አግብቼ አሜሪካ ያመጣሁት ባሌ ጉድ ሰራኝ! ለሰርጋችን ኢትዬጵያ መጥቼ የእንቅልፍ ኪኒን ይሰጠኝ ነበር! Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

2023 ж. 6 Қар.
257 582 Рет қаралды

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер
  • ላይክ አድርጉ ልጁን ፍቶ ትልቀቅ የምትሉ ይህ ስው እሷን እንዳጭበረበረ ኢትዮጵያ ህዝብን እያጭበረበረ ነው ምትሉ 😔😔

    @user-kp2vl5fc3c@user-kp2vl5fc3c6 ай бұрын
    • ይህን የፃፍከውን (ሽውን ) ሳላነበው እኮ ደጋግሜ ፎቶዎን ልቀቁ እያልኩ

      @nadernegash827@nadernegash8276 ай бұрын
    • Exactly

      @Heavennebiyu@Heavennebiyu6 ай бұрын
    • ይለቀቅ ፎቶው🤔🤔🤔

      @almazali4784@almazali47846 ай бұрын
    • Enem yemelew endezeh new leba metawek alebet

      @MestisEthopianKitchen@MestisEthopianKitchen6 ай бұрын
    • ልጅ አይደለም ሰዉዬ ነዉ

      @merik2813@merik28135 ай бұрын
  • በጣም ያሳዝናል ግን እሱ ብቻ ሳይሆን ቤተሰቦቹም በጣም ወራዶች ናቸው ገና ለገና አሜሪካ ለመምጣት ተብሎ ይህን ያህል መክፋትን ግን ይገርማል ግን አይሳካለትም ማንም ሌላውን አሳዝኖ የሚያገኘው ደስታና ስኬት አይኖረውም እይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንሽን ይባርክልሽ ልጆችሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ🙏

    @AMAW24@AMAW246 ай бұрын
    • ኧረ በጣም የሚገርም ዘረ ሌባ ሚስቱም ለገንዘብ ብላ ባሏን ሸጣለች እናቱም አባት ወንድም እህት ያሉ ጓደኞቹ ዘር ማንዘሩ ሁሉ ሌቦች 😡😡😡😡ግን ስንት አመት ልትኖሩ ነው የዳቢሎስ ዘሮች በጣም ነው ደሜ የፈላው 👹👹👹👹👹 ፈጣሪ ይፍረድባችሁ አትብሉት አትደሰቱ የአረብ ሐገር ልጆች ገንዘብ በተለይ የደም ገንዘብ ነው የስንቷ ሴት እድሜ በተስፋ ያለፈበት 🤨🤨🤨🤨🤨

      @etalemahuassefa408@etalemahuassefa4086 ай бұрын
    • እግዚአብሔር ይፍረድበታል ይሄ የብዙ ሰዎች ታሪክ ነው ቤተሰቡም ካወቀ ሌቦች ናቸው እግዚአብሔር ይፍረድባቸው አይዞሽ ድሮም በፌስ ቡክ የሚመጣ ባል ባብዛኛው በትዳር ላይ የሚወነብድ ነው ምክንያቱም በፎቶ እንጂ በአካል ስለማይተዋወቁ ከስንት አንድ ደግሞ ጥሩ እውነተኛ ሰው ይገኛል ይሄኛው ደግሞ ወንበዴ በትዳር የማገጠ ያፈጠጠ ሌባ ነው እግዚአብሔር ይፍረድበት። አይዞሽ።

      @genettesema8908@genettesema89086 ай бұрын
    • ቤተሰቦቹ እኮ ትክክለኛ ቤተሰቦቹ ላይሆኑ ይችላሉ

      @user-gd8dp6ft9q@user-gd8dp6ft9q6 ай бұрын
    • @@user-gd8dp6ft9q ራይድ እኮ የተገዛለት ወንድሙ ስትደውልለት ቦለካት ሚስቱም እንደዛው ኢትዮጵያ ነው ሰርግ ያረገችው በእንቅልፍ ኪኒን እያስተኛት ወደሚስቱም ይሔድ ነበር የልጆቹዋ አምላክ አትርፎአት ነው እንጂ ኪኒኑ ሲደጋገም በተኙበት ሊያስቀር ይችላል ችግር እንኳን ቢፈጠር እራስዋ ያመጣችው መዳኒት ስለሆነ ሳታውቅ ቢሰጣትም እንኳን እሱ ከደሙ ነጻ ነው ሌባ የሌባ ዘር ነፍሰ ገዳይም ነው መትረፍዋ በፈጣሪ ጥበቃ ነው 😏😏🤔🤔🤔🤔

      @etalemahuassefa408@etalemahuassefa4086 ай бұрын
    • የምር መርዝ ያስበላቸዉ ወራዳ ብቻ

      @tadalachgetachwe5118@tadalachgetachwe51186 ай бұрын
  • If this is a true story, you should hire a lawyer and take him to court. If the court proves he married you while he is already married, he must repay you all costs you incurred in the process and possibly more as a penalty. It is also a possibility that he loses his right to live in the united states and be deported as he got his green card based on deception.

    @solomonb9458@solomonb94586 ай бұрын
    • Yah she should do that.

      @adisb5125@adisb51255 ай бұрын
    • exactly it is a Froude she have to report

      @solianasoliana4052@solianasoliana40525 ай бұрын
    • Exactly

      @glory1701@glory17015 ай бұрын
    • Exactly

      @elisabethbirhanu4017@elisabethbirhanu40175 ай бұрын
    • Better idea

      @nejatali7088@nejatali70885 ай бұрын
  • ሞኝ በይው: መስሎት ነው! ሂሳቡን ከእግዚአብሔር ጋር ያወራርዳል! አንቺ በእግዚአብሔር ልብሽን አበርቺ! እህቶቼ በስሜት ሳይሆን በማስተዋል እና በጥበብ እንኑር!

    @thelordismyshepherd3714@thelordismyshepherd37146 ай бұрын
    • እውነት

      @user-qi9rd6jq4i@user-qi9rd6jq4i4 ай бұрын
  • የሚገርም ታሬክ ነው አንደዚህ አይነት ሙሉ ቤተሰብ የተደራጀ ውንብድና ግፍ መስራት በሴት ልጅ ላይ እግዚአብሔር የሥራችሁን ይስጣችሁ ዘራችሁ አይባረክ ብድሩን በእጥፍ አግኙት ታገኙታላችሁ።

    @woinshitebelachew1952@woinshitebelachew19526 ай бұрын
    • Aminn eniam slderesebgn

      @hayatkedir6764@hayatkedir67646 ай бұрын
    • ቤተሰቡ ግን ግፈኛ ነው በእነሱ ልጅ ላይ ቢሆን የተደረገው ግፉመልስ ይስጥ ፈጣሪያወጣሽውን ወጭ አውጥተሽ አስጠፍረሽ አስመልሽው የዘረፈውን ይብላከዚያ ይሰናበታል ከምድር ላይ አይዞሽ

      @azebmekonnen9137@azebmekonnen91376 ай бұрын
    • ውዬ ጴንጤ ነው እንዴ???ለእዚህ ነዋ አጭበርባሪ የሆነውድራሹ ይጥፋ

      @azebmekonnen9137@azebmekonnen91376 ай бұрын
    • ​@@azebmekonnen9137 የጼንጤ መዝሙር ስለ ሰማ ጼንጤ ነው ማለት አይደለም እናት አባቱ ስልካቸውን ያጠፉባት አብረው የዋሽዋት ኦርቶዶክሶች ናቸው ስትል አልሰማሃትም ????

      @sofisofi4510@sofisofi45106 ай бұрын
    • Amen

      @arsesur598@arsesur5986 ай бұрын
  • አንድ ቀን ጌታ መልስ አለው በሱ ቤትብልጥ የሆነ መስሎት ነው አይዞሽ ለፈጣሪ ስጭው።

    @frezergirma8067@frezergirma80676 ай бұрын
    • 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 Amen!!

      @tesfaethiopia4436@tesfaethiopia44366 ай бұрын
  • ሚስቱን ጨምሮ ቤተሰቦቹ በሙሉ ተነጋግረው ነው ያታለሉሽ የልጆችሽ አምላክ የስራውን ይስጠው

    @elsabethdeneke1835@elsabethdeneke18355 ай бұрын
  • አይዞሽ እህቴ እግዚያብሄር ይርዳሽ ለሱም ልቦና ይስጠው ሃቅሽ ይመልስልሽ ። የሱን ሂወት እያወቃችሁ ከሱ ጋር ሆናችሁ የዋሻችው ያጭበረበራችሁ እግዚያብሄር ይፍረድባችሁ😢

    @user-vm8uu3it9v@user-vm8uu3it9v6 ай бұрын
  • በዚ ሂወት በውሸት የተሳተፋቹ በሙሉ እግዚያብሔር ይፍረድባቹ!!

    @menbimimi@menbimimi6 ай бұрын
    • Amen 🙏

      @joudjoud6716@joudjoud67166 ай бұрын
    • አሜን

      @user-qe5gj3bu8n@user-qe5gj3bu8n6 ай бұрын
    • በምንትሽጠንክርሽፀልይእቦክሽየጅያገኝል😢😢😢😢😢😢

      @halimehalime9141@halimehalime91416 ай бұрын
    • Amen

      @danieldinku8855@danieldinku88556 ай бұрын
    • Amen

      @kidistemiru5638@kidistemiru56386 ай бұрын
  • በዚች ሰው ህይወት ላይ ግፍ እንዲያደርስባት በዙርያው ያላችሁ እና የረዳችሁት ሰዎች እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ 😭

    @raheltubwell1798@raheltubwell17986 ай бұрын
    • አሜን ይፍረድባቸው

      @user-bl8vt9yr9c@user-bl8vt9yr9c6 ай бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @slntayehucherney8210@slntayehucherney82106 ай бұрын
    • Amen Amen Amen 🙏 yfredbachew

      @jesusking3536@jesusking35365 ай бұрын
  • You need justice ⚖️ We are all with you 💖🙏

    @titiyababe9490@titiyababe94906 ай бұрын
  • አይዞሽ ጌታ የሱስ ልብሽን ይፈውስ። ጠማማ ትውልድ ጌታ ይገስጻቸው ሰርተው መብላት ስላልፈለጉ ሰርቀው የሰው ልብ እየሰበሩ መኖር ይመርጣሉ። ለሁሉም ግዜ አለው! የሰበሰቡት የ አመጽ ገንዘብ ሲበተንበት አያድርስ ነው እግዚአብሔር በፍርዱ ሲነሳባቸው ሁሉ እንዳልነበር ይሆናል ወንዶች ልብ ግዙ

    @helenkibrom4031@helenkibrom40316 ай бұрын
    • ያንቺ ባቾች ናቸው እንደዚህ ሚያደርጉት ጌታ እንደዝህ ብሎኛል የምሉ እምነት ምን ማለት እንደሆነ የማያውቁ

      @anoyark092@anoyark0925 ай бұрын
  • ሴቶች ሴቶች ሴቶች እባካችሁ ከኢትዮጵያ ወንድ አታምጡ ከመውጣታችሁ በፊት ያገባችሁት ካልሆነ በቀር😭💔

    @arditube5698@arditube56986 ай бұрын
    • Exactly

      @hanam3589@hanam35896 ай бұрын
    • አፌ ቅርጥ ይበልልህ/ይበልልሽ

      @rrebka3396@rrebka33966 ай бұрын
    • ወንዶችስ?

      @tesfaethiopia4436@tesfaethiopia44366 ай бұрын
    • ​@@tesfaethiopia4436አረ በወንድ ይሻላል አብዛኞቹ ትዳራቸውን ጥሩ ይመራሉ።እኔ የማቃት ሁለቴ ከኣገርቤት ኣምጥታ ሁለቱም ተዋት😢😢😢

      @Sam-mf4mh@Sam-mf4mh6 ай бұрын
    • @@tesfaethiopia4436ያምጡ እነሱ ሌቦች ናቸው ምንም አባታቸው አይሆንም

      @mer2222@mer22226 ай бұрын
  • ዘመኑ ያስፈራል ማንንም ማመን ይከብዳል አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን

    @Maya-bf7gs@Maya-bf7gs6 ай бұрын
    • ልጆች እያሉሽ ለምን ብርሽን ትሰጫችዋለሽ , ከምትፈችው ብትከሽው ጥሩ ነው , ይእኔም ባል የልጆቼ አባት ኢትዮጵያ ሄዶ አገባ እኔ ግን አልፈታውም እንዳያመጣ ግን ክፍላችን ለብቻ ነው እንዳትፈችው ሴትዬዋን ያመጣል

      @zinashtebaso@zinashtebaso6 ай бұрын
    • አይይይይይይ ሰወች ተጠንቀቁ ከኢትዮጵያ ሰው አታምጡ

      @fahizaawel7075@fahizaawel70756 ай бұрын
    • በትብብር ዘረፋ ሰርቶ አይባረክ ዋጋ ይከፍላለ ኤልሲ እግዚአብሔር መልስ አለው ቆይ ዝም በይ አታልቅሺ ፈጣሪ አለ የኔማር ለበጎ ነው እንኳንም ቀረ ይድፋው

      @SerkiBek@SerkiBek6 ай бұрын
    • እግዝያብሔር ቀን አለው አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ 😢

      @mulubirara7956@mulubirara79566 ай бұрын
    • ለወንድ ብር በመስጠት ፍቅር መግዛት የሚፈልጉ ብዙ ሴቶች አሉ። የሴት ብር የሚወስድ ወንድ ሲጀመር ወንድ አይባልም። እንደመጣ ስራ አስገብታው እየሰራ ወጭውን እንዲጋራ ማድረግ ነበረባት።

      @abuhaile6517@abuhaile65176 ай бұрын
  • አይዞሽ እህቴ ኢትዮጵያውያን ወንዶች መጥፎ እና ጥቅመኞች ናቸው የተወሰኑ ጥሩዎች መኖራቸው እንዳሉ ሁሉ የጁን ይስጠው

    @sabalule7915@sabalule79156 ай бұрын
  • It’s better not to hide his pictures. Am glad you don’t have a kid with him. Stay strong

    @typingtyping1617@typingtyping16176 ай бұрын
  • ፎቶ መታየት አለበት ይሄ አጭበርባሪ በዚህ ልክ እችን ምስኪን እህት መጉዳት ከባድ ነዉ እድሜልክ የሚኖር ይመስል ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ አይዞሽ የኔ እህት

    @fasikaseyoum145@fasikaseyoum1456 ай бұрын
    • ትክክል ፎቶውን ማየት አለብን

      @elsaassefa9811@elsaassefa98116 ай бұрын
    • yes, she has to release his picture publicly and he must face justice both in america and in Ethiopia.

      @sunrise2739@sunrise27396 ай бұрын
  • Don’t let him get away with this. Gather all your information and Take him to court. Teach him a lesson.

    @GG-wf1mw@GG-wf1mw6 ай бұрын
    • በጋብቻ ላይ ሌላ ጋብቻ በመፈፀሙ ብትከስው ጠርዘው እዛው ኢትዮጵያ ይልኩት ነበር ለምን ዝም እንዳለችው ጌታ ይወቀው

      @adanechmekonnen2712@adanechmekonnen27126 ай бұрын
    • I don’t think she has the information it’s on his phone,deport masdereg nw yihen kifu

      @azmeramola5254@azmeramola52546 ай бұрын
    • የሴቶች መብት በሚከበርበት አገር ብታስጠርዘው ጥሩ ነበር

      @tigstniguse1254@tigstniguse12545 ай бұрын
  • እግዚዎ እግዚዎ እግዚዎ ማመን ይከብዳል 😢😢😢 ይሄን ያህል ጭካኔ ከባድ ነው

    @user-xe4ur2lk2z@user-xe4ur2lk2z6 ай бұрын
  • if he lied on the visa application saying have no children or never married, he will be in trouble. There are public defenders to help you. Bring him to justice! Don’t let him get away with this. Immigration will re-evaluate his green card and deport him after some prison time.

    @Peace24241@Peace242415 ай бұрын
  • የዝችን ልብ እንዳሳዘንዋት እንዳስለቀስዋት ከቤታቸው የማይወጣ ሀዘን እና ችግር ይግባባቸው የዝችን ልጅ እንባ እግዚአብሔር ይዳብስ እግዚአብሔር አምላክ ይካሳት

    @asnakechmeskela1732@asnakechmeskela17326 ай бұрын
    • Amen

      @friendsforever-cj2nb@friendsforever-cj2nb6 ай бұрын
    • Amen

      @aynalemaboye7383@aynalemaboye73836 ай бұрын
    • Amen Amen Amen

      @jesusking3536@jesusking35365 ай бұрын
    • Amen

      @meazaashe1610@meazaashe16104 ай бұрын
  • ለ"IRS "ሪፖርት ብታደርጊ ወዲያው ነው ወደ አገሩ የሚጠልዙት!!

    @tajebes@tajebes6 ай бұрын
    • በትክክል

      @user-qn7et6nc1s@user-qn7et6nc1s6 ай бұрын
    • 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 irs men agebaw lol uncle Sam care about their tax not about green card or deportation 😅😅😅😅😅

      @yaredblessed7026@yaredblessed70266 ай бұрын
    • ትክክል ሪፓርት ካደረግሽ ይመልሱታል ቶሎ በይ

      @sarabarkot1646@sarabarkot16466 ай бұрын
    • በትክክል

      @yehishimebet4605@yehishimebet46056 ай бұрын
    • IRS eko tax lay new meseraw le USCIS malt felgesh or felgh new.Demo sewn deport marg kelal aydelm yerasu yeferd bet process alew.

      @Lovebk98@Lovebk986 ай бұрын
  • ያንቺ ግፍ ዋ ለልጆቹ ይብላኝለት ሚስቱማ በደምብ ታውቃለች ራስ ወዳድናት አይዞሽ ከፍትያለሽ እሱግን እግርሽ ላይ ይወድቃል ፈጣሪ ይረዳሻል

    @asratabera7219@asratabera72195 ай бұрын
  • እደወጣ ያስቀረው አቦ የሰው ልብ የሚሰብሩ ሰውች ያሰባችሁት አይሳካ ለቅሶ ይሁን ኑሮችሁ አይዞሽ እህቴ የልብሽን እግዚአብሔር ያያል

    @mesitube7397@mesitube73976 ай бұрын
  • መስዬ በቻላቹት አቅም ብትረዷት ማለቴ በህጉም ቢሆን ቤተሰቦቹ ይጠየቁ ይህቺን ምስኪን ተባብረው ነው ያጭበረበሯት ወይኔ 😢እኔ እህቷ ወይም ዘመዷ ብሆን ቤተሰቦቹን ለህግ ከሚስቱ ጀምሮ ለፍርድ ማቅረብ እናትየውንም ጨምሮ እኚህ ባለጌ😢😢

    @fatiya8477@fatiya84776 ай бұрын
    • አሁንም ቢሆን እህትሽ ወይንም ዘመድሽ ናት ። ሰው መሆን በቂ ነው ተባበሪያት

      @user-gi4jt9ji6j@user-gi4jt9ji6j6 ай бұрын
    • @@user-gi4jt9ji6jልክ ብለሻል ግን በሰው የተጎዳ ሰው መልሶ የማያውቀውን ሰው ለማመን ይከብዳል ለዛም ነው ፈትያ እህቴ ወይም ዘመዴ ብትሆኚ ኖሮ ያለችው

      @PeacefromJesus@PeacefromJesus6 ай бұрын
    • ኢትዮጵያ ምንም አያደርጉላትም ብትከሰም መች ፍርድ አለና ወደሽ ነው የገባሽ ነው እሚሉት እሷ ግን ጎበዝ ከሆነች መክሰስ ጋብቻ እያለው ነው ያገባኝ ብላ ብትከስ ከዚህ ከጋብቻላይ ሌላ ጋብቻ ያስቀጣዋል ማባረርም ከፍለገች ዋናዋ እሷ ናት

      @birtumeq2404@birtumeq24045 ай бұрын
  • በጣም ያሳዝናል ለምን ፎቶወን ትደብቅለታለች እንደዚ አይነቶችምንማ ፊለፊት ማጋለጥ ነው ከእሱ ደሞ ቤተሰቦቹ ይብሳሉ ነግ በኜ አለማለታቸው አንቺ የዋህነትሽን ይይልሽ በታም ትልቅ ትምህርት ነው የሰሽን

    @FikirteMoges-rs1mr@FikirteMoges-rs1mr6 ай бұрын
  • ሰው የዘራውን ያጭዳል ። እግዚአብሔር አምላክ እንባሽን ያብሰው ለእሱም እንደዋሸሽ ኑሮው ይዋሸው አይሳካለት ስደትን የቀመሰ ያውቀዋል

    @kweesweet8802@kweesweet88025 ай бұрын
  • መላው የሱ ቤተሰቦች ግን እናት አባቱ ግን እንዴት አይምሮቹ ፈቀደው ግን እንዴት ልጅ ይሆነናል ብላቹ አሰባቹ ሰው አይፍረድ እግዚአብሔር አይፈረድም በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይፍረድባቹ ለአንተ ያላትን ነገር ሰጥታ በሙሉ እሷን ለማኝ አደረካት እግዚአብሔር አንድ ቀን የፈርዳል ያሰብከውን አያኑርክ ፈጣሪ

    @haronwcherkos4015@haronwcherkos40156 ай бұрын
  • የ ሁለት አመት green card ብቻ ከሆነ ያለው emigration ሄደሽ ተለያይተናል ብለሽ ወደመጣበት እንዲመለሰ ማድረግ ትችያለሽ ።

    @selamf1101@selamf11016 ай бұрын
    • Yeah,she need to consult a lawyer.But the guy and his fam are bs.

      @Lovebk98@Lovebk986 ай бұрын
    • የምታውቁ እርዷት ይሄን ክፉ

      @asnibelhu8843@asnibelhu88436 ай бұрын
    • Aymeslegnm because be covid gze new yetejemerew proses yalechi meselegn slezih ye 10 years green card new yemihonew bcha tebeka yiza wede ageru mabarer new yihen koshasha kehadi

      @selamgelaw934@selamgelaw9346 ай бұрын
  • እኔ እኮ የሚገርመኝ የሌባ ፊት ለምን ይሸፈናል አይ እኛ ሴቶች በአብዛኛው ደካሞች ነው ማስወጣት ትችያለሽ ሚዲያ ላይ ለምንድነው ? የሚሆነውን የማንሰማው ? አመልክቺ ጠበቃ ገስተሽ ? ሁለት አመት አልሞላችሁም አይዞሽ

    @birtukanmengestu5189@birtukanmengestu51896 ай бұрын
    • ልክ ብለሻል የእውነት

      @mehretgosha6041@mehretgosha60416 ай бұрын
    • @@mehretgosha6041 አመሰግናለሁ

      @birtukanmengestu5189@birtukanmengestu51896 ай бұрын
    • የህግ ተጠያወቂነትን ለመከላከል። ምክንያቱም ከሳሽ ሁሉ ትክክል ሰላለሆነነ ሁልጊዜ

      @marudesta4658@marudesta46586 ай бұрын
    • አዎ ግን እዚህ እስከመጣ ድረስና በብዛት የመከዳት ስሜት ሴቶች ላይ ስለሚበዛ ደግሞም ዋሽታ የምታገኘው የላትም በተለይ ሚዲያና የሰው ፊት መሆኑና የአራት ልጆች እናት መሆኗ

      @birtukanmengestu5189@birtukanmengestu51896 ай бұрын
  • ለጊዜው መስሎታል አይ መጨረሻው ፈጣሪ ይፍረደበት ምን አይነት ህሊና ነው ምን አይነት ጨካኝ አይዞሽ ኡፈይ የምትይበትን የበለጠውን ፈጣሪ ይሰጥሻል አይዞሽ የኔናት

    @Ethioselam445@Ethioselam4456 ай бұрын
  • የኔ እናት ሀቅሽን እግዚአብሔር ይመልስልሽ አይዞሽ አንቺ ቅን ሰው ነሽ ይብላኝ ለሱ

    @ruhamaruhama2271@ruhamaruhama22716 ай бұрын
  • በአለም ላይ ከሉ የሰው ፍጡራን ሁሉ ጨካኝ ከአውሬ ተርታ ሊመደብ የሚችል ሀበሻ ብቻ ነው

    @bozyabamnet5410@bozyabamnet54106 ай бұрын
    • Yes

      @user-hu8yi5xe4x@user-hu8yi5xe4x6 ай бұрын
    • ተሳስተሻል እህቴ በእርግጥ ብዙ ክፍ ነገሮች አሉን ግን ሁሉንም በአንድ መድቦ አገር በሙሉ ክፍ ማድረግ ትክክል አይደለም እህቴ በየአገሩ ነው ክፋት ያለው እመኚኝ እግዚአብሔር ግን መልካምን ልብ ይስጠን ዘንድ መለመን ብቻ ነው ።

      @jelo3241@jelo32416 ай бұрын
    • ምን ማለት ነው ሀበሻ ብለሸ የምጨፈልቂው ሰድ አደገ አሜሪካ ወሰደችው ማለት ገነት ያሰገባችው መሰለሸ ያንቺ ባሰ ከንቱ ነሸ በአንድ ሰው ህይወት ሁሉን ሂጂና ገንዘብ እየከፈልሸ አኑሪው

      @user-hg5ns3rl6x@user-hg5ns3rl6x6 ай бұрын
    • You must have a bad experience with Habescha. I don't blame you for being so annoyed.

      @hanisen7738@hanisen77386 ай бұрын
    • Hey, don’t generalize. There are good people and bad people in every corner.

      @ProudlyETHIOPIAN@ProudlyETHIOPIAN6 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ይበቀልልሽ የሰደተኛ ወዳጅ ይሆነችው ድንግል ማርያም የሰራውን ትስጠው

    @jote5284@jote52846 ай бұрын
    • zim beye ethiopia kuche blesh eze yemeyadreguten takeyalesh bagegew eslem neber yeleba degafee

      @kasahunbaruda@kasahunbaruda6 ай бұрын
  • በርቺ በጭራሽ ተስፋ እንዳትቆርጪ አይዞሽ እህቴ ስሜትሽ ይገባኛል እኔም እዚህ ህይወት ዉስጥ ገብቻ ባሌን ለማምጣት በሂደት ላይ ነኝ እግዚአብሄር ያውጣሽ በሉኝ ዘመኑ እጅግ ተበላሽቶአል እግዚአብሄር አምላክ ይታረቀን::

    @Lgenemeti2011@Lgenemeti20116 ай бұрын
  • ሰው ሊሸውድ ይችላል ግን ከእግዚአብሔር እና ከህሊና መደበቅ አይቻልም ነገ መኖርህን ሳታው የዚህ ሴት እንባ ይሟገትሀል 😢😢

    @meronkauz1732@meronkauz17326 ай бұрын
  • እህቶች የማታውቁትን ሰው በተለይ ከኢትዮጵያ አታምጡ ብዙ እህቶች ደም እንባ ነው የሚያለቅሱት ወንዶችም እንደዝያው

    @wollodesie2116@wollodesie21166 ай бұрын
    • በትክክል አሜሪካ ለመግባት ብለው የማያደርጉት ጉድ የለም እባካችሁ እህቶችና ወንድሞች ሰው አግቡ ወረቀት አታግቡ ብዙ ሌቦች አሉ እኔም እግዚአብሔር አትርፎኝ ነው እንጂ አንዷ ስታጭበረብረኝ እግዚአብሔር አጋልጧት ነው የተረፍኩት

      @gezahegnelambebo6691@gezahegnelambebo66916 ай бұрын
    • እኔም እንደዚሁ በስው እውቄው ሳላውቀው ኢትዬጵያ ሄጄ እግብቼው ምንም እይነት ስሜትም የለውምስሜቱ እሜሪካን መምጣት ነበር እሜሪካ መጥቼ ወዲያውኑ ጠበቃ ይዤ ጋብቻውን ካንስል እርጌ ሳላመጣው ፈታሁት ከኢትዬጵያ በተለይ ማምጣት እግብቶ በራስ ላይ በሽቶችን ማምጣት ነው እባካችሁ ሴቶች ከኢትዬጵያ እግብታችሁ እታምጡ ባይ ነኝ

      @user-tw4ng6cn3f@user-tw4ng6cn3f6 ай бұрын
    • 😢😢😢😢😢

      @user-ed1mp9cp4t@user-ed1mp9cp4t6 ай бұрын
    • ​@@user-tw4ng6cn3fበጣም እድለኛ ነሽ ፣ፈጣሪ እረዳሽ ፣ ጓደኛዬ አምጣትው ይህው ይጫወትባታል

      @elsa3589@elsa35896 ай бұрын
    • ​@@gezahegnelambebo6691ሁሉ አንድ አይደለም ፣ ማየት ያስፈልጋል መመርመር ነው

      @elsa3589@elsa35896 ай бұрын
  • Go to court and tell them they will give him consequence This is not Ethiopia

    @bezuneshnigussie975@bezuneshnigussie9756 ай бұрын
    • That exactly what i was going to say

      @fikirm2162@fikirm21626 ай бұрын
    • You have to report to Court there is new Low

      @ebenhosanna9740@ebenhosanna97406 ай бұрын
    • Exactly

      @meronfisseha9999@meronfisseha99996 ай бұрын
    • I definitely agree to go to court have a layer.

      @abezeaze1272@abezeaze12726 ай бұрын
    • Right

      @tesfaethiopia4436@tesfaethiopia44366 ай бұрын
  • This is so sad. If you need help finding an attorney I will be happy to help. My God ease your pain.

    @miskiya8555@miskiya85556 ай бұрын
  • አይዞሸ እሱ ግን አይቀናውም ደሞ ቤተሰቡ😢

    @hanamelkamu1864@hanamelkamu18646 ай бұрын
  • ሲጀመር ሴትን ልጅ የሚያታልል ወንድ ፊቱን መሸፈን ለምን አስፈለገ ይፋ መሆን ነበረበት ሌላውን እንዳያታልል ሲቀጥል ህሊናው ንፁህ ስላልሆነ ሰላማዊ ኑሮ የሚኖር እንዳይመስልሽ መቼም ደስተኛ መሆን አይችልም እህቴ እንኳን ተበዳይ ሆንሽ በዳይ ከመሆን ይሻላል እዛም ሞት አለ ይህን እወቅ

    @amenamohammed115@amenamohammed1156 ай бұрын
    • ፊቱን የተሸፈነው መሰረትን እነዳያሰጠይቃት መሰለኝ እስኪጣራ ልጅቷ የዋህ ነች እሱ ግን አላህ የስራውን ይስጠው መስሎታል

      @saeedalshamranis8827@saeedalshamranis88276 ай бұрын
    • Tekekel

      @MestisEthopianKitchen@MestisEthopianKitchen6 ай бұрын
  • እህቴ የሆነብሽ ነገር በጣም ያመዝናል.እህቶቼ ልጅ ካላችሁ ባል ባታገቡ ለልጆቻችሁ ሌላ ያላሳደጋቸው አባት ሌላ ፊት ለምን ታሳያላችሁ .እኔ የሁለት ልጆች እናት ነኝ ልጆቼን በነጻነት አሳድጋለሁ ልጂቼ ኑሮዬ ለኔ ትዳሬ ናቸው .

    @saronweba7354@saronweba73546 ай бұрын
    • ​@@helenk8725ሁሉም አዲአደለም በደብ ማጥናትነው

      @mohammedalblooshi3725@mohammedalblooshi37256 ай бұрын
    • @@helenk8725 የልጅሽ አባት ከሆነ አምጭው ፣

      @elsa3589@elsa35896 ай бұрын
    • በጣም ነው የማደንቅሽ ውዴ ከልጅ በዋላ ሌላ ትዳር አያስፈልግም ፈጣሪ ከፈቀደ ልጆችሽን ከአባታቸው ጋር በጋራ ማሳደግ ካልሆነ ግን ልጆችሽን ለማሳደግ መስዋት መክፈል አለብሽ

      @Abirak6@Abirak66 ай бұрын
    • Jegna yene anbesa lk ende ene ebakachhu setochye magbat enkuan biyamrachhu ljochachhun kum neger lay kaderesachhu behuala yhun

      @mismtg5829@mismtg58296 ай бұрын
  • እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነዉ እሱን ጠብቂ ጉልበት የእግዚአብሔር ነዉ እሱም ቤተሰቦቹም እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድባቸዉ እንኳን ልጆች ኖሩሸ አይዞሸ እህቴ ነገ ሌላ ቀን ነው እንባሽ ቀን አለው ደስታው ለጊዜው ነው አይበላም መጨረሻቸው አያምርም

    @saraoumer1171@saraoumer11716 ай бұрын
  • All she has to do is report him to the USCIS with her evidence. His green card will be revoked.

    @MeetingID856@MeetingID8565 ай бұрын
  • You need to higher the best lawyer and get your money, not only that they might deport him as well

    @zomaneshabate8706@zomaneshabate87066 ай бұрын
    • That is a great idea 👍

      @genetasefa8364@genetasefa83646 ай бұрын
    • Your right

      @amykussa7270@amykussa72706 ай бұрын
    • Yes she has to hire good lawyer and deport him for the rest of his life forever really! ይቺን የሰራትን ግፍ በልጆቹ ያገኘዋል

      @orthodoxtewahedo1221@orthodoxtewahedo12216 ай бұрын
    • Yes she should do that

      @alembberihuny8934@alembberihuny89346 ай бұрын
    • Exactly

      @ethiocelebrities23@ethiocelebrities236 ай бұрын
  • እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው አይይይይ ሰው ግን ለምን እደምንሞት አፈር እደሆንን እንረሳለን😢😢😢❤❤❤አይዞሽ እህታችን

    @ayelechmulatu3543@ayelechmulatu35436 ай бұрын
    • Lek nesh kefu nen betam kamer😢

      @danayithabte4733@danayithabte47336 ай бұрын
    • Wow soreye

      @tigisttwoldeberhan3590@tigisttwoldeberhan35906 ай бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @slntayehucherney8210@slntayehucherney82106 ай бұрын
  • አይዞሽ የኔ እናት አላህ በሁሉም ላይ በላውን ያውርድባቸው

    @Nejat99s@Nejat99s6 ай бұрын
  • የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ይፈርዳል

    @romanhabte-rm7rm@romanhabte-rm7rm6 ай бұрын
    • መቸ ተፈረደ? የአረብ አገር ሴቶች እጭበርብሮ የሄው አመሪካ ደረሰ!! ሌሎች ይኖራሉ ፎቶውንና ስሙን በደምብ ቢገለፅ!!

      @user-qm7us3qc7o@user-qm7us3qc7o5 ай бұрын
  • ሠምቼ አልጨረስኩትም ግን አልቻልኩም ዝም ማለት ከሱ ይልቅ ቤተሰቦቹ በጣም የከፋ ናቸው የዛሬው ቸሩ መድህንያአለም በለተ ቀኑ የዘሩትን ያሳጭዳቸው እውነት ያሰቡት አይሳካ😭😭😭 ላንችም ቸሩ መድህንያለም እምባሽን ያብስ የልብሽን መሻት ሞልቶ ይስጥሽ 🙏🙏🙌

    @martiwold174@martiwold1746 ай бұрын
    • እግዚአብሔር ካልፈራሽ ይኸው ነው

      @mehretgosha6041@mehretgosha60416 ай бұрын
    • ​@@mehretgosha6041QwsAa😅😅

      @kidesttagey8182@kidesttagey81826 ай бұрын
    • አዎ ገንዘብ አምላኪ ናቸው

      @altudz4055@altudz40556 ай бұрын
  • ጊዜ ይረዝም ይሆን እንጂ ዋጋውን ከእግዛብሄር ያገኘዋል አይዞሽ እህቴ

    @semharhaile9908@semharhaile99086 ай бұрын
    • ልክነው ፍርድ አለው ግን ሴትልጅ 4 ልጅ ካላት ባል ቢቀርስ በዛላይ ብር መስጠት ምንአመጣው ወንድ የሚያስፈልገው ለልጅ ነው ከወለደች ምናባቱ ወንድ ያረግላታል

      @Ethioinfomarcy@Ethioinfomarcy6 ай бұрын
  • ዉጪ የምትኖሩ እንኳን ለባዳ ለገዛ ወንድም እና እህት እንደዚ ላደርግ ነዉ ስትባሉ ፍራንክ አትላኩ ።እኔ የገዛ ወንድሜ ነዉ 5ሚ ብር የበላኝ

    @Weldemariam@Weldemariam5 ай бұрын
  • አቤት ለልጆቹ ያስቀመጠዉ ወንጀል በስመአም አይዞሽ የልጆችሽ አምላክ ፍርዱን ሳይውል ሳያድር ያሳይሽ ላብሽን ያስመልስልሽ

    @dananaty669@dananaty6696 ай бұрын
  • አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር የእጁን የዘራውን ያሳጭደዋል:: መሲዬ ግን ከይቅርታ ጋ የዚህ ሰው ፊት ግን መሸፈን የለበትም ...ሌላ ሰውም ሊያጭበረብር ስለሚችል በደንብ መታየት አለበት::

    @Hannaze@Hannaze6 ай бұрын
    • Yes ይሄ ሌባ ይጋለጥልን

      @woinshetbelay4664@woinshetbelay46646 ай бұрын
    • ታሪኩ እውነት እስከሆነ ድረስ እና ሌላም ማጭበርበር እንዳይሰራ በደንብ መታየት ነበረበት

      @user-km4we8rf2q@user-km4we8rf2q6 ай бұрын
    • @@user-km4we8rf2q እውነት ነው...ምናልባት እሷ እንዳይታይ ፈልጋ ወይም ደግሞ ከህግ አንፃር ችግር ይኖረው ከሆነ አላውቅም በእርግጥ

      @Hannaze@Hannaze6 ай бұрын
    • Betikikil

      @meronfisseha9999@meronfisseha99996 ай бұрын
    • Yes

      @user-ts5ys9mp3o@user-ts5ys9mp3o6 ай бұрын
  • አይዞሽ እህቴ አንች አትራፊ ነሽ እሱ ፈጣሪ ነገ የጁን ይሰጠዋል። ጸሎት አድርጊ ኣይዞሽ በቅርቡ ያሳይሻል

    @godislove5271@godislove52716 ай бұрын
  • በጣም የሚገርም ነው በስደት ያላችሁ ወገኖቼ ስደትን የቀመሰ ብዙ ውጣ ውረድ የተመለከተች ወይም የተመለከ ነው ለትዳር መምረጥ ራሳችሁን ጠብቁ እኛ ሰዎች በጣም ከፍተናል። ዲያቢሎስ ራሱ ከእኛ አይከፋም😥

    @amelayalew9900@amelayalew99006 ай бұрын
  • አይዞሽ አንቺ ጥሩ ሰው ነሽ !!! ለሱ እና ለመሰሎቹ ትምህርት እንዲሆናቸው ጠበቃ ይዘሽ ለህግ ማቅረብ አለብሽ

    @marinaer12@marinaer125 ай бұрын
  • አሜሪካን ሀገር ብዙ አመት ሲኖር ስው የዋህ ይሆናል ስውን ያምናል ብዙ ስዎች እንዲህ ተታለዋል እግዚአብሔር ይፈርዳል አይዞሽ እህቴ ያጋጥማል ፎቶው በግልጽ ይውጣ ከስሽ deport አስደርጊው ጥሩ ጠበቃ ይዘሽ ፍርድቤት ገትሪው አይዞሽ

    @ethiopiakebede5931@ethiopiakebede59316 ай бұрын
  • አይሳካለት እሱ ብቻ ሳይሆን እናትና አባቱ ዘመዶቹ በአጠቃላይ ጥሩ ሰዎች አይደሉም ፈጣሪ ይፈርዳል አንቺ ልጆችሽን በሰላም አሳድጊ እሱን እርሽው ጤናሽን ብቻ ይስጥሽ ለልጆችሽ ቆይላቸው የእሱ ሕይወት ይጨልማል ፣

    @tarikanteneh725@tarikanteneh7256 ай бұрын
  • አይዞሽ ሰው ነሽ መሳሳት ያለ ነው አንቺ ግን በርቺ እግዚ አብሄርያያል አሁንም ለእግዚ አብሄር ያያል ክሰሽው ዝም አትበይ ።

    @hannatesfaye1749@hannatesfaye17495 ай бұрын
  • አይዞሽ እህቴ መልካምነትሽ ይፋረደው እሱንም ሆነ ቤተስቦቹን 😢😢

    @zinatrashad-px9ym@zinatrashad-px9ym6 ай бұрын
  • ጥሩ ጠበቃ ይዘሽ ዲቦርት እስደርጊው 😢whatever it takes just make him deported. That's the only solution you have. Sorry to happened to you.

    @aynalemmuluneh4910@aynalemmuluneh49106 ай бұрын
    • Aynalem mulenh your right she have to deport him Go back etypia

      @wineywelde3367@wineywelde33676 ай бұрын
    • Bull shit man don't worry.

      @wineywelde3367@wineywelde33676 ай бұрын
    • E. G ybkelwale. DEPORTED YMHADRGE AMLHke ale

      @anbutaadamu9761@anbutaadamu97616 ай бұрын
    • zim beye kuche bela child support tebela yele hodam shermutoch dege adregate

      @kasahunbaruda@kasahunbaruda6 ай бұрын
    • Let help him somebody

      @amarech7991@amarech79916 ай бұрын
  • ይቅር ይበለኝ እንዲመለስ አስደርጊበት አፈር ይብላ ሚስቱም ለጥቅም ብላ ይህ ድራማ ካለችበት አፈር ትብላ እዳትለቂው እንደውም አሜሪካ ሚንሶታ ያላቹ ከጎኗ ሁኑና የእጅ ያግኝ መርዝ ይብላ ቤተሰቦች ሌባ ስለሆኑ ነው እግዚአብሔር ይፍርድባቸው 😢😢😢

    @ZorishMenjeta@ZorishMenjeta6 ай бұрын
    • mnw ehete be selam new..asdergibet malet?awo ykr ybelish..ye emebetachinin mesle seil adegesh libsh gin tenkoy ga new..ende orthodox ehetsh liwakesish new..ehet setan zemede wedaj ayawkm..nsha gibi yasderegshbachewn sewoch fichi ykrm bey...gizew kerbol..dersesh desrsesh , be zihch nitshit betekirstaian eyalesh le alafi alem le gehanem lemn nefsishin tsechalesh...zuriaw hulu eminegren gizew endaleke new ehtalem gize satsechi nsha gibi...mengeste semayat kerbalech nesha gibi.yhe yesemashiw kal eda endayhonbsh temeleshi.

      @samrawitgetachew3144@samrawitgetachew31446 ай бұрын
    • @samrawit, asdergibet yalechiw tenquay ga yalech aymeslegnim. Be deport wede hageru endimeles lemimeleketew tequmibet maletua meselegn.

      @Habeshadude@Habeshadude6 ай бұрын
    • @@Habeshadudeእዲመለሰ አድርጊዉ ለማለት ነዉ ምን ወደ ጠንቁልና እሩጥሽ ምንም አይገናኝመ እሱ የፃፋችወ ከጠንቁይ ጋ

      @iloveethiopia6348@iloveethiopia63485 ай бұрын
  • በእውነት መጨረሻ ዘመን ደረሰን እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ እህታችን እግዚአብሔር ያበርታሸ

    @Hagosakeza07Dxb@Hagosakeza07Dxb6 ай бұрын
  • አይዞሽ እግዚአብሔር ሳይዘገይ ፍርድ ይስጥሻል አንችን ያረገሽን ባሰበ ቁጥር ደግሞ በፍርሀት ነው የሚኖረው የቁም ቅጣቱን ነው የስጠው እንቺ ስረተሽ ትተኪዋለሽ ጤና ይስጥሽ

    @kibebeworkwoldeyohanes9475@kibebeworkwoldeyohanes94755 ай бұрын
  • አይዞሽ የኔ ቆንጆ የተጎዳ ለራሱነው ከልጆቹ ያገኘዋል ፍች ብቻ ሳይሆን ፕሮሰሱን ሆልድ አድርጊበት ጠበቃሽን አናግሪ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    @selam7747@selam77476 ай бұрын
  • አይዞሽ እህታችን በቀል የእግዚአብሔር ነው ።ፍርድ የእግዚአብሔር ነው ይፈርዳል ቢያንስ ገንዘብዋን መልስላት አይቀናህም

    @tsehaydebele2730@tsehaydebele27306 ай бұрын
  • መስዬ መድሃኒያለም እድሜና ጤና ይስጥሽ ለብዙ በሰው ሃገር ለሚንከራቱ ትልቅ ትምህርት ነው አይዞሽ ዋናው ጤና ነው ስራም ታገኛለሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ🙏

    @Alem844@Alem8445 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ይፍረድብህ በህይወት ዘመንህ ሁሉ እያለቅስክ ኑር ክፉ የክፋት አባት ሰይጣን ነህ እግዚአብሔር ይፍረድብህ

    @user-fy1ft2jb5h@user-fy1ft2jb5h6 ай бұрын
  • የኔን ሕይወት እያጨለመ የሱን እያበራ 😢 በጣም ያሳዝናል ቤተሰቡ ሌቦች ናቸው ፎቶው መታየት አለበት እራሷ ፎቶውን መልቀቅ አለባት ስንት ሴቶችን ያጨበረብራል

    @yared1971@yared19716 ай бұрын
    • Ya titok lay lekawalech betam yasazenal

      @sabameyer3068@sabameyer30685 ай бұрын
  • አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ሙሉ ቤተሰቡ ሌባና አጭበርባሪ🙆‍♂️ ይሆናል በድንግል ማርያም ስም 😢 አታልቅሺ እህት አለም እግዚአብሔር🙏🏽 የስራውን ይሰጠዋል 😢

    @sewmehon9860@sewmehon98606 ай бұрын
    • Igzyabiher firdun yisitish molaw betesebi kisfet yilikekibachuh . Anchin gin Igzyabiher yikasish yene filikilik tena fikir selam yisitish wanaw isu new atizegni yen konjo .

      @tigistlencha7792@tigistlencha77926 ай бұрын
    • ይገርማል!!!

      @tesfaethiopia4436@tesfaethiopia44366 ай бұрын
    • dege adregee min endemiyadregu tawekeyalesh esye dege adregee

      @kasahunbaruda@kasahunbaruda6 ай бұрын
  • አይዞሽ እህቴ በውነት አሜሪካ ያደጉ ልጆች በጣም የዋሆች ናቸው ሰው ያምናሉ በዚህ ተጠቅሞ የሶን ብቻሳይሆንየልጆቻዋንም ህይወት ጨምሮ ነው የጎዳቸው የህግ አማካርወች ሰለግዚያቤር እርዶት እሰርቤት መግባት አለበት ለደሱ ላለ ሌቦች መማርያ መሆን አለበት

    @tilaneshtaye6985@tilaneshtaye69856 ай бұрын
  • አይዞሽ እማ እግዚአብሔር ይፈርዳል ቢዘገይም እሱም ቤተሰቡም የዘሩትን ያጭዳሉ ብቻ አንቺ ጠንካራ ሁኚ 🥺

    @aregashgebere@aregashgebere6 ай бұрын
  • አንቺን ብቻ እኮ አይደለም ይሄ ሰው ያታለለው ለበጎ አድራጎትም የሚሰበስበውን በትክክል ለተረጂዎች እንደማያደርስ ማወቅ ይቻላል ሌብነት ተፀናውቶታል በሌላ በኩል በሃይማኖትም ሽፋን ለጊዜው ቢያታልልም እግዚአብሄር አንድ ቀን ያዋርደዋል የቤተሰቦቹ ደግሞ ያሳፍራል ሌብነትም እህት ወንድም መተባበራቸው ያሳፍራል ።

    @saraamagreedavid6763@saraamagreedavid67636 ай бұрын
  • This is so sad If you have a document to show to court that he has another marriage they can deport him and make him pay for all the money you spent on him. This is America don't let him go easy.

    @sofiaata9687@sofiaata96876 ай бұрын
    • Yes. But she needs money to hire a good lawyer. I don’t think it would easy to prove his other marriage.

      @abuhaile6517@abuhaile65176 ай бұрын
    • At least he has a wife and his kids they’re not entitled to come united state I guarantee you

      @beletechyoseph2650@beletechyoseph26506 ай бұрын
    • Yes!

      @behonest5769@behonest57696 ай бұрын
    • Right

      @tesfaethiopia4436@tesfaethiopia44366 ай бұрын
    • @@beletechyoseph2650 You are right. If he brings his wife she can sue him for bigamy. Under 517.03, bigamous marriages and incestuous marriages are prohibited in the state of Minnesota.

      @abuhaile6517@abuhaile65176 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ። ቤተሰቦቹ የተረገሙ። ጉዶች ናቸው። አይዞሽ እህቴ፣ እግዚአብሔር አለሽ። እሱ እኮ ህሌናው እስከ መቼም አያስተኛውም።

    @nursespage2016@nursespage20165 ай бұрын
  • አይዞሽ ኤልሲ ነገም ሌላ ቀን ነው እግዚአብሔር ይፈርዳል አንቺ ጎበዝ ልጅ ነሽ ሰው የዘራውን ያጭዳል አንቺ በርቺ ጠንክሪ

    @shewafikre@shewafikre6 ай бұрын
  • Why don’t you sue him he can’t married 2 wives, just collect evidence, and sue him this is crime!

    @zenitsige4182@zenitsige41826 ай бұрын
    • May be she don’t have evidences in hand

      @peaceselam4562@peaceselam45626 ай бұрын
    • @@peaceselam4562you are correct. You know, she came to America when she was 6 years old. You know that she trusts him. እኛ ኢትዮዽያ ያደግን ነን የምንጠራጠረዉ😢

      @whatislove7252@whatislove72526 ай бұрын
  • እረ ወንዶች እግዚአብሔርን ፍሩ የእህታችን እንባ እንደ እሳት እየጠበሰ እዳያኑሩህ ሀቃን መልስላት እግዚአብሔር ፍራ በልጅችህ እዳትቀጣ❌😭😭😭😭

    @user-hn9sn9wu3n@user-hn9sn9wu3n6 ай бұрын
    • መጀመሪያ እሷ ምን እንዳረገች ጠይቁ ዝም ብላቹ ወንዶች አትበሉ ሆ🤨

      @lilytesfa7389@lilytesfa73896 ай бұрын
    • ​@@lilytesfa7389zeme bele wedoc leboce nacehu 20000 dollar kelale new zerafe

      @berhamhailu5083@berhamhailu50836 ай бұрын
  • አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይረዳሻል። በልጆችሽ ትካሻለሽ እግዚአብሔር ለሁሉም እንደስራው ይከፍላል

    @webe9479@webe94795 ай бұрын
  • አላህ ሀቅሽን ይመልስልሽ የኔ እናት ምን አለ እዝህ አሜሪካም ሆነ ሌላ ሀገር ብትወስዱኝ ከአርብ ሀገር ብገላግሉኝ ወለታችሁን እከፍል ነበር የሀገሬ ልጆች❤❤❤❤

    @fhjfj-vt9ei@fhjfj-vt9ei6 ай бұрын
    • አላህ ኸይርሸ ያለዉን ርዝቅ በሀገርሸ ይሰጥሸ ዱኒያ የድሎት አገር አይደለም የፈተና እንጂ

      @reyuyenu340@reyuyenu3405 ай бұрын
  • አይዞሸ እግዚአብሔር መጥፊያው ያደርግበታል ባለጌ ፀልይ እግዚአብሔርን ያዥ

    @Nardos945@Nardos9456 ай бұрын
  • ለምንድነው ለuscis ሪፖርት የማታደርጊው??? Please ሪፖርት አድርጊና ወደአገሩ ዲፖርት እንዲደረግ አድርጊ ለሌሎች አጭበርባሪዎች ትምዕርት ይሆናል please please

    @ethiopiahagera5623@ethiopiahagera56236 ай бұрын
    • እውነት ከገንዘቧ ከትዳሯ አቤት ግፍፍፍፍ😢😢

      @asnibelhu8843@asnibelhu88436 ай бұрын
    • Irs menagebawe

      @emuyatessema6817@emuyatessema68176 ай бұрын
    • Grn card alew minim madargi atclem .

      @senaamesfen2441@senaamesfen24416 ай бұрын
    • @@senaamesfen2441 ይቀፈደዳል ጠበቃ ከያዘች አጭበርባሪ

      @asnibelhu8843@asnibelhu88436 ай бұрын
    • ቢያንሰ ለልጆችዎ ሰትል ትታው ትኑር

      @user-hg5ns3rl6x@user-hg5ns3rl6x6 ай бұрын
  • አይዞሽ እግዚአብሔር አለ እሱ ከምስኪኖች ጋር እሱም ቤተሰቦችም እግዚአብሔር ዋጋቸውን ያገኛሉ❤

    @meseretteferi6132@meseretteferi61325 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ይፈርዳል እንኳን በህይወት ኖርሽ እግዚአብሔር ይወድሻል በጣም እንኳን በዚህ አሳለፈልሽ ልብሽ ንጹህ ስለሆነ ነው እግዚአብሔር ያጋለጠልሽ።

    @abeba5936@abeba59365 ай бұрын
  • ይህንን ወንድ የወለድሽ እናት ግን እድሜሽ ይጨልም መከዳትን በልጆችሽ ይክፈልሽ

    @tersite858@tersite8586 ай бұрын
    • እዴ እናቱ ምን አጠፋች እኔም የወንዶች እናት ስለሆንኩ ነው እሱ እዛው የዘራውን ይጨድ ክፉ

      @nunumengesha4446@nunumengesha44466 ай бұрын
    • ​@@nunumengesha4446የባለትዳር ልጇን የተጭበረበረ ሰርግ ላይ መገኘቷ ወንጀለኛ አያረጋትም ???

      @nadernegash827@nadernegash8276 ай бұрын
    • እናት እንኳን ለትዳር ከደረሰ ልጇ ጋር ቀርቶ ከትንንሽ ልጆቿ ጋር አትውል ምን ማለት ነው እናቱን ምትረግሚው? አንቺ ወንድም የለሽም?አባት የለሽም?ነገ ወንድ ልጅ ብትወልጂስ?ማስተዋሉንና ይቅርታውን አይንፈግሽ

      @hirutgirma3499@hirutgirma34996 ай бұрын
    • እናቱ ምን ታርግሽ አንቻ ቀፎ ጭንቅላት 😢

      @kalebdaniel7414@kalebdaniel74146 ай бұрын
    • ሚስቱ ኣትብስም እንዴ ከናቱ ሴት ሆና ከባልዋ ጋር ተባብራ የሴትን ሂወት የምጣታጨልም ደግነቱ ከላይ ☝️ ሆኖ የሚያይ አለ ይህች ምደር እኮ ማለቂያ አላት

      @freweinikidane8847@freweinikidane88476 ай бұрын
  • አይዞሽ የኔ ቆንጆ መቼ ነው ልብ የሚገዙ የኢትዮጵያ ወንዶች 🤔ፈጣሪ ልጆችሽን ያሣድግልሽ

    @MalhetDejene@MalhetDejene6 ай бұрын
  • የኔ እመቤቴ አይዞሽ መሲ የተባረከች ናት እውነት የኔ ማር መስይ ላንቼ ቃላት ያጥረኝል እውነት ተባረኪ

    @Wolf_Gaming25@Wolf_Gaming256 ай бұрын
  • የኔ የዋህ ድንግል ትካስሽ አይዞሽ የልብሽን መሻት እመቤቴ ትፈፅምልሽ።

    @tigistbeyene1133@tigistbeyene11336 ай бұрын
  • አይ ዘመን እንቅልፍ ኪኒን እረ እንኳን አልሞትሽ ተይው ይሄ ችጋራም ቆሻሻ ባለጌ ነገ ዋጋውን ያገኛል አታልቅሺ ለሱ ሞቶ ይለቀስለት

    @tizibt6026@tizibt60266 ай бұрын
  • ሴት አስለቅሳችሁ አሜሪካ የምትገቡ በሴት እንባ ዘላለም ሲኦል መውረድም እንዳለ አስቡበት

    @hayatkibret9357@hayatkibret93576 ай бұрын
  • እባሽን አይቶ እግዜአብሔር ይክፈልሽ የዘራውን ይጭዳል የቤተሰቦቹ የገርማሉ አይዞሽ እህተየ❤

    @user-bz3lc5gu4l@user-bz3lc5gu4l5 ай бұрын
  • በጣም በጣም ያሳዝነል ፎቶ መዉጣት አለበት እግዛቤር ይፍርድብ አይዞሽ እህቴ❤

    @yoditberhe775@yoditberhe7756 ай бұрын
  • አይቀናቸውም ተያቸው እህቴ እግዚአብሔር የስራውን ይሰጠዋል ሳይውል ሳያድር የኔ የዋህ

    @asterzenebe847@asterzenebe8476 ай бұрын
  • እህቴ አይዞሽ ሰውን መውደድ እንጂ ማመን አያስፈልግም ።እግዚአብሔር ይካስሽ ፤ሁሉም ያልፋል ይብላኝ ለሱ የሰው እንባ ከንቱ አይደለም ለልጆቹ ግፍ እና እዳ ያቆያል።እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠው።አንቺን እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ።

    @tsedalegebire3806@tsedalegebire38066 ай бұрын
  • በትዳር ላይ ትዳር በመመስረቱ መክሰስ ትችያለሽ ግሪን ካርዱ ሊቀማና ዲፓርት ያደርጉታል ስለዋሸ አይዞሽ ውዴ እግዚአብሔር ይርዳሽ 😭

    @ethiotubeyebahlgebeta6936@ethiotubeyebahlgebeta69366 ай бұрын
  • አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እምባሽን ያብስልሽ ለሱም የስራውን ይስጠው

    @etsegenetabera8015@etsegenetabera80156 ай бұрын
  • ያሳዝናል እንደዚህ አይነት ህይወት እየተለመደ ነው እግዚአብሔር ከጉንሽ የሁን።

    @user-bu9kh6rq8w@user-bu9kh6rq8w6 ай бұрын
  • አራት ልጅ ካሌ ከኢትዮጵያ ምን ባል አስፈለገገሽ እህቴ እሱ እስከኔ ቤተሰቡ አጨበርባርዎች ናቸው ሴቶች ልብ ግዙ የልጆችሽ አምላክ ነው አርፈሽ ቁጭ በይ።

    @aberashayele66@aberashayele666 ай бұрын
    • 😂😂😂😂😂😂

      @keyriaissa1538@keyriaissa15386 ай бұрын
    • Great point 😮

      @user-oi8ii6ez1z@user-oi8ii6ez1z6 ай бұрын
    • Amarge alache eko

      @billenabate997@billenabate9976 ай бұрын
    • አይባልም በሰው ሀገር የሚረዳት ያስፈልጋል ኑሮው ይከብዳል ግን አበራ ነህ?አበራሽ ከሆንሽ ሴት ነሽ አትፍረጂ !!! ሊጅ ካሌ አይባልም እሺ?

      @asnibelhu8843@asnibelhu88436 ай бұрын
    • አትፍረድ ይፈረድብሃል ፣ስደትን የሚያውቀው ያውቀዋል

      @mehretgosha6041@mehretgosha60416 ай бұрын
  • አይዞሽ እግዚአብሔርን ነው ያታለለው ወየውለት መጨረሻው ቀድሞ ይቅርታ ቢል ይሻለዋል።እንባሽን ጌታ ይዳብስልሽ።

    @abebaweldeab7196@abebaweldeab71966 ай бұрын
  • የኔ ቆንጆ አይ ዞን ቀሪ ህይወትሽ ከልጆችሽ ጋር ያማረ ያድርግልሽ እሱ ፈጣሪ የእጁን ይስጠው መላ ቤተሰቡ በጣም ያሳዝናሉ መሲየ የኔ መልካም ❤❤❤

    @user-rr4sk3ht4k@user-rr4sk3ht4k5 ай бұрын
KZhead