የምንቸት አብሽ አሰራር how to make ethiopian minchet abish

2021 ж. 10 Қар.
111 344 Рет қаралды

በልዬ መልኩ በቂቤ የተጠበስ የምንችት አብሽ አስራር
Ethiopian Food/Cuisine " How to Make Minchet Abish " የምንቸት አብሽ አሰራር

Пікірлер
  • ዋው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ 👍❤

    @abebechasele@abebechasele2 жыл бұрын
  • ዋው እጅሽ ይባረክ ♥️

    @user-ds7xl7de5t@user-ds7xl7de5t2 жыл бұрын
  • በጣም ቅንጆ አሰራር ነው 😋👌

    @mahiethiopia@mahiethiopia2 жыл бұрын
  • ማሻላህ ሲምር በርቺቆጆ

    @riima5804@riima58042 жыл бұрын
  • በጣም እናመሰግናለን እጅ ይባርክ

    @user-yc5pz7cx3b@user-yc5pz7cx3b2 жыл бұрын
  • ማሽአላህ

    @fozeyaabdo1111@fozeyaabdo11118 ай бұрын
  • Wowww bache

    @ganniethiotube25@ganniethiotube252 жыл бұрын
  • ዜድዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያካፈልሽን ላይክ ይገባዋል👍👍👍👍ቢቻል 💯🙏

    @anafthehabesha4458@anafthehabesha44582 жыл бұрын
  • Ejish yebarek Konjo🎉

    @abebe7532@abebe75329 ай бұрын
  • Wowow ariifii migibenawu barch🤩🤩😋😋🤙

    @najathussain2779@najathussain27792 жыл бұрын
  • እዴት ነሽ ውድ እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ በርች በጣም ያምራል ዋው::::::::::::::::::::::

    @artistAmanuelGizaw@artistAmanuelGizaw2 жыл бұрын
  • Yummy 😋 😋 😋

    @yusuom5881@yusuom58812 жыл бұрын
  • አጀሸይባረክአባለሙያ

    @tabezmuhe1354@tabezmuhe1354 Жыл бұрын
  • Amen 🙏 Egziabher yabertash ehte betam arif very clear instructions and tips much appreciated 🙏

    @Simeonf7750@Simeonf77506 ай бұрын
  • Ooh 😋 yum yum, mouth watering. I’m sure it’s delicious. I will try to cook the same.

    @edenasgedom1264@edenasgedom12642 жыл бұрын
  • Wow batam yameral shukuran wudee

    @sablejara2501@sablejara25012 жыл бұрын
  • Wawwwwwww new betam new yemnwedsh

    @joelhabtetsion@joelhabtetsion3 ай бұрын
  • Wooooowwwwwww

    @mhratmhrat2201@mhratmhrat22012 жыл бұрын
  • ጎበዝ በጣም ቆንጆ ነው በርች

    @desuaposto4842@desuaposto48422 жыл бұрын
    • የኔ ውድ ከኔ ጋር እስካሁን ቤተሰበ አልሆንም? ከዚህ ሁሉ የሃገሬ ሰው እኔ ለቻናሌ ቤተሰብ አጣለሁ? አላጣም ስለዚህ አሁን ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁና እ ውዴ?

      @christinatube760@christinatube7602 жыл бұрын
  • Bexami konijo new ijshi yibareki zed

    @tizitaayano4158@tizitaayano41582 жыл бұрын
  • wow like

    @dessefamily@dessefamily2 жыл бұрын
  • Mashaallah

    @shemimamusa6709@shemimamusa67096 ай бұрын
  • selam wude lebetsh ads negn srash wowo new berchi 👌🥰🥰

    @belinhabeshabt1438@belinhabeshabt14382 жыл бұрын
  • Wow

    @zeritademisse4521@zeritademisse45212 жыл бұрын
  • በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እናመሰግናለን

    @medi4049@medi40492 жыл бұрын
    • የኔ ውድ ከኔ ጋር እስካሁን ቤተሰበ አልሆንም? ከዚህ ሁሉ የሃገሬ ሰው እኔ ለቻናሌ ቤተሰብ አጣለሁ? አላጣም ስለዚህ አሁን ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁና እ ውዴ?

      @christinatube760@christinatube7602 жыл бұрын
  • 👍👍👍በርቺ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ❤❤🌻🌼

    @negatuaadmasu5388@negatuaadmasu53882 жыл бұрын
    • የኔ ውድ ከኔ ጋር እስካሁን ቤተሰበ አልሆንም? ከዚህ ሁሉ የሃገሬ ሰው እኔ ለቻናሌ ቤተሰብ አጣለሁ? አላጣም ስለዚህ አሁን ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁና እ ውዴ?

      @christinatube760@christinatube7602 жыл бұрын
  • Zedye belugi belugi yemile megeb new tanx yene bale moyaaaa

    @hananabdurehman4366@hananabdurehman43662 жыл бұрын
  • Mmmmmm powerful

    @aidabelay4749@aidabelay47492 жыл бұрын
  • ምንቸት አብሽ ሰርቸውም አላውቅ ድግስ ቤትም አንስቸው አላውቅም ይህንን ምንችት አብሽ ግን ዛሬውኑ እሞክረዋለሁ እና አሳውቅሻለሁ :በጣም ባለሞያ ነሽ ተባረኪ::

    @alembeyene9309@alembeyene93092 жыл бұрын
  • ዋናው

    @TUBE-mo8th@TUBE-mo8th Жыл бұрын
  • Yetbrke yweni

    @mayamair8319@mayamair83192 жыл бұрын
  • Bexam arif aserar new,gin sigawun san xebis mexekem anchilim?

    @KalkidanReta-xx3gq@KalkidanReta-xx3gqАй бұрын
  • Oh 😋😋😋

    @yodethailu6702@yodethailu67022 жыл бұрын
  • Zediye yene balemuya ategebesh hone bemare endet dese balegn. Ejish yebarek lela mene elalehu ❤❤❤

    @adiamgebre8039@adiamgebre80392 жыл бұрын
    • አሜን የኔ ቆንጆ ❤❤❤

      @zedkitchen@zedkitchen2 жыл бұрын
  • Bravo 🙂

    @zenawimebrahtom5875@zenawimebrahtom58752 жыл бұрын
    • የኔ ውድ ከኔ ጋር እስካሁን ቤተሰበ አልሆንም? ከዚህ ሁሉ የሃገሬ ሰው እኔ ለቻናሌ ቤተሰብ አጣለሁ? አላጣም ስለዚህ አሁን ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁና እ ውዴ?

      @christinatube760@christinatube7602 жыл бұрын
  • Konjo na liyu 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @startafrica.@startafrica.2 жыл бұрын
  • Yummy 🤤

    @bettyethiopianfood463@bettyethiopianfood4632 жыл бұрын
    • የኔ ውድ ከኔ ጋር እስካሁን ቤተሰበ አልሆንም? ከዚህ ሁሉ የሃገሬ ሰው እኔ ለቻናሌ ቤተሰብ አጣለሁ? አላጣም ስለዚህ አሁን ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁና እ ውዴ?

      @christinatube760@christinatube7602 жыл бұрын
  • ዋውውው በጣም ነው የሚያምረው እጅሽ ይባረክ❤️❤️❤️

    @meskitube16@meskitube162 жыл бұрын
    • መስኪዬ አጅግ በጣም አመሰግናለሁ ❤እንኳን ደና መጣሽ🙏

      @zedkitchen@zedkitchen2 жыл бұрын
    • መሰኪዬ ስራዬን ጋብዜሻለሁ እይና አበረታቺኝ አመሰግናለሁ❤ 🙏

      @anafthehabesha4458@anafthehabesha44582 жыл бұрын
    • @@anafthehabesha4458 እሺ አያለው እማ በርቺ❤️

      @meskitube16@meskitube162 жыл бұрын
    • መስኪዬ ኮሜንቴን ሰለመለሽልኝ ደስ ብሎኝል ሰራዬንም አይተሽ እንደምታበረታቺኝ ምክርሽንም እንደመትለግሽኝ እርግጠኝ ነኝ እጠብቃለሁ ከኢትዮጵያ ነው የምሰራው አመሰግናለሁ ❤🙏

      @anafthehabesha4458@anafthehabesha44582 жыл бұрын
    • Maskiye wede agangahush edet das edala enem baxam naw mewadlat yene wubochi wwwddddd naw maragachu

      @muddasirdaba4574@muddasirdaba45742 жыл бұрын
  • 33k how its amazing strength performance. keep it up

    @allfootballs341@allfootballs3412 жыл бұрын
    • Really appreciated 🙏😍 I'm happy to see you 🤩

      @zedkitchen@zedkitchen2 жыл бұрын
  • wwww😍😍😍😍

    @HayatHayat-jq7ub@HayatHayat-jq7ub8 ай бұрын
  • 💝

    @godisgood1050@godisgood10502 жыл бұрын
  • 👍

    @abeneshabenesh164@abeneshabenesh1642 жыл бұрын
  • እኔ ደግሞ በአብሽ የሚሰራ ነገር መስሎኝ ነበር በጣም ያምራል የተባረከ ይሁን

    @sintukonjo8925@sintukonjo89252 жыл бұрын
    • ምንቸት በገጠሩ አጠራር የሸክላ ድስት ነው፣ ግን "አብሽ" መራራው ዱቄቱ ለማለት ሳይሆን፣ ላላ አድርገሽ ብታነቢው " አብሽ.. የሚያብስ .. የሚጠርግ እንደማለት ነው። ለምሣሌ ፊትሽን በቫዝሊን አበስ አበስ አድርጊው እንደሚባለው..

      @LoveAndPeace2424@LoveAndPeace24242 жыл бұрын
  • ዘቢብዬ በጣም ቆንጆ ምንቸታብሽ ከተለያዩ የወጥ አይነቶችጋ አሳየሽን ❤️❤️❤️😋👌🏾አቀራረብሽ ሳይበሉ ያጠግባል የተባረከ ይሁን ሰላም ዋይልን 🙏🏾

    @militeteklemariam6504@militeteklemariam65042 жыл бұрын
    • ❤❤🙏

      @zedkitchen@zedkitchen2 жыл бұрын
  • Really Yasgomejal !

    @seyoumasfau8100@seyoumasfau81002 жыл бұрын
    • የኔ ውድ ከኔ ጋር እስካሁን ቤተሰበ አልሆንም? ከዚህ ሁሉ የሃገሬ ሰው እኔ ለቻናሌ ቤተሰብ አጣለሁ? አላጣም ስለዚህ አሁን ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁና እ ውዴ?

      @christinatube760@christinatube7602 жыл бұрын
  • Endet yamerale yene balmuya

    @mimikassa3433@mimikassa34332 жыл бұрын
  • That's yummy..

    @vanjeasprer624@vanjeasprer6242 жыл бұрын
    • የኔ ውድ ከኔ ጋር እስካሁን ቤተሰበ አልሆንም? ከዚህ ሁሉ የሃገሬ ሰው እኔ ለቻናሌ ቤተሰብ አጣለሁ? አላጣም ስለዚህ አሁን ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁና እ ውዴ?

      @christinatube760@christinatube7602 жыл бұрын
    • I'm Filipino but I love that food..

      @vanjeasprer624@vanjeasprer6242 жыл бұрын
  • Looks yummy definitely will make tonight thank you.

    @kitty-vk8ic@kitty-vk8ic Жыл бұрын
  • በጣም የሚያስጎመጅ ልዮ አርገሽ ነው የሰራሽው ብርክ በይ

    @nebiyahussen3249@nebiyahussen32492 жыл бұрын
    • አሜን❤😍

      @zedkitchen@zedkitchen2 жыл бұрын
  • Wowwo enmsgnalen

    @mesratmesratta5219@mesratmesratta52192 жыл бұрын
  • Cook the beef with sauce it will have more flavor.

    @absiol3588@absiol35882 жыл бұрын
  • Mmmmmmm

    @kirubellemma3473@kirubellemma3473 Жыл бұрын
  • Endzehh syent asrare ayecham samcham alwekem gen hulunm endflga enjee

    @user-un1ip5ib1b@user-un1ip5ib1b4 ай бұрын
  • አብሹ የትአል

    @sadaseid6395@sadaseid63952 жыл бұрын
  • በርበሬዉ ቤደለዝ ጥሩ ነዉ ብትኑን ከመጨመር

    @genetdagnachew2123@genetdagnachew21232 жыл бұрын
    • ማዘጋጀት የማትችልበት ቦታ ሁና ይሆናል

      @toyba9154@toyba91542 жыл бұрын
  • ተባርኪልኝ ማማዬ ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ እጆችሽ ይባርኩ አንችን ያልተከታተልን ማንን እንከታተላል😘😘😘😘

    @user-wt3ol4tb4p@user-wt3ol4tb4p2 жыл бұрын
    • እጅግ በጣም በጣም አመሰግናለሁ ❤❤😍

      @zedkitchen@zedkitchen2 жыл бұрын
  • betam enamesegnalen መከለሻ ምንድን ምንድንነው

    @mihrettesfaye3978@mihrettesfaye39782 жыл бұрын
    • የመከለሻ አዘገጃጀት የኔ ቻናል ላይ ታገኘዋለሽ😘❤

      @zedkitchen@zedkitchen2 жыл бұрын
  • ሀሪፍ ነው ግን በርበሬሽ ምጥን ሽሮ ነው የሚመስለው

    @ESKEDARTUBE@ESKEDARTUBE2 жыл бұрын
    • Aymestm orderu berasu

      @adanechyirdaw4384@adanechyirdaw43842 жыл бұрын
  • ተበረክ እጅሽ ይበረክ እንደመመሪ ወዶቼ

    @tigsttube9154@tigsttube91542 жыл бұрын
  • ምንቸት አብሽ ሰርቸውም አላውቅ ድግስ ቤትም አንስቸው አላውቅም ይህንን ምንችት አብሽ ግን ዛሬውኑ እሞክረዋለሁ እና አሳውቅሻለሁ :በጣም ባለሞያ ነሽ ተባረኪ::ምንቸት አብሽ ሰርቸውም አላውቅ ድግስ ቤትም አንስቸው አላውቅም ይህንን ምንችት አብሽ ግን ዛሬውኑ እሞክረዋለሁ እና አሳውቅሻለሁ :በጣም ባለሞያ ነሽ ተባረኪ::

    @alembeyene9309@alembeyene93092 жыл бұрын
    • አሜን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤😘

      @zedkitchen@zedkitchen2 жыл бұрын
  • Wede screenu tega biye lemashtet mokeryalew

    @user-tq7db4ol6e@user-tq7db4ol6e4 ай бұрын
  • 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    @tabezmuhe1354@tabezmuhe1354 Жыл бұрын
  • Can it be cooked with oil only as well?

    @glorytogod5446@glorytogod54462 жыл бұрын
    • Why not you can cook it without butter up to you ❤

      @zedkitchen@zedkitchen2 жыл бұрын
  • ከሥጋው በፊት እንደሚከለስ አላውቅም ነበር...

    @LoveAndPeace2424@LoveAndPeace24242 жыл бұрын
  • እንጀራ እንዴት እንደናፈቀኝ 😥😥😜

    @Geni2341@Geni23412 жыл бұрын
  • አዲስ ነኝ ...በጣ አመሰግናል

    @mekdinegusu6917@mekdinegusu69172 жыл бұрын
  • ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

    @le1785@le17852 жыл бұрын
    • የኔ ውድ ከኔ ጋር እስካሁን ቤተሰበ አልሆንም? ከዚህ ሁሉ የሃገሬ ሰው እኔ ለቻናሌ ቤተሰብ አጣለሁ? አላጣም ስለዚህ አሁን ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁና እ ውዴ?

      @christinatube760@christinatube7602 жыл бұрын
  • Hi Zed , your cooking is amazing I even started to salivating . I divorsed all my wives , because they were bad in cooking , so are you married ? If not let's get married and .....

    @arayahailu8762@arayahailu87622 жыл бұрын
    • 😂👏unfortunately yes I'm

      @zedkitchen@zedkitchen2 жыл бұрын
  • እንደዚህ ሰርተሽ ሽጭልኝ ልግዛሽ USA va nw የምኖረው

    @teshomeroba2141@teshomeroba21412 жыл бұрын
    • እንደው መሸጡ ቀርቶብን በነፃ እንኳን ብስጥ በጣም ደስ ባለኝ ነበር ያለሁት🤔❤❤

      @zedkitchen@zedkitchen2 жыл бұрын
  • Wwwww

    @user-zz3oe2gf3w@user-zz3oe2gf3w2 жыл бұрын
    • WOW WOW

      @nagashmuden4088@nagashmuden40882 жыл бұрын
  • ሲቅላላ ግን ኣጠር ብታረጊው ኣይሰለችም

    @user-ou1wc9xj8p@user-ou1wc9xj8p2 жыл бұрын
  • Enante wet awakinen eyalachehu yemtanbochareku sigemer shenkurt eskikela bedenbe saybesel gena melkun saykeyer gergeb endale berbere banatu belayu lay timatim belew sego nw menchet? Semi bedenb eyetekulala yefela weha teb eyetederege yeseral enji weha aykelesem batekalay shenkurtu selaltetebese beza lay timatim beka sasebew mar mar enji wet wet aylem yezegenenal

    @Kk-qy1ey@Kk-qy1ey2 жыл бұрын
    • Tadiya lemn atasaynm sertesh

      @sunshining3697@sunshining36972 жыл бұрын
    • ቢሆን ጥሩ ነበር ግን ይሄ ለነሱ ስራቸው ስለሆነ ነው ማለት መተዳደሪያቸው you tube ነወ ሰፊ ጊዜ ይፈልጋል እኔ ደግሞ ሌላ ስራ አለኝ ግን ሰራ ብለው ከያዙት ጥንቅቅ አድርገው ያሳዩ እኔ በረፍት ቀኔ ስላየሁት ነዉ ለማንኛውም ሽንኩርቱ በደንብ እስኪቀላ ማቁላላተ ዋናው መሰረታዊ ነገር ነዉ ለወጥ ስራ ለማስተማር የሚፈልግ ሰዉ በመጀመሪያ ሊሰራ ያሰበውን ወጥ ግብአቶች ጠንቅቆ ማወቅ አለበት

      @Kk-qy1ey@Kk-qy1ey2 жыл бұрын
  • Sorry lene minchet wuha eyetechemere ayseram yawum timatimna bizu wuha

    @edenzoomm@edenzoomm2 жыл бұрын
  • ምንቸት አብሽ በእንቁላል ታይቶ ተሰምቶ አይታወቅም ሙያና ባህል አታበላሺ አዲስ ወጥ ሰሪ ዝንጅብል አበዛ ይላል ያገሬ ሰው

    @hannatesfaye6812@hannatesfaye68122 жыл бұрын
    • Why you are leaving negative comment I know Minchet Abish with Egg Moms use to add egg you may don’t know.

      @ethiopiancommunity3329@ethiopiancommunity33292 жыл бұрын
  • 🧐🧐🧐🧐🧐ስራፈተዉስራያስፈታሉእኔደሞ ምድነዉብየማየቴ🙄🙄🙄

    @hadirasaa524@hadirasaa5242 жыл бұрын
  • ቅቤው የላም ነው ወይ? እና ስጋውስ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው ወይ? በሌላ ኣባባል ተባርከበዋል በስመ:ኣብ:ወወልድ፡ወመንፈስ ቅዱስ: ኣሃዱ ኣምላክ ኣሜን ተብሎ? ከዚህ መልስ በሃላ ሳብስክራይብ ላደርግ እችላለዉ ከዛ ቤተሰብ ልንሆን እንችላለን።

    @meselkidanemariamyewuhala9798@meselkidanemariamyewuhala97982 жыл бұрын
    • አዎ የላም ቅቤ ነው የምጠቀመው ሌላው ስጋው እኔ እራሱ ከሱፐር ማርኬት ገዝቼ ስርቼም አላውቅም እንዲሁም አይዋጥልኝም ስለዚህ የተባርከ ስጋ ነው የምጠቀመው❤❤👍

      @zedkitchen@zedkitchen2 жыл бұрын
  • ምንችት ምንድር ነው ብዬ ቁጭ ብይ ያሁሉ ደቂቃ አየሁት አላሳዝንም ወይ ጉድ በጣም እኮ ነው እያጃጃሉን ያሉት🤨

    @ZEthiopia-ng2oe@ZEthiopia-ng2oe2 жыл бұрын
    • 😂❤❤😘

      @zedkitchen@zedkitchen2 жыл бұрын
    • አኔምምድነውብየአየሁት አይይይይዘደ

      @user-bu6jt9gz2i@user-bu6jt9gz2i2 жыл бұрын
    • @@user-bu6jt9gz2i በደምብ ነው ያጃጃለችን🙄🙈😂

      @ZEthiopia-ng2oe@ZEthiopia-ng2oe2 жыл бұрын
    • በሶማለኛ ደቃ ይባላል

      @mustafeidrsmustafeidrs1221@mustafeidrsmustafeidrs12214 ай бұрын
  • ምንቸት አብሽ ላይ እንቁላል ሲገባ አይቼ አላውቅም ነበር።

    @abuhaile6517@abuhaile65172 жыл бұрын
    • ኧረ ይገባል

      @mustafeidrsmustafeidrs1221@mustafeidrsmustafeidrs12214 ай бұрын
    • @@mustafeidrsmustafeidrs1221 የት አገር ነው እሱ? እናቶቻችንና አያቶቻችን እንቁላል ሲጨምሩ አይቼም አላውቅ

      @abuhaile6517@abuhaile65174 ай бұрын
    • ዋው👌👍ደምሩኚ

      @hawabadma@hawabadma2 ай бұрын
  • ቅቤ የማይወድ በዘይት አይቻልም

    @hyhh5925@hyhh59252 жыл бұрын
    • በሚገባ አንቺ በተመቸሽ መስራት ትችያለሽ ማማዬ👍❤

      @zedkitchen@zedkitchen2 жыл бұрын
  • ዋው እጅሽ ይባረክ ♥️

    @user-ds7xl7de5t@user-ds7xl7de5t2 жыл бұрын
  • ምንቸት አብሽ ሰርቸውም አላውቅ ድግስ ቤትም አንስቸው አላውቅም ይህንን ምንችት አብሽ ግን ዛሬውኑ እሞክረዋለሁ እና አሳውቅሻለሁ :በጣም ባለሞያ ነሽ ተባረኪ::

    @alembeyene9309@alembeyene93092 жыл бұрын
  • Wow

    @melatamha9258@melatamha92582 жыл бұрын
    • የኔ ውድ ከኔ ጋር እስካሁን ቤተሰበ አልሆንም? ከዚህ ሁሉ የሃገሬ ሰው እኔ ለቻናሌ ቤተሰብ አጣለሁ? አላጣም ስለዚህ አሁን ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁና እ ውዴ?

      @christinatube760@christinatube7602 жыл бұрын
  • 👍

    @user-qq9fv1fl5i@user-qq9fv1fl5i2 жыл бұрын
KZhead