Ethiopia - የሁለቱ ስብሰባዎች ሚስጥር (መቀሌ አዲስ አበባ)

2024 ж. 22 Сәу.
49 418 Рет қаралды

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер
  • ኢትዮጵያ እገራችን ሠላምሽ ይብዛ ። ከክፉ አድራጊዎች ይጠብቀን ።

    @user-tt9vx4gp8i@user-tt9vx4gp8i27 күн бұрын
  • ድል ለየዋሁ ወገኔ ለአማራው የእውነት አምላክ አለው ሁለት ከሃዲ አንድ ላይ ቢሆን እሳቱ እራሱን ይበላዋል

    @masetewal6914@masetewal691427 күн бұрын
  • እባብ ለእባብ ካብ ለካብ

    @user-fs4gr4fl3d@user-fs4gr4fl3d27 күн бұрын
    • ቸ🤮🦓🤮🦓🇨🇬👊🤧

      @dsegtjioojgvvfv@dsegtjioojgvvfv27 күн бұрын
    • እናንተ ጊንጦች አላቹ

      @be-liever@be-liever27 күн бұрын
  • እባብ እና እስስት ቢጣመሩ የትኛው እንስሳ ያቸንፋል ጎበዝ፣ ፡፡፡፡

    @user-nr3bx5bq9d@user-nr3bx5bq9d27 күн бұрын
    • ቸ🤮🦓🇨🇬🤣🦓🇨🇬

      @dsegtjioojgvvfv@dsegtjioojgvvfv27 күн бұрын
    • እባብ ነዋ እባቡ ወያኔ ነዉ

      @hamudseid4461@hamudseid446127 күн бұрын
  • ለህወሓትና ለትግራይ ያለህ ጥላቻ በጣም ያስጠላል።

    @hailunurga3495@hailunurga349527 күн бұрын
  • ሁለቱም በበታችነት ስሜት የሚሰቃይ ብሄሮች አማራን ያጠነክሩታል ይብላኝ ያ ሁሉ መከላከያና የትግራይ ወጣት የበላ የፖለቲካ ብስባሽ

    @safiayesuf2538@safiayesuf253827 күн бұрын
    • ቸ🤮🤣🦓🇨🇬🦓🇨🇬👊🤧

      @dsegtjioojgvvfv@dsegtjioojgvvfv27 күн бұрын
    • ምን ጎሏቸው ነው የበታች የሚሰማቸው 🤔 ማንስ በምንስ ከኦሮሞ በላይ ሆኖ ነው የበታችነት የሚሰማው 🤔🤔 ሁሉም እነደናነተ በበታችነት የሚሰቃይ ይመስላቹሃል😂😂😂 ከብት እንስሳ።

      @be-liever@be-liever27 күн бұрын
  • ዱሮስ አብረው አይደል ሀገርን የፋጥፋት ጥንስስ የጠነሰሱ ህውሀት እና ብልፅግና የአንድ ሳንቲም ግልባጭ ናቸው

    @elizabethbogale8738@elizabethbogale873827 күн бұрын
    • ምንይሁን ትለለህ የንተን አስተሰሰብ ይከተሉ ወይስ የተን ፐሪት እንታይ ውድ ፕርት ሠማየው አስተሰሰብ አለቹ

      @user-xt8yp7rw4p@user-xt8yp7rw4p27 күн бұрын
  • እባባ ምንያመጣል ለደጉ አዛኝ ደልለአማራ አንድ አማራ ደልለፍኖ❤❤❤🙏🙏🙏

    @hhghgt-oc2zp@hhghgt-oc2zp27 күн бұрын
  • በስመአብ 🤔 ምን ልትፈጥሩ?? ሁለት 666👈👈 ለሰው የማይታይ ለእግዚአብሔር የሚታይ ብዙ ነገር አለ ፍርድን ለፈጣሪ ትተንዋል ሀይል የሱ ነዉ ።

    @hirutkebedetsegaye687@hirutkebedetsegaye68727 күн бұрын
  • የሕወሃት መፍረስ ለትግራይ ሕዝብ እፎይታ ይሰጣል

    @yenehungidyelew4991@yenehungidyelew499127 күн бұрын
    • ቸ🤣🦓🤮🦓🇨🇬👊🤧

      @dsegtjioojgvvfv@dsegtjioojgvvfv27 күн бұрын
  • Kbur betam tru tntena new

    @user-tr6wp7fx4x@user-tr6wp7fx4x27 күн бұрын
  • መከላከያ ከመቀሌ የወጣው አይቀጤ ቅጣት ተቀጥቶ በሚገባው ቋንቋ ተወቅጦ ታንኩና መድፉን አስረክቦ ነው።

    @danigid-fq1ks@danigid-fq1ks27 күн бұрын
  • Two Ethiopia Dabilos getting together!

    @super__star6823@super__star682327 күн бұрын
  • አንድ መሆን ለሁሉም ያስፈልጋል ።ድል ለመከላከያችን!

    @SurprisedHusky-qf6im@SurprisedHusky-qf6im27 күн бұрын
    • Evil to evil getting together

      @super__star6823@super__star682327 күн бұрын
  • ይሸለዋል

    @user-xt8yp7rw4p@user-xt8yp7rw4p27 күн бұрын
  • Abiy ahmed ybidah

    @solomonhadush4780@solomonhadush478027 күн бұрын
  • ለምን ያሁሉ ታድያ የሁኅትን ባለስልጣን ገደልክ ዛሬ አንድ ልትሆን አታፍሩም እኮ አብይ ጀግናችን እያላችሁ ልትሰሩ ነው

    @user-vj4zo8mt9s@user-vj4zo8mt9s27 күн бұрын
  • Ke prosperity hunachu adel yeketeketachu and this one is your turn chalut you have to be brave like them

    @zera1464@zera146427 күн бұрын
  • የተወካዮች ም/ቤት አቅም እና ስልጣን አለው እያላችሁን ነው?

    @solomonworkneh5917@solomonworkneh591727 күн бұрын
  • Kalwwshchu mtasemu aeymesalchum adel

    @TedrosG.yohennes@TedrosG.yohennes27 күн бұрын
  • እየታደሰ የሚቀጥል እንጂ አረጀ ተብሎ የሚጣል ጨርቅ አይደለም ፖለቲካዊ ድርጅት በውስጠ ጥንካሬው እየታደሰ የሚቀጥል ወይም ውስጠ ጥንካሬው ተዳክሞ የሚከስም እንጂ አርጅቷል ተብሎ እንደ ጨርቅ የሚጣል የለም።

    @user-df4gn7on1j@user-df4gn7on1j27 күн бұрын
  • ከብአዴን ብሰው ቁጭ ኤጭጭጭጭ አስጠሉኝ

    @zembalchw3824@zembalchw382427 күн бұрын
  • የትግራይ ወጣት ሚሌኖችን የበላው አሁን መከላከያ ተብዮወች እዴት ነው አይ ዘምን አማራየ እዲሁም ሌሎች ክልሎች ሊነጋ ሲል ይነጋልና አዝወን ህዋትም ሆነ ብልፅግና በአንድ ለይ የደመሰሳሉ አምሮ ያለህ መታደርም ሆነ ወጣት ናቃ በአንድነት ይሄን የበሰበሰ ፓርቲ እንቅበረው በየ አላቹህበት ተደራጁ እባካቹህ

    @HabtamuGebre-ot9ex@HabtamuGebre-ot9ex27 күн бұрын
  • ቅዤታም አሁንም ቅዤት አልለቀቀም?

    @nigatudana6055@nigatudana605527 күн бұрын
  • Father and son of Dabilos getting together!

    @super__star6823@super__star682327 күн бұрын
  • Ente borko zegabi nachu belated bet hulgeze behat sem ytegray hizben zik lemadrg new hasbach dekoro hula

    @berhanuteshome3501@berhanuteshome350127 күн бұрын
  • ምኞት አይከለከልም ። ግን ደግሞ ከብአዴን ጋር አይደለም ውህደቱን ያሰባችሁት ከአገሪቱ መሪ ፓርቲ ጋር በመሆኑ ምን ያህል ክብር እንደሰጣችሁት ነው የምገነዘበው ። ቢሆንም የገዢው ፓርቲው እንኳን አይመጥነው ብዬ አስባለሁ ።

    @delledergu2304@delledergu230426 күн бұрын
  • ህዋት አድፍጠህ ብልፀግናን ድፋው

    @user-vj4zo8mt9s@user-vj4zo8mt9s27 күн бұрын
  • ይህ ወይ ለብልፅግና ወይ ለህዉሃት መጥፊያ ነዉ። ለነገሩ ህወሃት አድብቶ መብላትን ያዉቅበታል።

    @debewhailu7085@debewhailu708527 күн бұрын
  • ይች ጠጋ ጠጋ እቃ ለማንሳት ነው አለች አያቴ😅😅የህውሃት እስስትነት አልገባችሁም ማለት ነው😂😂 የጊዜ ጉዳይጂ ህውሃት ስር ለስር ሄዶ ብልፅግንን ገርዞ ድጋሜ እነ እነትና ድጋሜ በባርነት ይገዛቸዋል

    @user-zv2qb7xu4y@user-zv2qb7xu4y27 күн бұрын
  • Tplf የሚቀላቀልበት መንገድ የለም። pp Genocidere justice.

    @YA2O23@YA2O2327 күн бұрын
  • ወጥ በወጥ በመሆን ህወሓትን የምትፈሩበት ዋነኛው ምክንያት ምን ይሆን ??? ህወሓት ከብልፅግና ይሁን ከማንም የመቀላቀል ኣለመቀላቀለም የሚያሳስበው የትግራይ ህዝብ ወይም የህወሓት ኣባላት ነው ስለዚህ ኣትቀባጥሩ

    @adanehaile4301@adanehaile430127 күн бұрын
  • Errrrreee bakachehu sele selam.. ???

    @kiddan1646@kiddan164627 күн бұрын
  • Wushet

    @Kumlachewchuma-bm1im@Kumlachewchuma-bm1im24 күн бұрын
  • አሁን ኤርትራ ላይ ጦረነት ያወጃሉ ማለት ነው 😢

    @hassetassefa242@hassetassefa24227 күн бұрын
  • ህውሀት ከብልፅግና ጋር ቢሰራ ይጠቀማል እንጂ አይጎዳም

    @tomk5529@tomk552927 күн бұрын
    • የአንዱ አገር አፈራሼ አባሌ ነሀ

      @hassetassefa242@hassetassefa24227 күн бұрын
  • Westm

    @mulugettakassa2222@mulugettakassa222227 күн бұрын
  • ስምምነት አስፈላጊ ነው፤ ግን ህወሀትና ብልጽግና ጥምረት የሚፈጥሩት ፋኖን ለመምታት ታስቦ ከሆነ፤እንደ ጸረ አማራ ሊታይ ይገባል፤ይኸ አካሄድ አገር መበተኛ ስምምነት ታሪካዊ ስህተት ሊሆን የሚችልበት እድሉ በጣም ከፍ ያለ ነው።ይታሰብበት።

    @AgrieMinNekash2024@AgrieMinNekash202427 күн бұрын
    • ፋኖ እኮ ምንም ነው ። ለኢትዮጵያ ነቀርሳ የሆነ የፅንፈኛ ቡድን የፋኖ መጥፋት ለኢትዮጵያ ህዝብ እረፍት ነው።

      @be-liever@be-liever27 күн бұрын
    • ​@@be-liever ብልፅግና ማለትህ ነው 😂

      @Amanovich7@Amanovich727 күн бұрын
    • ፋኖ ምንም ነው ማለት አይቻልም፤አማራ ዘረኝነትን ስለሚጸየፍ ፋኖን ለመደገፍ አስቸግሮት ይኖናል እንጂ፤ከፋኖ ጀርባ ያለው የአማራ ህዝብ ቀላል አይባልምና።

      @AgrieMinNekash2024@AgrieMinNekash202426 күн бұрын
  • ኦባብ እና ህወሃት አይታመኑም

    @asamnewuasamnew1806@asamnewuasamnew180626 күн бұрын
  • አብይን ያመነ 😅😅

    @aronyo8326@aronyo832627 күн бұрын
  • absolutely not true

    @YA2O23@YA2O2327 күн бұрын
  • Tibotibo antebatebo HIWEHAT ZENEBO BILSIGINA MASCHLA. ADIDI HAMBEL TULI MULAO😅😅 TULI HADGI HIWHAT ZINGER0 BILSIGINA😮😮😮😮

    @geteasfaw-goop789@geteasfaw-goop78927 күн бұрын
  • ኣንድ ልሆኑኖዉ 😂 ሳታረጋግጥ ኣትዋሽ ሁዉሃት በድምጽ ጭምር በethio furom ተላልፎዋል ኣማራ ሾርት ምሞር ናቹ ቸ🦓🇨🇬🦓🇨🇬🤮🤣

    @dsegtjioojgvvfv@dsegtjioojgvvfv27 күн бұрын
    • ::

      @dsegtjioojgvvfv@dsegtjioojgvvfv27 күн бұрын
  • ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚጠቅመው ኢሄ ነው 👏👏 ከመበላላት አበሮ ወደ መስራት ወደ መብላት ።

    @be-liever@be-liever27 күн бұрын
  • ህዉሀት አበሳ ነዉ በኧሮሞ ከብቶች አይበላም የሚበሉት የአማራ ጋግስተሮች ናቸዉ የሚበሉት ህዉሀት ነብር ነዉ ነብርን እደት ከብት ይበለዋል

    @hamudseid4461@hamudseid446127 күн бұрын
  • How in the world is the ideology of Amhara Pp different from others pp members? You are a low level journalist or political analyst

    @user-ko2xt1mu4b@user-ko2xt1mu4b27 күн бұрын
  • ቅራሸትን ቀረሸህብን

    @user-us8oz7lf8o@user-us8oz7lf8o27 күн бұрын
  • ይሄን ያህል እረቀት ባትሔድ ምን አለበት ቅረሻታም ብሔረን ከብሔረ አጋጭተህ ምን ታተረፋለህ

    @user-us8oz7lf8o@user-us8oz7lf8o27 күн бұрын
KZhead