nafqote | ናፍቆቴ full part | nafkote

2022 ж. 28 Мам.
75 321 Рет қаралды

ከ ማህሌት የዋግሹም / በ ፀጋዬ አብራር እና ማህሌት የዋግሹም
#ethiopia
Thanks for watching this video, please subscribe to enjoy more videos.

Пікірлер
  • ይሄን ትርክት ካዳመቅኩት አመታት ተቆጥረዋል ግን ደግሜ ነው ያዳመጥኩት ፀግሽዬ ኡፍ ድምፅ እኮ የሌለ ነው

    @tinurcherie9338@tinurcherie9338 Жыл бұрын
  • ዋው እጅግ በጣም በተመስጦ ነበር ሳዳምጥ የነበርው አትጥፊብን እንዲህ አይነት ጣፋጭ ትረከዎች ስኖሩ ያጋሩን እናደምጣለን

    @ye_abam@ye_abam Жыл бұрын
  • ውብ ድንቅ ድርሰት ❤ አምላክ ይሄን እንድንሰማ ያደረገንን አንደበታችሁን ይባርክ❤

    @atsnangeguililat331@atsnangeguililat3314 ай бұрын
  • እውነት በጣም ደስ የሚል ትረካ❤👏👏

    @user-kz3he8ln9v@user-kz3he8ln9v Жыл бұрын
  • ዋዉ ምርጥ ነዉ ፀግሽየ እናመሰግናለን

    @wubalemmoma@wubalemmoma Жыл бұрын
  • My God huletachunem betam betam amesegnalhu ewedachualhu, yemegerm seat new yasalefekut, ❤❤❤

    @lovebobe7980@lovebobe7980 Жыл бұрын
  • woow በጣም ደስ እሚል ታሪክ እናመሰግንለን❤

    @user-gk3iv5ko7w@user-gk3iv5ko7w3 ай бұрын
  • እኔ በተሰማኝ ጎደኛ እቀናለሁ የምር ጥሩ ጎደኛ ይስጠን 😢😢😢😢😢

    @kemila876@kemila8767 ай бұрын
  • ሰላም ላንተ ብዙ ትረካዎችህን እየተከታተልኩኝ ነው አተራረክህም ጥሩ ነው ይህን ለየት የሚያደርገው የሴቱን ገጸ በሀሪ በሴት ተራኪ መተካትህ በጣም የወደድኩትና የምደግፈው ነው በርታ ።

    @mesfinkitaw6083@mesfinkitaw6083 Жыл бұрын
  • Nice I love the story keep it up

    @ellaellelta6811@ellaellelta6811 Жыл бұрын
  • ሃበንዬ ስወደው ሲያሳዝነኝ የሚጣፍጥ ትረካ

    @kidistalemu2174@kidistalemu2174 Жыл бұрын
  • Stegsh arif new mehalu wow tserutalachu aco anema treca fikaye tdare new bzu negeran yasayegnal

    @msnexus2671@msnexus2671 Жыл бұрын
  • ኑርልን ፀገሺ ደስ ይላል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇮🇱🇮🇱

    @user-zn7iu1pd3k@user-zn7iu1pd3k Жыл бұрын
  • enante mesmat endet des ylal Thanks So much gays great job 👏 😍

    @helenabib5397@helenabib5397 Жыл бұрын
  • ልሥማውናእኮምታለሁ😊

    @multazemmohamed7336@multazemmohamed73368 ай бұрын
  • ልእልት እና ሀሴት. ሀብን ጀግኖች ናቸው.

    @userLubaba-iq3po7cj1e@userLubaba-iq3po7cj1e Жыл бұрын
  • i love it both story & Ur voice

    @etsegenetdessie5636@etsegenetdessie5636 Жыл бұрын
  • Betam enameseginalen biro disi yemil tirka

    @yezinamulu6727@yezinamulu6727 Жыл бұрын
  • Wow beyalewu..

    @woinshetmekuanent2532@woinshetmekuanent2532 Жыл бұрын
  • Please, please, please, what is the title of the background tune (reggae beat) and by whom?

    @justicetoallhope9727@justicetoallhope97274 ай бұрын
  • ቆንጆ ታሪክና ትረካ ፀግሽ ምንግዜም አንደኛ ማህሌትም ጎበዝ ናት::

    @fikrumenaga2438@fikrumenaga2438 Жыл бұрын
  • 😥😥😥😥😥 የእኔ ታሪክ ይመስላል

    @hanaethiopia-fm5qd@hanaethiopia-fm5qd Жыл бұрын
  • Batam arfi new 💓

    @jimmatube6844@jimmatube6844 Жыл бұрын
  • Betam desi yemil akerareb!

    @fireamsalu7177@fireamsalu7177 Жыл бұрын
  • ዋውውውው

    @habshalove7381@habshalove7381 Жыл бұрын
  • ቆንጆ ታሪክ በጣም ጎበዝ አንባቢ👍🌷. እየተነበበ ከሖላ ያለው ሙዚቃ ቢቀር ይመረጣል ትንሽ ይረብሻል. በመሀል የሚገባውም ሙዚቃ በዛ.

    @weineshethaileselassie9359@weineshethaileselassie9359 Жыл бұрын
    • I agree

      @tegesttekie1757@tegesttekie17576 ай бұрын
  • ድንቅ ድርሰት በጥሩ ትረካ....ቅዳሜን አሳመራችሁልኝ ....አመሰግናለሁ

    @NOMORELIE8@NOMORELIE8 Жыл бұрын
  • Awesome! at this moment you know what’s going on back home,miserable with political situation and we need some time cool down our self entertaining and relaxing even though isn’t okay. Thank you so much !!

    @assefadender1663@assefadender1663 Жыл бұрын
  • 🙌👌

    @makilove4912@makilove4912 Жыл бұрын
  • አተራረክክን ስወድልክ እኮ

    @vioryviory6054@vioryviory6054 Жыл бұрын
  • Mert tereka 🙏🙏

    @lalasentayhu8887@lalasentayhu8887 Жыл бұрын
  • 😍😍

    @selamhabesha@selamhabesha Жыл бұрын
  • Mechershaw batam des yilal

    @jimmatube6844@jimmatube6844 Жыл бұрын
  • ማነው ጎንደር ገጠር ነው ያለህ አባቴ

    @ethiosister2332@ethiosister2332 Жыл бұрын
  • ዋውውው ደስ ሢል እውነት መጨርሻው

    @sarahdubai9860@sarahdubai9860 Жыл бұрын
  • ደግሜ መስማቴ ነው ኡፍፍፍ ሱስስ ይዞኛል

    @user-lw6sv3cc7l@user-lw6sv3cc7l Жыл бұрын
  • ይህ ትረካ በጣም ነዉ የሚማሰጠኝ ግን ሁሉም የቆዩ ናቸዉ ትረካዉ እሱ ነዉ ርእሱ ነዉ የይቱቡ ርእስ ብቻ ነዉ የተቀየረዉ አረ አዲስ የሚማስጥ የፍቅር ትረካ ልቀቁልን እባካቹህ የምነዉ 🤔የሚተረክ ነገር ጠፋ እንዴ እ 🙄

    @solohaile3724@solohaile3724 Жыл бұрын
  • ene ena wondilatewucho please

    @dawitdarcha5662@dawitdarcha5662 Жыл бұрын
    • soon.

      @greenpages21@greenpages21 Жыл бұрын
    • kzhead.info/sun/esiBdtCSpV-wn4k/bejne.html

      @greenpages21@greenpages21 Жыл бұрын
  • Thank you ለናትህ ብቻ ለሁላችንም ጊዚያችን ቀለል የማድረግ ተሰቶ ያለህ ፀጋ ነህ። ትልቅ ምስጋና ይድረስህ።

    @etagegnaddissu2841@etagegnaddissu284110 ай бұрын
  • እውነት ነው ተፈትነው የሚያገኙት ነገር ትክክለኛ ትርፍ ነው እኔም ለልጅነት ፍቅሬ በጅምር ርቀት ለፈተነው ትዳሬ ስል ለ 3 አመት በስደት በመንገድ ተንገላትቻለው አሁን ግን ጊዜው እየደረሰ ይመስለኛል አምላክ ፍቃዱ ከሆነ በቅርቡ ያለበት ደርሼ ዳጋም እቅፍ ውስጥ እገባ ይሆናል ,,እናም ያኔ ሀሉም ነገር ልክ ይሆናል ❤️ደና እንሁን ብቻ ዘግሽ በርታልን እናመሰግናለን 💚💛❤️

    @rutamebratu1851@rutamebratu1851 Жыл бұрын
    • ዋው በሰላም ያገናኛቹ የተፈተነ ፍቅር ጣፋጭ ነው እኔም ከብዙ ፈተናና ናፍቆት የምወደው ፍቅርን ለመጀመርያ ግዜ ያስለከፈኝ ልጅ በኣካል ኣገኘሁት

      @user-ut7eg7nm9u@user-ut7eg7nm9u Жыл бұрын
    • @@user-ut7eg7nm9u weshat

      @HabenBrha@HabenBrha10 ай бұрын
    • Yana konjo bezu tasfa ataderge

      @HabenBrha@HabenBrha10 ай бұрын
  • ወዬኔ በማሪያም ፀግሽ እና እፀገነት ከይቱብ ስትጠፉ እኔ ዩቱብ አስጠልቶኝ አልገባም ትራካችሁ እኮ ምስጥ ነዉ የሚያድርገዉ ግን የት ጠፍታችሁ ወዶች 2አመት አልፋችሁ እኮ ብቻ እንኳን ደና መጣችሁ

    @rozapik9544@rozapik9544 Жыл бұрын
  • ዕጋሽ እዚህ ነክ

    @user-tm8ls2ns5k@user-tm8ls2ns5k Жыл бұрын
  • ናፍቆቴ ፀጋዬ አብራር

    @arediaboye2937@arediaboye2937 Жыл бұрын
    • እንኳን በዳነ መጣ ፀግሽ

      @hananhanane9775@hananhanane9775 Жыл бұрын
KZhead