Ethiopia - ይፋ የወጣው ኦነግንና መንግስት ያላስማማቸው ነጥብ፣ ጌታቸው ረዳን ያሰደነገጠ ውሳኔ፣ የጎንደሩ ውጥረት ከፍተኛ ሆነ...

2023 ж. 3 Мам.
149 533 Рет қаралды

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер
  • ድል ለተገፋውና ለተከዳው የአማራ ህዝብና እቁ ፋኖወቻችን ❤

    @baitnaalnice5728@baitnaalnice5728 Жыл бұрын
    • ፈታድን የምትለቅበትን ቀን በነገር

      @SaeedAlhabashy@SaeedAlhabashy Жыл бұрын
    • ያናንተ ፋኖ ሰው በላ ሰው አራጅ እራሱ ገሎ እራሱ የሚህ ቆርቆሮ ኪዳነምሕረት ክምድረ ገጽ ታጥፋቸው የልባቸውን ተንኮል አይታ

      @melatmelat-fi4xq@melatmelat-fi4xq Жыл бұрын
  • አላህ ሆይ አንተ ድረስላቸዉ ያረብ ፍትህ ለሚሲኪኑ ህዝብ

    @fatumabeshir5944@fatumabeshir5944 Жыл бұрын
  • የአማራ ልጆች በአዲሰ አበባ ❤❤❤ እባካችሁ ኑኑኑ ፋኖ ሸዋን ተቀላቀሉ በአዳነች እሰር ቤት አትበሰብሡ ❤❤❤

    @samuelbelay7251@samuelbelay7251Ай бұрын
  • ድል ለሚሲኪን ወገኔ ይሁን

    @yeshiabebe6237@yeshiabebe6237 Жыл бұрын
  • ሰለም ለሰዉ ልጅ ሁሉ ሰለም ለሀገራችን ለኢቶጵያችን

    @alyasyoutube2022@alyasyoutube2022 Жыл бұрын
  • ድል ለተገፋዉ ለተጨፈጨፈዉ ሀገሬ እያለ ያለ እረፍት ለሚታረደዉ ይሁን ዉድቀተ ለኦረሞማ መግስት

    @user-de8jl7bc6o@user-de8jl7bc6o Жыл бұрын
    • Amen Amen Amen yene wudd

      @rosarosa1646@rosarosa1646 Жыл бұрын
    • አሜን አረብ

      @user-vj7kx4sh9u@user-vj7kx4sh9u Жыл бұрын
  • ንቃ የጎንደር ህዝብ መንግስት አትበል የትኛዉ መንግስት ሊደርስላችዉ መንግስት ቢኖር መቸ ይሄ ሁሉ ነገር ይፈጠር ነበር

    @zx9713@zx9713 Жыл бұрын
    • ለትግራይ ማን ደረሰ አለቁ

      @tiag8974@tiag8974 Жыл бұрын
    • @@tiag8974 እና እኔ ምን አልኩ

      @zx9713@zx9713 Жыл бұрын
    • ያናንተ ፋኖ ሰው በላ ሰው አራጅ እራሱ ገሎ እራሱ የሚህ ቆርቆሮ ኪዳነምሕረት ክምድረ ገጽ ታጥፋቸው የልባቸውን ተንኮል አይታ

      @melatmelat-fi4xq@melatmelat-fi4xq Жыл бұрын
  • መሣፍንት፣ ዘመነ፣ ምህረት፣ አሰግድ የአምሓራ የቁርጥ ቀን ልጆች።

    @Zeyede_Seyum@Zeyede_Seyum Жыл бұрын
    • ከወያኔ አክቲቪስቶች አትማሩም? ውጭ ሆነው በርገር እየበሉ ድሃውን ትግራዋይ ምታ፣በለው፣ግፋ ሲሉ ቆይተው በጥይት አስበሉት። ቆራጣ፣ቆማጣ፣እውር አስደረጉት በጥቅሉ አፈር አስበሉት። የእነሱ ልጆች አሁንም በርገር እየበሉ ተንደላቀው ይኖራሉ። ጨፍጫፊ መሪዎቻቸው በቅርቡ በሽልማት ተንበሻብሸዋል። ገባህ? እነዚህ የዘረዘርካቸው ድላር እንጅ አንተን አያውቁሁም። ቆምጨው!

      @RealLife-nr2go@RealLife-nr2go Жыл бұрын
  • መረጃ አቀራረብህን አስተካክል መግስት እያስመታን እያወቆን እኛ አማራወች የመግስት ያለህ አንልም በተለይ ጎደሬወች❤❤ ሀይል ከአላህ እጅ ከመግስት አናገኝም አማራዬ ደሞች አማራዬ ሙሽራዬ አይዞን ይህም ያልፋል😢😢

    @user-sz7dt3bf6g@user-sz7dt3bf6g Жыл бұрын
    • ጎንደሬዎች መንግሥት እየወጋቸው የመንግሥት ያለህ ይላሉ ?

      @rasayifat5726@rasayifat5726 Жыл бұрын
    • ለዜና ማሳመሪያ ነው እጅ የትኛውን መንግስት ነው

      @frehewetmhret4551@frehewetmhret4551 Жыл бұрын
  • ያረብ አገራችንንስላም አርግልን

    @user-ds4ry9vn8q@user-ds4ry9vn8q Жыл бұрын
  • ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    @suletanmuketar3440@suletanmuketar3440 Жыл бұрын
  • አየ እም እየ ኢትዮጵያ ለምለሚቱ አገሬ በማይረባአ መሪ ተበጠበጥሺ

    @user-mr5pp1wl4w@user-mr5pp1wl4w Жыл бұрын
  • ጀነራል ተፈራ ማሙ ጀግና ነዉ አላህ ይጠብቅህ እዉነትን የያዘ አሸናፊ ነዉ!!

    @fatumabeshir5944@fatumabeshir5944 Жыл бұрын
  • ያርቢ ኢትዮጵዬ ሰላምሽን በቅርብ ያድርገዉ

    @user-zj8oq6sc2h@user-zj8oq6sc2h Жыл бұрын
  • ጎንደር ሆይ መንግስት ነው የወረረህ ወጥረህ ተዋጋ ድል ለአማራ ህዝብ🇲🇱🇲🇱🇲🇱

    @fanoabyssinia@fanoabyssinia Жыл бұрын
    • ደንቆሮ አማራ ከሌላዉ እኩል ነዉ ባትቀብጡብን ጥሩ ነዉ እኔ አማራ ነኝ ይሄ የተጨማለቀ ሽለላ ግን አንገሽግሾኛል አማራ ንዝንዙን ትቶ ለዉጥ የሚያመጣዉ ከቻለ በምርጫ ይምጣ ክልሉ ሜዳ ላይ ጦርነት መጋበዝ አህያነት ነዉ እንደናንተ አይነቱ ነዉ በትግሬዎች አህያ የሚያስብለን

      @yosefteshome1125@yosefteshome1125 Жыл бұрын
    • ​@@yosefteshome1125 አስመሳይ ወለጋ ለሚሞተው ዋስትና ላልሰጠህ መንግስትን አታሽቃብጥ

      @eliyastefera1809@eliyastefera1809 Жыл бұрын
    • ​@@yosefteshome1125 ጋላ ሙድሕን ቀቅለሕ ብላ አማራ ለመሖንድጋሚተርገዘ ጋላ

      @RaxmaXuseen-lv4et@RaxmaXuseen-lv4et Жыл бұрын
  • የአላህ ሠላም ለሀገራችን ይሁን ፍትህ ለንፁሀን

    @makiyabh7806@makiyabh7806 Жыл бұрын
  • ጀነራል ተፈራ ማሞ እግዚአብሔር እንኳን እረደክ ታክመ ወደ ጤናክ እድትመለስ በፀሎት እናግዛለን የታገሰ ሰው ብዙ ያያል

    @user-ez9dy1qe3e@user-ez9dy1qe3e Жыл бұрын
  • አላህ አንተ ሰላም አምጣልን😢😢

    @rahma5004@rahma5004 Жыл бұрын
  • ፍትህ ለተገፋው እና ለተጨፈጨፈው ለአማራ ህዝብ

    @user-oc6ff6zo6s@user-oc6ff6zo6s Жыл бұрын
  • ድል ለአማራ አማራ ያሸንፍል

    @berhnonega3346@berhnonega3346 Жыл бұрын
  • ሠላም ለ ሀገሬ❤

    @maryemeid7949@maryemeid7949 Жыл бұрын
  • ቢይነው ኦነግ እባክህ ህዚቢን ለማሥጨረሥ ነው ፈጣራ ለሀገራቺን ሠላላም እንዳት እንደም መጣ ፈጣራ ይወቀው ድል ለአማራ ኢትጰ ማለት አማራ ነው ምን መንግሥት አለ ፈጣራ ነው የኢትጰ መንግሥት፡፡

    @user-gf3rb5ms4i@user-gf3rb5ms4i Жыл бұрын
  • እግዚብሔር እገራችን ይጠብቅ ድል ለተጎዳ እማራ ህዝብ

    @masaratmasarat5240@masaratmasarat5240 Жыл бұрын
  • አማራዬ አላህ ይጠብቃችዉ

    @user-vj7kx4sh9u@user-vj7kx4sh9u Жыл бұрын
    • አማሀራ የምትባሉ ሰዎች በሙሉ ትጠፉላቹ በቅርብ ቀን ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር አትኖርም ትፈርሳለች

      @figi8869@figi8869 Жыл бұрын
  • እንኳን ደስአለሕ ጀነራል ተፈራ እስከባለቤትሕ ጀግናችን

    @meseretmesi5010@meseretmesi5010 Жыл бұрын
  • የጎንደር ህዝብ "የፈጣሪ ያለህ" እንጅ የመንግሥት ያለህ አላሉም

    @user-uw3zp7nd8v@user-uw3zp7nd8v Жыл бұрын
  • አማራ ያሸንፋል ምክንያቱም ተገፍቷል ድል ለአማራዬ

    @BirukTube5335@BirukTube5335 Жыл бұрын
    • Amen Amen Amen

      @rosarosa1646@rosarosa1646 Жыл бұрын
  • ትክክክል የሽግግር መንግስት ያስፈልጋል

    @yonikifle5645@yonikifle5645 Жыл бұрын
  • ፈታየ በርታ

    @QwAd-hk8jw@QwAd-hk8jw Жыл бұрын
  • አላህ ሱብሃነሁ ተአላ በኢትዮጵያ ዙሪያ ያለውን ችግር አተው ሰላምን አውርድልን ያረብ ያአላ በዱአ እንጠመድ

    @user-fo2bf3tf5c@user-fo2bf3tf5c10 ай бұрын
    • J

      @TerefeBekele@TerefeBekeleАй бұрын
  • ጀኔራር ተፈራ ማሞ እንኳን ደሰ አለህ ከእነ ባሌበትህ

    @yeneshmiss8996@yeneshmiss8996 Жыл бұрын
  • እኔ የምለዉ መግሥት ሸኔን የሚያሥታጥቀዉ እራሡ መግሥት አይደል ሁሉም ጸረ አማራ ናቸዉ ለኔ1 ዲ ናቸዉ ለናተ ልዩ ነቱ እደት ነዉ የምታዩት

    @fantafanta3408@fantafanta3408 Жыл бұрын
    • ሠው ራሡንበራሡ ሢያታልል አማራን አየዎ

      @genitube1438@genitube1438 Жыл бұрын
  • ጎጃም ህዝብ ተነስ አርበኛህን ዘመነ ካሴን እና ሌሎች ፋኖዎችን አስፈታ ዝም ብለህ አትይ ቀጣዮ የምትጋየው አንተነህ🇲🇱🇲🇱🇲🇱

    @fanoabyssinia@fanoabyssinia Жыл бұрын
    • አትከፋፈሉ ሰዎች ጎጃምም እየተዋጋ ነው

      @meronendalew5821@meronendalew5821 Жыл бұрын
  • Fano.yasnfal.Fano.wadifty❤❤❤❤

    @user-ez4hr8fm3f@user-ez4hr8fm3fАй бұрын
  • እግዚአብሔር ይድረስልን😢

    @user-es9wq4zx4w@user-es9wq4zx4w Жыл бұрын
    • ቅጥር አማራየ ኦነግየም ቅጥር

      @ahmedabrahim5201@ahmedabrahim5201 Жыл бұрын
  • ድል ሰላም ፍቅር አንድነት ለየዋሁ ለሰው አክባሪው ለሩህሩሁ ለአማራ ህዝብ☝️💚💛❤️💒🕌🙏🙏🙏

    @tsedihabeshawit1910@tsedihabeshawit1910 Жыл бұрын
    • ሰላም ለሁሉም ለሰው ልጅ

      @oumermohammednasir2616@oumermohammednasir2616 Жыл бұрын
    • @@oumermohammednasir2616 ሁሉም ሰላሙን ይዞ እየኖረ ነው ከአማራ ህዝብ ውጪ።

      @tsedihabeshawit1910@tsedihabeshawit1910 Жыл бұрын
  • Amaraye Berta egezabehere kegna gare newe 🙏🇪🇹🇪🇹

    @romantaddesse5532@romantaddesse5532 Жыл бұрын
  • ሸኔ ስልጣን አጋሩኝ ማለቱ ምንም አዲስ ነገር አይደለም የኦሮሚያ ብልፅግና ሁሉ ሸኔ ናቸው መለስ ዜናዊ የህዝብ ቁንጫ ነነበር አሁን የባሳ መጣ አብይ የህዝብ ቱሀን ሆነ

    @mukulshardar8200@mukulshardar8200 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር አማራን ጠብቅልን ድሉን ለአማራው ተራራው ለሀቀኘው ሰውበሰውነቱ የሚአከብረው ከምነቱ ውጭ የማይበረከከው ድል ለአማራ ህዝብ💚💛❤💪👈

    @user-fw6qv3iv1j@user-fw6qv3iv1j Жыл бұрын
    • አሜን፫💚💛❤️💒🕌🙏🙏🙏🙏

      @tsedihabeshawit1910@tsedihabeshawit1910 Жыл бұрын
    • ❤❤❤

      @user-rz2pe7bb4k@user-rz2pe7bb4k Жыл бұрын
    • 😂😂😂😂

      @Song-Ram@Song-Ram Жыл бұрын
    • Amen Amen Amen

      @rosarosa1646@rosarosa1646 Жыл бұрын
    • አላህ ከተበዳይ ጎን ነው ኢንሻአላህ

      @eliyastefera1809@eliyastefera1809 Жыл бұрын
  • አላህሆይ አማራን ጠብቅልን

    @tueb3879@tueb3879 Жыл бұрын
    • አማራ የሚባል በሙሉ ትጠፋላቹ አላህ ያጥፋቹ

      @figi8869@figi8869 Жыл бұрын
    • @@figi8869 ጥባታምባናትሽተተከይለማኝየኬንያድቃላ ኬንያትገባላችሁእበት

      @tueb3879@tueb3879 Жыл бұрын
    • @@tueb3879 እኔማ ሀገሬ ነው ያለሁት እናተ ሰፋሪዎች የሚኒሊክ ዲቃሎች

      @figi8869@figi8869 Жыл бұрын
    • @@figi8869 ቴምርሽይቀራል መጀመሪያ ቂጥሽንእጠቤሸታታ ጋላነውሰፍሪ ገረድ ወደፊትላማራ ገረድትሆናላችሁ

      @tueb3879@tueb3879 Жыл бұрын
  • ምን ይስማማሉ 🙄🙄ይግማማሉ እንጂ 😷😷😷 ሁለት የገዳይ ቡድን ስብሰባ 👹👹👹👈 አማራ ወጥር 10 ጊዜ ለካ አንድ ጊዜ ቁረጥ ነው 🦁🦁🦁🦁✊✊✊

    @hirutkebedetsegaye687@hirutkebedetsegaye687 Жыл бұрын
  • ስለ ጄኔራል ማሞ ደስ ብሌኞል ፈጣሪ ይማሮት 🙏 ሌላኛው ባለከዘራ ጀግና ድምጻቸው ጠፋ እንዴት ናቸው መረጃዬ ?

    @serkewoldemariam1477@serkewoldemariam1477 Жыл бұрын
  • If Amhara some what compromise on this , it will be the end for the existence of this great people !! Victory for the ultimate victim of genocide, displacement, torture and killing,The Amhara people and for the rest of Ethiopia!

    @dawit8250@dawit8250 Жыл бұрын
  • ኗሪወቹ የመግስት ያለህ የሚሉት ማን እየተኮሰባቸዉ መግስት እኮ በከባድ መሳሪያ ህዝብ እጨፈጨፈነዉ ሲጀመር መግስት አለ ??

    @hussenhussena1301@hussenhussena1301 Жыл бұрын
  • ሀይ ❤❤❤❤❤❤❤

    @juhaarindiriis2620@juhaarindiriis2620 Жыл бұрын
  • የአማራ ልጆች ሁላችሁም በየሀይማኖታችሁ አማራ ሀገር እንዲሆን ስእለት ተሳሉ እኔን ጨምሮ 💚💛❤️🤲🤲

    @user-xj2xk2sz5n@user-xj2xk2sz5n Жыл бұрын
    • በትክክል

      @maremichael2961@maremichael2961 Жыл бұрын
    • አገር ነበርን አገርም እንሆናለን

      @genitube1438@genitube1438 Жыл бұрын
    • ❤❤❤❤

      @zm6661@zm6661 Жыл бұрын
    • አኔም ተስያለሁ ግን ወሎን አይቸምርም 😂 ወልካይትንም አንጂ 😂😂😂😂😂😂😢😂😂

      @habibdesisa1543@habibdesisa1543 Жыл бұрын
    • Kkkkkkkk....ስለት መስራቱን ካቆመ ቆይቷል .....ታገል

      @rasayifat5726@rasayifat5726 Жыл бұрын
  • ነጋዴው አረ ከነጌታቸው ተፋታ ethics

    @kak7443@kak7443 Жыл бұрын
  • ጀግናው ጀነራል ተፈራ ማሞ እንኳን ደስ ያለህ🙏😍

    @ruhamabarkot4802@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
  • Oromo is now the NEW TPLF.

    @dkassaca@dkassaca Жыл бұрын
  • መጨፍጨፍ ስለማይችል ነው በዘመናዊ መሳሪያዎቻቸው ተጠቅሞባቸው ሲያበቃ ሁለቱንም አንስቶ ይወረውራቸዋል! ለምን እርቁ ቀደም ብሎ አልሆነም?ለአማራ ግን ብቻውን በቂ ሆኖ ስለሚጠራው ስለህዝቡ እግዚአብሔር ይዋጋል!

    @Awake.726@Awake.726 Жыл бұрын
  • ፈታድሊ ዳር ዳር አትበል ለአማራ ድምፅ ሁን ይህ ለናተም ይጠቅማል ሕዝብ ጋር የሆነ ጋዜጥኝነት ይጠቅማል ከሕዝብ ጎን ቁም ፈታድሊ በምታምነው አማላክ እሽ። የፋሽቱ አብይእናየሰጣኑ ተላላኪ መወገድ አለበት ዜጎችም በሰላም ውለው ይገባሉ ድል ለአማራ ድል ለፋኖኖኖ💚💚💛💛❤❤💪💪💪

    @jamaledasala8153@jamaledasala8153 Жыл бұрын
  • Del.Lamhara.fano❤❤❤

    @user-ez4hr8fm3f@user-ez4hr8fm3fАй бұрын
  • የትኛውን መንግስት ነው የመንግስት ያለህ😡

    @Tewahdo_Enatalem@Tewahdo_Enatalem Жыл бұрын
    • አይ ዘገበው ውሸት ነው ፈታ ወደት እየሂዴ እንደሁ ባላውቅም ወደ ብልፅግና ቤት ድጋፉ አዘንብሎል

      @amaamm-xu7ml@amaamm-xu7ml Жыл бұрын
  • ብ /ጀኔራል ተፈራ እንኳን ደሳለህ ።

    @mekonnenali9878@mekonnenali9878 Жыл бұрын
  • OROMIYA shall be free from Ethiopia 🇪🇹. OROMO is the proud people of Africa.

    @teshomewolde7996@teshomewolde7996 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ሆይ ሀገሬ ከክፉዎች ጠብቃት አደራ 🙏🛐🛐🛐🛐

    @saq_center220@saq_center220 Жыл бұрын
  • ህወሓት የሚባል የሽማግሌ ስብስብ ከስልጣን ካላስወገደ የትግራይ ህዝብ አያልፍለትን

    @fanoabyssinia@fanoabyssinia Жыл бұрын
  • ፍትህ ለተገፍው ላአማራ ህዚብ ያርቢ እርዳችው

    @aulathaula1616@aulathaula1616 Жыл бұрын
  • መንግስት ከልክ በላይ ህዝብን ንቋል እግዚአብሔር ፍርዱን አይንሳው

    @rahelakilelu4994@rahelakilelu4994 Жыл бұрын
    • ያናንተ ፋኖ ሰው በላ ሰው አራጅ እራሱ ገሎ እራሱ የሚህ ቆርቆሮ ኪዳነምሕረት ክምድረ ገጽ ታጥፋቸው የልባቸውን ተንኮል አይታ

      @melatmelat-fi4xq@melatmelat-fi4xq Жыл бұрын
    • ልናገር ብል ብዙ ማለት እችል ነበር ግን ሰው ከድንጋይ ጋር አያወራም ብዬ ዝም አልኩኝ

      @rahelakilelu4994@rahelakilelu4994 Жыл бұрын
  • ሸኔ አ.አ ገብቶ ህዝብ ለመጨረስ ነው ፍላጎቱ? ወለጋን ይዞ ይገንጠል ::

    @hanaethiopia1059@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
  • Weļl Done OLF!!

    @young091372@young091372 Жыл бұрын
  • አይሰማም

    @aeshamuhmed900@aeshamuhmed900 Жыл бұрын
  • ህዝቡ ለማታለል እጂ አነድ ናቸዉ ሸኔ የሚሉት አማራ ይገድላል የኦሮሞ ልዩሐይልና ምንሻ አማራን ይገድላል መንግሰት ተብየዉ አማራን እንዴት እደሚያደርግ እያያቹት ነዉ ሰለዚህ እየተናበቡ አማራን ለማጥቃት ሰማቸዉ የተለያየ ቢሆን አላማቸዉ አንድ እና አንድ አማራን ማድቀቅ ብቻ ገዉ እንጂ ጥላቻ የላቸዉም

    @awokeyohala7470@awokeyohala7470Ай бұрын
  • የአማራ ልዩ ሃይላችንን መልሱልን ፤አለበለዚያ የምትገዛው ህዝብ አይኖርም ።

    @seidmuhammedmuhammedhassen1919@seidmuhammedmuhammedhassen1919 Жыл бұрын
  • So sad 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    @workeaimishaw7679@workeaimishaw7679 Жыл бұрын
  • ዜና

    @fitsummulugeta-cd7fd@fitsummulugeta-cd7fdАй бұрын
  • አንድ ቀን አለ

    @user-ly7li5ty4w@user-ly7li5ty4w Жыл бұрын
    • እናሸንፋለን እመኑኝ በአላህ ፈቃድ ድሉ ለአማራ ነው ወላሂ እናሸንፋለን እናንተ ብቻ በዱአ በርቱ

      @zainabxx7382@zainabxx7382 Жыл бұрын
    • ​@@zainabxx7382 የምን አባሽ ድል ነው አማራ ትንሽ ጊዜ ነው የቀራቹ ትጠፋላቹ

      @figi8869@figi8869 Жыл бұрын
    • @@figi8869 😁😁😁😁😁😁ሊያጠፍን የተነሳ የላይኛው ጌታ አላህ ያጠፍዋል አለህ ካለን ስው ለኛ ከኛ በታች ነው

      @aulathaula1616@aulathaula1616 Жыл бұрын
    • @@aulathaula1616 እናተ የሚኒሊክ ዲቃሎች ሰፋሪ ትጠፋላቹ ኮተተም

      @figi8869@figi8869 Жыл бұрын
  • የኬኛው ብልፅግና ይውደም

    @yaredyared3305@yaredyared3305 Жыл бұрын
  • ትጥቃችሁን ፍቱ ለሰላማዊው ሰው አስቡለት!

    @mohammedjuhar6749@mohammedjuhar6749 Жыл бұрын
    • ማን ይፍታ ትጥቁን መቸም ፋኖን እንደማትል ተስፋ አለኝ

      @amaamm-xu7ml@amaamm-xu7ml Жыл бұрын
  • የሽግሩ ሃሳብ ሸጋ ነው።

    @tibebegizaw461@tibebegizaw461 Жыл бұрын
  • ሽኔን ለምን ትጥቅ አያስግፈታም

    @meseretayele3710@meseretayele3710 Жыл бұрын
  • 😢😢😢

    @GiasBd-df5jp@GiasBd-df5jp Жыл бұрын
  • ሌላ ነገር ሳይሆን የሽግግር መንግሥት መመሥረት ማለታችሁ የማይቀር ነው

    @zenebenegash2315@zenebenegash2315 Жыл бұрын
  • የመንግስት ያለህ ምን ማለት ነው?መንግስት(ብልፅግና)አይደል እንዴ እየተኮሰባቸው ያለው::

    @emishawzenagebierel5315@emishawzenagebierel5315 Жыл бұрын
    • Eko gudd eko new

      @rosarosa1646@rosarosa1646 Жыл бұрын
  • Atewashi yegondar hizib mengeset yiderselegn alalem

    @ethiopiankumneger3771@ethiopiankumneger3771 Жыл бұрын
  • Amlakin yizo amhara yashenfal!

    @Yordanosambacew@Yordanosambacew Жыл бұрын
  • ምነው ፋኖ ሸኔ ነዉ አልክ ( ህዝቡ የመንግስት ያለህ) አሉ አልክ ውሽታም ገዳል ግባ

    @kalebwondimu9019@kalebwondimu9019 Жыл бұрын
  • perfect i.e OLP

    @yasregdalkiburr@yasregdalkiburr Жыл бұрын
  • 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    @nadyahnadyh7457@nadyahnadyh7457 Жыл бұрын
  • ፋኖና ልዩ ሃይሉን መልሶ ለማደራጀት አትበል ይሄማ ማቃጠር ይባላል:: አላማቸው መሳሪይ መንጠቅና መበተን ነው: ለምን ዝሕዝብን ታወናብዳለህ ::

    @mulugetaseleshi7422@mulugetaseleshi7422 Жыл бұрын
  • Del lhagr wedajuna jegena Amhara

    @zinashteshome4851@zinashteshome4851 Жыл бұрын
  • ፈታዎች የመተወሩትሁሉ ከእውነት የተንሸራራተተ ነው እንደናንተለሆዳቸው ያልሞቱ የኦነግን ድርድር ሰለጎንደር አዳር ሀቀኛ ሪፖርተአሮች ሰምተናል፡። ሀ

    @goshemekassa6588@goshemekassa6588 Жыл бұрын
  • Ye Oneg+ Shene =Abiy ke ne mengaw yenesu mesmamat lelelaw tikem yelewem huleshem beher weteh tagel‼️‼️‼️

    @yewolowayemenzewa8752@yewolowayemenzewa8752 Жыл бұрын
  • እኔ እሚገርመን ኦነግ ሸኔ ምን ድርድር ያስፍልገዋል ገዳይ እነ ሽፍታ

    @masaratmasarat5240@masaratmasarat5240 Жыл бұрын
  • A,A yesrat Amhara hono sale Onge sederader weye Geze yeblale

    @selamkidane716@selamkidane716 Жыл бұрын
  • ፈታ ዘገባህን አስተካክል የጎንደር ህዝብ መንግስትን ድረስልኝ የሚልበት ምክነያት የለውም ጦርነቱ ከማን ጋር እንደሁ ያውቃል ሁለተኛ የኢቶ መንግስት ከማለት አሸባሪው የብልፅግና መንግስት ብለህ ዘግብ ምነው አንተም ፋኖን አማራን መጥላት ጀመርክ እንዴ

    @amaamm-xu7ml@amaamm-xu7ml Жыл бұрын
  • እኔ የምልዉ አንድ አይሉ ኦኖግ እና አብይ አተ ደሞ አትዋሽ ጎንደር የምንግስት ያለህ አላለም እደ ዘ ሀበሻ እዳትሆን

    @ErmiasWorku-kr8iz@ErmiasWorku-kr8iz Жыл бұрын
  • ኦነግ ሸኔ 😂😂😂😂

    @nebatube3260@nebatube3260 Жыл бұрын
  • ሸኔ ከሸኔጋር ሲደራደር ማየት ያስቃል😂😂 ሸኔ ከሸኔጋ ተደራድሮ ምን ሊያመጣ ነው??😂😂 አላማቸውን የሚያስፈፅሙበት መንገድ ላይ አልተግባቡም እንጂ ሁለቱም ተደራዳሪዎች ሸኔ ናቸው እኮ😂😂

    @united6563@united6563 Жыл бұрын
  • Mne magste ale yemgaste yalke yembalwe hagrune yememarwe ande dureya nwe

    @abdulkerimessa530@abdulkerimessa530 Жыл бұрын
  • Del le Fano Fth letaredu nxuhan Fano endayderader Y Amarawn Dem ye Sidamaw Guragiw Dem ye Dehaw Dem kentu endyhon Del le Fano

    @hayaluberha5887@hayaluberha58876 ай бұрын
  • በሃያኛው ክፍለ ዘመን ፋኖ ማለት ሸፍታ ነው። በሃያኛው ክፍለ ዘመን ሰልጣን በህዝብ ምርጫ እንጂ በነፍጥ አይገኝም። ከአምራችነት ራሰን አግልሎ ነፍጥ አንግቦ መሸፈት የደሀ ደሀ መሆንን ያሰከትላል። እንዲሁም ድህነትና በሸታን በማሰከተል ሰብእናን ያሳጣል። በድህነት ላይ ሠላም ማጣት፣ ሞት፣ ረሀብ፣ በሸታ ያሰከትላል።

    @mamemome8341@mamemome8341 Жыл бұрын
  • የ አብይ መንግስ ባቀናጀው ድብቅ ሴራ የትግራይ ህዝብ ዳግም ለ ረሀብ ተጋልጧል 😢

    @zebidartube@zebidartube Жыл бұрын
  • ደስይላን ጅኒራል ተፈራ ሲጀመር አራጁ ለወነግሸኔ ድርድር እዴትአስፈለገ አይ አብይ ሰላምወዳዱን አማራን እያሳደደ ለሸኔ ህፃናት ለሚ አርደው እግር ይልሳን

    @hawaahimed7134@hawaahimed7134 Жыл бұрын
  • ድምጽ አይሰማም

    @hussankamal1889@hussankamal1889 Жыл бұрын
    • ከጎንህ ቁጭ ብሎ ያንብብልህ ?

      @shimelsgisila8701@shimelsgisila8701 Жыл бұрын
    • @@shimelsgisila8701 😂😂😂

      @Dena.E@Dena.E Жыл бұрын
    • ​@@shimelsgisila8701 😂😂😂😂

      @ethioheran@ethioheran Жыл бұрын
  • Tegaru hulu nurachew lebenet new : leboche : weshetamoche .

    @yrgalemmekake6746@yrgalemmekake6746 Жыл бұрын
  • የነ ጌታቸው ቡድን ከአማራ ክልል ሽሮ ፣ሊጥ እንቁላል ያቀፈች ዶሮ ያልሰረቁት ምን አለ ሌባ ናቸው ባጠቃላይ።

    @yoelasefa264@yoelasefa264 Жыл бұрын
  • mn falige no hante lamn hagar tibatabitalle hante jil fool zimbile attiqaddad

    @tibebusamuel-vu6ym@tibebusamuel-vu6ym Жыл бұрын
  • እር ተዉ ባህርዳር ተነሱ

    @ErmiasWorku-kr8iz@ErmiasWorku-kr8iz Жыл бұрын
  • በጣም የሚገርም መንግስት ኖው ያላቹ ከኦነግ ሸኔ ሊደራደር የሚል መንግስት ታድያ ለምን ከፋኖ ጋ እንደራደር አይልም በሃይል መጠቀም ምን አስፈለጎው ፋኖዎች እስከ ሞት መፋለም አለባቹ

    @user-up7tp8il3u@user-up7tp8il3u Жыл бұрын
KZhead