Ethiopia - ኑዛዜው...!  ጊዜ ጠብቆ የወጣው ሚስጥር

2024 ж. 18 Нау.
116 881 Рет қаралды

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер
  • ሰው ወዶ በራሱ መልካምንም ክፉንም ማድረግ አይችልም። ነገር ግን ፈቅዶ ለሁለቱም ይገዛል። የሰራህውን አምነህ እንዲህ በፀፀት ልብ ማውራት መቻልህ በራሱ ትልቅ ነገር ነው። ተባረክ ንፁህ ልብ ነው ያለህ🥰🥰🥰❤

    @tizitagirma2447@tizitagirma2447Ай бұрын
  • ቢኒያም ምን. አለበት ዝም. ቢል የቆጡ የባጡ ባያወራ

    @user-ot2ks1nn1z@user-ot2ks1nn1zАй бұрын
  • አባቴ አሁን ይህ ሁሉ መቀባጠር በአማራ አማራ ላይ ያደረሱት እግፍ እናፀንቀት ለወያኔ ም ለማዷጎልጃቸዉ ለናዚ እብዱ አሀመድ አልበጀም አወ አማራ ተነስቶ አይታለልም ድል ለአሳረኛዉ ህዝብ አማራ ፋኖ

    @YirgaBezezewe-cs7hi@YirgaBezezewe-cs7hiАй бұрын
  • Wow 🤩

    @workeaimishaw7679@workeaimishaw7679Ай бұрын
  • ቢንያም ተደብቆ ነው የነበረው ነፍጥ ኣላነሳም

    @user-ep3py8sl5e@user-ep3py8sl5eАй бұрын
  • ማን፡ያምነዋል?

    @abatlij1623@abatlij1623Ай бұрын
  • ስንቱን አስፈጅቶ ይሆን?

    @surafelbadege6254@surafelbadege6254Ай бұрын
  • Hela

    @user-kq1cd9yv1r@user-kq1cd9yv1rАй бұрын
  • አዎ ለምን በቀጥታ interveiw አታስተላልፍም?

    @almazshiferaw1016@almazshiferaw1016Ай бұрын
  • የደሄው ደም ይፍረዳችሁ ክፍዎች የሉሲፈር መንፈስ የደሃውን ደም ቦድናዘር እየለ እስከመቼ ነው ምድሩን የምትረብሹት እግዚአብሔር ኡንቀላችሁ

    @MimiMimi-wr1jk@MimiMimi-wr1jkАй бұрын
  • WASHTAME

    @aynalemgeletu46@aynalemgeletu46Ай бұрын
  • እያራ ያለው ስለ ህግ ነው መጪው አዲስ ስርዓት ህግ መንጋውም ጫናውም ጉልበት ባለው ነው የሰው ልጅ በማህበር በብዙ ተከፍፉለን የሚያዋጋን👿 ማህበርሩ በዛ idiot በዛ 😢

    @GedaJohar-xl8ht@GedaJohar-xl8htАй бұрын
  • የራሱን ንግግር ለምን አታሰማንም።

    @tilahunerduno8740@tilahunerduno8740Ай бұрын
  • ድል ለኢትዮጲያ ሞት ለባንዳዎች!!

    @mustefayassin6100@mustefayassin6100Ай бұрын
  • ስታስጠሉ የተፋኸውን የምትበላ ደንቆሮ እሄን ያልሰማ የማያውቅ ማንም የለም

    @addishuman3181@addishuman3181Ай бұрын
  • ለምን የራሱን ድምፅ አታሰማንም

    @sebleasfaw5952@sebleasfaw5952Ай бұрын
  • 🤗🤗🤗🤗🤗🤗

    @user-tv2xe2eg2c@user-tv2xe2eg2cАй бұрын
  • Beseferut kuna tesefer esren isum kemesat

    @foziamohamed1874@foziamohamed1874Ай бұрын
  • kezerefeh biuhal haune teqeyrialehu bilene meaninig less.🤷🏿‍♂️

    @einhornwelt6571@einhornwelt6571Ай бұрын
  • ፅንፈኛው ነዋ

    @user-wn3fx3mf9b@user-wn3fx3mf9bАй бұрын
  • ፈታ ግን ፈታላ ሆነህ ቀረህ አሁን በዚግዜ ሰው በሰላም ወቶ በማይገባበት ሰዐት ያንተ ፍተላ ምን ያረግልናል

    @haillkebede9526@haillkebede9526Ай бұрын
  • ቢኒያም አሪፍ ለውጥ ነው ጀግና

    @mustefayassin6100@mustefayassin6100Ай бұрын
  • ከ180ቹ

    @Yosef-lx3yu@Yosef-lx3yuАй бұрын
  • The difference between Benyam and Abiy is Benyam was targeting individuals Abiy is targeting entire population of civilians. He uses the nations military against its citizens etc

    @Sarahj962@Sarahj962Ай бұрын
  • En btam ewdchawelowe

    @SarLucky@SarLuckyАй бұрын
  • Hi

    @user-tv2xe2eg2c@user-tv2xe2eg2cАй бұрын
  • ቢኒያም እባክህን ፂምህን አንሣው !

    @sadorberi1532@sadorberi1532Ай бұрын
  • ግን ግን በወልቃይት ጠገዴና በራያ ጉዳይ የተለወጠ አቋም እንዴለለው አትዘንጉ።

    @ayalewasres9192@ayalewasres9192Ай бұрын
  • Beweyane Gze wedaju yetaserebet sew Lezi Mejger miyans Hulet Ejochu qortso kalasarefew shintam new

    @haypfdj1st@haypfdj1stАй бұрын
  • አሁን ይሄን ምን ብለህ ነዉ አየር ላይ የምታዉለዉ።ገራባደ

    @anthenehbeze.@anthenehbeze.Ай бұрын
  • Where is his voice, it seems not true

    @belewchebud2947@belewchebud2947Ай бұрын
  • ሰለ አማራ አትጮህም ሆዳም ነህ።

    @samcity7267@samcity7267Ай бұрын
  • አሁን ይሄ ምን ይጠቅማል? ተራ የግለሰብ ሓተታ።

    @hailulemma6714@hailulemma6714Ай бұрын
  • አማርኛን በአማሪኛ ትርጉም ነው ያቀረብከው ? ቀጥታ ቃለ መጠይቁ ን ፖስተው !! አሰልቺ አትሁኑ አቦ

    @frewalato1735@frewalato1735Ай бұрын
    • ይሄ የአብይ ፍርፋሪ ለቃቃሚ አማርኛን ልተርጉምላችሁ አለ😂😂😂😂😂

      @Amen-vh8pt@Amen-vh8ptАй бұрын
    • KZhead ላይ አለልህ ሙሉ ኢንተርቪው ..... እዚህ ላይ ሙሉውን ኢንተርቪው መጫን አይቻልም

      @girmaasres2598@girmaasres2598Ай бұрын
    • @@girmaasres2598 ጅላ ጅል አዎ እናውቃለን ታዲያ ትርጉም ምን ያደርጋልና ይተረጉምልናል

      @Amen-vh8pt@Amen-vh8ptАй бұрын
  • አሁን ይህ ሽማግሌ ባንዳ እውነት ኢትዮጵያ ሊመራ የመኛል ግዜ አልፎባሃል አክብረንህ ነበር አሁን ግን ቀለለብን

    @user-tr7tr8lu8d@user-tr7tr8lu8dАй бұрын
  • Dr Beniyam was closed No1 Pm Dr Abiy friend, their relationship above words.simply A_z like Blood Bro... Dr Beniyam T. Coming to the truth&witness about Pm Dr Abiy Ahmed hard working Moral and Strong Efforts, that planned to Become the prime minister of the country.

    @user-rd2tl9rs6t@user-rd2tl9rs6tАй бұрын
  • ይኸ የተረገመ እርኩስ ዘር እንዳርጋቸው በዛን ግዜ ሞቶ ቢሆንስ?

    @besm113@besm113Ай бұрын
  • Mindinow dimtsih wadakadmo dimtsi tamalis yante dimsti faligan now minmataw

    @elamadula9745@elamadula9745Ай бұрын
  • ደህና ነገር አዉርተህ ሞተሀል የወረበሎች ልሳን የአስስት ሚድያ ነዉ!!!

    @tewodroshunachew5671@tewodroshunachew5671Ай бұрын
  • ምታወራው ሌላ ስለ አንዳርጋቸው እስር የቢንያም ኢንተርቪ ሌላ ፣ ፣ ፣ ንፍጥ ራስ ነገር ነህ የአብይ ፍርፋሪ ለቃቃሚ አማርኛን ልተርጉምላችሁ አልክ😂😂😂😂😂

    @Amen-vh8pt@Amen-vh8ptАй бұрын
    • አቤት ምን ዓይነት ባለጌ ነህ ስድብ ነው ስትማር የነበረው አለማዳመጥ መብትህ ነው ከማሳደብ

      @gravitymobile7558@gravitymobile7558Ай бұрын
  • trouble in the paradise. the system is bullsh*t. allways, evils came to power.

    @kiflymerhu832@kiflymerhu832Ай бұрын
  • የሴጣን ቁራጭ

    @teklukifel2054@teklukifel2054Ай бұрын
  • ኮ / ቢኒያም የጠንካራ የደንነት አቋም ላይ ያለች ሀገር ምልክት ነው ይህ ሚዲያ በጥላቻ የቸሞላ መሰብሰቢያ ነው

    @KibKeb-hw4qi@KibKeb-hw4qiАй бұрын
  • ❤😂🎉😢😮😅😊

    @abdiiboruushaakkiissoo6465@abdiiboruushaakkiissoo6465Ай бұрын
  • ህውሀት እና የህውሀት ሰው ካልሞተ በስተቀር አይታመንም ፣ ይሄም የህውሀት የስለላ መንገድ ነው ወይም ቢኒያም የተያዘበት ገንዘብ ፣ ያላላቀ ኢንቨስትመንት ጉዳዩን ለመጨረስ በአዲስ ሀሳብ እየመጣ ነው ።

    @ashuadem2136@ashuadem2136Ай бұрын
    • አይ ገለቱ

      @wediweyinking@wediweyinkingАй бұрын
  • ቆይ ለምን አንሰማውም ምን እንደተናገረ አንተ አወራክ እንንጂ እኛ አልሰማንውም ከሱ አንደበት ካልሰማንው እውነታው ያጠራጥራል

    @melatsega@melatsegaАй бұрын
  • ቢኒያም ማለት ዝም ብለህ ማለፍ. ነው

    @user-ot2ks1nn1z@user-ot2ks1nn1zАй бұрын
  • Binham is seek, why you take him as a source

    @getachewwork5480@getachewwork5480Ай бұрын
  • ሰምተነዋል ምን ታሽቃብጣለህ ደንቆሮ

    @addishuman3181@addishuman3181Ай бұрын
  • ምኞቱ የሞላለት ቀሽ መሪ አብቹ 🌺🌺🌺ዘነዘናው አንዳርጋቸው ፅጌ በመልካም ስላልተነሳና ሁሌ ሸረኛ ሀሻብን ስለሚያስብ እንደ ግመል ሽት ወደኋላ ቆሞቀር

    @Yfdbkg@YfdbkgАй бұрын
  • Fek new aye segetye yehasot propoganda ayselechachu hulye wushet wrong !!!! wrong!!!!!wrong

    @frnussteferi607@frnussteferi607Ай бұрын
  • እንተ ውሻ አብደሀል ፀበል ሂድ ማንም አያምንህም

    @user-mj4pi3fz4p@user-mj4pi3fz4pАй бұрын
KZhead