🛑 ሴቶች እነዚህን ጥያቄዎች አትጠይቁን // አብነት አዩ

2022 ж. 9 Мау.
85 956 Рет қаралды

This is my official KZhead page, Here you can find relationship and marriage advices that definitely change your love life. Motivation, Mindset and psychological facts are uploaded here too.
#Abinetayu #አብነት_አዩ #Abinet_Ayu #Relationship_Problems #Marriage_Advice

Пікірлер
  • የቀረ ካለ ወንዶች ፃፉ ሴቶች Note ውሰዱ🙌 Like እና Share እንዳይረሳ

    @Gulichapodcast@Gulichapodcast Жыл бұрын
    • በእርቀት ያለነወችስ ፍቅራችንን አክብሮ ሁሌም በስርዓት የማያወራኝ ከሆነ እንዴት ነው የማላኮርፍ ወይስ ሲፈልግ ብቻ እየመጣ ሲደውልና ቴክስት ሲያደርግ ስቄ ላወራ ነው ማለቴ እሱ የእውነት የሚያፈቅረኝ ከሆነ ሁሌም በስርዓት ማውራት አለበት እኔም እንደዛው ያ ካልህነ ግን እንኳን ማኩረፍ ሌላም ባደረግ የሱ ጥፋት ነው ሆ 🙄

      @user-nk6vs5yp7f@user-nk6vs5yp7f Жыл бұрын
    • Eko endat adergen new wedebet mnamtawe egna eko mchkachek anflgem gen endat adergen enasedesetachew

      @husniyamuhammadahmed2399@husniyamuhammadahmed2399 Жыл бұрын
    • Kegna ylk kegwadgnochachew ga sihonu new feta milut

      @husniyamuhammadahmed2399@husniyamuhammadahmed2399 Жыл бұрын
    • 🤣🤣

      @afomiaafomias4950@afomiaafomias4950 Жыл бұрын
    • 😂😂

      @meronfisseha9999@meronfisseha999911 ай бұрын
  • እናተ ከባድ ናቹ ስትወደዱ መከራ ስትጠሉ መከራ በራሳቹ መገድ ብቻ መምራት ምትፈልጉ ናቹ ስለዚ አትለፍልፍ እናቃቹአለን ሴት ብቻ ገንዘብ ይኑራት ከዛ መጠየቅ የሊለበትን ነገር ብጠይቀው ደስ ብሎት ነው ሚመልስላት

    @rubyadeferse1215@rubyadeferse121510 ай бұрын
    • 😂😂❤

      @hiwot6197@hiwot61973 ай бұрын
  • ሁሉም ያልከው ትክክል ናቸው እስኪ ወንዶች ለሚስቶቻቸው ምን አይነት ባል መሆን እንዳለባቸውም ምከርልን? በተለይ ሚስትን በቤት ውስጥ ስራ ማገዝ ፋራነት ለሚመስላቸው እና ሁሉ ሀላፊነት የሷ ብቻ ለሚመስላቸው። በተረፈ ስለ ላይኛው ምክርህ አመሰግናለሁ

    @ediltube4490@ediltube4490 Жыл бұрын
  • ገደል ይግቡ ወንዶች ስጠላቸው

    @frifrometopia2902@frifrometopia290211 ай бұрын
  • Thank you what is a good lesson?🙏

    @ghideykahssay9473@ghideykahssay94739 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ይባረክክ በበለጠም እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርል🙏👍👍👍

    @ameenamohammedjamal5714@ameenamohammedjamal5714 Жыл бұрын
  • ምነው እኛ ወንዶች ጨው ነን እንሙዋሙዋለን አላችሁሳ ወንዶችዬ። :)

    @Han.2431@Han.2431 Жыл бұрын
    • 😅😅

      @yelijeenat6425@yelijeenat6425 Жыл бұрын
    • አልተዋጠልሽም እንደምንም ብለሽ

      @hshsiwhwy8064@hshsiwhwy806411 ай бұрын
    • 😂😂😂እኮ እቁላልነንአሉኮ ግን እንደኔ ሀሳብ ፍቅርን አንዲሰዉ የሚቀበለዉ ፍቅረን መሥጠት ሲቺልነዉ እዉነተኛ ፍቅር ከልብነዉየሚመነጪ

      @madinamadina4749@madinamadina474911 ай бұрын
    • 😂😂😂😂😂

      @memarsergu6431@memarsergu64318 ай бұрын
    • Kkkk

      @emuhikmayoutube1026@emuhikmayoutube10268 ай бұрын
  • thankyou 🙏ደስስስ የሚል ውስጥ የሚቀክርየሚመስል ትምህርት ክበርልን🙏

    @lemlembelachew6818@lemlembelachew6818 Жыл бұрын
  • thank you so much bro

    @rashadaliyi8467@rashadaliyi8467 Жыл бұрын
  • በነገራችን ላይ ይሄን ሁሉ ጥያቄ ወንዶችም ይጠይቃሉ ለምን እኔ በበኩሌ አልወድም እንኳን ልጠይቅ በዚ አጋጣሚ እባካችሁ ወንዶች አትጠይቁ እናንተ የምትጠሉትን ሴቶችም አይወዱም🤫🤷‍♀️👍

    @melatyenatwa7027@melatyenatwa702711 ай бұрын
    • 😂😂አውነት ነው

      @kojo9380@kojo93804 ай бұрын
  • ጥሩምክር ነው እናመሠግናለን

    @bety4099@bety4099 Жыл бұрын
  • አውንማ ጭራሽ ስለ ዶላሬ እንጂ ትዝም አይለኝም የወድ ጉዳይ ገና ብዙ መስራት ትልቅ ሰው መሆን እፈልጋለው

    @beezabet7533@beezabet7533 Жыл бұрын
  • አመሰግናለሁ bro

    @kelemsyum9466@kelemsyum9466 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይባርክህ አቢይ❤🙏

    @user-yr2hy6zf1z@user-yr2hy6zf1z Жыл бұрын
  • Thanks bro

    @user-um1co9gm6t@user-um1co9gm6t Жыл бұрын
  • Thank You!

    @amenadmassu3371@amenadmassu3371 Жыл бұрын
  • ወንዶችስ ለሴት ማለት የሌለባቸው ነገሮች

    @kwtkwt2050@kwtkwt2050 Жыл бұрын
    • I did before

      @Gulichapodcast@Gulichapodcast Жыл бұрын
    • Link please

      @mariyamawitwendewossen6286@mariyamawitwendewossen6286 Жыл бұрын
    • ​@@mariyamawitwendewossen62860:13

      @alemyemariyamlji5117@alemyemariyamlji51178 ай бұрын
  • Thanks alot bro

    @jumuayasmina3811@jumuayasmina3811 Жыл бұрын
  • ጥሩ ምክረ ነው እናመሠግናለሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    @TaytuYeuf-ie1xl@TaytuYeuf-ie1xl23 минут бұрын
  • እሽ እናመሰግናለን 🙏

    @sarkysarky8388@sarkysarky8388 Жыл бұрын
  • Betam teru negrochen new yenegerkegne rasaenem aychaebetalew thank you abu you are the best 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

    @helutadele263@helutadele263 Жыл бұрын
  • እናመሠግናለን ወንድም

    @shewayeayanawe4096@shewayeayanawe4096 Жыл бұрын
  • እናመሰግናለን

    @tinbetdaniel9900@tinbetdaniel9900 Жыл бұрын
  • Thanks you so much

    @karimakarima474@karimakarima474 Жыл бұрын
  • እናመሠግናለን ወድሜ

    @azizainternational9719@azizainternational9719 Жыл бұрын
  • እኛ ስንጠይቀው እራሱ ደጋግሞ ሚያወራ ከሆነስ?ሌላው ደሞ ለጉአደኞቹ ጊዜ እየሰጠ ለኔ መሰጠት ሳይችል ሲቀር ለነሱ ከምሰጣቸው ትንሽ ጊዜ ስጠኝ ብሎ መጠየቅስ?

    @raheloda7370@raheloda7370 Жыл бұрын
  • በርታ 👍👍👍👍👍

    @user-sd3ms6ts2q@user-sd3ms6ts2q Жыл бұрын
  • Dr enamsegn alen 🙏

    @ComCell-od4dv@ComCell-od4dv5 ай бұрын
  • Thank You

    @user-zj9ki6ch7g@user-zj9ki6ch7g11 ай бұрын
  • አላህ እውቀትህን ይጨምርልህ ትክክል ነህ

    @zakiail9186@zakiail9186 Жыл бұрын
  • 🙏🙏 kelbe nw mamesegnki yene mekari wendim

    @banchiybkaabafoge5284@banchiybkaabafoge5284 Жыл бұрын
  • አቢዬ እኳን በደህና መጣህ❤❤❤❤👍👍👍

    @yeshitila5299@yeshitila5299 Жыл бұрын
  • ተባረክ

    @fikirgetachew1472@fikirgetachew14725 ай бұрын
  • ቆንጆ ምክር!

    @hananetube5560@hananetube556011 ай бұрын
  • Kabrlng🎉🎉🎉

    @user-gx2uv3wc4q@user-gx2uv3wc4q8 ай бұрын
  • Thanks ❤❤❤❤❤

    @tetetety3946@tetetety394628 күн бұрын
  • thank you🎉Abnit,eyu

    @WorkeWuha-vf3do@WorkeWuha-vf3do6 ай бұрын
  • ምክሪህ በጣም መሠረትነው

    @yhopyoutube5212@yhopyoutube5212 Жыл бұрын
  • እናመሰግነለን መልካም ምክር

    @urud8496@urud849610 ай бұрын
  • Endidewel,text endiyaderg,nehrochin felgo endiyaderg men enaderg? Mn tilenalek?

    @Lil-so7ub@Lil-so7ub Жыл бұрын
  • think you🙏 ደስስስ የሚል ውስጥ የሚቀር ምክር የሚመስል ትምህርት ክበርልን🙏

    @hiwe569@hiwe569 Жыл бұрын
  • በጣም ነው ማምሰግነው የመጨረሻው ምክር ለኔ ነው ❤

    @user-yp5cz6vx1e@user-yp5cz6vx1e6 ай бұрын
  • ምን ማለት ነው ውንድ ማለት የራሱ ስሜት እንጂ ለሴት አይጭንቅም

    @user-rq2vj4re5u@user-rq2vj4re5u4 ай бұрын
  • Thanks

    @newph4794@newph4794 Жыл бұрын
  • አብዬ እንኳን ሰላም መጣህ ❤

    @Eyerus879@Eyerus879 Жыл бұрын
  • ለርቀት ፍቅር ምን ትለናለህ በናፍቆት አለቅን እኮ ጎበዝ

    @user-gy2em9yc4k@user-gy2em9yc4k Жыл бұрын
    • Err aw bazi seraln

      @etsubg9932@etsubg9932 Жыл бұрын
    • ውይ በጣም

      @mekedssewent6474@mekedssewent6474 Жыл бұрын
    • Alekn aygeltewum mekera newu bewunet

      @fahadalbarbar6675@fahadalbarbar6675 Жыл бұрын
    • ክክክክክክ ወይኔ ሚሥኪን

      @tututube9118@tututube91185 ай бұрын
  • እና ምንድነው የሚፈልገው ሲጀመር ያልካቸውን በሙሉ ቀድሞ ካላሰበ ካላረገ ምን ም መከባበር የለውም

    @Megafifi@Megafifi Жыл бұрын
    • ከባድ ነዉ 😮

      @blackhabeshawit5954@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
  • 🙏🙏🙏🙏እናመሰገናለን

    @user-ep7oy6rs8e@user-ep7oy6rs8e5 ай бұрын
  • ትክክል 💯

    @user-je4zd4ek2u@user-je4zd4ek2u2 ай бұрын
  • Thank you Dear Abi 🙏🙏🙏

    @lulitgeze6586@lulitgeze6586 Жыл бұрын
  • Ok.Tank.you❤🙏🙏

    @user-ep7oy6rs8e@user-ep7oy6rs8e6 ай бұрын
  • All true ❤❤❤

    @yordanosmulue4442@yordanosmulue4442 Жыл бұрын
  • ምረጥ ምክር ♥️♥️♥️♥️

    @SsS-sk5lg@SsS-sk5lg Жыл бұрын
  • All true

    @abelminale7581@abelminale7581 Жыл бұрын
  • እንወዲሀለንበጣሞ እናመሠግናለ 😊

    @SamiraAlblooshi@SamiraAlblooshi5 ай бұрын
  • በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ አንድ ጥያቄ አለኝ አድርግ እንዲባል ካልፈለገ አስቦ እንዲያደርግ ማድረግ ሚቻለው እንዴት ነዉ

    @merrykormra1419@merrykormra1419 Жыл бұрын
  • ትክክል ወድሜ

    @user-jy5id3mg8v@user-jy5id3mg8v3 ай бұрын
  • ወይኔ ለባሌ ከምለው በተለይ አንዱን ተናገርክ Thanks ተመችህኛል

    @rahelfissuh2409@rahelfissuh2409 Жыл бұрын
  • ሲጀመር ወንድልጅ ከወደደ ፈልጎ ከሆነ ይሁሉ ጥያቄ እዲ ፈጠርባት አያረግም ከሚችለው በላይም ቢሆን ለሚስቱ ይጠነቃል

    @redujemaneh@redujemaneh5 ай бұрын
  • Igzabher yestlan

    @hirutyeshitla9590@hirutyeshitla959011 ай бұрын
  • Ene erasu alodewm kalun betam manajere ekon stlagn alodewm kalun

    @marya7483@marya7483 Жыл бұрын
  • Enamesgnalen betam astemari new ketilbeti

    @adishewotyoutube7919@adishewotyoutube7919 Жыл бұрын
  • አይገርምም የመጨረሻው የኔ ነው በተረፈ በጣም አሪፍ ኘገር ነው

    @user-re1jz1yy3r@user-re1jz1yy3r2 ай бұрын
  • ሠላም ለሁላችን🎉

    @mekedssewent6474@mekedssewent6474 Жыл бұрын
  • በትክክ ብላተኛ ሴት ሚስጥር ነዉ ሃሳብክ ጭቅላትክ እኮ 👌👌👌

    @tsehayasafa8646@tsehayasafa8646 Жыл бұрын
  • ቶሎ ቶሎ ና 🥰🥰🥰🥰🥰

    @mymamismylife3311@mymamismylife3311 Жыл бұрын
  • የሆነ የራሴን ነገር ትነግረኛለክ ሁሌም አመሰግናለሁ

    @hanahani6542@hanahani6542 Жыл бұрын
  • Ena hulunm teykiawalehu

    @user-ug7zg3nj7m@user-ug7zg3nj7m8 ай бұрын
  • Nisa

    @user-gx2uv3wc4q@user-gx2uv3wc4q8 ай бұрын
  • ኧረ እኛንም በጣም ነው ሚያስፈራን

    @hellyacis4903@hellyacis4903 Жыл бұрын
  • እንዴ ይሄኮ ለሴትም ይሰራል ይህንን ሴትም እንድትጠየቅ አትፈልግም

    @abyssinianeagle8993@abyssinianeagle8993 Жыл бұрын
  • Tebark 100% tekekel! Abi atabkegn ena chnket weset negn be fiker hewote egzahen endet magnet echlalew?!

    @asmeretgirmay6228@asmeretgirmay6228 Жыл бұрын
    • OFFICE NUMBER O9I5454647

      @Gulichapodcast@Gulichapodcast Жыл бұрын
    • @@Gulichapodcast Eshi amesgnalew!

      @asmeretgirmay6228@asmeretgirmay6228 Жыл бұрын
  • ሴቶች በጣም ተማራቿል ትዳርም ይኡን ጎደኝነት መተናአነስ ይፈልጋል በተለይ መከባበር ከሌለህ ጭራሽ እዳትሞክሩት ወድሜ አቅ ነው የነገርከን ወዶች አይዱትም ብቻ ሳያኦን ይጨቃቸዋል በተለያ በጎደኞቻቸሁ እማአ አይደራደሩም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን 🙏🙏👍👍

    @user-mr8np9mc2s@user-mr8np9mc2s21 күн бұрын
  • ሰላም ጤና ይስጥልኝ እዝይ ቻናል መከታተል የጀመርኩ በቅርብ ነው ግን ኣቀራረብህ በጣም ገቦዝ ነህ የኔ ችግርም መፍታ እንደ ማገኝ ነው የተሰማይ ግን ፍቃደኛ ከሆንክ በግልህ መውራት ፈልጋ ነበር በምን ላገኝህ እችላለሁ እናም ስለምትሰጠኝ ሃሳብ አመሰግናለሁ

    @fhhfbbb4613@fhhfbbb4613 Жыл бұрын
  • 👏👏👏

    @kalkidanmiheret345@kalkidanmiheret345 Жыл бұрын
  • ይልቅኑ ወደ መጨረሻ ያወራህዉ ልክ ነዉ በተለይ ሰለ መደወል

    @merontefera8566@merontefera856611 ай бұрын
  • ወንድሜ ጥሩ ምክር ነው እኔ ጥያቄ አለኝ እኔ የምኖረው ስደት አገር ነው እና እሱ የሚኖረው ኢትዮጵያ ነው ግን በመሀል ግጭት ነገር ተፈጠረ እና ፍቅራችን ከበፊቱ ቀነስ እሱ ደሞ በጣም ዝምተኛ ስው ነው እና ምን ማድረግ አለብኝ

    @user-cm5gv9yn2p@user-cm5gv9yn2p Жыл бұрын
  • Ere tmchehge like

    @toybafintew2070@toybafintew2070 Жыл бұрын
  • በትክክል ገልፀህዋል ሴቶች ልብ በሉ መጠየቅና ማለት ያለብንንና የሌለብንን ለይተን ማወቅ ይኖርብናል አለበለዚያ የራስን ክብር ማስናቅ ይሆናል

    @alemberhea6883@alemberhea6883 Жыл бұрын
    • 😒😒አደል ዳቦ ሲፍሉጉ ኡሌም ይደወል 😒አደል ተዘቅዘቅ ከ እሱ ጋር 😂

      @user-kp2vl5fc3c@user-kp2vl5fc3c3 ай бұрын
  • ማሂና ልዩን ጋብዝልን

    @nardosendriyas8598@nardosendriyas8598 Жыл бұрын
  • ቴንኪው አብነት የዛሬው መልዕከት ምንው ቀድሜ በሰማሁት ነው ያስባለኝ። የባለፈው ህይዎቱ ደጋግሜ በመጠየቄ ብቻ ማጣት የሌለብኝን ሰው አጥቻለው የኔ ጥያቄ የተሻለ ሆኖ ለመገኘት እንጂ ለሌላ አስቤ አልነበረም

    @zeyuda6147@zeyuda6147 Жыл бұрын
    • Me too kedema baweku nuro

      @umalador2929@umalador2929 Жыл бұрын
  • ወላሂ በጣም ነው የምትመቸኝ ደሞ አትጥፋ ቶሎ ቶሎ ና በርታ ጎበዝ ነህ

    @mymamismylife3311@mymamismylife3311 Жыл бұрын
  • be 24 seat west andem kalawerash ayfelgishim belachihu alneber endee?

    @susuderese7622@susuderese7622 Жыл бұрын
  • ለምን ገደል አይገባም

    @anishsherif112@anishsherif112 Жыл бұрын
    • 🤣🤣🤣🤣🤣

      @user-ij8dl7kf9h@user-ij8dl7kf9h Жыл бұрын
    • የሆነ እቁላል ነን አሉኮ. የጋራ ነው እሱምይጠንቀቅ ካልሆነ ገደልይግባ ሆ

      @yeromyerom@yeromyerom4 ай бұрын
  • Tekeke nak kademe bawako

    @mixlove5336@mixlove5336 Жыл бұрын
  • Tesastehal ke gadegna gar yalew ngr ena yegl life yetelyaye ngr nw libal lihon aychlem cuz tesino alew

    @kidstmebrhatu8340@kidstmebrhatu8340 Жыл бұрын
  • 3ተኛው ውይይይይይ

    @mekedssewent6474@mekedssewent6474 Жыл бұрын
  • 🤌🤌🤌

    @yuliaAb590@yuliaAb5908 ай бұрын
  • Berta

    @nardossisay8400@nardossisay8400 Жыл бұрын
  • እኔማ ደጋግሜ ነው የምጠይቅ ከከከከ

    @user-db4fk2sm9j@user-db4fk2sm9j Жыл бұрын
  • 👌🙌

    @makilove4912@makilove4912 Жыл бұрын
  • @elianatechshow@elianatechshow Жыл бұрын
  • Ok

    @hiwigm1215@hiwigm1215 Жыл бұрын
  • Omg you say what my boyfriend didn’t like

    @gobenagobena1104@gobenagobena1104 Жыл бұрын
  • 👏🔥🔥😍

    @estubyelebe87@estubyelebe87 Жыл бұрын
  • 🙏🙏🙏

    @user-yr2hy6zf1z@user-yr2hy6zf1z Жыл бұрын
  • አሁነው መሮጥ ግን ገና አልጨረስኩትም እደዚክ እዳትሉ ነው ያልክ

    @saralove4924@saralove4924 Жыл бұрын
  • ke Aldana ga betgabu betam tamralchu kalagebah pls keswa ga hun des telalachu

    @user-cl3nr6rg2j@user-cl3nr6rg2j4 ай бұрын
  • 🙏😍 thanks

    @godisgoodallthetime7815@godisgoodallthetime7815 Жыл бұрын
  • ለ 5ዓመት የቆየ የርቀት ፍቅር 1ልጅ ከተወለደ በዋላ ዛሬ አበቃለት 😭😭

    @mahdera9375@mahdera9375 Жыл бұрын
    • Ayzoshi Egzabher yastkaklwe

      @nardossisay8400@nardossisay8400 Жыл бұрын
    • Ayzosh ehte yerket Fikir bado tesfa ena ametat mekuter new trfu wanaw anchi tena negem Lela ken new hiwot yiketilal

      @Nebatsiyon@Nebatsiyon Жыл бұрын
    • ​@@Nebatsiyon በጣም🎉🎉🎉❤❤❤❤

      @mekedssewent6474@mekedssewent6474 Жыл бұрын
    • አይዞን

      @mayahikmat5216@mayahikmat5216 Жыл бұрын
KZhead