Ethiopian Drink "How to make Kinito" የኪኒቶ መጠጥ አሰራር

2017 ж. 2 Жел.
164 034 Рет қаралды

Shop Here spreadshop-admin.spreadshirt.... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер
  • እኛን ለማስተማር ጊዜሽን ሰውተው ቪዲዎ መቅረፅሽ ፈገግታሽ ንፅህናሽ እያንዳንዷ ዝርዝር መረጃ ሳትደብቂ መናገርሽ በእውነት ነው የምልሽ የአዳነ እናት ልዩ ሴት ነሽ ቅን ልቦና ነው የታደልሽው አላህ በሙሉ ጤና ከቤተሰቦችሽ ጋር በደስታ ያኑርሽ እድሜና ቤተሰብሽንም አላህ ይባርክልሽ። ወላሂ በጣም አደንቅሻለው ብዙ ነገር ተምሬአለው። አንቺ በማለቴ ይቅርታ እናቴን ስለምትመስሊኝ ነው። እወድሻለው

    @Hope20437@Hope204376 жыл бұрын
  • እስኪ መፀሀፋ ይታተምልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

    @sarasara-po1sc@sarasara-po1sc3 жыл бұрын
  • እናታችን ባለሙያ አረግሽን እድሜና ጤና ይስጥልን ግን ለምን መፀሀፍ አታሳትሚም ሀገር ሰንገባ ገዝተን በዛ እንጠቀማለን ልጄችሸም ባለሙያ ሁነው እስከ ልጅልጅ ልጅልጅ።።።።።።። ይደርሰላ መፀሀፍ አሳትሚልን

    @user-pr7br5se3o@user-pr7br5se3o6 жыл бұрын
    • በጣም አሪፍ ሃሳብ👌

      @Tube-nq2uz@Tube-nq2uz2 жыл бұрын
  • እናታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ባለሙያ ነሽ ፅድት ያልሽ

    @alem6447@alem64475 жыл бұрын
  • የእናት ውለታዋ ይህ ነው እናመስግናለን ማሚ

    @MegaAbya@MegaAbya8 ай бұрын
  • I don't know why every time I see emama I feel so happy makes me miss my mom even more ,very happy to see you healthy emama,እድሜዎት ይርዘም

    @kennethbrian1220@kennethbrian12206 жыл бұрын
  • ስወዶት እኮ። የኔ ንፁህ ደግሞ ቁልፍ ቁልፍ የሆኑ ነገሮችን አንድም አረሱም

    @mushirettube878@mushirettube8787 ай бұрын
  • የኔ እናት እጆት ይባረክ መድሀኒአለም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

    @beli7375@beli7375 Жыл бұрын
  • ለምን መፀሀፈ አታሳትሙም ማዘርየ ካገር ስንገባ እንጠቀምበታለን

    @husintoube5572@husintoube55726 жыл бұрын
  • በጣም እናመሰግናለን ማዘር

    @stststst3153@stststst31536 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ማሚ እጅሽ ይበርክ

    @lailalaila1877@lailalaila18776 жыл бұрын
  • በጣምእናመሰግናላን ማማየ

    @SamiraHasan-fg3lg@SamiraHasan-fg3lg6 жыл бұрын
  • I love what you doing but mostly how you explain the things that u do, .keep it up .

    @samson9986@samson99863 жыл бұрын
  • ድስ ላይክ እምታደርጉ ልቦና ይስጣችሁ ይችንን ትመስል እናት ማሻ አላህ

    @user-yh4dy4vo3b@user-yh4dy4vo3b2 жыл бұрын
  • በጣም አመሰግናለው ማዘር በጣም የምፈልገው ትምህር ነው

    @vdbbvv5515@vdbbvv55156 жыл бұрын
  • ማማየ እናመስግናለን እድሜና ጤና ይስጥሽ ካንች ብዙ ሙያወችን ተምረናል

    @SaraSara-ij2or@SaraSara-ij2or6 жыл бұрын
  • እናመሠግናለን እናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

    @user-nq3jd6jz2p@user-nq3jd6jz2p6 жыл бұрын
  • Enamesegnalen mamaye

    @hayatbedada6101@hayatbedada61016 жыл бұрын
  • እንኳን በሰላም መጡ❤❤🙋Thanks you 👏 👌👌

    @marymtube9213@marymtube92136 жыл бұрын
  • Thankyou GOD bless you

    @messeret911@messeret9116 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን እጆትን ይባርከው

    @user-gk8jk9hm2u@user-gk8jk9hm2u6 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ማማዬ

    @user-so1uw9hv5o@user-so1uw9hv5o6 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ማም

    @user-my5ww6cb9d@user-my5ww6cb9d6 жыл бұрын
  • ማምዬ እጅሽ ይባረክ እግዚአብሔር. ዕድሜና ጤና ይስጥሽ

    @user-bx3lm7ik2e@user-bx3lm7ik2e6 жыл бұрын
  • እማ አመሰግናለሁ እየቀቀሉ እንጨት ከመ ጨረሰ ጥሩ መላ ነዉ

    @hvghgg4292@hvghgg42924 жыл бұрын
  • ሎሚና ብርቱካን መጨመሩ ግድ ነው እንዴ!? እስኪ መልሱልኝ

    @ekranmohammed7840@ekranmohammed78402 жыл бұрын
  • ሰላም ላንች ውዷ እና ቆንጅየዋ እናታችን በጣም ነው የምወድሽ ማሚ እኛ ቤት ያልኮን መጠጥ ስለማንጠቀም ኪነቶ በብዛት እንሰራለን ግን በጣም ይለያል እናቴ የምታረገው ገብሱ በጣም ሳያር ይቆላል ከዛ በትልቅ ብረት ድስት ይቀቀላል የመጀመሪያው ውሃ ነጣም ነው የሚያስፈራው ጥቁረቱ 3-4 ጊዜ ይቀቀልና ይበረዛል ከለሩ ዳርክ ብራውን ይሆናል ብርቱካን ጭማቂ ቀረፍ ካሚራ እና ስኳር አድርጋ ከ4እስከ5 ቀን ንፍስ እንዳይገባው በደንብ ተከድኖ ይቀመጣል ሲበቃው ይጠጣል በጣም ነው የሚጣፍጠው በናቴ በዚህ መንገድ ነው ግን ሲቆላና ሲቀቀል ያደክማል ያንችንም መንገድ እሞክረዋለሁ ተባረኪልኝ

    @marina.jesuslove7976@marina.jesuslove79766 жыл бұрын
    • Marina. jesus love እረጅም እድሜ ለእናትሽ ሜርና ስኳር ይደረጋል ውይም የጅስ ዱቄት? ካስታወሽ የሀገርቤቱን ..አመሰግናለሁ

      @user-tz1hf4dl4j@user-tz1hf4dl4j6 жыл бұрын
    • ሐና ሐና. አዎ አስታውሳለሁ ውዷ እህቴ ግን የጁስ ዱቄት ልቤን ያቅረኛል ትላለች እናቴ እና እሱን አትጠቀምም ማርና ስኳሩ አንድ አይነት ጣእም አይሰም እኔ የስኳሩን ነው የምመርጠው በዛ ያለ ብርቱካን ተጨምቆ ይገባል

      @marina.jesuslove7976@marina.jesuslove79766 жыл бұрын
    • Marina. jesus love ሜሪ እሺ የኔውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ስነምግባርሽ በጣም ደስ ይላል የእናቷ ልጅ ብየሻለሁ ክክክ ደሞ እናቴን የት አወቅሻት እንዳትይ.ጥሩ ቤተሰብ ያሳደገው ያስታውቃል.ተባረኪልኝ

      @user-tz1hf4dl4j@user-tz1hf4dl4j6 жыл бұрын
    • Marina. jesus love እኔም እንደሱ ነበር ግን ሁሉም ይሆናል

      @user-bm1xs4lc4d@user-bm1xs4lc4d6 жыл бұрын
    • ሳህ እኔም እደዚህ ነው የማውቀው

      @hbintomer1948@hbintomer19486 жыл бұрын
  • mami thanxs

    @zinashaklilu187@zinashaklilu1876 жыл бұрын
  • በጣም ያምራል አመሰግናለሁ

    @user-nw1ov6mf1f@user-nw1ov6mf1f2 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን እናታችን

    @serkalemtegenu528@serkalemtegenu5286 жыл бұрын
  • ማሚ ተባረኪ አቦ♥♥♥

    @weyenuagezawe6546@weyenuagezawe65466 жыл бұрын
  • እናመስግናለን ♥♥♥♥

    @mekditube5653@mekditube56536 жыл бұрын
  • Kinito melat cimaki nw wys lelanw mamiyee? Betam enamesegnalen

    @kedistamanuel8563@kedistamanuel85636 жыл бұрын
  • tebareki enate ekonesh edemi cemero yesetesh

    @birshg3991@birshg3991 Жыл бұрын
  • Mamye thanks i did mekete for eid oll my family like it is very nice thanks very much

    @lilyyasin7982@lilyyasin79825 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን እሜ ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ

    @user-yp6lv8hn4b@user-yp6lv8hn4b6 жыл бұрын
  • Wawuu. Thanks maami

    @hayaatahawaes9464@hayaatahawaes94646 жыл бұрын
  • mami እናመሰግናለን

    @husintoube5572@husintoube55726 жыл бұрын
  • Enameseginalen enatachin gin sikuwar yegid birawun mehon alebet nechu ayihonim yemitawuku melisulegn

    @genifiker3958@genifiker39586 жыл бұрын
  • Wow thanks momo long life

    @ashbellh5043@ashbellh50435 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን

    @user-vk7nk5uo9h@user-vk7nk5uo9h6 жыл бұрын
  • ቆይኪነቶ ያሰክራልእዴ

    @user-rw9cz1fh4q@user-rw9cz1fh4q Жыл бұрын
  • Wow mom betame enmsgnilen

    @samhertesfay8481@samhertesfay84816 жыл бұрын
  • Mather ejeshe yebarke bezu ngrochene kaneche ksemalehu fexari erjeme edme yemexelene

    @negesetesaba6454@negesetesaba64546 жыл бұрын
  • ማሚ በጣም እናመግናለን እድሜና ጤና ይስጥልኝ

    @fetibamude2471@fetibamude24713 жыл бұрын
  • Mami selame beyalehu mami tebareki yehane lemeserate matareyale yelemezi Gene tebareki egziabehare amelake

    @meletezeraye7989@meletezeraye79896 жыл бұрын
  • Thank you, sweet mommy.

    @MM-ud5mr@MM-ud5mr5 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ማም እውነት በለሙያ ነወት

    @emancjguh5802@emancjguh58026 жыл бұрын
  • እጅ ይባረክ ማማዬ

    @meserettesema8013@meserettesema80134 жыл бұрын
  • mom endet senebetish? enem ye keneto aserar yemawkew gebisu tekolto tekekilo new gin yanchi leyet alebign eski asrejign

    @yeshialemu4451@yeshialemu44516 жыл бұрын
  • Thank you for posting this video now I learned how to make it🌷🌷🌷👏🏾👏🏾👏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️

    @Azi2424@Azi24245 жыл бұрын
  • Edemena tenawn yesetawat mame

    @yeamelakenatdengelhoybemel1115@yeamelakenatdengelhoybemel11156 жыл бұрын
  • ዋውውውውው እናመሰግናለን

    @zmanaymary6321@zmanaymary63216 жыл бұрын
  • Thank you mami

    @meseretenameseginalentamir2958@meseretenameseginalentamir29586 жыл бұрын
  • ማማዬ አመሰግናለሁ ተባረኩ፡፡

    @meskeremtefera786@meskeremtefera7865 жыл бұрын
  • የገብስ አሻሮ ከየት ነው የሚገኘው?!

    @lolhaha8922@lolhaha89225 жыл бұрын
  • ውይ ማሜዬ እጅሽ ይባረክ እኔም ሰርቼ አሳይሽአለው ግን አላግኝም እዚ

    @ranelseifu5805@ranelseifu58056 жыл бұрын
  • Has anyone made this with active yeast? Also how much sugar shall I add, should the sugar be a % of the total water or drink?

    @MikeTan-ow7ms@MikeTan-ow7ms Жыл бұрын
  • እጅሽ የተባረከ ይሁን።

    @jeddahje5209@jeddahje52092 жыл бұрын
  • ዋው ማሚን ሲያምር እድሜና ጤና ይስጦት የኔባለሙያ

    @user-gk7cm9ux3b@user-gk7cm9ux3b6 жыл бұрын
  • Mami enamesegenalen ethiyo ye gebes asharow yekekelal yanchi arif sistem new erejim edema yesetesh mamiya

    @tgyegetaleji3102@tgyegetaleji31026 жыл бұрын
  • Ejeshe yebarek Ehete!!!!

    @user-js3px6el5b@user-js3px6el5b12 күн бұрын
  • አቤት የኔ ውድ እናት አቤት ሞያ አቤት ንጽህና እፍፍፍ ፈጣሪ ይባርኮት ከርሶ ብዙ ሞያ ተማርኩ

    @alemyemodeshlijtube19@alemyemodeshlijtube192 жыл бұрын
  • በጣም ደስ ይላል በርቺ

    @Melese595@Melese5953 жыл бұрын
  • ማሚየ የሚስሪውን ከመውደደ የተነሳ በስስት አይሻለሁ ኡሚ እርጅም እድሜ እናቴን መሳይ

    @rahmatadss6919@rahmatadss6919 Жыл бұрын
  • ምርጥ እናት በርቱ ማዘርእየ

    @user-bm1xs4lc4d@user-bm1xs4lc4d6 жыл бұрын
  • Wow mammaya ejeshe yebarake Yan enate bezu nager tamarkuge kanche edema ka mulu tanenate emagelshalahu love 😍😍 you

    @rahel3336@rahel33366 жыл бұрын
  • ጥንቅቅ ያለ ስራ እጅ ይባረክ እናቴ

    @betelhemgedlu6185@betelhemgedlu61854 жыл бұрын
  • የኩኪስና የብስኩት አሰራር አሳዩን mom

    @user-gb8qq8ks1b@user-gb8qq8ks1b6 жыл бұрын
  • ማዘርየ የኔ ናፍቆት በጣም እናመሰግናለን ይድሜና ጤና አላህ ይስጥሽ የኔ እናት እስከልጆችሽ አላህ ይጠብቅሽ

    @user-sn8py9ic8w@user-sn8py9ic8w6 жыл бұрын
  • emamiya betame ye mewdawe metate new God B U

    @user-hr2de9sh5u@user-hr2de9sh5u6 жыл бұрын
  • Thankyou mam i love you

    @aayyootubeimala9770@aayyootubeimala97704 жыл бұрын
  • በጣም እናመሰግናለን ማማዬ።

    @hanakebede8864@hanakebede88646 жыл бұрын
  • ይህ ግክ ለኔ ግርምት ነው እድሜሽን ያርዝምልን

    @destakeremela3591@destakeremela35916 жыл бұрын
  • Mamaye we get different cultural food and drinking from you. the great amazing for me from this video is about Cinnamon spices to use for this kinito really thanks.

    @firehiwotrobsan9836@firehiwotrobsan98366 жыл бұрын
    • ማሚዬ ውድድድድድድ!!

      @bettybrahan6470@bettybrahan64706 жыл бұрын
  • በርቺ ጉበዝ

    @tsehayergicho4313@tsehayergicho43135 жыл бұрын
  • Tabarkuuu mama

    @fathiyaf9134@fathiyaf91345 жыл бұрын
  • አመሰግናለሁ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እናታችን .ምናለ ጎረቤትሽ ቢያደርገኝ ሲበዛ ቅን እና ደግ ሰው ነሽ ማም ኑሪልን እናታችን

    @shebreabate7053@shebreabate70536 жыл бұрын
  • እማየ እባከዎት ስለኮረፌ መጠጥ አሰራር ያሳዩን

    @birtukanyimam8187@birtukanyimam81873 жыл бұрын
  • Www betami des yelal en mesginlen mom

    @dinglameljeamalje6144@dinglameljeamalje61446 жыл бұрын
  • ማማይ ሰላምሽ ይብዛልኝ ቆይ ግን እኔ የምስራው ተቆልቶ እሜቀለውን ነው ያቼ ደሞ የተለየ ነው

    @gkgfhjgjhfjj8059@gkgfhjgjhfjj80596 жыл бұрын
  • egzabeher ye ejeshen sera yebarekeleshe ende enate betegesete eyastemareshegne nw.welateshen egzabehere yekefeleshe

    @kukushaseifu1960@kukushaseifu19604 жыл бұрын
  • አመስግናለሁ ማሚየ ስርችው ምርጥ ነው ከልብ አመስግናለሁ

    @hfybvdhd4998@hfybvdhd49984 жыл бұрын
  • ፈጣሪ እርዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት በጣም እናመስግናለን

    @samriawt6405@samriawt64055 жыл бұрын
    • ማማየ ካሜራ ከመጨመር ብቅል ብጨምር ምንይሆናል ማለቴ በአገራችንብንጠቀም አይሆንም ማሚ

      @azizaomar2001@azizaomar20015 жыл бұрын
  • mamiye betam respect alegn lanchi enaten timesiygnalesh

    @haymanotlamkirh7289@haymanotlamkirh72893 жыл бұрын
  • ማምዪ እድሜ እና ጤና አብዝቶ እግዚአብሔር ይስጥልኝ. አንድ ጥያቄ ብጠይቅዎ ለምን መፅሐፍ አየሳትሙም ?

    @amyedea765@amyedea7656 жыл бұрын
    • Amy Girma እህቴሃሣብሽጥሩነው መፅፋቢታተም እንተርኔትለማይጠቀሙ ዎገኖቻችንበለይ ጠቃሚነውእላለው

      @gatasew4854@gatasew48546 жыл бұрын
    • ማሜበጣምነዬምዎድሽ እግዚአብሔር እድሜናጤና ይጥልኝ

      @gatasew4854@gatasew48546 жыл бұрын
    • አማረች gatasew , Thank you Sis🙂 ቡዙ ሰው ሀሳቡን ቢሰሰ ጥሩ ይመስሉኛል ለኛም ማሚዪም

      @amyedea765@amyedea7656 жыл бұрын
    • Amy Girma Tukikil yanem asteyayet nw.sis I agree ur idea

      @AnaaLovesweet@AnaaLovesweet6 жыл бұрын
    • የኔም ጥያቄ ነው ቢያስቡበት አራፍ ነበር

      @HudatubeTayiba@HudatubeTayiba6 жыл бұрын
  • enamesgnaln mamye

    @jerusalem5887@jerusalem58876 жыл бұрын
  • Yetekola gebese keyete yegegnal america west ebakachu melesulegn please

    @tititam4156@tititam41565 жыл бұрын
  • ማዘር የኬኔቶ ድፍድፍ ለምን ያህል ጊዜ ይቆያል ?

    @melkamzerihun3202@melkamzerihun3202 Жыл бұрын
  • Long live mama yetebareke zemen emegnalewu

    @lulitkemba6471@lulitkemba64716 жыл бұрын
  • እማየ አሻሮ እንዴት አድርጌ ላዘጋጀው

    @saraabreham2729@saraabreham27292 жыл бұрын
  • Mamaye enmasgenalen

    @shebereshebere472@shebereshebere4726 жыл бұрын
  • ማዚ በትልቅ ድስት ውሀ አፍልቶ አሻሮውን ባናቱ በመጨመር አብሮ ማንተክተክ የበለጠ ጣእሙን ያወጣልናል (ተባረኪልኝ)

    @liawold2418@liawold24186 жыл бұрын
    • ልክነሽ እዲህነዉ የምሰራዉ እኔ ዉሃዉን አፍልቸ ባልዲዉስነዉ የምጨምረዉ ከዛ ሉሚና ስኩዋርሌላም በረዲሲል ከዛ ማፈን

      @user-gn7mz4kk3f@user-gn7mz4kk3f3 жыл бұрын
  • እረጅም እድሜ ይስጥወት ማማየ

    @user-xb2eg1nx7n@user-xb2eg1nx7n6 жыл бұрын
  • ማሻ አላህ

    @hayattesfayehayattesfaye6570@hayattesfayehayattesfaye65702 жыл бұрын
  • ይቺን እናት በሂወት አሉ ወይ ወላሂ በጣም ቆዮ ከመጡ ሚዲያ ላይ በሠላም ይሆን የሚያቅ ይገርኝ ወላሂ ምንሁና ይሆን 😭

    @semiramohammed824@semiramohammed8242 жыл бұрын
  • እባክሸ የኬኔቶ አዘገጃጀት ሰሪልነ / የገብሰ

    @senaitmekonenseni@senaitmekonenseni2 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን እማምዬ

    @user-vb1bu1vl1c@user-vb1bu1vl1c6 жыл бұрын
  • ወይ እንድዴት እንድምወደሸ ማሚዬ

    @rahmakedir6913@rahmakedir69134 жыл бұрын
  • ማሚ ማር ነገር እነመስግነለን

    @ikramomar3956@ikramomar39566 жыл бұрын
KZhead