Ethiopian Food - How to Make Tibs Firfir - የጥብስ ፍርፍር አሰራር

2020 ж. 4 Қаз.
312 879 Рет қаралды

Shop Here spreadshop-admin.spreadshirt.... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер
  • የፈለገ ባለሙያ ብንሆን የእናት እጅ ልዩ ነዉ እጃቸዉ ብቻ ያጣፍጠዋል !!!!!! እጀወት ይባረክ እረጀም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እጀወት ይባረክ 🙏🏽❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    @enat-ethiopianfood7261@enat-ethiopianfood72613 жыл бұрын
    • SO TRUE.

      @fanahadsh2473@fanahadsh24733 жыл бұрын
    • @@fanahadsh2473 ጵn

      @yemisirachabera8017@yemisirachabera80173 жыл бұрын
    • ማሚዬ ለሁሉ ሙያ አስተምረሽ እንች ጠፋሽ

      @getuweldtsadik4736@getuweldtsadik47363 жыл бұрын
    • ትክክል

      @user-sq3dy9lm8o@user-sq3dy9lm8o3 жыл бұрын
    • ♡♡

      @tigihailu4980@tigihailu49803 жыл бұрын
  • ጎበዝ ኢትዮጵያዊት እናት። ሙያን እያስተማሩ እና እያስተላለፉ በመሆኑ ምስጋና ይገባዎታል።

    @biruktesfaye3736@biruktesfaye37363 жыл бұрын
    • እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ አንድ አስተያየት ግን አለኝ ጨው እና ቅመማ ቅመም ሲጠቀሙ ማንኬያ ቢጠቀሙ እንጀራው ለቁርጥ እንደሚቀርበው ጠቅልለው በትንሹ በመቆረጥ ቅቅል ብሎ መልኩም ጠአሙም እንዳይቀንስ ቁሌቱ ከምድጃ ወርዶ እንጀራው በሌላ ዕቃ ላይ በማድረግ ላዩ ላይ ቁሌቱን ማፍስስ

      @bekrihabib8199@bekrihabib81993 жыл бұрын
  • ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥሸ ተፈጣሪ ማሚየ እጅሸ ይባረክ ።

    @ddggfddf1453@ddggfddf14533 жыл бұрын
  • ዲሰላይክ የመታረጉ ሰዎች ኑራችሁ ዲሰላይክ ይሆን ምን አደረጉ እናት የላችሁም እንዴ ባለጌ በጣም ደሰ የሚሉኝ እናት ናቸሁ

    @tigietigie8627@tigietigie86273 жыл бұрын
    • I think sayawkut mehone alebet lol

      @rahwa138@rahwa1383 жыл бұрын
    • እውነት ነው እድሜና ጤና ይሰጥልን ባለሞያ ነዎት ማዘር

      @user-bi5bl6jm8u@user-bi5bl6jm8u3 жыл бұрын
    • የ.disliked መንፈስ ነው ይሄማ

      @bty445@bty4453 жыл бұрын
    • Andrade bestey yadergalu lelaw ljoch keyazut dislike yeregal ena ewnet endi yemyareg yale aymeslenm

      @heranberhe8239@heranberhe82393 жыл бұрын
    • እህቴዋ። እስኪይ። ስብስክራይብ። አድርጊኝ። ሁቢ

      @You-ex5rk@You-ex5rk3 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክዉ እናት ውድድድድድ እናት

    @marykulasa8610@marykulasa86103 жыл бұрын
  • I come just to watch her. Typical Habesha mom. So sweet😍. What a pro!!! Much respect 🙌

    @eyoabmandefro3673@eyoabmandefro36733 жыл бұрын
  • እማምየ እጅሽ ይባረክ ሁሌም ያምረኛል የምትሰሪው ሁሉ ኑሪልን🙏

    @ElsiGojo@ElsiGojo3 жыл бұрын
    • በቅንነት እንደማመር

      @zenaambatube7478@zenaambatube74783 жыл бұрын
  • Looks delicious! I just wish it had English subtitles so I can understand.

    @janetserrano3258@janetserrano32583 жыл бұрын
  • ማማ በጣም ነው ድስ የሚሊኝ ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጦት።

    @zufankiros5974@zufankiros59743 жыл бұрын
  • ማሚዬ እንኳን ደህና መጡ እጆት ይባረክ ከእርሶ ብዙ ተምሬያለው አመሠግናለሁ የድንግል ማርያም ልጅ እድሜ ይሥጥልን

    @tube-ve2zl@tube-ve2zl3 жыл бұрын
  • ማሚዬ ምነው ጠፉብኝ እንኳን በሠላም መጡልን እግዚአብሔር ይጠብቆት 😘😘😘😘😘😘😘

    @user-pn9xv8ze5z@user-pn9xv8ze5z3 жыл бұрын
    • በቅንነት ስብስክራይብ እንደራርግ

      @zenaambatube7478@zenaambatube74783 жыл бұрын
  • I am from Pakistan and i love tibs frfr that is really amazing food

    @channelchatterw1054@channelchatterw10542 жыл бұрын
  • ማማዬ... እንኩዋን በስላም መጡልን እናታችን.... በጣም ቆንጆ... ፍርፍር ይሄን የስሩ እጅዎት.. ይባረክ ...👑 💚💛❤️👈

    @hiamanotzewedu9738@hiamanotzewedu97383 жыл бұрын
  • እናቴ ኑሪልኝ አልጣሽ::

    @mulualem9988@mulualem99883 жыл бұрын
  • You are the architect of Ethiopian food! The best!!!

    @giovannaiamele8782@giovannaiamele87823 жыл бұрын
  • ደስ እሚል የናት ፍርፍር እየተማረኩ ነው አመሰግናለሀ

    @yohannsewnetu@yohannsewnetu3 жыл бұрын
  • Love this beautiful lady! Edme ketena gar yadliwot? Melkam sew! Bless you

    @fikirteOmond@fikirteOmond3 жыл бұрын
  • ማም እጃችሁ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን

    @hebabeeatopiya3589@hebabeeatopiya35893 жыл бұрын
  • Wow the meat looks so good,thank you always explain so well .

    @bettyajibew8310@bettyajibew83103 жыл бұрын
  • I really like and appreciate this lady, she is a weathly of knowledge and her calm demeanor remind me of my mom God bless you 🙏

    @belisimatony3229@belisimatony32293 жыл бұрын
  • በጣም ጎበዝ ነሽ። አሠራሩ ተመቸቶኛል።

    @felekewodajo1532@felekewodajo15323 жыл бұрын
  • Thanks mom 😍 great job 🙏

    @yorda7090@yorda70903 жыл бұрын
  • ጎበዝ እናት ነዎት። እጀዎት ይባረክ!!!!

    @loveforever5750@loveforever57503 жыл бұрын
  • Egzhber rejem edme ystlen Great job 👏 👍 👌

    @shasheenadlew6488@shasheenadlew64883 жыл бұрын
  • እረጅም እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር ይሥጥልንማማዬ!

    @marhdmarhd8076@marhdmarhd80762 жыл бұрын
  • እንጀራው እንዳይቦካብሽ በሹካ ብትጠቀሚ ይመከራል ማዘር እጅሽ ይባረክ

    @asnabelayneh7228@asnabelayneh72283 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን እጅዎ ይባረክ 👍👍👍👍👍

    @mekdes519@mekdes5193 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ተባረኩ።

    @tsegaygebru9534@tsegaygebru9534 Жыл бұрын
  • የኔ እናት ገና ዛሬ አየሁሽ ሰብስክራይብ አደረኩሽ እናቴን አስታወሽኝ ሁሌም የናቴ ወጥ ይናፍቀኛል ደሞ እናቶች እዴትም ብትሰሩት ይጣፍጣል እጅሽ ይባረክ

    @user-gi7lj6ve6m@user-gi7lj6ve6m3 жыл бұрын
  • አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹ በጣም አድናቅያቹ ነኝ

    @user-fn2tf6nh9t@user-fn2tf6nh9t3 жыл бұрын
  • እጂ ይባረክ በጣም እናመሰግናለን

    @ZOZO-ws6bk@ZOZO-ws6bk3 жыл бұрын
  • በጣም ጥሩ ነው እሞክራለሁ

    @chefdawit@chefdawit3 жыл бұрын
  • You are the best mom and dad good cooker👌 and I like it😋

    @h.h5972@h.h59723 жыл бұрын
  • እጆት ይባረክ እናታችን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን

    @beli7375@beli7375 Жыл бұрын
  • እሚገርም ሞያ ነው ኢኝህ እናት ኬሚስትሪ ላብራቶሪ ውስጥ ቢገቡ አስገራሚ ግኝት ሊያመጡ ይችላሉ እኔ ከሳቸው ብዙ ተምሬአለው በተለይ የጮማ እና የቀይ ስጋ አመጣጠናቸው ጠብሰው በስተመጨረሻ ማስገባታቸው እኔ ኢሄን አላውቅም ነበር። ንፅህናቸውንም አድንቄኧለው። አንድ ያጠፉት ነገር ቢኖር በሚያምር ሰሀን በሁለት ትላልቅ ያልተከተፊ ሰላጦች ቢያስውቡት ያምር ነበር።

    @gebreamanual1839@gebreamanual18393 жыл бұрын
  • Oh God bless you mamay

    @helennayzigi5223@helennayzigi52233 жыл бұрын
  • ይባረኩልን

    @Elsakuchu@Elsakuchu5 ай бұрын
  • Well com Emama adane ! I haven’t seen you for awhile ! I am glad you back I love ferfer thank you 🙏🏾 I wish you long life.👍🏾👍🏾👍🏾

    @bilenmillion1179@bilenmillion11793 жыл бұрын
  • That is great. Thank you

    @ETHTECH@ETHTECH3 жыл бұрын
  • best!! እናመሰግናለን!!❤❤

    @Addistoday@Addistoday3 жыл бұрын
  • አቦ እጅሺ ይባረክ የኔ እናት በርቺ ኢቱብ ላይ ካች በላይ ባለሙያ ያለ አይመስለኝም ወላሂ

    @zebura428@zebura4283 жыл бұрын
  • Enat ejot ybarek

    @frusye6380@frusye6380 Жыл бұрын
  • አሜን እጂዎት ይባረክ እናቴ አያቴን ነው የሚመስሉኝ ስዎድዎት እረጂም እድሜና ጤና ይስጠዎት ፈጣሪ🙏🙏🙏!

    @orthodoxneg8742@orthodoxneg87423 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይባርክሽ እናታችን ዋውው ነው

    @user-cm5gv9yn2p@user-cm5gv9yn2p2 жыл бұрын
  • Wow enaten efeta deken alechenen edmena tena yestelin berch balmy a nesh

    @samuellegase9878@samuellegase98783 жыл бұрын
  • Edmena tena yisitilin! Tebareku mamaye 💕!

    @mekdeswolde1616@mekdeswolde16163 жыл бұрын
  • She’s one of my favorite, love to see her in the kitchen she reminds me my mom 🥰

    @eskuschoice1730@eskuschoice17303 жыл бұрын
    • Yes I do the same

      @ashenafiabay3442@ashenafiabay34423 жыл бұрын
    • It true

      @floweradds3460@floweradds34603 жыл бұрын
    • Same

      @HS-xj1tr@HS-xj1tr3 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን እናአት♥♥♥

    @ababadrobangussa4040@ababadrobangussa40403 жыл бұрын
  • Ejewot yibarek

    @user-of6er7yn2d@user-of6er7yn2d3 жыл бұрын
  • Thank you and God bless you keep up the good work!👏👍🥰💯🌹🙏🌷💕❤️💐💓

    @wintahabtom9894@wintahabtom98943 жыл бұрын
  • እናቴን መሰሉኝ እደዚህ ነበር ምትሰራልን በስደት ሀገር 😍

    @user-id8sv4gq1d@user-id8sv4gq1d2 жыл бұрын
  • ወይኔ ማሚዬ እንዴት ናፍቀዉኝ እንደነበር እጆትን ይባርከዉ ፈጣሪ

    @user-di6vd9wg1b@user-di6vd9wg1b3 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን እናታችን

    @peace3791@peace37913 жыл бұрын
  • እንጀራ መጋገር የተማርኩት ከርሶ ነው ሁሌ ነበር ሊጡን አምደፋው የዛሬውን ፍርፍር ደሞ ተምሪየለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት

    @bonitagebs7935@bonitagebs79353 жыл бұрын
    • I try to learn how to make enjera but can’t make it would you share me your experience?

      @yonassahlu9355@yonassahlu93553 жыл бұрын
    • @@yonassahlu9355 በደንብ አሽቼ የሶስት ቀን ቀረራ አቦካና አብሲት ጥዬአቀዝቅዤ እጨምርና ውጭ አሳድረውና ልጋግር ስል የቀረረውን ውሐ በሌላ እቃ አቀርና በሱ እያቀጠንኩ ነው ምጋግረው የለበለዚያ ውሐ ከተጨመረ እንዳለ ይበላሻል

      @bonitagebs7935@bonitagebs79353 жыл бұрын
  • Yene enat betam amesegnalew ejsh ybarek

    @jasminejaz9510@jasminejaz95103 жыл бұрын
  • እጆት ይባረክ መቼ ነው ከእርሶ ጋር የሰሩትን እምበላው

    @sabaabraham6367@sabaabraham63673 жыл бұрын
  • A work of art!

    @giovannaiamele2932@giovannaiamele2932 Жыл бұрын
  • Ejot yebarek kerso ayeche enjera mokere konjo wetolignal

    @fba6222@fba62223 жыл бұрын
  • From California, Delicious, My Ethiopiawi , Mother .

    @Guto2790@Guto27903 жыл бұрын
  • wow thank you💖😘

    @bosanasanvetu3084@bosanasanvetu30843 жыл бұрын
  • አመሰግናለሁ በጣም ቆንጆ ሚታፍት እንደሆነ ያስታውቃል 🙏.

    @Mastewalshurube@Mastewalshurube3 жыл бұрын
    • በትትናነው ደስእያለኝ ሰብእስክራይብ ያደረኮችው እረጅም እድሜና ጤናይስጥዎት

      @fhjghghbgf804@fhjghghbgf8043 жыл бұрын
  • ማሻአላክ እጅሽ ይባርክ

    @zenaambatube7478@zenaambatube74783 жыл бұрын
  • I think it would be a good idea to write the ingredients...

    @sinidumekonnen804@sinidumekonnen8043 жыл бұрын
  • በጣምፍርፍር እወዳለሁ በጣም እናመሰግናለን , ለ ህፃን ልጅ ገንፍ አሰራር ቢያሳዩን ከ 6 ወር እስከ 1አመት ላሉ ህፃናት. መጣም አመስግናለሁ.

    @mulualemasefa186@mulualemasefa1863 жыл бұрын
    • የኔም ጥያቄ ነው እናቴ ስሪልን

      @user-eh6oc9hf8z@user-eh6oc9hf8z3 жыл бұрын
  • Mother selam walu ? Thanks so much. All of the sudden i get hungry. I'm in quarantine for Covid 19

    @Exploratorium360@Exploratorium3603 жыл бұрын
  • Emama which state. U living? I like to try what ever u making. Please

    @drone3767@drone37673 жыл бұрын
  • እናመሰግናን

    @user-nq2oh9ol6p@user-nq2oh9ol6p3 жыл бұрын
  • ማሻ አላህ ዋው ያምራል

    @bxj5863@bxj58633 жыл бұрын
  • I watch others make food but when u c a mother cook, its just special..u b taken back n think of ur mom..with za being said I have a question dear mother, what is "mekelesha", am planning to make me some..edeme Ena Tena yestelen.

    @letsbehonest8348@letsbehonest83483 жыл бұрын
  • እማማ እናመሠግናለን

    @remlitube1684@remlitube16843 жыл бұрын
  • Good to see you long time you're my favorite God bless you I'm happy to see you

    @zelalemgetahun3413@zelalemgetahun34133 жыл бұрын
  • ማማዬ ምን እንደምል አላውቅም እናቴ ትዝ አለችኝ አይ ስደት. እረጀም እድሜና ጨና ይስጥልን

    @user-rc2yr4un4j@user-rc2yr4un4j3 жыл бұрын
  • እድሜና ጤና ይስጠወት ስወደወት እኮ

    @feruzaberhan8613@feruzaberhan86133 жыл бұрын
  • ክብር ለእናት

    @sameerasameera2185@sameerasameera21853 жыл бұрын
  • wwwwww ema inwadotalen ijot ybarek

    @fiqiryemamushihit6485@fiqiryemamushihit64853 жыл бұрын
  • eshi emama betam enamesegnalen

    @habyibeetoumuhaalyi5820@habyibeetoumuhaalyi58203 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ፣ ይሄኔ ጣሙ እጅ ያስቆረጥማል!

    @solaking2111@solaking21113 жыл бұрын
  • Great cook!

    @giovannaiamele8782@giovannaiamele8782 Жыл бұрын
  • arif nw i liked .. le kitchn yetesetru ekawochn / machines mayet kefelegachu endayameltachu , eyonet tech

    @eyonettech5644@eyonettech56443 жыл бұрын
  • ማሚዬ እጆትን ፈጣሪ ይባረክ

    @user-wh1jj1qu1u@user-wh1jj1qu1u3 жыл бұрын
  • Enamesegnalen

    @user-hi1yl2yj5e@user-hi1yl2yj5e3 жыл бұрын
  • Yetebareke yihun.

    @yodittesfaye3678@yodittesfaye36783 жыл бұрын
  • ማሚዬ እጅሽን ይባረክ የኔ ቆንጆ እናት ።እባክሽ በቤት ውስጥ የ አፕል ጁስ እንዴት እንደሚዘጋጅ አሳይኝ ማሚ እናቴ።

    @user-eh6oc9hf8z@user-eh6oc9hf8z3 жыл бұрын
  • mash allha btme arfe nwe 😍😍

    @araghig8687@araghig8687 Жыл бұрын
  • God bless you mums...... Can some one tell me what is "mufelikcasha" in English. Coriander?

    @mrddb4328@mrddb43283 жыл бұрын
  • ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እማዬ ሠላም ነሽ👏👏 እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከመላ ቤተሰብሽ ጋር እየናፈቅንሽ ነው

    @user-tz1hf4dl4j@user-tz1hf4dl4j3 жыл бұрын
  • Thanks by.

    @tsegaygebru9534@tsegaygebru9534 Жыл бұрын
  • እናትዬ በጣም ባለሞያ ነሽ ከልብ እናመሠግናለን

    @yeglegetu6020@yeglegetu60203 жыл бұрын
  • 🙏🙏🙏 እማማዬ የእናቶች ፍርፍሩ ግንፍት ግንፍትፍት በሊ እንኳን የናት እጅ ይጣፍጣል

    @adameko6184@adameko61843 жыл бұрын
  • Adane please ask emama eze hager endet naw yeshekla dest yemenamoshew blehe. Weyem video beserulen kechalu, or she can just tell us how to do it. Thank you so much

    @sahralove2899@sahralove28993 жыл бұрын
  • የኔ እናት ሽ አመት ኑርልን

    @helenyemariamlij2997@helenyemariamlij29973 жыл бұрын
  • በጣም ባለየ ሞያ ነት

    @abetesfay5583@abetesfay55833 жыл бұрын
  • እናመስግናል

    @user-xk6kj2hy8k@user-xk6kj2hy8k3 жыл бұрын
  • እጀዋት ይባረክ♠♥

    @molla469@molla4693 жыл бұрын
  • Wow I can smell it from here

    @ActDaVerse@ActDaVerse3 жыл бұрын
  • ማሚዬ እንዴት ነዎት ጠፉ እኮ የዛሬውም እንደሁልግዜው ቆንጆ ነው።

    @lenat3112@lenat31123 жыл бұрын
  • የኔ ውድ እናት ስወድሽ ልክ እንደ እናቴ ነው

    @user-sq3dy9lm8o@user-sq3dy9lm8o3 жыл бұрын
  • Hi Can we get English subtitles please? & was that tomato paste and berbere?

    @angelinat6816@angelinat68163 жыл бұрын
  • Good Job ! My Hero ! Love you !

    @yageratube2197@yageratube21973 жыл бұрын
  • Enamesegnalen! Betam konjo new

    @LelliyoCooks@LelliyoCooks3 жыл бұрын
KZhead