ብዙዎችን ያነጋገረው የአብርሽና የሩታ አነጋጋሪው ጉዳይና የማዳም ቅመሞች ቡጥቡጥ😱 ሪከርድ ተሰበረ | ebs

2024 ж. 28 Сәу.
83 813 Рет қаралды

Welcome to The Funniest KZhead Channel.
እንኳን በሰላም መጡ!
እየተዝናኑ ቁምነገር ይማሩ !
#ebs
#ኢቢየስ
#fana
#zena
#ዜና
#news
#ሰበር
#Fanny
#Love
#Truestory
#dinklijoch
#ድንቅልጆች
#donkey tube
#eshetu
#EBS
#Dinklijoch
#ሰበርዜና
#movie
#Ethiopia
#Film
#film
#merejatv
#ethio360
#zemedkunbekele
#eshetumelese
#golddigerprank
#prank
#video
#Prank
#Videos
#Alex
#seifu
#Seifufantahun
#seifuebs
#drama
#🔴
#dinkadink
#ድንቃድንቅ
#ድንቅልጆች
#Facebook
#Howto
#how
#Tiktok
#tiktok
#report
#donkeytube
#derenews
#dere
#Abelbirhanu
#music
#film
#Music
#Film
#ethiopian music video
#eritrian music
#Daily news
#Fano
#fano
Ethiopia film,arts,amaharic film, amaharic music, derenes

Пікірлер
  • ነገ በጀነት የረሱል ጎረቤት እንድወን እና ነገ በአርሽ ጥላ ሰር ከሚሰበሰቡት ባሪያዎች እንድወን ነዉ አሚን😢😢😢

    @NejatJemal-wi1gf@NejatJemal-wi1gf21 күн бұрын
    • ሱለላሁአሊይሂወስለም🎉አላህበአርሽጥላስርይስብስብንያረብያኡመተልኢስላም🎉🎉

      @cgf8399@cgf839914 күн бұрын
    • ኡነት እኔ በጣም ነው ምዎድህ የኔ ዉድ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ዎንድም ❤️💕🫶🫶♥️🫶💕💕💕💕💕💕

      @HelenMamo-nl1oy@HelenMamo-nl1oy6 күн бұрын
    • s a w አሚን አሚን

      @user-ts1ir7bp5l@user-ts1ir7bp5l6 күн бұрын
  • በጀነት ነብዩ መሀመድንእንዳገኘዉ እጠይቀዉነበር

    @user-nn4jc5ws7e@user-nn4jc5ws7e21 күн бұрын
    • S a w

      @Feruzaahmed-pl7vl@Feruzaahmed-pl7vl21 күн бұрын
    • ሶለላህ አላሂ ወሰለም🎉🎉🎉🎉

      @AsAs-vp8fe@AsAs-vp8fe21 күн бұрын
    • Sallaallahuu alleehii wassallam ❤

      @user-ve7in7go6m@user-ve7in7go6m21 күн бұрын
    • s a w❤❤❤❤

      @sitinashikur31@sitinashikur3121 күн бұрын
    • ሱለላህ አለይሂ ወሰለም❤❤❤

      @FatumaTube-dp1sl@FatumaTube-dp1sl21 күн бұрын
  • መኞቴ ብዙ ነው አላህ የውስጤ ያውቃል ግን ደሞ የእናቴን እና የቤተሰቤን ደስታ ሁሌም እለምናለው 🙏🙏❤❤

    @user-kb7dv5wk6h@user-kb7dv5wk6h21 күн бұрын
  • ሱበሃን አላህ አላህ ሱበሃኑ ተአላ ምን ላድርግልሽ ቢለኝ የአላህ ወላሂ ዉዱ ነብዩን ሦለላህ አለይሂ ወሠለምን።ፈዳከ❤የኡሚ❤ያረሱለላህ❤ከነመላ ቤተሠቤ የሣቸዉ ጎረቤት እንዳደርገኝ እናቴንና አባቴን ጤናና እድሜ ሠጥቶልኝ በቤቴ ለመከባከብ ።ብዙ ህልም አለኝ አላህ ያሣካልኝ።ህልም ያላቺሁ ሁሉ አላህ ያሣካላቺሁ።መታገስነ ሶብርን አላህ ይሠጠን🎉🎉🎉ከሸቃላነት አዉጥቶ ከቤታችን የእርፈት እንጀራ ይሥጠን የአላህ የተጨነቀን አላህ ይፈርጀዉ የታመመን አላህ ያሽረዉ የተራበን አላህ የጎርሠዉ የታረዘን አላህ ያልብሠዉ የሙቱትን ሁሉ አላህ ጀነትን ፈረዶስ ይወፍቃቸዉ 😢😢😢

    @ZeynebaAhmed-qm9zz@ZeynebaAhmed-qm9zz21 күн бұрын
  • ፍጠርዬ የረሱልን ፊት እንድያሰኝ ነው 🤲

    @endalkekemale@endalkekemale21 күн бұрын
    • ሱለላሁአሊይሂወስለም🎉🎉

      @cgf8399@cgf839914 күн бұрын
    • እኔምሱላላአለይወሰለምንየኛውድነቢ❤❤❤😢😢😢

      @Samera156@Samera15610 күн бұрын
    • 👍👍👍

      @user-ch7cz8gs4d@user-ch7cz8gs4d10 күн бұрын
    • 👍👍👍

      @user-ch7cz8gs4d@user-ch7cz8gs4d10 күн бұрын
    • 👍👍👍👍👍👍

      @user-ch7cz8gs4d@user-ch7cz8gs4d10 күн бұрын
  • ለአባቴ እና ለእናት ትልቅ እድሜ 🎉🎉🎉🎉🎉ሌላዉ ትርፍ ነዉ

    @badryah460@badryah46021 күн бұрын
    • አሚንንንን የእውነት ለእናቶቻችን ለአባቶቻችን እርሜና ጤና

      @klovemys7062@klovemys706221 күн бұрын
  • ለእናት እድሜና ጤና ለሀገርችን ስላምና ፍቅርን

    @user-gw7hm4tv8w@user-gw7hm4tv8w9 күн бұрын
  • አጋሬ ኢትዮጵያ ሰላም አሪግሊኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲😭😭😭😭

    @MeskeleBekela@MeskeleBekela21 күн бұрын
  • ድንቁዬ እኔ ፈጣሪ ምን ላድርግልሽ ቢለኝ ሀገሬን ኢትዮጵያን ሰላም አድርግልኝ ብቻ ነበር የምለው😭😭😭🙏💚💛❤️

    @user-fo3xt2wo8t@user-fo3xt2wo8t21 күн бұрын
    • 💚💛♥️👍

      @aregashgebere@aregashgebere21 күн бұрын
    • 😢😢😢😢😢😢በጣም

      @GjjHhx@GjjHhx21 күн бұрын
    • Enem

      @halimaali4383@halimaali438321 күн бұрын
    • እኔየእኔውድ

      @user-vi5fw8hc4h@user-vi5fw8hc4h21 күн бұрын
    • 😢😢😢😢

      @Ethiopiawinet123@Ethiopiawinet12321 күн бұрын
  • እኔ አላህ ሱበአናው ተአላ ምን ላሪግልሽ ብለኝ ነገ የጀነት መግቢያ ቁልፍ የሆነችውን እናቴ እድሜ ከጤና ጋራ ስጥልኝ ነው የምለው ❤❤

    @user-vq7qj8qb5p@user-vq7qj8qb5p21 күн бұрын
    • Inen❤❤❤❤❤❤

      @Saada-yt7ye@Saada-yt7ye21 күн бұрын
    • አረ ባክሽ አላህ ሚባል ነገር የለምአትሸወዱ

      @22-mv7lh@22-mv7lh21 күн бұрын
    • ገምበጣም ​@@22-mv7lh

      @Fafi51296@Fafi5129620 күн бұрын
    • Keshem man eyanorek new tadya​@@22-mv7lh

      @dubaisatwa4019@dubaisatwa401920 күн бұрын
    • ​@@22-mv7lh😂😂

      @muntiyase649@muntiyase64920 күн бұрын
  • ፈጣሪ ጥሩ ነገር ሰቶኝ የተቸገርን መርዳትና በጀመተል ፊርደወስ የርሱል ሱለላህ አለይሂ ወሰለም ጎርቤት መሆን

    @Hawahemeda-nz6ts@Hawahemeda-nz6ts16 күн бұрын
    • ሱለላሁአሊይሂወስለምአላህያድርግንያኡመተልመሀመድያኡመተልኢስላም🎉🎉

      @cgf8399@cgf839914 күн бұрын
  • ጀነተ ፈርዶስ አስገብተኸኝ አንተን ማየት ነበር የምለዉ አላህ የ ሀያሉና ብቸኛው ጌታ❤❤❤❤❤❤❤❤

    @HaisaAl@HaisaAl21 күн бұрын
    • ኢንሻአላህአላህይወፍቀንጀነተልፊርዶስን

      @cgf8399@cgf839914 күн бұрын
  • ኢትዮጵያን እና አለማችንን ሠላም እንዲያደርግልን እመኛለሁ

    @Mebonrich_16@Mebonrich_1621 күн бұрын
  • እኔ ፈጣሪ ምን ልስጥሽ ቢለኝ የማያልቅ ገንዘብ ሠጦኝ በሀገራችን የተቸገረ አንድ ሠው ጠፋ እስኪባል ድረስ ሠውን እስከ ጥግ የምረዳበት ሀብትና ቅን ልቦና እዲሰጠኝ ነው ይስጥሽ በሉኝ👍👍

    @momiytube2277@momiytube227721 күн бұрын
    • ፈጣሪ ምጠይው የነበረው ጥሩ መልካም መሪ መሆን መሆን እና ሃገሬን መምራት ብቻ እና ሰላማችንን ማስመለስ

      @meronalex2219@meronalex221921 күн бұрын
    • 😂😂😂😂😂ያድርግልሽ ግን

      @myfano@myfano20 күн бұрын
  • ድንቃድቅዬ በጣም ነው ማደንቅህ ምታዝናናኝ በተለዛሬ ስለነአብርሽ እና እሩቲን ያወራኸው ተመችቶኛል ግንደሞ አንዳንድ መካሪ ነኝ ባዮች ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ በሌለንበት ነገር ሞለጩን የማዳም ቅመሞችን ያሳፍራል

    @Zahra-so5rl@Zahra-so5rl21 күн бұрын
  • ይመችሽ

    @user-lm6nf2wx1u@user-lm6nf2wx1u13 күн бұрын
  • ድቃድቅ በጣም ዘናነው ምታደርገኝ ኑርልን

    @user-fh2wq4bv4t@user-fh2wq4bv4t21 күн бұрын
  • ኢትዮጵያ ን ሠላም

    @user-ho9bw7fp2p@user-ho9bw7fp2p21 күн бұрын
  • ፈጣሪ ሐፃቴንበሙሉ ይቅርእድለኝ እለምነውነበር ❤❤

    @user-dk6hs9bm2x@user-dk6hs9bm2x2 сағат бұрын
  • አይዞህ ነፍስይማር እናትህ ስሜትገብቶኛ እናት የሁሉምነች ላሉት እድሜቸውን ያርዝምልን ያረብ ለሞቱትም ፍጣሪ ይማራቸውን😢

    @user-ti5sm1zh2f@user-ti5sm1zh2f21 күн бұрын
  • ፈጣሪ እንዲያደርግልኝ የምጠይቀው የኢትየዮጵን ሰላምና አንድነት እንዲሰጠን ነው

    @GirmaAlebachew-oy2cl@GirmaAlebachew-oy2cl21 күн бұрын
    • በትክክል❤❤❤

      @TigistTeklehaymanotGebreselass@TigistTeklehaymanotGebreselass21 күн бұрын
  • በመጀመሪያ ድንቃ ድንቅ tube በeeጣም ❤❤❤ እናመሰግናለን ያኑርልን ጌራሚ ሰው ነህ እንደ ስምህ ነህ።❤

    @user-ro7zj5tb9o@user-ro7zj5tb9o20 күн бұрын
  • ፈጣሪየን የምለምነው ሀፅያቴን ይቅር እድለኝ ሁልግዜ የንሰሀበሩን እድከፍትልኝ

    @ZemzemEndrias@ZemzemEndrias18 күн бұрын
  • ለእናቴ ረጅም እድሜ

    @lillysey5581@lillysey558121 күн бұрын
  • ድንቃ ድቅዬ እንኳን ደና መጣህ ድንቃ ድንቅን የምትወዱ ሁሉ ላይክ አርጉኝ❤❤

    @user-ok2mi2lp3k@user-ok2mi2lp3k21 күн бұрын
    • አላህ. ጀነትን. እዲወፍቀኝ. ለኔም. ለቤተሰቦቼም

      @ovucj7709@ovucj770921 күн бұрын
  • አምላካችን ለሐገሬ ሰላም ለህዝባችን ጤና ፍቅርን መቻቻልን ማስተዋልን ቢሰጠን አምላካችን

    @mihret2121@mihret212121 күн бұрын
  • እኔ የቂየመ ቀን 50,000ሺ አመት ሜደለይ ስንቆም በርሽ ጥለ ጠልየኝ እነም ጀነተል ፍርዶስ ረሱል ሰ,ዐ,ወ, አሰየኝ እነም አለሀን እረሱ አሰየኝ እለወለው❤❤❤

    @MySoft-mo7nu@MySoft-mo7nu4 күн бұрын
  • አብርሽ በጣም የዋህና ደግ ሰው ነው ከማንም ምንም አ ይፈልግም ዝብሎ የሰውን ስም ማጥፋት ወጀል ነው አብርሽ የሰ ዎችን እባ የሚያብስ የ ተቸገሩ የሚረዳ ተስፋ የቆረጡትን ይቲውብ የሚከፍት ጀግና ወድ ነው

    @user-em5ys4iv5f@user-em5ys4iv5f21 күн бұрын
    • ❤❤❤❤❤

      @user-pw4dq4bw3e@user-pw4dq4bw3e21 күн бұрын
    • ምድረ ሌባ ጥርቅም

      @TigistTadesse-fx4el@TigistTadesse-fx4el21 күн бұрын
    • ❤❤❤❤

      @FfFff-vr2gn@FfFff-vr2gn21 күн бұрын
    • ለእኔም ይክፈትልኝ😢

      @user-hs8in5zo6g@user-hs8in5zo6g21 күн бұрын
    • 😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

      @zuliekehaji8355@zuliekehaji835521 күн бұрын
  • አወታን ላድቃድቅም 😂መኪና እንግዛላት ባቃ ካማን ያሳል 😂😮😊😂😂

    @badryahmdi5979@badryahmdi597921 күн бұрын
  • ድሀወችን እየረዳሁ እ/ር እያመሰገንኩ የምኖርበትን ሀብት ቢሰጠኝ ❤❤❤❤ ያርግልሽ በሉኝ

    @ZufanZodan@ZufanZodan18 күн бұрын
  • ወንድሞቸ እናንተን የወለድቻችችሁ እናት ማሃጽንዋ ይባርክ💐🌼💐🌼💐🌼💐🌼💐🌻💙💙

    @user-ly2kc1is9z@user-ly2kc1is9z4 күн бұрын
  • ለንሰሐ ምት አደያብቅኝ ና ክብር ደም ና ክብር ስጋው ከፍቅርኛየ እንዲለኝ ነወ ❤❤😢

    @ehf4hd522@ehf4hd52221 күн бұрын
    • አይዛሸ እግዚአብሔር ለሁላችንም ይቅር ይበለን 🕊🕊💕😊

      @ehf4hd522@ehf4hd52221 күн бұрын
  • ወድሜ በጣም ትመቸኛለክ ሰላምክይብዛ ❤❤ እኔ ፈጣሪ ምን ላርግልሽ ቢለኝ ኢትዮጵያን ሰላም አድርግልኝ ነው የምለው እና ጤና ስጠኝ እላለው

    @user-pe5gy1il4f@user-pe5gy1il4f21 күн бұрын
  • ድንቃ ድንቅ እንዲ እል ነበር ምንም አይኑራኝ ዘረኝነት ጠፍቶ ሀገሬን ሰለም አርግልኝ ብዬ እለምን ነበር❤❤❤❤❤❤ሰለምሸ ይብዘ እትዮ ሃገሬ

    @Ethopialazalzalmtnur@Ethopialazalzalmtnur21 күн бұрын
  • 😢😢😢😢እመብረሀንን አፈረኩ እኔም ሳውዲ ነኝ ባንዳንድ ዝቃጮች እኛም አብረን መጨፍጨፋችን አበሳጨኝ ይገረማል ሁሉም ለኛ ነው እዲህ የሚበሳጩት

    @asterdesalegn5581@asterdesalegn558121 күн бұрын
  • ሙሉ ጤናዬን እንዲሰጠኝ ጤናዬን ❤❤❤❤❤❤❤

    @user-kt5fs6ui6d@user-kt5fs6ui6d21 күн бұрын
  • እኔ አምላኬ ብጠይቁኝ ምንም አልፈልግም ለራሴ ❤ሀገሬ እምዬ ኢትዮጵያዬ ስላሟ ብቻ እንድመለስ ❤❤የኢትዮጵያዊነት አብሮነት እንድ መለስ ።ያ ደግነታችን ።እርስ በርስ መከባበራችን እንድሰጠን ብቻ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    @rozaalain8036@rozaalain803621 күн бұрын
  • እኔ የንስሐ ህይወት ብቻ 🥹ሀጽያቴ ይደምሰስልኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ደሞ ይሆንልኛል

    @tigisit2534@tigisit253420 күн бұрын
  • ለኔ እና ለቤተሠቦቼ ረዝም እድሜ ከጤና ጋር ❤❤❤❤

    @user-pj1ur8kb9f@user-pj1ur8kb9f21 күн бұрын
  • የናቴን እድሜ ያርዝምልኝ

    @MedinaNurye-pz5lr@MedinaNurye-pz5lr21 күн бұрын
  • አገሬንና ቤተክርስቲያንን ሰላማቸው እንዲሠጣቸው

    @user-xd8bo1dm4g@user-xd8bo1dm4g21 күн бұрын
    • እውነት ❤❤❤

      @TigistTeklehaymanotGebreselass@TigistTeklehaymanotGebreselass21 күн бұрын
    • አሜን ሰላም ያርግልን🙏

      @user-yy8pg3pb3x@user-yy8pg3pb3x15 күн бұрын
  • ትክክል ነክ ወንድሜ የኔ ጀግና ወንድም❤❤❤❤❤❤

    @CarePhone-ms7pd@CarePhone-ms7pd21 күн бұрын
  • ፈጣሪ አባቴን መልሶ ቢሰጠኝ እና አጎደልኩ ብዬ የማስበውን ሁሉ ባደርግለት ደስ ይለኛል 😢

    @yonasbiset898@yonasbiset89821 күн бұрын
  • የንስሀ እድሜና መልካም ሚስት!!!

    @abbutesfaye4758@abbutesfaye475821 күн бұрын
  • ልዑል አምላክ እግዚአብሔር እኔን ጠይቂኝ ቢለኝ የምለው ነገር እንደስራችን ሳይሆን እንደ ቸርነትክ የሀገራችንን ኢትዮጵያን ትንሳየዋልን አፍጥነቅ አሳየኝ እንደ ምህረትክ ነበር የምለው።

    @areyamezethiopia1216@areyamezethiopia121621 күн бұрын
  • ሀገሬን ኢትዮጲያን ሠላም😢😢😢😢

    @Shibr-cj8kg@Shibr-cj8kg21 күн бұрын
  • የምር የልጁቷ አነጋገር በጣም ያናድዳል ሩታ በጣም ጨዋ ልጅ ትመስለኛለች ነውረኞች ናቸው ተዋቸው ልጆቹን ይሰሩበት ።

    @rozaalain8036@rozaalain803621 күн бұрын
  • ጌታ ሆይ ቅድስት ሀገራችን የደም ምድር ስትሆን ዝም አትበለን እኛ ሰወች በደለኞች ነን ግን ማረን 😢😢 ይቅርም በለን ከሀገራችን የገባውን ፀላይ አንተ ገስፅልን ሀገር ከሌለች ሀይማኖትም አትኖርም ስለዚህ ጌታ ሆይ ቅድስት ሀገራችን የደም ምድር ስትሆን ዝም አትበለን ነበር እምለው😢😢😢😢

    @Zemayared11@Zemayared1121 күн бұрын
    • እውነት በመጀመሪያ አገራችንን ሰላም ሲሆን ነው እድሜና ጤና የሚለመነው እሱ በቃን ይበለን

      @TigistTeklehaymanotGebreselass@TigistTeklehaymanotGebreselass21 күн бұрын
  • አብርሽ መልካም ሰው እንወዳዋለን አጭበረ አይደለም❤❤❤❤

    @pickalemayou1153@pickalemayou115321 күн бұрын
  • ሀገሬን ሠላም አድርግልኝ እለው ነበር😢

    @ajmandubai9807@ajmandubai980721 күн бұрын
  • ድንቁዬ የሳቄ ምንጭ❤😂😂😂😂

    @user-fo3xt2wo8t@user-fo3xt2wo8t21 күн бұрын
    • Yes he is

      @AnthonyBelay@AnthonyBelay21 күн бұрын
  • ድቃድንቃ እኮ ሰላም መጣህ የሳቃ ምጭ ኑርልን

    @user-dp8un6ql4m@user-dp8un6ql4m21 күн бұрын
  • ሀገራችንን ከ ሶሪያነት እንዲ ጠብቃት እለምናለሁ ሰላማችንን እንዲመልስልን

    @ermiman7790@ermiman779013 күн бұрын
  • እኔ እምጠይቀው መልካም መሪ ህዝቦችዋን እማይከፋፍል!!! መልካሙን ለሀገራችን ለህዝባችን

    @tiruyetesfayeabebe3796@tiruyetesfayeabebe37968 күн бұрын
  • የኔ ፍቅር ሰላየውህ ደስ ብሎኛል ናፍቀኽኝ ነበር እኔው አዝናናሀለሁ ፍቅርየ ናልኝ ብቻ የማፈቅርህ ሁሌም አፍቃሪህ ነኝ❤❤❤❤❤😊😊😊❤❤❤❤❤❤

    @Senait.tilahun@Senait.tilahun21 күн бұрын
    • Dewuyelet

      @selamaynalem1699@selamaynalem169921 күн бұрын
  • እኔ ለእግዚኣብሄር ምለምነው ሃገራችን ሰላም እንዲያረግልን

    @BirtuKasse@BirtuKasse21 күн бұрын
  • ፈጣሪ ምን ላድርግልሽ ቢለኝ ሃገሬ ኢትዮጲያን ሰላም ለህዝቦቿም ፍቅርን እንዲሰጥልኝ እና ሃጢያቴን ይቅር እንዲለኝ ነው❤❤❤😊

    @AbrehetWerede-th9sx@AbrehetWerede-th9sx14 күн бұрын
  • ሁሉምእሚያምረውባገርነውና።አገሬንሰላምእዳደርግልኝብየነበርየምጠይቀው😢😢😢

    @user-pb3jm8my3n@user-pb3jm8my3n21 күн бұрын
  • ጀነትን።እጠይቀውነበር❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

    @user-cc7lv7rg4h@user-cc7lv7rg4h21 күн бұрын
    • እኔም 😢😢😢

      @fatumaseid5522@fatumaseid552221 күн бұрын
    • እኔም

      @user-dd8sk6xs2r@user-dd8sk6xs2r21 күн бұрын
    • @@fatumaseid5522 አ

      @user-cc7lv7rg4h@user-cc7lv7rg4h20 күн бұрын
    • @@fatumaseid5522 🥰🥰🥲🥲

      @user-cc7lv7rg4h@user-cc7lv7rg4h20 күн бұрын
  • እውነቱን ለመናገር ከምንምና ከማንም በላይ በዚህ ሰዓት ለኛ ያስፈልገናል ብዬ የማስበው ንፁሕ ልቦና ነው ስለዚህ እሱን እጠይቃለሁ❤❤❤❤

    @GibiTube09@GibiTube0921 күн бұрын
  • እኔ እግዚአብሄርን ምጠይቀዉ ሰዉ እንዲያደርገኝ ንፁህ ህሂና እንዲሰጠኝ😢❤❤❤❤❤

    @addisemetiku1495@addisemetiku149514 күн бұрын
  • ለሃገራችን ፍቅርና ሰላም እጠይቃለሁ

    @WeyneshetTefera@WeyneshetTefera21 күн бұрын
  • አገራችንን ሰላም አርግልን ብየ እጠይቃዋለሁ

    @ssa1323@ssa132321 күн бұрын
  • የሀገራችን ሰላም

    @AbcdEfberita@AbcdEfberita21 күн бұрын
  • ሌላውን ሁሉ ስለሰጠኝ አመስግኛለሁ ቤንዚል ማደያ እንኳን ቢጋይበት ያልቃል ብዬ የማያሳስበኝን ብር ብቻ እንዲሰጠኝ ነው የምጠይቀው።

    @MiftahEdris-um4yo@MiftahEdris-um4yo20 сағат бұрын
  • መጨረሻዬን አሳምርልኝ ብዬ እጠይቀዋለሁ

    @tsehaynesh21@tsehaynesh2121 күн бұрын
  • በሂወት የሌሉትን እናትና አባቴን ቢመልስልኝ እና ባያቸው። ናፍቀውኛል።

    @user-wd5fo3uu7o@user-wd5fo3uu7o21 күн бұрын
  • ወላሂ ጌታየን እምጠይቀውእናቴን እረጅም እድሜ እድስጥልኝ ከዛም አብረን ወደጀነት እድንገባነው እምጠይቀው

    @azeezaazeeza5825@azeezaazeeza582521 күн бұрын
  • ፈጣሪን እንዲያደርግልኝ የምጠይቀው ቤተሰቦቼን እድሜና ጤና እንዲሰጥልኝ

    @KaleNate-eq8xc@KaleNate-eq8xc21 күн бұрын
  • አገሬን ኢትዮጵያን ሰላም አርግልኝ ነው እምለው ልመናዬም ጸሎቴም ይህ ነው

    @user-md1kw4rs7p@user-md1kw4rs7p14 күн бұрын
  • እኔማ ፈጣርን ሀገሬን ሠላም አርግልኝና ከሠዉ መጥባ አዉጠኝ ነበር የምልዉ😭😭😭😭

    @ematiii@ematiii21 күн бұрын
  • ለደከሞች ለምያለቅሱ ለእናቶች በሁሉ እርሱን እረሱን የምያስደስትባትን ነገር እንድሰጠኝ ፀሎቴ ነው

    @AshenafiAbebe-rd8gb@AshenafiAbebe-rd8gb21 күн бұрын
  • ትክክል ለምለም ጀግናሴትናት ቆራጥ ሴትናት አስደቡን አንድአንድ ቆረቆሮወች ድንቆሮወች በስመ አረብሀገርሴት እየተባል ትክክል ድቃድቅ የኛወቹ ናችዉደግሞየሚሽቃብጡት አኡዙቢላሂ እንኳንም ንግራችሆችዉ እህ ይመቻችሁ

    @cgf8399@cgf839914 күн бұрын
  • በብሔር በሀይማኖት የሚባሉ ሰዎችን ልቦና ስጥልኝ አገራችንን ሰላም አርግልኝ ነዉ የምለው😢

    @user-wl6od7sl4u@user-wl6od7sl4u13 күн бұрын
  • ዘመኔን ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር እንድጨርስ❤❤❤❤❤

    @kokijonas@kokijonas21 күн бұрын
  • ስለ ኢትዮ ሰላም

    @retareeta1367@retareeta136721 күн бұрын
  • ፈጣሪየን የምጠይቀዉ በሰጠኝ እድሜየ ሰወችን መርዳትና ከችግር የማወጣበትን እድሜና ሀብት እንዲሰጠኝ

    @user-ih2zg8lb3s@user-ih2zg8lb3s19 күн бұрын
  • ኢትዮጵያ ሀገራችን ሠላም አርግልን እና ናሆሜን በህይወት መልሥልን

    @MaritaYideg-ff1el@MaritaYideg-ff1el12 күн бұрын
  • አይቻልም እንጂ ፈጣሪን የምጠይቀው አባቴን በህፃንነቴ ነው ያጣሁት አንዲ ጊዜ አባቴ ብየ ብጠራው ምኞቴ ነበር

    @user-ir6fm4pt3z@user-ir6fm4pt3z21 күн бұрын
  • እችን ብትትኗ የወጣች ሀገር ሰላም እዲደርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😢

    @user-gq3sq4ly9q@user-gq3sq4ly9q21 күн бұрын
    • መቼ ውጪ ያሉት ዲያስፖራዎች ስለጮሁ አገር ተበተነች ትላለህ እንዴ የማይበጃት ይበተን

      @genetyilma7717@genetyilma771720 күн бұрын
  • ክፋትን ዘረኝነትን ከዚህ ምድር እንዲያጠፋልን

    @jociman187@jociman18721 күн бұрын
  • የቤተሰብ ጤና

    @user-ko8fd7fo2u@user-ko8fd7fo2u21 күн бұрын
  • እኔ ፈጣሪዬን የምጠይቀዉ በንፁልብ እንድወደዉና ትዛዛቱን ጠብቄ እንድኖር እርዳኝ ብዬመጠየቅ እፈልጋለዉ

    @user-qc5vt4hr1c@user-qc5vt4hr1c21 күн бұрын
  • እኔ ብጣይቃኝ ፈጣሪ ጄናተል ፍርዶስ ወፍቃኝ ነበራ የምለው

    @KhanKhan-sh1xq@KhanKhan-sh1xq21 күн бұрын
  • የኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም እንዲመለስ😢

    @SelamawitAntneh@SelamawitAntneh14 күн бұрын
  • እኔ እግዚአብሔር ምን ላድርግልሽ ቢለኝ ኢትዮጲያየን ሰላም አድርግልኝ ነዉ እምለዉ የናፈቀኝ የሀገሬና የህዝቤ ሰላም ነዉ

    @user-df1qz3ef7r@user-df1qz3ef7r20 күн бұрын
  • ሲጠብቂህ እንኩዋን ደህና መጣህ 🥰🥰🥰😂😂😂😂

    @MobileCare-qs2kd@MobileCare-qs2kd21 күн бұрын
  • ማኛው ዳግመኛ መፈጠር😢😢 ወደ ልጅነት መመለስ❤❤

    @Merry927@Merry92721 күн бұрын
  • Wooooow lemelemya geta yebarekes

    @eyyhhfwpeyyhhfwpp7326@eyyhhfwpeyyhhfwpp732617 күн бұрын
  • እኔምለው አብርሽ ና ሩታ ሊረዱ ነው የተባለው ስሙን የት አገኙት ግን እኔ እኮ የቅናት መንፈስ አብርሽ ጀግና ነው ከመዳም ቤት የሚሰሩትም ጀግና ናቸው ሲጀመር እራሳቸውን ያውቃሉ ከነሱ የበለጠ የቤተሰባቸው ሁኔታ የሚውቅ የለም ኧራሳቸውን ያውቃሉ 😢😢❤❤

    @FatumaTube-dp1sl@FatumaTube-dp1sl21 күн бұрын
  • ወንድ ወንድ ሲሆን ደስ ይላል ለቃቃሚ ወንድ በጣም ይደብራል

    @messyshime9454@messyshime945421 күн бұрын
  • የአብርሽና የሩታ ነገር ምቀኛ ነው እንደዝህ የምያደረጉት ።።ደግሞስ ወዶ ካደረጉ ምን አገባቸው የምሬን ነው ❤የምር ልጆቹ በፍጥነት ስለ አደጉ ነው ምቀኛ የበዛባቸው ❤❤

    @rozaalain8036@rozaalain803621 күн бұрын
  • ሀገራችንን ሰላም አድርጎ ለ ንስሀ ሞት ሁላችንንም እዲያበቃን እጠይቀዋለሁ😢😢😢

    @tsehaymisganaw699@tsehaymisganaw69921 күн бұрын
  • Ke mewedachew sew gar jenetel firdos endgebana nebyachnn Muhammad s.a.w mayet ❤

    @haratube29@haratube2918 күн бұрын
  • እናቴን እድሜና ጤና እድሠጥልኝ አባቴን 😢😢በጀነት እዳኖርልኝ ነው የምጠይቀው አላህየን አባቴ

    @emumuhamedyoutub1376@emumuhamedyoutub137618 күн бұрын
  • እኔ ፈጣሪ እድልቢሰጠኝ እንደ እናት እንደ አባት እንደ ወንድም እንደ እህት ዬምኮራባት ዬምንመካባትን ዞሮን ዞሮን አለችን ዬምንላት 😢እምዬሀገሬን🎉🎉ኖላሟተመልሶ 🎉ሁላችንም,ወደ ድሮ,ፍቅራችን,ተመልሶ 😢እምዬ ሀገሬን,ደስታዋንማዬት,ነው ዬዘወትር,ዱዓዬም,ፀሎቴም

    @user-qc8qu5nh4s@user-qc8qu5nh4s16 күн бұрын
  • ወይ ድንቃድንቅ እውነትም ድንቅ ድንቅ ❤❤❤❤ ፈጣርዩን እንዲያደርግልኝ የምፈልገው ወንጀሌ ሁሉ ምሮልጅ ጀነት እንድወፍቀኝ ያ ነው ምፈልገው😢

    @user-dg3oo3iq8t@user-dg3oo3iq8t20 күн бұрын
  • አንዳንድ የአረብ ሐገር ሴቶች አትርዱ አይደለም ብዙ እርዳታ ላይ ትሳተፋላችሁ ጥሩ በረከት ነው ግን የሚያስፈልገውን እና መረዳት ያለበትን ብትለዩ መልካም ነው መጀመሪያ ተቸግረሽ የወጣሽበት ቤተሰብ አለ መርዳት እነሱን ነው የነሱን ችግር ቀርፈሽ ከሆነ በቀጣይ ብዙ ህፃናት አዛውንት ወጣቶች አሉ ትክክለኛ ተደራሽነታችሁ ለነሱ ቢሆን መልካም ነው ካንቺ የተሻለ ኑሮ ለሚኖር እና በአንድ ቪዲዮ ገንዘብ ለሚያትም ሰው እንደዚህ መሆን ጤንነት አይመስለኝም እውነት ለመናገር ልፋታችሁ ያሳዝነኛል ሐገራችሁ መጥታችሁ እንኳን መስሪያ አጥታችሁ ተመልሳችሁ ስደት ስትሄዱ በጣም ያሳዝናል እህቶቼ የለፋችሁበትን በአግባቡ ተጠቀሙ መስጠት ካለባችሁም በትክክል ለተቸገረ የፈጣሪ በረከት የሚገኘው ከዛ እንጂ ሞልቶለት በሚዲያ ለሚዝናና ሰው በመርዳት የሚገኝ በረከት የለም ብቻ አበዛሁት ልቦና ይስጣችሁ

    @yonasbiset898@yonasbiset89821 күн бұрын
    • እረ ግርም ይላሉ ወላሂ በአላርም እየተነሱ በሰው ቤት አሁን ምን ይሉኝ እያሉ ቢያም ቢደክም ማረፍ የለም ጌን ማሰቢያቸው ተዘግቷል ሲያናዱ ብሽቆች ስንቱ ተፈናቅሎ ጎዳና ወጥቷል ለነሱ ቢረዱስ ካላቸው

      @user-ln2me7yx4j@user-ln2me7yx4j21 күн бұрын
  • ለገሬ ሰላም ብቻ ነው የምፈልግ ማርያምን አሁን ሌላ አልጠይቀውም ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢

    @OkOk-re3ut@OkOk-re3ut20 күн бұрын
    • አይዞን የተስፍ አምላክ ነው የምናመልከው ሰላሙን ይላክልን ቸሩ መድሐኒአለም🙏🙏🙏🙏🙏

      @user-yy8pg3pb3x@user-yy8pg3pb3x15 күн бұрын
  • በርታ ወንድማችን የምትለቃቸው ቪድዮች አይቼ ሳልጨርስ አልወጣም 🥰🥰🥰

    @Lamiyaawel@Lamiyaawel21 күн бұрын
KZhead