Prophet Zenebe Girma / እንዴት እንደሚያድን እሱ ያቃል / Halwot E.U Church /

2021 ж. 18 Қаң.
41 269 Рет қаралды

#እንዴት እንዲያድን ያውቃል
##2ጴጥ 2:1-10, ራዕ 3:10, ማር 13:13
#የተለወጠው ኪዳኑ እንጂ እግዚአብሔር አይደለም
#እግዚአብሔር ልጁን ልኮ አድኖናል ደግሞም በነቀኑ ከሚመጣብን ፈተና ያድነናል
#ብዙ ሰዎች ተስፋ በቆረጡበት ጊዜ ኖኅ ግን የጊዜው መርዘም ተስፋ እንዲቆርጥ አላደረገውም
#የአመታት ርዝማኔ መርከቡን ላለመስራት/ላለመጨረስ አላስተጓጎለውም
#እምነት ተናጋሪው ላይ ቆሞ ምድር ላይ በፅናት መኖር ነው
#ኖኅ ኀሳብ ሳይቀይር የሚጠበቅበትን ያደርግ ነበር
#የህይወት መንገድ ፅናትን ይጠይቃል
#ሎጥ የሚኖርባት ከተማ አስጨናቂ ቢሆንም ዕለት ዕለት በፅድቅ እራሱም ቤቱም ይኖር ነበር
#ደጅ የሞላው የከፋ ነገር ቢኖርም እግዚአብሔር የማዳን ቀጠሮ አለው
#(1) አምልኮ አሐማቋረጥ
:-ባለተቀየሩ ሁኔታዎች ባለማቋረጥ ማምለክ ማገልገል
:-ኖኅ መርከብ መስራት ቢያቆም ኖሮ እግዚአብሔር አይመጣም ነበር
:-እግዚአብሔር የሚመጣው በማያቋርጡ ሰዎች ነው
:-ከአምላክ የሰሙ የአቋም ሰዎች ናቸው
#የፀኑት/የጠበቁት አቅማቸው እስኪያልቅ ሳይሆን የተስፋው ባለቤት እስኪመጣ ድረስ ነው
#እግዚአብሔርን የሚያመልኩ እግዚአብሔርን የሚያገለግሉ ለእግዚአብሔር የሚገዙ ይቀጥላሉ እግዚአብሔር ደግሞ ያድናቸዋል

Пікірлер
  • አሜንንንንንንን አሜንንንንንን ቃሉ በእኔ ይስራ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

    @user-ir2ug2my7c@user-ir2ug2my7c5 ай бұрын
  • ይህ መልክት ለኔ ነው ተባረክልኝ ጌታየ እየሱስ መድሀኒቴ መካሪ ዘመድ ወላጅ አባቴ የሆንክልኝን ሁሉ በሁሉ ቆርቁሮኝ አያቅ ፀባይ አመሉ ኦ ጌታ ሆይ ተባረክ !!! God bless you prophet zene you are such a gift from our heavenly father for our generation praise the Lord !!

    @edentekile3710@edentekile371010 ай бұрын
  • ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ለለ

    @Mom2023new@Mom2023new Жыл бұрын
  • አሜንአሜንአሜንአሜንኢዬሱሰጌታናዉ

    @marthakwt7830@marthakwt78302 жыл бұрын
  • አሜን አሜን።።

    @yaredethio2200@yaredethio22002 жыл бұрын
  • አሜን አሜን ኃይል የእግዚአብሔር ነው በእውነት እግዚአብሔር እንደት እንደምያኖር ያውቃል ኃይል የእግዚአብሔር ነው ሃሌ ሉያ ነብይ ዘነ ተባረክ

    @asnakechtadese@asnakechtadese Жыл бұрын
  • Amen❤

    @AmanuelShuge@AmanuelShuge23 күн бұрын
  • Amen Amen Amen

    @alnasr7507@alnasr7507 Жыл бұрын
  • Ameren ❤❤❤❤

    @user-hm6jg7is8t@user-hm6jg7is8t2 ай бұрын
  • Amen amen amen

    @nanimoges9337@nanimoges933711 ай бұрын
  • Wawww Wawww Amen amen amen

    @letinakeshi707@letinakeshi7072 жыл бұрын
  • Amen yadinegnal❤❤❤❤

    @AdisTujar-fr4xe@AdisTujar-fr4xe7 ай бұрын
  • ዘመንክ ይባረክ ነ/ይ ዘኔ መልእክቱ ለእኔ ነው ጌታ ቢፈቅድ ሀገሬ ስመጣ እመሰክራለው እንዴት ጌታ በቃሉ እንደባረከኝ አይኖቼ በእንባ ተሞሉ ክብር ሁሉ ለሚናገር ጌታ ይሁን

    @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094@tsiyonyegetatsiyonyegeta80942 жыл бұрын
  • Amen🙏🙏❤

    @ymitame1914@ymitame1914 Жыл бұрын
  • Amen 🙏

    @aedemsuaedemsu4175@aedemsuaedemsu4175 Жыл бұрын
  • በረከታችን ❤

    @tsionageze3171@tsionageze31716 ай бұрын
  • ዘመንህ የተባረከ ይሁን

    @tesfayneshtadesse1678@tesfayneshtadesse16782 жыл бұрын
  • Ammmeen yadinenyal egzbher tabbarakulin ❤❤❤❤❤

    @Beldahiwi143@Beldahiwi143 Жыл бұрын
  • Ammmeen ammmeen tsagaw yibzalih ❤❤❤❤❤

    @Beldahiwi143@Beldahiwi143 Жыл бұрын
  • ዘኔ ከ3 አመት በኋላ ሰምቼው እንዴት ደስ እናደለኝ እወድሃለሁ!🎉🎉🎉

    @business_ideas_24@business_ideas_242 ай бұрын
  • Amen

    @abwasas2864@abwasas2864 Жыл бұрын
  • እሜንንንንንንን

    @user-lw6we4ig5v@user-lw6we4ig5v Жыл бұрын
  • Ameeeeeeen🙏

    @gelilatsegaye9550@gelilatsegaye9550 Жыл бұрын
  • ተባረክ ነብዩ

    @pastortsegayetenkolu1902@pastortsegayetenkolu19022 жыл бұрын
  • ዘመንህ ይባረከ።።

    @tigistassefa6596@tigistassefa65962 жыл бұрын
  • አሜ አሜን እቀጥላለው

    @sunnyabebe3802@sunnyabebe3802 Жыл бұрын
  • Tremendous Gospel

    @Ethio25536@Ethio255362 жыл бұрын
  • amen🙏🙏

    @selamawithabtamu4194@selamawithabtamu4194 Жыл бұрын
  • Egizabeher melkam new ✝️

    @misrakroyer4968@misrakroyer49682 жыл бұрын
  • Ameeeeen

    @BobodoMuluken@BobodoMuluken4 ай бұрын
  • ያድናል እየሱስ አላቋርጥም ጸሎቴን እምነቴን ዝማርዬን በወደደኝ ከከበቡኝ የሞት ጣር ያድነኛል ትንቢታዊ መልክት ነው ለኔ ነው መንፈስ ቅዱስ ሁሌም እወድሀለሁ አከብርሀለሁ አባ የኔ ርሁርሁ ክብር ላንተ ይሁን ያድነኛል ምንም አያቆመኝኝም ይቀጥላል ቃሉ ለኔ ነው

    @selamawitwassie9758@selamawitwassie97583 жыл бұрын
  • #እንዴት​ እንዲያድን ያውቃል ##2ጴጥ​ 2:1-10, ራዕ 3:10​, ማር 13:13​ #የተለወጠው​ ኪዳኑ እንጂ እግዚአብሔር አይደለም #እግዚአብሔር​ ልጁን ልኮ አድኖናል ደግሞም በነቀኑ ከሚመጣብን ፈተና ያድነናል #ብዙ​ ሰዎች ተስፋ በቆረጡበት ጊዜ ኖኅ ግን የጊዜው መርዘም ተስፋ እንዲቆርጥ አላደረገውም #የአመታት​ ርዝማኔ መርከቡን ላለመስራት/ላለመጨረስ አላስተጓጎለውም #እምነት​ ተናጋሪው ላይ ቆሞ ምድር ላይ በፅናት መኖር ነው #ኖኅ​ ኀሳብ ሳይቀይር የሚጠበቅበትን ያደርግ ነበር #የህይወት​ መንገድ ፅናትን ይጠይቃል #ሎጥ​ የሚኖርባት ከተማ አስጨናቂ ቢሆንም ዕለት ዕለት በፅድቅ እራሱም ቤቱም ይኖር ነበር #ደጅ​ የሞላው የከፋ ነገር ቢኖርም እግዚአብሔር የማዳን ቀጠሮ አለው #(1) አምልኮ አሐማቋረጥ :-ባለተቀየሩ ሁኔታዎች ባለማቋረጥ ማምለክ ማገልገል :-ኖኅ መርከብ መስራት ቢያቆም ኖሮ እግዚአብሔር አይመጣም ነበር :-እግዚአብሔር የሚመጣው በማያቋርጡ ሰዎች ነው :-ከአምላክ የሰሙ የአቋም ሰዎች ናቸው #የፀኑት​/የጠበቁት አቅማቸው እስኪያልቅ ሳይሆን የተስፋው ባለቤት እስኪመጣ ድረስ ነው #እግዚአብሔርን​ የሚያመልኩ እግዚአብሔርን የሚያገለግሉ ለእግዚአብሔር የሚገዙ ይቀጥላሉ እግዚአብሔር ደግሞ ያድናቸዋል

    @christiantube2845@christiantube28453 жыл бұрын
  • አሜን አሜን እቀጥላለሁ አላቆምም 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    @mimiabebe7192@mimiabebe71923 жыл бұрын
  • አሜን አሜን!!!ያድነኛል ያድነኛል! አላቋርጥም እቀጥላለሁ እሄዳለሁ! ጸጋ ይብዛልህ ተባረክ!!!

    @emiyeneshworku7087@emiyeneshworku70873 жыл бұрын
  • ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ ጌታ ነው እቀጥላለሁ አልቆምም አላቋርጥም ጌታ ኢየሱስ አንተና ቤተሰቦችህን ይባርክ ዘኔ

    @mentiwabmesfin7198@mentiwabmesfin71983 жыл бұрын
  • አሜን አሜን ተወዳጅ ወንድሜ ዘንዬ ጸጋውን በእጥፍ ይጨምርልህ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ

    @netsanetgood992@netsanetgood9923 жыл бұрын
  • አሜሜሜሜሜሜሜሜን

    @zinashmamo9676@zinashmamo96762 жыл бұрын
  • እ/ር ሆይ እንደገና ጎብኝ ባባዬ

    @tigesttilahun7822@tigesttilahun78223 жыл бұрын
  • ይሄ መልክት ለኔ ነው በ እምነት ተቀብያለሁ አሜን! እግዚአብሔር ይመስገን ::

    @retaabiyerahel7708@retaabiyerahel77083 жыл бұрын
    • yadinal Eyesus

      @meseretabate7547@meseretabate75479 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ኣላቋርጥም እቀጥላለሁ አልቆምም እሄዳለሁ አሜን ተባረክልኝ ዘኔ ፀጋው ይብዛልህ❤

    @eliseykimemeeliseykimeme5891@eliseykimemeeliseykimeme58913 жыл бұрын
  • አሜን ተባረክ ድንቅ መልዕት ነዉ

    @emebatbelaynh9668@emebatbelaynh96683 жыл бұрын
  • ወንድሜ ተባረክ👋🏼በዙሪያችን ያለውን ችግርን ተጠቅሞ ሴጣን፤እግዚአብሔን እንዳያሰድበን የያዝነውን እንዳያቀልብን ሰባት እጥፍ ሆኖም እንዳይገባብን በየለቱ እራሳችንን በክርስቶስ ደም እንሸፈን 🙏ንቅ እንሁን ስብከትህን በእምባ ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሔርን ገፍቼ ሴጣን እንደኩዋስ ጥባጥቢ ተጫውቶብኝ ጌታ ሁለተኛ ጊዜ እድል ስጥቶ ካለሁበት ከጥልቅ ጉድድጉዋድ እጄን ይዞ ያወጣኝ ሰው ነኝ አሁን መፀሐፍ ቅዱሴ ለሰከንድ አይለየኝም።ተባረክ👋🏼

    @user-gr3zv5mp4y@user-gr3zv5mp4y3 жыл бұрын
  • its good

    @zedzed7830@zedzed78303 жыл бұрын
  • OH my God what amazing preaching, God bless you prophet zene . I'm blessed in this preaching. Thank you GOD for saving me.

    @amanuelmilkyas8515@amanuelmilkyas8515 Жыл бұрын
  • Yadengale praise God 🙌 🙏 👏 ❤

    @alemthehaygebeyehu1840@alemthehaygebeyehu18403 жыл бұрын
  • የኔ ተወዳጁ ሰባኪ ፀጋውን ይደርብብህ

    @getamesayyeksme9717@getamesayyeksme97173 жыл бұрын
  • Amen Amen Amen 🙏🏾

    @rebeccablessed7214@rebeccablessed72143 жыл бұрын
  • ኡፍፍፍፍፍፍ ዘኔ ምን አባቴ ላድርግህ በቃ! እ ወ ድ ሃ ለ ው ❤❤❤❤🙏🙏🙏

    @namrudnaye1294@namrudnaye12943 жыл бұрын
  • አሜን ተባረክ ወንድሜ!

    @zo-ma6557@zo-ma65572 жыл бұрын
  • Amen🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    @asnisondermeyer7672@asnisondermeyer76722 жыл бұрын
  • አሜን ተባረክ

    @yamtes5994@yamtes59943 жыл бұрын
  • Wow this is amazing!! Lord I will keep praying I will receive my prayers in the mighty name Jesus 🙏

    @gracem3690@gracem3690 Жыл бұрын
  • Amenn Amen Amen yketelle yeneneger tebark zeney ✋✋✋✋✋✋

    @sabaselomon489@sabaselomon4892 жыл бұрын
  • Amen Amen Esy 🙌🙌🙌🙌🙌God belss you man God ❤

    @sinthayeuatinafu7085@sinthayeuatinafu70853 жыл бұрын
  • እግዚአብሄር አምላክ እንደ ባለጠግነቱ መጠን ይባርክህ ፡፡

    @wongelabera9826@wongelabera98263 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏😊😊😊

    @alemaboye4918@alemaboye49182 жыл бұрын
  • Amen 🙏 Eysuse yadnal ❗️

    @misrakroyer4968@misrakroyer49682 жыл бұрын
  • Ameen ameen ameen ameen

    @hawiigudeta8591@hawiigudeta85913 жыл бұрын
  • Amen!May God bless you with your family!

    @ruthabera4313@ruthabera43132 жыл бұрын
  • Geta abzto ybarkh Zenye, ewnet geta lemtebkut yadnal🤗

    @senaytembaye1658@senaytembaye16583 жыл бұрын
  • የእግዚአብሄር መንግስት በእርግጥም እኛ ሰአት ላይ አልታሰረም! ድንቅ አገላለጽ!

    @betachntv6779@betachntv67792 жыл бұрын
  • ዜኔ ጌታ ይባርክ

    @netsanetdebebe8093@netsanetdebebe80932 жыл бұрын
  • God bless you my dear brother!!!!! Stay blessed!!!! Amazing!!!!! It is like adding the oil to keep on going!!!!!

    @addiszele4182@addiszele41823 жыл бұрын
  • Geta abzto yebarkeh tebarekilige yene wendem 💕🙋🏽‍♀️

    @misrakroyer4968@misrakroyer49682 жыл бұрын
  • I will continue to worship him.and God will saves me

    @bslentaabebe8878@bslentaabebe88783 жыл бұрын
  • Amen mamenen iqetlalehu.

    @misganaguchie9293@misganaguchie92933 жыл бұрын
  • አመንንንንንንን እጠብቃለው እባየ

    @seblehailes9962@seblehailes99623 жыл бұрын
  • Tebarek wendm Zene ❤️🙏🏾

    @rebeccablessed7214@rebeccablessed72143 жыл бұрын
  • Amazing God word !!! I learn a lot.. God sent is word for me.Thank you God.

    @tsegataddesse4344@tsegataddesse43443 жыл бұрын
  • Tebarek

    @AMHARICALPHABET@AMHARICALPHABET3 жыл бұрын
  • 🙏❤️👍🏽 ተባረክ

    @rahelworku6710@rahelworku67103 жыл бұрын
  • አሜን አሜን እቀጥላለው አልቆምም የልጅነቴ አምላክ ከእኔ ጋር ነው !! አምላኬ ያድነኛል!! እየሱስ ጌታ ነው !!! ዘኔ ተባረክልኝ!!!

    @tsehaytesfa2730@tsehaytesfa27303 жыл бұрын
  • Ameeen🙏🙏

    @kasjkasj8101@kasjkasj81013 жыл бұрын
  • ጌታ ይባርልህ ዘንዬ!

    @betachntv6779@betachntv67792 жыл бұрын
  • Ameen

    @gitongarose1134@gitongarose11343 жыл бұрын
  • Bless you Zene

    @Tsega_bekele@Tsega_bekele3 жыл бұрын
  • God bless you Brother

    @alem8640@alem86403 жыл бұрын
  • Stay blessed beloved brother

    @bslentaabebe8878@bslentaabebe88783 жыл бұрын
  • Egiziabiher yebarkeh ante bruk sewu .

    @sagniayana7523@sagniayana75233 жыл бұрын
  • Zenye ybzalh

    @hanangugesa1453@hanangugesa14533 жыл бұрын
  • Amennnnnn

    @rebeccablessed7214@rebeccablessed72143 жыл бұрын
  • alakuaretem mameleken eketelalehu yadenegnal

    @seblemamo6479@seblemamo64793 жыл бұрын
  • Geta abizto yebark

    @hawiigudeta8591@hawiigudeta85913 жыл бұрын
  • Zene.

    @misganaguchie9293@misganaguchie92933 жыл бұрын
  • እንደላቋርጥ እርዳኝ

    @netsanetdebebe8093@netsanetdebebe80932 жыл бұрын
  • አመልከዋለሁ እሱም ያድነኛል

    @user-fr5ow7lt2u@user-fr5ow7lt2u3 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይባርክህ እያለቀስኩ ነው የተማርኩት ምክንያቱም ባለፍኩበት የህይዎት መንገድ ላይ የተለማመድኩትን እውነት ስለተናገርክ:: ፀጋው በብዙ ይጨመርልህ!!!

    @marcywodajo4877@marcywodajo48773 жыл бұрын
    • ባለሁበት ቦታ የጌታ ድምፅ ሰምቻለሁ! ይሄ መልእክት ለኔ ነው:: ወንድሜ ጌታ ይባርክህ! በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ ፈውስ አለ ሀይል አለው የወደቀን ያነሳል ! ተባረክ

      @israelalemayehu9472@israelalemayehu94722 жыл бұрын
  • ዘኔ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ መልክቶችህ በጣም ያጠነክራሉ እናመሠግናለን ግን መልክቱ ሳይቆረጥ ቢለቀቅ የበለጠ ይሆናል

    @tesfaaman5291@tesfaaman52913 жыл бұрын
    • Chrchu ye naw

      @rawed.abdrhmnrawedabdrhmn6279@rawed.abdrhmnrawedabdrhmn62792 жыл бұрын
  • ወንድሜ ትንቤታዊ መልዕክት ነው የሰበከው አብዝቶ ይባርክህ

    @yewobdardemissie5236@yewobdardemissie52363 жыл бұрын
  • Ketignaw bible verse nw timhirtu?

    @AmanuelShuge@AmanuelShuge23 күн бұрын
  • እኔ ማምለኬን እቀጥላለሁ

    @user-fr5ow7lt2u@user-fr5ow7lt2u3 жыл бұрын
  • How are you?

    @misganaguchie9293@misganaguchie92933 жыл бұрын
  • አምልኮ አላቋርጥም

    @user-fr5ow7lt2u@user-fr5ow7lt2u3 жыл бұрын
  • Amen 🙏

    @aedemsuaedemsu4175@aedemsuaedemsu4175 Жыл бұрын
  • Amen

    @samsonmengistu8940@samsonmengistu89402 жыл бұрын
  • Amen

    @bereketalemayehu@bereketalemayehu3 жыл бұрын
KZhead