አይገርምም ወይ?

2021 ж. 5 Жел.
509 081 Рет қаралды

Пікірлер
  • ዳንዬ ተባረክ! ስለኔ ማውራት ደስ ባይለኝም ለእግዚአብሄር ክብር ይሆን ዘንድ ልናገር፡፡ ልጅ ሆኜ በጣም አስቸጋሪና ሰው የተባለውን ፍጡር በጣም የምጠላ ሰው ነበርኩኝ፤ አባቴ ቀን በቀን ይገርፈኝ ነበር፤ አንድ ቀን በኔ ተስፋ ቆርጦ ይህ ልጅ መሞት አለበት ብሎ ቤት ውስጥ ሲያወራ እሰማው ነበር! ዛሬ ግን የእግዚአብሄር ምህረት በዝቶልኝ የዩንቨርሲቲ መ/ር ሲሆን ጌታን ደግሞ እጅግ የምወድና የማገለግል ሰው ሆኜአለሁ፡፡ ዋጋም የለውም የተባሉ ሰዎችን ዋጋ እንዲኖር ያደረገው ኢየሱስ ብቻ ነው፡፡ እኔን የለወጠኝ ጌታ ማንንም ይለውጣል!!

    @mengistulemma5916@mengistulemma59162 жыл бұрын
    • አሜን🙏

      @DanielAmdemichael@DanielAmdemichael2 жыл бұрын
    • Ychilal ❤❤❤ u r blessing

      @natnaeltibiti5988@natnaeltibiti5988 Жыл бұрын
    • Amen

      @user-cr8zx8br6d@user-cr8zx8br6d10 ай бұрын
    • ጌታ ይችልበታል

      @kalkidanalema2276@kalkidanalema22769 ай бұрын
    • Ř :.❤№000000000000〕]0]]0]0]]

      @4ruleoflaw@4ruleoflaw3 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የዳኒኤል አምደሚካኤል መዝሙሩን ሁሉ እወዳቸዋለሁ ከልጅነቴ ጀምሮ ነው ምሰማው ዘመንህ ይባረክ

    @harlove2985@harlove29852 жыл бұрын
    • ❤❤❤❤😍😍😍😍

      @apostletechaleabebe6386@apostletechaleabebe63862 жыл бұрын
  • ከጨለማ ያወጣን ጌታ እየሱስ ይባረክ!! እሜን።ተባረክልን ዳኒ

    @tigistsahele1374@tigistsahele13742 жыл бұрын
    • ❤❤❤

      @apostletechaleabebe6386@apostletechaleabebe63862 жыл бұрын
  • አሁን አሁን በእግዚአብሔር ስራ ከመገረሜ የተነሳ ሞኝ የሆንኩ እየመሰለኝ ነው ለምን አንዴነደ ተአምሩ ከአይሚሮ በላይ ነው እና የደንቃል የሄ ድንቅ ጌታ ስሙ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ግዜው ሲደርስማ የጌታ ውለታ መነገር አለበት አይቀርም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @user-wr1if7vf7p@user-wr1if7vf7p2 жыл бұрын
  • አሜን 🙏እውነት ነው እኔ አውቀው የለም ወይ ያደረገልኝን ከጨለማ አውጥቶ ቀን ያወጣልኝን . ጌታ ዘመንህን ይባርክ ፓስተር ዳኒ ፀጋውን ያብዛልህ ይጨምርልህ አንተ ለኛ ከጌታ የተሰጠህ በረከታችን ነህ

    @netsanetmoges240@netsanetmoges2402 жыл бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤❤❤

      @apostletechaleabebe6386@apostletechaleabebe63862 жыл бұрын
  • ዳኒ ጌታ ይባርክህ ይህንን ጸጋ አብዝቶ የሰጠህ ፣እንድታገለግልም የረዳህ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ!

    @teferibadacho6589@teferibadacho65896 ай бұрын
  • አሜን ያማረሳው መዝሙር የምን ቁጠባነው ምንድነው ዝምታ እውነት ነው ለጌታ ከዚህ በላይ ብንሆንለት;;

    @rahelkassa5537@rahelkassa5537 Жыл бұрын
  • ምህረቱ እያስደነቀኝ ለጌታዬ መዝሙር ባመጣ ሊያነቃቃኝ የአምላኬ መንፈስ ሊዳስሰኝ በእኔ ላይ ወጣ እዚህ አይደርስም ዋጋም የለውም በሰዎች አፍ የተባለን ሰው አይገርምም ዎይ በቸርነቱ ለእርሱ ክብር ጌታ ሲያነሳው አይገርምም ዎይ (፬x) አይደንቅም ዎይ (፬x) እንደገባኝ መጠን እንደተረዳሁት አምላኬን ባመልከው ማነው ቅር የሚሰኝ (፪x) ከልብ ይሁን እንጂ ከውስጥ ከመንፈሴ እኔስ እንደ ዳዊት እራቁቴን ባመልከው ሜልኮል አይደለችም የእኔ ዳኛ ላይ ነው (፪x) አዝ፦ ምህረቱ እያስደነቀኝ ለጌታዬ መዝሙር ባመጣ ሊያነቃቃኝ የአምላኬ መንፈስ ሊዳስሰኝ በእኔ ላይ ወጣ እዚህ አይደርስም ዋጋም የለውም በሰዎች አፍ የተባለን ሰው አይገርምም ዎይ በቸርነቱ ለእርሱ ክብር ጌታ ሲያነሳው አይገርምም ዎይ (፬x) አይደንቅም ዎይ (፬x) እኔ አውቀው የለም ዎይ ያደረገልኝን ከጨለማ አውጥቶ ቀን ያወጣልኝን (፪x) የምን ቁጠባ ነው ምንድን ነው ዝምታ ምሥጋና ይድረሰው ለሠራዊት ጌታ ለሠራዊት ጌታ (፪x) አዝ፦ ምህረቱ እያስደነቀኝ ለጌታዬ መዝሙር ባመጣ ሊያነቃቃኝ የአምላኬ መንፈስ ሊዳስሰኝ በእኔ ላይ ወጣ እዚህ አይደርስም ዋጋም የለውም በሰዎች አፍ የተባለን ሰው አይገርምም ዎይ በቸርነቱ ለእርሱ ክብር ጌታ ሲያነሳው አይገርምም ዎይ (፬x) አይደንቅም ዎይ (፬x)

    @user-wr9vv4zg8b@user-wr9vv4zg8b5 күн бұрын
  • አይገርምም ወይ *????4ተባረክ ፓስተርዬ አማይቀንስ ክብር ይልቁንም የሚያንጸባርቅ ክብር!!❤❤❤❤❤❤❤❤

    @apostletechaleabebe6386@apostletechaleabebe63862 жыл бұрын
  • ይደንቃል እንጂ 👋 ክብር ለስሙ ይሁን ። በጸጋና ኃይል ተትረፍረፍልን ፓ/ር ዳኒዬ 🙏

    @kaleabkassaye9002@kaleabkassaye90022 жыл бұрын
  • ከጨለማ ያወጣው እየሱስ ጌታ ነዉ ተባረከች ተባረኩ 👐👐🤲🤲

    @HanaHana-qu8dy@HanaHana-qu8dy Жыл бұрын
  • እንዴት ድንቅ መዝሙር ነው? አይገርምም ውይ? የእግዚአብሔር ምህረቱና ቸርነት በእኛ በልጆቹ ለይ ያበዘን በእውነት ዳኒ ተባረክልኝ የአገልግሎት ዘመንህን ሁሉ የሰረዊት ጌታ እግዚአብሔር በብዙ ፀጋ አብዝቶ ይባርክ ይህ መዝሙር የአንተ መሆኑን አለቅም ነበር ተባርክዋለሁ!!!

    @meseret1856@meseret18562 жыл бұрын
  • የማልጠግበዉ መዝሙር ነዉ ጌታ ዘመንህን ቤትህን ትዳርህን ይባርክ

    @enkubelayneh8485@enkubelayneh84852 жыл бұрын
    • 😍😍😍

      @apostletechaleabebe6386@apostletechaleabebe63862 жыл бұрын
  • ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!! ይህን መዝሙር ስሰማ 1996 EC ሰርጌን አስባለሁ! ዳኒ ጌታ አሁንም ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ! እኔና ቤተሰቤ መዝሙሮችህን ሰምተን አንጠግብም አንሰለችም:: ተባረክ! እንወድሀለን!

    @tglemma4147@tglemma41472 жыл бұрын
  • እሰይይይ ይይይይይይይይይይይይ እልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልል ሁሌም ክበር ንገስ የኔ አምላክ 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ሁሌም የሚባርክ የሚያረሰርስ ዝማሬ ዘመንህ ይለምልም ፓስተር ዳኒ

    @user-ji2xv6kk5m@user-ji2xv6kk5m2 жыл бұрын
  • Blessed Amzing heavenly songs

    @abaymegersanemomsatube3459@abaymegersanemomsatube345923 күн бұрын
  • Amen Amen.I'm hearing this blessing song from somaliland when there is not even one believer people here.but the one who's king of kings is here with me.He isn't limited by distance

    @munamuumin2948@munamuumin29482 жыл бұрын
    • Wow amen, God bless you🙏🏽❤️

      @Gurlfromlunds@Gurlfromlunds7 ай бұрын
  • በምሕረትህ, በፍቅርህ ልቤን የማረክ ጌታዬ ተባረክ 😭🙏🏼 ዳኑ ሃወይ በንተ ውስጥ ያስቀመጠው ጸጋ ጌታን ኣመሰግናለሁ ተባረክ 🙏🏼

    @godislove6010@godislove60102 жыл бұрын
  • ምህረቱ እያስደነቀኝ ለጌታዬ መዝሙር ባመጣ .... One of my favorite worship song🙏🙏🙏🙏 God bless you Pastor 🙏👍👍👍👍👍👍👍

    @zerihunt@zerihunt2 жыл бұрын
    • ❤❤❤

      @apostletechaleabebe6386@apostletechaleabebe63862 жыл бұрын
  • ጌታ የባርከህ ፓስተር ዳኒ ሁሉም መዝሙሮችህየማይጠገቡ ናቸዉ መንፈስን ያረሰርሳሉ 🙏💗

    @meserettaye2617@meserettaye26172 жыл бұрын
    • Goyta bereketu yebzhalka

      @lunamhretzbezahala9959@lunamhretzbezahala99592 жыл бұрын
  • Dani የእግዚአብሔርን ምህረትና ፍቅር ዘማሪ ተባረክ🙌🙏

    @menitube-3685@menitube-36852 жыл бұрын
  • 🙏I started my day by such a blessing song. Praise the lord JESUS CHRIST!

    @blessmeadg9726@blessmeadg972611 ай бұрын
    • Me today

      @user-zu6re8uw1y@user-zu6re8uw1y7 ай бұрын
  • Betam yemwedew mezemure nw getan tebarek daniyeee ❤❤❤❤

    @betelhemdaniel3633@betelhemdaniel36332 жыл бұрын
  • One of my favorite worship song🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🥰🟩🟨🟥 ተባረክ

    @simethio2517@simethio25172 жыл бұрын
  • ዘመንክ ይባርክ ተባርክ የማልጠግባቸዉ መዝሙሮችክ

    @genetajema5823@genetajema58232 жыл бұрын
  • Amen....Amen....Ameeeennn..... Eliltaw yidresew le searwit geta! Misganaw yidresew leserawit geta!! Chibchebaw yidresew leserawit geta!!!! YIGEBAWALNA!!!! Dani, Egziabher yibarkih!!

    @jalenemirgissa4932@jalenemirgissa49322 жыл бұрын
  • አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አባታችን ዘማር ዳንኤል ስወደው እድሜና ጠና ይስጥ ሉል እግዚአብሔር እንወድሀለን😍😍

    @tube-mo2hy@tube-mo2hy2 жыл бұрын
  • my God bless you I Love this songs❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @MamomamoMamomamo-dt2sk@MamomamoMamomamo-dt2sk24 күн бұрын
  • ተባረክ ፀጋ ከረጅም እድሜ ይጨምርልህ ጌታ👏

    @abeltilahun7975@abeltilahun79752 жыл бұрын
  • Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✨✨✨ 🙏♥❤ 💖 💙✨✨✨ 🙏♥❤ 💖 💙✨✨✨ 🙏♥❤

    @tigestermayse8641@tigestermayse86412 жыл бұрын
  • አሜን አሜን እኔን በምህረቱ ዘሬ የደራሰኝ እሱ ነዉ ምህረቱ ይገርመኛል ዘመር ደንኤ እግዚአብሔር ዘመንህን ይበርክ

    @WondeLaforo@WondeLaforo22 күн бұрын
  • Amennnn Amennnnnn Amennnn Mesgana yederesew Le Serawit Geta . Egezeabeher Amelak Zemen Hiweteh Yebarek Pastor Dani .

    @mereedabel3992@mereedabel39922 жыл бұрын
  • አቤት ዳንዬ ምን አሌ የአንተ ልጅ ብሆን 🥰🥰❤❤❤እግዝአብሔር ፀገውን አሁንም ያብዛልክ

    @user-wf5sf2fg1l@user-wf5sf2fg1lАй бұрын
  • Pastor Daniye Burki neh zemenih yilemlem🙏❤

    @RoRo-bf3ih@RoRo-bf3ih2 жыл бұрын
  • Amen! kechelmaw yawetan geta yebark syansew new mechim aybezabetm

    @Christianb5789@Christianb5789 Жыл бұрын
  • Amen Amen Amen! It’s really new glory every time! Thanks lord for your blessings! Thanks for your message through Dani! Stay blessed Dani! May God bless you with more and more grace!!

    @mulatulakew65@mulatulakew659 ай бұрын
  • This song always kept my faith up. God bless you.

    @meronvip@meronvip2 жыл бұрын
    • 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

      @apostletechaleabebe6386@apostletechaleabebe63862 жыл бұрын
  • My God bless you more and more pastor dani 🙏

    @mekdeswakene4158@mekdeswakene41582 жыл бұрын
  • Ehe mezmur betam wusten yinekal god bless you dani

    @GemechuDufera@GemechuDufera19 күн бұрын
  • Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen elelelelelelelelelelelelelelelel hallelujah hallelujah hallelujah thank to holly sprite bless you bless you my Brther pastor Daniy

    @saraashebir1788@saraashebir17882 жыл бұрын
  • Amen, hallelujah. Amazibg worship, God bless you Danie.

    @rebeccabelay8630@rebeccabelay86302 жыл бұрын
  • What a song you are blessed.

    @kukunathan8865@kukunathan886510 ай бұрын
  • አይገርምም ወይ !!!!! Yes! He only He can do that 🙏🙏🙏❤️

    @Selamyekidanye16@Selamyekidanye162 жыл бұрын
    • ❤❤❤❤

      @apostletechaleabebe6386@apostletechaleabebe63862 жыл бұрын
  • Lyrics for this mezmur please I don’t speak Amharic but I love this mezmur so much

    @elhanamat6607@elhanamat66079 күн бұрын
  • Yor song is blessing. . Iam blessing ..God bless you moreeee🙏❤

    @tsegahizkias4114@tsegahizkias41142 жыл бұрын
  • አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እሊሊሊሊሊሊሊ

    @user-zq3tm3bd2u@user-zq3tm3bd2uАй бұрын
  • አሜን

    @danialestifanous9672@danialestifanous96724 ай бұрын
  • በጣም ይደንቃል እጅጉን ይገርማል ከአይምሮ በላይ ነው ተባረክልን ዳኒ

    @abebaseyiume8949@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
  • አሜን ጌታ ብቻ ይክበር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏

    @ersamedanielgenet6225@ersamedanielgenet62252 жыл бұрын
  • Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen tabaraki amen amen amen amen

    @ZanshHabebe@ZanshHabebe13 күн бұрын
  • God bless you pastor 🙏❤️

    @frehewetamen2030@frehewetamen20302 жыл бұрын
  • አሜንንን 😢አሜንንን ❤አሜንንን ❤️❤❤🙏🙏🙏🤲🤲🤲🥳🥳🥳🥳

    @tseganesh2368@tseganesh2368Ай бұрын
  • እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል።

    @dafayadahika2088@dafayadahika20882 жыл бұрын
  • ወንድም መንግሥቱ ሆይ ጌታ ብዝት አድርጎ ይባርክህ። ተመሣሣይ የህይወት ታሪክ አለን።

    @danielayele8254@danielayele8254 Жыл бұрын
  • 👏👏👏👏👏Amen Amen hallelujah Elelelelele Elelelelele God bless Dani and the team 😍😍😍❤️❤️❤️❤️

    @Aki-rl2wz@Aki-rl2wz2 жыл бұрын
  • አሜን አሜን ሃሌሉያ ሃሌሉያ እልልእልእል

    @makiyajamale610@makiyajamale6102 жыл бұрын
  • አሜንአሜን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

    @user-vu6cz9cg2o@user-vu6cz9cg2oАй бұрын
  • Daniel መዝሙር ልብ ይህም ነክ ጌታ አብይዝቱ ይበረክ

    @user-ub6nq3pk6r@user-ub6nq3pk6r2 жыл бұрын
  • ክርትያንነኝ ግን ይሄ መዝሙር ደስ ይለንኝል

    @hareguadesta2612@hareguadesta26122 жыл бұрын
  • wuywuy semiche maltegbew mezmur esey pastor tebareklgn

    @YetuBelete@YetuBelete2 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን❤❤❤ሃሌሉያ

    @DegifeDosaGebire@DegifeDosaGebireАй бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ እሰይ እልልልልልልል ጌታ ስሙ ይባረክ ለዘላለም የእኔ ጌታ ድንቅ አምላክ ይገባሀል ተመስገንልኝ

    @Eweknsh@Eweknsh2 жыл бұрын
  • Daniye may God bless you

    @user-fr7iz8ei5y@user-fr7iz8ei5y12 күн бұрын
  • ተባረክ ፖስተር ዳኑ ዘመነህን ይባርክ

    @abayneshdoyo3205@abayneshdoyo32052 жыл бұрын
  • ደስ የሚል መዝሙር

    @noahzero9549@noahzero954911 ай бұрын
  • ዳኒ ጌታ ፀጋውን በእጥፍ ይጨምርልህ ጌታ ይባሩክህ

    @asrerhana1100@asrerhana11002 жыл бұрын
  • Stay Blessing Pastor we respect and love u

    @urjiiftube5313@urjiiftube53132 жыл бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤❤❤

      @apostletechaleabebe6386@apostletechaleabebe63862 жыл бұрын
  • Amen Hallelujah !! You Blessed Dani

    @azebhailu3855@azebhailu38552 жыл бұрын
  • Elelelelelelelelelel elelelelelelelelelelel 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 Hallelujah 👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤

    @tsigeredaros916@tsigeredaros9162 жыл бұрын
  • We blessed Amen thank you

    @johnabraham681@johnabraham6812 жыл бұрын
  • ጌታ ፍፃሜህን ያሳምርል

    @TsegeredaTesema@TsegeredaTesema4 ай бұрын
  • Daniyeeee geta zamanehen berk yaregelgne ewadehalew tsegawe yebezaleh aned kan agagnehalew demo 🥰

    @mercysolomon6097@mercysolomon60972 жыл бұрын
  • Grace Gospel singer Dave may Almighty God bless you 💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @ebisayonas0921@ebisayonas09212 жыл бұрын
  • Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @TewabechiTekily@TewabechiTekily13 күн бұрын
  • Amen❤

    @dagiye777@dagiye7773 күн бұрын
  • አረ ይገርማል የጌታ ስራ ። ዳኒዬ የልባችንን ጌታ ገልጸህዋል

    @meronmengeste3449@meronmengeste3449 Жыл бұрын
  • Tebarek abate

    @temesgenmulugeta-rj1hu@temesgenmulugeta-rj1huАй бұрын
  • አሜን🙏🙏🙏

    @kokebrezene4102@kokebrezene4102Ай бұрын
  • ዳኒ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ።

    @azebtefera1795@azebtefera17952 жыл бұрын
  • amen amen❤❤❤❤❤

    @user-cj7nf4ww3n@user-cj7nf4ww3n17 күн бұрын
  • Amen...hallelujah!

    @mandelayesho2787@mandelayesho2787 Жыл бұрын
  • AMEN !!! BLESSED

    @ellenihagos657@ellenihagos6572 жыл бұрын
    • 😍😍😍😍

      @apostletechaleabebe6386@apostletechaleabebe63862 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ተባረክ ዳኒ ፀጋው ይብዛልህ።

    @etagegnemekiyegatalije293@etagegnemekiyegatalije2932 жыл бұрын
  • Daniye you are my ideal gospel singer ❤

    @galatalamesa9060@galatalamesa90602 жыл бұрын
  • ተባረክ ፓሰተር ዳኒ ❤🙏

    @user-uv1zg1yj8z@user-uv1zg1yj8z2 жыл бұрын
  • Elillllllllllll MN lbel ltegbew alchalkum Ken mulu tebarekikuber thank you Daney hawey brukkk

    @samuelsolomon5689@samuelsolomon56892 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን

    @user-tb9ns9kt2l@user-tb9ns9kt2l2 ай бұрын
  • May God Bless You More and More.......

    @nuhaminhailu9544@nuhaminhailu95442 жыл бұрын
  • you are blessed,brother

    @kasumarsha145@kasumarsha1452 жыл бұрын
  • Amen tebarek🙏

    @user-xk8nx1ms7l@user-xk8nx1ms7l10 ай бұрын
  • Amen Amen!!God bless you abundantly!!

    @letinalibsekal3405@letinalibsekal34052 жыл бұрын
  • God bless you paster Dani 👏👏👏👏👏🙏🙏🙏

    @scopemobile9467@scopemobile94672 жыл бұрын
  • Tebarekilgen

    @selamwitekassa1386@selamwitekassa13862 жыл бұрын
  • We love you so much God bless you!

    @yetimhassen4706@yetimhassen47062 жыл бұрын
  • Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤ Tabareke

    @tigestermayse8641@tigestermayse86412 жыл бұрын
  • Amen

    @kaly.t8006@kaly.t800614 күн бұрын
  • God bless you dani

    @user-ct1rs3rf1r@user-ct1rs3rf1r2 ай бұрын
  • GOD BLESS YOU DANU❤

    @tsedekeshawarga7974@tsedekeshawarga79742 жыл бұрын
  • 🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏❤️❤️❤️👑👑👑🐑Hallelujah hallelujah God bless you

    @nebiatandemicael1210@nebiatandemicael12102 жыл бұрын
  • ተባረክልኝ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዳኒ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏

    @Yidne_Blessed@Yidne_Blessed2 жыл бұрын
KZhead