/በስንቱ/ Besintu S2 EP.23 "ወንጀል እና ቅጣት"

2024 ж. 21 Ақп.
635 984 Рет қаралды

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер
  • በጣም ከፍቶኛል የሚረዳኝ የለም እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን በሉኝ 😢😢😢

    @SenaitWubeye-oh6ks@SenaitWubeye-oh6ks2 ай бұрын
    • Fetari kanchi gar yehun🙏

      @filimonbelachew6269@filimonbelachew62692 ай бұрын
    • እ/ር ካንችጋር ይሁን😢

      @user-zm2jy5qc9w@user-zm2jy5qc9w2 ай бұрын
    • እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

      @NatiMan-pf9kh@NatiMan-pf9kh2 ай бұрын
    • አይዞሽ እናቴ

      @menfes843@menfes8432 ай бұрын
    • እግዚአብሄር ሁሌም ከጎንሽ ነው ደስ ይበልሽ

      @tsinatkonjo6037@tsinatkonjo60372 ай бұрын
  • ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ሰላማቹ እዳሻዋ ይብዛ ክፉ አይካቹ ወቶ ከሙቅረት ይጠብቃቹ👍👍👍👍👍👍

    @SADORATUBE@SADORATUBE2 ай бұрын
    • Amiin

      @Funworld-yf8df@Funworld-yf8df2 ай бұрын
    • Amen Amen Amen

      @onefuny@onefuny2 ай бұрын
    • አሜን

      @user-qi5tx8gn5h@user-qi5tx8gn5h2 ай бұрын
    • አሜን

      @betymahibety8185@betymahibety81852 ай бұрын
    • አሚን ያረበል አለሚን🤲🤲🤲🤲

      @user-tk7lj5bj1f@user-tk7lj5bj1f2 ай бұрын
  • ፍትህ ለእምዬ ተዋህዶ 😭😭😭ፍትህ ለዝቋላ አቦ 😭😭😭😭

    @Tsionov1xs@Tsionov1xs2 ай бұрын
  • ሙስሊም እህት ወንድሞች መልካም የሻአባን ወር ይሆንልን አላህ ሱበሀኑ ተአላ ሶላታችንን ፃማችንን. ይቀበልን. ያርቢ በቅርብ እሮመዳን እየደርስ ነው አሏህ ፃመው ከሚጠቀሞት ባሪያ ያርግልን

    @hayatislam8513@hayatislam85132 ай бұрын
    • አሚን

      @HiHi-ou1yr@HiHi-ou1yr2 ай бұрын
    • Amiin yarab dua areguleng ehitoch wada hagere basalam ende gaba❤

      @SameeraS-wu4hj@SameeraS-wu4hj2 ай бұрын
    • @@SameeraS-wu4hj አብሺሪ ማማየ አላህ ካንችጋ ይሆን ኢንሻ አሏህ ያኡምሬ አንች

      @hayatislam8513@hayatislam85132 ай бұрын
  • ቅዱስ ጌታዬ የናዝሬቱ እየሱስ ከንቺ ጋር ይሁን !!

    @qechaabate4543@qechaabate45432 ай бұрын
  • ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል የወንድማችን ብሩክ ሀቅ ወጣ አሲድ የደፍበት ልጆች አንድ ተይዞ እኳን ደስ አላችሁ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ🤲😢

    @user-qf3ie3kr8f@user-qf3ie3kr8f2 ай бұрын
    • bota mrechi enji man...mn enargh tadya🙄...hagerawi dl aregshiw...hideh yeAcid zenah lay ኮምት

      @HamzaJhad@HamzaJhad2 ай бұрын
  • What a family😮❤ በስንቱ ዛሬ active ሆኖ ነው የመጣው🔥🔥🔥

    @samuel_arse@samuel_arse2 ай бұрын
  • መልካም ጁሙዓ ሀገራችን ህዝባችን አፍሪካውያን ሁሉንም ሰላምና ፍቅር

    @cabdiraxmanxasanxasan9126@cabdiraxmanxasanxasan91262 ай бұрын
    • አሚን እህቴ❤❤❤❤❤

      @Afd-no9lv@Afd-no9lv2 ай бұрын
    • አላሁመሶሊ አላሙሀመድ

      @ToyebbMohmed@ToyebbMohmed2 ай бұрын
    • አሚን አላሁመ አሚን

      @ToyebbMohmed@ToyebbMohmed2 ай бұрын
    • አሚን❤

      @Aminat-nv3cu@Aminat-nv3cu2 ай бұрын
    • አሚንንንንን

      @RhamaHasan@RhamaHasan10 күн бұрын
  • ኧረ እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ተቃጥለን ሞትን💔😭ወይ እረኛ የለን💔😭የሞቱቱን ወገኖቻችን እግዚአብሔር በአጸደ ገነት ያኑርልን😢

    @user-lh7sc5zv1e@user-lh7sc5zv1e2 ай бұрын
  • እንዲህ ያሉ ሀሳቦች ብዙ ያስፈልጉናል! በርቱልን

    @TombolaAbebaw-TOM_GUADEGNAYE@TombolaAbebaw-TOM_GUADEGNAYE2 ай бұрын
  • ዉድ የኢትዮዽያ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችን ይብዛ ያሠብነዉ ይሳካ ❤❤❤❤❤❤ ዉድድ❤❤❤❤❤

    @ramizramdan8462@ramizramdan84622 ай бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @HANNA-qy5bl@HANNA-qy5bl2 ай бұрын
    • አሚንን ያረብ

      @Aminat-nv3cu@Aminat-nv3cu2 ай бұрын
  • ኢየሱስ ያድናል ❤❤❤❤❤❤

    @user-fm3sb7dj1l@user-fm3sb7dj1l2 ай бұрын
    • Haleluya

      @tesfayetememe@tesfayetememe2 ай бұрын
    • ha ha😅😅😅

      @tesfayetememe@tesfayetememe2 ай бұрын
    • Yes ኢየሱስ ያድናል❤❤❤

      @user-mx4fy2ij8u@user-mx4fy2ij8u2 ай бұрын
    • Amen

      @getachewgezaheng4727@getachewgezaheng47272 ай бұрын
    • በፌልምነው😂😂😂

      @MariamAdm-go9on@MariamAdm-go9on2 ай бұрын
  • ኢየሱስ ጌታ ነዉ

    @bethyeaserat9599@bethyeaserat95992 ай бұрын
    • አሜን ለዘላለም

      @hiwotfekadu4673@hiwotfekadu46732 ай бұрын
  • በስቱግን ሰርተህበታል አለማየሁ ታደሰ አሌክሶየ ጀግና

    @user-tm5nm9ki7m@user-tm5nm9ki7m2 ай бұрын
  • እንደዛሬ ከፍቶኝ አያውቅም ህህቶቼ እባካችሁን በማርያም ፀልዩልኝ

    @ErmiMikael-jk2qg@ErmiMikael-jk2qg2 ай бұрын
    • አይዞሽ እግዚአብሔር ያስብሽ

      @user-jt4ud3ho5p@user-jt4ud3ho5p2 ай бұрын
    • አይዞን ፈጣሬ የልብሽን መሻት ይስጥሽ

      @sunnaiabraha3554@sunnaiabraha35542 ай бұрын
    • አይዝን ውዴ

      @user-bg5dn6yx9j@user-bg5dn6yx9jАй бұрын
  • በጣም ደስ የምል ሳምንት ነበር እንኳን ደሃና መጣችሁ ።ግን በሳምንት ሁለቴ ይሁን የምትሉት እስክ በለይክ🎉

    @bobyoung9359@bobyoung93592 ай бұрын
  • ከረጅም ጊዜ በኋላ ዛሬ ድራማውን ወድጄው ተመለከትኩት ። (ምናልባትም ወላጅ በመሆኔ ይሆናል ጉዳዩ የሣበኝ) ግን ግን በስንቱ እንደ ገፀ-ባህሪ እንዴት እንዲህ ዓይነት ምርጥ ምክር መምከር ቻለ ?! 😂😂😂 ይህ ዓይነቱ በሳል አስተያየት ከሂሩቴ ነበራ የሚጠበቀው !

    @user-ii6oj8mt4c@user-ii6oj8mt4c2 ай бұрын
  • የሚገርም ስራ ነው ያቀረባችሁልን ❤❤❤ አላህ ይስጣችሁ

    @Nesru23@Nesru232 ай бұрын
  • እንኳን በደህና መጣችሁ የኔ ድብርት አባራሪዋች በጣም ነው እምወዷችሁ ❤❤❤

    @user-fv4hp7ge1l@user-fv4hp7ge1l2 ай бұрын
  • በስቱና ሂሩት ኢቢኤስ ላይ የቃጠሎ ፊሊሚያ ይቅረቡልን የምትሉ እጅ ወደላይ😅

    @fozisaditube4934@fozisaditube49342 ай бұрын
    • ሙሉቀንና በስንቱ አይሻሉም ሙሌ ወንደላጤ ስለሆነ

      @Simalebulloregassa@Simalebulloregassa2 ай бұрын
    • ይቅርቡ በጣም ነዉ የሚስቁን

      @SmilingBasket-hm1ed@SmilingBasket-hm1edАй бұрын
  • በኢትዮጵያ ሲትኮም ደረጃ አንደኛ ሲትኮም ነው

    @beingstrong3839@beingstrong38392 ай бұрын
  • በስንቱ ክፋኛ ጎዳህኝ !!ልጄን አይሆኑ ቅጣት ቀጥቼ ሳምንቱን ሙሉ ደንብሮ እንዳይሸሸኝ ስጨነቅ ነበር.ምን አለ ቀድማቹሁ በለቀቃቹሁት ኖሮ.በጣም የምወደው እና የማምነው ልጄ ስለነበር ትንሽ ጨቀንኩበት.ብቻ መማሪያ የሚሆን ነገር ስላቀረባቹ ደስ ብሎኛል!!❤❤

    @user-ot5dg8kp4v@user-ot5dg8kp4v2 ай бұрын
    • 😂😂😂😂

      @lili-of7qm@lili-of7qm2 ай бұрын
  • ትልቅ ትምህር አለዉ የዛሬዉ ምነዉ በእንቁላሉግዜ በቀጣሽኝ አለ ይባላል❤❤❤❤❤

    @helen9673@helen9673Ай бұрын
  • እስቲ ማነው እንደ እኔ በስንቱን የምከታተለው ? Like አድርጎ ❤ ( official MAX12 Text )

    @maxmedia12@maxmedia122 ай бұрын
  • የዛሬው😂😂ሲያስቅ የሙልቁን ሳማ መትከል የልጆቹ በስራ መቅጣት👏አሪፍ

    @altubeti7567@altubeti75672 ай бұрын
  • ሙሉ ቀን ካዉያዉን ለምን እንደወዘወዘዉ የገባዉ ብቻ ላይክ 😂😂😂😂

    @ilovemom1712@ilovemom17122 ай бұрын
  • የሙሌ Character ይመቸኛል👍 ያዝናናኛል😂😂😂

    @WondimuAbebe-oo6su@WondimuAbebe-oo6su2 ай бұрын
  • ይሄ ድራማ በጣም አስቂኚ እና አስተማሪ ስለሆነ በሳምንት ሁለት ጊዜ ይሁን የምትሉ ላይክ አድርጉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-sq5vu1od1v@user-sq5vu1od1v2 ай бұрын
  • Wow Besintu !! You was amazing today.

    @asiyalenty2248@asiyalenty22482 ай бұрын
  • Great advice with good Appearances !

    @user-zf6hv4xr1l@user-zf6hv4xr1l2 ай бұрын
  • Great message ❤

    @nunitsegaye159@nunitsegaye1592 ай бұрын
  • ዋዉ ዋዉ በጣም ጥሩ አቀጣጥ ነዉ👍😂😂😂😂❤❤❤ አይ በሰንቱ አሁን ለራሰህ የሳማዉ መዳኒት ፈልግ በእዉነት በጣም ደስ ይላል👍👍👍❤❤❤

    @anegach9112@anegach91122 ай бұрын
  • እኔን ክፍት ይበለኝ ኧረ አብሽሪ ፈጣሪ እኮ ብዙ አለውና

    @hageraethiopia513@hageraethiopia5132 ай бұрын
  • የእውነት አባስዬን ፋገግታ ስወድ 😂

    @user-tl9rj8he2b@user-tl9rj8he2b2 ай бұрын
  • በጣም ጠቃሚ ነው የዛሬው ይመቻቹ

    @solosolo3351@solosolo33512 ай бұрын
  • በጣም ከፍቶኛል በስደት ተሰቃየሁ አላህ ስራ እንድሰጠኝ ዱአ አድርጉልን

    @umusultan@umusultan2 ай бұрын
    • የኔውድ አላህ መልካም መካሻ የሆነ ስራ ይስጥሽ

      @samerayousif2889@samerayousif28892 ай бұрын
    • @@samerayousif2889 አሚን ያረብ

      @umusultan@umusultan2 ай бұрын
  • በጣም አመሰግናለሁ ስለ አባት/እናት ግንኙነት ያነሳችሁት በጣም ተስማምቶኛል መነጋገር ቢለምድብን መልካም ነው:: በተጨማሪም ልጆችች ልፋትን እዲማሩ ድርጊት ውጤት (consequence) እንዳለው ማሳየት አስፈላጊ ነው ሃላፊነት እንዲሰማቸው ማድረግ ተገቢ ነው::

    @tsegeredasorhe3049@tsegeredasorhe30492 ай бұрын
  • ወገኖቼ በህመም ቤት ውዬ ኑሮ ቸገረኝ አብሶ የቤት ኪራይ እርዱኝ አለው በሉኝ

    @yemaryam1616@yemaryam16162 ай бұрын
    • እየቀለድሽ ነው ወይስ ከምር

      @jerusalemisrael1686@jerusalemisrael16862 ай бұрын
    • @@jerusalemisrael1686 ወንድሜ በችግር ይቀለዳል አትቸገር

      @yemaryam1616@yemaryam16162 ай бұрын
  • Your the best like this sitcom tank you

    @helenmulugta8852@helenmulugta88522 ай бұрын
  • መጎምጀት ለስራ ያነሳሳል 😂አይ በስንቱ

    @hayatyesuf3896@hayatyesuf38962 ай бұрын
  • በርቱ ቀጥሉበት❤

    @Mkids2836@Mkids28362 ай бұрын
  • አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ

    @kasahuneshate@kasahuneshate2 ай бұрын
  • እቺ የፈረንጅ ባህል ለነሱም አልጠቀመች። ልጆችማ ሲያጠፉ መገረፍ አለባቸው። በልጅነቱ ያልተገረፈ ልጅ ሲያድግ ወላጆቹን ልግረፍ ይላል።

    @samuelkebede4231@samuelkebede42312 ай бұрын
  • ኣይ በስንቱ 🤣🤣🤣 መጎምጀት ጥሩ ነው

    @onlyone3996@onlyone39962 ай бұрын
  • ትክክል አባባል ነዉ ልጆችን እዲፍሮን ማድረግ የለብንም 👍በቁላሉ መቅጣት ይሂ ነዉ 👌 ለምንፍልገዉ ነገር ፌለፊት መናገር ጥሮ ነዉ 👍አይ ሂኒ ብላኝ ብላኝ አለኝ አላለም😂😂

    @bdjkddhdjjd8300@bdjkddhdjjd83002 ай бұрын
  • ሙሉቀን ሳማ ያዳቅላል፡፡ ቀበና ያሉ ሳማዎች በጣም ያቃጥላሉ፡፡ ኳስ ሜዳ ያሉት ደግሞ ረጅም ሰዓት ያቃጥላሉ፡፡ ሁለቱ ቢዳቀሉ ረጅም ሰዓት በሀይለኛው ያቃጥላሉ፡፡😂

    @yedaooarbasebat7407@yedaooarbasebat74072 ай бұрын
  • ምርጥ አባት አሌክሶ

    @jesusloveyou5996@jesusloveyou59962 ай бұрын
  • በስንቱ አንተ የተናገርከው ሰለ ልጆች በጣም ነው ውሰጤን የነካው ምክንያቱም በኔ ልጆች የደረሰ ነው ማለት በጣም ክተትና መራራቅ አለ በተለይ ነግግሩ ሁሌ ውስጤን ይነካኛል በተለይ አያገባኝም የሚለውን ንግግር

    @user-fs6nq5el2m@user-fs6nq5el2m2 ай бұрын
  • Fly የሆነ ድራማ😂❤

    @henokliyuzema4850@henokliyuzema48502 ай бұрын
  • ሄኖክ የመስከረም ልጅ ይመስላል

    @meserettsegaye2639@meserettsegaye26392 ай бұрын
    • እሷ ልጅ የላትም

      @taibaashkan9065@taibaashkan90652 ай бұрын
  • ይሄ ድራማ በሳምንት ሁለት ጊዜ የምትሉ ላይክ አድርጉ❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-sq5vu1od1v@user-sq5vu1od1v2 ай бұрын
  • ዮሐንስ 3፥16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። የኤፍራጥስ ወንዝ ደርቆ እንደ ኦሜጋ ምልክት እየተፈጠረ ነው። ኢየሱስ አልፋና ኦሜጋ እንደሆነ ተናግሯል። ራዕይ 16:12 ስድስተኛውም ጽዋውን በታላቁ ወንዝ በኤፍራጥስ ላይ አፈሰሰ፤ ከፀሐይም መውጫ ለሚመጡ ነገሥታት መንገድ እንዲሰናዳላቸው ውኃው ደረቀ።

    @EverywhereBlessed-kn7ko@EverywhereBlessed-kn7ko2 ай бұрын
  • እረ ልቀቁት❤❤😂😂

    @user-eh7jk4pi2n@user-eh7jk4pi2n2 ай бұрын
  • ሙሌ ዛሬ አደከመኝ😂😂😂😂😂

    @shewashon2983@shewashon29832 ай бұрын
  • ምረጦች❤❤❤ 😂😂😂 አይ ሙሌ

    @hiwathabti1620@hiwathabti16202 ай бұрын
  • 1St Zare gena lemjmreya geza honkug sezegag yehe derama endaw bayetay are endelachu nw amdam hula ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @ShaimliuIIIVIIX@ShaimliuIIIVIIX2 ай бұрын
  • በምንተስኖት ቦታ መኮንን ላከ ቢተውን የበለጠ ያምር ነበር ቀልዱ ደስ ይላል

    @aai3499@aai34992 ай бұрын
  • ውይኔ እኔማ በሰንቱንና ሂሩቴን እንዴት እንደምውዳቸው

    @Zeynehussen-sc7hg@Zeynehussen-sc7hg2 ай бұрын
  • በስዬ እየበሠለ ነው ተመስገን 😊

    @tsigaradayemareyamlij463@tsigaradayemareyamlij4632 ай бұрын
  • ይመቻችሁ

    @selamselam3065@selamselam30652 ай бұрын
  • አይዞሽ አትከፊ

    @Nati_vip@Nati_vip2 ай бұрын
  • 😂😂😂😂 ሰላ ለሀገራችን ያዝናኑኛል ግን

    @user-vx7id7wt3m@user-vx7id7wt3m2 ай бұрын
  • Besituye so perfect

    @bezawitmulugeta9800@bezawitmulugeta98002 ай бұрын
  • Beseeyeeee❤arefe abate

    @user-tv6wy5pf6n@user-tv6wy5pf6n2 ай бұрын
  • እዉነት በልሀል በሴ

    @AhmedDawud-hn3lb@AhmedDawud-hn3lb2 ай бұрын
  • Bravo

    @user-re5mh6dd1w@user-re5mh6dd1w2 ай бұрын
  • ዝቋላ አባቶቻችንን ጨረሱብን😢💔

    @saratesfaya2329@saratesfaya23292 ай бұрын
  • Ehezabihar yagerahinin selam yemelselin enanem beyalenibet amelak yetbekin yasebenewen yasakalin

    @metikyeenatua@metikyeenatua2 ай бұрын
  • Welcome Besintuwoch

    @yohannesgmeskel401@yohannesgmeskel4012 ай бұрын
  • ❤❤❤❤era ayiche litenga nage class newwww😢😢😅😅😅😅likekut

    @user-bo2wl3el5k@user-bo2wl3el5k2 ай бұрын
  • ጡሩ ድራማ ነው alex ለልጆች ማ እንደዛ ነው

    @user-jn8ym6fo4w@user-jn8ym6fo4w2 ай бұрын
  • Betam qonjo❤❤❤

    @sieideabdu3175@sieideabdu31752 ай бұрын
  • አይ እናት❤❤❤❤

    @gigitubeweloo@gigitubeweloo2 ай бұрын
  • Excuse me በስንቱ ና ሙሌ አላማችሁ ምንድን ነው በሳቅ ልትገሉን ነው 🤔🤔😂😂😂😂😂😊😊❤❤❤❤❤

    @mohammedmohammed-qg1xq@mohammedmohammed-qg1xq2 ай бұрын
  • Basitu WOW❤

    @MubarkeMuhamade@MubarkeMuhamade2 ай бұрын
  • ay bese fly eko nesh 😉

    @user-wu7zy8xp8n@user-wu7zy8xp8n2 ай бұрын
  • Egzabher kanhgar yuen

    @mekdestessema4611@mekdestessema46112 ай бұрын
  • Ayeezooooshe yene ehet ayekfash eshi ng dgemo dsetgna tehognalsh

    @adnanyasin4060@adnanyasin40602 ай бұрын
  • አቦ ይቺን ሰራተኛ ተብዬ ሴትዮ ወደዛ አውጡልን

    @AbduTilahun0910@AbduTilahun09102 ай бұрын
  • ትክክል፤ልጆችን መምከርና አቅርቦ ማወያየቱ ከመቆጣት የበለጠ ይገነባል።

    @HahuFeedel@HahuFeedel2 ай бұрын
  • 😂😂😂😂😂 ኧረ በስቱ

    @Zufannigatu-ii1wf@Zufannigatu-ii1wfКүн бұрын
  • thanks

    @endriaskolcha6763@endriaskolcha67632 ай бұрын
  • መጎምዥት😂😂

    @elhamyeabatuwalij6305@elhamyeabatuwalij63052 ай бұрын
  • Ere mastawkiya beza ke deramaw yelek

    @betelihemsolomon5345@betelihemsolomon53452 ай бұрын
  • 😂እኔም ለቤተሰቦቼ እንድ ሙሉቀን ነው የሆኩባቸው አላገባ ብያቸው ያረብ እረ ዘውጀን☝

    @endrisslamlethiopia1181@endrisslamlethiopia11812 ай бұрын
    • ክክክ

      @user-vx6xy7hq9m@user-vx6xy7hq9m2 ай бұрын
  • 😅😅😅 ወይ ሙሉቀን ነፍዝናትህ ይመቸኛል

    @belayyoutub8785@belayyoutub87852 ай бұрын
  • ቆንጆ

    @etsegsnettesfaye8030@etsegsnettesfaye80302 ай бұрын
  • አይ በስንቱ አንዴው መቼ ነው ጸበል የምወስድህ?

    @SofonyasMezemir-ye2mm@SofonyasMezemir-ye2mm2 ай бұрын
  • Fly 😂

    @Nasuri979@Nasuri9792 ай бұрын
  • Lasew ye chocolate latching 🤣🤣🤣🤣

    @McHamer-rs2wj@McHamer-rs2wj2 ай бұрын
  • egizabher kanchi ga yihun yene ehit

    @user-re5gq2dq9t@user-re5gq2dq9t2 ай бұрын
  • አሌክሶ እና መስኪ ❤

    @fayatubefaya6484@fayatubefaya64842 ай бұрын
  • በስዬ ዛሬ ፍላይ ሆናል !!

    @geniusman3433@geniusman34332 ай бұрын
  • አይ በስዬ 😂😂😂

    @Fire4376@Fire43762 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤

    @fasilmulu9454@fasilmulu94542 ай бұрын
  • ሙሌ በሳቅ 😅😅😅ገደልከኝ

    @MDARIF-rh4cd@MDARIF-rh4cd2 ай бұрын
  • 😂😂😂 እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ሰራተኛዋ ገፀ ባህሪዋ አልተዋጣላትም ይቅርታ ቀይሩላት ግነት በዝቶበታል

    @ema3852@ema38522 ай бұрын
  • አይዞሸ አመቢቲ ካንቺ ጋሪ ትሁን

    @user-yo7ej2rh2n@user-yo7ej2rh2n2 ай бұрын
  • ኣይ ሙሉቀን🤣🤣🤣🤣

    @wediweyinking@wediweyinking2 ай бұрын
  • ሳይንትስቱ ሙሌ የቤት እቃ ለመግዛት ጊዜ እና ገንዝብ አጣ 😂

    @BonoSuno@BonoSuno2 ай бұрын
KZhead