ጉልባን ለምን ይዘጋጃል ከጌታ መከራ ጋርስ ይገናኛል ?Noah's Ark - የኖህ መርከብ2024 ж. 25 Сәу.2 357 Рет қаралды Share Tweet Жүктеу#like #subscribe #share
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
ወንድሜ ድንቅ ትምህርት!🥰🥰🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤
በጣም ጥሩ አድርገህ አስረድተሐል ቃለሒወት ያሰማልን🙏
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እደዚ ብዙዎችን ግራ የሚጋባንን ትምህርት ጽድት አርገ አስተምረን እናመሰግናለን በቀጥታ መግባት ጥሩነው የሁልጊዜ ጥያቄዬ ነበር በርታልን
ተባረክ! ጀግና ነህ! አለማዊ ሳይንስ ወይም ምክንያታዊነት.. Logic በመንፈሳዊ መረዳት ሊታገዝ እንደሚችል ግልፅ ማሳያ ነህ! I was always thinking that u can not be logical to explain religious issues but you made it clear and simple with examples! እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያብዛልህ!
❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ወንድሜ በጣም ጥልቅ የሆነ ትምህርት ነው ያስተማርከኝ እስከዛሬ ጥያቄ ሆኖብኝ የነበረውን በደንብ አስተምርኸናል እግዚአብሔር ይስጥልኝ💚💛❤🙏❤🙏❤🙏
የአባ መር ማሪ ኢሞኑል እምነት አስተምሮ አስመልክቶ እርስዎ ኦርቶዶክስ ከተዋህዶ ልዩነት እንዳለው እሳቸውም እንደማይመስሉን ካስረዱ በሃላ እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ማወቅ ያለብን በለው አይበሉ እኛ ተዋህዶ ነን ለዚያውም ርትእት ተዋህዶ ኦርቶዶክስና ተዋህዶ መመሳሰል አይችሉም ልክ እንደ ዘይትና ወሃ ናቸው ማስረጃ ቅዳሲውም ውዳሲ ማርያሙም ሁሉም የሚመሰክረው ርትእት ተዋህዶን ነው ለዛውም 318 ርቱአን ሃያማኖት ተብሎ ነው የሚነገረው ርትእትን ለማመልከት
ወንድማችን🙏❤
በእውነት ወንድሜ ደግሜ ስሰማው ነው በደንብ የተረዳሁትኝ በደንብ አድርገህ ስለገለጽክል ነው እና እጅግ በጣም እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏 ለጥያቃ መልስ አግኝቻለሁኝ ❤
Live ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
ጀምር
እኳን ሰላም መጣህ ወድማች ደስ ይለ ናል ወድማችን ❤❤
የጠላቴ ጠላት እንዲሉ ነው የማርማሪ ነገር ያሳዘነን አውሬውን ስለሚቃወሙ
ሰላም ለሁላቹም
ቃለህይወትን ያሰማልን ❤
ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድማችን 🙏 እኔ ጥያቄ አለኝ ጥያቄዬ , ለምሳሌ አንድ የውጭ ዜጋ ሐይማኖትሽ ምንድ ነው ብሎ ቢጠይቀኝ ምን ቢየ ነው የምመልስላቸው ? ኦርቶዶክስ ወይሰሰ ተዋህዶ ነው ቢየ የምመልሰው ? ለምን አንተ ኦርቶዶክስ ናቸው ተዋህዶ አይደሉም ስላልከን ነው እና ከይቅርታ ጋር 🙏
ክርስቶስ አማላጃችን መሆኑን በዕብራዊያን 7:25 ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። እንደገናም ወደ ሮሜ ሰዎች 8፡34 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። እነዚህ ሁለት ጥቅሶች አማላጅነቱን ከነገሩን ለምን 1ኛ ጢሞቲዎስ 2:5 አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ {በሌላ እንደተረጎምከው አልገባኝም ጎበዝ ?!}
Ante yexafkow book binor banbebku... Waww asdenaqi persiption new yaleh..