Ethiopia - ሀይሌ ህዝቡን አስለቀሰው ለኢትዮጵዬ በየቀኑ አዘምራለሁ የሀይሌ ያልተጠበቀ ስራ!

2023 ж. 20 Мау.
82 098 Рет қаралды

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер
  • ትክክለኛ የሀገር ፍቅርን ከልጅነቴ ጀምሮ ባንተ ነዉ ያየዉት ሀይሌ የዘመኔ ጀግና ነህ አንተ ለኔ

    @rasdre5031@rasdre503111 ай бұрын
  • ሀይሌያችን እንወድሀለን ኢትዮጵያ ስመጣ እኔም የናፈቀችኝን ያቺ የድሮዋን ኢትዮጵያ ማየት መዝሙሯን መዘመር እፈልጋለሁ🇪🇹🇪🇹👍🥰🥰

    @mimia7202@mimia720211 ай бұрын
  • ሀይሌያችን ድሮም ጀግና ነህ አሁንም ምርጥ ኢትዩጵያዊ🙏😍😍😍😍

    @ruhamabarkot4802@ruhamabarkot480211 ай бұрын
  • ትልቅ ስው ትልቅ ነዉ እረጅም እድሜ ለሻለቃ ሀይሌ እና ለስው ፍጡረ እና ለሀገራችን ደግ አሳቢዎች

    @user-cp1ot9eb4t@user-cp1ot9eb4t11 ай бұрын
  • ሀይሌን የሚቃወሙት መሀይሞች እና የዝቀተኛነት ስሜት የሚሰማቸው ከንቱዎች ናቸው ሀይሌ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ 💚💛❤️

    @sabasolomon4036@sabasolomon403611 ай бұрын
  • ኃይሌ ገብረሥላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅኽ!

    @fnottube2532@fnottube253211 ай бұрын
  • ኃይሌ ገ/ሥላሴ የሀገር አለኝታ የሀገር ዋልታና ማገር

    @BisratTobiaw@BisratTobiaw11 ай бұрын
    • Haile knows where he came from and he feels for the people,but the Zesheger leaders are very cruel to treat poor people like this,but one day it will blow on their faces there is no guarantee in life.

      @mizlalisaac6369@mizlalisaac636911 ай бұрын
  • ሀያሌ ድሮም አክብርሀለው አሁንም ዝቅ ብዬ ሰላምታ ሰጥቼሀለው

    @user-qt4gx7re6e@user-qt4gx7re6e11 ай бұрын
  • ከማሰረጃዎች ሁሉ እዉነትን በማረጋገጥ እንባ የማይስተባበል ማስረጃ ነዉ። ምክንያቱም ከልብ ካልተሠማህ አታነባም። ሻ/ቃ ሀይሌ በዚህ ገዜ ኢትዮጵያ ብዙ ሀይሌዎችን ትፈልጋለች። ክብር ይስጥልኝ።

    @mulatkassa9360@mulatkassa936011 ай бұрын
  • አይሌ የኢትዮጲያ ሰደቃላማ ነውአይሌን ጅግናችነው💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

    @zulfahussain852@zulfahussain85211 ай бұрын
  • Dhugaa dubbachuf Hayleen baay'e nama gaaridha.i really appreciate him.Ethiopia will rise💪

    @mesfinh1505@mesfinh150511 ай бұрын
  • ሐይልዬ ፈጣሪ ከፈቀደ ለሐገሬ መሬት አብቅቶኝ መጥቼ ለመዘመር ያብቃኝ

    @user-vu7wc9ho9l@user-vu7wc9ho9l11 ай бұрын
  • ሀይሌ የኢትዮጵያ ጀግና ነህ ዘመንህ ይባረክ

    @fantayedinksew9029@fantayedinksew902911 ай бұрын
  • ባለህበት ሠላምህን ያብዛልህ ኢትዮጵያዊ ንጉሥየለም ተክሌ ከጅቡቲ ደሤት መሥቀሌ ።

    @NouSaid-kl6ec@NouSaid-kl6ec11 ай бұрын
  • አንተም ከሱተማርና ዜና ሲጀምር አስቀድመህ የዜግነት ክብርህ ተወጣ እኛም ደስ ይለናል❤❤❤

    @abebe795@abebe79511 ай бұрын
    • 💚💛❤

      @leuelkefle961@leuelkefle96111 ай бұрын
  • 🙏🙏🙏 አይሌ እናመሰግናለን ኑርል እናከብርሐለን❤❤❤

    @birukawegchew549@birukawegchew54911 ай бұрын
  • የአላህ ፈረጃህን አቅርብ በቃበለን

    @toyibamuhamad902@toyibamuhamad90211 ай бұрын
  • ዋው ሻለቃ አይሌ እናመሰግናለን

    @elsaabebe5423@elsaabebe542311 ай бұрын
  • ሐይልየ ሐይላችን የ ጀግንነትሕ ትረካ አርክቶናል

    @SalihTesfay@SalihTesfay9 ай бұрын
  • ሃይሌ አንተ ሃገር፤ ነህ በጣም እወድሃለሁ፤ እድሜ እና ይስጥህ፤

    @adanemullualem8676@adanemullualem86769 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ይመሰግን

    @mikiyastesfaye2196@mikiyastesfaye219611 ай бұрын
  • ❤❤❤ሐይልዬ ሁሌም እወድሐለሁ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ

    @user-vu7wc9ho9l@user-vu7wc9ho9l11 ай бұрын
  • ሀይሌ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ ትንሤዋንም ያሳይህ!!

    @yewbneshsarera6560@yewbneshsarera656011 ай бұрын
  • የሰው ጥግ ነህ ሀይሌ ክብር አለኝ ክበርልኝ

    @ayalnehtirfe4541@ayalnehtirfe454111 ай бұрын
  • ጀግናው ሀይሌ በኢትዮጵያዊነትህ የፀናህ ህዝብና ሀገር ወዳዱ

    @tilahun5421@tilahun542111 ай бұрын
  • የፈለጉትን ይበሉ ሀይሌ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው እድሜው ይርዘም

    @KhalidKhalid-qt7ci@KhalidKhalid-qt7ci11 ай бұрын
  • አገሩን፣ ህዝቡንና ባንዲራውን የሚያከብር ሰው ለራሱም ቢሆን አክብሮት ያለው ነው። ሻለቃ እናመሰግናለን!

    @amarebedassa5125@amarebedassa512511 ай бұрын
  • ኃይሌ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልን ኡእገራችን በመጤዎች ብትወርድም እንደገና ትነሳለች የመጤ፡ባንዲራ ይወረወራል የሰንደቅ ዓላማም ክብርህን አደንቃለሁ

    @medhanitwossene9094@medhanitwossene909411 ай бұрын
  • የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ

    @hailuabebe8289@hailuabebe828911 ай бұрын
  • ሀይልይ አድሜና ጤና ይስጥህ የሀገራችንን ሰላም ፈጣሪ ይመልስልን

    @mekdesgebre4640@mekdesgebre464011 ай бұрын
  • Haile is an icon and a national treasure and deserves all the respect and accolades like any figure in history for his his wisdom, athletic prowess and now leadership in business.

    @EduWealthWisdom@EduWealthWisdom11 ай бұрын
  • ክብር ለኃይሌ ገ/ሥላሴ

    @tsedeymengesha3794@tsedeymengesha379411 ай бұрын
  • የእማማ ኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅክ

    @memeaddis7928@memeaddis792811 ай бұрын
  • God bless you Our Hero Haile Gebresilasse ❤❤❤

    @mesfinwondwosen8239@mesfinwondwosen823910 ай бұрын
  • ስልጣናቸው ለጀግናው ለሀይሌ ያስረክቡ እሱ ይምራን በቃ ሊል ኢትዮጵያዊ ግድ ይላል

    @unitedethiopia1348@unitedethiopia134811 ай бұрын
  • አይሌ በገንዘቡ ሀገራችንን ይረዳል ወንበዴ ባለስልጣናት ከኢትዮጵያ ገንዘብ ሰርቀው የሀገራችንን ህዝብ ያሰቃያሉ::

    @wenyasrat4101@wenyasrat410111 ай бұрын
  • ሀገር ወዳድ አንድ ቀን የናፈቅናት ኢትዮጵያ ትመጣለች

    @henoksolomontesema314@henoksolomontesema31411 ай бұрын
  • ሀይሌ ድንቅ የኢትዮ ልጅ ነው ድሮም አሁንም ለወሬ ቦታ አትስጣቸው የአፍሪካ አንበሳ ነው

    @SamiSami-rg7og@SamiSami-rg7og11 ай бұрын
  • Haile we love you

    @teddyzion-rf7um@teddyzion-rf7um9 ай бұрын
  • We should respect Ethiopian flag. ❤❤❤❤❤❤ love to Haile

    @MsAlebachew@MsAlebachew11 ай бұрын
  • ሀይሌ ገ/ስላሴ የትግሬ ዘር ያለበት ይመስለኛል !!!! እግዚአብሄር አምላክ መለስ ዜናዊን በቀሰፈው ሰዓት ሀይሌ ያለቀሰውን እንባ አልረሳውም !!!!! አንድም ቀን አማራ ለምን ይገደላል???????አማራው ለምን ይታረዳል በማለት አንድም ቀን ድምፁን አሰምቶ አያውቅም !!!!

    @zelalemzeru7826@zelalemzeru782611 ай бұрын
  • ጀግናየያኑርህ👍👍👍👍👍👍

    @user-gb5md1ey1h@user-gb5md1ey1h11 ай бұрын
  • ኃይሌ ጀግና 🥰🥰❤️❤️❤️

    @masetewal6914@masetewal691411 ай бұрын
  • ሀይሌ ምረጥ ኢትዮጵያዊ እኔንም አስለቀስከኝ አይ ኢትዮጵያዬ

    @MartsYirga-hp5et@MartsYirga-hp5et11 ай бұрын
  • የጀግናው ሀገር ወዳድ ሀይሌ ተግባር በየሚዲያ አይቻለሁም ሰምቻለሁም የተሰማኝ ስሜትም በቃላት ደረጃ መግለፅ የምችል አይደልም ምንም እንኮ የዚ ክፋ ታሪክ ባለቤት ትውልድ ብሆንም ለዚህ ሚዲያ የምሰጠው ሀሳብ ከመረጃ በፊትና ከመረጃ በኃላ የኢትዮጵያ መዝሙር ቢሆን የአንድ ሰው ተግባርን ብዙሐን እየተወጠን መሆነችን ይገለፅ ነበር፡፡ እስቲ ይህን ተግባር ጀምሩ እና የህዝቡን ስሜት እንይ ፡፡

    @abebawagegnehu7309@abebawagegnehu730911 ай бұрын
  • ኢትዮጵያ እጆቾን ወደእግዚአብሔር ትዘረጋለች

    @Wnda-hm5dp@Wnda-hm5dp11 ай бұрын
  • Hile Gebreslase Number One

    @teddywoldemariam2814@teddywoldemariam281411 ай бұрын
  • Haile Egziabhiyer yebarkh

    @berhanujazz5944@berhanujazz594411 ай бұрын
  • Hero of the century.

    @addisalemtadesse9744@addisalemtadesse974411 ай бұрын
  • በትክክል

    @GiasBd-df5jp@GiasBd-df5jp11 ай бұрын
  • ሀዪሊጀግናዉ😊😊😊

    @merikonjo798@merikonjo79810 ай бұрын
  • ኢትዮጵያን ስግብግብና ራስ ወዳድ ፖለቲከኞች አደቀቋት እንጂ ስሟን በአለም መድረክ ያስጠሩ ጀግኖች ያፈራች ሀገር ናት። ሻለቃ ሀይሌ ከልብ እንወድሃለን ፣ እናከብርሃለን። 💚💛❤️

    @adisalem1777@adisalem177710 ай бұрын
  • በአለም አቀፍ አደባባይ ያውለበለበውን ባንዲራ በሀገሩ ከፍ ስላደረገ ክብር ለእሱ

    @elnene3505@elnene350511 ай бұрын
  • Bwente yaselksale! EGZABHER abzto yebarkhe.

    @zemetayeyegletwe2475@zemetayeyegletwe247511 ай бұрын
  • Good to recognize Haile’s contribution for peace in our land. U are in the air most of the week. How many times a week do u preach about brotherhood, peace, love of one nation? How many times a week do u speak unity instead of ethnicity?

    @ayelelemma2329@ayelelemma232911 ай бұрын
  • ❤❤❤uffff hayele 😭😭

    @biftuhundesa6078@biftuhundesa607811 ай бұрын
  • ትክክል ነው እሡ እዴት አያሥለቅሥ

    @user-ks5pf1gh2r@user-ks5pf1gh2r11 ай бұрын
  • 🙏🙏👍👌

    @zelalemgadisa4557@zelalemgadisa455710 ай бұрын
  • 🙏🙏🙏

    @zelalemgadisa4557@zelalemgadisa455710 ай бұрын
  • በጣምምምምም😢😢 አሁንማ በዛ ያሳዝናል

    @fatiya8477@fatiya847711 ай бұрын
  • RESPECT💚💛❤

    @coffeerelax3455@coffeerelax345511 ай бұрын
  • 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    @antenehzelleke6702@antenehzelleke67027 ай бұрын
  • ሀላችን በኛዘመን የምናልማትን ኢትዮጺያ ያሳየን

    @fanmoges2219@fanmoges221911 ай бұрын
  • ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    @zinasheamare545@zinasheamare54511 ай бұрын
  • የት ነው ቦታው? እኔም ነገ ሄጄ እዘምራለሁ።

    @kazzam474@kazzam47411 ай бұрын
    • ላምበረት ነው ።

      @solomontesema9201@solomontesema920111 ай бұрын
  • Haileye Egziabeher kekefu Yetebkeh! Hagerhen mewededeh Newe Yetem Alem laye Bethed Yekbelhal Hagerhen Bemwededeh Newe Enji!!! Haileye, God Bless You & Your Family!!!!!!!!!

    @etetudejong8756@etetudejong875611 ай бұрын
  • ABIY = Endless War! ABIY + TPLF = Accountability 🇺🇸 !!! 😢🎉 FANO 🤓🐥

    @gondarethiopia2635@gondarethiopia263511 ай бұрын
  • እውነትም ድንቁርና የኢትዮጵያ ፓለቲከኞች ከሴጣንም ይቀድማሉ።

    @user-vo2ly8zz1b@user-vo2ly8zz1b11 ай бұрын
  • ሻለቃ ሃይሌ ጀግናው አትሌት ባድራውን ካፍ ያደረገው አገሩን ያስጠራው ሰው ግን ምን ነክቶት ነው ውለታ እሚረሳው ሃይሌ ጀግናችን የኢትዮጵያዊያን ልጅ

    @user-fo2bf3tf5c@user-fo2bf3tf5c10 ай бұрын
  • እጅግ ምርጥ ሥዕል ለመሣል የሥዕል ተሰጥኦ ሊኖር እንደሚገባው ኹሉ ሀገር ለመምራትም ሀገር የመምራት ተሰጥኦ ሊኖረን ያስፈልጋል። ህውሓትና ኦነግ/ብልጽግና ሀገር የመምራት ሳይኾን ሀገር የማፍረስ ተሰጥኦ ነው ያላቸው።

    @fnottube2532@fnottube253211 ай бұрын
  • Other Hotels have to do the same ♥️♥️♥️♥️♥️👍👍👍👍👍💎💎💎💎

    @MsAlebachew@MsAlebachew11 ай бұрын
  • ሀይሌ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @Kalewold-bg8hz@Kalewold-bg8hz11 ай бұрын
  • የነገድ ነጻ አውጭ ባዮች ወደ ሀገር መሪነት ቀርበው የመምራት አውቀት ያጠራቸውና የነገድ መሪ ለመሆን አስበው የዘር የሴራ ፖለቲካ ን ተከትለው የነጻ አውጭ ህግና ህገመንግስት ከግብጽ ተቀብለው ይኸው በዘር ሸነሸኑን ።እርስ በእርስ አጣሉን ።አርማችን ታሪካችን ቅርሳችን አወደሙና የሀገር ሉአላዊነት ደፈሩ አስደፈሩ ።ከውጭ ጠላት አመጡልን ባንድነትን ተከተሉ አሁንም ለሌላ እልቂት እየዳረጉን ነው ደ ምናለ እነዚህ ወያኔና ኦነጎች ካላረፉ ሰላሙ በጦርነት ብቻ ይከወናል ።

    @merarawyinager4675@merarawyinager467511 ай бұрын
  • ማርያምን እንባዬ ለምን ፈሰሰ አላቅም

    @yilmaatrihun7194@yilmaatrihun719411 ай бұрын
  • አረኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ አረ መረረን ታመምን ደከመን

    @toyibamuhamad902@toyibamuhamad90211 ай бұрын
  • 😢😢😢

    @salwasalwa1870@salwasalwa187011 ай бұрын
  • ❤😢😍

    @user-ez9dy1qe3e@user-ez9dy1qe3e11 ай бұрын
  • 😢😢😢😢🙏🙏🙏

    @AAa-sv1gz@AAa-sv1gz11 ай бұрын
  • ህውህት ልገንጠል በማለትና በመከልስከያ ልይ ስለደነሰ ነው ፣ ከትግሪ በቀር ይትኛው ኢትዮጵያዊ ነው የእነሱን ድርጊት የሚደግፍ ፣ መደገፍ ነበረባቸው እያላችሁ ነው የምትንጫጩት ፣ Viva ❤ Hailey!!😅😅😅

    @agertuanteneh4573@agertuanteneh457311 ай бұрын
  • God hearing you we will get answer I believe. Politicians expect what his answer is I pray in the name of Jesus with all poor people in Ethiopia.

    @romanyosef7696@romanyosef769611 ай бұрын
  • I will go to see Ethiopia in Haile g/selassie Hotel.

    @MsAlebachew@MsAlebachew11 ай бұрын
  • ሀገር አፍራሹ እና ታሪክ የማይወዱ መንግስት እንዳይገለው

    @ermiasderbeermiasderbe6251@ermiasderbeermiasderbe625111 ай бұрын
  • “War is our Cultural play “. Alula Solomon (Tigre Activist)

    @abrahamdemissie9747@abrahamdemissie974711 ай бұрын
  • 😭😭😭

    @itsmydam7046@itsmydam704610 ай бұрын
  • 😢😢😢ሀይሌ

    @tigisit2534@tigisit253411 ай бұрын
  • 🇪🇹😭😭🇪🇹😭😭

    @azmerawerat7473@azmerawerat747311 ай бұрын
  • እረ ጎንዝ በቡድን መዘመር አምሮኛል ሰብሰብ ብለን እንዘምር

    @Mekuku@Mekuku11 ай бұрын
  • 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    @selamselam7794@selamselam779411 ай бұрын
  • ሰው በአገሩ ህገወጥ የሚባልባት አገር፤አዲሷ በዘረኞች የሚትመራው ኢትዮጲያ ናት፤ያሳፍራል።

    @LearnHahuFeedelsDaily@LearnHahuFeedelsDaily11 ай бұрын
  • ይሄ ነው ከንቲባው የሳዊነት ደሀ ከንቲባው

    @elnene3505@elnene350511 ай бұрын
  • "ፖለቲከኞቻችን" 🙄🙄😏

    @Ethcharm@Ethcharm11 ай бұрын
  • የዳለው፡ሙቅ ያለምጠል ይበላል ዛሬ ሕዝቦች ከመሸ መንጋቱን ከነጋ መምሻቱን እያተሰቃቀ መፈጠሩ፡የጠለበት ጊዜ ላይ ሆነን፡ስለኢት መሰቡ እንዳቅንጦት የስብላል።

    @gabermichaelgudeta6439@gabermichaelgudeta643911 ай бұрын
  • የናት ሆድ ዠንጉርጉር ሀይሌን ያፈራች ምድር ስንት እሾህ አሜኬላ አፍርታለች እግዘብሔር ሰላምን ያውርድ

    @adanechwoldegabriel7558@adanechwoldegabriel755811 ай бұрын
  • ጀሪ ላስታርቅ ብሎ መቀሌ ሄዶ ያንቺ ወያኔዎች ምን እንዳደረጉት ጠይቂ ❤

    @eshetutamiru7180@eshetutamiru718011 ай бұрын
  • Let we STOP while Ethiopian anthem is going on!!!

    @MsAlebachew@MsAlebachew11 ай бұрын
  • የኢትዮጵያን ስቃይ ያበዙት ፖለቲከኞች.. ናቸው ኣላችሁ ፈታ ዴይሊዎች!!!ይገርማል!!!ዩቱበሮችና ኣክቲቪስቶችስ ዋናው ሀገር ኣፍራሽ እናንተ ናችሁ!!!!!! ልብ ያለው ልብ ይበል!!!ፈታ ዴይሊዎች ከለታት ባንዱ ቀን....ፖለቲከኞች ዩቱበሮ ች..ኣክቲቪስቶች ..መጠየቃችሁ ... ኣይቀርም!!!

    @SultanSultan-md9nl@SultanSultan-md9nl11 ай бұрын
  • Heyeleay anakeberihelene anewedehelene Ethiopiayane yemetelate yewedekale yemeyakeberate yekeberale yegha jegena medehene aleme bedemu yeshefenhe::

    @zenayegebrehiwot1220@zenayegebrehiwot122011 ай бұрын
  • inzih mehayim ye boti sibsib siltan bekirbu yiwerdalu. Haile hager meri yemiwon kibur sew new.

    @biniebiniam7619@biniebiniam761911 ай бұрын
  • ኃይሌ የትኛውም ቅራ ቅቦ ይጠቀምልኛል ብሎ አልከፈተም ይህ ሰው ይቺን ምድር እስከሚለቃት ለልጅ ልጁ የሚበቃው አለው አቧራ ባያጨሱ

    @user-zx2hg7vo2s@user-zx2hg7vo2s11 ай бұрын
  • 😭😭😭😭😭😭😭

    @ramadansaaniiahamad5050@ramadansaaniiahamad505011 ай бұрын
KZhead