#Ethiopia

2020 ж. 23 Там.
615 243 Рет қаралды

#Ethiopia;_አጋንንትን_የሚያሳድድ_ፀሎት
ጸሎቱን በሰቀቀን ሳይሆን በፍቅር እንዴት መጸለይ እንዳለባችሁ እንመለከታለን፡፡
ወዳጆቼ በጸሎት ዙርያ እጅግ ቅር የሚለኝን ነገር ልንገራችሁ፡፡ ይህም አብዛኞቻችን የመላእክት፣የቅዱሳንና የሰማእታትን ጸሎቶች ጠንክረን እንጸልያለን፡፡ ይህ መልካምና ተገቢም ነው፡፡ ግን ማንን ይዞ ጉዞ ነውና እኛን አክብረው፣በራሳቸው አምሳል የፈጠሩንን ቅድስት ሥላሴን ዘወትር በጸሎት አለማመስገንና፣በመንፈስ ቅዱስ ጸጋ አባቶቻችን የደረሱትን ለቅድስት ሥላሴ የሚቀርበውን ጸሎት አለማድረስ በሰማይ የሚያስወቅስ ነው፡፡ ብዙዎቻችን ቃል ኪዳን ሰጪ እና አክባሪ የሆኑትን ሥላሴን ሳይሆን ቃል ኪዳን ተቀባዮችን ነው የምናመሰግነው፣መታሰብያቸውንም የምናደርገው፡፡
በጥር ዜና ሥላሴ ላይ እንዲህ የሚል ተጽፏል ‹‹የጻድቃን የሰማዕታት ስም ሲጠራ ስማችን ለምን ቀረ፡፡ የጻድቃን የሰማዕታት ዝክራቸው ሲደረግ ያለ እኛ ስም ማዳን ይችላሉን? የሎሌ ስም ሲጠራ የጌታ ስም ለምን ቀረ? ሎሌስ ከጌታ በታች ከመሆን አይውጣ፡፡ ከጌታ የሚበልጥ ባርያ የለም፡፡ ለሰማዕታትና ለጻድቃን ኪዳንን የሰጠን አይደለምን? እነሱ በእኛ ስም ተጋድለዋልና፡፡ ሰው ሆይ አስቀድመህ ስማችንን ጥራ፡፡ ከዚህ በኃላ የሰማዕታትና የጻድቃንን ስም ጥራ፡፡ እነሱ በስማችን አጋንንትን ያወጣሉ፣ጣዖታትንም ድል ይነሳሉ፣ቁጥር የሌለው ተአምራትን ያደርጋሉና፡፡ እኛ ከእነሱ ጋር ዘወትር በየጊዘው ሁሌም እንኖራለን፡፡ የጻድቃንና የሰማዕታትን ፈቃዳቸውን የምንፈጽምላቸው እኛ አይደለምን? ሰው ስማችንን እንደምን አያከብርም? አለቆቻቸውና መላእክት ሲያመሰግኑን ሰዎች ግን አያመሰግኑንም›› ይሉናል፡፡ ወዳጆቼ በአጋዕዝተ ዓለም ሥላሴ ፊት የሚያስወቅስ የሚያስከስስ ሥራ ሳይሆን የሚያስመሰግን፣ሰማያዊ ዋጋ የሚያሰጥ ሥራ መሥራት ማለት ሥላሴን በጸሎት ማመስገን፣ስማቸውን ዘወትር መጥራት እና መታሰብያቸውን ማድረግ ነው፡፡ ስለዚህ እኛም በሰይፈ ሥላሴ የምስጋና ጸሎት የሥላሴት ስም መጥራት ተቀዳሚ ተግባራችን ይሁን፡፡

Пікірлер
  • kzhead.info/tools/QszaZZGbIX4EJ9dBp6Rs9Q.html ሰብስክራያብ እያደረጋችሁ ኦርቶዶክሳዊነታችሁን ግለፁላቸው

    @7tube571@7tube5712 жыл бұрын
    • መፀለይ እየፈለኩ ግን በረከሰ ና ሀጢያት በተሞላ አንደበቴ መፀለይ ከበደኝ

      @mitiketakele8174@mitiketakele81742 жыл бұрын
    • @@mitiketakele8174 9 9 poo poo poo poo poo poo pi

      @tigist7668@tigist76682 жыл бұрын
    • Ene metseley efelgalew gn endet lagegnew

      @lidulidu101@lidulidu1012 жыл бұрын
    • Takele

      @haimanotworku3651@haimanotworku36512 жыл бұрын
    • @@mitiketakele8174 እህቴ እየደጋገምሽ ፀልይ ስገጅ እውነት ይተውሻል ይህ ክፉ መንፈስ በተደጋጋሚ ሁለየም ፀልይ ሰይፈ ስላሴ

      @user-jb8uy3py5g@user-jb8uy3py5g2 жыл бұрын
  • ለኣብ ምስጋና ይገባል ለወልድ ምስጋና ይገባል ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይገባል ለዘላለም❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን

    @SalamSalama-kn9qo@SalamSalama-kn9qo4 ай бұрын
  • አባዬ ፆሎቶ ያሰማን ሰርክብራ አደርጋለዉ።እኔስ እያዬው ማመን ያቅተኛል እያሰማው መስማት ያቅተኛል አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ማያትን መስማትን ያድለን ።ድንግል ማርያም ሆይ ልጅሽ ይቅርታሁን ያድለን ዘንድ ለምኝልን አሜን አሜን አሜን አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ አንተያልከው ይውን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭

    @tigistamare1811@tigistamare18112 жыл бұрын
  • ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣዎ ትክክል ነው በጣም ትልቅ ጸሎት የሰይጣን ማባረርያ ነው ሰይፈ ስላሴና ክብር ለስላሴዎች ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤

    @rishane9576@rishane9576Ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

    @raneems2086@raneems20863 жыл бұрын
  • ጌታ ሆይ ስለኃጥያቴ ስለበደሌ ሳይሆን ስለቸርነትህ ብለህ ከክፉ ጠብቀኝ 🙏🙏🙏ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

    @ibsakooibsako826@ibsakooibsako826 Жыл бұрын
  • ከውዳሴ ማርያም ቀጥዬ ሰይፈ ስላሴን እጸልያለሁ ታድያ ቤቴ በስላሴ የተባረከ ነው ቤቴ የስላሴ እንግዳ አይጠፋ በበረከት ቤቴ ሙሉ ነው በልጆች ባረኩኝ በትዳር ባረኩኝ ስለዚ የስላሴ ጸሎት ትልቅ ዋጋ አለው ለነብሳችንም ትልቅ ዋጋ አለው ወንዴሜ ተባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልን

    @user-rf3ud5fi4b@user-rf3ud5fi4b3 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን 💚💛❤💐💐💐🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤

    @user-ig4fk4wv7h@user-ig4fk4wv7h2 жыл бұрын
  • ሠዪጣኑ ዘግቶብናል ዲንግል ታንሣልን ልባችንን ትክፍትልን❤❤❤❤❤❤

    @user-fp9qz8wv5p@user-fp9qz8wv5p2 ай бұрын
  • እሰይ የኔጌታ በሰይፍህ ከዘር የተላለፈብንን እርኩስ መንፈስ አብርልን አሜን

    @Nt-pg2dq@Nt-pg2dq Жыл бұрын
  • በስራዬ ቤቴ ብዙ ስፈተን ነው የኖርኩት ግን ሠይፈ ስላሴን ማንበብ ከደመርኩ በኋላ ሠላም አጊቻለው እግዚአብሔር ይመስገን

    @hiwothussain5892@hiwothussain5892 Жыл бұрын
  • አግዝአቤሔር የአጌልግሎት ዜመንሕን ይባክልን አሜን

    @asfawbono8250@asfawbono8250Ай бұрын
  • አቤቱ ጌታሆ አተው ተቀበለኝ የደጅህ ባሪያ አድርገኝ

    @zamzammeron4319@zamzammeron43192 жыл бұрын
  • ሰይፈ ሥላሴ በጣም በጣም ለአንደበት የሚጥምና በኑሮአችን እና በህይወታችን በቤተሰባችን ላይ ለወጥና ጥበቃና በረከት የሚሰጡን ናቸው በጣም የምወደው ፀሎት ሰይፈ ሥላሴና ነው ቃለህይወት ያሰማልን

    @bezabihmeseret1114@bezabihmeseret11143 жыл бұрын
    • Enem betam newo ymwodo

      @haregbaccarani7558@haregbaccarani75583 жыл бұрын
    • የት አገኘሽው እስኪ ንገሪኝ አረብ ሀገር ነው ያለሁት

      @gex8278@gex82783 жыл бұрын
    • መቋረጥ የለበትም ስለሚሉኝ እፈረዋለሁ

      @jmw7824@jmw78243 жыл бұрын
    • የሰይፍ ስላሲ ምን ትቡሎ ነዉ ይሚጠለየው

      @user-ge9dh8uj1w@user-ge9dh8uj1w3 жыл бұрын
    • @@gex8278 ብመዝገብ ፅሎተ

      @sjsj4853@sjsj48533 жыл бұрын
  • እኔ የቅድስት ስላሴ ባርያ ነኝ:: አሐዱ አብ ቅዱስ: አሐዱ ወልድ ቅዱስ : አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @abeltamrat4780@abeltamrat47803 жыл бұрын
  • በእውነት ሰይፈ ሥላሴ ፀሎት ፈዋሽ ነው። እኔ ምስክር ነኝ።🙌

    @lilactiktok@lilactiktok2 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን አቤቱ አምላኬ ሆይ ልቦና ሥጠኝ❤❤❤❤❤❤

    @user-vc1tv7cy7g@user-vc1tv7cy7g3 күн бұрын
  • አኔ ከውዳሴ ማርያም ቀጥሎ ሰይፈ ስላሴን ፀሎት አደርጋለሁ ግን ሰይፈ ስላሴን ለመፀለይ ገና ሳልጀምር ይሰለቸኛል እንደምንም ብዬ ታግዬ ነው የምጨርሰው እና ፀሎቱ ሀይል ያለው ነውና ወንድም እህቶቼ በርትተን መፀለይ አለብን ለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🙏🙏🙏

    @bizulegesse5706@bizulegesse57063 жыл бұрын
    • ማሬ በሰይፍ ሰላሴ ጀምሪ ከዛ ወዳሴ እንጂ ይፈተናል

      @Tube-vu1kz@Tube-vu1kz3 жыл бұрын
    • ስይፋ ስላሴ የለኝም ግን በስልኬ ላይ አውርጂ ፀሎት ማድርግ እችል ይሁን እህት ወድሞቼ ? ደሞም በፀሎታችሁ አስቡኝ እባካችሁ አድስሞን ፀሎት አድስሞን ትውት እያደረኩት ነው ይህው በልቤ ዛሬ ፀሎት እጀምራለሁ ብዬ ሁሌ አስባለሁ ግን ከፋሌ ስገባ በቃ ስንፍ ሀሳብ ብቻ በቃ እማይቀየረው መዝሙር ማድመጥ ብቻ በቃ ምን እደተፀናወተኝ አላቅም ዉዳሴ ማርያምን መፀሀፍ ተራስ ብቻ ሆኖ ቀረ እባካችሁ ይህን ከቶነቴን እማስወግድበትን ምክር ምከሮኝ

      @tigkebede9951@tigkebede99513 жыл бұрын
    • @@tigkebede9951 አይዛሸ እህቴ የግዱ ነው ይፈና ል እና ህልህ ይኑሪሸ እኔም እንደ አንቺ ነኝ ዛሬ ተኝ ነገ የሁሉቱም ቀን ፀሌ በሎ ይመከረኛል አንደ አሳቢ ደክሞኛል በቃ ላለመፀለይ ሰበብ እፈልጋለው እንደምንም በይ ሲፀሊ ደሞ የነገው ብዙ ሰራ ሰይሆ የነግ የ10ደቂቃ ወድሰየ ማርያም ተራራ ሁና ትታየብኝ አለች እና ምን ልልሸ ፈልጌ ነው ወዴ ትንሸ ፀሎት የለም በቻልሺው መጠን ፀልየ የኔ ማር 😘😘😘😘😘

      @Tube-vu1kz@Tube-vu1kz3 жыл бұрын
    • @@tigkebede9951 ፀሎት ከምታቋርጭ ምግብ አቋርጭ እሱ እንድህ ነዉ።ችላ የሚያስብልሺ ከእግዚአብሔር ጋር እንዳትገናኝ ስለ ነፍስሺ ችላ ሊያስተዉሺ ለአለምዊ ብቻ ያርግሻል

      @yordanosmamo6642@yordanosmamo66423 жыл бұрын
    • Be seliki laye selote maderge yechalii enda

      @batiyaenatwanafaki1919@batiyaenatwanafaki19193 жыл бұрын
  • ቃለ ሕይወት ያሰማልን ስለ አጋእዝት ዓለም ሥላሴ እኔ ምስክር ነኝ በህይወቴ ውሰጥ ከባባድ ፈተናዎችን አስወግደውልኛል የአጋንንትን ፈተና እየተዋጉልኝ ለክብር አብቅተውኛል ወይም እንዳሸንፈው አግዘውኛል እናም ምስክር ነኝ!! ክብር ምስጋና ይድረሳቸው አሜን አሜን!!!

    @mekdiwogederesgne1563@mekdiwogederesgne15633 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

    @raneems2086@raneems20863 жыл бұрын
  • በእውነት ቃለሕይወትን ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰኝ ለኔ ለሀጥያተኛይቱ እህታችሁ ወለተ ሥላሴ እያላችሁ አስቡኝ😭😭

    @HeheHshe-zx5gl@HeheHshe-zx5gl5 ай бұрын
  • አጋዕዝትአለም ቅድስት ሰላሴ እባክህ ጀምሬ እንዳልተው እረዳኝ ስቅዱስ ስምህ ብለህ እረዳኝ እጅግ ደካማ የሆኩትን ባርያ😭😭😭😭

    @SaraSara-nm9ks@SaraSara-nm9ks3 жыл бұрын
  • የአቡነ ገብረ መንፈስቅ ዱስ ረድኤትና በረከት አይለየን አሜን አሜን አሜን.....................

    @adanechgashaw951@adanechgashaw9513 жыл бұрын
    • Amen amen amen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

      @George-ps4pm@George-ps4pm3 жыл бұрын
    • አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

      @habtemichaeldinku7052@habtemichaeldinku70522 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @user-st8ki8vt4x@user-st8ki8vt4x2 жыл бұрын
    • ቃለሂወት ያሰማልን

      @betselottezera7591@betselottezera75912 жыл бұрын
    • የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ

      @user-it6gi8dh5g@user-it6gi8dh5g2 жыл бұрын
  • ይህን ስሰማ ቀሲሰ ሄኖክ ወ/ማርያም ትዝ አሉኝ

    @TsirehAriyam2127@TsirehAriyam21272 жыл бұрын
  • አቤቱጌታሆይንፁህልቦናፍጠርልኝ

    @HappyAirplaneWindow-ez6kq@HappyAirplaneWindow-ez6kqАй бұрын
  • እውነት ነው በጣም ደስ የሚል የፀሎት መፀሀፍ ነው እረፍትን አጊንቼበታለሁ የሰላም እንቅልፍ ነው የምተኛው ክብር ለስላሌ ክብር ምስጋና ይገባቸዋል እህት ወንድሞቼ ሳትሰንፉ ፀልዮ እኔ ደከማ ነኝ ሁል ጊዜ አልፀልይም ግን ምንም ሰነፍ ወረተኛ ብሆን ስላሴዎች አልተውኝም

    @meseretmesfin1293@meseretmesfin12933 жыл бұрын
  • የሚገርም ነው አባቴ በግእዝ የሆነውን ሰይፈ ስላሴ ሲሰጠኝ ከ26አመት በፊት ይህንን ሁሉ አስረድቶኝ ነበረ በኋላም በአማርኛ የሆነውን አገኘሁ ግን እውነትም ሌላ ሌላውን ብዬ ሰይፈ ስላሴ ጋ ስደርስ እረፈደ በኋላ ይደርሳል ቁጭ በይ ይለኛል ይቋርጠኛል ለካ ሰይፍ ስለሆነ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን እንበረታለን አሜን

    @user-wr8fs2zs8k@user-wr8fs2zs8k3 жыл бұрын
    • የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ መልካምነት ለናስ ነው👏

      @user-it6gi8dh5g@user-it6gi8dh5g2 жыл бұрын
  • አምላኬ ሆይ ለኔ ሃጥቸያተኛ ቆሻሻዉ ልጅህ ልቦናይ አብራልኝ የኔ ጌታ አጠበኝ ቆሽሻለሁ አምላኬ ሆይ በድያለሁ አይይ 😢😢😢

    @Soo65Sho56-iq6pn@Soo65Sho56-iq6pn2 ай бұрын
  • አቤቱ ፈጣሪየ አጋይስት አለም ስላሴ ሆይ እኔ ባሪያህን ማረኝ ይቅር በለኝ። እኔ በጣም ደካማ ነኝ ወልደ ሰንበት ብላችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ።

    @antushasmare5070@antushasmare50702 жыл бұрын
  • ቃለ ሂወት ያስማልን ለኛም ለሰማነው 30፤ 60፤ 100፣ ያማረ ፍሬ የምናፈራ ያርገን አሜን።

    @alexmedia1817@alexmedia18173 жыл бұрын
  • አምላኬ ሆይ ንፁህ ልቦና ፍጠርልኝ😭😭😭🙏🙏🙏

    @user-zh1tu3up1h@user-zh1tu3up1h5 ай бұрын
  • ቃለ ሂወት የስማዓልና🙏🙏🙏

    @abuali.7209@abuali.72093 ай бұрын
  • መምህር ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የተዋህዶ ልጆች ለአገራችን እንፀልይ አደጋ ላይ ናት። አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር ይበለን ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን ።

    @user-wv6nd7rd4p@user-wv6nd7rd4p3 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ መጀመሪያዮ ምንምአይሁን መጨሻየ ግን ታሳምርልኝ ዘንድ ቅድስ ፍቃድህ ይሁልኝ💒

    @muluzeneb8846@muluzeneb88463 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃል ያስማልን እግዚአብሔር ልቦናዬን ይክፍትልኝ

    @sagabeAB@sagabeAB Жыл бұрын
  • ቅድሰትሆይለምኛልንአሜንአሜን አሜን

    @andarega6800@andarega68003 жыл бұрын
  • ሰይፈ ሥላሴ በጣም በጣም ለአንደበት የሚጥምና በኑሮአችን እና በህይወታችን በቤተሰባችን ላይ ለወጥና ጥበቃና በረከት የሚሰጡን ናቸው በጣም የምወደው ፀሎት ሰይፈ ሥላሴና ነው ቃለህይወት ያሰማልን ምግብ የሆነ መጠጥ ሂወት ነው

    @fekadukefil6751@fekadukefil67513 жыл бұрын
    • እኔሥ መፅሀፎም የለኝም

      @user-dd3lz6pn3r@user-dd3lz6pn3r3 жыл бұрын
    • @@user-dd3lz6pn3r ስልክሽ ላይ አውርጂ እህት ሁላችንም መፅሐፍ የለንም

      @tesfanes2242@tesfanes22423 жыл бұрын
    • @@tesfanes2242 እሽ እህቴ

      @user-dd3lz6pn3r@user-dd3lz6pn3r3 жыл бұрын
    • ስይፈ ስላሴ

      @fasikakassa2926@fasikakassa29263 жыл бұрын
    • ቃል ህይወትን ያሰማልን እሺ እፀልያለሁ

      @frezermulugeta4568@frezermulugeta45683 жыл бұрын
  • ወይኔ በጣም ልብ የሚነካና ደስ የሚል ትምህርት 🌷⛪ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🌷🌷⛪ ለእኛ ልዑል እግዚአብሔር አይነ ልቦናችን ያብራልን 😥 አሜን" አሜን" አሜን"🙏🙏⛪🌷

    @abrhamyemariamlij8734@abrhamyemariamlij87343 жыл бұрын
  • አቤቱ ጌታ ሆይ! እርዳይ!!

    @user-sd8bx3yw4h@user-sd8bx3yw4h9 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

    @user-zw6kf4qr5e@user-zw6kf4qr5e8 ай бұрын
  • አቤቱ ጌታየ ሆይ በሀይማኖቶ የፀናች ሴት አድርገኝ

    @user-xo1vn8yd6g@user-xo1vn8yd6g3 жыл бұрын
  • ቃለሕይወት ያሰማልን በጨነቀኝ በባዶ ሜዳ ግራበገባኝ ሰአት የስላሴ በረከት ስለደረሰኝ አመሰግናለው የአብረሐምን ቤት የባረኩስላሴዎች እኛንም ይባርኩን አሜን

    @alemmike2928@alemmike29283 жыл бұрын
  • በዉነት ቃል ሂወት ያሰማልን መመህር በ ፅሎት አስብኝ የሰው ሰጣን አችግሮኛል 😭😭😭😭😭😭😭

    @martaroman2941@martaroman29412 жыл бұрын
  • እዉነት ነዉ እኔ በህይወት የቆምኩ ምስክር ነኝ። ለአመታት ከተኛሁበት ጎትቶ ያወጣኝ ጸሎት ነዉ። እንደዉም አሁን ሰይፈ መለኮትንና መልክአ ስላሴን ጨምሬ ነዉ የምጸልይ። አሁን የልቦናየ አይን በርቷል። ወንድሞችና እህቶች እባካችሁን በየ ደብተራዉና አጥማቂ ነኝ ባይ ጊዜና ገንዘባችሁን አታባክኑ። ከቻላችሁ አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና ፣ ዉዳሴ ማርያም እና የሰኔ ጎለጎታ ጨምሩበት። ከሁሉም ጸሎት እና ክዋኔ በፊት ግን ሥላሴ ይቀድማሉ። ተጠቀሙበት ወገኖቸ 🙏 ሥላሴ ሰዉ አድርገዉ ስለፈጠሩኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

    @tewodrosbirhanu1927@tewodrosbirhanu1927 Жыл бұрын
  • እኔስ ልቤም ደነደነ ጆሮየም አይሰማ አይኔም ታወረ እግዚአብሔር ሆይ ልቦናየን መልስልኝ ማስተዋሉን አድለኝ 😭😭😭😭🙏🙏

    @ss-gu9ge@ss-gu9ge3 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @tube-et9rl@tube-et9rl3 жыл бұрын
    • እኔም አሜን አሜን አሜን

      @tigisthaylu7809@tigisthaylu78093 жыл бұрын
    • ኣሜን ኣሜን ኣሜን ግን እኮ እኔ ያለሁት በስዕድ ዓረብ ነው እና በፀሎታቹ ኣስቡኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን በረከታቹ ኣይለየኝ ከመከራ ስጋ እና ከመከራ ነፍስ ይስውረኝ🙏🙏🙏

      @user-rn4zw6sb2m@user-rn4zw6sb2m3 жыл бұрын
    • Enem amen lebonachenen wedante melseln geta hoy

      @ghostuki12v@ghostuki12v3 жыл бұрын
    • እግዚሀቤር ላገራችንያብቃ ሦቱ ሥላሤ

      @user-ru8xf4lf6o@user-ru8xf4lf6o3 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ጸጋውን ይብዛሎት+++ቃለ ህይወት ያሰማልን+++የቅድስት ስላሴ እረድኤት፣በረከት፣አምልኮ፣በልባችን ይደር+++

    @alemayehukidusalemayehu3573@alemayehukidusalemayehu35733 жыл бұрын
  • ተወዳጅ እና ልብን ደስ የሚያሰኝ ትምርት

    @meridhilaf3216@meridhilaf3216 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤😊

    @AmenTarik@AmenTarik8 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ይስማልን ወንድማችን ይ ስላሴ አጋአዝተ አለም በረከታችው አይለይን

    @alemayalewyegebralelijilij5617@alemayalewyegebralelijilij56173 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @meseretmuluye1948@meseretmuluye19483 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ከልብ እናመሰግናለን

      @user-xd1qq1wu2m@user-xd1qq1wu2m3 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @user-tr3ek8yd1t@user-tr3ek8yd1t3 жыл бұрын
    • @@meseretmuluye1948 ትትትት

      @belaynesheshambel4636@belaynesheshambel46363 жыл бұрын
    • አሜን !! አሜን!! አሜን !!

      @solmanhaile8089@solmanhaile80893 жыл бұрын
  • በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ አቤቱ ጌታ ሆይ ፍቅርህን በልቦናችን በጎ አምልኮትን በህሊናችን ጻፍልን

    @user-cw3nc8bz4i@user-cw3nc8bz4i3 жыл бұрын
    • ቃለ ሕይወት ያሰማልን

      @mahdertadesse9519@mahdertadesse95193 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    @sebelaseres4668@sebelaseres4668 Жыл бұрын
  • አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    @alamark1631@alamark16318 ай бұрын
  • ቃለህይወት ያሰማልን።ስለ ሰይፈ ስላሴ ይህን ያህል አላውቅም ነበር።

    @netsanetsimoenztewahdo6841@netsanetsimoenztewahdo68413 жыл бұрын
  • በጣም የምወደው ፀሎት ሰይፈ ሥላሴና ነው ቃለህይወት ያሰማልን

    @emebettaye3961@emebettaye39613 жыл бұрын
    • የት ላግኝ ስደት ነኝ

      @Tube-ob7lv@Tube-ob7lv7 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

    @danielsileshi6478@danielsileshi64788 ай бұрын
  • አሜን ቃለህይወት ያሰማን

    @GojjamTube21@GojjamTube218 ай бұрын
  • አባታቺን ቃለይወት ያሰማልን እድሜወን ያርዝምልንበ ጣምደሰየሚል ትምህርትነዉ ጾዉትያድርጉልኝ ውለተሚክአይል

    @messmelkamy5777@messmelkamy57773 жыл бұрын
  • እባክህ አምላኬ ሆይ ልቦና ስጠኝ አእምሮየ ክፈትልኝ ልብን ማስተዋሉን ስጠኝ እባክህ አምላኬ ሆይ እኔየ ምንም የማይረዳኝ ሰው ነኝ እና አደራህ ወዳንተ መልሰኝ🙏🙏🙏

    @user-ii1bb6si9x@user-ii1bb6si9x3 жыл бұрын
  • አሜን ቃለህ ህይወት ያሠማልን❤❤❤

    @yalemworek@yalemworek2 ай бұрын
  • ስላሴ ክብር ጌጥ ክብር ሽልማት ነው❤❤❤❤

    @hanataddesse1503@hanataddesse15036 ай бұрын
  • ቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማርያም ትምህርት ነው በርቱ እግዚአብሔር ልጆች ቃለ ህይወትን ያሳሰማልን ተቤረክ

    @user-yt1xw3kd9d@user-yt1xw3kd9d3 жыл бұрын
  • ሰይፈ ስላሴ በጣም ደስ የሚል ሰላም እንድትተኛ የሚያረግ በህልምና በቀን የሚረብሸን ክፉ መናፍስት ያጠፍልናል የተረጋጋ ሂወት እንድትኖር ያረጋል

    @hanayemaryamlij@hanayemaryamlij3 жыл бұрын
    • በህልምና በቀን የሚረብሽን ክፉ መናፍስት ያጠፍልናል

      @ddjjidoj8781@ddjjidoj87813 жыл бұрын
    • በስልክ መፀለይ ይሆናል እንዴ

      @batiyaenatwanafaki1919@batiyaenatwanafaki19193 жыл бұрын
    • @@batiyaenatwanafaki1919 አይሆንም በመፃፍ ነው

      @hanayemaryamlij@hanayemaryamlij3 жыл бұрын
    • @@hanayemaryamlij መጽሀፉ የለኝማ እህቴ ምን ይሻላል

      @batiyaenatwanafaki1919@batiyaenatwanafaki19193 жыл бұрын
    • ውዳሴ ማርያም ካለሽ የሰኔ ጎልጎታ ከመተኛትሽ በፊት አንብበሽ ተኚ ከሌለሽ ግን በየቀኑ ከሞባቸፈይል ሰምተሽ ተኚ

      @hanayemaryamlij@hanayemaryamlij3 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪💒💒💒💒💒💒💒💒💒

    @nokiathree9061@nokiathree90613 жыл бұрын
  • ❤❤❤ እኔ በስላሴ ነው ታሪኬ የተቀየረው ከምንም ከማንም አስቀድመዋለሁ ሁሉም ከሱ በታች ነው

    @hanataddesse1503@hanataddesse15036 ай бұрын
  • በጣም ደስ የሚል ፀሎት ነው የተሰጠም ትምህርት ጥሩ መንገድ የምንይዝበት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

    @belayneshtibebu4986@belayneshtibebu49863 жыл бұрын
  • እፍፍፍፍፍ ያነበብኩት ያክል ነው እርክት ያልኩት ኦርቶዶክስ በመሆኔ በጣም እኮራለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

    @hiwot756@hiwot7562 жыл бұрын
    • አሜን ክብር ለአንተ ይሁን ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

      @user-st8ki8vt4x@user-st8ki8vt4x2 жыл бұрын
    • በእዉነት ወገኖቸ የእኔ ከባድ ችገር አለብኝ ልፀልይ ስል ፀሎቱ ይጠፍኛል ሰለሀይማኖት ልሰማ ልፀለይ ስል ተይዉ ተይዉ ይለኛል ወገኖቸ ልብሽን ወደፀሎት ይመልስሽ ብላችሁ ፀልዩልኝ

      @user-st8ki8vt4x@user-st8ki8vt4x2 жыл бұрын
    • የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ

      @user-it6gi8dh5g@user-it6gi8dh5g2 жыл бұрын
  • አሜንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    @user-iw2ru9fp4z@user-iw2ru9fp4z5 ай бұрын
  • እሺ አባታችን 🤲🤲🤲 እጅግ አደረገ አመሰግናቸዋለሁ 🤲🤲🤲

    @user-ux4vs7rc1d@user-ux4vs7rc1d Жыл бұрын
  • በትክክል ደርሶብኛ ሰይፈ ስላሴን ስፀልይ በእውነት በጣም እንድጠላውና ,ሳላውቀው እንድጨርሰው ያደርገኛል ,ከልቤ ከፀልይኩ ደግሙ ከእግር እስከራሴ ይወረኛል ይታወቀኛል እግዚአብሔር ይገስፀው

    @bettyt9714@bettyt97143 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @nigat776@nigat7763 жыл бұрын
    • Anem

      @yohannesyonas8909@yohannesyonas89093 жыл бұрын
  • ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረደኤተ በረከታቸው አይለየን እህት ወንድሞቼ እሲ በጾሎታችሁ አስቡኝ ሰደተኛ እህታችሁ ጽጌ ማርያም ነኝ

    @user-zn9rj7bb3x@user-zn9rj7bb3x3 жыл бұрын
    • egzabhr lnsha edyabkan lmnwln

      @emuemuya4572@emuemuya45723 жыл бұрын
  • በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

    @user-qw1ol2zb6y@user-qw1ol2zb6y2 жыл бұрын
  • አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

    @pathumnamunnarmuhamnedarim3133@pathumnamunnarmuhamnedarim31332 жыл бұрын
  • ኣቤቱ ጌታየ ሆይ ለኔ ለባርያህን ማርኝ ልቦናይ ክፈተልች ኣቤቱ መድሃኒኣለም ኣባቴ ማርኝ

    @user-oe1yl3jb4z@user-oe1yl3jb4z3 жыл бұрын
  • ኣሜን 💖🤲🙏ኣሜን 💖🤲🙏ኣሜን 💖🤲🙏✝️⛪️🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾✝️⛪️

    @user-wb2qj4vv2o@user-wb2qj4vv2o3 жыл бұрын
  • ትክክል ነዉ አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን 📖🤲🤲🤲

    @user-ux4vs7rc1d@user-ux4vs7rc1d Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን

    @alamark1631@alamark16318 ай бұрын
  • መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለህ እሽ እስኪ እግዚአብሔር ይርዳን

    @hywetdesale850@hywetdesale8503 жыл бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን እኔ አንተን ለማመስገን ቃል ያጥረኛል እየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

    @Sam-ku5gs@Sam-ku5gs3 жыл бұрын
  • አቤቱ ጌታ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ

    @getachewalemu3675@getachewalemu36752 жыл бұрын
  • እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ

    @user-wu6rm5pi3h@user-wu6rm5pi3h3 жыл бұрын
  • የተሰጠን ትምህርት ጥሩ መንገድ የምንይዝበት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

    @yohannesfeyssa4692@yohannesfeyssa46923 жыл бұрын
    • ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራቺን

      @user-cs5lu9vm1c@user-cs5lu9vm1c2 жыл бұрын
  • ቃለሀሰወት ያሰማልን የእግዚአቢሄር፡ ጠጋ ተሁላችንምጋዪሁን♥

    @user-lm1qh2ux6o@user-lm1qh2ux6o2 жыл бұрын
    • አቤቱ ፈጣሪ ሆይ እደፍቃድህ ዪሁንል አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድማችነሸ ቀሪዘበ ክንዪባክልህ አቤቱ ፈጣሪ ሆይ አካሀዳችን አሳምርልን አቤቱ የኛንስራ አትመከት በቸር ነትህ መጠን አቤቱ ይቅር በለን አላተ ይቅር የሚለን ማንስ አለን አቤቱ ይቅር በለን ሀጤአታችን በፉታችን የበዛነዉያ

      @user-lm1qh2ux6o@user-lm1qh2ux6o2 жыл бұрын
    • ወላድት አምላክ ክብር ምስጋና ላችይ ገባል አቤቱ ፈጥሞ ይቅር ዪለን ዘድ ቸር ፈጣሪ ወደ ሆነዉ ለምኝልን

      @user-lm1qh2ux6o@user-lm1qh2ux6o2 жыл бұрын
  • ወለተ ሴላሴ እያላችሁ አስቡኝ የስደተኛ እህታችሁን ነኝ ጸሎት ማድነግ አልቻልኩም አይኔን እና ድክም እያለኝ አያስደርሰኝም የተዋህዶ ልጆች ሁላችሁም አስቡኝ

    @user-it6gi8dh5g@user-it6gi8dh5g2 жыл бұрын
  • በረከታቸውና ፀሎታቸው ኣይለየንና እኔ ውዳሴ ማርያም ላነብ ስል ይሰለቸኛል ግን ስጀምር ደስይለኛል ግን በቃሌ ለመያዝ ሰፈልግ ኣይያዝም ይለኛ እባካቹ ኣስተሙሩኝ እህቶኔና ወንድሞቼ 🙏🙏🙏🙏🙏

    @user-qe7si1dr5q@user-qe7si1dr5q3 жыл бұрын
  • ቃለ ሕይዎት ያሰማልን 💚💛❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    @nardosmoges1588@nardosmoges15883 жыл бұрын
  • ሰይፈ ስላሴን አርጋኖን ሰይፈ መለኮትን እንድፀልይ ያስተማሩኝ በአስተምሮአቸው ይህን ፀሎቶች እንድንፀልይ ያስተማሩ ድንቅ አባታችን መላአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ናቸው በመፀለዬም እና አስተምሮአቸውን በመስማቴ ብዙ ለውጥ አይቻለሁ እድሜ ከጤና ጋር ለአባቴ መልአከ ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር ይስጥልኝ!!!!! ወንድሜ አንተም እድሜ ይስጥህ!!!!

    @user-wx2tf8ry6s@user-wx2tf8ry6s2 жыл бұрын
  • አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን

    @user-cv5du9gh5u@user-cv5du9gh5u2 жыл бұрын
  • ❤️ ❤️ ❤️ አሜን 👏 👏 👏 አሜን. 👏 👏 👏 አሜን 👏 👏 👏

    @farahangle8032@farahangle80323 жыл бұрын
  • ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን መምህራችን

    @user-ll6xv6pi1b@user-ll6xv6pi1b3 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያስማልን በጸሌታችሁ አስቡኝ

    @shebireyedenegleligeyedene6735@shebireyedenegleligeyedene67353 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ያክብርልን

    @user-bc4gk5sr5i@user-bc4gk5sr5i7 ай бұрын
  • ቃለህይውትን ያሰማልን ሀጣተኛ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ወልድ ብላችሁ

    @sarahcalap633@sarahcalap6333 жыл бұрын
  • ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን 💚💛❤️

    @digitechcell9187@digitechcell91873 жыл бұрын
  • ኣሜን ቃል ሂወት ያሰማል.

    @kibromgebre6726@kibromgebre67262 жыл бұрын
  • Amen amen ❤❤❤❤❤❤

    @user-te4fb9tn1q@user-te4fb9tn1qАй бұрын
  • መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    @adiwall1121@adiwall11213 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ሰይፈ ስላሴ እርዱን ስላሴዎች

    @hannaaragie8962@hannaaragie89623 жыл бұрын
  • አሜን ,,,አሜን,,,አሜን,,,

    @MelesBekel@MelesBekelАй бұрын
  • ለካስ አጋንት ከኔ ላይ ነው ያለው መፅሀፉ አለኝ ግን ገልጭእንኳን አይቸው አላውቅም እህት ወንድሞች በፆለታችሁ አስቡኝ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን ከልብ አመሰግን አለሁ

    @jgghg2383@jgghg23833 жыл бұрын
    • እኔም ከኢ፡ያ መፅፋ አመጣሁት ግን ገልጨ ዉ አላቃም እባካቹ በፅሎታችሁ አስቡኝ

      @sarasnvn9711@sarasnvn97113 жыл бұрын
    • እናመሰግናለን ቃለሂወትያሰማል

      @dstardstar3746@dstardstar37462 жыл бұрын
  • መምህር በእውነት ለሕይወት/ለነብስ/ ምግብ የሚሆን ትምህርት ነውና ከልብ እናመሰግናለን......

    @selamselamtube7005@selamselamtube70053 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @cellclinic2976@cellclinic29763 жыл бұрын
KZhead