1 Alehu በረከት ተስፋዬ Bereket Tesfaye አለሁ

2023 ж. 9 Сәу.
1 950 843 Рет қаралды

Bereket Tesfaye
Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Get Bereket Tesfaye Latest Album, itunes.apple.com/us/artist/be​...
play.google.com/music/listen?​...
Subscribe to kzhead.info/tools/D7n.html​...
/ ​
telegram
t.me/bereketesfaye?fbclid=IwA​...
Instagram
/ singerberek. .

Пікірлер
  • አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን እሆናለሁ

    @memhirumathewos9986@memhirumathewos998619 күн бұрын
  • I'm Orthodox but I'm dying with this song 🙏 "አለሁ ሞቴ ተሽሯል " "ህመሜን ወስዷል"😭

    @therekingz6261@therekingz6261 Жыл бұрын
    • Being Orthodox ,Protestant and Catholic is simple political denomination...God is one ....nothing brother can restrict us from worshiping Almighty God Elohem...Yahweh

      @abyssiniachurchofafricaaca5421@abyssiniachurchofafricaaca5421 Жыл бұрын
    • 6Vcx,❤ c😮😢😮

      @JituLegesse@JituLegesse7 ай бұрын
    • same bruhh same😢

      @gyonait@gyonait6 ай бұрын
    • me too🙏

      @mesita5581@mesita55815 ай бұрын
    • I'm atheist but i like it too

      @yohan7782@yohan77825 ай бұрын
  • The comparison “እነ ሚካኤል እነ ገብርኤል እነ ሱራፌል እነ ኪሩቤል በክንፎቻቸው ተከልለውት ፊቱ ሚቆሙለት አምላክ የሚሉት” vs “በገራፊዎች ፊት ቆመልኝ እሱ ግን ስለኔ ፍቅር ግድ ቢለው ሊያወጣኝ ከኃጢያት ከኲነኔ” is brilliant, so simple and yet profound and conveys the depth of love Jesus displays on the cross. Glory and honour to His name! Blessings

    @mekrezym@mekrezym Жыл бұрын
    • አይደንቅም የጌታ ፍቅር

      @ruthlejalem9842@ruthlejalem9842 Жыл бұрын
    • Exactly.

      @bami322@bami32210 ай бұрын
    • @@ruthlejalem9842 9

      @sentaywgetahun1723@sentaywgetahun17238 ай бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

      @user-qs5im7gq8h@user-qs5im7gq8h6 ай бұрын
    • ✝️🌍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

      @AmanuelAbraham-mv8vp@AmanuelAbraham-mv8vp2 ай бұрын
  • ግጥም/Lyrics (አለሁ) አለሁ በምህረቱ አለሁ በይቅርታው አለሁ አለሁ ምህረት አግኝቻለው እኔ ምን እሆናለው አለሁ በምህረቱ አለሁ እየማረኝ አለሁ አለሁ ምህረት አጊኝቻለው እኔ ምን እሆናለው አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን እሆናለው አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን እሆናለሁ እነ ሚካኤል እነ ገብርኤል እነ ሱራፌል እነ ኪሩቤል በክፎቻቸው ተከልለውት ፊቱ ሚቆሙለት አምላክ የሚሉት በገራፊዎች ፊት ቆመልኝ እሱ ግን ስለኔ ፍቅር ግድ ቢለው ሊያወጣኝ ከሀጢያት ከኩነኔ ዙፋን የነበረው ከሰማይ ዳዊትን የረዳ ተንከራተተልኝ እየሱስ ከናዝሬት ይሁዳ ፍቅሩ ፈሰሰ ከምህረት ደጅ እግዚአብሔር ከሰማይ ሰጠኝ አንድ ልጅ ኑሮዬን ኑር አለኝ የኔን ልብስ ለበሰ ቆሻሻ ህይወቴን በደሙ ቀደሰ አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን እሆናለው አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን እሆናለሁ ይሁን በምትል ቃል ፍጥረትን የሰራ ጥበብ የሻተውን ጥበብን ያስወራ አባቶች ሲጠሩት በእሳት የመለሰ እረኛው ዳዊትን ተናግሮ ያነገሰ እንደሚታረድ በግ ዝም አለ ስለኔ እየሱስ ፍቅርን የኖረ በተግባር የፍቅር ንጉስ ምድርን ያቆመ በቃሉ ያለ አንዳች ምሶሶ እሱ ግን ዝም አለ ሞተልኝ የኔን ውርደት ለብሶ ፍቅሩ ፈሰሰ ከምህረት ደጅ እግዚአብሔር ከሰማይ ሰጠኝ አንድ ልጅ ኑሮዬን ኑር አለኝ የኔን ልብስ ለበሰ ቆሻሻ ህይወቴን በደሙ ቀደሰ አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን እሆናለው አለሁ አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን እሆናለሁ አለሁ በምህረቱ አለሁ በይቅርታው አለሁ አለሁ ምህረት አግኝቻለው እኔ ምን እሆናለው አለሁ በምህረቱ አለሁ እየማረኝ አለሁ አለሁ ፍቅሩን ቀምሻለው እኔ ምን እሆናለው አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን እሆናለው x2 አብ ከላይ ሆኖ ለኔ ራራልኝ አዘነ ሊያድነኝ ሽቶ አንድ ልጁ ላይ ጨከነ ፍቅር ልሂድ አለ ታዘዘ ለአባቱ ክብሩን ትቶ ወርዶ አዳነኝ በሞቱ ፍቅር እንደ እየሱስ የለም x8

    @funnytiktok4492@funnytiktok4492 Жыл бұрын
    • Hello

      @Lerebo@Lerebo10 ай бұрын
    • @tamiratersawo1974@tamiratersawo197410 ай бұрын
    • 🥰🥰🥰🥰❤️❤️

      @selam8867@selam88679 ай бұрын
    • 💗💗💗💗💗🙏🙏🙏🙏

      @ruthhaile4571@ruthhaile45716 ай бұрын
    • Wow Thank You GBU

      @samueltegesseofficial8682@samueltegesseofficial86826 ай бұрын
  • አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን እሆናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አለሁ በምህረቱ አለሁ በይቅርታው አለሁ አለሁ ምህረት አግኝቻለሁ አለሁ እየማረኝ አለሁ እኔ ምን ሆናለሁ❤❤❤❤❤❤ ቤኪ አንተን ለአካሉ /ለቤ/ክ/ ይሰጠን ጌታ ይባረክ:: ብሰማው ብሰማው የማይሰለች ድንቅ መልዕክት! በብዙ ተባረክ!!!!

    @DerejeTGuda@DerejeTGuda Жыл бұрын
    • ተባረክ

      @user-ro8oy5fz7s@user-ro8oy5fz7s11 ай бұрын
    • ​@@user-ro8oy5fz7s❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

      @TigestAbera-ul2xv@TigestAbera-ul2xv9 ай бұрын
    • ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😮😮😢😢🎉🎉😂😂😮😮😅😅😊😊❤❤

      @astu1825@astu18256 ай бұрын
  • ምህረቱን ያገነነ ህመሜን የወሰደ አርነት ያወጣኝ የሰላሜ የጤናዬ የእረፍቴ የደስታዬ ምንጭ የምጠብቀው የሚመጣው ተስፋዬ የምወደው የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ለዘለአለም ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤ፍቅር እንደ ኢየሱስ የለም!

    @ruthgnetu4433@ruthgnetu443319 күн бұрын
  • ፍቅር እንደ እየሱስ የለም !!! እውነት ነው ወንድሜ ጌታ ዘመንህ ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ ቤትህ ትዳር ልዶችህ ይባረኩ ።

    @nebiatgetahun7233@nebiatgetahun7233 Жыл бұрын
    • 😂😂😂😂😂

      @tinamulat1745@tinamulat17457 ай бұрын
  • እኔ ኦርቶዶክሳዊት ነኝ ግን ከሰማው ጀምሮ ነብሴ ተደሰተች ተባረክ. አለው እኔ ምን ሆናለሁ❤❤❤❤

    @merehawittweled7036@merehawittweled7036 Жыл бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤

      @ashenafikibe4847@ashenafikibe484710 ай бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

      @betesaidaalemusong6431@betesaidaalemusong64312 ай бұрын
    • ጌታ ኢየሱስ ክርሰቶስ በጣም በጣም በጣም.............. ይወድሻል መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቢ እውነትን ታውቂያለሽ እውነትም ነጻ ያወጣሻል ተባረኪልኝ እህት

      @israelalge@israelalgeАй бұрын
    • 9th grade is 😢ò❤❤❤❤❤þtkqr❤​@@ashenafikibe4847

      @ameleworkbedada118@ameleworkbedada118Ай бұрын
    • aw des yelal gn haymanotesh kegziabher new eshi

      @user-to3lb1pw6u@user-to3lb1pw6u19 күн бұрын
  • ብቻውን መዝሙር ብቻውን ፀሎት ብቻውን ቃል የሆነ መዝሙር❤❤❤ god bless beki❤

    @yabu575@yabu575 Жыл бұрын
  • Beki ምን ብዬ ልንግርህ በጣም ነው የምወድህ ኢየሱስን ከማግኘቴ በፊት ያንተን ዝማሬዎች እሰማ ነበር እና ባንተ ዝማሬዎች በጣም ተጠቅሜለሁ በጣም እወድሃለሁ እግዚሃብሄር ይባርክህ ያብዛዝ

    @relax-House.ethiopia@relax-House.ethiopia Жыл бұрын
  • ኢየሱስ ጌታ ነው!! ሞቴ ተሽሯል 🙏

    @erktube6843@erktube6843 Жыл бұрын
  • አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን ሆናለሁ 🥺 🖤🔥🤌🏾🙏🏾

    @naol22@naol22 Жыл бұрын
  • በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። ፤ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።(እሳያስ 53፡4-5)

    @esraelbizuneh9756@esraelbizuneh9756 Жыл бұрын
  • አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን እሆናለሁ hallelujah🙏🙏💓

    @Heldanareta@Heldanareta Жыл бұрын
  • ፍቅሩ ፈሰሰ ከ ምህረት ደጅ እግዚአብሔር ከሰማይ ሰጠኝ አንድ ልጅ ኑሮዬን ኑር አለኝ የ እኔን ልብስ ለበስ ቆሻሻ ሕይወቴ በደሙ ቀደሰ ❣️❣️❣️❣️❣️ Blessed

    @chalbu8285@chalbu8285 Жыл бұрын
  • I waited 7 years for a new Bereket Tesfaye album. And the wait is over ❤🥺

    @Meraki7657@Meraki7657 Жыл бұрын
    • Teddy afro meselesh endy?

      @yohan7782@yohan7782 Жыл бұрын
    • @@yohan7782 comment maderegek erasu yigeremal le set yemizefenen ena le egziabher yemizemeren sew tawedadderaleh ende yihe eko zelalem lemayarejew le maymotew le mehari amelak new ya eko le set lemetarej lemetemot lemetekeda new plz atamezazen mayhone neger fetari erasu mn yilehal

      @kaldeme1349@kaldeme1349 Жыл бұрын
    • @@yohan7782 bereket tesfaye tedyn meselsh end

      @zoki4464@zoki4464 Жыл бұрын
    • @@yohan7782 አንተ ምናልባት ቴዲን ስለምትሰማ ይሆናል መዝሙር እና ዘፈን ለይ

      @mihreth3223@mihreth3223 Жыл бұрын
    • Wow, has it really been 7 years already?

      @notcool4522@notcool4522 Жыл бұрын
  • The Devil had prepared me a very bad accident that may damage me seriously. The Lord gave me this song for 2 weeks, I think, persistently I didn't even know the words in the song. I found it in your video, song it ,shared it. 2-3 days later, the Lord protected me miraculous from a dangerous fall prepared by the Devil! Praise God! Bless you dear son of God!

    @alemayehuwoldemichael585@alemayehuwoldemichael5859 ай бұрын
    • Glory to God❤

      @BetiMamo-cz3gx@BetiMamo-cz3gx6 ай бұрын
    • 😮

      @milkiaselias6345@milkiaselias63452 ай бұрын
    • Praise the Lord!!! Indeed God protects his people from seen and unforeseen dangers planned by the Devil and takes glory out of it!

      @wegayehugetu5365@wegayehugetu536511 күн бұрын
  • እንዴት ይከብዳል ልብ ላይ 😟😟 ከመሸከም እና ከመረዳት በላይ ሆነብኝ ፤ አእምሮዬ አሰላስሎ ሊደርስበት አልቻለም 😌 እንዴት አውጥተን እንናገረው ጭንቅ ሆነብኝ እኮ ማንስ ይረዳናል ይህንን ከአልማዝ የጠነከረ ከወርቅ የነጠረ ለአለም የሚያበራ እውነት !? ቋንቋ ሊገልፀው ቀርቶ እኛም በአእምሯችን አሰላስለን አልጨረስነውም ፣ አልነካነውም !!! ውይ ጌታ ሆይ እንዴት ድንቅ ነህ 😌

    @biniyamfekede3704@biniyamfekede3704 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እወድሐለሁ

    @MitikuBogale-iz4bt@MitikuBogale-iz4btАй бұрын
  • በጣም ደስ ይላልልልልል ተባረክ።❤❤❤❤❤❤

    @TakeleFekadu@TakeleFekaduАй бұрын
  • በረከት ይህን ዝመሬ ሰሞኑን በዴንበር ኮሎራዶ በመድረክ ላይ ሲዘምር የብዙዎች ጭንቀት ተራግፏል:: በርካቶች ተባርከውበታል!! በረከት እንደ ስሙም በረከት የሆነ ልጅ ነው:: በበለጠ ተባረክ💚💛❤️

    @adigamo@adigamo Жыл бұрын
    • ዶናልድ ሲመረጥ እንደገና የዘምርልን

      @yohan7782@yohan77825 ай бұрын
  • በረከት እኔ 13 አመቴ ነው አንተን እየሰማው ነው ያደግኩት በአንተ ዘማሪ መሆን ፈለግኩ እና በጣም ነው የምወድክ በጣም በጌታ ጥበቃ ዘላለም ኑር

    @abenezrtegay-kz5ou@abenezrtegay-kz5ou11 ай бұрын
  • "ፍቅሩ ፈሰሰ ከ ምህረት ደጅ አለሁ" አረ አለሁ እልልልልልል!!!!!!!❤️🤲🙌🙏

    @tsigedemena7333@tsigedemena7333 Жыл бұрын
  • አሕ ለዉ ሞቴ ተሽሮአል አልዉ ምህረቱ ገነኦል አለው ህመሜን ወስዶአል 🔥🔥🔥🔥🔥❤️❤️❤️❤️

    @user-xf7oo5vj2v@user-xf7oo5vj2v6 күн бұрын
  • አለው ህመሜን ወስዷል አለው እኔ ምን እሆናለው 🙏😭😭❤️❤️❤️❤️❤️ ቤኪዬ ከነፍሴ ተባርኬበታለው፡ አንተ ሁሌም በረከታችን ነህ ፡ በብዙ ተባረክልኝ !!!

    @singermekbibanteneh869@singermekbibanteneh869 Жыл бұрын
  • ስለ ፍቅር ከሰማያት የወረደልን የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክብር ይሁለት። ፍቅር እንደ እየሱስ የለም ቤኪዬ ተባረክ

    @borudesalegn4614@borudesalegn4614 Жыл бұрын
  • አረ በእየሱስም ምን አይነት ዝማሬ ነው ተባረክ ቤኪዬ🙏🙌🙌

    @alemunida3855@alemunida3855 Жыл бұрын
  • አብ ከላይ ሆኖ ለእኔ ራራልኝ አዘነ ሊያድነኝ ሽቶ አንድ ልጁ ላይ ጨከነ ፍቅር ሊሂድ አለ ታዘዘ ለአባቱ ክብሩን ትቶ ወርዶ አዳነኝ በሞቱ ፍቅር እንደ ኢየሱስ የለም ❤

    @christianvoice5@christianvoice5 Жыл бұрын
  • አለሁ ህመሜን ወሰዷል እኔ ምን እሆናለሁ ❤❤❤🙏🙏🙏

    @meron8696@meron8696 Жыл бұрын
    • Betam temechitognal ❤❤❤

      @selomonmebrate@selomonmebrate Жыл бұрын
  • አለሁ ምህረቱ ገኖአል አለሁ ሞቴ ተሽሯል !!! እየሱስ ስምህ ይባረክ እልልል እልልል እልልል

    @thegospeltube9096@thegospeltube9096 Жыл бұрын
  • ዘመንህ ይባረክ ቤኪዬ ኢየሱስን በአደባባይ ከፍ እንደምታደርግ እሱም በአደባባይ ከፍ ያድርግልህ በጣም ነው ምወድህ ❤❤❤

    @davidtume@davidtume Жыл бұрын
  • አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህርቱ ገኗል አለሁ አለሁ ህመሜን ወስዷል እልህ እኔ ምን እሆናለሁ ❤❤❤ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

    @zinashdawit1750@zinashdawit1750 Жыл бұрын
  • አለው ሞቴ ተሽሯል አለው ምህረቱ ገኗል እኔ ምን እሆናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ተባረክልን ቤኪ

    @azebhaho6109@azebhaho6109 Жыл бұрын
  • አለሁ ሞቴ ተሽሮ አለሁ አለሁ ከማያልቅ ምህረቱ የተነሳ ሀሌሉያ❤❤❤🎉🎉🎉🎉 የኔ ፍቅር ኢየሱስ ተባረክልኝ

    @martatenker5973@martatenker5973 Жыл бұрын
  • Day and night I'm listening this song last night I couldn't sleep because of listening thank you lord Jesus

    @helenawonde9771@helenawonde9771 Жыл бұрын
  • Beki .......በልብ ደስታ ተሞላው❤❤በዚ ዘመን እንዳተ አይነት real ዘማሪ ስለ ሰጠን ጌታ ይክበር ......ተናግሬ ማላልፈው በልቤ ማደምጠው ዜማዎች ናቸው .....ብዛልን 😮በቃ ብዛልን❤❤❤❤❤❤

    @zelalemtsegayeoffical@zelalemtsegayeoffical Жыл бұрын
  • ሁሌም አንተን ሳይ ትንሹ በረከት ባይብል ኮሌጅ እየመጣ መሳሪያእየተጫወተ ከኔ ጋር ያመለክባቸውን ያ ሁሌም በአእምሮዬ አለ : ጌታን ምን ያህል እንደምትወድ ዛሬህን ያሳይ ነበር ብርክ በል!!❤❤❤

    @serkaddis9meshesha715@serkaddis9meshesha7159 ай бұрын
  • I love this worship music, such a beautiful & anointed language! Love from America 🇺🇸

    @the3broskies123@the3broskies123 Жыл бұрын
  • አለው አለው አለን አለን ተባረክ በረከት

    @misekirteshome@misekirteshome Жыл бұрын
  • ጌታ ሆይ የነብሴንም የስጋዬንም ሞት ስለሻርክልኝ ከማመስገን ሌላ ምን እልሀለው❤

    @RahelMohammed-dv5qp@RahelMohammed-dv5qp11 ай бұрын
  • ኢየሱስ ጌታ ነዉ ❤ ተባረክ በክዬ🙏

    @bogalechbona1201@bogalechbona1201 Жыл бұрын
  • አለሁ ☦️በመስቀሉ ላይ ደዌዬን ተቀበለ ህመሜን ተሸከመ 🙇‍♂️የኔ ጌታ እየሱስ

    @zenuwoldemichael1631@zenuwoldemichael1631 Жыл бұрын
  • አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ ❤❤❤Beki#1 ur our blessing 🙏

    @tsegaabwondimu6735@tsegaabwondimu6735 Жыл бұрын
  • አላው ሞቴ ተሺሎኛል 😭😭😭ኡፍፍፍ ጌታ ይባረክ ትብረክ

    @user-zj9dp9tg5v@user-zj9dp9tg5v Жыл бұрын
  • አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገንኗል አለሁ ሐሌሉያ🙏

    @inspirechristians5789@inspirechristians5789 Жыл бұрын
  • ቤኪዬ ተባረክልን

    @mintetube391@mintetube391 Жыл бұрын
  • ኣለሁ በምህረትህ ኣለሁ ኣሜን ስሙ ይባረክ ስለዚህ ድንቅ መዝሙር ጌታ ይባርክህ ይብዛልህ

    @yordanosasefaw2521@yordanosasefaw2521 Жыл бұрын
  • ፍቅሩ ፈሰሰ ከምህረት ደጅ እግዚአብሔር ከሰማይ ሰጠኝ አንድ ልጅ ኑሮዬን ኑር አለኝ የእኔን ልብስ ለበሰ ቆሻሻ ህይወቴን በደሙ ቀደሰ 😍😍😍

    @megdiesmiliey7267@megdiesmiliey7267 Жыл бұрын
  • ተባረክልኝ እንደስምህ እኮ ነህ። በረከታችን ነህ እወድሀለዉ🙏🙏

    @kahnetu@kahnetu Жыл бұрын
  • .አለሁ እንዲህ በምህረቱ :: አሜን!!!!! ጌታ ይባርክህ ቤኪዬ

    @kingdomofgod1995@kingdomofgod19956 ай бұрын
  • ቀላል አለው ክብር ለማረን ጌታ ብቻ ይሁን

    @J4F758@J4F758 Жыл бұрын
  • ወንድም በረከት ዘመን ይባረክ ።

    @user-ir9fr8ch7l@user-ir9fr8ch7l Жыл бұрын
  • አለሁ ሞቴ ተሽሯል❤ አለሁ ምሕረቱ ገኗል አለሁ❤ አለሁ ህመሜን ወስዷል❤ አለሁ እኔ ምን እሆናለሁ🥲😭😢😰❤❤❤❣

    @YirieAddis@YirieAddis Жыл бұрын
  • This song is a remarkable contribution that has been gifted to us from the Kingdom of God. It carries a message of hope, faith, and love that transcends beyond the mere lyrics and melodies. It serves as a reminder of the immense power and beauty of the divine and its ability to inspire and uplift our spirits. We are blessed to have received this gift and should cherish it as a valuable treasure. May it continue to touch and transform lives, spreading its message of peace and joy to all who hear it.

    @meridfikadu1964@meridfikadu19649 ай бұрын
  • አሜን 🙏 በኢየሱስ አለሁ ሞቴ ተሽሮ ሕይወት ተሰጥቶኝ፡፡

    @meltedamendi9361@meltedamendi9361 Жыл бұрын
  • Bekiyeee endew geta besemayawi bereket abzito brkkkkkkkkk yadrgih Kal yelegnim lezih mezmure betam enwodhalen Dessiewoch ❤❤❤❤❤❤

    @ruthtesfaye7264@ruthtesfaye7264 Жыл бұрын
  • ቤኪዬ ዉንድሜ የጌታዬን ፍቅር ቀሰቀስክብኝ ኢየሱስ ያሳየኝን ፍቅር በቁስ ጥያቄ ሞልቼ ያሳዬኝን የተወልኜን ሁሉ ረስቼ በሌላ ድካም ስዋትር ይህ ዝማሬ ቀሰቀሰብኝ ተባረክ ፀጋዉን ያብዛልህ።

    @abrahamkassa3837@abrahamkassa3837 Жыл бұрын
  • ዘማሪ ነህ ቤኪያችን ❤ ስላለኸን እድለኞች ነን ❤

    @betselotkebede3956@betselotkebede3956 Жыл бұрын
  • አዎ አለዉ በምህረቱና በቸርነቱ አሜን አሜን🙏🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    @user-xf7oo5vj2v@user-xf7oo5vj2v8 күн бұрын
  • ሰምቼው ማቆም አልቻልኩም, thankyou beki

    @eliyasassefa1262@eliyasassefa1262 Жыл бұрын
  • ኣለው ኣለው ኣለው ኣለው ኣለው ኣለው ኣለው ኣለው ኣለው ኣለው ኣለው ኣለው ኣለው ኣለው ኣለው ኣለው ኣለው ኣለው ኣለው ኣለው ኣለው ኣለው ኣለው ኣለው ኣለው ኣለው ኣለው ኣለው ኣለው ኣለው ኣለው ኣለው ኣለው ኣለው ኣለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @Life-16@Life-1610 ай бұрын
  • ¹³ ከእናንተ መካከል በመከራ ውስጥ ያለ አለ? እርሱ ይጸልይ፤ የተደሰተ አለ? የምስጋና መዝሙር ይዘምር።

    @GospelTube1531@GospelTube1531 Жыл бұрын
  • ዋው የሚለው ቃል መች ይገልፀዋል ! የመዝሙር ጥማቴን እየረካሁ ያለሁበት ሁኔታ ነው ያለው። ቤኪዬ ስላንተ እግዚአብሔር ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏

    @muskae5070@muskae5070 Жыл бұрын
  • God bless you beki

    @biniamgirma6260@biniamgirma62606 ай бұрын
  • This song is like a breath of fresh air 🤍

    @bethlehemandarge5928@bethlehemandarge5928 Жыл бұрын
  • አሜን አለሁ ገናም እኖራለሁ ኢየሱስም ለኔ አለ እኔም ለሱ❤❤❤❤❤❤❤

    @shimelsabebeshime9878@shimelsabebeshime9878 Жыл бұрын
  • Ba joroya sayehone baleba❤ kaleba❤ naw yasmahut. God bless you brother. Alahu Mota tashero alahu.Amen

    @abubekeramin@abubekeramin Жыл бұрын
  • 🥹🥹🥹😭😭🥰❤️❤️ኢየሱሴ የኔ ፈቅር አኖርከኝ በምህረትህ🙌🙌🙌

    @merryderebe9726@merryderebe9726 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይባርክ

    @HanaGetachew-tj5lw@HanaGetachew-tj5lw9 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤betam newu. yewededikut

    @ZenebechDesalegn@ZenebechDesalegn9 ай бұрын
  • አለሁ በምህረቱ አለሁ እየማረኝአለሁ እኔምንሆናለሁ❤❤❤❤❤

    @achasheabhay8082@achasheabhay8082 Жыл бұрын
  • ደንቅ መዘሙር ነው ጌታ የባርክህ

    @ttas5482@ttas54828 ай бұрын
  • Bekiye betam new mnewedhe tebareklen❤❤❤

    @user-hf8rb1bs3m@user-hf8rb1bs3m10 ай бұрын
  • ዘምር በቃ አለው በምህረቱ ❤

    @haseetmillion907@haseetmillion907 Жыл бұрын
  • እየሱስ ጌታ ነው ሞቴን ሽሮታል አሜንንንንን❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርክህ ቤኪ❤

    @user-ri6me2kl8x@user-ri6me2kl8x4 ай бұрын
  • ❤❤ geta zamanhin hulu yebarkhi berye❤❤

    @SamuelSwafo-us7kj@SamuelSwafo-us7kj Жыл бұрын
  • እውነት ነው በምህረቱ አለው ፍቅር እንደ ኢየሱስ የለም

    @MaronMesfinu-me3tl@MaronMesfinu-me3tlАй бұрын
  • በእኔ ዘመን እንዳንተ አይነት ዘማሪ ማግኘቴ ደስተኛ ነኝ

    @inspirechristians5789@inspirechristians5789 Жыл бұрын
  • Noting needed still the topic is JESUS

    @bereketabayneh9993@bereketabayneh9993 Жыл бұрын
  • Beka ተባረክ🙏

    @SiraworkThomas@SiraworkThomas2 ай бұрын
  • አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል እኔ ምን እሆናለሁ

    @godisgoodallthetime836@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
  • ሀለሉያ አሜን ክብር ለኢየሱሰ ይሁን አለው ሞተን ተሽራል ሀሹ ሀሹ ☝🙌🙌

    @tube-mo2hy@tube-mo2hy Жыл бұрын
  • The thing is he’s not only anointed singer but an outstanding musician.

    @rahelalemu2471@rahelalemu2471 Жыл бұрын
  • He changed my dirt with his blood Thank you Jesus

    @AbenezerAbiti@AbenezerAbiti Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን አለሁ በምረቱ አለሁ በይቅርታው አለሁ አለሁ ምርት አግኝቻለሂ እኔ ምን ሆናለሁ እሰይይይይይ ዘመንህ ይባረክ ቤኪሻየ

    @zinetadem@zinetadem11 ай бұрын
  • Day 55 of success and respect at Heifer and 3 -5 years to go with JESUS GRACE !

    @tesstefera6334@tesstefera63347 ай бұрын
  • ምንም አልሆንም ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

    @biniyamayele4502@biniyamayele4502 Жыл бұрын
  • የተወደደውን ትሁቱን አባቴን ኢየሱስን እንዳዬ ዛሬም ምክንያት ሆነኸኛል በሩዬ ብሩክ ነህ🥰💝

    @wubitesayasofficial6097@wubitesayasofficial6097 Жыл бұрын
  • Amennn amennnn le twuld bereket neh !!!! bruk neh ....

    @trhaskafel6109@trhaskafel610911 ай бұрын
  • ቤኪዬ ምን እንላለን ጌታ ስሙ ይክበርልን የምገርም መዝሙር ነው። ጌታ ስለሁሉም ስሙ ለዘላለም ይክበር።

    @Gracemedia1585@Gracemedia15854 ай бұрын
  • ፀጋ ያብዛልህ ወንድምነት❤🙌🙏

    @MihratuYegeta@MihratuYegeta Жыл бұрын
  • Tebarek ከጌታዬ ፍቅር አስያዝከኝ❤❤❤❤ Amen×፫

    @user-qs5im7gq8h@user-qs5im7gq8h6 ай бұрын
  • I am14 old but this song is great 😢😢

    @titigebre1680@titigebre16808 ай бұрын
  • Jesus is love .thanks for the amazing song

    @henokzewdu9716@henokzewdu9716 Жыл бұрын
  • እ\ር ለዘላለም ከፍከፍ ይበል ንጉሳችን ❤❤❤በፍቅሩ አንበርክኮ የገዛን በደሙ ሀጥያታችን አጥቦ ❤❤❤ 🙏🙏🙏 አሜን ×፫❤❤❤❤❤

    @user-qs5im7gq8h@user-qs5im7gq8h6 ай бұрын
  • ፍቅር እንደ ኢየሱስ የለም !!!

    @temesgenbayu4455@temesgenbayu4455 Жыл бұрын
  • Beki ህይዎትህ ይለምልም❤ አለው ሞቴ ታሽሯል😢

    @jimmyfoxe2324@jimmyfoxe2324 Жыл бұрын
  • አልው እግዚአብሔር ይመስገን ። እግዚአብሔር እረኛዬ ነው

    @tarikumengistu6875@tarikumengistu687511 ай бұрын
  • God bless you bemhretu alew

    @mesayberhanu3809@mesayberhanu3809 Жыл бұрын
  • 😢Alewu Kesu yetenesa 🙏🙏🙏🙏

    @AmanuelAbraham-mv8vp@AmanuelAbraham-mv8vp2 ай бұрын
KZhead