Ethiopian Food/Cuisine "How to Make Kikil" የቅቅል አሰራር

2016 ж. 8 Қыр.
1 301 045 Рет қаралды

Shop Here spreadshop-admin.spreadshirt.... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер
  • በእውነት ሙያሽ ብቻ ሳይሆን የማስተማር ችሎታሽ እፁብ ነው፤ ጤናና እድሜ ይስጥልን።

    @Monalizaye2024@Monalizaye2024 Жыл бұрын
  • የኔ ባለሞያ በስማም ፅዳትዎ ንፅህናው ውበቱ ለዛው እንዴት ደስ እንደሚል እጅዎ ይባረክ እኔ በበኩሌ በጣም ብዙ ሞያ ተምሬ አለሁ በእርስዎ ፈጣሪ የድሜ ዘመኖን ያርዝምልን

    @user-wu3pq2xy6w@user-wu3pq2xy6w7 жыл бұрын
    • ማዘርየ እድሜሽ ብዙ ሙያ አስተማርሽን ከልብ እናመሠግናለን

      @gshdhdhfh3807@gshdhdhfh38077 жыл бұрын
    • እድሜሽን ያርዝምልን

      @gshdhdhfh3807@gshdhdhfh38077 жыл бұрын
    • መቅዲ ፍቅር .

      @jewetghebre802@jewetghebre8027 жыл бұрын
    • መቅዲ ፍቅር

      @gamelagadeer6415@gamelagadeer64157 жыл бұрын
    • እማዬ.እጆትንኢባርከው.ጥሩትምህርነው.ብዙነገርተምሬበታለው.እናመሰግናለን

      @hiewotthesome3102@hiewotthesome31027 жыл бұрын
  • ማሻ አላህ እናት አቤት ሙያ አቤት ንፃህና በጣም እናመሰግን አለን እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

    @mimiyahmed1682@mimiyahmed16825 жыл бұрын
  • ደስ ሲል፡አሰራር ከርሶ፡ደግሞ ስድብ የሌለበት ኮመንት ማንበብ እንዴት ደስ ይላል

    @fuadyesuf4365@fuadyesuf43654 жыл бұрын
    • በቅንነት እንደማመር

      @zenaambatube7478@zenaambatube74783 жыл бұрын
  • የሳቸው ገፅ ላይ ያየውት ፍፁም ኢትዮጽያዊነትንና ጨዋነትን ነው አልፎ ተርፎም ኮሜንት የሚሰጡ እህት ወንድሞቼ እንዴት በአክብሮት እንደሚፅፉ አይቼ ደስ አለኝ ሁላችውም አምላክ ይባርካቹ ማማዬ ጤናና እድሜ ይስጦት እናቴ !! ከትምህርት ቤት ርቦኝ ወደቤት ስገባ እናቴ የምትሰራውን ምግብ ሽታ ስሰማ እንዴት ለመብላት እንደምቸኩል ያንን ጊዜ አስታወሰኝ

    @rutamebratu1851@rutamebratu18513 жыл бұрын
  • ሱበሃን አላህ አሁን ድስ ላይክ ያደረጉ ሰቦች ጤነኞች ናቸው? ሙያ መማር የማይፈልጉ መሆን አለባቸው መቼም። ማሚየ እድሜና ጤና ይስጥዎት በበኩሌ አመሰግናለሁ።

    @fatikonjo9230@fatikonjo92303 жыл бұрын
  • ኢትዮጵያዊኖች ይህን የመሰለ ሞያ እወቀት እያለን ስንት የምንማረው እያለ በዘር በሃይማኖት ዩቲዩብ እየመጣችሁ ጊዜ ባታባክኑና ወደ መጥፎ ነገር ባትጣሩ መልካም ነው ከዝች መልካም እናት ተማሩ ሚዲያውን ለሚጠቅም ነገር ብቻ እንጠቀም የኔ እናት እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሺ በጣም እናመሰግናለን እጂሺ ይባረክ 💐💐

    @rehmetm1532@rehmetm1532 Жыл бұрын
  • Im here in phillipine...😍😍😍thank you grandma for shareng ethipian food.very clean and in i think is so delicious ....

    @rayandiepangilamen9251@rayandiepangilamen92514 жыл бұрын
    • በቅንነት እንደማመር

      @zenaambatube7478@zenaambatube74783 жыл бұрын
  • ልጆችሽ ታድለው ማማዬ ደሞ ስለወደድኩሽ አንቺ ነው የሚልሽ የኔ ቆንጆ እናት እረጅም እድሜ ይስጥሽ እጅሽ ይባረክ💖😍

    @user-by6jc9oj6i@user-by6jc9oj6i7 жыл бұрын
    • ማሂ ነኝ። የማትበላ ወፍ! ዋውእደትአባቱ ያምራል እረሜናጤና ይስጥሺ ማዘረየ

      @alzaglalzagl7522@alzaglalzagl75226 жыл бұрын
    • gobazii

      @meeaswrwbmee9161@meeaswrwbmee91613 жыл бұрын
    • ene matbelawun wef new meblat yamaregn.

      @yonasalem4665@yonasalem46653 жыл бұрын
    • በቅንነት እንደማመር

      @zenaambatube7478@zenaambatube74783 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @totefroute6455@totefroute64554 күн бұрын
  • በጣም ደስ ሚል አገላለፅ እግዚአብሔር ይባርክሽ እናት

    @selamawetgetachew3574@selamawetgetachew35747 жыл бұрын
  • ብዙ የአበሻ ምግቦች ከእርስዎ ተምሬአለሁ፣ምንም ቃል የለኝም !የእኔ እናት ብቻ እግዚአብሔር ረጅም እድሜን እንዲሰጥዎ ተመኘሁ!🙏🙏

    @officialhenokaddis6421@officialhenokaddis6421 Жыл бұрын
  • ማሚየ ክስረወት ገለጻወት እና ጽዳተወት ይማርካል ጤነወትን አክሎ ጨምሮ ይስጥልን።

    @tsisaymekonen908@tsisaymekonen9086 жыл бұрын
  • በጣም ደስ እሚል ቅቅል ነው እሱን ካየው ጀምሮ ሌላ ምግብ አስጠላኚ ከቅቅል ጋር ተያይዘናል እናመሰግናለን ።

    @tadios.a552@tadios.a5527 жыл бұрын
    • ማሚ እድሜ ይሰጥሸ

      @balatugezaw1528@balatugezaw15287 жыл бұрын
    • Me Tooo

      @selamawetgetachew3574@selamawetgetachew35747 жыл бұрын
    • selamawet Getachew

      @obsehuse8906@obsehuse89067 жыл бұрын
    • selamawet Getachew ccçc

      @obsehuse8906@obsehuse89067 жыл бұрын
    • ክክክክክክክክ

      @user-re3re5rj3l@user-re3re5rj3l7 жыл бұрын
  • ማማዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የምር አሰረዎት ግልፅና ቀለል ያለ ለሁሉም የሚገባ ነው እናመሰግናለን ኑሩልን

    @sufiass8429@sufiass84297 жыл бұрын
    • Thank you so much for your great recipes and at the end of the video you mentioned that about love and support and share one to another .........may God bless us all and give you long life and health!!!!!!!!!!!!!!.

      @almazhailu9314@almazhailu93147 жыл бұрын
    • thank you mami betam enamsgen alen

      @seadasaeeda8681@seadasaeeda86817 жыл бұрын
    • Sufia Ss

      @sgabraki23@sgabraki237 жыл бұрын
    • ጤና ይስጥልኝ እናታቺን እናመሰግናቸዋለን

      @rahimaabdu4561@rahimaabdu45617 жыл бұрын
    • mamaye enamesegnalen gn kochi kocha edet newu mizegajewu?

      @YasmeenkonjoYasmeenkonjo@YasmeenkonjoYasmeenkonjo7 жыл бұрын
  • እረጅም እድሜ ይስጦት እናቴ እናመሰግናለን ♥♥♥

    @natanemyeenatualij6138@natanemyeenatualij61384 жыл бұрын
  • እጅሽ ይባረክ ማማዬ እድሜና ጤና ምሣ መብላት አስጠለኝ ጎመጀው

    @shemimapro4060@shemimapro40606 жыл бұрын
  • የኔ እናት እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥልኝ የተባረከ ማእድ ይሁን

    @koinjetgirma6129@koinjetgirma61297 жыл бұрын
  • bless you mum, thank you very much,i wish you long life with health .

    @alemtshayabebe2488@alemtshayabebe24887 жыл бұрын
  • ዋው በጣም ያምራል እናመሰግናለን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠዋት ማዘር

    @meremahmed2269@meremahmed22697 жыл бұрын
  • ምርጥ እናት ጤና እና እድሜ ይስጠዎት እናቴ

    @seadaabate4209@seadaabate42094 жыл бұрын
  • ጌታ እየሱስ ይባርኮት እድሜና ጤና ከነቤተሰብዎ በአዲሱ ዓመት አዲስ ነገር ይሁንሎት፡፡

    @alemayehutadesse1214@alemayehutadesse12147 жыл бұрын
  • You are the greatest Ethiopian cook! Don't be humble you can teach everybody!!!

    @giovannaiamele8782@giovannaiamele87823 жыл бұрын
  • ብዙ ነገር አውቄያለሁ በጣም አመሰግናለሁ ጤና ይስጥሽ

    @yeheyiseshibishi855@yeheyiseshibishi8557 жыл бұрын
  • አቤት ንጽህና። ሆዴ ክፍት ብሎ ነው የማየው። እድሜና ጤና ይስጥልን

    @ethioh8050@ethioh80505 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን እውነት በጣም ደስ ይላል እሰራርሽ

    @selamenashdingil9366@selamenashdingil93667 жыл бұрын
  • Betam des yemilu enat not.. Enameseginalen❤️❤️

    @mekonnenpaulosmekdes6367@mekonnenpaulosmekdes63677 жыл бұрын
  • I love this lady so much ... I have learned so so much from her

    @nununevart9862@nununevart98626 жыл бұрын
  • You are the best mamaye!! Thanks for all you do🙌🙏

    @luwimeb5963@luwimeb59632 жыл бұрын
  • Long live , Mother ! ግራ የገባው ወንደላጤ from Toronto

    @kibret22@kibret227 жыл бұрын
  • It's excellent! Thank You very much! Can you show us how to make shorba/soup,please!

    @yoyow9617@yoyow96176 жыл бұрын
  • በጣም እናመሰግናለን ብዙ ሙያ ታስተምሪናለሽ ፍጣሪ ያክብርሽ

    @selamawitdemis7270@selamawitdemis72707 жыл бұрын
  • Love watching your video ❤ thank you!

    @rahelaklilu5142@rahelaklilu51426 жыл бұрын
  • Thank you so much for showing us how to cook the kikil .I cooked to my family.They loved it Thank you for everything God bless you and your family

    @mekdesyoseph2060@mekdesyoseph20607 жыл бұрын
  • ሳዮት እናቴን ይመስሉኛል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ እመቤቴ ትባርካቹ

    @user-mg2mb7ml2d@user-mg2mb7ml2d5 жыл бұрын
  • emmama you are wonderful cooker now I know how to cook kikil thank you very much God bless you.

    @Meme-lt8bj@Meme-lt8bj7 жыл бұрын
  • thank you dear mama we need more food preparation👍

    @unitedethiopia1348@unitedethiopia13487 жыл бұрын
  • god bless you and i wish you to have long live.!

    @tigistabeje8449@tigistabeje84494 жыл бұрын
  • You are such a Smart Mom ever .You Change my life thank you for your great exprence

    @kubrommekonen4394@kubrommekonen43943 жыл бұрын
  • Me and my mom love your food and we love you. God bless you.

    @tirhasyohannes3005@tirhasyohannes30057 жыл бұрын
  • እጀወት ይባረክ ትልቅ እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁለሆት!!!

    @tigisttelahun5467@tigisttelahun54677 жыл бұрын
  • እናታችን ጌታ ፀጋውን ያብዛሎት እርጋታዎ በተለይ ፅዳትዎ እጅግ ይማርካል እጆት ይባረክ

    @user-ju5et7dd2z@user-ju5et7dd2z7 жыл бұрын
  • ማዘርይ በጣም እናመሰግናለን ከይቅርታጋር የጉመን ክትፉ አሰራር ቢያሳዩን ደስ ይለኛል

    @tesfaw.m.2016@tesfaw.m.20167 жыл бұрын
  • ማማዬ እናመሰግናለን ባለሙያ አደረግሽን

    @user-pu8ks9tg5b@user-pu8ks9tg5b7 жыл бұрын
  • ዋዉ! ማሚዬ እጆዎ ይባረክ ከሌሎች እንዳየሁት ያንቺ አገላለፅ ልዩ ነዉ ማማ ረጅም እድሜ ኑሩልን

    @alemeth4329@alemeth43295 жыл бұрын
  • እማየ እናመሰግናለን ተባረኪ እጅሽ ይባረክ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ እማይ

    @alisaed5058@alisaed50587 жыл бұрын
  • She such beautiful woman and I love how clean she is ❤️ የ ድንግል ማርይም ልጅ ከርሶ ይሁን 🙏🏼

    @martamarta2901@martamarta29016 жыл бұрын
  • You are the best cook 👩‍🍳 I learn a lot from you thank you so much 😊❤️

    @fiyorigebreyohanes3754@fiyorigebreyohanes37544 жыл бұрын
  • Oh my God betam thank you. Egizabher hedema hena tena yesetote.

    @ellineephrem8473@ellineephrem84735 жыл бұрын
  • what an amazing women,I like your recipes and love the way you cook !!! #respect #love may Allah help you achive your dreams.

    @imanhassen8100@imanhassen81007 жыл бұрын
  • Wow, you're so lucky to be eating your mom's food everyday. It's looks delicious.

    @jakebobey5345@jakebobey53457 жыл бұрын
  • በጣም እናመሰግናለን ማዘር በእውነት እግዛብሔር እድሜ ጤና ይስጥዎት

    @zerfetezazu5054@zerfetezazu50547 жыл бұрын
  • በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን

    @user-if1km4fo3r@user-if1km4fo3r7 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ማሚ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

    @missumyfamily4754@missumyfamily47547 жыл бұрын
    • በጣም ነው ሥራዎችሽን የምወደው እድሜ ከጤናጋር በለሽበት ይብዛልሽ ቆጭቆጬ እንዴት ነው የሚሰራው ስለማላውቅ ነው

      @luisevenorlopez3295@luisevenorlopez32954 жыл бұрын
  • ማም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

    @selmaafram2686@selmaafram26867 жыл бұрын
  • በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤና ለእናቶቻችን

    @toybategegne8302@toybategegne83027 жыл бұрын
  • Everything you cook is delicious! I think you are perfect!

    @giovannaiamele8782@giovannaiamele8782 Жыл бұрын
  • Thank you Mother! Nege tewat enem ekekelalehu. It looks so good.

    @kkudish9349@kkudish93497 жыл бұрын
    • waw

      @bazalivgjshshejrj8566@bazalivgjshshejrj85665 жыл бұрын
  • Now I can't say I got no one who can teach me how took my country food, thanks to you. God bless you ! The single man

    @kenakiya6492@kenakiya64927 жыл бұрын
    • Nureleg yene enat sewadesh

      @saraeshebir8806@saraeshebir88064 жыл бұрын
  • I love it, thank you so much mam.

    @etaferahuabebe8072@etaferahuabebe80725 жыл бұрын
  • ምንም አራቀው ቢሰሩት አንዳንድ ወጣት እህቶች አዲሰ የጨመሩበት ምንም ነገር የለም። እናመሰግናለን እናታችን 💚💛❤🙏

    @tsion5088@tsion50888 ай бұрын
  • So sweet and charming!

    @gabibmanna@gabibmanna5 жыл бұрын
  • ማማዩ እድሜሽ ይርዘም ስወድሽ ብዙ ነገር ተምሬየለሁ

    @jemilasetu3318@jemilasetu33187 жыл бұрын
  • እምዬ በጣም እናመሰግናለን በእውነት እናቴ እንደ ምታሰምረኝ ነው ሆኜ የምከታተተለው። ብቻ ግን እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ።

    @netsanetkefa5206@netsanetkefa52063 жыл бұрын
  • Thank you Emama! Betam yemetafit yemeslal.

    @1heart1loveforever35@1heart1loveforever354 жыл бұрын
  • የኔ እናትም ባለ ሞያ ነበረች ግን ምን ያደርጋል ሞት ወሰደብጝ እርሶን ሳይ ትዝ ትለጝኣለች እረበሻለሁ 💋💋💋💋👍👍👍

    @salamkonjoo1173@salamkonjoo11737 жыл бұрын
    • አይዞሽ እናት

      @Asd-nq3db@Asd-nq3db7 жыл бұрын
    • ነፍሷን በገነት ያኑረው አይዞሽ እህቴ

      @user-vx5me8jj8r@user-vx5me8jj8r7 жыл бұрын
    • አይዞሽ እህቴ

      @user-gr7iw7ub3r@user-gr7iw7ub3r7 жыл бұрын
    • ayzosh mar

      @user-vf1to6iw4e@user-vf1to6iw4e7 жыл бұрын
    • ayizoshi yihe yemayiker eta new

      @user-fl6gc4sr4c@user-fl6gc4sr4c7 жыл бұрын
  • i just followed her step by step and cooked this food and it tested amazing... thank you!!! now i have ሙያ

    @eyersalem@eyersalem7 жыл бұрын
    • yorri melese glad it worked out for u, thanks for watching 😊

      @Ethiopianfood@Ethiopianfood7 жыл бұрын
    • Any possibility this can be subtitled in English? Can't speak Amharic :(

      @samzfitui6131@samzfitui61317 жыл бұрын
    • you're welcome you're wonderful experience and you will always enjoy tanks

      @letebrhanambaye2155@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
  • እድሜና ጤና ይስጥልን ደስ የሚል ትምህርት ነው ልክ እምደእናት

    @hannaloveedgilegn6670@hannaloveedgilegn66705 жыл бұрын
  • ለወንዶችም በጣም ቀላል አገላለፅ ነው። እናመሰግናለን ማማዬ። ረጅም እድሜ ይስጥልኝ።

    @UTOPIA-ETHIOPIA@UTOPIA-ETHIOPIA4 жыл бұрын
  • wow! Thank you for sharing your knowledge! God bless and long live Emma :-)

    @kayteferi8342@kayteferi83427 жыл бұрын
  • I Love you Mother! You are Such amazing woman! You make me miss my Mother!

    @samiam3417@samiam34175 жыл бұрын
  • ማማዬ እጆት ይባረክ ምራቄን አስዋጡኝ እኮ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

    @yonasgolayona3644@yonasgolayona36447 жыл бұрын
  • ማማዬ በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤናውን ፈጣሪ ያብዛልን

    @emuemu9400@emuemu94007 жыл бұрын
  • ምርጥ እናት እጅሽ ይባረክ እናቶቻችን እንዲህ አስለምደውን እኮ ነው አሁን ትዳር አልበረክት ያለው

    @princeaman8228@princeaman82286 жыл бұрын
    • ሀሀሀሀሀሀሀሀይ

      @seadaabate4209@seadaabate42094 жыл бұрын
    • ክክክክክክክክክ

      @wifiwifi1836@wifiwifi1836 Жыл бұрын
  • እማማ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው እናመሰግናለን

    @user-gc4ky1vl6e@user-gc4ky1vl6e7 жыл бұрын
    • I love you mother, I am question to you . Where you live. Sorry

      @billmuna1763@billmuna17637 жыл бұрын
    • +Bill Muna engilzagn ayenabum gin amireca new yiminorut mnw le tider new??

      @tizetasamuel8340@tizetasamuel83407 жыл бұрын
    • I believe in America

      @mereayblessed5346@mereayblessed53467 жыл бұрын
    • kkkkk

      @genetlegese8811@genetlegese88117 жыл бұрын
    • masha allah galatoma

      @genetlegese8811@genetlegese88117 жыл бұрын
  • እጅዎት ይባረክ ታድላ ልጅሁ ከናቶ ጋር ነች እግዚአብሔር እድሜ ይስጥዎት💋💋💋💋

    @sentayapubliccell413@sentayapubliccell4135 жыл бұрын
  • እውነት በጣምምምም ትልቅ ትምርት ወሰድኩ እግዛቤር ይባርክ ማማ

    @meseretegebre2132@meseretegebre21326 жыл бұрын
  • የምግብ አሰራር እና የአገር ፍቅር ተቀላቅለዉ...💚💛❤️

    @dawityadetea8969@dawityadetea89693 жыл бұрын
  • Good job! this is what we need ...teach each other in all areas we exceed. Great role model!!

    @alphasam1407@alphasam14077 жыл бұрын
  • በጣም እናመሰግናለን ማማ 😍

    @maledachekol6594@maledachekol65943 жыл бұрын
  • ደስ የምትይ እናት ሊያውም ባለሞያ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ብዙ ተምሬአለሁ

    @saron.danielladebebe4580@saron.danielladebebe45804 жыл бұрын
  • በጣም ያስጎመጃል ደሞ ስጋ አጥንት ውይይይይ ስወድ ምራቄ ትን ሊለኝ ነው ። እጅሽ ይባረክ

    @leyounatethiopia1836@leyounatethiopia18367 жыл бұрын
    • በጣም እናመሰግናለን

      @zinatali1569@zinatali15697 жыл бұрын
    • ጉምጃታም ክክክክክክ አስጎመጀሽ.አ

      @user-gf4ck2jm6z@user-gf4ck2jm6z7 жыл бұрын
    • እህነተችን አለህ ረጅም እድሜዬ እህሥሽ በጠም እኖደሸለን

      @teybaseyde2345@teybaseyde23457 жыл бұрын
    • seblewongel Zeleke ዶሮስትሰሪ። መከለሻውን። ግልጭልን። ይቅርታ

      @rahmamohmmed8956@rahmamohmmed89567 жыл бұрын
    • seblewongel Zeleke ውይ እኔም እዳንች እወድ ነበር የት አባቴን ላግኘው ወይ ስደት የማሚን ምግብ ባየሁ ቁጥር አይኔ ተቀዋለለ

      @senaytyemariya4193@senaytyemariya41937 жыл бұрын
  • I love you so much mother thankyou for everything I learned a lot from you that's awesome

    @Lulu-tf4ci@Lulu-tf4ci7 жыл бұрын
    • ቲሽ ጉረኛ

      @leenm870@leenm8707 жыл бұрын
    • complexam

      @Sol-vo8ys@Sol-vo8ys7 жыл бұрын
    • Lucia Yehdego

      @gcv8666@gcv86667 жыл бұрын
  • የአዳንዬ እናት እድሜና ጤና ይስጥዎት በጣም ባለሙያ እና የአገላለጥ ችሎታዎት በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይባርክዎት።

    @yonashagos1157@yonashagos11574 ай бұрын
  • You are a great lady and a great cook!

    @giovannaiamele8782@giovannaiamele87823 жыл бұрын
  • You did great not only for Ethiopian but also anybody want learn Ethiopian foods. Due to, a lot of people learn from your videos. Thank you so much.

    @gamingwithtntmns6564@gamingwithtntmns65647 жыл бұрын
    • mazeryee swedshii teksi

      @amelewrqgaredew7454@amelewrqgaredew74547 жыл бұрын
    • Amelewrq Garedew

      @tgfe8792@tgfe87927 жыл бұрын
    • TheRobloxianGuy ! Ewes .n

      @ambassehassan2277@ambassehassan22775 жыл бұрын
    • ባለሞያ

      @mulatealba8988@mulatealba89884 жыл бұрын
    • ዉይ በቃ ትክክለኛ የእናት ሰራ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ የኔ እናንት 💋💋💋💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

      @yuhanakasshun2835@yuhanakasshun28353 жыл бұрын
  • Real Ethiopian mother I love you , just respect , i always follow this show and it makes me memorize my childhood life ,A memory of my Mom prepared food for me, waiting her to have\take it bla bla bla..........

    @dawittefera6513@dawittefera65137 жыл бұрын
    • እኔ ዝንጅብልም ጨምሬ ነው የሰራሁት ምርጥ ነበር እጅሽ ይባረክ ማሚ

      @taliileebefekadu3239@taliileebefekadu32393 жыл бұрын
  • እድሜ ከጤና ይስጥልን እናታችን ከልብ እናመሰግናለን

    @ErshadshirinVlogs@ErshadshirinVlogs5 жыл бұрын
  • ማማበጣምነውየሚያምረው እናመሠግናለን፡ እጅዎት ይባረክ

    @user-jn6rz3lt6d@user-jn6rz3lt6d5 жыл бұрын
  • ማሚ እድሜወት ርዝም ይበል

    @bintislam4929@bintislam49297 жыл бұрын
  • ታለ አይሰጥ ክክክ ወይጉድ ልክ የርሰወን ቪዶ ማየት ስጀምር። ያግሬ ድባብ ትስታው ይመጣልኛል እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

    @taibakamal2808@taibakamal28087 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥሺ ማማየ ብዙ የምግብ አሰራሪ ተምራለሁ

    @mestawotasrat8221@mestawotasrat82217 жыл бұрын
  • በጣም ነው የወደድኩት እማምየ

    @kibruargaw7217@kibruargaw72176 жыл бұрын
  • You are simply the best

    @helentesfay211@helentesfay2117 жыл бұрын
    • thank u....🙏

      @Ethiopianfood@Ethiopianfood7 жыл бұрын
    • Adane አዳነ you wellkome

      @helentesfay211@helentesfay2117 жыл бұрын
    • Mamiyee iwodishalew ijish yibarek banchi iji indebelahu ina banchi iji idadekugn new mkotirew

      @amanueltatekamani@amanueltatekamani Жыл бұрын
    • Ihitu negn iwodishalew kehawassa berchi anchin temamgne gojo wetichalew tidarm byiz anchi aleshilgn yene balemuya!!

      @amanueltatekamani@amanueltatekamani Жыл бұрын
  • ማማዬ እኔ ከናቴ ገና በልጅነቴ በሥደት ተለይቼ ምንም አላውቅ ነበር ግን አሁን እግዜአቤሄር ይመሥገን እናተንም አምላክ የጠብቅልኝ እድምና ጤና ይሥጥልኝ ከነ ቤተሠበወት በእውነት ነው የምለወት አመሠግናለሁ

    @user-in6df6ku2d@user-in6df6ku2d7 жыл бұрын
    • Betam enamesegnalein

      @segets8041@segets80415 жыл бұрын
  • እናቴ የእውነት በጣም የሚጥም ቅቅል ነው ልክ እንዳንቺ ነው የሰራውት እጅሽ ይባረክ የማላውቀውን ብዝይ ነገር ካንቺ ተምራለው ሺ አመት ኑሪልኝ በእድሜ በጤና ኑሪልኝ

    @SelamawitkassaSelamawitkassa@SelamawitkassaSelamawitkassa5 жыл бұрын
  • ሙያ ከጎረቤት ማለት ይህ ነዉ በጣም እናመሰግናለን ጣፍጦኛል

    @kwkymanoelle3679@kwkymanoelle36797 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ማሚዬ ይህንን ቅቅል እያየው ኩብዜ ከጎሮሮዬ አልወርድ አለኝ ሁፍ የኔ እናት እጆትን ይባርክልኝ

    @yesemgnlijehanamesganaw9378@yesemgnlijehanamesganaw93786 жыл бұрын
  • Very lovely lady ! Great presentation Thanks !!

    @meski301@meski3017 жыл бұрын
    • arebochi bauling ye ethiopia sega endet endmitateb ena endet endmisera benatachu enzy gimatamochi ensu eko agnflew meblat bicha new

      @htchtc4789@htchtc47897 жыл бұрын
    • Htc Htc

      @gcv8666@gcv86667 жыл бұрын
    • Meskerem Abebaw

      @zabibakader2536@zabibakader25367 жыл бұрын
    • ye Teji aserar

      @neghistiseghid1434@neghistiseghid14347 жыл бұрын
    • Neghisti Seghid I have been in a while

      @abeltadewos2982@abeltadewos29827 жыл бұрын
  • እድሜሺን አሏህ ያርዝምልን የኔ እናት

    @HdjdhHfjdg@HdjdhHfjdg6 жыл бұрын
  • እማ።ከልብ እናመሰግናለን።የስጋው አስተጣጠብ በጣም ደስ ይላል

    @yashiloveyashi1335@yashiloveyashi13355 жыл бұрын
KZhead