የኒኮላ ቴስላ አስደናቂ ታሪኮች Nikola Tesla ፀሐፊ እና ተራኪ - ግሩም ተበጀ By Girm Tebeje / 2024 New Video

2024 ж. 2 Қаң.
105 586 Рет қаралды

#Nikola_Tesla #GirumTebeje #Tereka
የኒኮላ ቴስላ አስደናቂ ታሪኮች - Nikola Tesla ፀሐፊ እና ተራኪ - ግሩም ተበጀ By Girm Tebeje
girum tebeje,
girum tebeje documentary,
girum tebeje nbc,
girum tebeje documentary nbc,
sheger shelf girum tebeje,
nbc ethiopia documentary girum tebeje,
sheger shelf girum tebeje new,
sheger fm girum tebeje,
sheger fm 102.1 girum tebeje

Пікірлер
  • የቴስላ ታሪክ ባንተ ትረካ ሲያምር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም አመሰግናለሁ ስለ ቴስላ ታላቅነት ለህዝቡ ስላስተላለፍክ የሁሌም አድናቂው ነኝ

    @user-ik6wt6sx4i@user-ik6wt6sx4i4 ай бұрын
    • I’m just

      @HEnockB.@HEnockB.3 ай бұрын
  • ቴስላ ብዙ ያልተዘመረለት ድንቅ የፉጠራ ሳይንቲስት ነው❤

    @super12star@super12star4 ай бұрын
  • ከ አንድ አመት በፊት እኔም ተርኬው ነበር ምርጥ ክታብ ነው ግሩሜ👌👌👌❤❤

    @EthiopicaTube@EthiopicaTube3 ай бұрын
  • ቴስላ አለም አግኝታ ያጣችው ድንቅ የዘመናችን ሳይንቲስት ❤❤❤ግሩሜ ባንተ አተራረክ ታሪኩን ማዳመጥ እንዴት እንደሚጥም በጣም ድንቅ ነህ❤❤❤

    @tajunigussie7544@tajunigussie75444 ай бұрын
  • በጣም አመሰግናለሁ! ጥሩ አድርገህ ተርከኸዋል፡፡ መረጃዎቹ ከተለያዩ ምንጮች መጠናቀራቸውንም ወድጀዋለሁ፡፡ እንደዚህ ዓይነት የትረካ መረጃ ልብና አእምሮን ያጠግባል፡፡ አንተ ስትትርክ ትዝ ያለኝ ነገር ቴስላ ስለኢትዮጵያዊያንና ኢትዮጵጵያ እንደተናገረው ሌሎችም ምርጥና ድንቅ ጠቢባን ስለሐገራችን የተናገሩትን ብትተርክልንና ብናዳምጠው ደስ ለኛል፡፡ በጣም በርታልን!

    @hasenmohamed992@hasenmohamed9924 ай бұрын
  • ቴስላ-ህልሙን የኖረ ለህልሙ መሳካት ሲል ብዙ መክራ ያየ ስራውም ህይወቱም አስተማሪ የሆነ

    @fekadufeye1379@fekadufeye13794 ай бұрын
  • የቴስላ ታሪክ ባንተ ትረካ ሲያምር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም አመሰግናለሁ ስለ ቴስላ ታላቅነት ለህዝቡ ስላስተላለፍክ እናም የሁሌም አድናቂው ነኝ

    @user-ik6wt6sx4i@user-ik6wt6sx4i4 ай бұрын
  • እናመሰግናለን ግሩም ነህ

    @dagmawitwbe6992@dagmawitwbe69924 ай бұрын
  • እናመሰግናለነ ወንድም ግሩሜ ❤❤❤❤❤

    @abebahabte8469@abebahabte84693 ай бұрын
  • thank you girume

    @tensaemulugeta3246@tensaemulugeta32464 ай бұрын
  • የ አልበርት አንስታይን ስራልን

    @mesganabelay2683@mesganabelay26832 ай бұрын
  • Thank you bro. Presenting Such important full of lesson information helps generation.

    @dulonedhi2733@dulonedhi27333 ай бұрын
  • Giroom Tebeje; Superbly EXCELLENT Narration ❤️😁👍👍!!!

    @yitagesteferi3800@yitagesteferi38003 ай бұрын
  • 🎉🎉🎉 thank you and your voice is great!!!

    @yonig6206@yonig62063 ай бұрын
  • እናመሰግናለን

    @etalemkidane5865@etalemkidane58654 ай бұрын
  • አስተያየት መስጠት አቃተኝ። ለፈተና እንደሚዘጋጅ ተማሪ፣ ደጋግሜ መሰማት አይደለም አዳመጥኩት። እንደውም አልጋ ውስጥ ገብቼ ደስ የሚል እንቅልፍ ይወስደኛል። ወቅታዊና ድንቅ አገላለጥ። subscribed

    @fekaduteferra4384@fekaduteferra43843 ай бұрын
  • ግሩሚ ትረታወችህ በስሚት እራስክን እዛዉ ቦታ ያለክ ይመስል ስሚት ይሰጣል ❤❤❤🎉🎉

    @tigistaylailw9839@tigistaylailw98393 ай бұрын
  • Bro, you've a beautiful voice so keep up the good work. A fun from Houston, TX.

    @Arsenal4lifee@Arsenal4lifee4 ай бұрын
  • Ewentm Girum Tebje Ajayb nw!!!

    @user-fl8bo9uf9m@user-fl8bo9uf9m4 ай бұрын
  • ኡኡ በጣም ደስ የሚል የሚስብ ሰው ታሪክ ወሳኝና ልዩ ሰው

    @demesewmereid9147@demesewmereid91472 ай бұрын
  • Enameseginalen girume

    @GetahunAddise-md1zg@GetahunAddise-md1zg9 күн бұрын
  • GREAT DOCUMENTARY 👍👍!!

    @yitagesteferi3800@yitagesteferi38003 ай бұрын
  • ቴስላ ሰለ ethiopia ያልከዉ አስቂኝ ነዉ

    @fikrukelbessa9779@fikrukelbessa9779Ай бұрын
  • It is beast በጣም አመሰግናለሁ ስለ ቴስላ ታላቅነት ለህዝቡ ስላስተላለፍክ የሁሌም አድናቂው ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤.... ❤

    @user-ik6wt6sx4i@user-ik6wt6sx4i4 ай бұрын
  • ✌🏼✌🏼✌🏼🙏🙏🙏 በርታ

    @Shadyaviation@Shadyaviation4 ай бұрын
  • አሪፍ ነው ግን ትንሽ video ብጨምርበት wow

    @user-kz8rb6nt5n@user-kz8rb6nt5n4 ай бұрын
  • ግሩም ተበጀ እጅግ ውብ ድምፅ ያለው ጋዜጠኛ ነው። ሸገር ኤፍ ኤም 102·1 ጧት ጧት ወጎችን ሲያቀርብ ወድጄ እከታተለው ነበር። ከሸገር ለቋል መሰል ዝግጁቱን አልሰማሁም። የትኛው ጣቢያ ላይ ወይም ዩቲዩብ ላይ ይገኛል?

    @belayneshzerihun7276@belayneshzerihun72764 ай бұрын
    • Ahadu

      @tibebuwoldetsadik4351@tibebuwoldetsadik43513 ай бұрын
  • ሁሌም በልቤ ውስጥ ነው።ቴስላ🎉❤😘

    @yohanesnegus-tm1qd@yohanesnegus-tm1qd4 ай бұрын
    • ነምድነው በልብህ ያልው?

      @user-kz8rb6nt5n@user-kz8rb6nt5n4 ай бұрын
    • @@user-kz8rb6nt5n እኔ እሱ የሚያመሳስለን ነገር አለ።

      @yohanesnegus-tm1qd@yohanesnegus-tm1qd4 ай бұрын
  • ግሩም ተበጄ , የባርኮት አባት ይትባረክ(የአባቱን ስም ዘነጋሁት ) ሙስተጃብ ,አሌክስ አብረሃም , ወንድማግኝ ለማ, ጁሃድ ጁጁ (በትረካው ) እና ሌሎች ሌሎች የፌስቡክ ቅመሞች ነበሩ በጣም መቼም የማረሳቸው ከጥላቻ ዘረኝነት የፀዱ ነበር ያዘመን ደስ ይል ነበር😢❤

    @user-go6dc3ec5j@user-go6dc3ec5j3 ай бұрын
  • good Job!

    @yosephgessese4719@yosephgessese47192 ай бұрын
  • ❤❤❤

    @cannott372@cannott3724 ай бұрын
  • Girum yiterk hulem

    @migirapress192@migirapress1924 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤

    @habtamo1079@habtamo10794 ай бұрын
  • እጅግ በጣም አከብርሀለው . በርታልን እንደ አስተይየት ግን ትንሽ ግን አተራረክህ ፈጠን አለብኝ ድሮ ከማውቀው, ትንሽ እንደድሮው ዘለግ ቢል .....ብዪ አስባለው ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ......

    @user-gm4ex4sq5h@user-gm4ex4sq5h4 ай бұрын
    • 😂😂😂😂😂ኣብደሀል እዴ

      @lamrot-pb8eu@lamrot-pb8eu2 ай бұрын
  • @solomonabraha5336@solomonabraha53364 ай бұрын
  • Real man of z planet.

    @user-hr6rm7do5x@user-hr6rm7do5x2 ай бұрын
  • Except the involvement of Ethiopia, all is good.

    @mebnig55@mebnig554 ай бұрын
  • እናመሠግናለን በጣም ጥሩ መልዕክት ነገር ግን አቀራረቡ ላይ የጊዜ ሂደቱን ያልጠበቀ በመሆኑ ቢስተካከል

    @desalewnoah5440@desalewnoah54403 ай бұрын
  • ❤❤❤❤

    @andualem-qn4xl@andualem-qn4xlАй бұрын
  • Ye gerum terekawoch bedenb yasfelegunal , tolo tolo betlek arif nw

    @natnaelbi@natnaelbi4 ай бұрын
  • 10ks Gruሜ

    @surafelbadege6254@surafelbadege62544 ай бұрын
  • Yimechew tesla antem yimechi

    @user-eq6hl3yx5c@user-eq6hl3yx5c3 ай бұрын
  • ግሩሜ ያንተ ትረካ ያለመልማል!

    @ErmyasDejenea@ErmyasDejenea4 ай бұрын
  • Golden voice ❤️

    @sololiamedia567@sololiamedia5674 ай бұрын
  • er azza yehon sew nw bake yesu kemr adele F endamta yargegn

    @ibrobaba6689@ibrobaba66893 ай бұрын
  • grume ebakkn ketelelen

    @blatasenadr@blatasenadr4 ай бұрын
  • ጥሩ ተርከህ መጨረሻው ግን ሰውዬውን ኢትዬዸያው አረከው

    @gilahaile9072@gilahaile90722 ай бұрын
  • Nbc ላይ aychwalw

    @Semir-zt3dp@Semir-zt3dp4 ай бұрын
  • 3 6 9

    @setegnashu092@setegnashu0923 ай бұрын
  • weyne NBC lay btam nbr metasgermegn terekah endet mesmat banfelg enkuan mensemaw btam gobez neh

    @MisrakTizazu@MisrakTizazu2 ай бұрын
  • Ye kahlid jiberan eko bante dems erswn kalhidn memsmaw new memselg come on geroma

    @shegermusictimes@shegermusictimes4 ай бұрын
  • ቴስላ ከዔድሰን ጋ የተስማማውን 15 ሺ ዶላርን የቃል ኪዳን ክፍያ በወረቀት ላይ አድርጎት ቢሆን መከራውን አያይም ነበር 🤔

    @AnimalFarm-sz5ov@AnimalFarm-sz5ov4 ай бұрын
    • Smartness yigolw nbr

      @mohameddawud8749@mohameddawud87493 ай бұрын
    • @@mohameddawud8749 አይመስለኝም 🤔ሀብታም ነው ይከፍለኛል ብሎ አስቦ ነው 🤔አንዳንድ ሀብታሞች የሰው ደም መጣጭ ስግብግቦች መሆናቸውን ለመረዳት ቴስላ የክፋት ልምድ አጋጣሚ ስላልነበረው ይሆናል 🤔ስማርትማ ሆኖ እየጋለ ኃይል ያቆራርጥ የነበረውን በሙከራና እና በስህተት ግምት የተሰራውን ሁዋላቀር ኃይል ማመንጫውን አዘምኖለት ነበር 🤔 ግን ስለካደው በሳምንት ይከፍለው የነበረውን 15 ዶላር ወደ 25 ብር ብቻ ከፍ አድርጎለት የካደውን 15 ሺ ብር በ 30 ዓመት 10 ብር በሳምንት እየጨመረለት ሊከፍለው ጅቡ እና ስግብግቡ ዔድሰን አስልቶ የቴስላን ዕድሜ ቆርጥሞ ሊበላው አሰላሰለ 🤔ቴስላም ንቆት ደህና ሁን ብሎ ትቶት ወጥቶ የቆሻሻ ማስተላለፊያ የኒዮርክን ጉድጉአዶች በቀን 2 ዶላር እየተከፈለው ስንገላታና ስጎሳቆል ከረመ 🤔ክህደትን ምን ያህል እንደተጠየፈው ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይህ በሳምንት 35 ዶላር ከሀዲው ከሚከፍለኝ 6 ቀን ቁፋሮ እየሰራሁ የጉልበት ሥራ ብሰራ እና ከማገኘው ከግማሽ በታች በከፈል ይሻለኛል ብሎ ወስኖ ተንገላታ ታላቁ ምሁር 🤔ምሁራን ክህደትን እናስግብግብነትን ካዩብህ ይጠሉሀል 🤔ይጠየፉሀልም 🤔በሁዋላ ዘመኑም ያማራጭ የመብራት ኃይል ማመንጫን ፈጥሮ የዔድሰንን ዘዴ ውድቅና ሁዋላ ቀር መሆኑን ለዓለማችን አሳይቷል🤔 ይሀው በየፏፏዋቴው እና በየወንዙ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ማመንጫዎችን ዓለማችን ገንብታ ምድርን ብርሀን እንዲወርሳት አድርጉአል ታላቁ ሊቅ ቴስላ 🤔

      @AnimalFarm-sz5ov@AnimalFarm-sz5ov3 ай бұрын
  • Bog elem asazagn weg please

    @abitarow@abitarow4 ай бұрын
  • Dnk aterarek

    @EfygsDhjdd@EfygsDhjdd4 ай бұрын
  • አይሁድ ባለመሆኑ ዋጋ የከፈለ ሳይቲሥት ነው

    @geethavebrahim3426@geethavebrahim34264 ай бұрын
    • ትክክል

      @KirubelAbera-ed5tv@KirubelAbera-ed5tv4 ай бұрын
    • እንዴት

      @ethiopolitics123@ethiopolitics1234 ай бұрын
    • 😂😂😂beza seat ayhud mehon mn malet endehone algebahm zm bleh atterter

      @jr_yakob1933@jr_yakob19333 ай бұрын
    • በትክክል

      @mohammedsiedkassahun3625@mohammedsiedkassahun36253 ай бұрын
    • በዛን ወቅት አይሁድ ሆኖ መገኘት አደገኛ ነበር, የተሳሳተ መረጃ አትጻፍ እባክህ

      @skrillzfyre6811@skrillzfyre68113 ай бұрын
  • Keza atmic bobe endat mefter techale aschersen new Russia kedeneche new ezawe amerianoche ender feterawen deresubate

    @mohammedassen4449@mohammedassen44492 ай бұрын
  • እንደ ጎርጎሲያዋን አቆጣጠር አልበዛም😂😂😂

    @abelgetaneh7152@abelgetaneh71523 ай бұрын
    • ❤ቀንሠዉ

      @lamrot-pb8eu@lamrot-pb8eu2 ай бұрын
  • መቼም ቢሆን አሜሪካ እያለቀች እየተሸረሸሽ መሆኑን እርግጠኛ የሆነ ምስክርነት ተረክ።

    @SolomonGtadik@SolomonGtadik2 ай бұрын
  • Copy

    @Getayawkal-up3cz@Getayawkal-up3cz3 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤

    @hailerootethiopia5331@hailerootethiopia53314 ай бұрын
KZhead