዛልዎት እናታችን በረከትዎ ይደርብን🙏

    @rahelmolla2483@rahelmolla2483 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻውን ያሳምርልዎት ክብርት እናታችን በጸሎታቸው ያስቡን እግዚአብሔር ከቅድስት እናታችን ድንግል ማርያም ይጠብቅልን ቃለ ሂወት ያሰማልን

    @user-ld9cu1rn8u@user-ld9cu1rn8u Жыл бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤ነኛም እደርሶ ልብይስጠን ንሰሀኳ መግባት አቅቶኛል እኔ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    @user-tn8gg1yi5r@user-tn8gg1yi5r3 ай бұрын
  • እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዋት ተዋህዶ ሀይማኖት ለዘላለም ትኑር

    @kuwaitkwt1205@kuwaitkwt1205 Жыл бұрын
  • እማሆይ ቃለህወት ያሰማልን 🙏በረከቶት ይደርብን ጸጋውን ያብዛሎት አሜን 🙏

    @user-fo5tq4su1x@user-fo5tq4su1x Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይስጥልን ፡ እማሆይ እግዚአብሔር እድሜ እና ፀጋውን ያብዛሎት።

    @user-fl9gh2qw2m@user-fl9gh2qw2m Жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @user-uq8dd1jn9q@user-uq8dd1jn9q Жыл бұрын
    • እድሜና ጤና ይስጥወት

      @banchalemtaye1861@banchalemtaye1861 Жыл бұрын
  • እማሆይ ህይወቶ ያስቀናል አምላክ ያጽናሆ ለኛም ከረፈደቢሆን ለኛም ጥቂቱን ጽናቶን ያድለን በርቱ ፍጻሜዋን ያሳምርሎዋ

    @bereketbemenet503@bereketbemenet503 Жыл бұрын
  • መመረጥ ነው እማሆይ ዜና ማርያም እግዚአብሄር ይጠብቀዎት በረከተዎ ይደርብን 🙇👏👏

    @user-gj2jm7gx3s@user-gj2jm7gx3s Жыл бұрын
    • እግዚአብኢር ይጠብቀውት

      @sababaye3423@sababaye3423 Жыл бұрын
  • ዛሬም በኛ ዘመን እንዲህ አይነት ጠንካራ ትጉህ ፅናት ያላት እናትእኛ ስላየን እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እማሆይ ፀሎትዎ በረከትዎ ይድረሰን ቃለህይወትን ያሰማልን !

    @user-sr1vm6dr5u@user-sr1vm6dr5u Жыл бұрын
  • እማሆይን ስላቀረባችሁልን በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለሁ ቀጥሉበት እማሆይየ በረከትዎ ይድረሰኝ በሳል ግሩም ትምህርት ነው አመሰግናለሁ

    @user-vf6pp6wq5p@user-vf6pp6wq5p Жыл бұрын
  • የነበረው ቃለመጠይቅእጅግ ደስ ይላል!!!!ጸጋውን ያብዛለዎት መ/ርት እማሆይ ዜናማርያም ጌትነት!!!

    @gideyhadisalemu7719@gideyhadisalemu7719 Жыл бұрын
  • We need more game changing female monks. በሕትመት ሥራቸው እንደአቅማችን እናግዛቸዋለን፨ ሊበረታቱ ይገባል፨

    @OrthodoxTewahedo-@OrthodoxTewahedo- Жыл бұрын
  • መታደል ነው እኛ ሃጥያትን መናቅ አቅቶናል ያደለው አለምን በሙላ ይንቃታል። በውነት መመረጥ ነው ፈጣሪ ያጽናዎት፣ በረከቶ ይደርብን

    @eyesuskirstos@eyesuskirstos Жыл бұрын
    • 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭Baxmi

      @bayushii.yearisilij8031@bayushii.yearisilij8031 Жыл бұрын
    • 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

      @user-qn6uc9lf8q@user-qn6uc9lf8q2 ай бұрын
  • በረከትዎት ይደርብን::እማሆይ"እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር እድሜ እና ፀጋውን ያብዛሎት🙏 ።

    @hiwottsegaye1314@hiwottsegaye1314 Жыл бұрын
  • አቤት መመረጥ የኔ እናት እግዚአብሔር በስርዎት የተባረኩ ፍሬዎች በመንገድዎ ከይከተሎት 😍😍😍😍😍

    @hamahyy7178@hamahyy7178 Жыл бұрын
  • መታደል እኮ ነው የእንባ መሪና በረከት ይርዳዎት እማሆይ

    @user-ue4fo3rr8y@user-ue4fo3rr8y Жыл бұрын
  • ይህን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን እሙሀይ እግዚአብሔር አምላክ እስከፍፃሜ ድረስ ያፅናዎት እፅብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ መታደል እኮ ነው ይቺን አለም መናቅ

    @MsNexus@MsNexus Жыл бұрын
  • በእውነት ደስ የሚል ነው እማሆይ መዳኒዓለም እስከ ናቱ ኪዳነምህረት ዘመነዎትን ይባርክሎት !!

    @shitulegesse452@shitulegesse452 Жыл бұрын
  • በኦንላይን ትምህርት ቢጀምሩ ማስተማር❤❤❤

    @freshmantube7592@freshmantube7592 Жыл бұрын
    • ሁሉም አል ውዴ ቴሌ ግራም ላይ የምትፈልጊውን ሰርች አርጊ

      @alem4310@alem4310 Жыл бұрын
    • @@alem4310 እስኪ ልንኪ አስቀምጭልን እህት

      @user-su1tj1ll2d@user-su1tj1ll2d Жыл бұрын
    • መመረጥ ነው እንዴት ደስ ይላል

      @user-wj1ln5qg8t@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
    • ምርጥ ሀሳብ ነው የግእዝ ቌንቌ መማር እፈል ጋለሁ

      @birketayebelachew8577@birketayebelachew85773 ай бұрын
  • እፁብ ነው❤ እኛ አለን ሁለት አለም ወደን😢

    @emuemu8333@emuemu83332 ай бұрын
    • በጣም አይ

      @birtukanTadesse-mm3kn@birtukanTadesse-mm3knАй бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እናታችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን በረከቶ ይድረሰን

    @tsebeiuariga6641@tsebeiuariga6641 Жыл бұрын
  • ከፈጣሪ የተሰጠ በረከት ጸጋ ፍጻሜሽን ያሳመረው

    @AsterBelete-ci8xy@AsterBelete-ci8xyАй бұрын
  • እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር የባረከዎት እድሜና ጤና ይስጥዎ ፣እራሴን ጠላሁት በአጥያት ለቆሸሸው ዕድሜዬንጠላሁት

    @semegnemersha8932@semegnemersha8932 Жыл бұрын
  • አቤቱ መመረጥ እንዴትስ መታደል ነው ይሄን ትልቅ ክብር ከእውቀት ጋር ማካሄድ በመቻልዎ ቃለ የለኝም እማሆይ ዜና ማሪያም በረከትው ይደርብን

    @wudiehana1992@wudiehana1992 Жыл бұрын
  • ኦድሜይሰጣቹህ እማሆይ ጠንካራ ጎበዚ እናት ለኛ ትምህርት ናት እድሜይሰጥልን ደሰይል ናበር ቆይታቹህ

    @nadarkhan5369@nadarkhan5369 Жыл бұрын
  • ❤እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤🎉🎉🎉🎉

    @almaz7677@almaz7677Ай бұрын
  • ቃለሕይወት ያሰማልን ደስ የሚል ቃለመጠይቅ ነው እንደዚህ አይነት ዘመኑን የዋጁ በመንፈሳዊ ሕይወታቸው ብርቱ የሆኑ ሴቶችን አቅርቡልን

    @kidistgirma6214@kidistgirma6214 Жыл бұрын
  • ቃላት የለኝም የእማሆይን ጽናት ለመግለጽ በጣም ግሩም ነው በነጋገራቸው እንኳን ያስተምራሉ በህይወትዎ ውስጥ እምቅ ሃይል እንዳለ ተረድቻለሁ

    @tgayichilu2842@tgayichilu2842Ай бұрын
  • እናታችን በርከቶ ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ፀጋውን ያብዛሎት

    @user-ns9cg9uk4x@user-ns9cg9uk4x Жыл бұрын
  • እናቴ እማሆይ በረከትዎ ይደርብኝ...ለእርስዎ የገለጠውን እውቀት መድኃኔዓለም ለኔም ይግለጥልኝ በረከትዎ ይደርብኝ፡፡

    @kidanemihret2908@kidanemihret2908 Жыл бұрын
  • አናታቸን እግዚአብሔር የኣጎሊጊለት ዘመነቸዉን ይባረ 💓💓💚

    @user-fw4my1mo4f@user-fw4my1mo4f Жыл бұрын
  • በጣም ደስ የሚል ነዉ ዉይይት ነበር እማሆይ እግዚአብሔር ዘመኖወት ይባርክለዎት❤❤❤❤

    @user-no9zc3zt1z@user-no9zc3zt1z2 ай бұрын
  • አቤት መታደል አቤት መመረጥ እማሆይ ዜና ማርያም እግዚአብሔር ከዚሕ በላይ ፀጋው ያበዛሎት

    @haregmengsha5657@haregmengsha5657 Жыл бұрын
  • ጀግና እማሆን ይበርቱ ብዙ ነገር እንጠብቃለን በተለይ በስርዓተ ትምህርት ቀረጻ

    @bethelephrata7487@bethelephrata7487 Жыл бұрын
  • ሰላም ጤና ይስጥልን ተመልካችግንየለም አይ አለመታደል ማህበረ ቅዱሳንላይም የለ እዚህም የለም ወዴትናችሁ የተዋህዶልጆች

    @janatmmm6876@janatmmm6876 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን በረከተወት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

    @user-cm5gv9yn2p@user-cm5gv9yn2p Жыл бұрын
  • ቃለሕይወትያሰማልን በእውነት እንዴት መታደል ነው ለዚህ መብቃት እግዚአብሔር ፍፃሜዎትን ያሳምርልን

    @asinibatelham2422@asinibatelham2422 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይመሰገን የመረጠዎት እንኳን ለዚህ አበቃዎ እሞሐይ ድንግል ማርያም ትጠብቀዎ 🙏😍

    @saraabebe5829@saraabebe5829 Жыл бұрын
    • እማሆይ

      @yetsomgize83@yetsomgize83 Жыл бұрын
  • ሰለሁሉም ነገር የአባቶቻችን አምላክ ስሙ የተመሠገነ ይሁን እናታችንመጨረሻዎትን ያሳምርለዎት

    @user-ud2bf9cb6h@user-ud2bf9cb6h Жыл бұрын
  • በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን🌾🌾🌾

    @mekdestesfaye3029@mekdestesfaye3029Ай бұрын
  • እግዚአብሄር በቤቱ ያፆናወት በረከተው ይድረስን በውነት ቃለህወትን ያሰማልን

    @aynalakasa2944@aynalakasa2944 Жыл бұрын
  • እድሜና ጤናውን ይስጥልን እናታችን ግሩም እና ድንቅ ቃለ መጠየቅ ነው

    @user-ud2xe6ox1z@user-ud2xe6ox1z Жыл бұрын
  • እናታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

    @user-ot7kd5nj8g@user-ot7kd5nj8g Жыл бұрын
  • ምን አይነት ጸጋ ነዉ ኦ አምላኬ እኔስ በምን ስራዬ ነዉ ምድነዉ ሰዉ ለሀይማኖቱ ይሄ ሁሉ ሲጋደል እማሆይ በረከትዎ ይደርብን

    @kidistyemariyam1786@kidistyemariyam1786 Жыл бұрын
  • ጸጋዉን ያብዛልዎት እማሆይ

    @almazmekonnen5528@almazmekonnen5528 Жыл бұрын
  • ውይመታደል እግዚአብሔር እስከ ፍፃሜ ያፅናወት እማሆይ በረከተወ ይደርብን በውጭ ያለነውን በሰላም ወደሀገራችን ገብተን ለዚህ ክብር እንድንበቃ በፀሎት አስቡን አሜንንንን

    @Mgds-sj9xh@Mgds-sj9xh2 ай бұрын
  • አግዚአብሔር የርስወን ፀጋ ለሁላችን ያድለን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

    @tiyobista7941@tiyobista7941 Жыл бұрын
  • ሴት እህቶቻችን ከእናታችን የምትማሩት በጣም ብዙ አለ

    @tefayetsegaye7262@tefayetsegaye7262 Жыл бұрын
    • በተላይ አለባበስ አቤት ስርአት

      @user-fu9ix4lc3z@user-fu9ix4lc3z Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይርዳዎት! ልዩነታችን ግን ይገርማል 🙏🙏🙏

    @ayfokirtsega9380@ayfokirtsega9380 Жыл бұрын
  • አሜንንን አሜንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልዎት በረከትዎት ይደርብን አሜንንንን

    @user-rx4wm7xe4w@user-rx4wm7xe4w2 ай бұрын
  • መጨረሻወትን ያሳምረዉ የኔ እናት በድጋሜ ዲማጊዮርጊስ ቢመጡ እና ባገኛወት ደስይለኛል

    @user-is5ud8zk3v@user-is5ud8zk3v Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን ግሩም ድንቅ ነው 🕊🕊🕊

    @user-vl3pl4yf4g@user-vl3pl4yf4g Жыл бұрын
  • ወንድም ጌታቸው ጥያቄዌን ወድጀ አለሁ ፊተወን ሰለአየሁ አመሰገነክ መምህር እመሀይን አመሰገንኩ ለዚህቀነ ጆሮችን ሰለሰመ እናመሰግናለን

    @yirgaasega34@yirgaasega343 ай бұрын
  • በእውነት መታደል ነው እማሆይ የረዳሁ የቅዱሳን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እማሆይ ፈተናው ከባድ ነው ግን ከእርሶ ጋራ እግዚአብሔር ስላለ በርሱ ጥበቃ እዚህ ደረጃ ደርሰዋል አሁንም በርቱ ለብዙ መነኮሳቶች አርአያ ነሁ እናም እናቴ አሁንም አምላክ አይለይሁ ከዚህ በላይ ብዙ ነገር ሰርተሁ ያሳየን ሌሎቹም እንደርሶ ሆነው ቅድስት ቤተክርስቲያን እና ሐገራችን ኢትዮጵያን የሚመጣባቸውን መከራ በጋራ የአውሬውን ስርአት ለመዋጋት እንድንተጋ በእግዚአብሔር እረዳትነት አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏🙏❤

    @Rakb553@Rakb5532 ай бұрын
  • እግዚአብሔርን ሲመርጥ እንዲህ ነው ከተመረጡት ጋር አስበን አባት ሆይ🌻🌻🌻🌻

    @slmeneshdesalegn5155@slmeneshdesalegn5155 Жыл бұрын
  • በእውነት ድንቅ ና ደሰ የሚል ቃለ መጠየቅ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እማሆይ እግዚአብሔር ዘመንዎን ይባርክልዎት

    @selam801@selam801 Жыл бұрын
  • እናታችን ፀጋውን ያብዛሎት✝️🙏

    @user-zv2iy5xk5v@user-zv2iy5xk5v Жыл бұрын
    • እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ጀማሪ ነኝ

      @serkietiotube2789@serkietiotube2789 Жыл бұрын
  • በረከትዎት ይደርብን::እማሆይ"እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር እድሜ እና ፀጋውን ያብዛሎት።

    @temesgenbantie2905@temesgenbantie2905 Жыл бұрын
  • እናታችን በፅሎት ያስቡን🙏 ተክለ ማርያም

    @fitsumgenene6809@fitsumgenene6809 Жыл бұрын
  • ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያጽናሽ እናታችን እውነት ጀግና ነሽ ሰውን ታይው የሚበላው እንጅ የሚያማው አያጣም 🌾💒

    @kegetahun3445@kegetahun3445 Жыл бұрын
  • በጣም ደስ ይላል የሴት መምህር ሳይ የመጀመሬያዬ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እናታቸን እማሆይ ዜና ማርያም በርከቶት ይደርብን ይድርሰን አሜን

    @wubealmehiale1571@wubealmehiale1571 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን እማሆይ እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመነዎትንም ያርዝምልን መመጥ ነው መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ።

    @user-kn6lh4bc7h@user-kn6lh4bc7h Жыл бұрын
  • እማሆይ ቃለ ህይዎት የሰማልን በረከትዎት ይደርብን

    @yewubdaryewubdar7351@yewubdaryewubdar7351 Жыл бұрын
  • እጊዚአብሔር ።ይብዙልን እዲሕአነቶች እሽመት ኑሪልን እማ🙏🙏🙏✝✝✝

    @user-nv1kx2mq2v@user-nv1kx2mq2v2 ай бұрын
  • እማ ሆይ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለዎት ለእኛም የእርሰዎ መንፈስ ይደርብን አሜን🙏🙏

    @Mwa584@Mwa584 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልን እማሆይ ዜናማርያም

    @abrhitakalu5013@abrhitakalu5013 Жыл бұрын
  • በረከትዎ ይደረብን እማሆይ ❤❤❤

    @user-cl8xd5fk1v@user-cl8xd5fk1vАй бұрын
  • መታደልም መመረጥም ነው ❤❤❤ የእማ ሆይ በረከት ይደርብን❤❤❤

    @user-wk7un4gj2m@user-wk7un4gj2m Жыл бұрын
  • መመረጥ ነው በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን እማሆይ ዜና ማርያም ቀሪ ዘመኖትዎን እግዚአብሔር ይርክሎት!!

    @shetamenesh8833@shetamenesh8833 Жыл бұрын
  • እማሆይ ዜና ማሪያም ምን አይነት ፀጋው የበዛላቸው እናት ናቸው አቤት መመረጥ ይህን ላደረገ ለሕያው እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው እማሆይ በረከትዎ ይደርብንቶት ይደርብን ጸጋውን ያብዛሎት አሜን!!

    @zerihunnigussie8769@zerihunnigussie8769 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይመሥገን በጣም ደስ የሚል ነው ቀጥሉበት የምንወዳቸውን ሰዎች እተሪቪው አድርጉልን

    @user-ok1bt6wx1g@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ ፈጣሪ በጸጋ ይጠብቅሽ ትልቅ ትምህርት ሰተሽናል።

    @tinsaemekonen1584@tinsaemekonen15842 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤🙏አሜን ፫ የእማሆይ ዜናማርያም በረከታቸዉ ይደርብን ❤❤🙏🌻🌻🌻🌻

    @abebahabte8469@abebahabte84692 ай бұрын
  • እማሆይ እግዚአብሔር እሰከ መጨረሻው ያፅናሁ ግሩም ድንቅ ነው ባለፈ ሲመረቁ በቅኔ አባቶችን ሲጠይቁ ስምቻቸው ነበር

    @mesretasfaw464@mesretasfaw464 Жыл бұрын
  • በእውነት ግሩም ነው ይህን ሁሉ ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏾 በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን። በተረፈ እማሆይ የጀመሩት የግዕዝ መፅሀፍ እንዲሁም የጀመሩት ዝማሬ አልቆ እንማርበት ዘንድ ቶሎ እንዲጠናቀቅ ማገዝ እፈልጋለሁ እና ከተቻለ የዝግጅት ክፍሉ ይህን መልክት ከተመለከታችሁ እማሆይ ዜና ማርያምን እንድታገናኙኝ በትህትና እጠይቃለሁ።

    @America1219@America1219 Жыл бұрын
  • ታድለሽ እመብርሃን ትጠብቅልን❤❤❤❤❤

    @user-jr1jl6cw7q@user-jr1jl6cw7q2 ай бұрын
  • ፍፃሜዎትን ያሳምርልዎት!!!

    @yezinachanie4305@yezinachanie4305 Жыл бұрын
  • በስመ ስላሴ በእዉነት በጣም መመረጥ ነዉ እግዚአብሔር አምላካችን ፀጋዉን ያብዛሎት ፍፃሜዎን ደግሞ ያሣምርሎት በእዉነት እኛንም በፀሎትዎ ያስቡን እማሆይ አሜን።

    @solyanatube888@solyanatube888 Жыл бұрын
KZhead