Yohannes Girma ft. Zetseat Choir // Yemewdeden Bizat // የመውደዴን ብዛት

2019 ж. 16 Там.
1 900 246 Рет қаралды

Apostle Yohannes Girma ft. Zetseat Choir //
Yemewdeden Bizat // የመውደዴን ብዛት

Пікірлер
  • ጆዬ በዝ መዝሙር ነዉ የተሽነፉኩት ወደ ጌታ የመጣዉት እና የልቤ ደስታ ጌታ የምለዉን ሁሉም መዝሙሮች ጣፋጭ ናቾዉ

    @user-he2gd1ee1z@user-he2gd1ee1z2 жыл бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤

      @sisaymengesha4419@sisaymengesha441910 ай бұрын
    • @@sisaymengesha4419 🥰🥰🥰🥰

      @tirufatbelgu7600@tirufatbelgu76008 ай бұрын
  • ወደ ህልውናዉ በደቂቃዎች ውስጥ የሚያስገባኝ ዛሬም የሚያቃጥለኝ..... መግለፅ የማልችለው...... ዛሬም ያልበረደው ነፍሴን የሚያረካልኝ ደስ የምሰኝበት የሁልጊዜ መዝሙሬ ነው ተባረኩልኝ....

    @bemnettefera1736@bemnettefera17369 ай бұрын
  • እንዴት ጌታ በእጁ እንደያዘህ ስታሰብ ያዳነህና የሚያድንህ ያንተ በቅቶ ለመታየት የምታደርገው ጥረት እንዳልሆነ ስታውቅ ከነድካምህና ከነህሊና ክፋትህ እንደወደደህ ስታውቅ እሱን ጌታህን ከመውደድ ውጪ ምንም ምርጫ የለህ

    @existentialyile3143@existentialyile31434 жыл бұрын
  • “ዳዊትም በአካሄዱ ሁሉ አስተውሎ ያደርግ ነበር፤ እግዚአብሔርም ከእርሱ ጋር ነበረ።” - 1ኛ ሳሙኤል 18፥14

    @adisanbase661@adisanbase6612 жыл бұрын
  • ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ እዉነት ነዉ በመዝሙርህ ከሀዘን ነፀ ወጥቻለሁ ጌታ ኢየሱስ ይመሰገን ቡሩከ ሁንልኝ

    @astergezawe191@astergezawe1919 ай бұрын
  • የሚልህ አለኝ የሚልህ፤ ቋንቋን አጥቼ ያኖርኩልህ፤ ቃላት አግኝቼ መጥቻለሁ ኢየሱስዬ እወድሃለሁ!! አሜን ተባረኩ!!

    @tessemachenaki7498@tessemachenaki74984 жыл бұрын
  • ሁል ጊዜ ብሰማው የማይሰለቸኝ ዝማሬ ነው ተባረኩልኝ !!!

    @fikrieshitie230@fikrieshitie23025 күн бұрын
  • የሚገርመኝ ነገር ሁሌ የማስታውሰው ሁሌ የምመሰክርበት ወጸዚኸ ወደማያልቅ ፍቅር ወደ አለው አባቴ የመጣሁት ባንተ መዝሙሮች ነው ጌታ ዘመንኸን ይባርክ

    @Tsi79513@Tsi795139 ай бұрын
  • ከአስራ ሁለት ዓመት በፊት መንፈስ ቅዱስን የተዋወኩበት መዝሙር ። አሁንም አልበረደም አሁንም አልቀዘቀዘም "የማልወጣው ፍቅር ይዞኛል" ከግጥም እና ዜማ በዘለለ መንፈስን የተሸከሙ መዝሙሮችን መስማት የምንችልበት እድልን ስለሰጣችሁን በጣም አመሰግናለሁ። ፀጋ፣ ምህረት እና ሰላም ይብዛላችሁ

    @philemonaraya6328@philemonaraya6328 Жыл бұрын
  • አምላኬ እንደ ባለጠግነቱ መጠን የሚያስፈልጋቹን ሁሉ ይሙላባቹ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ለበረከት ሁኑ

    @elsadegelo53@elsadegelo532 жыл бұрын
  • አንተ ሰማይ ቤትም ዘማሪ ነው የምትሆነው ተባረክ🙏🙏🙏🙏❤❤😭😭😭

    @yeshiyeshi2947@yeshiyeshi29473 ай бұрын
  • ይህን መዝሙር መስማት ስጀምር ልቤ መቅለጥ ይጀምራል። " የአንተ ፍቅር ውስጤ ያለው፣ እየጨመረ ሚሄድ ወንዝ ነው፣ አሁን ሳየው ይህ ገብቶኛል ፣ ማልወጣው ፍቅር ይዞኛል! " ....አንዳንዴ እኔ አለሁበት ከምለው ከባድ ዝለት ውስጥ ሆኜ ነገሮችን በትክክለኛ ቦታቸው ሳጣቸው ፣ ቦታውን ሳይለቅ የማገኘው በመንፈሱ በልቤ የፈሰሰው የእግዚአብሔር ፍቅር ብቻ ነው። ይሄኔ ይገርመኝና ፍቅር ይብስብኛል። እንደገና እበረታለሁ። 😥 ይህ ዝማሬ ከዚህ የላቀ experience ጋር አብሮ ይፈሳል። እወድሃለሁ ወንድሜ ጆዬ ♥

    @kaleabkassaye9002@kaleabkassaye90023 жыл бұрын
    • AMEN ! I love you too !!!

      @ApostleYohannesgirmaJohnny@ApostleYohannesgirmaJohnny3 жыл бұрын
    • AMEN !!! I love you too !!!

      @ApostleYohannesgirmaJohnny@ApostleYohannesgirmaJohnny3 жыл бұрын
    • ​@@ApostleYohannesgirmaJohnny እስኪ bible astemeregn,ያየኸውን አሳየኝ,ሜዳ ላይ ቀረሁ እኔማ

      @meazaboruboru338@meazaboruboru3387 ай бұрын
  • ያንተ ፍቅር ውስጤ ያለው እየጨመረ የሚሄድ ወንዝ ነው፡ if you like this part Like ..........my

    @mengistumaregn7786@mengistumaregn77864 жыл бұрын
    • አሜንንንንን😢♥♥♥♥

      @anyone6629@anyone66292 жыл бұрын
  • 😭😭😭😭😭😭😭ወየው ጌታሖይ ለባሪያሕ ያፈሰስከው ፀጋ ስምሕ ይባረክ አባይዬ ተባረክ ጆዬ ፀጋ ይጨመርልሕ።

    @ayalneshkassa1828@ayalneshkassa182821 күн бұрын
  • Beautiful!!!! ❤️ አምልኮ እንደዚ ነው... የረጋ... ሰማያዊ.. ሰላማዊ.. በእውነተኛ ስሜት የተሞላ... በቃ ለእግዚአብሔር የሚቀርብ ክቡር ስጦታ እንደዚህ በመንፈስና በጥበብ መሰራት ነው ያለበት!! ተባረኩ:: 🙏

    @Kaleb1988@Kaleb19884 жыл бұрын
    • ትክክል።

      @be8cab@be8cab4 жыл бұрын
    • 🙏

      @jesusmysavior9518@jesusmysavior95184 жыл бұрын
    • Fyy

      @DanielDaniel-ri3pk@DanielDaniel-ri3pk4 жыл бұрын
    • Agree

      @politicslove3059@politicslove30594 жыл бұрын
    • Endezi lij mimechegn yepente zemari yelem.

      @politicslove3059@politicslove30594 жыл бұрын
  • የምልህ አለኝ የምልህ ቋንቋን አጥቼ ያኖርኩልህ ቃላት አግንቼ መጥቻለው እየሱስዬ ወድሃለው

    @cheresignal787@cheresignal7873 ай бұрын
  • ጌታ አሁንም ከሰማይ እንድህ አይነቱን ቅባት ደጋግሞ ያፍስላችሁ።ከዘመን ዘመን የሚሻገር መዝሙር ከትውልድ ወደትውልድ የመሻገር ሃቅም ያለውን የእግዚአብሔርን ቃል በዜማ በልባችን አስቀርታችሁልናል።ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ያበርታችሁም።

    @mekyayuka454@mekyayuka4543 жыл бұрын
    • AMEN 🙏 and God bless you !!!

      @ApostleYohannesgirmaJohnny@ApostleYohannesgirmaJohnny3 жыл бұрын
  • እጅግ... አጅግ... ይባርካል! የሰማይ አምላክ በሰማይ ጠል አብዝቶ ይባርካችሁ!

    @eliastmekuria2577@eliastmekuria25774 жыл бұрын
    • አሜን

      @sinahassenebrahim9813@sinahassenebrahim98133 жыл бұрын
  • በሰማሁት ቁጥር እምባዬ ይወርዳል ቀጥታ ወደ ሠማይ ይዞኝ ይገባል አልሠለቸውም ዘመናቹ የተባረከ ነው 💕አባትዬ ፍቅር ልዪነው በምን ይገለጣል አይቼ ቀምሼ አጣጥሜው ባወራ ባወራ አልጠግብ ብያለሁ

    @JoyJoy-sy4kd@JoyJoy-sy4kd4 жыл бұрын
    • በፍቅሩ እየሰሸነፈ ያኑርሽ

      @kaleabkassaye9002@kaleabkassaye90023 жыл бұрын
    • @@kaleabkassaye9002 a fcq5.? Zazex s we h F I off K

      @saranigatu5341@saranigatu53413 жыл бұрын
  • በእየሱስ ስም በስማሁት ቁጥር እንደ አዲስ እነካለው ጌታን እግዚአብሔር ይባርካቹ ዛሬ ስስማ ነው የዋልኩት የማይስለች ከስማይ የሆነ ዝማሬ ነው ጌታ እየሱስ ፀጋውን በእጥፍ ያብዛልህ ❤❤❤❤

    @Beemenet@Beemenet7 ай бұрын
  • በሰማይ የለም! በምድርም የለም! ከምድርም በታች አይገኝ!!!! Jonny God Bless you!!!

    @woldewakaso8083@woldewakaso80833 жыл бұрын
  • ጆዬ ካንተ ጋር ማጌልገል እንደት መታደል ነዉ የተወደዳቹ ዘመናቹ ይባረክ

    @tigesttig9348@tigesttig93484 жыл бұрын
  • እየሱሰ ለዘላለም ጌታ ነዉ ከቤቱ ለዘላለም አትታጡ ተባረኩልኝ በዉነት ሁሌም እንደ አዲስ ነዉ ምሰማዉ

    @lidiyamulugeta3884@lidiyamulugeta3884 Жыл бұрын
  • What a wonderful voice soooo touching. I'm Orthodox and love your Mezmur

    @jednatab5003@jednatab50033 жыл бұрын
    • Thank very much my dear brother !!! in Jesus Christ we are ONE family, children of The most high God !!! Tons of love !!!

      @ApostleYohannesgirmaJohnny@ApostleYohannesgirmaJohnny3 жыл бұрын
  • ቫሮን የተወደደ ክብር ለእግዚአብሄር እንደሚገባው የክብሩን ጌታ ሲያመሰግን አይቻለሁ .. እና ሃሌ ሉያ ለዚህ .. ግን የክብር ጌታ ለዚህ ብቁ ነው አሜን ስለ መምጣቱ ይናገራል .. የጌታን መምጣት ለማወጅ ጸጋ ይህ ነው በክርስቶስ ዓይኖች ውስጥ ይህ ደስ የሚያሰኝ እና የተጠናቀቀ ነው .. 1Tesalonisens 4:13 የጌታ መምጣት ወንድሞች ሆይ ፣ ተስፋ እንደሌላቸው እንደሌሎች እንዳታዝኑ ስለ ተኙት አላዋቂ እንድትሆኑ አንፈልግም ፡፡ 1Ts 4:14 ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን እግዚአብሔር በእርሱ ያደሩትን ከኢየሱስ ጋር ያመጣቸዋልና። 1Ts 4:15 ስለዚህ እኛ በጌታ ቃል ይህን እንነግራችኋለን: - እኛ በሕይወት ያለን ፣ እስከ ጌታ መምጣት ድረስ የምንኖር እኛ የተኙትን አንቀድምና። 1Ts 4:16 ጌታ ራሱ በታላቅ ድምፅ ፣ በመላእክት አለቃ ድምፅ እና በእግዚአብሔር መለከት ከሰማይ ይወርዳልና። በክርስቶስም ያሉት ሙታን ቀድመው ይነሣሉ ፡፡ 1Ts 4:17 እንግዲያው እኛ በሕይወት የምንኖር ፣ ጌታን በአየር ለመገናኘት ከእነሱ ጋር በደመናዎች ከእያንዳንዳችን ጋር እንነጠቃለን ፣ እናም እንደዚህ ሁሌም ከጌታ ጋር እንሆናለን። 1Ts 4:18 ስለዚህ እርስ በርሳችሁ በዚህ ቃል ተጽናኑ

    @MrClaudiobua@MrClaudiobua3 жыл бұрын
  • ጌታ ለዘላለም ይባርካችሁ ።

    @tizitaabate@tizitaabate3 жыл бұрын
  • Gospel song መሆን, መገጠም, መዘመር ያለበት እንዲህ ነው. I always love this group gospel songs. Bravo ! ጢማሙ ጊታር ተጫዋቹ.

    @DjTD3841@DjTD38414 жыл бұрын
  • ተባረኩልኝ ዘጸአቶች ዘመንናችሁ ይባረክ እወዳቸዋለሁ ❤❤ አሜሜሜሜሜሜሜንንንንን

    @eysusyadinaleysusgetanew4992@eysusyadinaleysusgetanew49924 жыл бұрын
    • :)

      @beniyamredaezgi7516@beniyamredaezgi75164 жыл бұрын
  • Wow beka i have no words..,,,,,ብቻ አንተን የሰጠን አምላክ ይባረክ፡፡

    @yabikeypad2460@yabikeypad24604 жыл бұрын
  • አሜን ተባረኩልኝ እድሜያቹ ይለምልም!!

    @jerusalemjesuse4005@jerusalemjesuse40054 жыл бұрын
  • Lets the storm I’m going through glorifies you! Even though it seems impossible and over, you’re enough.

    @sibubekele6299@sibubekele6299 Жыл бұрын
  • ጆዬ እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርካችሁ God bless you all my favirte songis

    @abeilmecha859@abeilmecha859 Жыл бұрын
  • ጌታ የምልክ አለኝ ቋንቋ ያጣሁለት ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ

    @tigistyitbarek608@tigistyitbarek6083 ай бұрын
  • እኔ የኦርቶዶክስ አምነት ተከተይ ነኝ ግን ይህ መዝሙር ልቤን ነወ የሚነካው ዘመንህ ይባርክ ❤❤❤❤❤❤

    @kedestalemayehu9044@kedestalemayehu9044 Жыл бұрын
    • Follow Christ don’t Orthodox I’m not protestant

      @murtesaedema7934@murtesaedema79343 ай бұрын
  • ጆዬ ዘር ዘመንክ ይባረክ🙏🙏

    @kalkidangirma798@kalkidangirma798 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ሆይ ተመሰገን ::አወ አንተን ማንም አይተካህ ::🙏🙏🙏🙏🙏

    @user-wr1if7vf7p@user-wr1if7vf7pАй бұрын
  • You are one of influential person in this world, I wish God give you English language fluently speaking and presented songs for all overy the world...

    @selassiemollatrinity2803@selassiemollatrinity28033 жыл бұрын
  • ዮሐንስ የጌታ ሰው ዝማሮች ሁሉም ከመንፈስ ቅዱስ የተቀዱ ናቸዉ ወወወወወወወወወወወወወወወ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እንደገና እሳት አይነካቸውም

    @user-hv8xx9yr8r@user-hv8xx9yr8r5 ай бұрын
  • I hope you all understand how lucky.. how rich.. how blessed you all are.. staying and worshiping in his presence is more than winning what ever you dream is i wish i am right there with you but thankyou for posting this i feel his presence when ever i hear you..tebareku.

    @alemat897@alemat8974 жыл бұрын
    • Alex Tt same here 😢. I’m so joules and praying one day the lord will give me second chance and my good health will be back then I can sing for him all the day of my life. That’s is my dream 😥😥

      @GospelOfChristForAll7777@GospelOfChristForAll77774 жыл бұрын
    • @@GospelOfChristForAll7777 i did pray for ur physucal and spiritual healing my brother/sister in Christ. God us with u. U will worship him like u wanted to.

      @jesusmysavior9518@jesusmysavior95184 жыл бұрын
    • Jesus my Savior amen my dear in christ. Thank you for your supporting my in your prayers. God really herd it and I’m full of hope.

      @GospelOfChristForAll7777@GospelOfChristForAll77774 жыл бұрын
    • @@GospelOfChristForAll7777 Mark 11:23 "Truly I say to you, whoever says to this mountain, 'Be taken up and cast into the sea,' and does not doubt in his heart, but believes that what he says is going to happen, it will be granted him" Im glad God listen to u & u r ok. Let the rest of u life be filled with joy and blessings!

      @jesusmysavior9518@jesusmysavior95184 жыл бұрын
    • Jesus my Savior amen my dear . Yes I give it him all he knows me can’t do it alone.thank you do much

      @GospelOfChristForAll7777@GospelOfChristForAll77774 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላችሁ!😍🙏💖🙌🎻🎷🥁🎤

    @shlomesi77@shlomesi774 жыл бұрын
  • አሜንንን ሃሌሉያ 🙏❤🙏አባ እወድሃለሁ 🙏 ተባረኩ ወንድሞቼ ❤❤❤

    @user-hh5bn2lf4u@user-hh5bn2lf4u3 жыл бұрын
  • የማልወጣው ፍቅር ይዞኛል💕💕💕

    @mahletterefe5142@mahletterefe51423 жыл бұрын
  • Apostle hulem bante mezmur nefse haset endargech kemder kotet kef endalku alehu!! 🙏

    @hiwotabebe4131@hiwotabebe41313 жыл бұрын
  • For the first time went come at zetseat church i hired this song....... i didn't no wat i feel i had cried!!! still when i listen this song i feel felicity!!!!!!

    @getnettesfaye8698@getnettesfaye86984 жыл бұрын
  • አሜን አሜን ዘፀሐት ተባረኩልኝ

    @mimialeme2055@mimialeme20554 жыл бұрын
  • ጌታዬ እወድሃለሁ🙏ተባረኩ

    @sstube9143@sstube91433 жыл бұрын
  • ኢየሱስዬ እወድሃለሁ!!!!❤

    @tenaadmassu2031@tenaadmassu2031 Жыл бұрын
  • The Lord's Ethiopian remnant. What a blessing! Remain faithful to him and exalt him, solely, from your hearts! Oh Lord, show yourself through your Ethiopian family.😊❤️🙏!!!

    @JustAThought155@JustAThought1554 жыл бұрын
  • Joye geta yibakik mezmurchih belu be hiwte wist tilk Bota alachew geta abzito abzito yibakik

    @RedietRedu-tj2wc@RedietRedu-tj2wc Жыл бұрын
  • ሃሌሉያ በሰማይ በምድር አንተን የሚመስል የለም የኔ ጌታ ክፍ በል!!!

    @eysuseselamnew2484@eysuseselamnew24844 жыл бұрын
    • 🇪🇹💪💪💪👂👂👶👶👶👶👶👶👶👶👶🧑🧑🧑🧑🧑🧑🧑🧑🧑🧑🧑🧑🧑🧑🧑👲👲👲👲👲👌👌👌🍓🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😉😉😊😊😊😊😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀🇹🇷👀🇹🇷👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀

      @belewephy7460@belewephy74602 жыл бұрын
    • Gggvv . . ...... ....m...... 8

      @belewephy7460@belewephy74602 жыл бұрын
    • Gggvv . . ...... ....m...... 8i i

      @belewephy7460@belewephy74602 жыл бұрын
  • Lovely worship (praise), with lyrics in the Ethiopian language. But globally should understand this song and have faith, can all Ethiopian gospel songs, are sung with English subtitles or in English as well. Thank you, Love, from Papua New Guinea a Country North of Australia. Godbless and protects Ethiopia.

    @danielseiweni7384@danielseiweni73842 жыл бұрын
  • We love your music apostle. Much love from Nairobi Kenya...

    @georgebanga4040@georgebanga40403 жыл бұрын
    • Thank very much !!! You are blessed !!!

      @ApostleYohannesgirmaJohnny@ApostleYohannesgirmaJohnny3 жыл бұрын
    • Bate worship tebarikalehu menfesi Qidusii behayili nekitonyali tebareku!!!!!!!!!!!!

      @aberamaro2412@aberamaro2412 Жыл бұрын
  • Such a blessing Song

    @eyasumarkoswoldesemayat4835@eyasumarkoswoldesemayat48358 ай бұрын
  • AN AMAZING HEAVNLY LYRICS! I AM BLESSED DEEP INSIDE! BLESSINGS IN ABUNDANCE APOSTLE !

    @jabessateshomebayissa5348@jabessateshomebayissa53484 жыл бұрын
  • Words are not powerful enough to express my feelings and how powerful this song is. Be blessed more and more beyond limit.

    @yobitar9161@yobitar91613 жыл бұрын
  • Joye tebark betam yemiwod

    @user-ql4iq1ge3k@user-ql4iq1ge3k6 ай бұрын
  • Lovely praise, with lyrics in the Ethiopian language. But globally should understand this song and have faith, can all Ethiopian gospel songs, are sung with English subtitles or in English as well. Thank you, Love, from Papua New Guinea a Country North of Australia. Godbless and protects Ethiopia.

    @danielseiweni7384@danielseiweni73842 жыл бұрын
  • Selam lante yehun apostle John kemenefes yehone denke zemare new,agelegeloteh yebarek amen telek lehonew geta mesegana yebeza

    @amsaluabeti9663@amsaluabeti96632 жыл бұрын
  • I can't stop listening this song GOD bless u

    @VPS277@VPS2774 жыл бұрын
  • Selam lante yehun apostle john ewnet new geta yekeber gitaruan gen lela mederek layem agelegelebat zemeneh yebarek

    @amsaluabeti9663@amsaluabeti96632 жыл бұрын
  • ጌታ ይበራከቹሁ።

    @nurobhagare71@nurobhagare714 жыл бұрын
  • አሜን በጣም የምወደው መዝሙር ተባረኩ።

    @emmanuelhope4917@emmanuelhope49173 жыл бұрын
  • የምልህ አለኝ የምልህ.........ኢየሱስዬ እወድሀለሁ

    @mekdimoke1925@mekdimoke1925 Жыл бұрын
  • Amen Amen Amen Amen hallelujah yes this is true Only Jesus Christ bless you All

    @saraashebir1788@saraashebir1788 Жыл бұрын
  • እየሱስዬ እወድሀለው

    @hanaeshete5099@hanaeshete50997 ай бұрын
  • May God bless you all! Much love to ❤zetseat worship team🎉

    @grace990@grace990 Жыл бұрын
  • ጌታ ይባርካችዉ መዝሙራችዉ አጥትን ዘልቆ ይገባል ተባርኩ

    @uaeuae4865@uaeuae48653 жыл бұрын
  • Gad bless you 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    @miriamembaye669@miriamembaye6694 жыл бұрын
  • አሜን አሜን ደስ ሚል መዝሙር ነው ተባርኩ

    @user-kc8fq2uo8k@user-kc8fq2uo8k4 жыл бұрын
  • IN THIS CHURCH I SEE REAL WORSHIP. HOLY SPIRIT IS YOU GUYS. BE BLESSED

    @lulsegedmammo7919@lulsegedmammo79193 жыл бұрын
  • God bless you all it’s really beautiful song it’s true I don’t have any words to express my Saviour Jesus Christ except saying I love you ✝️🙏🏽

    @elizabethalem9215@elizabethalem92154 жыл бұрын
  • አሸንፈኸኛል 😢❤

    @tsionmussie9991@tsionmussie99912 жыл бұрын
  • did you know how i love you ,i like your song keep it up❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

    @MeMe-wx1fy@MeMe-wx1fy11 ай бұрын
  • Joye kezetsat kuaer igzabher abzito yibarkachihu

    @meronhailu2020@meronhailu20202 жыл бұрын
  • Oh Lord God show u r Love for my Ethiopia 😢😢

    @adanech1990@adanech19904 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላችሁ

    @tsehaydamte9366@tsehaydamte93664 жыл бұрын
  • I love you apostle John and again I loved you fewes newo mezmureh 🛐

    @samraymebrahtu9473@samraymebrahtu94732 жыл бұрын
  • Amen amen all prayer & worshiping for above!!!

    @munguubeakeyakee1006@munguubeakeyakee10064 жыл бұрын
  • Joye sewodih... betam dess yilal... bemezmuru tebarikibetalew... tebareku!!!

    @nebiyubenta8067@nebiyubenta80674 жыл бұрын
  • ብሰማው ብሰማው የማልጠገበው መዝሙር

    @kidistajema@kidistajema11 ай бұрын
  • Its a soul blessing song pastor. God bless you. I hear your songs and hymns for several years still they are new all the time.

    @derejeassefa4736@derejeassefa47364 жыл бұрын
  • ባረኩልኝ ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ

    @Tube-mb8el@Tube-mb8el2 жыл бұрын
  • ወደ ሰማይ የሚወስድ አምልኮ

    @kassahundite6080@kassahundite60803 жыл бұрын
  • I have no word to express this wonderful worship........ It is directly from God Himself.......lovely

    @mulugetadesalegn9690@mulugetadesalegn96904 жыл бұрын
  • Uuuuuuuu....What a song and the sprit in it ❣️😯 Long life to you Pastor and your Extraordinary Team ❤

    @solomon26@solomon262 жыл бұрын
  • Amen des yemil amilekot tebarekulen bebizu geta keberun yewused

    @elsaelsa267@elsaelsa2673 жыл бұрын
  • Amennn hallelujah KBR kbr le geta

    @Selamnkul4054@Selamnkul40544 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ለበረከት ሁኑ

    @abebemegersa4712@abebemegersa4712 Жыл бұрын
  • This song always gets me😥

    @hanashiferaw7002@hanashiferaw70024 жыл бұрын
  • የማትጠገቡ ልዩዎች ናችሁ ተባረኩ

    @ethio...2123@ethio...21234 жыл бұрын
  • በጣም ነው የወደድኩት

    @mahletwondimu7617@mahletwondimu76173 жыл бұрын
  • ጀንዬ ተባረክ በዝማሬህ ተባረካለሁ

    @derartuabebawderartuabebaw3124@derartuabebawderartuabebaw31242 жыл бұрын
  • Havenily God bless u more and more.

    @getahunkebede336@getahunkebede3364 жыл бұрын
  • አሜንንን 🙏🙏🥰

    @BekiBereket-lc6xp@BekiBereket-lc6xpАй бұрын
  • Be mezimur enkalew 😭😭😭😭😭

    @taditube222@taditube2222 жыл бұрын
  • የዝማሬ ቅባት ተባረክ

    @betelhemtemesgen1293@betelhemtemesgen12932 жыл бұрын
  • Geta hoy temesgen. wogenoche tebareku.

    @sisayshediso@sisayshediso4 жыл бұрын
  • ክልጅነቴ ጀምሮ የምወደዉ ዘማሪ

    @lulalula7120@lulalula71204 жыл бұрын
  • Heavenly song! Man of Worship and fire! God bless you more!

    @kidanegeresu3521@kidanegeresu35213 жыл бұрын
  • Geta yemesgen Haleluuuuya, tebareku

    @kukumekonnen6055@kukumekonnen60554 жыл бұрын
KZhead