Ethiopia - ድብልቅልቅ ያለውን ጦርነት ሊጀምሩት ነው!

2023 ж. 30 Қаң.
75 662 Рет қаралды

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер
  • እናመስግናለን የምንጠብቅህ በዚህና በአለማቀፍ ዜና ብቻ ነው ይሁንም የሚሆንህ ይህ ርዕስ ብቻ ነው እጣ ፉንታህ ይህ ነው ተቀበለው እናመስግናለን በርታ

    @eshetubelaineh4127@eshetubelaineh4127 Жыл бұрын
  • ፈጣሪ ወደ እሱ ይመልሰን ቀኑ በሄደ ቁጥር ክፋት እየጨመረ ነው እግዚሆ መሀረነ ክርስቶስ

    @Truth1.@Truth1. Жыл бұрын
  • You guys are doing great ! Thanks for all your hard work. Please fix the last part of your posts next time it’s on repeat “ ሰናይ ግዜን ተመኝን "

    @ChonsviewMedia@ChonsviewMedia Жыл бұрын
  • ጌታ ሆይ ቶሎ ና

    @ethiopiahagere969@ethiopiahagere969 Жыл бұрын
  • Amen amen amen amen amen senay ycuenela amlakiena ybark amen🤲🕊🌍🌎🌏🔑💡🇷🇺🕊🤝🤲

    @yorsaliembeyene270@yorsaliembeyene270 Жыл бұрын
  • ይመችህ

    @sisaywelde7073@sisaywelde7073 Жыл бұрын
  • ኣትጠራጠሩ ይጀመራል ትንቢቱ ይፈጸማል ይች ኣለም ከእግዚአብሄር ጠፍታለች እንደ ሰዶምና ጎመራን መስላለች ስለዚህ እግዝኣቢሄር ይፈርዳል

    @tsehayetekeste6753@tsehayetekeste6753 Жыл бұрын
  • ❤️ፈታ❤️

    @mohammedseidseid3020@mohammedseidseid3020 Жыл бұрын
  • የምስኪን እባ ሰማይ ስር ይድረስ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ

    @zahrahussain9070@zahrahussain9070 Жыл бұрын
  • የሚሰማ ካለ ይዘጋጅ ንስሃ እንግባ እየጠበቀን ነው

    @tsehayetekeste6753@tsehayetekeste6753 Жыл бұрын
  • እናት ሀገር ራሺያ ጥሪን 😅😅🤗

    @invisible1277@invisible1277 Жыл бұрын
  • እንደ KZhead ይች ዓለም ከጠፋች ቆየች። ሁሌም ግነት! secret ylal

    @sintayewbadasa7358@sintayewbadasa7358 Жыл бұрын
  • በዚች 3 አመት ውስጥ ግን በአለም ስንቱ አለቀ ያሳዝናል

    @newtimetk9597@newtimetk9597 Жыл бұрын
  • አግዜ፡ይመስገን ስንወጣ ሰንገባ አይጠበቀን ነው፡፡ድህነታችን የብቃን ፡በዘበነ HIV,ኮረና፡ከጠላት ጦርነት፡ሰለ ድብልቅልቅ ኣስከፊ ጦርነት አንደሚመጣ በዜህ አያስፈራርህን መቸ አንቅልፍ የስደናል ብለህ ነው፡፡አግዜብሄር ከሚመጣ መዓት የሰውረን ኣምየን፡

    @abrahamkidane1771@abrahamkidane1771 Жыл бұрын
  • Senay gize temegnen

    @girmaasmamaw2158@girmaasmamaw2158 Жыл бұрын
  • አሜን፣

    @amahahaileslasie8407@amahahaileslasie8407 Жыл бұрын
  • ሰናይ ግዜ ተመኝ እያለ በመጨረሻ የሚደጋገመውን እባካችሁ አጥፉት

    @dawitarshak3730@dawitarshak3730 Жыл бұрын
  • ድል ለሩስያ ሞት ለአሜሪካ ለግብረ ሶዶማዊያን

    @alesultan1165@alesultan1165 Жыл бұрын
  • አነዚህም ዕራባዉያንያለጦርነትመኖርአይችሉምግንጦርነቱከሩሲያጋርበመሆኑግራተጋብተዋልሩሲያማንንምአትፈራምድልለሩሲያናህዝቦቿይሁን

    @abebeayalew8027@abebeayalew8027 Жыл бұрын
  • 😥😥😥

    @RasMedia2@RasMedia2 Жыл бұрын
  • BROTHER... PLEASE STOP LYING 🤥

    @bekaludile1281@bekaludile1281 Жыл бұрын
  • የሚገርመኝ አቀራረቡን አየቀየራቾሁ አዱን ዜና ተጫወታችሁብን

    @hassanmehamed4337@hassanmehamed4337 Жыл бұрын
  • Still winter in Europe, what the hall are you talking about ?

    @me-fs4yy@me-fs4yy Жыл бұрын
  • አረ እነሱ ጦርነቱን ትተውታል እናንተ በቻ ናችሁ ጦርነቱን የሙጥኝ ያላችሁት

    @eyobasefa5314@eyobasefa5314 Жыл бұрын
  • በአብዛኛዉ ዜናህ ልብወለድ እየመሠለ መጥቷል። በየትኛዉም ሚዲያ ያልተወራ ወይም ጫፍ ይዘህ ነዉ የምታቀነባብረዉ። ምንጭህን ንገረንና አይተን እንመን። ዝም ብሎ መቀድም ደግ አይደለም!

    @geremewtolessa6447@geremewtolessa6447 Жыл бұрын
  • ኢትዮጵያ። ድብልቅልቅ ካለችማ። 4 አመት አለፋት እድሜ። ለብልፅግና። እዝብም። በኑሮ ውድነት። ግራ ተገብቶዋል። የፈረንጅ። ግን። የጥጋብና። የባላይነት ጦርነት። ነው።

    @abdrazk7105@abdrazk7105 Жыл бұрын
    • እድሜ ኢትዮጵያም ሆነ ኦርቶዶክስ ላይ ለዘመቱት ዼንጤዎች እና ብልፅግናዎች የኢትዮጵያ የሁሌ ጠላቶች ናቸው

      @Nigus616@Nigus616 Жыл бұрын
  • ሁሊ ጊዝ ኦሪናቲ ሳላሰሃኒ

    @salamonesalamoneanshebo6289@salamonesalamoneanshebo6289 Жыл бұрын
  • ለምን አይለጣለጡም የአንተ ወሪ አራሱ ሰለቸኝ ሲሸካሸኩ ንገሩን በቃ

    @joniraga8112@joniraga8112 Жыл бұрын
  • በጉጉት ጨረሳቹን

    @user-nz3eb5ql3x@user-nz3eb5ql3x Жыл бұрын
  • እናንተግን የወደፊቱን የምትተነብዩት ምን አሳወቃችሁ የሩቅ አዋቂ አላህ ብቻነው የነገን የማናውቅ ግን ገና ይሆናል ብሎ ከመዘገብ ያላችሁበት ዛሬን አጣርታችሁ ዘግቡ ኧረወዳ

    @user-zm9rn5kz6w@user-zm9rn5kz6w Жыл бұрын
  • ዉይ እነኚህ በግ ምን ፈረደብኝ የማይማሩ የማይሠለጥኑ ስራ ፈት ሁላ

    @rabiamuhemd5668@rabiamuhemd5668 Жыл бұрын
  • አንተ ልጅ ለወሬህ ስትል ነብስህ የሰዉን ልጅ ሰቆቃ የምትመኝ ትመስለኛለህ

    @yosefteshome1125@yosefteshome1125 Жыл бұрын
    • He is a news terrorist for sure

      @johnnywalker9254@johnnywalker9254 Жыл бұрын
  • የምን የአየር ላይ ውጊያ ነው የምታወራው ዩክሬን ለ አንድ ቀን እንካን ከራሺያ ጋር የአየር ላይ ውጊያ አልገጠመችም ራሺያ ገና ጦርነቱን ስትጀምር ነው ጀቶቹን እን መሰረተ ልማቶቹን መሬት እንዳሉ ነው ያስቀረቻቸው። ሩሲያ በፈለገችው ጊዜና ሰዓት ያለማንም ከልካይ አይደለም እንዴ በዩክሬን ሰማይ ላይ የምትምነሸነሸው! ይሄን አላውቅም ነው የምትለኝ?😳😳 አሁን እንደው እነሜሪካ የጦር ጀት ለዩክሬን ቢሰጡት ጀቶቹ ከየት ነው የሚስነሳቸው እና የሚያሳርፋቸው 😳 ዜሌንስኪ ጀቶቹን አምጥቶስ እናቱ ጉያ ውስጥ ነው የሚደብቃቸው? 😳 ወይስ ከፖላንድ የጦር ሰፈር እያስቀመጠ እና እያስነሳ ነው የሚዋጋው? 😳 እንደው የማይመስል ነገር የነሱን ዘባተሎ ፕሮፓጋንዳ እንዳለ እየቀዳህ እያመጣህ ባታስተጋባ ጥሩ ነው👌

    @samijosi802@samijosi802 Жыл бұрын
  • Puetn amlacu zamen amlakiena kelzumu💪🏽🇷🇺kheylo eyu💪🏽🇷🇺🚪🔑💡🌍🌎🌏💡🚪🔑nselam mebrt mefeth khepuena eyom russia 🇷🇺🚪🔑💡🌏🌎🌍💡🚪🔑🇷🇺putin amlakiena bemntica kezmica yheyulo selam kinrkeb alemina

    @yorsaliembeyene270@yorsaliembeyene270 Жыл бұрын
  • አንተ የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች ምንም ስሜት አይሰጡም፣ አይመስጡም፣ አይማርኩምም! ምክኒያቱም እውነት እውነት ስለማይሸቱ፡፡ ቅንብሩ በጣም ደካማ ነው፡፡ ዝም ብለህ ተመልከት እስቲ፤ አንተ ስታቀርበውና ሌላ ጋዜጠኛ ወይም አቅራቢ ሲያቀርበው የተመልካቾች ብዛት በጣም ልዩነት አለው…..እሔ የምያሳየው ምንም ስሜት ስለማይሰጡና፣ ስለማይማሪኩ ነው፡፡፡ እየው ትላንት ተለጥፎ ያየው ሰው ብዛት 200 እንኳን አይሞላም…

    @ererc@ererc Жыл бұрын
  • enante demo min lawra nachu andande le youtube fijota bilachu azebarku esti

    @baseadmasu3926@baseadmasu3926 Жыл бұрын
    • betikikl

      @mulu5@mulu5 Жыл бұрын
  • ቀባጣሪ

    @derejemilli1408@derejemilli1408 Жыл бұрын
  • እባክህን ተንጠራርተህ የማታውቀውን ባትፈተፍትህስ? ረጋ በል ቅብጥብጤ በቃ።

    @gemedagage4987@gemedagage4987 Жыл бұрын
  • የራሷ አሮባት የሰዉ ታማስላለች አሉ ያንተ ነገር 😂😂😂ሀገርክ ላይ ንፁሀን ደም እየፈሰሰ ስለዉጭ ሀገር ታማስላለክ አይ የእኛ ሰዉ ግርም ነዉኮ የሚያደርጉት የበፊቱ ልጅ ዜና ያንብብ ደግሞ አፍቅራዋለች እንዳትሉ ባለትዳር ነኝ ዋ ???????

    @user-ce4si7ib9e@user-ce4si7ib9e Жыл бұрын
    • yeteghaw 🤔

      @TheLulu-kt4zv@TheLulu-kt4zv Жыл бұрын
KZhead