ከዶሮ ጋር የተደባደበውና ከወለዳቸው 4 ልጆቹ አንዷ ወደ ሸረሪት እንደተቀየረች የሚናገረው ነብይ ወንጌል ሲነገረው ያለውን ተከታተሉ::

2024 ж. 29 Қаң.
91 804 Рет қаралды

Funny-video@hailuyohannes4657 s

Пікірлер
  • የተመለከትኩት ነገር ኢየሱስን ያውቃል ግን ስሙ ሲጠራበት ይጨንቀዋል ... ጌታ የመዳንን ቀን ያሳየው 🙏

    @lifelove1621@lifelove16213 ай бұрын
    • በመንፈስ ነው የተመለከትከው 🤔

      @asamnbelay3352@asamnbelay3352Ай бұрын
  • ሃይልሻ ተባረክ ጥበበኞች የሳተውን በፍቅር ያቀናሉ።

    @RuthHaile-kz8oe@RuthHaile-kz8oe3 ай бұрын
    • ፓፓፓ ንግግር😮

      @kassahungirma@kassahungirma2 ай бұрын
  • ሀይልሻ ለልጁ ለማስረዳት የተጠቀምከው ጥበብ ቅፅበታዊ ጥንቃቄን የተሞላ እና አብይ መልዕክቱን ያልዘነጋ ስለሆነ በጣም ደስ ብሎኛል! ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ እላለሁ ልጁንም ለጌታ የሱስ የታመኑ እጆች አሳልፈን በፀሎት ሰጠን አሜን!

    @eyerusalemtekeba3781@eyerusalemtekeba37813 ай бұрын
    • Tew bakih??😂😂😂😂😂😂

      @beyim4545@beyim45452 ай бұрын
    • በጣም የሚያሳዝን ልጅ ነው እግዚአብሔር ይርዳው አንተንም ሀይሉ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ

      @skt-dt9nn@skt-dt9nnАй бұрын
  • ሀይሉሻ ከሁሉ የተሻለ አንተ አደረክ መስማት የሚገባውን በጥበብ ነግረኸዋል ፍቅር እንደሚያሸንፍ አሳይተሀል ይኼ ልጅ እኮ አትከራከሩኝ አጠይቁኝ ሲል ነበር የምሰማው ዛሬ ግን ደስ ያለህን ጠይቀኝ ሲል ሰማሁ

    @saramarkon5451@saramarkon54513 ай бұрын
  • የጨለማ ክፋት እውነት መስሎ መቅረብነው ሀይልሽ ተባረክ

    @admasugebere@admasugebere3 ай бұрын
  • የአህምሮ በሽተኛ ነዉ ልጁ ፀሎት ያስፈልገዋል።ስለ እየሱስ ሲነሳ መንፈሱ ይናደዳል።

    @abdigemta3317@abdigemta33172 ай бұрын
  • ሃይልሻ በእውነት በሚገርም መንገድ ኢየሱስን ለዚህ ሰው መሰከርክለት ጌታ ኢየሱስ ይርዳው ብሩክ ነህ እኔ ተመችቶኛል ውይይታችሁ።

    @gezahgn75@gezahgn753 ай бұрын
  • ተባረክ ሃይሉሻ ዋናው ወደ እውነተኛ የሆነውን መንገድ መንገርህ ፀሎት ይፈልጋል ----ማናችንም እንደዚህ በገሀድ ባንወጣም ከስንት መዓት ነው ክርስቶስ ነፃ ያወጣን ----ጌታ ይረዳዋል

    @amansimon5281@amansimon52813 ай бұрын
  • 😂😂😂😂😂ጥርስ አልስቅ አይልም የእግዚአብሔር እኛን መታገሱ!!!!!

    @markiyaeshetue6586@markiyaeshetue65863 ай бұрын
    • 😂😂😂😂😂😂😂😂

      @bettyyayeabatwa@bettyyayeabatwa3 ай бұрын
  • በውነት በጣም ነዉ የሚገርመው የእውነቱን ከሆነ 🤔::ጌታ ኢየሱስ ይርዳው!! ጌታ እኛን ከጠፋንበት ፈልጎ እንዳገኘን እሱንም ያግኘው 🙏 ወንድም ኃይልሻ ተባረክ🙏🙏🙏

    @woinshettesfaye131@woinshettesfaye1313 ай бұрын
    • 😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢

      @user-td4ui9xw6f@user-td4ui9xw6fАй бұрын
  • ሀይልሻዬ ስወድክ ትሁት የእግዚአብሔር ሰው

    @Professor_AD@Professor_AD3 ай бұрын
  • ኃይልሽ ሰላምህ ብዝት ይበል ተባረክ እሽ ሰው ማለት አንተ ነህ ፍቅር ሲዝምን ስለጋበዝከው ደስ ብሎኛል በሳል አስተሳሰብ ማለት እንዳንተ ማለት ነው ተባረክ ወንድሜ ተጨዋወቱ ከስራ ስመለስ ቁጭ ብዬ የተጨዋወታችሁትን ጨዋታ ከፍቅር ሲዝም ጋር እሰማዋለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ትክክለኛ ስራ ነው የሰራህው በኔ አመለካከት ሌላውን ለሉዐላዊው መተው አይሻልም ኃይልሽዬ መፍረድ የሚባል ነገር በህይወቴ አልወድም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    @meskeremjara292@meskeremjara2923 ай бұрын
  • I am a Muslim, I like the way you handled the conversation, Its really funny.

    @feisalhussein7852@feisalhussein78523 ай бұрын
  • ሀይሉ ጥሩ ነው ያደረገህ ተባረክ

    @AmbachewuAssefa-sn2iw@AmbachewuAssefa-sn2iw3 ай бұрын
  • This is gospel you are blessed haylish❤

    @gospelsingersamueladelloof7369@gospelsingersamueladelloof73693 ай бұрын
  • The way he talk ergataw humble nw 😍 he's funny too🤩🤩

    @IsraelMimi-lm2ql@IsraelMimi-lm2ql3 ай бұрын
  • እስኪ ለዚ ላልታደለ የሰይጣን ቁራጭ እግዚአብሔር አንዲፈውሰው ፀልዮለት።

    @hana.6956@hana.69563 ай бұрын
  • Thank you!Hailu Yohnese.for telling eternal life truth to this commedy man.

    @eperemayaana4839@eperemayaana48393 ай бұрын
  • ምን ጨው ሲልስ ነው እንዴ የዋለው ዝም ብሎ የሚጠጣው😅😅😅😅

    @anteneh41@anteneh413 ай бұрын
  • እንዴት እንደ ሚያሳዝን ጌታ ሆይ እባክህ ይህን ወንድም አስብ

    @ermiasg5872@ermiasg58723 ай бұрын
  • ፍቅር ሲዝም ይመቸኛል ጌታን😂😂😂 ፈታ ያደርገናል

    @user-nf5cy2gu9f@user-nf5cy2gu9f3 ай бұрын
    • አይ እንግዲህ፥ አርፈሽ ተቀመጭ።

      @ignitus7777@ignitus77772 ай бұрын
  • እየሱስ ለክርስቲያኖች ብቻ ነው። ሁሉም የራሱ እምነት አለው። ችግሩ የኔ ብቻ ስንል ነው። ሁሉም በሚያምንበት አርፎ ይኑር። እኛ ሀገር ይህ አልተለመደም።

    @ermiasabdisa7396@ermiasabdisa73963 ай бұрын
  • I feel blessed just seeing hailu

    @Ethiopianpiano@Ethiopianpiano3 ай бұрын
  • እየሱስ በፍቅር ይጎብኘው እና ያድነው! ምስኪን, እርዳት ያስፈልገዋል ነገ ጠዋት ጨርቁን ጥሎ ሳያብድ።

    @Kidanemihret1990@Kidanemihret1990Ай бұрын
  • ቶሎ ቶሎ ሙላለት ይጠጣ አሪፍ እየሰከረ ነው።በደንብ እዲያስቀን ጠላ ጨምርለት።

    @user-oh8ij1iy5t@user-oh8ij1iy5t3 ай бұрын
  • ይሄን ሰውዬ ስታናግሩ ለምንድነው ሁላችሁም ጠያቂዎች የምትፈሩት 😂 በእውነት ልጁ ከዚህ ጠያቂ በጣም የተሻለ እራሱን እና አመለካከቱን የመግለፅ አቅም አለው ፣ ነገር ግን ጠያቂው ምንድነው የሚያምነው እንኳን ይሄን አውቆ አበድ ሌላም ሰው ሊረዳው አይችልም፡፡

    @zemetatapa6347@zemetatapa63473 ай бұрын
  • Hailesh brother wowow God bless you wowow so humble man of God so blessed you are. Amen ❤❤❤❤❤ Gby brother ante yezerahewn melkam Fre Yafera ena yhe sew betemelese

    @wantanamera1563@wantanamera15632 ай бұрын
  • 1 ዮሐንስ 3 (1 John) 8፤ ኃጢአትን የሚያደርግ ከዲያብሎስ ነው፥ ዲያብሎስ ከመጀመሪያ ኃጢአትን ያደርጋልና። 9፤ ስለዚህ የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ። ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፥ ዘሩ በእርሱ ይኖራልና፤ ከእግዚአብሔርም ተወልዶአልና ኃጢአትን ሊያደርግ አይችልም።

    @elsasolomon9655@elsasolomon96553 ай бұрын
  • በቃ አሁን ገባኝ ሽንትቤት ነው የተለከፍከው ሆሆ😂😂😂ካሱ ፋኩ😂😂

    @tsigeredagetachew6342@tsigeredagetachew63423 ай бұрын
  • ይገርማል የእየሱስን ስም መስማት አይችልም

    @solomonyiheyis1623@solomonyiheyis16233 ай бұрын
  • I like your conversation. በተለይ የሰይጣን በዶሮ መመሰልና የድብድቡ

    @yonasbekele9026@yonasbekele90263 ай бұрын
  • ኃይልዬ ትምህርትህን በጣም እወደዋለው።በግል መማር እፈልጋለሁ።

    @MuluBrhan-fc1tc@MuluBrhan-fc1tc2 ай бұрын
  • እንደዚ የዞረበት ሰው ለማዳመጥ ሰፊ ልብ ያስፈልጋል ጌታ ኢየሱስ በምእረቱ ይጎብኝእ ❤❤❤❤❤❤

    @abudesisa468@abudesisa468Ай бұрын
  • ሐይሉሻ አንተ እኮ የተባረክ ነህ

    @hanaeshetu8612@hanaeshetu86123 ай бұрын
  • አሁን ከዚህ ምን ሰው እንዲማር ነው ይዘኸው የቀረብከው ደህና ። እነኝህ ሰዎች ደህና ለህዝብ ለሃገር ለልጆችም የሚሆን የሚያስተምር ናቸው የምንላቹህ እንደዚህ እየወረዳቹህ ትርኪምርኪ ስታቀርቡ እንደው አይሰቀጥጣቹህም ። እራሳቹህ እኮ እንደሱ በግልጽ አለየላቹህም እንጀመ ያው ብትሆኑ ነው አዝኛለሁ በአንተም።

    @berhanujazz5944@berhanujazz59443 ай бұрын
  • ይሄ ሰውየ ከማበዱ በፊት ጌታ ኢየሱስ ይድረስለት😢

    @jesusway3790@jesusway37903 ай бұрын
  • መምህር ሀይሉ የጌታ ሠው በርታ

    @engidaworkehabte8373@engidaworkehabte83733 ай бұрын
  • ጥልቅ እንግዳ ይላል ትልቅ ሰይጣን እንጂ 😊

    @user-kv2jk8sn1m@user-kv2jk8sn1m2 ай бұрын
  • Hailsha… I am proud of you as always.

    @Ruthinaye_succesful@Ruthinaye_succesful3 ай бұрын
  • ሀይልዬ ተባርከሀል አንደ ሲጠይቀው ተናድጄ ነበር አንተ ግን ጠቀምከው በሱ የተነሳ እንደውም ሌላውም ጌታን ተሰበከ

    @assefamebrate1733@assefamebrate17333 ай бұрын
  • ለአንተም መዳን ይሁንልህ ፍቅርሲዚም

    @selamawitBekele-qe7oz@selamawitBekele-qe7oz3 ай бұрын
  • ዱርዬው ነብይና አወዛጋቢው መምህር ፤ ብትለው ርዕሱን 😮 ሃሃሃ

    @tewodros9308@tewodros93083 ай бұрын
  • ጌታ ሆይ ማስታዋሉን ስጠን ያማል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    @user-ob1gd4ln8c@user-ob1gd4ln8c3 ай бұрын
  • እብድ ማቅረብ ጀመርክ እሱ እብድ ነው ለምን ወደ አማኑኤል አትወስደውም አረ ምን ጉድ መጣብን

    @user-lc9iz4hz9o@user-lc9iz4hz9oАй бұрын
  • Egziabher wendimachinin endihum hulachinenim sayalfibin wedetekekelegnaw menged yasgeban.Amen!!!

    @tadessecherkose3183@tadessecherkose3183Ай бұрын
  • ኢየሱስ አልልም አል! ማንም መንፈስ ቅዱስ ካልረዳው በቀር ኢየሱስ ጌታ ነው ማለት የሚችል የለም:: ድንቅ ስም ::

    @richa1186@richa11863 ай бұрын
  • በስመ ስላሴ ስም የተረገመ የተዋረድ የተናቀ የሚቀፍ ወሪ ነው የምታወሩት ትውልድን አታበላሹ የዳቢሎስስ መንገናኛ ነው እየድንግል ማርያም ልጅ ይገስፃቹ አሜን

    @besemselasysemeselamawlnea471@besemselasysemeselamawlnea471Ай бұрын
  • በክርስትና ሰው ከአባቱና ከእናቱ ይወለዳል የመጀመርያ ልደቱ ከዛ ሲጠመቅ ከውሃና መፈስ ይወለዳል

    @zewdeabebe6821@zewdeabebe68213 ай бұрын
  • ሀይልሻ ለአንተ እኮ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ትልልቅ የቤተክርስቲያን መድረኮች የሚገቡህ አስተማሪ ነህ !!!

    @user-cx2nt2wc5o@user-cx2nt2wc5o3 ай бұрын
  • ሃይለሻ አዲስ አበባ ከሆነ ያለኅው please let us know where will be held your conference, if you have a plan! Thanks.

    @rahelgirma1590@rahelgirma15903 ай бұрын
  • ሃይልሽ መረን እየለቀቅ ነህ እብዶች እንተ ትልቅ የእምነት መሪ ኣስበ ታላቅ ሰዉ ብለ ስታስታዋዉቅ እንደ ኣበድክ ሞሆን ነዉ

    @habtomtesfu8201@habtomtesfu82012 ай бұрын
  • ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ሀይሉ መቼም እንዲህ አይነቱን ዶሮ የምትጠራውን ፈኒ ሰው በማቅረብህ ተዝናንተናል በሳቅ። በጣም ካስፈራው ሁሉ የኢየሱስ ስም ሲጠራበት አበሳጨው አንተም ደግሞ በስተመጨረሻ የኢየሱስን አዳኝነት ስትናገር ኮሶኮሰው 😂 በእውነት ይህን ወንድማችንን ጌታ ይርዳው ካለበት ነገር እንዲወጣ ልንፀልይለት ይገባል ጌታ ቸር ምህረቱ ብዙ ነው🙏🙏🙏

    @etsegenetbeyene9856@etsegenetbeyene98563 ай бұрын
    • ይሄ ሰውዬ ከማበዱ በፊት ጌታ ኢየሱስ ይድረስለት 😢

      @jesusway3790@jesusway37903 ай бұрын
  • May God bless you.Showing him the true light Yeshua.

    @kirubelawoke6448@kirubelawoke64482 ай бұрын
  • አይሉሻ ተባርክ እየሱስ በምድረ ቢኖር ፍቅር ዪዚምን ያገኝው ነበረ

    @user-bf2ny7hz6b@user-bf2ny7hz6b3 ай бұрын
  • ይህን ስይጥምን አታናግር

    @user-eb4qb6wi5l@user-eb4qb6wi5l3 ай бұрын
  • ነቢይ😢😢😢😂😂😂😂😂😢😢😅😅sample😂😂 አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

    @deboamare5171@deboamare51712 ай бұрын
  • ነገ, ነጠላህን ለብሰህ ማሪኝ እናቴ ቤተክርስቲያን ማሪኝ ስትል እንደምናይህ ነው እነግዲህ።

    @Kidanemihret1990@Kidanemihret1990Ай бұрын
  • ዛሬ ምን ነካህ ሃይልሻየ 😢😢😢😢 ኣሳዝነሀኛል ይቅርታ መጠየቅ ኣለቅህ

    @WanaWana-gb4jf@WanaWana-gb4jfАй бұрын
  • ፀጋ በዝቶልሃ ወንድሜ ሃይልሻ በረከታችን ነህ ❤❤❤

    @mahaletasfaw8384@mahaletasfaw83843 ай бұрын
  • ይሄ ሰው ከ ክርስቶስ በቀር ማንኛውም እምነት ወይም አምላክ ለመከተል ቅርብ የሆነ ሰው ነው, ምንም የጸና ኣቁኣም የለውም, he just joking around ተባረኩ 🙏😇♥️

    @temesgentariku587@temesgentariku5873 ай бұрын
  • ፍቅር ሲዝም መጽሀፍ ቅዱስን አያውቀውም አንዲት ወንጌል አይጠቅስመ

    @BetelhemSitotaw@BetelhemSitotaw2 ай бұрын
  • Am happy for you hailu. I hope u had a very funny Loughing moment with Demessash . Need sometimes get out of the box and enjoy as being human

    @derejeminto4474@derejeminto44743 ай бұрын
  • በጣም የማከብርህ የምወድህ ወንድሜ ምን ነክቶህ ነው ከዚህ ሰው ምን እንማራለን፡፡ ድሬዳዋ መጥቶኮ ተባሮ ነው የወጣው እባክህን ግዜህን ባታባክነው

    @tensaeabrham3487@tensaeabrham34872 ай бұрын
  • ሀይሉ በብዛት ጣቱን አየቀሰረ ፍ ማለት ጀምራል😂😂😂😂

    @yonasyonas9774@yonasyonas9774Ай бұрын
  • I really like this guy he put smile in my face ❤ let him be who he wants to be

    @abentekelly9387@abentekelly93873 ай бұрын
    • የሰይጣንን ጦስ ጥምቡሳስ

      @tewdrosdebebe-hs1xm@tewdrosdebebe-hs1xm2 ай бұрын
  • 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ይሄ ሰው መኖሩ በዚህ ሰአት አሪፍ ነው ጆሮን ከሚያጮሁ ፖለቲከኞች አላቆ ፈታ ያደርገናል አሪፍ ነው 🤣🤣👍👍

    @user-vf6xw4lv6e@user-vf6xw4lv6e3 ай бұрын
  • ኀይሉን አደንቀዋለሁ። በዚህ ውይይት ግን ነቢይ ደምሳሽ በልጦታል

    @dawitabrham6574@dawitabrham65743 ай бұрын
  • ሀይሉ ልጀ የእግዛብሄሪ ሰዉ ነህ እደዚ የለዉ መሰከረ ልቀቀዉ

    @user-ni4hy6fe7u@user-ni4hy6fe7uАй бұрын
  • ሃሺሻም ወመኔ ጋር ወንጌላዊ ነኝ ባይ ሲጃጃል ማየት ያሳፍራል

    @hagaasuwaqoo7709@hagaasuwaqoo77092 ай бұрын
  • Kkkkkkkkkkkk.awiko Abede

    @TinakonjoTinatina-qf9bk@TinakonjoTinatina-qf9bk3 ай бұрын
  • ሀይልሻ መቼም ወንጌሉን አጠጣኧው

    @zematube8985@zematube89853 ай бұрын
  • Be eysus sem yfewes

    @Troubledumly@Troubledumly3 ай бұрын
  • ታላቅ ሰው አይ ጊዜ ገና ብዙ እናያለን

    @konjitwondimneh9651@konjitwondimneh96512 ай бұрын
  • ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደገው ያሳዝናል

    @bitanyaamen-5469@bitanyaamen-54697 күн бұрын
  • ሀይልሻ ተበላህ ለአንተ ኢየሱስ ፈላስፋ ሲሆን ለደምሳሽ ግን ኢየሱስ እግዚአብሔር በፍቃዱ የላከው እና የተገለጠለት ነው። ሀይልሻ ተበልጠሀል

    @mulukenandom9695@mulukenandom96952 ай бұрын
  • ፍቅር ሲዝም ሸሚዟን ቆየሽባት

    @SBSMAN-mz7bc@SBSMAN-mz7bc2 ай бұрын
  • እንኳን አቀረብክልን። በጣም አዝናንቶናል።

    @user-jp5sr1ps3t@user-jp5sr1ps3t3 ай бұрын
  • ሀይልሻ የተባረክ ነህ

    @ebenezerministries4663@ebenezerministries46633 ай бұрын
  • መቼም በዚህ ዘመን የማይሰማ ጉድ የለም

    @ahemedmehamed8629@ahemedmehamed86293 ай бұрын
  • ምንድን ነው የሚጠጣው 🤔ቀምቅሞ አድሮ የመጨረሻ ጠምቶታል😂😂😂

    @naniadhanom@naniadhanom2 ай бұрын
  • ስንት አባል አለው ግን? መቼም ተከታይ አይጠፋም

    @llhealdom265@llhealdom265Ай бұрын
  • ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ

    @alemtshaygetachew3493@alemtshaygetachew34933 ай бұрын
  • ኧረ ነቢይ ደምሳሽ ይመችህ.... ኣጠጣጥህ ስንቱን ኣሳሰበኝ🤔🤔🤔

    @twrk87@twrk872 ай бұрын
  • አይልሻ አውቆ የተጣመመን ለማቅናት የምትሄድበት መንገድ የሚደንቅ ነው።

    @takelebegna3215@takelebegna32153 ай бұрын
    • በጣም ያሳዝናል

      @umeman3175@umeman31753 ай бұрын
    • አይልሻ ራሱ እኮ አንተንም ጨምሮ ጠማማ ናቹ

      @sadkedirhassen8972@sadkedirhassen89723 ай бұрын
  • ደስ የሚል ግንኙነት 😂😂😂❤❤

    @LunahirutZe@LunahirutZe3 ай бұрын
  • አይ ኢትዮጵያዬ ሥንት ጉድ ይዘሻል አይረሥ ነዉ

    @petypety6303@petypety63033 ай бұрын
  • ጌታ ኢየሱስን አላውቅም ይላል ደግሞ እውነት ይላል እውነት ከኮ ራሱ ኢየሱስ ነው ደግሞ እግዚአብሔርን ይላል የዞረበት ሰይጣን ነው የሰፈረበት ጌታ ምህረት ያድርግለት ።

    @user-zk2eo8ww6z@user-zk2eo8ww6z3 ай бұрын
  • ፍቅር ይዝም በራሡ መብት የራሡን ሀይማኖት የፈጠረ ብቸኛ ሠዉ

    @zahraayalew3965@zahraayalew3965Ай бұрын
  • አሰይ በደንብ ንገረው ወንጌል ወንጌለ

    @ermiasg5872@ermiasg58723 ай бұрын
  • እንደዚ ሚናገሩ ብዙዎች የኣእምሮ በሽተኞች ናቸው

    @samuelmengsteab1822@samuelmengsteab18222 ай бұрын
  • Kkkkkk yoni...ስላቀረብከው አመሰግናለሁ አዝናንቶኛል ...ቀጣይ ሴት ሁኝ እንደምፈጠረ በመስማቴ ክክክክክ ደስተኛ ነኝ

    @YonasBm@YonasBm3 ай бұрын
  • ሀይሉ ዩሐንስ አዝናለሁ ይህን የሐሰት ነብይ ትልቅ ሰዉ ብለህ ማቅረብህ

    @danielmathewos5993@danielmathewos5993Ай бұрын
  • ደሞ የበፊት ህይወቱን ደሞ ያውቃል 😂😂😂 ሀይልሻዬ

    @lemelemyakob8546@lemelemyakob85462 ай бұрын
  • Hayley love you fekrey love you ❤

    @user-nf4zg5xg5t@user-nf4zg5xg5t17 күн бұрын
  • አንተ የወንጌል ጀግና ምነው ዛሬ ይክ ፍጡር በጣም ምክር ህክምና ይፈልጋል ትውልድ ያሰናክላል

    @maqdasmokonin810@maqdasmokonin8103 ай бұрын
  • ይህ ሰው የቤተሰብ በአድ አምልኮ ሳይኖርባቸው አይቀርም። ወዶ አይመስለኝም። እንዲህ የሚሆነው! ጌታ ይድረስለት!

    @meskiyerosen@meskiyerosen3 ай бұрын
  • እኔ እኮ ካንተ ፍቅርን ነዉ የተማርኩት ሀይልሻዬ

    @hanimahigetachewu460@hanimahigetachewu4603 ай бұрын
  • 😂😂እንሽላሊት

    @zemutarekegn6365@zemutarekegn63653 ай бұрын
  • ይኸን ሰውዬ አያፌመሳችሁት ነዉ እንጂ እያዳናችሁት አይደለም ሀይልሻ ለብቻ ብትመሰክርለትና ብትጸልይለት የተሻለ ነዉ ከማሳቅና ከማዝናናት ውጪ ምንም ፍሬ የለዉም

    @Lala-rd6vl@Lala-rd6vl3 ай бұрын
    • እዉነት

      @ninatadele622@ninatadele6223 ай бұрын
  • 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ቆንጆ መዝናኛ ነው 😂😂😂

    @mesimeseret15@mesimeseret153 ай бұрын
KZhead