በገዛ ወንድሜ ምክንያት ህይወቴ ተመሰቃቀለ! የት ይደርሳሉ ባሉን ፊት ውድቀታችን ተነገረ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

2024 ж. 26 Сәу.
59 469 Рет қаралды

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер
  • ይህ ሠዉ የመግለፅ ችሎታ ና ነገሮችን በደንብ አሠካክቶ አለመናገሩ ነዉ ኤንጂ በገዛ ወንድሙና ቤተሠቡ ገድ የተሠራ የዋህ ሰዉ የመስላል በየዋህነቱ የተጓዳ ይኖራል አይዞህ የሀቀኞ አምላክ ይርዲህ ጋዜጠኛም በጥርጣሬ አይን ከመመልከትና ከማፍጠጥ ነገሩን ና የሠዉየዉ የመግለፅ ችግርም እያጤንክ ብትሄድ የተሻለ ነዉ።

    @menelikhaile9718@menelikhaile971817 күн бұрын
    • ተባረክ ስለ ሚዛናዊ እይታህ

      @tigistwoubalem4867@tigistwoubalem486716 күн бұрын
  • ማነው እደኔ ብልጥ ስልኩን አስቀምጦ ስራውን እየሰራ ታሪኩን እሚያዳምጥ😊

    @AminatAbdu-rn2jk@AminatAbdu-rn2jk17 күн бұрын
    • እኔ እንጀራ እየጋገርኩኝ 😂

      @asterberhe6061@asterberhe606117 күн бұрын
    • Me too

      @SENAYITTUBE@SENAYITTUBE17 күн бұрын
    • እኔም ነኝ 😅

      @user-ie3qr5lc7n@user-ie3qr5lc7n17 күн бұрын
    • ይህ ብልጠት ነው ስታሳዝኝ ምስኪን ማነው ጅል እንዳንቺ ይህ ብልጠት ነው ብሎ እሚያስብ

      @user-zq5ko7oc7r@user-zq5ko7oc7r17 күн бұрын
    • ብዙ ጊዜ ስልኬን አስቀምጬ እያዳመጥሁ ወደ ስራ ነው

      @Git7y@Git7y17 күн бұрын
  • አሌክሶ ይሄን ሰውዬ አላሶራ አልረዳ አልከው እኮ እንደኔ የታዘበ!!

    @abebawsimeneh9038@abebawsimeneh90383 күн бұрын
  • 😢😢😢😢 በጣም አዝኛለው ሞተ ስትል በጣም አቀለልከው እኔ ልቤ ተሰነጠቀ አዬ አዬ ገንዘብ ከዚ ታሪክ እንደተረዳውት አንተ ታታሪ ነክ ብኩን ነክ ጅል ነክ ወጣም ወረደ የአክሲዎን ባለቤት ከሆንክ ከወንድምክ ባለቤት ጋ ንብረት የመካፈል መብትክ የተረጋገጠ ነው እንኳን ተነፈስክ ብዙ ሰው ይማርበታል አንተ በርታ የስራ ልምዱ ስላለክ ቶሎ ጊዜ ሳታባክን ስራ ጀምር❤

    @oromtitiiibrahim1238@oromtitiiibrahim123817 күн бұрын
  • እባካችሁ ወላጆች ልጆቻችሁ የማይስማሙ ከሆነ ድርሻ ድርሻቸውን ስጡ ሚስቶች ደግሞ በቤተሰብ ውርስ ባልሰራችሁበት ሀብት ውስጥ እጃችሁን አታስገቡ በጣም ነው የሚደብረው

    @arditube5698@arditube569815 күн бұрын
  • ይህን የምትሰሙ በዓለም ዙሪያ ያላቹ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ አለም ሰገድን የምትወድ 👍👍👍👍 እስኪ❤

    @KumnegerAssefa@KumnegerAssefa17 күн бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @Fanos-rn5jy@Fanos-rn5jy17 күн бұрын
    • Amen amen amen

      @nvvgbfff9032@nvvgbfff903217 күн бұрын
    • Namsgnaln

      @mare7241@mare72413 күн бұрын
  • አቤት እንደው ንብረት ተይዞ ወደ መቃብር የሚኬድ ቢሆን የስው ልጅ ተንኮሉ ከዚህ ይበልጣል ምን አለ ለእናቱ ልጅ ለወንድሙ ቢሀካፍለው

    @zinatrashad-px9ym@zinatrashad-px9ym17 күн бұрын
    • ትክክል

      @meseretdibabe8020@meseretdibabe802017 күн бұрын
    • በምን አወቅንእውነት መሆኑን??? ከሁለቱም ወገን እንስማ!!!

      @welansatesfaye5384@welansatesfaye538417 күн бұрын
    • አሱም አኳ ሳይበላዉ ወነድሙ አሰር ቤት አያለ ሞተ 😢አሁን ሚሰትን ነዉ አየጠየቀ ያለዉ

      @leiladavid.2632@leiladavid.263217 күн бұрын
    • ሀብት ኖሮሽ እይው ከሌለሽ ፈራጅ ነው ምትሆኚው

      @shemeleskebede5028@shemeleskebede502817 күн бұрын
    • ፡በትክክል በጣም ያሳዝናል ልወድሙ ቢሰጠው

      @user-tk3rk3yi5d@user-tk3rk3yi5d15 күн бұрын
  • ዓለምሰገድ:-- Contract ( ውል) መፈራረም ነበረባቸው: እናቴ አባቴ ወንድሜ እህቴ አጎቴ አክስቴ Business ውስጥ በጭራሽ አይሰራም:: ሁሉ ነገር በሕግ ብቻ ብቻ ብቻ::

    @BONANZ321@BONANZ32116 күн бұрын
  • ጋዜጠኛዉ እረጋ በልና አዳምጥ።

    @shimalscomedy3800@shimalscomedy380017 күн бұрын
  • ያለ አድሎ ጠይቀው ዛሬ አጠያየቅህ ትክክል አይደለም ስለተበደለነው

    @mahderdegene8135@mahderdegene813517 күн бұрын
    • Exactly 👍👍👍👍👍

      @milenaashifaa5268@milenaashifaa526814 күн бұрын
    • Bexame Yasazenal Enateyewa Texeyaki Nachew Bezi Medere Ke Beteseb Ga Genzeb Meserat Be Cherash Ayasefelegem Enatu Bexame Azenewal

      @damentesdemntes9602@damentesdemntes9602Күн бұрын
  • በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሄርን ።ሌሎችን ለማስተማር ሚዲያ ላይ የምትመጡ ግን በጣም እናመሰግናለን። ወንድም እህት `ጥሩ ጓደኛ ብሎ ነገር የለም ስራ ለመስራት በወረቀት የተረጋገጠ ምንም ሼም አያስፈልግም በግልፅ በወረቀት ውል እና ማስረጃ ሄዶ አረጋግጦ መፈረም ምንም ሰው ማመን አያስፈልግም ራስ ወዳድ ብቻ ነው የተሰበሰበው

    @bemnetlomii2453@bemnetlomii245316 күн бұрын
  • ዛሬ የመጀመሪያዋ ተከታይ ነኘ አለምዬ እግዚያብሄር ይጠብቅህ ምርጥ ጋዜጠኛ

    @onedaygoodjob3325@onedaygoodjob332517 күн бұрын
  • በነገርህ ላይ ሉልሰገድ አታፉጠው የሚያወራውን አስጨርሰው

    @KabinatMicheal@KabinatMicheal14 күн бұрын
    • Bexame Gefe Yeteserabet Sew New Beregata Sinageru Bisemaw. Xeru nebere Lebe Sebari Tarik new wegenoch Genzebachehun Ke Sew Ga Atagenagnu Lefatachehun Kenetu Kemiyarege Sew Ga Sera Ateseru Bequmu New Yeqeberew Wendemu Misteyawa Hulunm Xeqelela Wesedesh Satesera Egeziabehere Kezi Ayenet Zegenagne Negere Yesewerachu

      @damentesdemntes9602@damentesdemntes9602Күн бұрын
    • እህቴ ሙሉ ታሩኩን ሳይሆን እሱን የሚመለክተውን መጠየቅ ስላለበት ነው: ሌላ ጉዳይ ውስጥ ከገባ መስመር ካልያሳዘው ሰአት አይበቃም:: እኔ እንደገባኝ ከይቅርታ ጋር

      @tigistmerin@tigistmerinКүн бұрын
  • በጣም ምስኪን ሰው ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ተባብሮ ቢየግዘው አሬፍ ነው

    @sanchogirma4540@sanchogirma454017 күн бұрын
    • እውነት ነው ያሳዝናል የስው እጅ አሳየው ወንድሙ

      @meseretdibabe8020@meseretdibabe802017 күн бұрын
    • ገና መክፈቴ ነው ብዙም አላዳመጥኩም ታሪኩ እውነት ነው??? ከሁለቱም ወገን ብንሰራ አይሻልም!!!

      @welansatesfaye5384@welansatesfaye538417 күн бұрын
    • Meme.ale.kofyeawen.beyeawelkew.?

      @demissiekesewanchetadesse7701@demissiekesewanchetadesse770117 күн бұрын
  • 18 አመት ውጭ ነው ያለውት። አገር ቤት ምንም ነገር የለኝም። ብዙ ጊዜ እበሳጫለው እንደሰው ቤት እንኴን ባለመስራቴ። ለቤተሰቦቼ ብቻ የተፈጠርኩ ነው የሚመስለኝ። አሁን ግን እንደዚህ አይነት ታሪክ ስሰማ ጥርት ያል ድህነቴን ወደድኩት

    @NatikAkiye-ce9fl@NatikAkiye-ce9fl17 күн бұрын
    • Natik.Akiye-ce9fl bite balmseratushe atibsachi 18 amte yerdashachwe betsbocheshe ande kan cgire deresobeshe woyeneme ye sedte nero dekemoshe weda hagreshe setemleshe bite ena genzeb keleleshe fetachwene seyatokereubeshe cgire laye enidatewodeki ke aheune jemero kasbeshe bakemeshe masakate techyalshe erasehene asekdemi lelochine meredate treu naw gen erasehene meresate btame teleke sehetete naw bezeu swochi dhentene wodwete sayehone gedeta honobachwe naw

      @azebghebremedhin6162@azebghebremedhin616217 күн бұрын
    • በትክክል

      @user-tk3rk3yi5d@user-tk3rk3yi5d15 күн бұрын
  • መልካም ንግግር ሰደቃ ነዉ አሉ ወዱ ነብዪና መሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም

    @user-dk2sy8xs5c@user-dk2sy8xs5c17 күн бұрын
  • አለም ሰገድ የአንድ ሰው ሰምቶ መፍረድ አይቻል የወንድሙ ቃል መስማት አለበት ጥለነው የምንሄድ ንብረት እንጣላለን🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    @hasanliafa6857@hasanliafa685717 күн бұрын
  • ይህ ትምህርት ነው የሰው ልጅ መንቃት ነው ገንዘብ የጥፋት ስር ነው!!!!ይህው እሱም ሳይበላው ሞተ ለሚስቱ ህሊናዋን ታሳስበው ።

    @markiyaeshetue6586@markiyaeshetue658617 күн бұрын
  • ሞት እንዳለ እየረሳን ይመስለኛል 😢 ማንም ሰው መቃብር ሲገባ ይዞ አይሄድም ። ብንፋቀር ይሻላል ❤

    @user-kv1mf1mr1m@user-kv1mf1mr1m17 күн бұрын
    • እውነት ነው

      @meseretdibabe8020@meseretdibabe802017 күн бұрын
  • እረ እኔም በአንድ ሆድ የተፈጠርኩትም ተክጃለሁ ያውም መንታ ሆነን ። አይዞህ ተስፉ አትቁረጥ ባለህ ጤና በርትተህ ህይወትን መቀጠል ። በይበልጥ እኛ አገር በሰው ላብ በሰው ደም በሰው ዕድሜ የሚበለፅጉ ብዙ አሉ እንዳንተ አደባባይ አልወጡም እንጂ።

    @andualemtaffes3088@andualemtaffes308817 күн бұрын
  • ለሱም አልሆነ አይዞህ አንተ ወጣት ነህ የስራ ልምድ አለህ እራስህን በተለያዩ ስልጠናዎች ቀይረህ እንደ አዲስ ዝቅ ብለህ ለመስራት ተነሳ ይሄን ካላደረክ እሱ ጥሎት የሞተውን ንብረት እያየህ እና እየተቃጠልክ የራስህ ንብረት ሳይኖርህ እና ቤተሰብ ሳትመሰርት በሚያሳዝን ሁኔታ አንተም ልትሞት ትችላለህ ትናንትን እንደትዝታ ቆጥረህ ከጥፋትህ ተምረህ እንደ አዲስ ተነሳ እናትህን አትውቀስ ሟች ወንድምህንም አትውቀስ ባለቤቱንም አትውቀስ እራስህንም አትውቀስ ለነርሱም ለራስህም ይቅርታ አድርግ መሆን የነበረበት ነገር ሁሉ መሆን ስለነበረበት ሆኖዋል አንተን ፈጣሪ ይወድሀል ቢያንስ በህይወት አለህ የነሱን መመልከት ትተህ አዲስ የራስህን ፋይል ብትከፍት ያላሰብከው ሌላ ሲሳይ ይከፈትልሀል

    @selambekalu-hk6tn@selambekalu-hk6tn17 күн бұрын
    • እውነተኛ ሃቅ

      @meseretdibabe8020@meseretdibabe802017 күн бұрын
    • ሳህ

      @user-iz7ot5uw5r@user-iz7ot5uw5r17 күн бұрын
    • የቀና ሰው ቀና ምክር ማንም ሰው ሊጠቀምበት የሚገባ ምክር ነው

      @zedgetahun9763@zedgetahun976314 күн бұрын
  • ማሻ አላህ መቀመጫውን አሥተካከልክ አለም ሠገድ ኮሜት ላይ. አስተያየት አይቸ ነበረ😂😂😂 ኮሜታሮች ጥያቄወቻችሁ ተመልሷል 😊😊

    @ttww9470@ttww947017 күн бұрын
    • 😂😂😂😂

      @user-ev1ch8uc5f@user-ev1ch8uc5f17 күн бұрын
    • ክክክክ እውነትም ወንበር አትቀይሩምወይ የሚ ኮመንት ነበር በፊት ዛሬ ደሞ ትንሽ ሶፋው ሰቀላቸው ኪኪኪኪ እይ ኮመንቶች አስገራሚ ነን እኮ ክክክ

      @ZorishMenjeta@ZorishMenjeta17 күн бұрын
    • 😂😂😂eko​@@ZorishMenjeta

      @user-ur7hp7sl9q@user-ur7hp7sl9q17 күн бұрын
    • @@user-ur7hp7sl9q ክክክ

      @ZorishMenjeta@ZorishMenjeta17 күн бұрын
    • በጣም በተደጋጋሚ ጠይቄው ነበር ትልቅ ሚዲያ ደህና መቀመጫ የሌለው እያልኩ ነበር ተመልሶልኛል

      @wubanchidemeke6274@wubanchidemeke62743 күн бұрын
  • አይዞህ የኔ ወንድም ሁሉም የድርሻቸውን ይዘዋል መጎዳትህ ግልፅ ነው። እው።እውነት ነፃ ታወጣለች። እሱም መጨረሻው አላማረም ። አንተ በስራው ላይ እውቀቱም ልምዱም ጉልበቱም አለህ እግዚአብሔር ያግዝህ ጤና ይስጥህ ነገ ትልቅ ቦታ እንድትደርስ ከልቤ እመኛለሁ 🙏🏽

    @desertflower3242@desertflower32423 күн бұрын
  • ይሄ ሰውየ ግን በጣም ምስኪን ነው የሚመስለው የኔ አባት💔

    @arditube5698@arditube569815 күн бұрын
    • Tekekel Enatu Tenagerewal

      @damentesdemntes9602@damentesdemntes9602Күн бұрын
  • ወድሜ አየህ ፈጣሪ ሳይበላው ምተ ይዞት አልሄደም ፈጣሪ አሳይቶሀል ሜስትየውም ነገ ጥላው ትሄዳለች እኔ የምመክርህ በህግ ጠይቅ ካልሆነ ሰረተህ ታገኛለህ ጤና እዴኖር ብቻ ፈጣሪን ለምን

    @yemanberhan5024@yemanberhan502417 күн бұрын
    • እውነት ነው

      @meseretdibabe8020@meseretdibabe802017 күн бұрын
  • ሁሉም ቤት የገባ ታሪክ ነው።

    @mesereteldana176@mesereteldana17617 күн бұрын
  • አለም ሰገድየ እናመሰግናለን በጣም የማከብርህ ጋዜጠኛ ነህ❤❤❤❤

    @titililiya3096@titililiya309617 күн бұрын
  • እኔ የምለው የሞተው ውንድሙ ብሩን ይዞ ወደ መቃብር ሄደ እንዴ? እንደዚህ ጥሎት ለሚሄደው ነገር ተስማምቶ መኖር ይችል ነበር

    @zizitino6797@zizitino679717 күн бұрын
  • ማሻ አላህ አለምሰገድና እዮሃሚዲያ ማኔጅምታደርጉ በሙሉ እናመሰግናለን የተመልካች ሃሳብ ሰምታችሁ ሶፋ ስለቀየራቹ እንኳን ደስስስስአላቹ ።እኔበበኩሌ ማላያዕኒ/የማይመለከተኝነገርማውራትአልሻም።ተመልካቾች ሶፋቀይርርርርርርርርርር ሲሉ አይቼነበር ለዛነውጂ እኔ አላግዝ ግዙ አትግዙ ከናንተ የላቀእውቀትየለኝም አይቻ አላህችሎታውንይስጣቹ አቅሙን ያሟላላቹ ብዬ ዱአ አረግላቹሃለሁ በርቱ ተበራቱ

    @umhibetulahbntsherefa5672@umhibetulahbntsherefa567217 күн бұрын
  • ማሻ አሏህ እዩሀ ሚዲያ የቤተሰቦችን ሀሳብ ተቀብላችሁ አስተይስየታችንን ተቀብላችሁ ከወንበር ወደ ሶፋ መጠቀማችሁ በጣም ደስ ይላል ወገናችን አለም ሰገድ የማዳመጥ የመርዳት አቅምህ ማሻ አሏህ ብያለሁ አሏህ ይጠብቅህ ሀገራችንን ህዝባችንን አሏህ ይጠብቅልን ኢንሻ አሏህ

    @aminaahmed-zz9dj@aminaahmed-zz9dj17 күн бұрын
    • እኔም እያልኩ ነበር ካለኛ ማን አላቸው የምንለውን ይስሙንጅ

      @ZuzuZuzu-xc4ph@ZuzuZuzu-xc4ph17 күн бұрын
  • ውይ ቦሌ ሀይስኩል አስተማሪ ሆኜ አውቀዋለሁ በጣም ምርጥ ስራ ይሰሩ ነበር

    @hallemedia4469@hallemedia446917 күн бұрын
    • እና እውነት ነው ማለት ነው የሚያወራው

      @seidkutaber9944@seidkutaber994417 күн бұрын
    • @@seidkutaber9944 እውነቱን ይሁን ውሸቱን እያወራ ያለው አላውቅም እኔ አንዳንድ ስልጠናዎች ላይ ስሳተፍ ሻይ ቡና ምግብ ሲያቀርቡ ትህትናውና ፍጥነቱ ይገርመኝ ስለነበር ነው ከአመታት በኋላ ላስታውሰው የቻልኩት።

      @hallemedia4469@hallemedia446917 күн бұрын
    • ይዘበራርቃል ​@@seidkutaber9944

      @selamselina1321@selamselina132116 күн бұрын
    • ይዘበራርቃል ​@@seidkutaber9944

      @selamselina1321@selamselina132116 күн бұрын
    • እግዚኦ እሱ ሞተ እረ ጉድ ሞትእንዲህ ቀላል አሱም ትቶትሄዷል

      @selamselina1321@selamselina132116 күн бұрын
  • አለምዬ ውይይይይ ያንተን ፕሮግራም በጣም ተከታታይ ነኝ አድናቂህም ነኝ እግዜር ላገሪ ያብቃኝ እኔም የራሴን ጉዳይ አቀርባለሁ።

    @yeshihabte3514@yeshihabte351417 күн бұрын
    • የሺ ሀብቴ:-- ምነው የኔ እህት እኔ Texas. ነው ያለሁት ያንቺን ደግሞ መቼ ነው የምንሰማው? ሴቶች ትጎዳላችሁ:: ቤት እየሰራን ነው ብለው አታለሉሽ? የት ነው ያለሽው? ደህና ሁኚ::

      @BONANZ321@BONANZ32116 күн бұрын
  • አለምዬ እኔ እኮ ለምን እንደምትመቸኝ ታውቃለህ? የምትጠይቀው ጥያቄ አንጀት አርስ ነው:: መርምረህ ነው የምትጠይቀው :: ማደባበስ ብሎ ነገር አታውቅም

    @user-lg3xs2hz7c@user-lg3xs2hz7c17 күн бұрын
    • እኔም በጣም የምውድለት ባህር ነው እና የማዳመጥ ችሎታው ዋው።

      @user-wo9fr3zf5q@user-wo9fr3zf5q17 күн бұрын
  • እግዚኦኦኦ ይገርማል ገንዘብ ከእናት ልጅ የበለጠበት ዘመን ይገርማል

    @user-un8kz3he9p@user-un8kz3he9p17 күн бұрын
  • በናፍቆት የምጠብቀው ፕሮግራም❤❤❤

    @meseretdibabe8020@meseretdibabe802017 күн бұрын
  • ሌላው ወገን የሚለውን አሰማን

    @dreqvhjjii@dreqvhjjii16 күн бұрын
  • Time is. Change. But. Still. God is good.

    @tsehayarega848@tsehayarega84817 күн бұрын
  • በቤተሰብ መካድ ግን እንዴት እንደሚያም።

    @lemlem1160@lemlem116017 күн бұрын
    • Mekade btelyi be Sega zemde lwendemu yderschawen kemstet le tebka gubo wendemun eskemasaser😢😢😢

      @user-solomonzl6fq3zc2r@user-solomonzl6fq3zc2r17 күн бұрын
  • 😂😂😢😢😢😢እኔ ብቻ መሰለኝ ለካ በየቤቱአለ እኔ ባአረብ አገር በሕቴ ምክኛት 😢ተመሰቃቀልኩ😢

    @user-pe7xy9ym5e@user-pe7xy9ym5e17 күн бұрын
    • በሁሉም ላይ አለ ዋናው ቁም ነገሩ ካለፈው መማርሽ ነው😊

      @titililiya3096@titililiya309617 күн бұрын
    • አሕት ላደለው አናት ናት አንዳንዷ አሕት ደሞ ሂወት ታምሳቅላለች አንደኔ አንጀት ያረረ ልቡ የቆረጠ አለ ለካ ብቻዬን አይደልሁም 😢😢😢😢

      @User-lu8gn@User-lu8gn16 күн бұрын
  • Awekewailhue ytegoda lige newe e/re yerdahe

    @AbayeHilue@AbayeHilue13 күн бұрын
  • I know this storry very well!

    @wondwosenmelaku6430@wondwosenmelaku643015 күн бұрын
  • ማነዉ እንደኔ በገዘብ ጉዳይ ከቤተሠብና ከጓዋየኛ ሼር የማይወድ ቀንቀን እየወለደ ሲመጣ መጣላት ይመጣል

    @user-sn1ch4wy8l@user-sn1ch4wy8l16 күн бұрын
  • ተመስገን ወበር ተቀየረ😂😂

    @HabtamTube-wj7mc@HabtamTube-wj7mc17 күн бұрын
    • 😂😂😂😂እኔ ራሱ እያልኩኝ

      @EnateArsema@EnateArsema17 күн бұрын
  • ጠጣም እጅግ ያሳዝናል የት መድረሰ የሚችሉ ነበሩ ያሳዝናል የሞተው ሞቶዋል ግን ይሔን ምሰኪን እዲደራጅ መረዳት አለበት

    @user-df4td8ul3d@user-df4td8ul3d17 күн бұрын
    • በጣም

      @NegestTelahun@NegestTelahun7 күн бұрын
  • አህለን ከይር አለማኝ

    @b.6015@b.601517 күн бұрын
  • ምስኪን ሰው እናግዘው እባካችሁ account አስቀምጡ

    @user-yy1bh9om2l@user-yy1bh9om2l2 күн бұрын
  • He look innocent

    @Nurzman1@Nurzman116 күн бұрын
  • አለምዬ ጠረቤዛዉን ነጭ ጨርቅ አልቡሰዉ ሞገስ ይኖረዋል ሶፋዉ አደኛ❤❤

    @helenalamin9762@helenalamin976217 күн бұрын
  • ሲያሳዝን የዎህ ነገር ነው የለፋበትን ስጡት ወንድም ተብዬው ግን መጅገር ነው

    @fairozhamed6227@fairozhamed622717 күн бұрын
  • ሚድያ ላይ አልወጣሁም እንጅ 10 አመት የለፋሁቡትን የእናት የአባቴ ልጅ የሆነ ወንድሜ መቸም አልለው ለጓደኛው ብሬን አስልኮ በ0 አስቀርቶልኛል መኪና ግዢ ብሎ ካስላከኝ በኅላ። ስሙን ለጓደኛው አዞረለት አላቅልሽም አለኝ

    @serkagetachew7744@serkagetachew774417 күн бұрын
    • ላብሽ ነውና እግዚአብሔር ይፍርድልሽ ንብርትሽ ይመልስልሽ 😢😢😢

      @ZorishMenjeta@ZorishMenjeta17 күн бұрын
    • አይዞሽ በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ ። እንዲህ የሚያደርጉ ሰወች እግዚአብሔር ይፈርዳል ወንድምሽም ደስታ ያለው እንዳይመስልሽ አንች ብቻ ባለሽ ደስታውን ያብዛልሽ❤

      @user-kv1mf1mr1m@user-kv1mf1mr1m17 күн бұрын
    • God will judge more than anything. Don't worry😟

      @user-oi8ii6ez1z@user-oi8ii6ez1z17 күн бұрын
    • በስማም

      @tigistwoubalem4867@tigistwoubalem486716 күн бұрын
    • አይዞሽ እህቴ ዘንድሮ ባዳ ሳይሆን ቤተሰብ ነው የከፋው ቢገለጥ በየቤቱ ስንት ቁስል አለ አላህ ልቦና ይስጣቸው

      @hajerhajer8279@hajerhajer827915 күн бұрын
  • ምንም አልገባኝም እኔ ግን በጣም ያሳዘነኝ የወንድሙ ሞት ሲያልፍልህም መከራ ነው ምቀኛዉ ብዛቱ በስማም ይቅር ይበለን

    @mekdeslemma2599@mekdeslemma259915 күн бұрын
  • ይቀታ አድርጉልኝ ጥቅመኛ እህት ወንድም አይጣልባችሁ

    @maritaGatachweGatachwe-cb9ei@maritaGatachweGatachwe-cb9ei17 күн бұрын
    • በጣም

      @dagemadis6424@dagemadis642416 күн бұрын
    • በጣም

      @dagemadis6424@dagemadis642416 күн бұрын
    • Betam

      @yeshuta@yeshuta16 күн бұрын
    • Tarikun sataki leferd aychkuy okay he has right

      @Seni1286@Seni12863 күн бұрын
  • Alemseged yezarew baletarik lay betam tekosaterkebet atadala

    @astermengistu6818@astermengistu681816 күн бұрын
  • ስግብግብ ሰዎች ለእናንተም በላተኛ ያዝባችኋል

    @menberedebru4442@menberedebru4442Сағат бұрын
  • It is known history at our place n i think i can explaine well

    @wondwosenmelaku6430@wondwosenmelaku643014 күн бұрын
  • አሌክስ ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ🙏ግራ ለተጋባ ደራሽ አሌክስ የነ ትዕግስት ውጤት ግን ብዙዎችን አጠራጥሯል የተሻለ ቦታ DNN ቢሰራ 😮

    @astuworku7780@astuworku778017 күн бұрын
    • እውነት ነው😢

      @user-ob1gd4ln8c@user-ob1gd4ln8c17 күн бұрын
    • እውነት ነው

      @user-xf4tz1ij1j@user-xf4tz1ij1j17 күн бұрын
    • በገንዘብ ነው እኮ DNA በነፃ ነው እንዴ የሚሰራው

      @gravitymobile7558@gravitymobile755817 күн бұрын
    • @@gravitymobile7558 አውርተህ ሞተሃል ሰገጤ

      @astuworku7780@astuworku778017 күн бұрын
  • በአሁን ሰዓት የሁሉም ቤተሰብ እንዲህ ሆኗል፡ ቆስ ያለው ::

    @GT-xi8bv@GT-xi8bv17 күн бұрын
    • አሁን ጊዜው ተጨካከነ ።😢😊😊

      @mesereteldana176@mesereteldana17617 күн бұрын
  • አለምዬ፣ላንተ፣እድሜና፣ጤና፣ይስጥእ፣ልጁ፣ተገፍቶል፣ያሳዝናል፣የልፋቱን፣የላብን፣ትስጠዉ፣የሰዉልጅ፣ሞትን፣ከፌቱ፣አስቀምጦ፣ራሱን፣ብቻ፣ይወዳል፣የልጁን፣አቁን፣ስጭው፣አንችም፣ቀሪ፣ዘመንሽን፣በነፃነት፣ኑር፣ውነቴነው፣አቃለኡ፣ዋጋ፣ከፍሏል፣፣፣፣፣

    @user-po5wt4lb3i@user-po5wt4lb3i16 күн бұрын
  • ያኛው ወንድምዬው ሁሉንም ነገር ተቆጣጠረ

    @almaz-rudy8793@almaz-rudy879317 күн бұрын
  • ወይኔ እንዴት ነው ግን እንደዚህ አቅልሀህ ሞተ ያልከው ? ትንሽ ይከብዳል ለምንመለከተው ጥሩ የስራ ልምድ ያለህ ይመስላል እንግዲህ እግዚአብሔር ይርዳህ እንደገና ስራ ለመጀመር

    @helenkibrom9142@helenkibrom914217 күн бұрын
    • Ena min yibel yihen hulu gud sertobet 😂

      @rediettadesse2828@rediettadesse282815 күн бұрын
  • ይዞት አልሄደም ከምር በድሎት ከሆነ ሞተ አለ ፈቅርን ይስጠን

    @meseretmeseret-wf4nb@meseretmeseret-wf4nb17 күн бұрын
  • Weyenaa..chu chu..anten bezi huneta mayet yasazenal..engedi sew nege min inedemihon ayetawekem.ayezogn bro..nebiyoum egziyabher nefesun yemarew!! Neway kefu niw..

    @salemayele4346@salemayele43462 күн бұрын
  • ወይ ጉድ

    @Mery-ey5id@Mery-ey5id9 күн бұрын
  • Yesewun Beteseb Ssema Yene Ehtoch Endet Shekm Endehonkubachehu Eko Ewedachihalehu❤❤❤❤❤

    @zerfiemeried6394@zerfiemeried639417 күн бұрын
    • ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። ☝🏾☝🏾☝🏾 @ዘርፌመርእድ

      @TruthEz@TruthEz17 күн бұрын
  • Wendige‼️ Zensors ,, Enkuwan wendim Enat atitamenim ‼️‼️‼️ Lerasih Nur Amlak yerdah ‼️

    @abebe7532@abebe753216 күн бұрын
  • ወድምህም የለፍበትን ጠቀምጦ ሳይበላው መተ አካፍሎህ ቢሆን ጥሩ ነበር አው ከኋላ የመጣችው ሚስቱ ወርሳ ቁጭ አለች እናተ በለፍቹት አለም ከቱ እደሆነች ሳናውቅ በንበረት ወድም ከወድሙ ሚባለው ምንሞት አይመሥለንም ኢህው ላተም ሳይሆን ለራሱም ሳይሆን ለቆት ሄደ እግዚሆ ማርነ ክርስቶስ

    @umnathanthan@umnathanthan17 күн бұрын
  • Sayzeazean betamm Egizbear yardeahu

    @samrawityohanis3549@samrawityohanis35492 күн бұрын
  • አይይይወንድምነገርሆድይፍጀው

    @AsQw-fu4uq@AsQw-fu4uq17 күн бұрын
  • wendimih layibelaw tengebegebe mistiyiwm yesew hak sichi nege min endemithogni atawkim.

    @meronsolomon8629@meronsolomon862915 күн бұрын
  • I tried to understand the story however I am completely lost 😊

    @asterbeshah579@asterbeshah57917 күн бұрын
  • ከዘመድጋር በትሪ እጀራ ብቻ ነው ስራ በጋራ መጋራ ይባላል

    @simegnmekonnenalem4537@simegnmekonnenalem453717 күн бұрын
  • Enem eyeseraw new yemadamyew an mogine ale

    @astermengistu6818@astermengistu681816 күн бұрын
  • ኣለም ሰገድ ኮሜንት የምታዩ ኣይምለኝም ነበር😂😮ኮመንት ኣይታችሁ ሶፋ ስለቀየራችሁ እናመሰግናለን😢❤❤ ግን ትንሽ ከፍ ኣለ😮😩

    @user-ur7hp7sl9q@user-ur7hp7sl9q17 күн бұрын
    • እንከን አታጡ

      @rahimaahmed6700@rahimaahmed670017 күн бұрын
  • ወይ ዘንድሮ በየቀኑ የሚሳው የሰዎች ልጅ ግፍ ስቃይ መከራ በዛ እግዚአብሔር ደጉን ዘመን አምጣል ቸር ወሬ የምንሰማበት ሀገራችን እርስ በርስ በገዳደል መፈነቃቀል በዘር መከፋፈሉ የሚቆምበት እንደ ቅድመአያት አያቶቻችን በአንድ መአድ የምንበላበት ኑሮ የሚረክስበት ደጉን ዘመን አምጣል ❤❤❤

    @danimagna1144@danimagna114417 күн бұрын
    • ደምሪኝ እህቴ

      @user-zh5lj4ex3k@user-zh5lj4ex3k17 күн бұрын
    • What the f it’s always Komata story

      @nonenone3420@nonenone342017 күн бұрын
    • አሜን አሜን

      @meseretdibabe8020@meseretdibabe802017 күн бұрын
    • በፊትም በዱሮ አባቶች በመሬት መገዳደል ባርያብሎ ሙግዛት ነበር ነበር የእነሱ ደም ነው ወደእኛ የመጣው ዱሮ ብዙ አይታወቅም እንጂ አለ አሁን ግን ሀገር አስከባሪ ገዥ ስለሌለ ጠያቂ ስለሌለ አይን በአይን ሆነ እንጅ!!!!

      @welansatesfaye5384@welansatesfaye538417 күн бұрын
  • ምንም አልገባኝም😂🙄🤔🤔

    @user-ri2dm2yd7e@user-ri2dm2yd7e17 күн бұрын
  • Hi

    @Chucu-ie7jv@Chucu-ie7jv13 күн бұрын
  • You were hard on him. You didn’t give him a chance to express himself freely.

    @lubabaabdella3793@lubabaabdella379317 күн бұрын
  • ድርሻውን የመጠየቅ መብት አለው

    @user-yy1bh9om2l@user-yy1bh9om2l2 күн бұрын
  • አለምሰገድ! ብር እያገኘህ ስትመጣ አእምሮህ እየቀነሰ ነው። አፍህ መሪ የለውም ሰውን በአለባበሱ ልትፈርድ ትፈልጋለህ። ከዚህ በፊት የሆነች ሴትዮ ከአሜሪካ መጥታ መልአክ መልአክ ስትጫወት ራስህን መቆጣጠር አቅቶህ ስትሞላፈጥ ነበር። ዛሬ ይሄ ሰው በደሉን ለማራከስ እንደፖሊስ ልታዳርቀው ትፈልጋለህ። ተው ከሆድህ ቀንሰህ ጭንቅላትህን አሳድገው

    @rahelzeleke958@rahelzeleke9583 күн бұрын
  • በስመአብ በወልድ ሊያውም በሞተ ወንድምህ ላይ ነው ይህንን ሁሉ የምታወርደው፡ ፈጣሪ አምላክ ምህረቱን ይስጥህ

    @user-vh6tt6mt3z@user-vh6tt6mt3z16 күн бұрын
    • Ay bizum deep gebto mawrat alfelegem

      @rediettadesse2828@rediettadesse282815 күн бұрын
  • Egzyber yerdah betam miskin sew new

    @selamnahomselam1138@selamnahomselam1138Күн бұрын
  • Alemeye betam new yemenewedeh demo yesew asteyayet yemetesema yesew hasab yematenek telek sew neh tebarek wenberu mekeyeru betam teru new.

    @user-qk7yr1hx2r@user-qk7yr1hx2r17 күн бұрын
    • ቋነቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @qkyrhxr

      @TruthEz@TruthEz17 күн бұрын
  • Chu chuya egziyabher yeredak!!!

    @salemayele4346@salemayele43462 күн бұрын
  • የመጨረሻ ወንድሙን አፈቅረው ነበር እኮ🙈

    @Naniya254@Naniya2543 күн бұрын
  • ጆሮ ከመስማት አይሞላም ወይ ዘንድሮ እናትም ብትሆን አትታመንም ምስኪን ወንድሜ አይዞህ ብቻህን አይደለህም ማወቅ ያለብህ የሚታመን እግዚአብሔር ብቻ ነው ! እህት ብትኖርህ አታታልልህም ነበር የሃገሬ ገንዘብ ወዳዶች ወንድሞች እግዚአብሔር ምህረትንያድርግላችሁ ወንድም ለገንዘብ ይለወጣል ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ! የሰራበትን መክፈል ግድ ነው ምርጫው ነው ትዳር መያዝ ስለእዚህ ሃሳቡን ማክበር ይኖርባችኇል ነገር ግን ምርጫውን አክብሩለት የእናትህ ልጅ ነው ለምን አትድረውም ቤተሰብ ማፍራት ጥሩ ነው ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም ወይ ገንዘብ ክፉ ነው እናት በህይወት መኖሯ ጠቅሞሃል ማዘርን አቅርባት እና አስማማቸው please ውይ ምስኪን ወንድምህ ተሰበሰበ የሰው ልጅ መጨረሻው እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ

    @asnabelayneh7228@asnabelayneh722817 күн бұрын
    • እንዴ ባለጉዳዩ እኮ ሞቷል::ኮሜንት ለመስጠት ጨርሳችሁ ስሙ እንጂ::

      @user-nn4ej8mf9g@user-nn4ej8mf9g16 күн бұрын
  • Gazetdgnaw algebawm

    @TezuuBatree@TezuuBatree23 сағат бұрын
  • አለምሰገድ ጠቅላይ ተበልቷልኮ

    @tamratdekeba6319@tamratdekeba631917 күн бұрын
  • እባካችሁ ወንድሞቻችን እና አህቶቻችን በወንድምና በእህት ላይ አትፍረዱ ይቅር መባባል ይሻላል እንጂ ወደ ውጭ ማውጣት አስፈላጊ አይመስለኝም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በጣም ከባድ ነው በወንድም መፈራረድ የገሀነም ፍርድም አለ😢😢😢😢😢😢❤❤❤

    @Israel9563@Israel956317 күн бұрын
    • አንዳንድ ወንድሞችና እህቶች እኮ ዘመድ ያልሆነ የሩቅ ሰው የማይሰራውን ስራ ነው የሚሰሩት ከባባድና ክፉ ቤተሰቦች አሉ በ እርግጥ አደባባይ መውጣቱ ጥቅም ያለው አይመስለኝም።

      @user-xw6or6wr9k@user-xw6or6wr9k17 күн бұрын
    • ከአቅምህ በላይ ሲሆን ይውጣ በቤተሰብ መሃከል በጣም የሚያም ነገር አለ

      @jemelajemela6978@jemelajemela697817 күн бұрын
    • ሲከፋ እኮ ከባድ ነው

      @meseretdibabe8020@meseretdibabe802017 күн бұрын
  • አያ ሰው ሞተህ ሲለኝ በጣም ደነገጥኩውኝ😢😢😢

    @ibrahimlmazmi2603@ibrahimlmazmi260317 күн бұрын
  • lidgu yikebatral, interesting sewoch amta, studiow amrobetal........

    @tenagnekifle4634@tenagnekifle463417 күн бұрын
    • ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ ተናኜኪፍሌ

      @TruthEz@TruthEz17 күн бұрын
  • ሶስተኛ ነኝ

    @user-er1fd1dl2v@user-er1fd1dl2v17 күн бұрын
    • ደምሪኝ እህቴ

      @user-zh5lj4ex3k@user-zh5lj4ex3k17 күн бұрын
  • አይ ኢትዮጵያ ፍጅት መባላት በዛ እርስ በርስ መባላት ንብረት ንብረት ብቻ ማንን እንመን? አንተስ ለምን ዱባይ ተመላልሰህ አልነገድክም መኪናውንስ ለምን እራስህ አላስመጣህም? ብቻ ግራ የሚያጋባ ነገር አለ 5 ዓመት ብር ሳትካፈል ተቀመጥክ?

    @ethiopialove2772@ethiopialove277217 күн бұрын
  • ያሳዝናል ገንዘቡ ለሱም አልሆነም ቤተሰቡን በደንብ አውቃለው ግን እውነቱ እሱም ያውቀዋል ግን ይገርማል

    @tewodrosgetachew5422@tewodrosgetachew54228 күн бұрын
  • ሳይገባኝ አለቀ

    @hawatube4864@hawatube486416 күн бұрын
  • 8 ተኛዉ ሺ እኮ አሁን ያለንበት የምንኖርበት ዘመን ነዉ በሰዉ ዘንድ መተማመን ፍቅር ጠፍታለች ወንድሜ የማታ እንጀራ ይስጥህ ይሄ ገንዘብ ወንድምህም አልሆነ እንኮን ለሚስቱ

    @HappyFamily-pn8hb@HappyFamily-pn8hb17 күн бұрын
  • 😭😭😭😭😭😭👍👍👍👍👍👍

    @zeynebahmed5262@zeynebahmed526217 күн бұрын
  • ምነው ወንድምአለም ጻድቅ ጻድቅ አጫወተህ፡ አንተን ብቻ ሰምቶ በሌሎቹ ወንድሞችህ ላይ የሚፈርድ ሞኝ የለም፡ ይህ ታሪክ ከነፓስተር አብርሀም ታሪክ ጋር ተመሳሰለብኝ ማለት የነጋሽን ነገር ማሰብ ነው፡

    @user-vh6tt6mt3z@user-vh6tt6mt3z16 күн бұрын
  • Yehe welaka he wants to destroy the business 😜

    @Htilahun420@Htilahun42016 күн бұрын
  • Mistu genzebun lemewres bela gelaw nw yene gemet

    @nunudebebe3703@nunudebebe37033 күн бұрын
  • ምን እናድርግ እኛ?

    @konjitberhanu8571@konjitberhanu857117 күн бұрын
    • የቻሉትን ፀሎትም ሊሆን ይችላል

      @meseretdibabe8020@meseretdibabe802017 күн бұрын
KZhead