ሁለት ል’ጆቹን በአ’ሰ’ቃ’ቂ ሁኔታ የገ’ደ.ለው አባት “ምን እንደተፈጠረ ልንገራችሁ” እናት Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

2024 ж. 29 Сәу.
262 371 Рет қаралды

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер
  • ክፍል 2 ከ ሶስት ቀን በፊት በካሜራ የተቀረፀው ድርጊት! kzhead.info/sun/pN2bpa2En2ekY3k/bejne.html

    @EyohaMedia@EyohaMedia20 күн бұрын
    • 😊

      @frehiwotadugna6125@frehiwotadugna612519 күн бұрын
    • 36:44 ❤​@@frehiwotadugna6125

      @AlemneshBayissa@AlemneshBayissa16 күн бұрын
    • Where is part 3?

      @mkim6017@mkim601711 күн бұрын
  • እውነተኛ አፅናኝ የሆነው መንፈስ ቅዱስ ያፅናናሽ የኔ እናት

    @user-lg3xs2hz7c@user-lg3xs2hz7c21 күн бұрын
    • 😢አሜን አሜን

      @azebtufa7389@azebtufa738921 күн бұрын
    • Echima yazanachim atmaselem tifer kalam yatsagur kalam mnamn...akatelaw naaw

      @Malikmurad2010@Malikmurad201021 күн бұрын
    • 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

      @user-vz3mr1pb2s@user-vz3mr1pb2s21 күн бұрын
    • @@Malikmurad2010ልጆቹ ከሞቱ 8 አመት አለፈው እኮ 2016 ማለት በፈረንጅ ካላንደር እኮ ነው በኢትዮጵያ ካላንደር አይደለም

      @PeacefromJesus@PeacefromJesus21 күн бұрын
    • አሜንንንንንን

      @Bt-Y2XLO@Bt-Y2XLO21 күн бұрын
  • አለም ሰገድ ማህተብህ ሲያምር እስኪ እንደኔ በሰዉ አንገት ላይ ማህተብ ሲያይ እና ማርያምን ብለዉ ሲጠሩ የተለየ ስሜት የሚሰማዉ በላይክ አሳዉቁኝ

    @user-ls1di1ld7v@user-ls1di1ld7v21 күн бұрын
    • የኢየሱስ ስም ሲጠራስ የሁሉ ፈጣሪ የሆነው!!

      @abmyyaf8128@abmyyaf812821 күн бұрын
    • እኔ የሚያምር አንገት ሳይ ምን አለ መስቀል❤ ቢኖረው ብየ እመኛለሁ

      @fikerasfaw2668@fikerasfaw266821 күн бұрын
    • ​@@abmyyaf8128እዚህ ደግሞ ምን አገባሽ?? ሳትጠሪ ጥልቅ አልሽ??

      @amenyihun2418@amenyihun241821 күн бұрын
    • Yeteseqelebet yas hon yeteseqelew new yemiyadinew

      @pincode2821@pincode282121 күн бұрын
    • እኔም የሚሰማኝሰሜት ነዉ

      @eyerusalemhailemeskel9908@eyerusalemhailemeskel990821 күн бұрын
  • የልጅን ሀዘን የምታቅ ድንግል ማርያም ታፅናናሽ ::

    @tigisttesmamma6023@tigisttesmamma602320 күн бұрын
  • እቺን ኮሜንት የምታነቡ እግዚአብሔር የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤❤❤❤

    @user-fs8vj1qu4l@user-fs8vj1qu4l21 күн бұрын
    • Amen

      @kassalisa746@kassalisa74621 күн бұрын
    • Amen 🙏🏽

      @sewmehon9860@sewmehon986021 күн бұрын
    • አሜን

      @betelehemkfeil7292@betelehemkfeil729221 күн бұрын
    • Amen Amen Amen 🙏❤

      @korichafantaye1135@korichafantaye113521 күн бұрын
    • Amen

      @user-gr1wb8ij7f@user-gr1wb8ij7f21 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ያፅናሽ 😢😢 ከባድ ነው ልጅ ማጣት እናቴ ብርታቱን ይስጥሽ ከንደዚህ ሀዘን እግዚአብሔር ይጠብቅን 😢😢😢

    @SaraSara-kl8dz@SaraSara-kl8dz21 күн бұрын
    • 😢ፉፉፉፉፉ የኔ እህት ፈጣሪ መፅናናት ይስጥሽ በጣም ከባድ ነዉ

      @azebtufa7389@azebtufa738921 күн бұрын
    • AMEN

      @EtensheBancha@EtensheBancha21 күн бұрын
    • ኣሜን እኔም የልጆጄ ኩፉእ ማየት ሆኖ መስማት በጣም እፈራለዉ የልጅ ሃዘን በጣም ከባድ ነዉ ኡፍፍፍ በጣም ያማል እግዝኣብሄር ጽናቱ ይስጠሽ የነ እናት

      @helenbaryagabr9964@helenbaryagabr996418 күн бұрын
    • Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

      @millionyohannes1036@millionyohannes103613 күн бұрын
  • ክፉ ከመስማቴ የተነሳ ነፍሴ ተጨነቀች 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እማንሰማው ጉድ የለም የፈጣሪ ያለህ አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😢ምን ቃል ያፅናናሻን የኔ እናት እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ😢ለመስማት ይሰቀጥጣን

    @user-mr3hf7nd5r@user-mr3hf7nd5r21 күн бұрын
    • 🎉🎉😢በትክክል እዉነት ነዉ

      @azebtufa7389@azebtufa738921 күн бұрын
    • Besmama betam 😢😢😢

      @helenberekt3774@helenberekt377421 күн бұрын
    • ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @ሄለንበረከት ​@@helenberekt3774

      @TruthEz@TruthEz21 күн бұрын
    • Me too 😭😭😭😭

      @mekdeslegess5132@mekdeslegess513221 күн бұрын
    • አወ ወላሂ እኛም በሀሳብ ሞትን ተስፋእየቆረጥን ነው

      @mymunahussen1263@mymunahussen126321 күн бұрын
  • የኔ እናት 2017 ትዝ ይለኛል ከአይምሮዬ አይወጡም እንካን ተፅናናሽ በሰአቱ ለቅሶላይ ምንም አይነት ምግብ አትወስድም ነበር እንፉራላት ነበር የእግዝያብሄር በልጦ አፅናንቶ ለሰው ለማካፉል አበቃት ተመስገን እንካን ተፅናናሽ

    @helamtekeste6095@helamtekeste609521 күн бұрын
  • ጊዜ ደግ ነው ያ ዘመን አልፎ ዛሬ ለማውራት ያስቻለሽ እግዚአብሔር ይመስገን::

    @engudaymengiste9683@engudaymengiste968321 күн бұрын
    • ምን ማለት ነው ታውቂያታለሽ

      @merrylissanework5226@merrylissanework522621 күн бұрын
    • @@merrylissanework5226 ትውውቅ ባይኖረንም አንድ ከተማ ነው የምንኖረው ::ቀብር እና ሀዘን ላይ እንደማንኛውም ሰው ተገኝቼ ነበር:አሰቃቂ ጊዜ ነበር:: እግዚአብሔር ረድቷት ዛሬ ተረጋግታ ስላየኃት ደስ ብሎኛል:: ምንም እንኳን የልጆቿ ሞት የሁልጊዜ ሀዘን ቢሆንም

      @engudaymengiste9683@engudaymengiste968321 күн бұрын
    • Uufffeee menifes kidus yatsinash

      @lovepower1440@lovepower144021 күн бұрын
    • ​ክባድ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ምን አይነት ነገር ነው እግዚአብሔር ይጥናሽ ሰው እውቅራሆኖል😭😭😭

      @salehkhlo3855@salehkhlo385521 күн бұрын
    • አመተምህረቱ በፈረንጅ ነው ወይስ

      @ealsanegatu7093@ealsanegatu709320 күн бұрын
  • ውይ አምላኬ ጠብቀን አንደው የሚገርም ነው ለካ ማደግም ትልቅ ቦታ መድረስም የአግዚአብሔር ፍቃድ ሲሁን ነው

    @user-en4cl7dm6z@user-en4cl7dm6z17 күн бұрын
  • አለምዬን የምትወዱ እስኪ እንያችሁ❤👍

    @habhabshi1493@habhabshi149321 күн бұрын
    • የምን መቀበጣጠር ነው አንዴ😂😂😂 ለራሱ የዩቱብ ቀለቡ ለማብሰል ነው የሚሠራው ። ባልሽ ከሆነ አንቺ ራስሽ ውደጂው ሳሚው።

      @mussaron-vs6wq@mussaron-vs6wq18 күн бұрын
  • 💔😥😥😥😥😥 እነኚን የመሳሰሉ ልጆች በሰዉ ሃገር ያለሰው የሃዘን ዱብ እዳ ያውም በራስ ሰው ከባድ ነው እግዚአብሄር ያፅናሽ

    @saraamagreedavid6763@saraamagreedavid676321 күн бұрын
    • የራስ ሰው ብቻ የወልዳቸው አባታቸው መሆኑ ብቻ ከሞትም በላይ ሞት ነው😢😢

      @user-wz1mz1vq6f@user-wz1mz1vq6f21 күн бұрын
    • እግዝኦ ማሃረነ ክርስቶስ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

      @mekiyamohamned915@mekiyamohamned91520 күн бұрын
    • ምን የሰው ሀገር ምን አረገን አበሻው ነው በሄደበት የተጨካከነው

      @lulalula7120@lulalula712020 күн бұрын
  • አቤትየእኔ እናት ሀዘንሽን እንባሽን ተቋቅመሽ ለማውራት ከራስሽ ጋ የምትጋፈጭው ስሜት እኔን ለመተፈስ ደረቴን ወጋኝ በስመ አብ እግዚያብሄር ያጽናሽ

    @SintayehuMekashaw@SintayehuMekashaw21 күн бұрын
    • በጣም ዋጥ እያረገችዉ😢😢ነዉ

      @user-ur7hp7sl9q@user-ur7hp7sl9q21 күн бұрын
    • ውይ በጣም ኮመንት ላይ ብዙ ሰው አለመውለዱን ደግፎል በዚህ ቪዲዮ ያውም በውጭ ሀገር ልጅ ማሳደግ እብድ ሆነሽ ከበረዶ ጋር እረ ሰንቱ ኡፍ !!!!!!

      @Amesegenalhue@Amesegenalhue21 күн бұрын
    • እውነት ነው

      @MayoshaTa@MayoshaTa20 күн бұрын
    • 😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ጥንካሬውን ይሰጣትህ

      @sebelemesselebelay3456@sebelemesselebelay345619 күн бұрын
  • ላያስችል አይሰጥም የሚባለው እውነት ነውለካ እንዴት አለፍሽው የኔ እናት😢😢😢😢

    @user-fz8fx8ly7d@user-fz8fx8ly7d21 күн бұрын
  • የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጥሽ😢😢😢😢😢😢😢

    @user-rb8bc4gf9t@user-rb8bc4gf9t21 күн бұрын
  • በጣም ጠንካር ነሽ ፈጣሪ ያበርታሽ

    @MedhanitAbrar-zx6wn@MedhanitAbrar-zx6wn21 күн бұрын
    • ፈጣሪ በረታቱን ይሰጠሸ ፈጣሪ

      @user-er2io2sp4f@user-er2io2sp4f21 күн бұрын
  • የ ጋዘጠኞው ፈገግታ... 😢 ታሪኩን ለመከታተል ያስቸግራል.... 😢😢

    @Titoo892@Titoo89214 күн бұрын
  • የኔ እናት ጽናቱን ይስጥሽ 😢😢 ምን አይነት አባት ነው ይሄ ሴጣን አይዞሽ

    @AhmadAsmar-dd5tc@AhmadAsmar-dd5tc21 күн бұрын
  • ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ቅመሞቼ አበረታትን ❤❤❤❤❤

    @hulugebchanel6659@hulugebchanel665917 күн бұрын
  • 😭😭ከእንደዚህ አይነት ሳይጣን ወንዶች እግዛብሄር ይጠብቀን 😭😭

    @hiwotluel3026@hiwotluel302621 күн бұрын
  • የኔ ናት እንካን ለዚህ እበቃሽ ብርትተሽ ትሽሉሽ ተጽናንተሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ በሉኝል ሆስፒታል ልናይሽ መጥተን ነበር እግዚአብሔር ብርታቱን ሰጥቶሽ አሁንም ድንግል ማርያም ታበርታሽ 🙏🙏🙏❤️ ❤️❤️

    @helentesfaye1844@helentesfaye184421 күн бұрын
  • የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱሰ መጽናናትን ይሰጥሸ።

    @Shalomthegreat@Shalomthegreat21 күн бұрын
  • የሰራዊት ጌታ እየሰስ ክርስቶስ ሆይ ይቅር በለን ከሰማነው ካየነው መከራ ታደገን ስለ እናትህ ድንግል ማርያም።ብለህ ለካ የማይቻል የለም

    @Bia-zt1ov@Bia-zt1ov21 күн бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @LinaTeshome@LinaTeshome20 күн бұрын
    • Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤

      @ghenetbelay5080@ghenetbelay508012 күн бұрын
  • የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ እሱ አፅናኝ መላክ ይላክልሽ የልጅን ነገር የወለደ ያቀዋል እሱም በሰዉ ሀገር ከባድ ነው አዉቀዋለሁ ዋጥ አርገሽዉ ነው እንጅ ከባድ ነው እንኳን 2 ልጅ አንድ ልጅ ማጣት ከባድ ነው 😭

    @tigist9810@tigist981021 күн бұрын
  • ቁም ነገር እየተወራ መስቀልህ ምንህ እያሉ መቀባጠር ምን አመጣ ልቦና ይስጣችሁ

    @etagegnehuwoldetsadik4057@etagegnehuwoldetsadik405721 күн бұрын
    • ዝም አትያቸውም

      @negutube@negutube21 күн бұрын
    • በሁሉም ቁም ነገርኣለማዊ ህይወት በላይ ነዉ መስቀላችን❤ምን ኣቃጠለሽ

      @user-ur7hp7sl9q@user-ur7hp7sl9q21 күн бұрын
    • @@user-ur7hp7sl9qmesekelachinin seyay mikatele seytan yalbet new

      @Lilianjoye@Lilianjoye21 күн бұрын
    • አችን ምንሽ ተነካ ታዳ አወ መስቀል ሀይላችነዉ

      @user-se7vk7wr3c@user-se7vk7wr3c21 күн бұрын
    • ሰው፡ለቆዓል፡እኮ

      @HahuLelu-xn2wk@HahuLelu-xn2wk21 күн бұрын
  • የኔ እናት ልቧ ስብር ብሏል አላህ ፅናቱን ይስጥሽ

    @user-gf6vo6vp5r@user-gf6vo6vp5r21 күн бұрын
    • ነገር ግን ፥ - “የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው ፥ መፅናናትን ያገኛሉና ፤” ይላል (የማቴዎስ ወንጌል ም. ፭ ቁ. ፬)። 👉🏾📖 ‘ኣሏህ’ ስ …. ፧ 🤔

      @TruthEz@TruthEz21 күн бұрын
    • አላህ ይላል ኢነሏሀ ማአሧቢሪን አላህ ከታጋሾች ጋርነው ጀለጀላልሁ ​@@TruthEz

      @hshhehsge7113@hshhehsge711321 күн бұрын
    • በርግጥም ከፈተና በኅላ ደስታ. አለ አላህ ከታጋሾች ጋር ነው እነዚያ በሚመጣባቸው ፈተና መከራና ሀዘን የሚታገሱ በርግጥም ምንዳቸው ከፍ አለ

      @user-gf6vo6vp5r@user-gf6vo6vp5r21 күн бұрын
    • የኔ ሱመዮች አላችሁ

      @emuyasmin5283@emuyasmin528321 күн бұрын
    • Awe. Hazen Endih new. Beteley yemiwedutin yemisasulerin matat yisebral. Keza buhala yalew nuro hulu yesibirat new. Regim gize yasfeligatal lemetsnanat Yederesebet bicha new miawkew. Egziabher yirdat

      @Ethiohabtina@Ethiohabtina20 күн бұрын
  • ውይ የኔ እናት ቁስልሽን እግዚአብሔር ይጠግንልሽ እነሱስ ከአባታቸው ከእግዚአብሔር እቅፍ ውስጥ በፍቅር ይኖራሉ ላንቺምመዳኖያለም ብርታቱን እንደሚስጥሽ አልጠራጠርም የኔ ውድ መዳኒያለም አባቴ ካንቺ ጋር ይሁን እሱ ብቻ ነው ማፅናኛ

    @FikireTube12@FikireTube1221 күн бұрын
  • የአላህ በጣም ከባድ ነው ስብሩን ይስጥሽ የኔ እነት😢😢😢😢

    @hiroda2438@hiroda243821 күн бұрын
    • ነገር ግን ፥ - “የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው ፤ መፅናናትን ያገኛሉና ፤” ይላል (የማቴዎስ ወንጌል ም. ፭ ቁ. ፬)። 👉🏾📖 ‘ኣሏህ’ ስ … ፧ 🤔

      @TruthEz@TruthEz21 күн бұрын
  • አይዞሽ የሚለው ቃል አያፅናናሽም ልጇን ይዛ የተንከራተተችው ድንግል ማርያም ስለ ልጅ መከራ ያየችው ድንግል ማርያም ታፅናናሽ ሌላ ምንም አልልሽም እኔ ልቃጠልልሽ እኔ ልንደድ እናት😢

    @messiessi3635@messiessi363518 күн бұрын
  • ጌታ ኢየሱስ መፅናናቱ ይሥጥሽ እህት

    @ENATMitku-bv7nk@ENATMitku-bv7nk20 күн бұрын
  • ውይ ጆሮችን እማይሠማው የለም ዘንድሮ ምን ወረደብን ያረብ ሠላም አምጣልን. መቸ ነው. ሠላም የምንሠማው. ናፈቀንኮ የሰላም ወቅት. 😢😢የኔ እናት አሏህ ያፅናሽ.

    @Tube-zu5ff@Tube-zu5ff21 күн бұрын
    • ነገር ግን ፥ - “የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው ፤ መፅናናትን ያገኛሉና ፤” ይላል (የማቴዎስ ወንጌል ም. ፭ ቁ. ፬)። 👉🏾📖 ‘ኣሏህ’ስ … ፧ 🤔

      @TruthEz@TruthEz21 күн бұрын
  • አፅናኙ ትልቁ እግዚያብሔር በእውነት ያበርታሽ ሌላ ምንም ማለት አልችልም ከልቤ ነው ያዘንኩት😭😭😭

    @SendeliVita@SendeliVita20 күн бұрын
  • My Lord 🙏 save me from wrong doing people!! 😪 i😢😢

    @nejatali7088@nejatali708821 күн бұрын
  • እግዚአብሔር አያልቅበትም እና በአዲስ ህይወት ይካስሽ እመብርሃን በእናትነቷ ታፅናናሽ ።

    @optimisticvlogs@optimisticvlogs19 күн бұрын
  • የኔ እናት እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ ካለ እግዚአብሔር በቀር የሚያፅናናሽ አንቺን የለም እግዚአብሔር የምትካሽበትን ሂይወት ይስጥሽ

    @tigib6790@tigib679021 күн бұрын
  • የእኔ እናት ላለማልቀስ ከራሷ ጋር የምታደርገው ትግል እኔ አለቀስኳላት😢😢😢😢😢😢 ልጆቹስ ያለሃፅያት በንፅህና ወደአምላካቸው ሄዱ ይብላኝ እንጂ ለሱ የሆነ እርኩስ መንፈስ አስነክተውትነው የሚሆነው😢😢😢

    @HananHano-yb3pv@HananHano-yb3pv21 күн бұрын
    • የእርኩስ መንፈስ ምንጭ ሊሆን የሚችለውን የተቃራኒው ቁርኣን አንቀፅ እነሆ ፥ - “ሙሐመድ ሆይ በል ፦ እነሆ ከጂን የሆኑ ጭፍሮች (ቁርኣኑን) አዳመጡ ፤ እኛ አስደናቂ የሆነን ቁርኣን ሰማንም አሉ ፤ ብሏል (የጋኔን ምዕራፍ [ሱረቱ አል ጂን] ቁ. ፩)። 📖👈🏾😲 * ስለዚህ ፡ ሰይጣንና አጃቢዎቹ የተቃራኒው ቁርኣን አድናቂዎች ናቸው ማለት ነው። 🤔

      @TruthEz@TruthEz21 күн бұрын
    • ሙስሊም ነው እናት እነሱ ጨካኝ ናቸው

      @user-xu5yh1ko1v@user-xu5yh1ko1v20 күн бұрын
    • 😢😢😢😢😢😢 ያማል በእወነት

      @mimiworku4129@mimiworku412919 күн бұрын
  • አቤቱ ማረን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ወዴ አይደለም በእርኩስ መንፈስ ነው

    @hanamarem6300@hanamarem630021 күн бұрын
  • ውይ ህእቴ አይዞሽ ገና ማውራት ስትጀምሪ ነው ማልቀስ የጀመርኩት ውስጥሽ ያለው ቁስል መቼም አይወጣም የድንግል ልጅ ብርታቱን ይስጥሽ

    @selamlema9601@selamlema960121 күн бұрын
  • እግዚአብሔር በአይናችን ከምናየው በጅር አችን ከምንሰማው ይሰውረ ያድነነ ከመአቱ ይሰውረነ በምህረቱ በእንተ ማርያም ወላዲቱ

    @MolashTemsgen@MolashTemsgen21 күн бұрын
  • ጽናቱን ይስጥሺ እናታለም የወላድ መሀን አረገሺ ኡፍፍፍፍ😢

    @user-vr1fw4sq6y@user-vr1fw4sq6y21 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ደግ ነዉ እህቴ እንዲህ በርትተሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሌኛል ለምን በወቅቱ አይቼሽ ስለነበር ሁሌ አስብሽ ነበር ፡

    @berihanetentage5559@berihanetentage555921 күн бұрын
  • የኔ እህት እጅግ በጣም በጣም ሃዘን ነው ጌታ አምላክ እሱ ያፅናናሽ አይዞሽ ከባድ ነው ጌታ ከአንቺጋ ይሁን

    @emebetdejen5262@emebetdejen526221 күн бұрын
  • እፋበምን ቃል ላፅናናሸ እማ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮

    @mekiyamohamned915@mekiyamohamned91520 күн бұрын
  • ስታሳዝን ልቧ ተሰብሯል

    @menbermekonen2496@menbermekonen249621 күн бұрын
  • የኔ እህት እግዚአብሔር ሁሌም ካንች ጋር ይሁን እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀን መሽሽግያ ነው አይዞሽ እህቴ ጉዳቱ እጅግ ከባድ አሳኝ ነው ልጆችሽ በገነት ከአምላካቸው ጋር ናቸው😂😂😂

    @hanaabraham4619@hanaabraham461921 күн бұрын
  • ኡፍፍፍ ከባድ ነው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ አባትየው ግን ወዶ አይደለም በእርኩስ መንፈስ ተይዞ ነው እንጂ😢😢😢

    @rahelhalefom1327@rahelhalefom132721 күн бұрын
  • የኔ እናት ያን ያህል ተጠንቅቀሽ አላዳንሻቸውም እግዚአብሄር አይምሮሽን ይጠብቅ

    @haymanotbaye5955@haymanotbaye595520 күн бұрын
  • እርእሱን አይቼ ገና ውስጤን አመመኝ 😢😢😢

    @user-ie3qr5lc7n@user-ie3qr5lc7n21 күн бұрын
  • የኔ እህት ተፅናንተሽ ማየት በጣም ደስ ይላል ከባድ ሃዘን ነበር በስአቱ እንካን ላንቺ ለኛም ከባድ ነበር ሃዘኑ

    @user-lq4tc3pg9g@user-lq4tc3pg9g21 күн бұрын
    • Awo

      @user-fh4vs4yx4j@user-fh4vs4yx4j21 күн бұрын
    • እውነት ነው በጣም ከባድ ጌዜ አሳልፍለች እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን

      @akberettsegezeab6828@akberettsegezeab682817 күн бұрын
  • ምን ጉድ ነው እግዚአብሔር ምህረት አድርግልን አይዛሽ እህቴ ❤የሆነው ነገር ከባድ ነው ግን እግዚአብሔር አዋቂ ነው

    @selamademsung5995@selamademsung599521 күн бұрын
  • እቺን ኮሜንት የምታነቡ እግዚአብሔር የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ

    @helenemso32@helenemso3220 күн бұрын
    • Amen ❤❤❤❤

      @user-yg5yj5zp6g@user-yg5yj5zp6g18 күн бұрын
    • አሜን

      @be8cab@be8cab15 күн бұрын
    • Amen

      @ehitegebre1955@ehitegebre195514 күн бұрын
  • እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ብቻ ነዉ ሊያጽናናሽና ከዚህ ሃዘን ሊያወጣሽ የሚችለዉና ወደእርሱ አብዝተሽ ቅረቢ🙏🙏🙏🙏 እኛም እንፀልይልሻለን🙏🙏🙏

    @yamrotharegewoin8547@yamrotharegewoin854720 күн бұрын
  • አቤቱቱቱቱቱቱቱቱ ጌታ ሆይ ይሄንም ታስችላለህ ፈጣሪ ይዘንልሽ የኔ ውድ መክራሽን ያቅልልሽ በዘመንሽ ሁሉ ጌታ ያፅናናሽ

    @user-wd9tr3io7y@user-wd9tr3io7y19 күн бұрын
  • እነዙህን የመሰሉ አምሳያ ልጆቹን 😢😢😢😢እንዴትስ አስቻለው የአላህ😢😢😢😢በጣም ያማል የኔ እናት የዘለአለም ስብራት 😢😢

    @user-do6wz8ge6i@user-do6wz8ge6i20 күн бұрын
  • እጅግ በጣም ያማል ሁለት ልጅ ማጣት 😭😭😭😭😭 ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ 😭😭😭 ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑራት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    @user-uw7em7vp9h@user-uw7em7vp9h20 күн бұрын
  • የሀይማኖት ልዩነት ውስጥ በሀገር ተቻችሎ መኖር እንጂ ጋብቻ መመስረት ተገቢ አይደለም ብዬ ከሚያምኑ ውስጥ ነኝ።የፈጣሪ ፍቅር ከጾታ ወይንም ከትዳር ውስጥ ካለ ፍቅር ስለሚበልጥ ከግዜ በኋላ አንድ አይነት አምልኮ የሌለበትን ትዳር ወይንም ፍቅር ይጠሉታል በፊት የተሳሳቱትን ስህተት ምንም በማያውቁ ህጻናት ላይ ቅጣትን ያደርሳሉ

    @hamytube3728@hamytube372821 күн бұрын
  • ጌታ እነዚህን ሰዎች ስለረዳቸው ክብር ለእርሱ ይሁን! ሀብትን ያላማከለ በነገሮች ያልተመሰረተ ፈቅርን ያማከለ ስለሆነ ፀጋ በዛላቸው የሆነው ሁሉ የሆነው ለበጎ ነው ይኸው ዛሬ ለብዝዎች መማርያ ሆኗል ምክንያቱም በዘመናት እግዚያብሔር ህዝቡን ጥሎ አያውቅምና። እኔ ሳያቸው በራሴ አፈርኩ ሁሉ እያለ ትንሹን ትልቅ አርገን ለራሳችን ለቤታችን እረፍትን ሰላምንን ከልክለን በማያጣላው እየተጣላን ፍችን መፍትሔ አርገን ላለፍነው ምህረቱ ይብዛልን እየተባላችሁ ላላችሁትም ይህ ትልቅ መልእክት ነውና እራሳችሁን እዩበት ጌታ መልካም ነውና። ፓስተር የብዙዎችን ቤት እየሰራህ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ🎉

    @astermekuria6938@astermekuria693821 күн бұрын
  • የኔ እናት እመብርሃን ታፅናሽ በቃ እግዚያብሄር አዋቂ ነው ይህ ባንቺ እንዲያልፍ የሱ ፈቃድ ከሆነ ተመስገን ብቻ ነው እግዚያብሄር በስራው አይሳሳትም ይህን ስል አቅልዬ እንዳይመስልሽ በጣም አልቅሻለሁ በቃ አመቤቴ ታረጋጋሽ በርቺ በርቺ።

    @asekagnew@asekagnew18 күн бұрын
  • በጣም አዝኛለሁ አግዚአብሔር ያፅናሽ ምን ይደረግ ከእግዚአብሔር ጋር መጋፋት አይቻልም

    @user-hm6ky8bq2v@user-hm6ky8bq2v14 күн бұрын
  • ፈጣሪ ፅናቱ ይሥጥሽ እንኳን ሞት ህመማቸዉም ያሥጨንቃል የኔ እናት ፅናቱን ይሥጥሽ

    @user-eh7oe4tj6j@user-eh7oe4tj6j21 күн бұрын
  • ውይኔ ተፅናንተሽ ታርኪሽን ለማካፈል ስለደረሽ ቤተሰቤ ነች

    @hiwotmarhiwohiwo5021@hiwotmarhiwohiwo502121 күн бұрын
  • የእኔ እህት እግዚአብሔር ያፀናሸ በጣም ጠንካራ ነሽ ፈጣሪ ሁሌም ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥሽ

    @fikadu593@fikadu59319 күн бұрын
  • እኔማ አንድ ሥም ብቻ ሲጠራ ሥሠማ ደሥ ይለኛል እሡም ለአለም ሁሉ የሞተውን ኢየሱስ ብቻ ብቻነው

    @ENATMitku-bv7nk@ENATMitku-bv7nk20 күн бұрын
    • Ena Mn yetebse

      @ferari6990@ferari699020 күн бұрын
    • የጌታዎች ሁሉ ጌታ እየሱስ!ሰይጣን የማይችለው ስም እየሱስ!

      @JesusisComingsoon-hl5ee@JesusisComingsoon-hl5ee18 күн бұрын
  • እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ዘንድሮ የማይሰማው ጉድ የለም በስማም ለመስማት እራሱ ሲያስፈራ ሳልሰማው ገና ጨነቀኝ እግዚአብሔር ከነደዚህ አይነት ክፍ አሟሟት ጠብቀን መጨረሻችንን አሳምርልን እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ 😢😢😢

    @danimagna1144@danimagna114421 күн бұрын
  • እነዚህን የመሠሉ ልጆች ጭካኔዉ ያዉም አባታቸዉ😢😢😢😢😢

    @zahraayalew3965@zahraayalew396521 күн бұрын
  • የኔ እህት የምትጨናነቀውን ሂወትሽን እስካሁን ለዚህ ሰዓት ያደረሰሽ አሁንም ያበርታሽ ጥላ ከለላ ይሁንልሽ

    @rahelasmerinabelalifestyle5566@rahelasmerinabelalifestyle556617 күн бұрын
  • 😂የኔ እናት ሊያፀናሽ ሊጽናናሽ እግዚአብሔር አሁንም ሊረዳሽ የታመነ ነው አይዞሽ ይሄን ሸክም በይቅርታ በምህረት እንድትተይው ፀሎቴ ነው ኤፌሶን 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥ ⁵ ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥

    @yosephkefelegne6164@yosephkefelegne616420 күн бұрын
  • በእምነት ከማይመስላችሁ ሰው ጋር የትዳር አጋርነት አትሁኑ እግዚአብሔር ያፅናሽ😢

    @raheltadese8983@raheltadese898321 күн бұрын
    • ወደ ቀዳሚው ክርስትና ቢመለስ ኖሮ በፍቅር እና በሰላም ይኖር ነበር። ምክንያቱም፥ - “… እግዚአብሔር ፍቅር ነው ፤“ ይላል (፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ም. ፬ ቁ. ፲፮)። 👉🏾📖🤔

      @TruthEz@TruthEz21 күн бұрын
    • ሠው ምግብ አይደለም ቀምሰሽ የምታውቂው በመኖር ብቻ ነው ልክ ትዳርና ሰውን ሰው እንደፈጠረው ተጎጂውን ሰው judge ማድረግ ምነ ይሉታል

      @user-qr4hi3zq5p@user-qr4hi3zq5p21 күн бұрын
    • አዉሬ ነዉ የሰዉ አዉሬ ልጆቼን አሰብኳቸዉ እግዚኦ ለአይምሮ ይከብዳል

      @meronwhibe6361@meronwhibe636120 күн бұрын
    • ሰዉየዉ ወደሷ እምነት ሂዷል እኔኮ ገርሞኝ ነበር እዴት ሙስሊም ሆኖ የልጆቹን ነፍስ አጠፍ ብየ አማኝ የሆነ ሰዉ ሰይጣናዊ ስራ አይሰራም የተለየ እምነት አለመጋባቱ እዳይገዳደሉ ሳይሆን ፈጣሪያቸዉን ከካደ ሰዉጋ አብሮ መኖር የለባቸዉም

      @sabrinasabrina1837@sabrinasabrina183718 күн бұрын
    • @@sabrinasabrina1837 ነገር ግን ሕይወት ማጥፋትን እና መጥፋትን ከሚያበረታቱ ኢ-ሰብኣዊ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀፆች ውስጥ ዋናውን እነሆ ፥ 🤔 - ምእመናን (ሙስሊሙን) ገነት ለመግባት ብለው ፡ ነፍሶቻቸውንና ገንዘቦቻቸውን ለ’ኣሏህ’ ሸጠው ፡ በርሱ መንገድ ላይ ይጋደላሉ፣ ይገድላሉ፣ ይገደላሉ ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፱ የንስሃ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ተውባህ] ቁ. ፩፻፲፩)። 📖👈🏾😮

      @TruthEz@TruthEz18 күн бұрын
  • እውነትነው የሰማይአምላክ መፅናናቱንይስጥሽ

    @misrakbirhenu@misrakbirhenu11 күн бұрын
  • እጅግ ያሳዝናል ምን ማለት እንዳለብኝ እንኩዋን አቃተኝ እግዚአብሔር የነዚህን እሚያሳሱ ልጆች ነብስ ይማር አንቺንም የእግዚአብሔር መንፈስ ያፅናናሽ🙏🙏 አዘጋጆቹ እባካችሁን የዚህን አረመኔ ሰዉ ፎቶ አንሱት በፍፁም ሊታይም ሆነ ሊታወስ አይገባም!

    @Marthahealthyliving@Marthahealthyliving21 күн бұрын
  • አለህ ጽነቱን ይስጥሽ(የወስጥ ህመምሽን የሚየስራሰሳ ሊጆች ይስጥሽ !!አለህ የስደስትሽ ።

    @user-sh8wu9uc4e@user-sh8wu9uc4e21 күн бұрын
  • እዴት እጁ ታዘዘለት የገዛ ልጆቹን ለመግደል ምናልባት አይምሮው ንክ ወኖ ይሆናል 😢😢😢😢😢😢😢😢 ምንም በማያቁት እፃን ላይ የሙት ፍርድ ፈረደባቸው

    @user-vj6xz7go4l@user-vj6xz7go4l21 күн бұрын
    • የምር እኔም እያልኩ ነበር ብቻውንማ አደለም የሆነ ክፉ መንፈስ ከቦታው ነው በየሱስም

      @meseretrefera2664@meseretrefera266417 күн бұрын
  • እግዚአብሔር አምላክ ያፅናሽ እናቴ 🙏

    @meseretrefera2664@meseretrefera266417 күн бұрын
  • እግዚአብሄር ፅናቱን ይስጥሽ!! መተኪያና ማስረሻ ይስጥሽ።

    @gizawkebedetadesse215@gizawkebedetadesse21517 күн бұрын
  • ፈጣሪ ያፅናሽ ምን እንደምልሽ አላውቅም ብቻ ግዜው ከባድ ነው 😢😢

    @tizuethiopia7894@tizuethiopia789421 күн бұрын
  • ፈጣሪ አምላክ ፅናቱን ይስጥሽ የኔ እናት❤❤❤

    @Bt-Y2XLO@Bt-Y2XLO21 күн бұрын
  • የአላህ ምን ጉድ ነዉ ፅናቱን ይስጥሽ የኔ እናት 😢😢😢😢

    @hayuti7346@hayuti734615 күн бұрын
  • እግዝቢሒራ አምላክ ከእንደዝህ አይነቱ ይጠብቀን መፀነነቱን ይስጥሽ😢😢😢

    @user-ks9jy2bl1c@user-ks9jy2bl1c10 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ያፀናሸ ቃል አጣው እኔ ልጅ የለኝም እያልኩኝ አዝን ነበር ለኔ ትምህርት ሆኖሸኛል😢😢😢

    @FikirtGebiregZihabr@FikirtGebiregZihabr21 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ያፅናሽ ማማ

    @missyabrahdm6778@missyabrahdm677821 күн бұрын
  • ስታወሪ ሆዴ ተላወሰ ውይ ማሳዘንሽ መድሐኒያለም ያፅናናሽ ምን ቃል አለኝ ለማፅናናት

    @asnibirhanu232@asnibirhanu2324 күн бұрын
  • እህቴ እግዚአብሔር ብርታቱን ፅናቱን ይስጥሽ

    @amasnaku2738@amasnaku273821 күн бұрын
  • አቤቱ ጌታዬ ሆይ ማረን

    @user-xo7wr1tg2l@user-xo7wr1tg2l21 күн бұрын
  • ኢንተርቪ አድራጊው ወይንም ጋዜጠኛው ፊቱን ስታዩት በፈግግታ የተሞላ የሚያሳዝን ታሪክ የሚያቀርብ ሳይሆን የሆነ የፍቅር ታሪክ የሚያቀርብ ነው የሚመስለው ፈገግታ የምናሳይበት ርዕስ እኮ ብዙ አለ ይሄ እኮ የሚሰማውን ሰው ጆሮ የሚያደነዝዝ የሚያስፈራ ነው ይህ መራራ ፅዋ ለደረሰብሽ እናት እና ቤተሰብ ዘመድ ወዳጅ ሁሉ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ በርቱ እላለሁ

    @selampeace4261@selampeace426117 күн бұрын
    • FETARI yibarikh ✋️🧠🫀🤚❤🫵😢

      @remziremzi5829@remziremzi582916 күн бұрын
    • ስለጋዜጠኛውን የሰጠኸው አስተያየት ትክክል ነው እኔ የናትየው መፅናናትም በጣም ገርሞኛል

      @rahelamare9877@rahelamare987716 күн бұрын
    • Enam yegermegn 2 lejoch yemotubat enat atemeslem 🥺🥺

      @Mub351@Mub35115 күн бұрын
    • እኔም የገረመኝ ነገር እርሱ ነው በአኢንተርቪው ውስጥ ዋናውየልጆቾ ሞት ረስተው ፈገግታ በፈገግታ አረጉት ይገርማል

      @mahderhagos-pi5hc@mahderhagos-pi5hc15 күн бұрын
    • ገጣጣ ልብ የሚሰብር ታሪክ እያሰደመጠ እሱ እንደ መደበሪያ ነው የቆጠርው ጀዝባ

      @ALemTesfaye-jb4so@ALemTesfaye-jb4so15 күн бұрын
  • አቤት ጌታ ሆይ የመጨረሻ ዘመን😢😢😢😢😢😢😢አይ እናት የትኛው ቃል ያፅናናሻል ኡፍፍፍ😢😢😢😢

    @user-ob1gd4ln8c@user-ob1gd4ln8c20 күн бұрын
  • ሁለት የተለያየ እምነት ያለው ሰው ጨርሶ መጋባት የለበትም። የእግዚአብሔር ም ቃል አይደግፍም ።የሚያምን ከማያምን ህብረት የለውም ይላል ቃሉ።

    @Hela259@Hela25921 күн бұрын
    • ወደ ቀዳሚው ክርስትና እንዲመለሱ ከሚያበረታቱ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀፆችም ጥቂቶቹን እነሆ ፥ 🤔 - የማርያም ልጅ ኢየሱስ [ዒሳ] ፡ ኦሪትን [ተውራት] እና ወንጌልን [ኢንጅል] ወይም መፅሀፍ ቅዱስን አረጋጋጭ እንዲሆን ከ’ኣሏህ’ ተሰጥቷል ፤ የወንጌል ባለቤቶች (ክርስቲያኖች) ውስጡ ባለው ሕግ ይፍረዱ ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ ቁ. ፵፮-፵፯)። 📖👈🏾🤔

      @TruthEz@TruthEz21 күн бұрын
    • Ye tegawem hayemanot ayefekedem ye allh kalem ayefekdem

      @6s8f7d@6s8f7d20 күн бұрын
    • ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ ፦ Sfd @@6s8f7d

      @TruthEz@TruthEz20 күн бұрын
    • ​. አንተ ችግር አለብህ እንዴ በየ ኮሜንት ስር ምትርመጠመጠው በቃ መፃፍ ትችላለህ እኛን ተወን

      @YeneGerma@YeneGerma19 күн бұрын
    • ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ ፦ Sfd ​@@6s8f7d

      @TruthEz@TruthEz19 күн бұрын
  • የእውነት ግን ሰው ነው ምን አይነትስ ሰው ነው የገዛ ልጆችሁን 😢😢😢😢😢😢😢😢

    @user-xv8dj9xl7n@user-xv8dj9xl7n21 күн бұрын
    • ነገር ግን ፥ አጥፍቶ እንዲጠፋ ሊገፋፋው የሚችለውን ኢ-ሰብዓዊ አንቀፅ ፡ ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ ፥ - ምእመናን ገነት ለመግባት ብለው ፡ ነፍሶቻቸውንና ገንዘቦቻቸውን ለ’ኣሏህ’ ሸጠው ፡ በርሱ መንገድ ላይ ይጋደላሉ፣ ይገድላሉም፣ ይገደላሉም …. ብሏል (ቁርኣን ም. ፱ የንስሃ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ተውባህ] ቁ. ፩፻፲፩)። 📖👈🏾🫢

      @TruthEz@TruthEz21 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ፅናቱ ይሰጥሽ እህቴ

    @inanu_youtube5148@inanu_youtube514821 күн бұрын
  • እግዞወ ነው አቤት ጭካኔ እግዛብሄር ያፅናሽ በምን ቃል ላጥናናሽ ቃላት አጣሁ እግዛብሄር በህረቱ ያበርታሽ ከባ ነው በጣም

    @yekanubelaye6329@yekanubelaye632921 күн бұрын
  • ፈጣሪ እግዚአብሔር ያፅናሽ 🙏🏻🙏🏻

    @kebedebereka3458@kebedebereka345820 күн бұрын
  • እግዚአብሔር የጽናሽ እህቴ???

    @amenyihun2418@amenyihun241821 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ያጽናሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    @Semiraasmara@Semiraasmara21 күн бұрын
  • ትግስት መንግስቱ ልጅሽን አውሬ ገሎታል፡፡ እናም አንች እኮ የሀቀኛ መሪ ልጅ ነሽ፡፡ I love menegestu, the true Ethiopian leader. እናም ይህ አውሬ ኢትዮጵያን ነው የገደለ፡፡ እናም ተባበሩን አፈላልገን እንግደለው፡፡

    @gebeyehuworku189@gebeyehuworku18914 күн бұрын
    • what do you mean ?

      @elroemitiku8720@elroemitiku872013 күн бұрын
  • የሚያፅናና ጌታ ያፅናናሽ ጌታ አለ ለሰዉ የከበደ ለጌታ ግን ቀላል ነዉ ፅናት ይሰጥሽ የሚየበረታም እግዚያቤሔር ነዉ ሐዘንን ያሰረሳል ጌታ ካንቺ ጋር ነዉ መከራን ያሰረሳል. ጌታሽን አመስግኝ በምሰጋና ዉስጥ እረፍት ይሰጣል አባት አለሽ የሚረዳ ከስትፋስ ይለቅ የሚጠጋጋ አምላክ አለሽ እሕቴ በርቺ ፀልይ ፀልይ አባት አለሽ የማይተዉሽ ካንቺ ጋር ነዉ

    @etagu205@etagu20512 күн бұрын
  • አይዞሽ እግዚአብሔር ያፅናስ

    @alemtadesse1697@alemtadesse169721 күн бұрын
  • ጽናቱን ይስጥሽ እህቴ!! እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ።

    @zerfitunegash5045@zerfitunegash504521 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ፀናቱን ይስጥልኝ ያማል❤🙏🙏🙏

    @alguhaile8527@alguhaile852720 күн бұрын
  • እግዚብሔር ያፅናሽ ከባድ ነው😢😢😢

    @user-fx1cz4pz2p@user-fx1cz4pz2p21 күн бұрын
  • ያረብ ምን ልብል ብቻ አላህ ያፅናሽ 😭💔💔

    @MariamMariam-up3dz@MariamMariam-up3dz21 күн бұрын
    • ወለሂ ልብ ይናካል ሱበሀን አለህ

      @neimashemsu8585@neimashemsu858521 күн бұрын
  • ህመሟንመግለፅተቸግራለች ስለባሏ መጥፎኳን አታወራም የኔናትግራገብቶሻይ ተዋርሶትነው የውጭሀገር ሰዎችስለማይፀልዩ ነውአይዞሽእናቴ

    @AsQw-fu4uq@AsQw-fu4uq20 күн бұрын
KZhead