Ethiopia - የተደበቁ እውነቶች | እስራኤል የኢራንንየኑክሌር ማብላያ ቦታን መታች?

2024 ж. 21 Сәу.
41 739 Рет қаралды

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер
  • ድል ለእስራኤል ❤❤❤ሽንፈት ለእረን 0:51

    @sebayohannes@sebayohannes27 күн бұрын
  • ድል ለእስራኤል 💪💪💪

    @surefiel@surefiel21 күн бұрын
  • ድልለእስራኤል

    @AyalewGetaneh-zx7dd@AyalewGetaneh-zx7dd11 сағат бұрын
  • እግዚአብሔር እስራኤልን ይጠብቅ 🇮🇱💙🇮🇱💙

    @user-fk4pw1wh4s@user-fk4pw1wh4s26 күн бұрын
  • መከላከያ የላቸውም አረቦችም ሆነ ኢራን ያሳዝናል

    @beyabeyachen3856@beyabeyachen385626 күн бұрын
  • ከ3ቀን በፊት ያለውን ነውደ እምትዘግበው

    @user-hl9qm3mx5r@user-hl9qm3mx5r28 күн бұрын
  • በርታ

    @user-fp7mq2jk4h@user-fp7mq2jk4h28 күн бұрын
  • አትዋሽ አልተመታም እስራኤልን ለመደገፍ ከሆነ በእውነት ላይ የተመሰረተ ቢሆን ሰው ብቻ መሆንህን ያሳይ ነበር ግን

    @amarcusevy6848@amarcusevy684828 күн бұрын
  • ኣቴ ሳውዮ ጡሩ ሳው ናባርኩ ላምን ትዋሻሌ ባኣሌጂዚራ ኢንካታታላሌን ኡኩ ባጢራቃ

    @Aftabkhan-mm4jy@Aftabkhan-mm4jy27 күн бұрын
  • አልሀምዱሊላህ።ግፈኞች፡ወየውላቸው።የፍትሕ፡ያለህ፡በል፡የመላው፡ዓለም፡እውነተኛ፡ሁሉ፡ከዚያች፡ሀጥያተኞች፡ብቻ፡ለይታ፡ከማትነካው፡ቅጣት፡ተጠበቅ፡አሚን።እውነተኞች፡ጥጋበኞች፡ከሚሰሩት፡ግፍ፡እንዳይተባበሩ፡መዳናቸው፡ይከጀላልና።ኢንሻአላህ።

    @heirutekiyani4074@heirutekiyani407428 күн бұрын
  • አሜሪካ ምዕራቢዋን እስራኤል እኛ እንደግ እንበልፅግ ነገራቸው ሌሎች ሀገር የህልውናችን ጠንቅ ናቸው አይደጉ አይበልፅጉ 😂😂😂ካሁን በኻላ ሚሰማቹሁ የለም ።

    @SayfadinMohamad-dh4tk@SayfadinMohamad-dh4tk28 күн бұрын
  • ❤️❤️

    @user-xu2tx2sb6f@user-xu2tx2sb6f28 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    @magdapetroy8091@magdapetroy809128 күн бұрын
  • Omg😢

    @raziqanuradin4836@raziqanuradin483628 күн бұрын
  • ውይ አሜርካ ህዝብ አስማምታ አቅም እኮ ጦርነት ጫር ይበል ብቻ እኔ አለውነው አይ አሜርካ

    @Aynalem-em5dw@Aynalem-em5dw28 күн бұрын
  • Menaw k qenat bfet ynber Zena new er shem new bftnet zgbulen

    @Lovelybeneart@Lovelybeneart28 күн бұрын
  • እስራኤል በጥፍ አለቻት ለእራን 🤣🤣🤣 ማን እንደ መታቸው እንኮን አያቁም ግራ ተጋብተዋል እራናውያን ፍከራ ብቻ

    @user-bj1ck9fk8i@user-bj1ck9fk8i28 күн бұрын
  • 😂😂😂😂😂😂😂ዛሬ ነው ከእንቅልፍህ የነቃከው ቆየን ይህን ዜና ከሰምነው

    @SleepyClipperButterfly-mf9vx@SleepyClipperButterfly-mf9vx28 күн бұрын
  • First view and comment

    @ke3086@ke308628 күн бұрын
  • War is not good

    @mergatamiru1468@mergatamiru146828 күн бұрын
  • I am the first today!!

    @ADDISETHIOPIA24@ADDISETHIOPIA2428 күн бұрын
  • መቸ ዛሬ ወላ

    @user-hl9qm3mx5r@user-hl9qm3mx5r28 күн бұрын
  • ስትመታ ንገረን መታች ወይ? ብለህ እኛኑ ትጠይቀናለህ እንዴ ብሮ?

    @Myela77@Myela7727 күн бұрын
  • Yet ayekew almetachm, mechem atmetam

    @HussenAssen-tk4tn@HussenAssen-tk4tn28 күн бұрын
  • Jordanen nw libanos yalkew

    @SeudMohammed-eh3qq@SeudMohammed-eh3qq28 күн бұрын
  • የምያናር እግዚአብሔር ሰው በከንቱ ያልቃል እግዚአብሔር ስላሙን ይስጠን

    @Aynalem-em5dw@Aynalem-em5dw28 күн бұрын
  • ያለም ክርስትያን መምታትም ቱሪስትም ይህንም አደገኛም ያለም ክርስትያን ከእምነትዉ ከሚፀልይበትም እየሩሳሊም አምታትም ያለም ክርስትያን በጨፍጨፍም ነዉ ኢራንም የአቶም ማብላላያም መመታትም መደብደብንም አለበትም ነዉ ምንለዉ ይህንም ቆሻሻም ላለም ክርስትያን ከእየሩሳሊም በጦም ግዝየም በሚሊዎንም የገባም አማኝንም ክርስትያን መምታትም ኢራንም እየሩሳሌም አመታትም ከአለም ክርስትያን ጋርም ጦርነትም ማድረግም ነዉ ምንለዉ ኡራንም መደምሰስ አለባትም ነዉ ምንለዉ ።

    @melkamumekonen4698@melkamumekonen469828 күн бұрын
  • Ante wishetem

    @AbdiAhmad-ec1pr@AbdiAhmad-ec1pr28 күн бұрын
  • ኢጭ እኔኮ ወይ ጅሀድ ተብሎ ብንዋጋ ሙሥሊም ሙስሊም ወንድሙን እየገደለ አዩ ዘማኒን ሀዛ😢😢

    @user-hl9qm3mx5r@user-hl9qm3mx5r28 күн бұрын
    • ብሽቲ ትላም ነብሰ በላ ሃይማኖትህ ነው አንተ ምን አርገህ የሰይጣን ልጅ

      @MyFbbheexbbb-yo4cm@MyFbbheexbbb-yo4cm28 күн бұрын
  • Tommy and jerry

    @TesfahunSelemon@TesfahunSelemon28 күн бұрын
  • እስራኢል ወደ አመድነት ተቀየርች ብለህ በቅርቡ ተዘግባለህ

    @user-tf8rg2rj3h@user-tf8rg2rj3h28 күн бұрын
  • ለፑቲን ልብ ይስጠው እነዚን ጀላብያ ለባሽ እስራኤል ብቻ ትበቃለች

    @MyFbbheexbbb-yo4cm@MyFbbheexbbb-yo4cm28 күн бұрын
    • ግን ሀገራቸው ለከርሳቸው የካዱት ፈላሻዎች መግቢያቸው የት ነው? ነጭ የሁዲዎችማ አውሮፖ አሜሪካ ይሄዳሉ

      @user-bf7rp9qj4o@user-bf7rp9qj4o28 күн бұрын
  • ምንም እዚ ግባ የሚባል ወሬ አላወራህም እኮ። ለ ዩቲዩብ ሽቀላ ነው አርእስት ያረከው😢

    @user-zo5pu6fr8r@user-zo5pu6fr8r28 күн бұрын
  • ፈታዎች እስራኢል ክፍያ ከፈለችህ እዴ. ዘገባህን በሀቅ የተቀመጠ አርገዉ. እስራኢል. ወላሂ ብየ እነግረሀለሁ. አሜሪካና ሌሎቹ አጋዥ ሀገሮቹ በነሱ ተደግፋ ነዉ እጂ እስካሁን አመድ ትሆን ነበር. አሁንም አሜሪካ እጇን ብታነሳ. እስራኢል ሀገር መሆን አይደለም ህዝብም ሁና አትቀመጥም ነበር.

    @hamudseid4461@hamudseid446128 күн бұрын
  • እውነት ነው ኢራን ትወድማለች

    @user-yd7pp6qw6n@user-yd7pp6qw6n28 күн бұрын
  • እስራኤል ወደፊት💪💪💙💙 ምት ለ ኢራን👎👎

    @user-hy6jj5sn4s@user-hy6jj5sn4s27 күн бұрын
  • እሰራኤል የእግዚአብሔር ህዝብ ነው። ❤❤❤

    @legese103@legese10328 күн бұрын
  • እስራኢልን መደገፍ ከፈለግ ግባና ተዋጋላት እንጅ ጭራሽ ያልተባለ; የሌለ አታውራ ተጠንቀቅ ሀሰተኛ ዘገባ ብዙ ደንበኞችህን....

    @HussenAssen-tk4tn@HussenAssen-tk4tn28 күн бұрын
    • 😂😂አይዞህ እራሥህን አፀናና😂😂

      @hussing2646@hussing264628 күн бұрын
    • ኢራን አሁን ከፈፀመች እመኑኝ ዋጋዋን ታገኛለች

      @user-yd7pp6qw6n@user-yd7pp6qw6n27 күн бұрын
  • Kedada sente nw sele ኒዩሌር ያቀረባቹት ፐፐ😂😂 ለካስ ከምታቀርቡት ወሬ በስተጀርባ ሌላ ታሪክም አላቹ

    @UsMan-vb1ui@UsMan-vb1ui28 күн бұрын
  • እስራኤል ያለአማሪካ ባዴ 😂😂😂😂ጀሩካን ናት 😂😂😂አከተመ

    @user-do6wz8ge6i@user-do6wz8ge6i28 күн бұрын
    • አተሻል😮😮😮😮

      @user-zo5rr8iw2y@user-zo5rr8iw2y28 күн бұрын
  • አንተ ብቻህን ከየት አመጣኸው 😂😂 እስራኤል የፍልስጤሞችን ፍርስራሽ ተጠቅማ መትቻለሁ ብላ ዘገበች ይህ ተግባራቸው ደግሞ በአለም አዋርዷቸዋል። ይልቅ የማእቀቡን ነገር እንደት አየኸው። ለማንኛውም ኢራን አልተመታችም ።።

    @GhYy-zr5dh@GhYy-zr5dh28 күн бұрын
  • አንተ ዘራኛ የሁዳ ነክ እይታክ ለዘ ነው የቀነሰው

    @SFAF638@SFAF63827 күн бұрын
  • ❌️👎🏻👎🏻😤😤🇮🇱🇮🇱🇮🇱😤😤

    @user-gw5cj3yl4b@user-gw5cj3yl4b25 күн бұрын
  • በርታ

    @user-ip5ch4qj3x@user-ip5ch4qj3x28 күн бұрын
KZhead