እውነተኛ አምልኮ | ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ | Dr. Mamusha Fenta | Halwot Emmanuel United Church

2024 ж. 11 Сәу.
28 103 Рет қаралды

እውነተኛ አምልኮ | ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ | Dr. Mamusha Fenta | Halwot Emmanuel United Church #2024

Пікірлер
  • ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህ ፤ ፀጋውን ያብዛልህ

    @belayneshtadesse6315@belayneshtadesse631529 күн бұрын
  • የኢየሱስ ደም ከአቤል ደም የሚሻል ከሳሽ ሳይሆን ዋጋ ከፋይ ፍርድን የሚጠራ ሳይሆን ምህረትን የሚናገር ...... ! ክብር ለእግዚአብሔር !! ዶክተር ማሙሻ ተባረክ !

    @zelalemtsega8102@zelalemtsega81025 күн бұрын
  • ተመስገን ተመስገን በክርስቶስ መግባት ሆነልን ወንድሜ ተባርከህ ለበረከት ሁን

    @mulufekadu6556@mulufekadu655618 күн бұрын
  • አሜን !!! ይገርማል የአቤል ደም ይጮሀል ይላል !! የክርስቶስ ደም ይናገራል ይላል!! የሚጮኸው በደል ስለደረሰበት ስለራሱ ይጮሃል !! የሚናገረው ግን ስለራሱ ሳይሆን ስላጠፉት ወንድሞቹ እንዳይቀጡ ይቅርታ እንዲደረግላቸው ይነጋገራል !!! ይወያያል !!እንጂ ተበደልኩ ብሎ አልጮኸም !!! ውይውይውይውይ እየሱስዬ !! ዕውነቱም ደሞ አቤል ወደ አብ የሚቀርብበትና የሚነጋገርበት ቦታም ይሁን ችሎታ ድፍረት የለውም ስለዚህም ስለራሱም ቢሆን ከሩቅ ይጮሀል !!! ደሙን ይዞ ወደ አብ መግባትና መነጋገር የሚችል እየሱስ የሰው ልጅ የሆነልን ! ንፁህ የእግዚአብሔር በግ ብቻ !!ብቻ !!ብቻ !!የሆነው እየሱስ !!! እንዴት ዓይነት ነገር ነው ? ዕውነተኛ መልዕክት ሲሆን- ማሙሻ እያስተማረ የእግዚአብሔር መንፈስ በውስጤ ብዙ ነገር በዚህ መልዕክት ያስተምረኛል !!! ብዙ ድምፅ መስማት ላለው ነገር :- በመስማትና በማዳመጥ ልዩነት አለው ! ካፌ (በአካባቢ )ውስጥ ያለውን ድምፅ እንሰማዋለን ነገር ግን አጠገባችን ያለውን ወይንም የምንፈልገውን ድምፅ ግን እናደምጠዋለን !!! ጌታ ይባርከው ወንድማችንን !!

    @lyonnaise6395@lyonnaise6395Ай бұрын
  • አሜን አሜን ተባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️ ጌታ ይባረክ

    @electroshop-ej3yb@electroshop-ej3yb16 күн бұрын
  • ስለኑሮዬ እያሰብ ስጨነቅ ይህን good news መስማት ተስፋ ሰጪ ነው❤

    @selamawitmohammed3192@selamawitmohammed319219 күн бұрын
  • አሜንንን አሜንንን ሃሌሉያ ሃሌሉያ

    @genetgebayeo3691@genetgebayeo369126 күн бұрын
  • አሜን አባ ስለ እኔ ስለከፈልከው የመስቀል ሞት ለእኔ የተከፈለ ስለሆነ ተመስገን ድምፅህን ለይተን መስማት ይሁንልን ተባረክ ዶ/ር ማሙሻ ፀጋ ይጨመር ልህ ❤❤❤

    @b.geberu3563@b.geberu3563Ай бұрын
  • እግዚአብሔ ዘመንህን ኑሮህን አገልግሎትህን ሁሉ ይባርክ

    @livetolove7799@livetolove779926 күн бұрын
  • ዶ/ር ፀጋ ይብዛልህ

    @YidoEnde@YidoEnde21 күн бұрын
  • This is GOSPEL. Hallelujah! God Bless You Man!

    @hundesia910@hundesia91021 күн бұрын
  • God bless you! Ameeeen!

    @user-hp4pk8gd1r@user-hp4pk8gd1r12 күн бұрын
  • ተባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    @user-lg7hq1it1x@user-lg7hq1it1x24 күн бұрын
  • Tsega yebezalet sew geta yibarek.

    @user-pn6lv2ms5x@user-pn6lv2ms5x3 күн бұрын
  • አሜ ጸጋ ይብዛልህ

    @FelekeNega@FelekeNega27 күн бұрын
  • oh amen amen🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻

    @mahderinatekle9624@mahderinatekle962415 күн бұрын
  • አንተ የተባረክ የእግዚአብሔር ባርያ ተባረክ ዘመንህ በክብሩ ይሸፈን

    @ttsegaye4507@ttsegaye450728 күн бұрын
  • የዛሬ መልዕክትለእኔ ነው ኡኡፍፍ ጌታ ሆይ ተባረክ አባ ተባረክ ስለፈወስኬኝ ተባረክ ዶ/ር ማሙሻ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤

    @wodehord7063@wodehord7063Ай бұрын
  • ዶ/ር ማሙሻ ጸጋ ይብዛልህ...እንወድሀለን

    @MintesinotBirhanu-sv9so@MintesinotBirhanu-sv9soАй бұрын
  • Amen

    @selamawitmohammed3192@selamawitmohammed319219 күн бұрын
  • Haleluyaaaaaaaaa❤❤❤❤❤❤❤

    @selamtewolde8044@selamtewolde804427 күн бұрын
  • Amen 🙏🏾

    @bogaleagga9026@bogaleagga902625 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተሰብህን ይባርክ 👐ፀጋውን ያብዛልህ ያለምልምህ 🙏🙏👍 ጌታ ሆይ እውነተኛ አምላኪ ላንተ ተገዥ አርገኝ 🙏🙏

    @eyerusbirhanu3592@eyerusbirhanu359220 күн бұрын
  • ሁሌ ሀጣአተኞ ነኘ እል ነበር ልሳን የማታወሪው ሀጥአተኞነሸ ይሉኘ ነበር ዛሬ አረፍኩ ተባረክ ማሙሸዬ

    @MeazaSisay-fe8kz@MeazaSisay-fe8kz29 күн бұрын
  • እዝህ ቤት የእውነት የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ነው እኔ በዜነበና በሚሙሻ ብዙ እርፍ አለሁን ተባረኩ❤❤❤❤

    @alfyiamoh@alfyiamoh27 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ዘመንህን ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅ!

    @Ethiopiatomorrow@EthiopiatomorrowАй бұрын
  • ጌታ አባት ሆይ ስምህን እቀድሳለሁ ተመስገን

    @user-so1ez9ly2w@user-so1ez9ly2wАй бұрын
  • God bless you more ❤❤❤❤

    @sarahaile6506@sarahaile650626 күн бұрын
  • tabrek

    @user-fu8nw3js5q@user-fu8nw3js5q20 күн бұрын
  • ማሙሻ ዘመንህ ይለምልም የሚገርም ትምህርት ነው ይህን ሰምቶ አለመለወጥ አይቻልም

    @genetgtk4168@genetgtk4168Ай бұрын
  • አሜንን❤❤ ኢየሱስ የኔ ጌታ ለሀጢያቴ ስለፈሰሰልኝ ፤ትኩስ ስለሆነው፤ዛሬም ማርልኝ እያለ ስለሚጮኸው ፤ወደአብ መቅረቢያዬ ስለሆነው ትኩስ ደም አመሰግንሃለሁ ❤

    @Eyerusalem_wagaye@Eyerusalem_wagaye26 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ዶክተር ማሙሻ ፅጋ በፅጋ ላይ ይብዛልህ!!

    @workumimi8108@workumimi8108Ай бұрын
  • God bless you ❤

    @asterasfaw8365@asterasfaw836528 күн бұрын
  • Dr. Mamusha Fanta Geta YIBARKH

    @redahegnkassaye5947@redahegnkassaye594727 күн бұрын
  • ኢየሱስ የፍቅር የሰላም አምላክ ተባረክ።❤❤❤❤❤❤

    @belayneshtadesse6315@belayneshtadesse631529 күн бұрын
  • ኢየሱስ ስምህ ለዘላለም ይባረክ። አሜን

    @belayneshtadesse6315@belayneshtadesse631529 күн бұрын
    • Zemen yibarek

      @TibikagnBasa@TibikagnBasa26 күн бұрын
  • አሜን አሜን ጌታ ስሙ ይባረክ ዶ/ር ማሙሻ በረጅም እድሜ እና ጤና ተባረክ ❤❤❤

    @yoditdamte5864@yoditdamte5864Ай бұрын
  • Dr እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ የሚደንቅ መልክት ዋዉ ጌታ ደም ኃጢአት ሁሉ ያነጣል አሜን ክብር ጌታ ይሁን ❤❤❤❤❤❤

    @user-uv3fq4cw2@user-uv3fq4cw2Ай бұрын
  • ዶ/ር ማሙሻ ተባረክ🎉🎉🎉

    @serkadisasfaw7721@serkadisasfaw772129 күн бұрын
  • ዕብራውያን 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² ነገር ግን ወደ ጽዮን ተራራና ወደ ሕያው እግዚአብሔር ከተማ ደርሳችኋል፥ ወደ ሰማያዊቱም ኢየሩሳሌም፥ በደስታም ወደ ተሰበሰቡት ወደ አእላፋት መላእክት፥ ²³ በሰማያትም ወደ ተጻፉ ወደ በኵራት ማኅበር፥ የሁሉም ዳኛ ወደሚሆን ወደ እግዚአብሔር፥ ፍጹማንም ወደ ሆኑት ወደ ጻድቃን መንፈሶች፥ ²⁴ የአዲስም ኪዳን መካከለኛ ወደሚሆን ወደ ኢየሱስ፥ ከአቤልም ደም ይልቅ የሚሻለውን ወደሚናገር ወደ መርጨት ደም ደርሳችኋል።

    @user-kr9ys5ez8d@user-kr9ys5ez8dАй бұрын
  • ጨምሮ ይባርክህ መምህሩ! ድንቅ!

    @zionyonasweracho1449@zionyonasweracho144928 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤

    @buzechirfabulti4267@buzechirfabulti426728 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

    @salameskyes7240@salameskyes7240Ай бұрын
  • አሜን አሜን!!!

    @belayneshtadesse6315@belayneshtadesse631529 күн бұрын
  • አሜንንንን ተባረክ በብዙ።🙏❤🙏❤

    @jesusislord4268@jesusislord426827 күн бұрын
  • አሜንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤

    @masaratjisus4238@masaratjisus4238Ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤

    @user-hx7yv3ji2x@user-hx7yv3ji2x27 күн бұрын
  • አሜን አሜን

    @yewoineshetyonas593@yewoineshetyonas59326 күн бұрын
  • wow

    @user-oq9hb7wv7x@user-oq9hb7wv7xАй бұрын
  • ዶ/ር ማሙሻ ጌታ ይባርክ❤❤❤❤❤❤

    @yohannesejigu-iy9xp@yohannesejigu-iy9xp29 күн бұрын
  • ማሙሻ ዘመንህን ጌታ ይባርክልህ

    @user-hx7yv3ji2x@user-hx7yv3ji2x27 күн бұрын
  • አሜንንንንንን❤

    @user-ir2ug2my7c@user-ir2ug2my7cАй бұрын
  • Ameeeennn ተባረክ❤❤❤ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤❤

    @messyhale9040@messyhale9040Ай бұрын
  • የእግዚአብሔር ስም ይባረክ

    @felenuna8034@felenuna8034Ай бұрын
  • @hiwot4193@hiwot419327 күн бұрын
  • አሜን

    @fevenmiki4597@fevenmiki459728 күн бұрын
  • Amen Amen hallelujah ❤❤🎉🎉be eysuse sim geta tabaraki WOW abizito geta tabaraki

    @user-yb5eb3sb9k@user-yb5eb3sb9kАй бұрын
  • CITIZENSHIP “ድል የነሣው በአምላኬ መቅደስ ዓምድ እንዲሆን አደርገዋለሁ፥ ወደ ፊትም ከዚያ ከቶ አይወጣም፤ የአምላኬን ስምና የአምላኬን ከተማ ስም፥ ማለት ከሰማይ ከአምላኬ ዘንድ የምትወርደውን አዲሲቱን ኢየሩሳሌምን፥ አዲሱንም ስሜን በእርሱ ላይ እጽፋለሁ።” - ራእይ 3፥12

    @natnaelyoseph8888@natnaelyoseph888829 күн бұрын
  • Amen Elelelllllllll ❤❤❤

    @User24hour265@User24hour265Ай бұрын
  • ማሙሻዬ ጌታ ይባርክ የኔ አባት

    @salameskyes7240@salameskyes7240Ай бұрын
  • Amen E/r seme lezalalem yetaberk yehuon !!!!!!!

    @user-he1ln7gk4m@user-he1ln7gk4m27 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @user-xl1gt4ps6e@user-xl1gt4ps6e29 күн бұрын
  • Wiy...... Equip mediya lay tefa bilek betam asasibehen nebere Dr. Mamusha enkuwan ayehuh, zemenih yibarek!

    @tsigeredaendale6434@tsigeredaendale6434Ай бұрын
  • Amen 🙏 ❤❤❤

    @User24hour265@User24hour265Ай бұрын
  • 🙌👏👏👏👏👏👏👏

    @feyasspecial5314@feyasspecial5314Ай бұрын
  • Stay blessed my Brother Mamusha!!! 🙏 🙏 Amen, 🙏

    @FancyGT_@FancyGT_28 күн бұрын
  • Mamusha egzabhar yibarkh

    @user-kr9ys5ez8d@user-kr9ys5ez8dАй бұрын
  • Hallelujah telek yemeserache seman geta eyes yebarkeh

    @seblemamo6479@seblemamo6479Ай бұрын
  • በትክክል

    @alemneshaleto6032@alemneshaleto6032Ай бұрын
  • AMEN AMEN

    @assefabekana7042@assefabekana7042Ай бұрын
  • Amen 🙏 🙏🙏

    @eshetud210@eshetud210Ай бұрын
  • Amen amen amen bedegami neta wetan

    @seblemamo6479@seblemamo6479Ай бұрын
  • Finally,betam sitebaku ye naberu sibkte

    @LateraMegersa@LateraMegersaАй бұрын
  • Amennn🙏🙏

    @EphremTsegaye-ce7ks@EphremTsegaye-ce7ksАй бұрын
  • wowwow🎉🎉🎉🎉🎉

    @messyhale9040@messyhale9040Ай бұрын
  • Wengel yehe nw

    @seblemamo6479@seblemamo6479Ай бұрын
  • Wow God bless u mamuyaye🥰🥰🥰 እጅግ desi የሚል ትምርት ነው kidusan share adergu lelelochim demo subscribm adergu 😅😅 🙏🙏

    @user-zs8yk3qp6c@user-zs8yk3qp6cАй бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤

    @tedyshalom9285@tedyshalom9285Ай бұрын
  • ☑️☑️☑️☑️☑️☑️Yes

    @messyhale9040@messyhale9040Ай бұрын
  • ❤😅

    @kalT-lr5ls@kalT-lr5ls27 күн бұрын
  • Is it word of God???

    @IsingizweF1@IsingizweF1Ай бұрын
    • Yes it is the word of God

      @merydan@merydanАй бұрын
  • 🙌🩵🩵🩵🙌

    @hiromigs6044@hiromigs604429 күн бұрын
  • Ohhhh i don't understand this language 😢

    @IsingizweF1@IsingizweF1Ай бұрын
  • አሜን ክብር ሁሉ ለአምላካችን ይሁን ይህንን እድል ስለሰጠን እድለኛ ነኝ

    @haregmulat1gmail@haregmulat1gmailАй бұрын
  • አሜን አሜን አሜን

    @ethiopiaethio1579@ethiopiaethio1579Ай бұрын
  • Amen

    @musiehabte6871@musiehabte6871Ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    @messyhale9040@messyhale9040Ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን

    @BilenWorkh@BilenWorkhАй бұрын
  • Amen

    @PauloswodebogospelPreacher@PauloswodebogospelPreacherАй бұрын
KZhead