በቃኝ በቃኝ የስው ሀገር በቃኝ ዛሬሰ ሀገራቺንም ስላም የለ የስውም ሀገር የስውሆነ💔🖤

2021 ж. 9 Там.
9 942 Рет қаралды

Пікірлер
  • 🙋🏽‍♀️ለወሬ ቦታ አለን ለብራክ እንሩጣለን ግን ቁራአን በልባችን የለም ሞት ግን ጊዜ ቀጥሮ የለውም በማንያውም ጊዜ ቦታ ሞት አለ😭ስለዛ ለቁራአን ቦታ እንስጥ ወደ አላህ እንመለስ ከእኔጋ ቁራአን እንቅራ እናዳመጥ እስላማዊ ጥያቄ መልስ እንማማር ሞታችን በሸሀዳ😭🌹

    @user-fu2od1ty6d@user-fu2od1ty6d2 жыл бұрын
  • ወድ የሀገሬ ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት አገራችንንም ሰላም ያርግልን

    @husseintube9803@husseintube98032 жыл бұрын
    • ዎንድሜ እንዘመደ ደምረኝ ደምረሀሎ

      @lubotube7819@lubotube78192 жыл бұрын
  • አልሚ አይዞን እነዳለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልንጅ ልጅነታችንን በሰው ሀገር ጨረስነው አልሀምዱልላህ ዋናውጤና ሀገራችን ሀሳብ ሆነን 😥

    @saadasaada1092@saadasaada10922 жыл бұрын
  • ሁሉም ያልፋል ዎነው ሰላምኑው እህቴ አላህ ከሀገርም ከስዱትስቃይ በቃበል የአላህ

    @user-ws5nu1uy4y@user-ws5nu1uy4y2 жыл бұрын
  • ደምሩኝ ሙስሊሞቹም ባአላህ ክሪስቲያኖችም በማሪያም አትለፉኝ ደምሩኝ

    @husseintube9803@husseintube98032 жыл бұрын
    • ዘፈን ሳይሆን እያዋጣው ዱአ ነው ክርስታንም እህቶች ፅለት አርጉ

      @Sa-vw4ll@Sa-vw4ll2 жыл бұрын
    • @ገጠር ነው ሀገሬtube ግን ግርም የመትሉኝ መጠየቅ ያለባችሁ እኔ ቤት መታችሁ እጅ እዚህ አደለም እኔ መቸም ባጋጣም ካገኝሁ እድህ ያለ ኮሜት ፖሮፍይላቸውን ተጭኔ እሄድና እደምራቸዋለሁ ከዚያ ነገም ብቅ በሉ በየ እወጣለሁ እናተ ና በኔም ቤት ከማለት ደምራችሁ ነው መጠየቅ ያለባችሁ እና አብሽሪ እንደማመር

      @husseintube9803@husseintube98032 жыл бұрын
    • የማርያምን ስም ተጠርቶ ማለፍ አልችልም እና ሰብ አድርጌለሁ

      @user-pl7ty9jt9i@user-pl7ty9jt9i2 жыл бұрын
    • @@husseintube9803 kkkkk

      @zdwtube44@zdwtube442 жыл бұрын
  • አልሚ አብሽሪ ሶብር አሪጊ 🙏

    @fafiraya3757@fafiraya37572 жыл бұрын
  • አልሚየ አብሽሪ ውዴ ያልፋል ኢሻአሏህ አብሽሪ

    @Tube-im6us@Tube-im6us2 жыл бұрын
  • አይዞሺእህቴ

    @mooloosiraj3443@mooloosiraj34432 жыл бұрын
  • አልማዛቺን አይዞሺ አገራቺን ሠላም ያርግልንና እንሂዳለን እሺ

    @Emey696@Emey6962 жыл бұрын
  • አልሚ ማርዋ አይዞን ያልፍል ዋናው ጤና 💚💛❤💚💛❤ዋናዉ የኢትዮጵያ ሠላም 💚💛❤ፈጣሪሆይ የኢትዮ ሠላም ያዉርድል አገራችን 😭😭😭ከስደት መዉጫችን ሠላም ለኢትዮ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    @user-pz7wc9lh2e@user-pz7wc9lh2e2 жыл бұрын
  • አልሞ አይዙን የሚጩልጂአይደክምም ጀግናነዉ🇪🇹👍👍🇪🇹❤

    @user-wl9lp6tm5j@user-wl9lp6tm5j2 жыл бұрын
  • አይዞሽ ያልፋል ክፉን ካልወጡት ጥሩ አይገኝም ይባላል ያልፋል ሑለም

    @user-gi9bv6zd5d@user-gi9bv6zd5d2 жыл бұрын
  • ኣልማዝየ ደሞ በርቺ እናት ኣለም

    @user-wc3ws9gj9p@user-wc3ws9gj9p2 жыл бұрын
  • አይዞሽ ለሁሉም ቀን አለዉ

    @tube9865@tube98652 жыл бұрын
  • አይዞሺ።አልሚ።👍👍

    @seiydendrs2918@seiydendrs29182 жыл бұрын
  • አልሚ አይዞሽ ያልፋል ወደኔም ብቅ በይ

    @leylatube7153@leylatube71532 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር. ይመስገን.

    @SaraSara-yb3ol@SaraSara-yb3ol2 жыл бұрын
  • ለበጎ ነው የኔ ውድድ አብሺሪ

    @user-om8qt6ej6j@user-om8qt6ej6j2 жыл бұрын
  • አሠላሙአለይኩምወራህመቱላህወበረካትሁ ወድየአገሬልጆች በዱአአንረሳሣ ይህን እረብሻአላህያሣልን ካገራችንላይ

    @user-eu4fp6jv7v@user-eu4fp6jv7v2 жыл бұрын
  • አብሺሪማር

    @husinyaahmed4737@husinyaahmed47372 жыл бұрын
  • አሊም የ አይዞሽእህት

    @asaaislam2152@asaaislam21522 жыл бұрын
  • አልሚየ የኔ እህት ያገር ልጂ❤❤❤❤

    @ethiopiaagere5699@ethiopiaagere56992 жыл бұрын
  • አይዞሸሁሉምለከይርነው

    @masala.tbrklostza3013@masala.tbrklostza30132 жыл бұрын
  • Welcome my friend ❤ 😘 ♥ 💕

    @Reemaa20@Reemaa202 жыл бұрын
  • 😢😢😢😢አይዞሽያልፋል

    @HgHg-qp3te@HgHg-qp3te Жыл бұрын
  • አልሚየየኔልዩአይዞሽማማየሁሉምያልፍልለበጎነው

    @hadarakabaida1549@hadarakabaida15492 жыл бұрын
  • ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    @nankisaannet1692@nankisaannet169210 ай бұрын
  • ❤🙏👍

    @user-wc3ws9gj9p@user-wc3ws9gj9p2 жыл бұрын
  • 👍👍💪💪💪

    @user-rx3yg8qe5u@user-rx3yg8qe5u2 жыл бұрын
  • _አፈቅረሀለሁ💐🌹 በተለይ ስደት ላይ ሁኙ አንተ ጋረ ባንተዋወቅ ሂወቲ ጨለማ ትመስለኛ ነበረ ከቤተሰቦቸ ይበልጥ ለኔ ቅረቤ ነህ በስደት ላይ ብዙ ነገረ እዳቅ ሰበብ የሆንከኝ አንተ ነህ አንተ ከሌለህ ማንንም ላገኝ አልችልም። አሁንም እወድሀለሁ *(( ~ጀዋሌዋ~*)

    @user-yo8iz2kp8c@user-yo8iz2kp8c2 жыл бұрын
  • አያዞሺ

    @smira4528@smira45282 жыл бұрын
  • Aeyizoshi Almiye yalfal🥰🥰🥰🥰

    @mebratyemariyamlji986@mebratyemariyamlji9862 жыл бұрын
  • አይዞሽ ማር ለበጎነው ያልፋል ሀባይብ ደምሩኝ እንደማመር ያገሬልጆች ሥወዳችሁ አሏህ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት

    @user-bu8px4bk3f@user-bu8px4bk3f2 жыл бұрын
  • ❤❤❤❤❤

    @semirawer4123@semirawer41232 жыл бұрын
  • 😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    @hawamohamede8171@hawamohamede81712 жыл бұрын
  • ባሉ አምን ደረሠ

    @user-if7fr7eh5m@user-if7fr7eh5m2 жыл бұрын
  • ሰላም እንደመሩኝ

    @misslayla7614@misslayla76142 жыл бұрын
  • አሊሚ እድመልሸ እቤትሸነኝ እህቴያልተደማመራችሁ በቅንነትኑ እንደማመር

    @user-eu4fp6jv7v@user-eu4fp6jv7v2 жыл бұрын
  • 😢😢😢😢😢😢

    @hayat8698@hayat86982 жыл бұрын
  • 😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘

    @emowymdabbetjerba9672@emowymdabbetjerba96722 жыл бұрын
  • አብሽሪአገራችንሠላሙያምጣልንያረብአገራችንእንገባለንኢሸአላህ

    @zeynbea7131@zeynbea71312 жыл бұрын
  • አልሚዬ አይዞሽ ያልፋል እስኪ ቪዲወየን ሸር አድርገልኝ ስብስክራይብም አስደርጊኝ

    @zuye_wollyewa@zuye_wollyewa2 жыл бұрын
    • እኔንም አድርጉኝ አድርጋችሁአለው

      @hekma5653@hekma56532 жыл бұрын
  • መድሃኔኣለምን ለሃበሻ ሴት ያለኝ ክብር በጣም ከፍ ያለ ነው ግን በኣንድ ነገር ታሳዝኑኝ ኣላችህ እሱም በትርፍ ሰኣታችህ ከባንጋሊ ና ከሱዳን ወንድ መላፋት ትወዳላችህ ለስራ ብላችህ ነው ወደስደት የመጣችህ ኣይደል ብራችህ ይዛችህ ተሎ ብላችህ ወደእናት ሃገራችህ መመለስ ነው እንጂ ሌላው ኣያስፈልግም ስለምወዳችህ ነው ❤

    @user-wc3ws9gj9p@user-wc3ws9gj9p2 жыл бұрын
    • ሁሉአድ አደለምወላሂ😭😭😭😭😭አለሁከሥራዉጭሌላ አላቅም 4አመቴ

      @user-eg7dy9mj1x@user-eg7dy9mj1x2 жыл бұрын
    • @@user-eg7dy9mj1x እንዳቺ ያበዛልን እናት ኣይዞሽ ❤

      @user-wc3ws9gj9p@user-wc3ws9gj9p2 жыл бұрын
    • ሁሉም አንድ አይደለም ወላሂ የሄዉ 10 አመቴ አንድ ቤት እንኳን ተበንጋሊ ጋር ከኢትዮ ወንዶች ጋረ አላወራም ኢንሻአላህ ከ4 ወር በሁዋላ አገሬ እገባሁ ሁሉም ባገር ያምራል

      @ekramweleyuwa1207@ekramweleyuwa12072 жыл бұрын
    • @@ekramweleyuwa1207 ትክክል ለኣገርሽ ያብቃሽ እናት ❤

      @user-wc3ws9gj9p@user-wc3ws9gj9p2 жыл бұрын
    • የኔከርታታአይዛሽ😭😭😭😭😭

      @user-qq5tr1mr8w@user-qq5tr1mr8w3 ай бұрын
  • አብሽሪ ውደ ያልፋል😭😭😭😭😭 ሰብስክራይብ አርጉኝ ውዶች እንደማመር

    @laylemohammedtub217@laylemohammedtub2172 жыл бұрын
  • ❤💔💋💘

    @husinyaahmed4737@husinyaahmed47372 жыл бұрын
  • አሰላም አለይኩም ወበርካትሁ ሰላምብያለሁ ሁላችሁንም አላህ ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ሁሉም አሞልቻለሁ ቤተሰፕእንሁን. በቅንነት

    @fiftube.waliolo@fiftube.waliolo2 жыл бұрын
  • እንደማመር ውዶች ደምሪኝ

    @hayatadembabo4974@hayatadembabo49742 жыл бұрын
  • Alme musicaw anjateshin yebelal hodi yebseshal 😭😭😭👈

    @alfibr3166@alfibr31662 жыл бұрын
  • በቅንነት ቤተሠብ ኤንሑን አገራችንንም ሰላም ያርግልን

    @user-gi9bv6zd5d@user-gi9bv6zd5d2 жыл бұрын
  • ✅✅✅❤️👍👍💋❤️💗🌹

    @user-pz5ss1ff7w@user-pz5ss1ff7w2 жыл бұрын
  • አንችመደምአይደለሽምእዴ የኔውድ አልመዝዬ ?

    @lonchutube5287@lonchutube52872 жыл бұрын
    • ውድድድድድ

      @hhgh6719@hhgh67192 жыл бұрын
  • Salam salam salam salam salam like to use saline Keira yodel like to eat with me directions to home

    @norahhabte739@norahhabte739 Жыл бұрын
  • ቻናል ያላችሁ እመልሳለሁ ኮሜንት አስቀምጡልኝ

    @husseintube9803@husseintube98032 жыл бұрын
    • @hayatadembabo4974@hayatadembabo49742 жыл бұрын
    • ሀሰን ምድንነው እምታስላለፈው እድአረግህ

      @jmylove5318@jmylove53182 жыл бұрын
  • አሰላሙአለይኩም ሰላም የሀገሬ ልጆች ኢትዮጵያ ላይ ባለዉ ስልክ ቁጥሬ ሳዉዲ ላይ ቲክቶክ መክፈት እችላለሁ በአላህ መልሱልኝ አይታችሁ እንዳታልፉኝ

    @ha-ro7or@ha-ro7or2 жыл бұрын
    • 💯💯💯💯

      @najatnajat7655@najatnajat7655 Жыл бұрын
  • እንችን ልጅ ግን ቲክቶክ ላይ የምትጨማለቂው ያምርብኛል ብለሽ ነው አለም አፍ በክት የሆንሽ ሰገጤ ስታስጠይ እኮ

    @user-eg9qb1hl1n@user-eg9qb1hl1n2 жыл бұрын
    • አገብኛ አላላችሽም አረሰዉ ምን ሊናገሪነዉየሚልዉ

      @hawaanon6197@hawaanon61972 жыл бұрын
    • አይባልም በምላሣችን ኸይርእንናገርአይጠቅመንም መሠዳደብ

      @fatmamuhammad9990@fatmamuhammad99902 жыл бұрын
KZhead