የአፀደማርያም ያረጋል ብቃት ምን ይባላል!

2023 ж. 7 Шіл.
196 280 Рет қаралды

#ፋና_ላምሮት #fana_lamrot #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ

Пікірлер
  • በለው ፋና ላምሮት ግን ባለፈው ያለምወርቅን አስደመመን አሀን ደግሞ አፀደማርያምን. ምን አይነት ድምፅ ኑው ግን ልብ ይሰነጥቃል ። በጣም ብቃት አለሽ የሚገርም ነው ብሰማሽ ብሰማሽ አዲስ እየሆንሽብኝ ። ፋናን ባንቺ ምክንያት ቅዳሜ ብቻ አያለው።

    @micheletewelde8250@micheletewelde825010 ай бұрын
  • ፍቅርአዲስ መድረክ ላይ እንደምታይሽ እርግጠኛ ነኝ ። በርች የኔ ቆንጆ ❤❤

    @selamawitalebachew@selamawitalebachew10 ай бұрын
  • ዋዉ . የሚገርም እና ልብ የሚሰብር ድምፅ። መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ።

    @abrhamtaye3441@abrhamtaye344110 ай бұрын
  • እነዚህ ወጣት ልዮ ድምፃውያን የተረሱ ድምፃውያን ሁሉ እንደገና እያስታወሱ በትዝታ ገደሉን።ፋና ላምሮት ዳኞችም በርቱ እንከን አይወጣላችሁም።ብዙ ተሠጥኦ ያላቸውን እድል ያገኙበት ቦታ ነው።

    @tikutadesse6656@tikutadesse665610 ай бұрын
  • አጸደማርያም የአእውነት ጀግና ነሽ በርች

    @mulugetadiress4317@mulugetadiress431710 ай бұрын
  • እስካሁን ከቀረቡት ተወዳዳሪዎች አጸደማርያም በጣም ትለያለች ረጅም የምትጓዝ ይመስለኛል የሶስቱም ዳኞች ሙያዊ ብቃት አደንቃለሁ ኮከብ ባንድ ልዩ ችሎታ የተሟላ አድርጎታል

    @mohamedsultan4893@mohamedsultan489310 ай бұрын
  • በጣም ልብ የሚነካ በጣም የሚመስጥ ድምፅ ነው ያለሽ። በርች

    @ephremabrarew6811@ephremabrarew681110 ай бұрын
  • ከያለም ወርቅ ቀጥሎ ፋና ምርጥ ተወዳዳሪ መጣች ምትክ ብይዬሻለው መጨረሻሽን ፈጣሪ ያሳምርልሽ አቤል ከሚባል ነቀርሳ ይሰውርሽ እሱ ሲበልጡት አይወድም

    @azebe858@azebe85810 ай бұрын
    • You gave her Perfect name Bro 👌

      @gebrehiwotgizawmulatu2096@gebrehiwotgizawmulatu209610 ай бұрын
  • የሚገርም ድምፅ በተለይ የፍቅር አዲስ የማይነኩ የድምፅ ቶኖችን ነው የነካሽው በጣም ይደንቃል በእውነት ነው የምልሽ ፍቅር አዲስ እራሱ 1982 ዓ/ም ስትጫወተው ባንች አይነት ቶን አይደለም እናም የሚገርም ብቃት ነው ቀጣይ ከቻልሽ አለምየ ናና የፍቅር አዲስን ተጫወችው በተረፈ ግን ስለ ድምፅሽ ምንም እንከን አይወጣልሽም በርች ማማየ

    @tesfayemeless4516@tesfayemeless451610 ай бұрын
  • ትውስታ እና ስሜት ያጋሩን ድምፅ ተከታይ ባለ ብዙ ታሪካዊ ስለዚህ ዕድሜ ጤና ይስጥልን የሀገር አለኝታ እና ባለውለታ መሆን ትልቅነት ነው በርች መልካም ውድድር ❤

    @azemerawchanie8324@azemerawchanie832410 ай бұрын
  • አፀደ ማርያም በጣም ቆንጆ አርቲስት ሀገርን የምታስጠራው ወጣት ናት በርችልን

    @alemumulatie9125@alemumulatie912510 ай бұрын
    • I'm p😢p😢p😢p😢

      @ayalneshadamu@ayalneshadamu10 ай бұрын
  • በቃ ትችያለሽ ሁሉም ነገር ከፈጣሪ ነው የሚሰጠው ተሰቶሻል በእውነት ይገርማል ❤🎉🎉

    @friemsfen4545@friemsfen454510 ай бұрын
  • የፋና ላምሮት ድምቀት ነሽ❤❤

    @eleniabrham@eleniabrham10 ай бұрын
  • አቤት ስጦታ ይሄ እድል ግን እኔን ብቻ ነው ያመለጠኝ እራሴን ነው ያየሁብሽ በርች ከተሳካልኝ ከስደት ስመለስ እሞክራለሁ❤

    @Rosa-cl6hk@Rosa-cl6hk10 ай бұрын
  • በርች በጣም ውብ እና ማራኪ ድምፅ ነው ያለሽ

    @ashagremequanit9826@ashagremequanit982610 ай бұрын
  • ፈጣሪ ያግዝሽ እህቴ በርቺ

    @habtamugemechuhabtamugemec8782@habtamugemechuhabtamugemec878210 ай бұрын
  • ወላንሳዬ ፍቅር አዲስ ነቃ ጥበብ የኔ ተወዳጂ በወቅቱ ተጫውታው ነበር😍😍😍😍😘😘❤️❤️

    @anshaahmed3184@anshaahmed31849 ай бұрын
  • ዋዋዋዋዋዋዋዋዋ ምነአይነት ብቃት ነው ፈጣሪ ይባርክሺ የኔ ውድ በጣም በጣም በጣም ግሩም ነው።💟👏👏👏👏👏👏👏😘

    @chalachewmelaku4547@chalachewmelaku454710 ай бұрын
  • ❤❤❤የሚገርም ብቃት ነው ፈጣሪ ይባርክሺ የኔ ውድ በጣም በጣም በጣም ግሩም ነው።❤❤❤❤

    @mekuanintyifru2666@mekuanintyifru26669 ай бұрын
  • ፍቅራዲስ ነቃጥበብ በወጣትነቷ የነበራት ድምፅ ። ዘፈን ድሮ ቀረ። 🙏🙏🙏 💚💛❤️

    @bizutibeb@bizutibeb10 ай бұрын
    • የድሜ የማይለዉጠዉ ነገር የለም ግን ቢሆንም አሁንም ጥሩ ናት ፍቅራዲስ

      @fasikaamare2579@fasikaamare25799 ай бұрын
  • ድምፅሽ ፎኪ ነው ትንሽ ኢትዮጵያዊያን ያላቸው ከልምዴ ቮካል ስትሰሪ ወይም ልምምድ ስታደርጊ በጠዋት እንዳይሆን ምክንያቱም ያንቺ ድምፅ አየር ሞቅ ሲል ይከፈታል የምታውቋት አድርሱልኝ መልእክቴን ። ምርጫ ብታደርጊ የብፅአት የማርታ አሻጋሪ የራሄል ዮሀንስ የሄለን በርሄ የመሳሰሉት ራፍ እና ስሞኪ ከለር ያላቸውን በተረፈ በርቺልኝ ትንሽ እህቴ 🙏🙏🙏😍😍😍❤❤❤

    @yerastube@yerastube10 ай бұрын
    • Melikam hassab yemisetu sewich des yilugnal 👍👍👍👍❤️❤️❤️

      @tigistalemu1021@tigistalemu102110 ай бұрын
    • የኔም ሀሳብ ነው ድምፅዋ ቀዝቃዛ አየር ብቻ ሳይሆን ቀዝቃዛ ነገርም ስትጠቀም የመዘጋት ባህሪ ያለው ይመስለኛል ከራሴ ተነስቼ ነው ይህን ያልኩት ። በብዛት የድምፅዋ ተፈጥሮ ከተጠቀሱት ዘፈኞች ውስጥ ምርጫዋን ብታካትት "ከራሄል ጉብልዬን ከማርታ የሚናፍቀኝ ስለየው ከሄለን በርሄ የመጀመሪያ ስራዋ ላይ ምርጥ ስራውች አሉ ።

      @mezeretworku3030@mezeretworku303010 ай бұрын
  • ትንሽዋ ፍቅረ አዲስ ብዬሻለው አንደኛ ነሽ ምንም ጥረጥር የለውም❤💪💪💪♥

    @user-zi9mt2cl1f@user-zi9mt2cl1f10 ай бұрын
  • ፈጣረ ያግዝሽ እህቴ በርቺ

    @jemal8988@jemal898810 ай бұрын
  • እረ የብሩክ እናት ወላንሳ ! እረጅም እድሜ ይስጣት ለናትህ ❤❤❤❤

    @belayetwale1714@belayetwale171410 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @ermiasteshome1018@ermiasteshome10188 ай бұрын
  • የኔ ወድ ዳግም ያልምወርክ ጀብሩን አስታወሸኘ በርቺ ውዴ ❤️❤️🥰🥰🥰

    @hanademelash6673@hanademelash667310 ай бұрын
  • Wow ፍቅራዲስ በልጅነቱዋ ሌላ ዳዊት ፅጌ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍🫢ወደኃላ መለሰችኝ እነ አስቴር እነ ዚነት ኬኔዲ የብሩቱካን ፍሬወች በቃ ታድለሽ ጥበ ብ ከረጅም ጊዜ በዉኃላ 1970 ወቹ ምትክ እንደምትሆኝ 100/❤❤❤❤❤❤

    @ashenafigeremew5857@ashenafigeremew585710 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @fasikaamare2579@fasikaamare25798 ай бұрын
  • ዳግማዊት ፍቅር አዲስ ይመቺሽ!!!

    @MulukenTakele-ir2ud@MulukenTakele-ir2ud10 ай бұрын
  • የኔ ውድ 💋💋💋💋💋💋 በርች 👏👏👏👏👏

    @haregewoinalemu7907@haregewoinalemu790710 ай бұрын
  • Good job 👏🏽

    @mikiasshmelash@mikiasshmelash10 ай бұрын
  • Great performance ❤

    @user-xr4qr3ik2k@user-xr4qr3ik2k10 ай бұрын
  • I can't stop Watching this music!

    @abebeanteneh4847@abebeanteneh484710 ай бұрын
  • ወላንሳየን ከዚህ በፊት ስትጫወችው ውምቸሻለው የተለየ ነው ዛሬ ግን አሞሻል ለዛ ነው እንጅ ከዚህ በላይ ነበር የምትሰሪው ከዚህ በፊት ስለሰማሁሽ ነው ድምፅሽ ሁሌም ይገርመኛል ገራሚ ነው እራስሽን ጠብቂ

    @almazwer@almazwer10 ай бұрын
  • ደስ ስትይ❤

    @artificial29@artificial2910 ай бұрын
  • Amazing voice ❤❤❤❤❤

    @user-vv2rc5nu7h@user-vv2rc5nu7h10 ай бұрын
  • ዋዉ ፈና ላምሮት ገራሚ ድምፃዊያን እያፈራ ነዉ ዋዉ ትችያለሽ በርቺ እህቴ

    @paleto3640@paleto364010 ай бұрын
  • Great performance 👏

    @Tenkaraw@Tenkaraw10 ай бұрын
  • Ye Deberetabor work black Gold

    @user-jm1os2gw2m@user-jm1os2gw2m10 ай бұрын
  • በጣም ጎበዝ በርች

    @zadzad3557@zadzad355710 ай бұрын
  • እጅግ በጣም ትችያለሸ በርቺ

    @tesfayemerhatsadik1966@tesfayemerhatsadik196610 ай бұрын
  • በጣም አሪፍ ነው ❤❤❤❤❤❤

    @user-cm4ub2wx2q@user-cm4ub2wx2q10 ай бұрын
  • ምርጫ ላይ ጥንቃቄ አድርጊ አፀድዬ የዛሬው ምርጫሽ ብዙ አልተመቸኝም ብዙ እንድትጓዥ ለማለት ያክል ነው ሥለምሣሣልሽ ማለት ነው በተረፈ ጓበዝ,ነሽ መልካም እድል 🙏🙏🙏🙏

    @s0lomon150@s0lomon15010 ай бұрын
    • መን ይወጣላታል?

      @mezmurabebe@mezmurabebe10 ай бұрын
  • አስደማሚ ሚጡ Well come የኔ ቆንጆ

    @obiyya3372@obiyya33729 ай бұрын
  • በብዙ ስራ ይሄ እፍን የሚል ትንፋሽ ግሪወ ወደላይ ስትወጪ ብዙ እያቃተሽ ነው ደሞ ካንቺ የሚመች ዘፈን ምረጪ ባለሙያ ድጋፍ አይለይሽ ጎበዝ ነሽ ባንዱን አለማድነቅ ምቀኝነት ነው

    @meskeremtesfaye5919@meskeremtesfaye591910 ай бұрын
    • ምናልባት ድምፅዋ ጥንቃቄን ይፈልጋል ፎክ የሆነ ድምፅዋ ምርጥ ነው የሚያግዛት ሰው ትፈልጋለች ቀዝቃዛ ነገር አይፈልግም ትሬሊንግ የምትሰራበትን መንገድ ማስተካከል። ለሷ ድምፅ የሚስማሙ ብዙ ዘፋኞች አሉ ማርታ አሻጋሪ እራሔል ዮሀንስ ሄለን በርሄ አቦነሽ አድነው ከነሱም ብትፈላልግ ጥሩ ስራ ታገኛለች።

      @mezeretworku3030@mezeretworku303010 ай бұрын
    • ለሚቆራረጠው ድምፅ እረፍት ያስፈልገዋል ለዚያ ይመስለኛል ትንፋሻ የሚያቆራርጡ ነው!!

      @mossuasmare84@mossuasmare8410 ай бұрын
  • አድየ በጣም ጎበዝ

    @almazwer@almazwer10 ай бұрын
  • ዋው ፍቅራዲስ እራሱ እንደዚ የተጫወተችው አይስለኝም

    @nowisthetime7496@nowisthetime749610 ай бұрын
  • Wow she is voice amazing ❤❤❤❤❤ form sudanese

    @bunnabunna8807@bunnabunna880710 ай бұрын
  • The best 👌 👍 😍

    @hanaeshete9388@hanaeshete938810 ай бұрын
  • ትችያለሽ በርች አፀደማርያም መልካምእድልየሖነች አርቲስት ጋር ትመሣሠልብኛለች ዘመን ላይ ከሚጣ እናት በድራማው በኖርማል ከሚጣ አክስት ይመሣሠላሉ ልበሌ

    @MalhetDejene@MalhetDejene10 ай бұрын
  • በጣም በጣም ድንቅ ኔሺ❤❤❤❤❤❤❤

    @cabdiraxmanxasanxasan9126@cabdiraxmanxasanxasan912610 ай бұрын
  • ምርጥ ብቃት❤❤

    @user-kj2yt7jj6o@user-kj2yt7jj6o10 ай бұрын
  • Excellent

    @mekbibshumet4196@mekbibshumet419610 ай бұрын
  • ሸካራው ድምፅሽ መታደል ነው❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    @yordihagos2890@yordihagos289010 ай бұрын
  • ድምፅዋ ውስጥ ይዘልቃል😮

    @Wubit234@Wubit2349 ай бұрын
  • በውነት ጎበዝ ነሽ

    @yordihagos2890@yordihagos289010 ай бұрын
  • ❤ትችያለሽ

    @user-qp6oz5un6q@user-qp6oz5un6q10 ай бұрын
  • የምር ውስጥ ይነካል❤

    @nahomasamere@nahomasamere10 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤ yena wud tleyaleshi

    @EshetuEshe-py4qm@EshetuEshe-py4qm10 ай бұрын
  • But Abella, you are the best judge

    @mengistuhabtamu4469@mengistuhabtamu446910 ай бұрын
  • ❤👍👌bezihu ketybet

    @user-kd9tn8ek6j@user-kd9tn8ek6j10 ай бұрын
  • የኔ ቆንጆ ❤❤❤

    @alamutofia7330@alamutofia733010 ай бұрын
  • በውነት ፋና ላምሮት አፀደማርያምን ፋና እንደገና ማየት አለበት መውደቅ የለባትም

    @user-fk8ci7bs6w@user-fk8ci7bs6w2 ай бұрын
  • ❤❤❤❤👍👍👍

    @AliAli-pi5ef@AliAli-pi5ef10 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤አፁ

    @almazwer@almazwer10 ай бұрын
  • በአሜሪካን Got Talent ላይ ሳይመን የኢንዶኔዥያዋን አይነ ስውር ፑትሪ አርያኒን መድረክ ላይ ወጥቶ ሌላ ዘፈን እንዳስደገማት ሁሉ አፀደንም ከዳኞቹ አንዳቹ ወጥታችሁ ሶስተኛ ዘፈን ብታስደግሟት ሁለት ዘፈን ብቻ አልበቃንም በጣም ምርጥ ዘፋኝ ደግሜ እላለሁ አንቺ ከአሁኑ ሻምፒዮን ነሽ !!!! ❤❤❤❤❤❤❤

    @tewodrosteklegiorgis3090@tewodrosteklegiorgis309010 ай бұрын
    • በትክክል ምርጥ ድምፃዊ ናት

      @yordihagos2890@yordihagos289010 ай бұрын
  • Voice ❤

    @hanam3589@hanam358910 ай бұрын
  • ድምፅ አንደኛ ነሽ ዋው በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-yv5sw4th5p@user-yv5sw4th5p10 ай бұрын
  • 💐💐ግን ደረቅ ናት ለዛ የላትም ዝም ብሎ ድምጽ ምን ይሰራል ለዛ ከለ ድምጽ በዲጂታል አለም ይሥተካከላል።ማሻሻል አለባት።

    @POPO_a_cheval@POPO_a_cheval10 ай бұрын
    • Mn😏😏😏😏

      @netsaneta9349@netsaneta934910 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤

    @user-mo5fp4wc2r@user-mo5fp4wc2r10 ай бұрын
  • ድምፅ አለሽ አለቀ በቃ ❤❤❤

    @gebrehiwottesfaye7610@gebrehiwottesfaye7610Ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤❤ሥንቴ አዳመጥኩሽ ከላይ ነው የተሠጠሽ

    @yordihagos2890@yordihagos289010 ай бұрын
  • Tlyalesh❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @addistilahunendale5377@addistilahunendale537710 ай бұрын
  • excellent

    @aderajewadane42@aderajewadane429 ай бұрын
  • ይገርማል ጥሩ ብቃት ነው

    @semudemeke3292@semudemeke329210 ай бұрын
  • አፀደ ማሪያም ጎበዝ።

    @sadahasn8921@sadahasn892110 ай бұрын
  • Amazing

    @mironbeautyfull4849@mironbeautyfull484910 ай бұрын
  • እደጊ ተመንደቂ እልሽ አለሑ የኔ እሕት

    @mohammedsiraj2476@mohammedsiraj247610 ай бұрын
  • Wow I can’t explain it ❤

    @hanam3589@hanam35899 ай бұрын
  • exelnte

    @user-rk6mg8xl2j@user-rk6mg8xl2j10 ай бұрын
  • ዘፍኚ በእግዚአብሔር ዘንድ የተጥላ ነው ይለናል ቅዱስ መፃህፍችን ምእመናን ክዳኪራ ውጡ መስቀል እያደርጋችሁ ይምትዘፍኑ ሰወች እባካችሁ ወደልባችሁ ተመለሱ

    @user-gf5pr7mx4k@user-gf5pr7mx4k10 ай бұрын
  • Wow

    @AbelHayle-um1yr@AbelHayle-um1yr10 ай бұрын
  • Beka telyalshe ymr እውነትም ድምጽሽ ምርት ነዉ

    @user-hr7eq5kx8e@user-hr7eq5kx8e10 ай бұрын
  • እስፍስፍ የሚደረግ ድምፅ በርች ሀቢቢቲ

    @mirengetaaju3449@mirengetaaju344910 ай бұрын
  • Someone needs to write a song for her.ASP

    @hanam3589@hanam35899 ай бұрын
  • Bellissima ❤❤❤❤❤❤

    @tishonjesus4322@tishonjesus432210 ай бұрын
  • ትንሽየዋ ፍቅርአዲስ

    @selamawitalebachew@selamawitalebachew10 ай бұрын
  • አንደኛ

    @user-bj9jt3bx2z@user-bj9jt3bx2z10 ай бұрын
  • Wow she is voice ❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-vv2rc5nu7h@user-vv2rc5nu7h10 ай бұрын
    • 😂😂😂😂

      @nunudesta8869@nunudesta88698 ай бұрын
  • wow 🥰🥰🥰🥰👈

    @user-zu1om9fx3o@user-zu1om9fx3o10 ай бұрын
  • ቃላት የለኝም

    @FirehiwotTsegaw@FirehiwotTsegaw10 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @muredaworku3497@muredaworku349710 ай бұрын
  • ❤❤❤❤

    @sebleasnakew6039@sebleasnakew603910 ай бұрын
  • ምርጥ

    @medumohammed1031@medumohammed103110 ай бұрын
  • Kali yelgnm yanch dgmo yleyal mchiershashn yasamrew berch ❤❤

    @BetelehemSolomon-ly1qy@BetelehemSolomon-ly1qy10 ай бұрын
  • ሪሀናን የምትመስለው ነገርስ

    @tamirahmed3513@tamirahmed351310 ай бұрын
  • ድንቅ የሆነ ብቃት

    @YihalemAddis-mp1lr@YihalemAddis-mp1lr10 ай бұрын
  • @AbdoAbdo-bg6yd@AbdoAbdo-bg6yd10 ай бұрын
  • wow wow wow e/r yasadegeshi , tafachi demtse new yaleshi

    @truthtube2926@truthtube292610 ай бұрын
  • I like it

    @saadhussein7330@saadhussein733010 ай бұрын
KZhead