New Ethiopian | የወንድሜን እጮኛ .. | የገ-ደ-ለው አባትሽ የሞ-ተ-ው ባልሽ | ክፍል 1

2020 ж. 11 Жел.
28 993 Рет қаралды

የሜሪ ፈለቀ የዩቱብ ቻናል 👉 / @merifelekeamhricfilm
Spend enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via links mentioned below.
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar

Пікірлер
  • ክፍል 2 👉 kzhead.info/sun/lbiTf65op6uoaq8/bejne.html

    @tsegayeaberar@tsegayeaberar3 жыл бұрын
    • ሀይ

      @Makiandnika@Makiandnika3 жыл бұрын
    • ቲሊግራም ቻናልክን ሊኩን ኮመንት ጋር አስቀምጥልን

      @user-ts4xj3yr2r@user-ts4xj3yr2r3 жыл бұрын
  • መቼም አንተ ስትተርከው በእውነት ህይወት ትዘራለህ አድናቂህ ነኝ

    @yilmakebede412@yilmakebede4123 жыл бұрын
  • ፀግሽየ እኮን ደናመጣህ ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለሁ

    @fikirmeikamu5561@fikirmeikamu55613 жыл бұрын
  • Wow wow !!!! what the beautiful voice you have, thank you so much beloved brother 😇❤️

    @eritreasmith2957@eritreasmith29573 жыл бұрын
  • ከ2 አመት በፊት በክፈት ሰከታተለህ ነበር ፀግሽ ተመልሸ ትረካኸን በመስማቴ ደስብሎኛል ተባረክ

    @user-ob4ne1eq2o@user-ob4ne1eq2o Жыл бұрын
  • ጸግሽ እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን

    @emuyadesya@emuyadesya3 жыл бұрын
  • እንኳን ደና መጣህ ፀግሽዬ የምወድህ የማከብርህ

    @bezawitgirma2638@bezawitgirma26383 жыл бұрын
  • እናመሠግናለን ፀግሽ 👌👍❤

    @heregewoinenatuannafaki3686@heregewoinenatuannafaki36863 жыл бұрын
  • እንኳን ደና መጣህ ፀግሽ

    @nbintahmed4590@nbintahmed45903 жыл бұрын
  • ሰላም እኳን ደና መጣክልን ፀግሺ ድምፅክም የምታነብልን ታሪኮቺም ውስጤ ናቸው👌 ክፍል 2 ብጉጉት እጠብቃለን

    @seadbinteslam7415@seadbinteslam74153 жыл бұрын
  • Hardworking ፀግሽ beautiful voice

    @addishode1541@addishode15413 жыл бұрын
  • እድሜ ጠና ከላይ ይብዛልክ በብዛት

    @esmaelalemu3517@esmaelalemu3517 Жыл бұрын
  • Thanks fonkaye🤗🤗😘😘

    @Hayat79725@Hayat797253 жыл бұрын
  • ሰላምክ ይብዛ ፀግሺ የውነት ትረካህ ቁርር እያለ ልክ እንደ ውሃ ነው ቱቱቱቱቱ ብያለውለድምፅህ

    @banchayewbanchayew6107@banchayewbanchayew61073 жыл бұрын
  • ፀግሽዬ በአዲስ ስራ መጣህ እንኳን ሰላም መጣህ

    @salamhayil3323@salamhayil33233 жыл бұрын
  • Well tsegsha😍

    @jerryjerry2151@jerryjerry21513 жыл бұрын
  • Thank you!🙏🙏

    @enkuye5138@enkuye51383 жыл бұрын
  • Wow wow that a beautiful voice MR T thank you for beautiful story my beautiful brother

    @sabamesgun1077@sabamesgun10772 жыл бұрын
  • ፀግሽ ምርጤ እንኳን ደህና መጣህ

    @user-jw9qk9rg3b@user-jw9qk9rg3b3 жыл бұрын
  • መጣህልን የኛ ውድ አይ ድምጽ በቃ ተከተተ ነው እ/ር ሲሰጥ እንዲህ ነው ኑርልን ወንድማችን

    @user-nm3wk3yv2o@user-nm3wk3yv2o3 жыл бұрын
  • እናመሠግናል ፀግሽ ሜራ ፈለቀ አድናቂሽ ነኝ ጠበኛ እውነቴች እሚለው በዩሃንስ የዝና ሲሳይ ተተርኮ እደት አጀት ያርሳል ከልብ ይደርዳል የውነት ኢቶጳዊ በመሆንሽ ኮራሁ ያችንም ቻናል ጎብኝቸዋለሁ ግን በደብ ትረካ የሚችሉት እድተርኩልሽ ብታደርጊ ይበልጥ ተወዳጅ ይሆን ነበር ፀግሽ ወይም ይሃንስ እነዚህ ታራኪዎች የፅሁፍ የፍርሠት ውበት ናቸው በነሱ አፍ ሲተረክ አዳች ቅመም አለው እናም በርቱ ውድ ያገሬ ልጆች

    @user-xb5ge3bv1g@user-xb5ge3bv1g3 жыл бұрын
  • Tsagishiyee ye tingirtin dimts siwedew tsagish yante guroro wusit sent dimtsi new yalew 😂betam yigermal enwedalen gobez 🌹👏 berta

    @amnaalowais2621@amnaalowais26213 жыл бұрын
  • ፀጉሽ እየ እንኮን በሠላም መጣህ

    @user-co1lp9ui3f@user-co1lp9ui3f3 жыл бұрын
  • ክፍል 2 የታለ አረ ልቀቀው ፀግሽ👍👍👍

    @azizakhalik5424@azizakhalik54243 жыл бұрын
  • Enamesegnalen tsegish eyetebku nbr

    @jerytube5481@jerytube54813 жыл бұрын
  • ፀግሽ ምርጤ እኳን ደና መጣኸ

    @meikeyaahemid1320@meikeyaahemid13202 жыл бұрын
  • ስላም ፀግሽዬ ድምፅህ ይምጣብኝ ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን

    @assiassi9863@assiassi98633 жыл бұрын
  • ፀጉኮ ሸጋ ነው🥰

    @user-ws5lj7il9h@user-ws5lj7il9h3 жыл бұрын
  • ፀግሽየ ሌላም የጀመርከው ትረካ አለ እንዳትተወው

    @mameeuntue7673@mameeuntue76733 жыл бұрын
  • እነመሰግነለን

    @user-xg1zf4og7j@user-xg1zf4og7j3 жыл бұрын
  • ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️።ፀግዬ።እዳትቆይ።ተናፋቂዬ።በጣም።አዝናኝ።ነው።አንዴ።ሳለቅስ።አንዴ።ስስቅ።ነው።ሳላቅ።ያለቀው።ቀጣይ።በጉጉት።እጠብቃለን።ሰላሙን።ያብዛልህ

    @khereygereno7541@khereygereno75413 жыл бұрын
  • መቼም ታዝናናኝለህ ፅግሺ እኔም ወገኛ ነኚ

    @fofoabdulla2379@fofoabdulla23793 жыл бұрын
  • ፀግሽ በመምጣክ ደስ ብሎኛል!

    @Rahma-cu5sq@Rahma-cu5sq3 жыл бұрын
  • ሰላም ፀግሽ

    @abshawiti847@abshawiti8473 жыл бұрын
  • berta Tsegsheye

    @meskilegssehulubersuhone2699@meskilegssehulubersuhone26993 жыл бұрын
  • Welcome ብለናል

    @abshawiti847@abshawiti8473 жыл бұрын
  • ዌልካም ፀግሽ

    @user-xg1zf4og7j@user-xg1zf4og7j3 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን

    @user-ww8hv6rm2s@user-ww8hv6rm2s3 жыл бұрын
  • ሰላም ላንተ ይሁን ፀጋዬ እኔም የራሴ ታሪክ ነበርችኝ እና የኔንም ታሪክ እንዲህ ብተርክልኝ ደስ ይለኝ ነበር ግን በምን አይነት መንገድ አእንደማገኝህ አላቅም ካላስቸገርኩህ ብታናግረኝ ደስ ይለኛል

    @Makiandnika@Makiandnika3 жыл бұрын
  • Amesgenalhue hulime gezeyen selmolihelnge 😍

    @menentekleberhan8705@menentekleberhan87053 жыл бұрын
  • ፀግሽ ሀገሬ በቅርቡ ልገባ ነው ትናፍቀኛለህ

    @zainbesa5963@zainbesa59633 жыл бұрын
    • Tadiya men teta alew Ethiopia 🇪🇹 entarnet bash new 😂

      @amnaalowais2621@amnaalowais26213 жыл бұрын
  • Thankyou

    @bilia7481@bilia74813 жыл бұрын
  • ፅግሽ

    @salamdubai6966@salamdubai69663 жыл бұрын
  • inamsginalen

    @masoabebemanchamasoabebema5159@masoabebemanchamasoabebema51593 жыл бұрын
  • "የማወራውን ምትቀማኝ ነገር አላት " አረ በሳቅ

    @lemlemg542@lemlemg5423 жыл бұрын
  • የተቢ።ፀግዬ።እስቲ።ልስማውና።አስተያየት።እሰጣለው

    @khereygereno7541@khereygereno75413 жыл бұрын
  • ማስታወቂያ በጣም ታበዛለክ

    @martaborna2331@martaborna23313 жыл бұрын
    • Dwelelegn betammmm eflgehalew

      @AaBb-sy1sb@AaBb-sy1sb3 жыл бұрын
  • ❤🙏

    @sarahkadr2089@sarahkadr20892 жыл бұрын
  • ይሚደብር ትረካም ቢሆን ለድምጽህ ስል እሰማሀለሁ !!!

    @zewdineshtaye2143@zewdineshtaye21433 жыл бұрын
  • ሜስታወቅያ አታስገባብን

    @selamatnafu6593@selamatnafu65933 жыл бұрын
  • ሁፍ በማስታወቂያው ብዛት ትረካውን መስማት አቃተኝ

    @hiwethiwet1070@hiwethiwet10703 жыл бұрын
  • ikan dehina metahi

    @aminakonjoaminakonjo1933@aminakonjoaminakonjo19333 жыл бұрын
  • እኔኮ ግርም የሚለኝ ለመስማት የምቸኩለው የጸግሽን ድምጽ ፓርት ሁለት እጠብቃለን በጉጉት

    @user-im4uo7dd6h@user-im4uo7dd6h3 жыл бұрын
  • እር ባክ እርዝም ያለ ትርካ አድርግልኝ

    @aydabakeet3465@aydabakeet34653 жыл бұрын
  • እኔ።እዚ።እየፈጋው።የሱ።ስም።ትጠራለች።😂😂😂😂😂😂😂😂

    @khereygereno7541@khereygereno75413 жыл бұрын
  • Kefet com lay btm nbr mesemak keza tefak zare gen agatami ageyewuk des aley gen metekemachew foto mindnew ye serki wandim nk ende

    @kokikokj9179@kokikokj91793 жыл бұрын
  • 👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @qalkidaanmulu7850@qalkidaanmulu78503 жыл бұрын
  • 💖💖💖💕💕💖💖💕

    @user-xg1zf4og7j@user-xg1zf4og7j3 жыл бұрын
  • Ekon beselam matak

    @azizakhalik5424@azizakhalik54243 жыл бұрын
  • 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    @user-xg1zf4og7j@user-xg1zf4og7j3 жыл бұрын
  • ፅግሽዬ የእውነት ከልቤነው የማዳምጠው በተለይ የማዳም እቃ ሳጥብ በስመአብ ከመቼው እንደምጨርስ አላውቅም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤👈👈👈👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    @user-do7ns6uo4f@user-do7ns6uo4f3 жыл бұрын
    • Yene godegna nesh ye madam chuhat besu eresalew tsagish nurlin

      @amnaalowais2621@amnaalowais26213 жыл бұрын
    • @@amnaalowais2621 አው ኪያዬ 😘😘😘😘እግዚአብሔር ይርዳን በሰላም ለአገራችን ያብቃን

      @user-do7ns6uo4f@user-do7ns6uo4f3 жыл бұрын
    • @@user-do7ns6uo4f amen ameen

      @amnaalowais2621@amnaalowais26213 жыл бұрын
KZhead